የዛሬው ርዕደመሬት በጣም የከፋ ነበር! ጌታ ሆይ ሰውረን🙏🏽የግብፁ መሪ ስለኢትዮ-ሶማሊያ ዝምታቸውን ሰበሩ🔴ዛሬ ብቻ 2 የአውሮፕላን አደጋ🔺እንዴት ተመሳሰለ⁉️

  Рет қаралды 24,750

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер
@miminigussie4971
@miminigussie4971 3 күн бұрын
እዉነት ነዉ ልባችንን ወደ ፈጣሪ መመለስ አለብን። የሰዉ ሀጢያት በዛ! መልኩ እንደቀለማት ተለያየ እንጂ ሀጢያት፣ ግፍ፣ ፈጣሪን አለመፍራት፣ ጭካኔ በምድራችን ሰፍኗል። የሀገራችን ደሞ እንዳልከዉ በመሬት በክልል የሰዉ ደም ሲፈስ ፈጣሪ መልእክቱን በመሬት ንቅናቄ እያሳሰበ ነዉ። 😭 አቤቱ ተለመነን። 🤲🏻
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 3 күн бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽 For the gift ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን
@miminigussie4971
@miminigussie4971 2 күн бұрын
@ 🙏🙏🙏
@hailshwube5192
@hailshwube5192 3 күн бұрын
እኛ ለእግዚአብሔር አልተመቸነውም ግን ለደጋጎቹና ቅኖቹ አባቶቻችንን እህቶቻችን ሲል አገራችንን እና ህዝብን በምህረቱ ይጎብኝልን።
@almazyilma8956
@almazyilma8956 2 күн бұрын
እግዚአብሔር እኮ ለህዝቡ የሚያዝን የሚራራ አምላክ ነው ሀገራችን በሰው ደም ጎርፍ ስትታጠብ ምልክቶችን ያሳያል ከዚያም ይፈርዳል
@zj2164
@zj2164 3 күн бұрын
በጣም ጥሩ ልማድ ነው። ለሦስት ቀናት ጾም ጸሎት መያዝህ ጥሩ ልማድ ነው። በየቀኑ በንስሐ ሕይወት መኖር አለብን። ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር መጣበቅ አለብን። እንዳልከው ሞት በየቀኑ እየረገፈ ነው። ወደቀ ሞቴ የምባልበት ዘመን ነው። የሰው ልጅ ትንታ ይጎለዋል ተኝተው ልቀሩ ይችላሉ። ስለዚህ ወደ ኢየሱስ መቅረብ መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ ተገቢ ነው።
@tamagnashenafihailu7845
@tamagnashenafihailu7845 2 күн бұрын
እግዚአብሄር ቀሪ ዘመንህን ይባርክ ታዳሚዎችም ንቁ!
@سينكا
@سينكا 3 күн бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ፫ አቤቱ ወቶ ከመቅረት ሰዉረን እደ ቸርነት ጌታ መዳን አለም ሆይ ሰዉረን ይቅር በለን
@AlemZerihun-q8i
@AlemZerihun-q8i 3 күн бұрын
ሰላም መምህር አብይ ይልማ አንቂያችን ሁሌም ስለአዲስ ነገር የምታሰማን የምታነቃን በእውነት በርታልን ጌታ ሆይ በቸርነትህ ከሚመጣብን ቁጣ ሰውረን እራራልን
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ምህረትህ ማዳንህ ጥበቃህ ለኢትዮጵያ ለህዝባችን ለቤተሰቦቻችን ለአለማችን ይሁን እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ አለማትን ሁሉ በእጅህ የያዝክ ሁሉን የምትቆጣጠር ሁሉን ቻይ ነህና ከተፈጥሮ አደጋ ከቁጣ ሰውረን መምህር አብይ እግዚአብሔር ይባርክህ ልክ ነህ የሰው ልጅ በንስሐና እግዚአብሔርን በመፍራት ከክፉ መንገድ እራሳችንን መመለስ አለብን እግዚአብሔር ይርዳን
@TiruyeTesfaye
@TiruyeTesfaye 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይሠውረን🙏🙏🙏 ይሄ እኮ መልእክት ነው ተመለሱ እያለን ነው አምላክ ሆይ አንተ ታደገን ከቁጣህ ሠውረን🙏🙏🙏
@YamiMelke
@YamiMelke Күн бұрын
ሁላችንም በድለናል ከአምላካችንም ፈቃድ ርቀናል እጅግ የሚያስፈራ ጊዜ ነው ፈጣሪያችንን እንፍራ 😢 መምህር አብይ በርታልን ወንድማችን ❤❤❤
@TesfayeSolomon-cy2cl
@TesfayeSolomon-cy2cl 3 күн бұрын
እግዚአብሔርን በተግባር ማምለክና ስሙን ብቻ ማወቅ አንድ አይደለም. እግዚአብሔር ምሕረቱን ይላክልን.
