Пікірлер
@BhCus-i3p
@BhCus-i3p 2 минут бұрын
የአዳም ልጅ ማስተዋል አታል አይ ባቢሎን ፈጣሪ ከምድረ ገጽ ያጥፋሽ
@Basha-k3h
@Basha-k3h 5 минут бұрын
በበረንዳ በየእስር ቤቱ በአረብ ሀገር በመፅሔት በመፀሐፍ በጋዜጣ ምን አለፋኽ ወንድም እኔ መሀይሙ ሳነበው ስኖረው የኖርኩትን አንተ በትክክል ታሳየዋለህ በጣም ትለያለህ በእውነት አንተ የሚድያው ፑቲን ነህ
@zj2164
@zj2164 7 минут бұрын
ትራምፕ ልክ ናቸው እግዚአብሔር ይባርካቸው። ከምርጫ በፊት የምፈራው እችን ሦስት ወር አሉ። ኦባማ ልክ ልወርድ ስል ድራግ በአምስት እስተቶች ግብረሰዶም ፈቅዶ ወረደ። ትራምፕ በጭራሽ ጦርነት አይፈልጉም። ነገር ግን አሁን የሻከረውን የደፈረሰውን ሰላም ለመለጠፍ ይቸገሩ ይሆናል። ዋና ሦስተኛ ዓለም ቀስቃሽ ዘለንስኪ የምባለው የዩኪርን ዳንሰኛው ነው። የራሱ አገር ስላለቀላት ለሌሎችም አገሮች ይዞ ልጠፋ ነው። እግዚአብሔር ይርዳን ይጠብቀን። ራሽያን ግን አይችልም የአሜሪካ የጦር ጀነራሎች ደረጃ ግብረሰዶም አሉ በዝህ በባድን በኩል ምዕራባውያን ሰይጣን ወደ እርኩሰት ወስዶ በሥጋ በነፍስም እየመታቸው ነው። እግዚአብሔር ይርዳን አጥብቀን መጸለይ አለብን። 🙏
@mohammedjibrile1277
@mohammedjibrile1277 18 минут бұрын
Memr tasfayee abera yet tefaaa
@meriwameskele1304
@meriwameskele1304 30 минут бұрын
Tnx abiye❤
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 31 минут бұрын
Dr abiy yilma yezemenachin mirt sew anten say sisema nigus dawit lemn lejun Solomonn sew hun edalew eredalehu edme tena temegnenlh kenebetesebh❤❤❤❤
@salamawithaile6336
@salamawithaile6336 44 минут бұрын
እግዚአብሔር ኣብዝቶ እድሜን ከጤና ጋር ኣብዝቶ ይስጥልን መምህር🙏🙏🙏❤️
@kidistiaraya3938
@kidistiaraya3938 55 минут бұрын
እግዝኣብሔር ኣምላክ ዕድሜ ና ከጤና ይጨምርልክ መምህራችን ወንድማችን በርታ ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት ኣቤቱ እግዝኣብሔር ኣምላክ ርሰትክን ባርክ ህዝብህን ኣድን😥 ኣሜን🙏 ኣሜን🙏 ኣሜን🙏🙌🙇🙇🙇🙏
@webet2273
@webet2273 Сағат бұрын
እረጅም እድሜ ለፑቲን እግዚህአብሄር ይርዳቸዉ ❤❤❤🙏🙏🙏ቃለህይወት ያሰማልን
@FasikaMekonnen-f6h
@FasikaMekonnen-f6h Сағат бұрын
Aysemam
@BettyQrc
@BettyQrc Сағат бұрын
ድምፅ
@BettyQrc
@BettyQrc 2 сағат бұрын
ሰላም ላንተ መምህር
@Jupiterabdi
@Jupiterabdi 2 сағат бұрын
robot mengist bihon ticher
@SisaySisay-r7d
@SisaySisay-r7d 24 минут бұрын
Egzabher yemesgen Long live to u
@berekethaylemichale2688
@berekethaylemichale2688 2 сағат бұрын
በረታ ድምፁ አይሰማም አሪፍ ነው የምትለቀው
@Sebat24
@Sebat24 4 сағат бұрын