@tesfagetachew6586
@tesfagetachew6586 3 күн бұрын
እግዚአብሔር በቸርነቱ በምህረቱ ይጠብቀን እንደበደላችን አይሁንብን አደራውን 😢😢😢 በጣም የሚገርመኝ ከአመታት በፊት አንድ ወዳጄ ያለኝን አስታወስኩ ብዙን ጊዜ ካስታወስሽ የፈረንጆች አዲስ አመት ሲመጣ ድንገተኛ አደጋዎች በጣም ይከሰታል የፕሌን መከስከስ የባቡር አደጋ የተፈጥሮ አደጋዎች በዚህ መሀል የብዙ ሰዎች ህልፈት እናም ይኸው አሁንም ይህን እየሰማን ነው ያሳዝናል 😢 😢 እግዚአብሔር ይታረቀን ልብ ይስጠን ፍቅር ይስጠን ። አብይዬ እግዚአብሔር ያክብርልን እሱ ያበርታክ ❤
@meretwork
@meretwork 3 күн бұрын
በዚህ እርኩሰትና የአረመኔ ጨካኝ ሰርአት ምድር ተሰንጣ ያልዋጠችን የፈጣሬን ምህረትና ታጋሽነት ነው
@workiyeadere37
@workiyeadere37 3 күн бұрын
❤❤❤የኛ ብርቱ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ የምትሰራበት እውቀት ያብዛልህ
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 3 күн бұрын
ምድር አልምግልበጡ እንኳን እግዚአብሔር ቸር ስለ ሆነ ነው... ምድር መሽክም ያልቻለች አጢይአት እግዚአብሔር ተሽክሞናል ስሙ ይመስገን. ይማረን.
@raheltesfasion
@raheltesfasion 2 күн бұрын
I am live in Halifax, Canada 🇨🇦 you are Wright
@ADDISINFORMER20
@ADDISINFORMER20 3 күн бұрын
በየእምነታቹ የምታመልኩት አምላክ የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ የእናቴን ሳቋ እንዲመለስ የደፋችው አንገቷ ቀና እንዲል እኔም ለእናቴ ዘብ ቆሜ እንድኖርላት ከሰው እኩል እንዳደርጋት አይዞክ ብቻ በሉኝ " ቸገረኝ ብዬ ምንም አልጠይቅም ፈጣሪ ከሰጣችሁ ከጊዜያቹ ላይ ሰታችሁኝ በቤተሰባዊነት አበረታቱኝ አግዙኝ
@DjLove-g5t
@DjLove-g5t 3 күн бұрын
አኔ ሠብስክራይብ አድርጊያለው መልካም እድል
@AbelSendekie
@AbelSendekie 3 күн бұрын
እኔም ሰብስክራይብ አድርጌካለሁ አይዞክ በርታ
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 3 күн бұрын
አይዞክፈጣሪካተጋርይሁን
@TeddyTeddy-tm3le
@TeddyTeddy-tm3le 3 күн бұрын
Subscribe, god blessyour hand work.answer your prayer.
@እሙየልጃናፋቂ
@እሙየልጃናፋቂ 3 күн бұрын
አይዞኝ እግዚአብሔር የልብን መሻት ይፈፅምልህ🙏🙏
@LuchoaEmbaye
@LuchoaEmbaye 3 күн бұрын
ተባረክ አውነተ ነው ዘመኑን ዋጁት ዕለት ዐለትወደ በጌታ ፊት መሆን ይሁነልን
@AmanuGebere-zd2xi
@AmanuGebere-zd2xi 3 күн бұрын
የኢትዮጵያውያን እንባ !