❤👍❤👍❤👍
@VlaChande
@VlaChande 6 сағат бұрын
መምህር አብይ አህመድ
@Yosefmiesfen
@Yosefmiesfen 7 сағат бұрын
ቆይ ሚድያ እከፍታለሁ ያልከው እዴት ሆነ😮
@Kidstdinglmariamenate
@Kidstdinglmariamenate 8 сағат бұрын
እውቀት ታላቋን እግዚአቢሔርን ታከብራለች!!!🙏🙏🙏
@Wish-iq4md
@Wish-iq4md 8 сағат бұрын
Tump ጦርነቱን አይፈልግም ባይደን ነው ዩክሬን የአሜሪካን ጦር መሳሪያ እንድትጠቀም የፈቀደው ለዛ ነው ፑትንኑክሌር እጠቀማለሁ ብሎ ማስፈራራት የጀመረው ትራምፕ ገና White House አልገባም ባይደን ነው commander in chief
@Bhfghhgbbggghitctetujnbcdedc
@Bhfghhgbbggghitctetujnbcdedc 9 сағат бұрын
You’re right Abey you have master-key the hope the-truth the-bridge the life the health happy Because you say the only you believeJesus Christ only He’s perfect by himself he don’t need him any help he is our father thank you🗝️❤🧎🏿😂
@bayuhasmamawhailu1407
@bayuhasmamawhailu1407 10 сағат бұрын
Beselam new chama shita yemenifes aderegihew gerami sew neh
@SbagadisGuangul
@SbagadisGuangul 15 сағат бұрын
እንግሊዝኛ ቋንቋ ባታስገባ ጥሩነው
@WmiseracheWoldesenbet
@WmiseracheWoldesenbet 16 сағат бұрын
ሁላችንም ወገኖቼ ስለ ሀገራችን እንጸልይልኝ ይሄንን የዘር እከሌ ዘሩን እንደዚህ ነው አማራ ተደበደባ አማራ እንደዚህ ሆነ ኦሮሞ እንደዚ የሆነ እያለን ይህንን የዘር ቆጠራ ብንተው ቆንጆ ነው እግዚአብሄርን ባነሳዝነው ስለ እውነት የእግዚአብሔር ልጆች ከሆኑ እግዚአብሄርን ደስ የሚያሰኘውን ነገር እናድርግ ጸሎታችንን የሚሰማው ፈጣሪ ስናስደስት ብቻ ነው ፈጣሪ እስካሁን አንደኛ ቤተ ክርስቲያን እንደመቆማችን ያንን የማይሰማው ወይም ጭንቀታችን በደላችን የበዛው ይሁን ሁሉ ጦርነቱ ሁሉ ልማያልቀው በየጊዜው የምንሰማው ዘግናኝና አሳዛኝ ሃዘን ሁሉ ፈጣሪን ከማሳዘናችን የተነሳ ነው እንጂ እንደ እኛ ቤተ ክርስቲያን መሄድ ብዛት ቢሆን ኖሮ እኛ ሁልጊዜ እንደዚህ ባልኖርም ነበር እባካችሁ ከውስጣችን የዘር ቃላትን የዘር ንግግርን የዘር በዘር የሚመጣን ነገር መተው 😊 ማንም አማራ ኦሮሞ ጉራጌ እያለ በተነሳ ቁጥር እኛም ተነስተን ያንን ምናሟ ከሆነ ትክክል አይመጣም ጸሎታችንን አይሰማም ምክንያቱም እዛጋ ሌላ ወንድማችንን እየጠላን ነው እየከሰሱ ነው ይህን መተው መቻል አለብን እኛ እንደዛ እንድንባባል የሚሰሩብን ሰዎች መደገፍ የለብንም እኛ ኢትዮጵያ ሁልጊዜም ኢትዮጵያ ስለ ኢትዮጵያ ነው ማውራት ያለብን እንጂ ስለ አማራ ስለኦሮሞ ስለጉራጌ ስለ ትግሬ እያልን ምናወራ ከሆነ ትርጉም የለውም ጸሎታችን ትርጉም የለውም እና እኛ ንጉብ እንጸልይ እንጎብዝ ዲያቢሎስን እናሳፍረው ግድ የላቸውም ወገኖቼ እሱን እናሳፈር
@sultannatlus-c8s
@sultannatlus-c8s 19 сағат бұрын
ከዕውቀት ነፃ አሁንማ ጠፈብህ!!!
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 11 сағат бұрын
@@sultannatlus-c8s 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@demekeshiferaw4316
@demekeshiferaw4316 20 сағат бұрын
ማስታወቂያ በዛበት
@NoMistrust-l8m
@NoMistrust-l8m 20 сағат бұрын
ዛር ሳይሆን ፃር ነው የሚባለው የሩሲያ ንጉሳዊ ቤተሰብ መጠሪያ🤔🤔🤔
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 20 сағат бұрын
How to correctly pronounce the word "Czar"? kzbin.info/www/bejne/n5Cvq6Fnj9eBeJIsi=MINIo6fdNVrvcE-V
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 20 сағат бұрын
አንድን ነገር ከብዙ አቅጣጫ ዕውቀት ሳይኖርህ ድምድም ካለ አስተያየት ብትቆጠብ ጥሩ ነው። 2 ቃላት አሉ Czar እና Tsar.....I am talking about Czar (ዛ"ር)....ሁለቱም ተመሳሳይ ናቸው። ግን ዓለማቀፋዊው ቃል Czar (ዛ"ር) ነው።
@NoMistrust-l8m
@NoMistrust-l8m 20 сағат бұрын
@ የቃሉን ትክክለኛ ትርጉም ለማወቅ የሐገሩን ቋንቋ ማወቅ ያስፈልጋል። ያንን ደሞ እኔም አንተምአናውቅም። በጣም የተለመደውና በመጻሕፍትም ላይያለው tsar ነው። የመጀመሪያ አውዳሚ ቦምብም ሲሰሩ ''tsar bomba'' ብለው ነው የሰየሙት። አንተ ያስቀመጥከውን Czar በበኩሌ አላጋጠመኝም ከዲክሽነሪ ውጭ🤔
@TekalignMola
@TekalignMola 22 сағат бұрын
አብዬ ተባረክ አንድ ቀን ስለልፈትክ ዋጋህን ተገኛለክ🎉🎉🎉ጌታ ይባርክክ
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 21 сағат бұрын
@@TekalignMola Ammmmmeeennn🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ghirmayweldeyesus5293
@ghirmayweldeyesus5293 23 сағат бұрын
ወሳኝ መረጃ ነው መምህር ናልን ሁሌ መረጃህ በጣም ያስፈልገናል፡ሚያሾፍ ያሹፋል የሚጠቀም ደሞ ይጠቀማል።፡መጽሓፍ ቅዱስም "የሚቀደስ ይቀደስ የሚረክስም ይርከስ ብልዋል።ስለዚ ነገቲቭ በሚናገሩ ሰዎች ኣይገርመንም።
@YohneseNegashe
@YohneseNegashe Күн бұрын
መምህር የድምጽ ጥራት ላይ ትኩረት አድርጉ ምክንያቱም ሩቅ ያለህ ያህል ነው የሚመስለው
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 21 сағат бұрын
@@YohneseNegashe 👍
@simonyohannes5026
@simonyohannes5026 26 минут бұрын
ምነው ቤቴ መጠክ ዘግበኝ አልክሳ የምትጠቀምበት ስልክም ሆነ ላፕቶፕ Sound አስተካክለው
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven Күн бұрын
Dr abiy yilma Egziabher yitebkih thanks very much God bless you today and always 💚💛❤️
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven Күн бұрын
Egziabher hoy maren deresln eraraln Ethiopian asibat 😭
@semiraomerdin3164
@semiraomerdin3164 Күн бұрын
የሐይለስላሴ የፖለቲካ ታሪክ እንዴት ነበር ?
@BireAmele
@BireAmele Күн бұрын
አሜሪካ በተደረጉት የአለም ጦርነቶች ሁሉ ዋና ተወናይ ነበረች ።በ2ኛው የአለም ጦርነት ላይ የአሜሪካ ባንኮች ለሒትለር የጦር መሳሪያ በገፍ እንዲያመርት የገንዘብ ድጋፍ ያደርጉ ነበር።የሮክፌለር የነዳጅ ኩባንያ እና ጂ ፒ ሞርጋን የሚባሉ ድርጅቶች ዋንኛው የገንዘብ ምንጮች ነበሩ ።
@lucianopanico5979
@lucianopanico5979 Күн бұрын
Calu ifescm zend ged neu calhone ghena neu melechetoc bezu naceu gelc naceu calhone chelela ie tezegage neu iemileu fetRin be lela mecheier iemileu ie ement godolonet aleu uei imihoneun alemaiet iemileu ie setan ie mera ialu ....bezu gelc neu
@meronabebe99
@meronabebe99 Күн бұрын
እስቲ አንድ ቀን ጥሩ ወሬ አሰማኔ
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv Күн бұрын
እኔን ሳይሆን ምድራችንን ጠይቂያት ሜሮን!!!