@tenugebru6315
@tenugebru6315 3 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ይጠብቅልን
@sablacell1012
@sablacell1012 3 күн бұрын
እማምላክ ትጠብቃችዉ የዛሬ ስንት አመት ቱርክ ሲንቀጠቀጥ ቤሩት ይሰማን ነበር በጣም ከባድ ነዉ ይቅር ይበለን
@እሙየልጃናፋቂ
@እሙየልጃናፋቂ 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረት ይሰውረን ለንሰሐ ሞት አብቃኝ😢😢😢😢
@genettaddesse8748
@genettaddesse8748 3 күн бұрын
ወንድሜ ዓብይ በርታልኝ። የዛሬው መልእክት እጅግ አነቃቂ ነው። ከምንነጣጠቀው የእግዚአብሔር ንብረት ላይ ዓይናችንን አንስተን፣በንስሃ ታርመን ወደ ዘልአለማዊው አባታችን አቅንተን ተስፋችንን ያለፍርሃት እንድንኖር ጠንካራ ምክር ነው። ጊዜው እየከፋና እኛም እየተፈተንበት ስለሚቀጥል፣ ሁላችንም በጽናት አሸናፊዎች እንድንሆን፣ በተገለፀልን መጠን የወቅቱን እውነት በመናገር እንበርታ።
@Fikru1948
@Fikru1948 2 күн бұрын
You must be one of the corrupt among the beneficiaries !
@YoniTadesse-w4w
@YoniTadesse-w4w 2 күн бұрын
የኔ ጀግና ነክ አብይ ፈጣሪ ይጠብቅክ!!!!!
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv Күн бұрын
@@YoniTadesse-w4w 🙏🙏🙏
@TeddyTeddy-tm3le
@TeddyTeddy-tm3le 3 күн бұрын
God have mercy in ethiopia love each other,oper our heart to jesus.jesus is coming.pray,pray.
@MylifeinKorea0479
@MylifeinKorea0479 3 күн бұрын
በጣም አስደንጋጭ አሳዛኘ ነዉ
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 3 күн бұрын
አቤቱማረን😢😢😢😢😢
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይታረቀን ❤ በትክክል እውነትነው እናመሰግናለን ❤
@haddiyaosso4398
@haddiyaosso4398 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ዘርህን ዘመንህን ይባርከዉ!
@fentayabuhay1527
@fentayabuhay1527 2 күн бұрын
መመህራን ሰላም ይበዛ በክርስቶስ በረታ
@segededemissie3505
@segededemissie3505 3 күн бұрын
ትክክል የኔ ድንቅ ኢትዮጵያ ...? ለዚችው ህይወታችን ...? ከፈጣሪ እግዚአብሔር ጋር እንኮን ይቅር በለን ብለን ...? በንስሀ , ስላም መህን አለማቻላችን ብቻ ያማል !!!! እስኪ አሁን እንኮን ልብ እንግዛና , ስላም የምንሆንበትን ...? የፈጣሪን እግዚአብሔር ስራ ስርተን ...? እንለፍ , ሌላው ብቀር ...? ከላይ እንኮን በስላም መኖርን እንድንችል ? ❤
@segededemissie3505
@segededemissie3505 3 күн бұрын
የማዝነው ለዚህ ቲኒሺ ችግር ...? ጠቢብ ነኝ ያለው ስው ....? መፍትሄ አመስራቱ ብቻ ነው ! ግን ...? ይህን የምደርጉት ...? ይህን ፕሌን የፈበረኩት ...? ምናልባት የስውን እልቂት የሚሹ , ወይም ...? የፈለጉ እንደሆነስ የሚሉን ... ማስተዋል ለመጭው ..? መፍትሄ ይሆን ይሆን ይሆናል ...????
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 3 күн бұрын
አቤቱ አድነን ማረን የእስራኤል ቅዱስ
@abge5258
@abge5258 3 күн бұрын
የአፍሬካ ቀንድ እና ለግብፅ ሰላም ሰለሚያመጣና ግብፅ ተደሰትኩኝ ካለች ለኢትዮጲያ መንግስት ያልተገለፅ ግብፅ ተሳካልኝ ያለችውነገር አለ ማለት ነው ግብፅ መቼም መቼም አንረሳውም በኞ እድሜ በገዛ ወሀቹህ አትጠቀሙም ብላ የተናገረች እፍረት የማያውቁ ናቸው እስካሁን በትውልዳችን ለሰሩት ደባ ምላሽ ከእግዚአብሔር መልስ ይኖራል ብዬ አስባለው መምህር አብይ ሁሌ ለሀገራችን ለትውልድ በምትሰራው በገንዘብ የማይተመን ስራህ ክብር ይስጥልን ወንድማችን
@FatumaBashue
@FatumaBashue 3 күн бұрын
አምላክእግዛቢሄምርቱያምጣልነእንፀልይጥሩእንስራ❤
@Sitina-dl1ll
@Sitina-dl1ll 2 күн бұрын
አሁን ታህሳስ 21 ከቀኑ 12:50 ይህን ስፅፍ አ.አ እየተንቀጠቀጠ ነዉ
@MariamAB-w5v
@MariamAB-w5v 3 күн бұрын
አንደምን ዋልክ ወንድም አብይ!እዉነት ነዉ ብዙ ሰዉ ፈጣሪዉን ረሳ 😭😭😭 አላህሱበሀነወታአላ የምድርና የሰማይ ባለቤት እሱ ነዉ ወፍች የሱ ሰራዊቶች ናቸዉ በግልፅ እያናገረን ነዉ ልብ ያለዉ ልብ ያድርግ አሟሟታችንን ያሳምርልን ይቅር ይበለን ይቅርባይ ነዉ እና 🤲🤲🤲 ይጠብቀን ሁላችንንም ።የኢትዮጵያ ምድር ላይ ብዙዙዙ ደም ፈሰሰሰሰ😭😭😭😭😭 የሀይማኖት አባቶች ተንገላቱ ዘር ተመረጠ 😭😭😭እንፀልይ ሁላችንም በየቤተ ሀይማኖታችን ፍቅር ይስጠን እናመሰግናለን ለመልካም ምክርህ ይሄን ኮማንተር ስፆፍ በእንባ ነዉ😭😭😭
@shewaneshkedir8242
@shewaneshkedir8242 3 күн бұрын
Abetu Maherene Yiker Belen 😢😢😢😢😢
@AsedeMariam
@AsedeMariam 3 күн бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ።
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 3 күн бұрын
እግዚአብሔርይታደገንመምህርሰላምህይብዛ
@henoketana4352
@henoketana4352 3 күн бұрын
geta zamenikin yibark,tena selam melkam nagar bazemenih yihunilih,tebarek temechitonyal
@belanmulatu8697
@belanmulatu8697 3 күн бұрын
Yaesrale amilk ytabkachu wandema abiy mamehrachen chemre
@HaymanotTirfe
@HaymanotTirfe 3 күн бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 3 күн бұрын
ቅድሰ እግዚአብሄር ዬስጥልን
@JoniSaba
@JoniSaba 2 күн бұрын
Berta wendmachn Abey enamesegnalen❤
@gurshavegas
@gurshavegas 3 күн бұрын
Amen. Amen. Amen 🙏 🙏
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 3 күн бұрын
እውቀት ሰይፍ ነው!መማር የጎዳው ኢትዮጵያን ብቻ ነው!አስተማሪነት ርግማን ነው! የኢትዮጵያ ምድር ደም ጠጥቶ ደም የሚጠማው ምድር ነው! የኢትዮጵያ ምሁራኖች የአባይ ግድብ ጉዳይ በትብብር የግብፅን አለምአቀፍና ሀገርአቀፍ ሴራዎቻቸውን ሲኤፍኤ (CFA) ማክሸፍ አለባቸው!
@lessaneworkberhanu7361
@lessaneworkberhanu7361 Күн бұрын
God bless you 'Memihir'!!