@ghirmayweldeyesus5293
@ghirmayweldeyesus5293 23 сағат бұрын
ትገርሚያለሽ ምን ጥሩ ስራ ኣለ ነውና፡ጥሩ ወሬ ሚወራልሽ? በእሬት መሃል ተከበሽ ማር ቁቡኝ ያስመስላል ንግግርሽ መሪየ 😂።ብቻ ተዘጋጂ እንድትዘጋጂ ነው እግዚኣብሔር በመምህር ይልማ መንፈሱን ኣሳድሮ እየተናገርሽ ያለው።መምህር ይልማ እንዳይመስለን ሚናገረን ያለው በሱ ኣድሮ እግዚኣብሔር እየነገረንና እየመከረን ነው ያለው።
@henoketana4352
@henoketana4352 Күн бұрын
minaw sila selam bitawora lebir bilak torinat atisbek
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 20 сағат бұрын
ሔኖክ አይዞህ አትርበትበት። ዘመን ፍፃሜ ላይ ጥሩ ነገር ልትሰማ አትችልም። ከተጣበክበት ሱስ ወይም ሐጥያት ካለ ራስህን ነፃ አውጣና በንስሐ ታጥበህ ጌታችን ኢየሱስን ጠብቀው።
@ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw
@ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw 13 сағат бұрын
ሄኒ ምንሼ ነቃ ይበሉ እንጂ ፤ጠቢብ ሰው ከሰርግ ቤት ይልቅ ለቅሶ ቤት መሄድን ይመርጣል ብሏል እጅግ ተወዳጁ ሰለሞን ዳዊት ፤እርስዎ እና እኔ ደግሞ ጅል ስለሆንን ዘፈኗን ጭፈራዋን ዝነጣዋን ነው እየፈለግናት ያለነው ።ሄኖክ ምነው እጅግ የተወደደውን የቅዱስ ሄኖክን ስም ይዘህ አንተ እንዴት ሞትን የምትፈራ ሆንክ???? ይገርማል ብቻ አንተ እና እኔ አዲስ ሰው ለመሆን ወገባችንን መታጠቅ አለብን፤ከሀጢአት ተላቀን ወደ ንፅህና መንደር መግባት አለብን፤ ነቃ ነቃ ነቃ ፈጠን ፈጠን ፈጠን እንበል ሞት ከበር ቁሟል።❤❤❤❤
@userd76
@userd76 Күн бұрын
Mr,abiy,,yilma,bless,your,heart,you,are,a,real,teacher,we,are,on,a,last,day,, If,peaple,understand,now,
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Күн бұрын
አቤቱ ማረን ሰላም ናፈቀን
@Amaru-qf9yd
@Amaru-qf9yd Күн бұрын
3ተኛው የአልም ጦርነትን ቀልድ አደረግነው እሳ ??? በፉከራ ቢሆን ሩሲያ በጃዙር እየተደቆሰች እስካአሁን ትጀምረው ነበር ። ግን ኢራንን ሰሜን ኮሪያን አግዙኝ ከማለት ውጭ 3ተኛውን የአለም ጦርነት ልጀምረው ቻይናን አስተባብሩልኝና እንጀምረው ብትል ሞኝሽን ፈልጊ በገባሽበት ወጪው እንደሚሏት ቀይማ ስለምታውቅ ኒውክሊየር እያለች ከምፎከር ውጭ ምንም አታመጣም። ። የሩሲያ ፉከራ ሽምግሉኝ እረሳችሁኝ ነው
@أممانيساانشاالله
@أممانيساانشاالله Күн бұрын
አፍጥ ኑትበላቸው የሶስተኛውን የአለም ጦርነት እኳን አደረሰን እኳን አደረሳችሁ ለአለም ጦርነት 😂😂😂😂😂😂 🎉🎉🎉 እዲህ ዘናእ ፈታእያሉ መቀበልነው ሁለየ ጭቀት
@najaiAli-e3m
@najaiAli-e3m Күн бұрын
Jesus Christ is Lord God is bless you 💗🙏
@HaymanotTirfe
@HaymanotTirfe Күн бұрын
ሰላም ይብዛልህ
@bereketbalcha7199
@bereketbalcha7199 Күн бұрын
😂😂😂 ለ አንተ ሲል የ አለም ጦርነት በተነሳ
@NoMistrust-l8m
@NoMistrust-l8m Күн бұрын
🎉🎉🎉
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 Күн бұрын
አብርሃሙ ሰላሴ ዬሰዉሩን ከመአቱ❤❤❤