@tigistab3224
@tigistab3224 3 күн бұрын
❤❤❤
@asselefechabebe1815
@asselefechabebe1815 3 күн бұрын
ያ ሁሉ ህዝብ በገዛ አገሩ ሰዉ ገንዘብ ካላመጣችሁ እንገለዋለን እያሉ ሲታረዱ በእንብርክክ ያስኬዷቸው ለእርቅ የሄዱ የሃይማኖት አባቶች ያሉበት በጥይት የተረሽኑት እረ ስንቱ ይቆጠራል? የእግዚአብሔር ን መቅደስ በመድፈር ። እዎን ቅጣት ይኖራል ። እንመን። እግዚአብሔር አምላክ ሃያል ነው ። ለሚፈልጉትና ትእዛዙን ለሚጠብቂ ቅርብ ነው። እትጠራጠር አምላካችን ፍጹም ነው ።
@al-aha
@al-aha 3 күн бұрын
አትንጫጩ የሰዉ ልጅ በታላቅ ክብር እየመጣ ነዉ
@KdrKdr-pn1mw
@KdrKdr-pn1mw 2 күн бұрын
ሰው ያልተከበር ማን ይከበራል ስንት የእብድ ግንብ የሚገነቡ የሰይጣን ስራን በሀገሪቱ የገነቡ ስንት ክፉ አሉ ። በምድር በሰማይ ሰው የሚያተርፈው ከሰው ብቻ ነው።።።።
@kebronakililu9613
@kebronakililu9613 3 күн бұрын
መምህር ዓብይ እውነት ነው መሬታችን ተቀይማናለች 😂
@AbabaDroba
@AbabaDroba Күн бұрын
Amen Amen Amen
@Konelene
@Konelene 3 күн бұрын
ለሳተ ገሞራውም ፀልይ🤔ህንፃህ እንዳይደረመስ😮የትም ማንም ሴፍ አይደለም😮መሬትም ድንገት እነደዳይኖሰር ዘመን ልትሆን ትችላለች🤔👽✔️
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 3 күн бұрын
እግዚአብሔርሰላሙንያውርድልንእደበደላችንሳይሆበቸርነቱለዚችሰአትአድርሶናልበርተንእንፀልይአቤቱማረን😢😢😢😢አቤቱይቅርበለን😢😢
@vivaviva4164
@vivaviva4164 3 күн бұрын
Egezio mehrere kerstos😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@lunaamor5354
@lunaamor5354 3 күн бұрын
በሲዳማ ክልል 71 ሰዎችእኮ ዛሬ በአደጋ መኪናዉ ድልድልይ ዉስጥ ገብቶ ሞቱ ምን ሩቅ አስኬደን እኛ 71 ሰው ሞቶብን በርግጥ የዚም አደጋ አደጋ ነዉ ያሳዝናል የኛንም ዘግብልን እንጂ
@yewogneshbekele7967
@yewogneshbekele7967 2 күн бұрын
ሀገራችን ሲኦል ሆናለች የሰው ደም የህፃናት የግብረ ሰዶም ውጤት ነው እስካሁንም ያልጠፍነው በፈጣሪ ምህረት የተነሳ ነው
@segededemissie3505
@segededemissie3505 3 күн бұрын
ትክክል ! ዛሬ ሮኬትና , ኒውክለር ቦንብ ...? ከሚስራው ስው ለእራሱ ማጥፊያ ....? መልካሙን እና ደጉን ቢከናውን ኖሮ ...? የስው ልጂ ምንኛ እግዚአብሔር በስጠው ጥበብ እራሱን ከፍ , ከፍ ባደረገ ነበር ..? ግን እንዳይሆን , ሆነና ,....? ከፈጣሪ ሴጣኑ በልጦባቸው ላሉት ...? ይህን ድርጊት እንዲከናወን እየስሩ ሆነ :: ግን የትም አይደርሱም ! ሁሉም ነገር የጠቢባን ሁሉ ጠቢብ እግዚአብሔር ከላይ የሚስሩትን , የሚከናውኑትን ...? ያያል ! ያውቃል ! እንደነሱ ባይቸኩልም ....? ሁሉንም በግዜው ...? እንደቃሉ , ቃሉን ይፈጽመዋል !!!! ዋ ! ያንግዜ !!!!
@አንድዲናርቲዩብ
@አንድዲናርቲዩብ 2 күн бұрын
ወዳጆቼ ይህ ሊሆን ግድ ነው። ለምን ካላችሁኝ ይህ የመጨረሻው ዘመን ነው ። ምልክቶቹ በጠቅላላ እየሆኑ ነው ማቲ 24 ማንበብ ይቻላል ! ግን ማምለጥ የሚቻለው ሰው በክርስቶስ እየሱስ አምኖ ሲድን ነው ስለዚህ እባካችሁ አምልጡ! እየሱስ ያድናል!!!
@AbdissaAgga1500
@AbdissaAgga1500 3 күн бұрын
ፋሽስት አብይ አህመድ ያለብት ፕሌን እንዲነድ ፀልዩ: የሱ የግፍና አርእ መኔያዊ ሥራ ገና ብዙ ቅጣት ይመጣል
@zj2164
@zj2164 3 күн бұрын
ከመንግሥት ጀምሮ ንሰሐ መግባት አለባቸው። ሚስኪን ሕዝብ ላይ የእግዚአብሔርን ቁጣ እያመጡ ነው። የእግዚአብሔር ምህረት ያግኘን። የግብረሰዶም መኖሪያ አገር እየሆነች ነው። እርኩሰት የበዛበት ምድር ናት። እግዚአብሔር የእርሱ የሆኑትን ያውቃል። የሰው ልጅ ልብ እጅግ ክፋ ነው ማንስ ያውቃል ይላል? እግዚአብሔር ገና በዘፍጥረት 6 ዘፍጥረት 6:5-6 5 እግዚአብሔርም የሰው ክፉት በምድር ላይ እንደ በዛ፥ የልቡ አሳብ ምኞትም ሁልጊዜ ፈጽሞ ክፉ እንደ ሆነ አየ። 6 እግዚአብሔርም ሰውን በምድር ላይ በመፍጠሩ ተጸጸተ፥ በልቡም አዘነ። Very tragedy. RIP 😭
@freefree8182
@freefree8182 2 күн бұрын
Selam❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@The20angel10
@The20angel10 3 күн бұрын
የንጉሶች ንጉሥ እየመጣ ነው፦ ================== አቡነ ጳውሎስንና መለስ ዜናዊይን ከኢትዮጵያ ሸክም ያቀለለው ንጉሥ እየመጣ ነው። ሕዝብ አልሰማውም፤ አሁን ቁጣው ወደ ሕዝቡ ላይ እየመጣ ነው። የጥንት ኢትዮጵያውያን አባቶች ፀሎት ብዙ ሰቆቃን እና ቸነፈርን ይመልስ ነበር፤ የዛሬዎቹ ግን "ቶሎ ናብን" እያሉ እየለመኑት ናቸው፤ አዎ የንጉሶች ንጉሥ እየመጣ ነው።
@MuleMuluken-bh5ov
@MuleMuluken-bh5ov 2 күн бұрын
ኢየሱስ ሊመጣ ነው እንዘጋጅ
@firetade5839
@firetade5839 3 күн бұрын
Hi bI
@ElhamAmir-es8gb
@ElhamAmir-es8gb 3 күн бұрын
Ahun welty cara esman new
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 3 күн бұрын
May God hear your fear and concerns about this earthquake 🙏 Your efforts for all fears may God strengthen and this earth shock not happening in to your areas,residential places. You are praying and we do too?! We are walking with God! Oh God Have Mercy upon us, especially the all Ethiopian citizens who are in such fear, earthquake?! May fear disappear from your hearts and minds?
@Konelene
@Konelene 3 күн бұрын
ግብፅ የምትባል የአፍሪካ ቀንድ የሰላም ፀር👽👽👽✔️
@segededemissie3505
@segededemissie3505 3 күн бұрын
ትክክል ! እግዚአብሔር ይስውረን እንጂ ...? በኪነ ጥበቡ ...? ስው እማ ? ከአራዊት እንሳው ዝቅ ያለበት ዘመን ላይ ነን ::
@segededemissie3505
@segededemissie3505 3 күн бұрын
ይህ ፕሌን ...? በውስጡ የተገጠሙለት , ብዙ ችግሮች እያሉበት ...? ይህ ሁሉ እልቂት እየታየ ...? ዝምታው እና ማን ይህን ፕሌን እንደስራው እየታወቀ ...? ለማስቆም አለመቻሉና , ይህን ካፒኒ ...? አለመጠየቅ ...? ሚስጥሩ እንዳለ ህኖ ! ይህን ፕሌን መጠቀም ...? የአለም ህዝብ ...? ዝብታው ሊገባኝ አልቻለም ! ይህ ፕሌን ...? ከነካፓኒው , ለስው ልጂ ማጎጎዣ እስከላደረጉት ...? ገና ምኑ ...? ልብ ያለህ ልብ በለኝ ...?
@segededemissie3505
@segededemissie3505 3 күн бұрын
ይህ ፕሌን ...? በውስጡ የተገጠሙለት , ብዙ ችግሮች እያሉበት ...? ይህ ሁሉ እልቂት እየታየ ...? ዝምታው እና ማን ይህን ፕሌን እንደስራው እየታወቀ ...? ለማስቆም አለመቻሉና , ይህን ካፒኒ ...? አለመጠየቅ ...? ሚስጥሩ እንዳለ ህኖ ! ይህን ፕሌን መጠቀም ...? የአለም ህዝብ ...? ዝብታው ሊገባኝ አልቻለም ! ይህ ፕሌን ...? ከነካፓኒው , ለስው ልጂ ማጎጎዣ እስከላደረጉት ...? ገና ምኑ ...? ልብ ያለህ ልብ በለኝ ...?
@Konelene
@Konelene 3 күн бұрын
@@segededemissie3505 IT is not about the plane🤔🤔🤔IT is about hackers of running programs of planes🤔IT might be a business war🤔የአውሮፕላን ጉዳይ አይደለም የኮምፒውተር ፕሮግራሞችን ስራቸውን እንዳይሰሩ የማድረግ ስውር ሤራ ነው ሊሆን የሚችለው። ይህ ደሞ በሌሎችም ላይ ሊከሰት ይችላል።
@simegnashenafi9174
@simegnashenafi9174 2 күн бұрын
where is this place in Addis or other country?
@AmanuGebere-zd2xi
@AmanuGebere-zd2xi 3 күн бұрын
አሁንም እኮ ሶማልያን ልታርዱ ኤርትራን ልታርዱ ነው ወደብ ወደብ እያላችሁ የምንሯሯጡት ! ጌታ የኢትዮጵያውያንን ደም ይበቀላችኃል !
@enanubelaytube8761
@enanubelaytube8761 3 күн бұрын
So what
@Konelene
@Konelene 3 күн бұрын
በመሬት ላይ ሁሌ እየተናወጡ የሚኖሩት እነጃፓን ምን ይበሉ🤔🤔🤔👽
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 3 күн бұрын
እነሱ የሰሩት ህንፃ ለመሬት መናወጥ የተጠና ነው። እዚህ ግን ስንት ሕዝብ ሊያልቅ እንደሚችል ለማሰብ ዐዕምሮህ እንዴት ተራቆተብህ?
@seeyouagain911
@seeyouagain911 3 күн бұрын
There was just an Earthquake minutes ago.
@EmebetNigusse
@EmebetNigusse 3 күн бұрын
Yenie alega geta misekre new bezi samenet becha yenie alega ke 5 gize wey 6akababi deres teneketeketwal beteley lilit lay denbel akababi negn kedem erasu Kuch balekubet alegayie tenekanek. Kemert gar atabeke new yeserawet alegawen
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 2 күн бұрын
EGEZIO MEHARENA KERESTOSE ABETOO ENDANTEFA ADENENE ABATACHENE HOYE...SELE KEDESTE DENGEL MARIAME BELHE MARENE YEKERE BELENE...
@Lisanwork44
@Lisanwork44 3 күн бұрын
እና ልታስቀረዉ ነዉ ምክንያቱም በመጨረሻዉ ዘመን ይህ ይከሰታል ይልቁን አዳኝ ኢየሱስን እመንና ዝግጁ ሆነህ ተቀመጥ አንተ እየተጨነክ እየፈራህ ያለኸዉ ጌታ ስለሌለህ ነዉ ሐይማኖተኛ ስለሆንክ ነዉ አማኝ ብትሆን እንደዚ አትፈራም ነበር
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 3 күн бұрын
ኢየሱስ ለዘለዓለም ጌታ ነው!!
@asterisayas8522
@asterisayas8522 2 күн бұрын
​@@abiyyilmasaddistv ፕሮግራሞችህ ሁሉ ሰይጣንን አግዝፈህ አግዝፈህ የት ልታድርሰው እንደሆነ ይገርማል እስኪ አንድ ቀን ስለ እየሱስ አዳኝነት ተናገር። የተሸነፈን ሰይጣንን ከማግዘፍ😂
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 2 күн бұрын
AYZOHE WENDEME YEMENAMELKEWE AMLAKE AYETEWENEME YE KEDESTE ETHIOPIA AMLAKE KE EGA GARE NEWE!!!
@Amharaamare
@Amharaamare 2 күн бұрын
ወሬውን አትደጋግመው ብዙጊዜህን የምታጠፍው ነገሮችን ትደደጋግማችሁለ አትደጋግም ትንታኔህ በጣም ጥሩነው
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 2 күн бұрын
እደጋግመዋለሁ!! .....የሰጠኸኝ ትዕዛዝ ነው ወይስ አስተያየት????
@kuwachamoki8216
@kuwachamoki8216 3 күн бұрын
Elonmosk bekerb aeroplane noch likkesekesu yichelalu Belo neber ena...
@ribkabelachew4023
@ribkabelachew4023 2 күн бұрын
መሬት በቃኝ ብላለች የሰው ነገር ወንድ ከወንድ ሴት ከሴት ጋር ቆሻሻ ነገር ይገባችኋል መቸም
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 2 күн бұрын
ሁሌ ግነት ምን ይጠቅማል ?ፈጣሪ ከፈቀደው ውጪ አንዳች ነገር አይሆንም ክፍተት እየፈለጉ ነገሮችን ማጋነን ለምን ለማን ይጠቅማል ወገን?
@TrukelemJij
@TrukelemJij 3 күн бұрын
Klwe nawe afrk lulte lkfle aydle enda
@derejetakele9789
@derejetakele9789 3 күн бұрын
እኔ የምገርመኝ ምነው በኢትዮጵያ ስሆን ሰማይ የተደፋባት እስክመስል ድረስ ማራገብ ፣እውነት በይዞታ ይሚጣላ ኢትዮጽያዊ ብቻ ነው ወይስ ለሎች አለማት የጦርነት መስኤዎች ምን እንደሆነ ለምን አትናገሩም?
@rhinocerostour5280
@rhinocerostour5280 3 күн бұрын
አራ በዳንብ አጠራ ከ ካናዳ አይዳላም
@MeherSon
@MeherSon 3 күн бұрын
ምንድን ነው ምቀባጥረው አዳምጥ በደንብ
@abeshelemo3145
@abeshelemo3145 3 күн бұрын
3000 አመት ፈሪሀ እግ/ር እና ኢትዬጵያ እጆቿን ወደ እግ/ር ትዘረጋለች የሚባሉ አሁን ላይ ውሸት ሆኖ ቀርቷልና መጸለይ ሳይሆን ወደ ፈጣሪ መመለስ ይቀድማል ንስሀ ይቀድማል ከዛ ነው በየእለቱ በጸሎት በጾም ይጠናከሩ ዘንድ አስተምር ካልቻልክ ቢቀርብህ ይሻላል
@asterisayas8522
@asterisayas8522 2 күн бұрын
Thank you🙏
@KdrKdr-pn1mw
@KdrKdr-pn1mw 3 күн бұрын
ቆም ብለህ እስብ ቢባል ሀበሻ ቆም ብሎ የሚያስበው ችግሩን ነው ግን አይደለም ቆም ብለህ ስለአቋቋምህ ነው መጀመሪያ ማሰብ ያለበት ማለት ህሊና ለሰማይ እግር ለመሬት ሲቀርብ ሆድ ከማሀል ሁኖ ችግር ውስጥ እንደመከት መገንዘብ ግድ ነው ሁሉም አካሉ ለመሬት የቀርበበት የሆድ ስበት አለበት። ስንት ተጸለዬ የመጣን መንቀጥቀጥ ሌላ ምክኒያት ትሰጣለህ ይቀጥላል ጎጃመኛ ጨፍርበት እኔ እቀይራዋለሁ።
@DebelaAsefa-x7k
@DebelaAsefa-x7k 3 күн бұрын
aye ye abiye zerengnawe behageritua teleke lezemenat yefesese deme ale ethiopia laye slesu awera yeweshet propoganda atenza
@israelendalk
@israelendalk 3 күн бұрын
Hi how do I get in contact with the show , perhaps when do you have a live call in show,, willing to donate to ask few questions about the talmud and current issues.,, fee questions
@segededemissie3505
@segededemissie3505 3 күн бұрын
ትክክል ! ዛሬ ሮኬትና , ኒውክለር ቦንብ ...? ከሚስራው ስው ለእራሱ ማጥፊያ ....? መልካሙን እና ደጉን ቢከናውን ኖሮ ...? የስው ልጂ ምንኛ እግዚአብሔር በስጠው ጥበብ እራሱን ከፍ , ከፍ ባደረገ ነበር ..? ግን እንዳይሆን , ሆነና ,....? ከፈጣሪ ሴጣኑ በልጦባቸው ላሉት ...? ይህን ድርጊት እንዲከናወን እየስሩ ሆነ :: ግን የትም አይደርሱም ! ሁሉም ነገር የጠቢባን ሁሉ ጠቢብ እግዚአብሔር ከላይ የሚስሩትን , የሚከናውኑትን ...? ያያል ! ያውቃል ! እንደነሱ ባይቸኩልም ....? ሁሉንም በግዜው ...? እንደቃሉ , ቃሉን ይፈጽመዋል !!!! ዋ ! ያንግዜ !!!!
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
0:28
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН
እስከዛሬ ያልታየው የአፄ ሚኒሊክ አስገራሚው መቃብር
44:48
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 205 М.
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
0:28
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН