KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia - የእስክንደር ቁጣ! ፋኖ ድርድር?፣ ፌድራሉ ስለጌታቸው ረዳ፣ የሀጂ ጉዞ እጥፍ ጨመረ፣ በድሮን 70 ሰዎች ተገደሉ
15:39
የመሬት መንቀጥቀጥ በረከት ወይስ ቁጣ? ማወቅ ያለብን የመሬት ኃይል
1:00:48
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Жездуха 41-серия
36:26
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
የሰደድ እሳት ትንቢት ተፈፀመ🅾️ሆሊዉድ በሲዖሉ እሳት መውደም ጀመረ🔴የሆሊዉድ ዝነኞች የቀበጡበት ቤታቸው በሰደዱ ጋየ🔥የካማላ ሐሪስ ቤትም አልቀረለትም⁉️Abiy
Рет қаралды 78,703
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 285 М.
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 292
@kaleb3028
12 күн бұрын
እናመስግናለን ወንድሜ እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ✝️❤️🌹🎉
@zj2164
17 күн бұрын
Keep preaching brother. God is using you in His Kingdom. የሐዋርያት ሥራ 4:12 12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
@genetm7576
14 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜናጤና ይስጥሕ መልካም ቃል ነው ያካፈልከን❤❤❤❤❤❤❤
@AbelTilahun-c7v
17 күн бұрын
ቅዱስ እግዚአብሄር ይባርክሀ :: እግዚአብሄር አምላክ የደነደነውን ልቤን ይከፍትልኝ ዘንድ ፀልዩልኝ
@EduShiferew
17 күн бұрын
በጣም ጠቅሞናል ጌታ ይባርክ!!በስራ ላይ ሁኜ እያዳመጥኩ ነዉ ተባረክልን!!
@sabaselomon489
16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ በጌታ ካል እያደረክ የምታቀርበው ወንጌል እየተናገርክ ነው መክሊትሕን እየ ስጠሕ ንው ዘመንሕ ይባረክ👐🇪🇷❤❤❤❤
@getnetgebreyohannes7687
17 күн бұрын
መምህር በእውነት መስክረሀልና የሕይወት ቃልም ያሰማህ!
@SelamawitlegesEtata
17 күн бұрын
እናመሰግናለን ተባረክ ሰው ሁሉ እኮ የሚገርምህ ደንዝዟል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@AANTENEH1
17 күн бұрын
❤God bless you. We need more from you. 😇
@BisratGurmamo
17 күн бұрын
ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ሁሉ ይደቃሉ
@eyerusalem8797
16 күн бұрын
ወንድሜ በየ ጊዜው ስለምታነቃን እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህ ይባረክ ዘመናችንት አምላክ ይታደግል ይቅር ይበለን🙏🙏🙏
@selamgizaw4670
17 күн бұрын
እግዚአብሔር ደስ የሚለው በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስናምን ነው። በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወው ልጄ እርሱ ነው ያለው እግዚአብሔር ነው። በማቴዎስ ወንጌል 3:17 ላይ
@TigistNigatu-vq9hj
14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን አንት ትልቅ ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው ልብ ያለው ልብ ይበል ❤
@Jennifer-uo4lr
17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ያክብርልን ለንስሀ ያብቃክ እስከ መላው ቤተሰቦችክ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@berekethaylemichale2688
17 күн бұрын
እግዚአብሔር ጥበብ ያብዛልክ ተባረክ አብዬ❤
@AlmazAsefaChergide
17 күн бұрын
እግዚያብሄር ይባርክህ በጣም ጠቅሞናል ምንላይ እንዳለሁ እራሴን አንዳይ አርገሄኛል መምህር ተባረክ ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልህ ።
@MeseretEndris
16 күн бұрын
ወንድማችን አሪፍ አገላልፅ ነው ስብከትም ጭምር ምክንያቱም የእግዚዓብሔርን ቃል እና አሰራር ነው የገለፅከው በርታ ሁሌም ጥሩ አቀራረብ አለህ ።
@samerisweet2818
16 күн бұрын
መምህር እግዙአብሔር ይባርክህ እንግዲህ ፈጣሪ የምኔስተዉልበትን ልቦና ይስጠን እንደ ሐፂያታችን ሳይሆን እንደምህረቱ ይቅር ይበለን
@YalemworkAyelegn
17 күн бұрын
አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ይቅር ይዘለን እናመሰግናለን ወንድማችን
@zerihunkura7863
17 күн бұрын
መምህር ምክርህ ጠቅሞናል በርታ ።እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ዓለምን ይሸፍን ።
@lulululu3892
16 күн бұрын
እዉነት እግዚአብሔር ሲቆጣ ልምጭ አያነሳም 🙏
@endch66
13 күн бұрын
ጠቅሞናል ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@selamdesu43
15 күн бұрын
You explained perfectly ❤ god bless you 🙏
@MartaZinabie
15 күн бұрын
ልቦና ስጠን ሀጢያቶኞች ነን አቤቱ ይቅር በለን
@WoinshetKifle
16 күн бұрын
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን !ወደውስጥ የማገባ ትምህርት ነው ለንስሃ ሞት ያብቃን🙏🙏🙏
@Mariya-n9g
17 күн бұрын
ጌታሆይ ይቅር በለን ልቦናችን አእምሮአችን ላን የተገዛ ይሁን🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤
@segededemissie3505
17 күн бұрын
ትክክል ...! ይኔ ወድም ....! ስከን ብለን በእግዚአብሔር እንደንጠበቅ ስለምታደርገው ትልቅ ምክክር ...? ምስጋና ሲያንስህ ነው :: እግዚአብሔር ይስጥለን , የተባረክ ነህና ...? ጨምሮ ይሙላልህ ..? 🙏🏿
@meserdebebe3182
14 күн бұрын
ተባረክ መቼም ጆሮ ካለን በደንብ አሰተማርክን ኑርልን
@messya7125
17 күн бұрын
እኛ ፈራጅ አይደለንም ክፉም ደግ ሰሩ ፈራጅ አለ ለማንም ክፉ ነገር አይድረስ ንብረት ይተካል ነፍስ አይተካም ለሁላችንም ልብ ይስጠን ።
@WoinshetKifle
16 күн бұрын
ምህሩ ለመፍረድ ሳይሆን ለሌሎቻችን ትምህርት እንዲሆን ነው የነዛ ሰዎች ህይወት በጣም ከአምለክ ያፈነገጠ ስለሆነ የነሱ አድናቂዎች ወደ እግዚአብሔር ፊታቸውን እንዲመልሱ ነው🙏🙏🙏
@fetsumkidanne9679
14 күн бұрын
@@WoinshetKifle እግዚአብሔር በክፉ አይፈትንም እሱ የብሉይ ኪዳን ነው አሁን በጸጋው ዘመን የሚያለቅሱ ሰዎች እንባ እራሱ ፍርዱን ያመጣል በክርስቶስ ለዳኑ ማለቴ ነው እነሱ ብቻኔ ብቻ ስልጣኑን ተቀዳጅተዋል። ጠንቅዋይና መተተኞችን ያዋርዳሉ።
@fetsumkidanne9679
14 күн бұрын
@@WoinshetKifle# ብቻና ብቻ
@eleniabayo2085
14 күн бұрын
እግ/ር ምረት ይርግልን ተባረክ ወንድሜ
@betelhemsolomon7624
17 күн бұрын
እግዝአብሔር ትልቅ ነው ❤ነፍሳቱን ለንስሓ እየጠራ ነዉ ❤ጆሮ ያለዉ ይሰማ❤❤❤❤❤❤❤
@astu-B
16 күн бұрын
መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤
@esayastesfaye7913
16 күн бұрын
እዉነተኛ ወንድም ነህና ተባረክ
@GgGg-pw3wl
16 күн бұрын
አቤቱ ጌታዪ አምላኬ እየሱስ ከርስቶሰ ይቅር በለን ከሜተርፉት አትርፈን
@amanuelcahsai3852
15 күн бұрын
Hayalu Egzuabher Hulachnem Yirdan !!!Amen 3 Gize!!!🎉❤
@eyuyemaryamlji5110
15 күн бұрын
እንደ እግዚአብሔር ማንም የለም ማንም የለም እንደፈጣሪ ማንም የለም ማንም የለም እንደ አማኑኤል ማንም የለም ማንም የለም እግዚአብሔር ሀያል አምላክ ነው። በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን እያለቀስኩ ነው ስሰማክ የነበረው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን በቸርነቱ ይማረን። በጣም ጠቃሚ መልክት ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ይግለፅልክ። እኛም እንድንለውጥ ይርዳን።🙏🙏🙏
@LemlemuGetahun-p2r
15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥልን እኛ መለገሥ ባንችልም ፈጣሪ ከአንተጋር ይሁን ፍርጥርጥ አድርገሕ ዜናውንም ሆነ የፈጣሪን ቃል እኖደምታሥረዳን ..... :- ሁሉ እጅግ በጣም በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን ........... :- ❤❤❤
@zj2164
17 күн бұрын
የእግዚአብሔር ቁጣ ነው። በትውልድ ላይ ክፋ ነገር የሰሩ ናቸው። ለንሰሐ ያብቃቸው። እግዚአብሔር የማያይ የማይሰማ መሰላቸው።
@fantayegezahegn3563
17 күн бұрын
አቤቱ እየሱስ ክርስቶ ቁጣውን ያብርድልን እነሱም ልቦና ይስጣቸው
@Emanu1532
15 күн бұрын
ፆም በግል ይሻላል ፀሎት ግን በየግዜው ያስፈልጋል አሜሪካ በየሬስቶራንቱ በየሱቁ ወደ ክርስቶስ በጋራ መፀለይ እየታየ ነው ህዝብ ወደ እርሱ መዘመር ጀምሯል
@Tetagizaw
17 күн бұрын
Yes! አብዬ ለእኔ /ለእኛ ነው የ እግዝአብሔር መልእክት የጌታ ቀን መጣ !አሁንም እድል አለን ! ያም ንስሀ ይባላል በጌታ ኢየሱስ ስም ያለ ኪዳን ን ንስሀ ! ጌታ ይራራል እንመለስ
@TeareMamo-p5v
16 күн бұрын
መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።
@tenayegebre-n7v
13 күн бұрын
መምህር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው አመሠግናለሁ
@TigistMom
14 күн бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ በእውነት ለኛ ለምናምን እራሱ በእጅጉ መንቃት ይሁንልን ለአመፀኞችና ላላመኑት የተጨመረላቸውን እድሜ ለመመለስ ያርግላቸው ጌታ 😭😭🙏🙏🙏🙏
@mekdesdemisse8848
16 күн бұрын
ክብር ለእግዛ ብሔር ይሁን 🙏🏾
@JcGenene
17 күн бұрын
አብያችን ዛሬ ሌሊት ሰለታየው የሰማዩ እሳት መሰል ነገር ምን ትለናለህ ❤❤❤
@mamitugobena7717
17 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ማረኝ ማረን 😢😢😢
@JesusisLord-yt8dv
14 күн бұрын
የአለም ህዝብ ያልተገነዘበው ነገር ቢኖር የአለም ጥበብ በእግዚአብሔር ዘንድ እጅግ ሞኝነት መሆኑ ሲሆን አሁንም ወደ አንዱ ልጁ ኢየሱስ በመመለስ ንስሃ በመግባትና በማመን እስካልተመለሰ ድረስ የዘመን ፍፃሜ ጥፋት ይደርስበታል አይቀርም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-uz2wl9tt8k
14 күн бұрын
ኢየሱስ ሕይወት እዉነትና መንገድነዉ በአርሱ የሚያምነ ይድናል
@eyeruskidane-xg3kr
16 күн бұрын
አቤቱ ማረን እ/ር አምላክ ይድረስላቸው
@kassechdesta4226
14 күн бұрын
በእውነት አግዚአብሔር እድሜና ጤናህን ይስጥህ አንተ መልእክተኛ ነህ ተባረክ ፀልይልን ❤
@ועח
16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አብይዬ እንወድሃለን 🙏❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🇪🇷
@ሰላምናሚዛንሚዲያ
17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገነሰ ፈጣሪ ክፉወችን ይያዝልን ልቦናዉን ይስጠን ።በጎወችን የእግዚአብሔርን ቃል የሚጠብቁትን ያብዛልን
@Mekdes-ts2ho
15 күн бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ያበርታህ ታላቅ ስራ እየሰራህ ነው ያለህው መድሐኒያለም የልብህን መሻት ይፈፅምልህ።
@BerhanuTeka
15 күн бұрын
አምላከ ቅዱሳን ልኡል እግዚአብሔር ሃገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን
@AbataZeledaw
17 күн бұрын
በዚህ ዘመን ያልደረሰብን አንዳች ነገር የለም እሄ የሀገራችን ላይ ሚደረስው ግፍ ብዛቱ ሞልቶ አፋር ምድር ላይ እይደረሰ ያለው ምህረት እዲደርስልን ብንስሀ ፆም ታውጆ ብንበረከክ ይሻለናል።❤
@KirsBezabeh
14 күн бұрын
ትክክል ዋናው ሰው አይሙት እንጂ ሁሉ ነገር ኢንሹርድ ነው ሌላው የሆሊውድ እከተሮች በየ እስቴቱ ቤት አላቸው ይሄ ምናልባትም 5ኛ ወይም 6ኛ ቤታቸው ነው የሚሆነው እኛ በፀለይ ያለብን አገራችን ላይ እየደረስ ላለው የመሬት መንቀጥቀጥ ነው አሜሪካ በገንዘቡእ ትወጣዋለች
@Tina-i9u
16 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ በጣም ነው የሚጠቅው
@KidusYared-dc3te
15 күн бұрын
በጣም ጠቅሞናል ተባረክ
@infinityy4502
15 күн бұрын
አቤቱ ይቅር ይበሉን ለንስሀ ያብቃን
@sabaselomon489
16 күн бұрын
አንተእን የሜጠላ አጋንንት ብቻ ነው🎉🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 በጣም ተጠቅሜ አለው ጌታ ይባርከ
@KidistDargasso
16 күн бұрын
አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና!!!
@ErmiasAmare-l8y
17 күн бұрын
ተጠቅመናል እንንቃ ወደ ንስሀ ፀሎት ነው ሚሻገረው እንቅልፉ ይብቃ።
@EmbatTamera
16 күн бұрын
ደስብሎናል እንወድአለን ኑርልን
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
15 күн бұрын
አቤቱ በቸርነትህ ተመልከተን አገራችን አስባት ለነሱም ማስተዋሉን ያድላቸው ይህ ትልቅ መልክት ነው ለንስሀ ሞት ያብቃን
@NnNn-k5r
13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይፍታ /ይባርክህ/ ። ግሩም አቀራረብ ። ይበርቱ ከመቂ ኢትዮጵያ
@abge5258
17 күн бұрын
ውድ ወንድማችን መምር አብይ እግዚአብሔር ይስጥልን እኔም ሀጢያተኞ ነኝ ግን በተለይ በአሜርካ አብዛኞው በእግዚአብሔር የሚቀልድ ዝም ካላቸው እኞ መሄጃ መግቢያ አጣን እኮ ሀገራችንም ሶዶማዊያን በድፍረት እየተራመዱ እየዘነጡብን ነው እኮ መልስ ይስጥ የእግዚአብሔር ሀያልነት እሱ ሲቆጣ ማንም ማዳን እንደማይችል ያሳይ ይህ ትውልድ አንሰማም ያሳይ ፍርሀት እፍረት በኞ ሳይሆ በነሱ ያርገው እያሳፍሩን እኮ ነው በነሱ እፍረት መልስ ይስጥ እግዚአብሔር ሀያል እምላክ ይወቁት
@yeshiharegeshetu1225
14 күн бұрын
በ እውነት እናመሰግናለን በርታልን በ ትክክል ጠቅሞናል
@tsehaiyilma-gt7pp
17 күн бұрын
እግዚእብሔር በይቅርታው ይጎብኘን አምላክ ይባርክህ !!!
@WerkuhaAynekulu
16 күн бұрын
አግዚአብሔር ይባርክህ ሚድያን ከቃሉ አያዋዛ ማገልገል ታላቅመታደል ነው የተሰጠህን መክሊት እያተረፍክበት ነው ደስብሎኛ በርታ ቀጥል ::
@DerejeAsfaw-z6f
17 күн бұрын
God bless you more abiychen ❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@worke7270
16 күн бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ መንፈሱ ያለባቸው ስዎች like በረከት ገበሬዋ አይነት ስዎች የውጭ ሀገር ዜጋ ያገቡት አንተን ይቃወማል እንጂ በርታልን
@hananlegese3855
16 күн бұрын
Yegna yetebark sew wedemachen Abiye egezabeher kanet gare new betam betam yekebera temehert ahunem benehert ayenichu yegibegnem yeserawet geta churu medihanalm🤲🤲🤲🤲fetari yetebekek 🙏
@MariamAB-w5v
17 күн бұрын
እንደምንዋልክ ወንድሜ አብይ🙏🏾አላህሱበሀነወታአላ ይጥረጋቸዉ አሁን ያቁት ይሆናል። ዉነትህን ነዉ ለኛ ነዉ መልክቱ ልብ ይስጠን🤲 መሀፀን አዉጡ እያለች ስታሽቃብጥ ከሰራችዉ ቤት በእሳት ሲያባርራት አሁን ይገባት ይሆን? የማይሸነፉ ንጉስ የሰማይና የምድር ባለቤት እንዳለ። እኛን ልባችንን ይመልስልን ሀገራችን ይጠብቃት🤲🤲🤲
@ELeniKurabachew
15 күн бұрын
God bless you. My brother loing life ❤❤
@Lililove.-yz9xl
15 күн бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ የፍቅርና የምህረት የርህራሄም አምላክ ነው ነገር ግን ምህረቱንና ፍቅሩን ትግስቱን በኛ ላይ ስላበዛ ፈጥኖ ስላልፈረደ በሃጢአታችን ስላላጠፋን ወደ ንስሃ እንድንመጣ በፍቅርና በርህራሄው በትግስት ስለጠበቀን እሱ አይዘበትበትም አይቀለድበትም በሚዘብቱበት ላይ ግን የሚባላ እሳትም ነው ይላል ቅዱሱ መፅሃፍ የትግስቱ ቀን ሲፈፀምና ለፍርድ ሲነሳ ግን አቤት ወየው ለትቢተኞችና ለአመፀኞች ወየው ፍቅሩንና ምህረቱን ለናቁ ወየው እንደማይፈርድ እንደማይቀጣ ቆጥረው ለናቁት !!!! ሁሉም በእሳትና በመአቱ ይቀልጣሉ ከሱ እጅ የሚያድን ማንም የለም ። እናም ወገኖቼ በኛ ላይ ሳይደርስ በነሱ እንማር አሁኑኑ ንስሃ እንግባ በትህትና እግዚአብሔርን በመፍራት ለርሱ የሚገባውን ክብር በመስጠት በማስተዋልም እንኑር ።
@at8148
14 күн бұрын
እግዚአብሔር በምህረት ይጎብኝ
@HirutGeleta
14 күн бұрын
ፈጣሪ እድሜ ጤና ይሰጥልን ከእደዚኸ አይነት ማሀቱ ይጠብቅልን
@dinkineshalemayehu9893
17 күн бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን🙏🙏🙏
@tarikuaniguse9347
16 күн бұрын
thank you so much stay blessed dear
@mintewabakalu6822
15 күн бұрын
God Bless You more and more Stay blessed
@selamgizaw4670
17 күн бұрын
የመጨረሻው ዘመን ኢየሱስ ይመጣል!
@natiWolde-fw6ii
17 күн бұрын
ምጥ ይምጣባችው ዉሾች የናንተም ሀጥያት ነው ኢትዬን የሚረብሻት እናትተ ፀረ ክርስቶሶች ዝሙተኞች እናቱን መላእክትን የምትሳደቡ ባለጌዎች ይህ እሳት ለናንተም ያርገው ፆም ፀሎት ስግደት የሌላችው
@yemariam628
17 күн бұрын
ጌታ ሆይ ልብሰጠን
@selamgizaw4670
14 күн бұрын
@@natiWolde-fw6ii ብትወድም ባትወድም ኢየሱስ ባላመኑት ላይ ሊፈርድ ይመጣል ይልቅ እመንና አምልጥ። ስድቡን ለሠይጣን ተውለት። ስድብ መቼም ቢሆን ከእግዚአብሔር አይደለም ከሠይጣን እንጂ።
@selamgizaw4670
14 күн бұрын
@@yemariam628 ልብ ያለው ሰው እግዚአብሔርን በክርስቶስ ያወቀ ነው።
@tsgataba6331
16 күн бұрын
💚💛❤️ ONE LOVE ..SELASEY I
@BanchuGet
17 күн бұрын
Your toke everything really thank you JESUS your bless
@YemaramMeseret
16 күн бұрын
እግዛብሄር ምረቱን ይላክልን
@AdanechiiWmaryam
17 күн бұрын
አረብ ሀገር ያለን ክርስቲያኖች ንስሀ እድንገባ እግዚያብሔር ያብቃን ፡፡ምክንያቱም አሳማ ስለሚበሉ ❤❤❤❤
@frehiwotteshome1333
16 күн бұрын
Salivation is not tomorrow.
@zewduamesa6692
17 күн бұрын
ኃይል የእዚብአብሔ ነው የሰውልጆች ደካሞችነን በገልበትና በጥበብ መመካት ምን እንደሆነ ሊያስረዳን ነው ።
@febenmakonnen7596
16 күн бұрын
May you stay blessed 🙏🏽❤🙏🏽
@getahunalemuqoricho9669
14 күн бұрын
May Almighty God bless you brother
@MesiAbera-sl5xk
12 күн бұрын
እግዚአብሔር ለማዋርድ የሚሞክር ሁሉ ዋጋውን ይገኛል ሰው ሁሉ የዘራው ያጭዳል፡፡ልቦና ይስጠን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለጌታች ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን፡፡
@EskdarBogale
17 күн бұрын
ማራናታ በርታ ውድማችን ማረን😢😢😢😢😢😢😢
@endch66
13 күн бұрын
አሁንም ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ
@KidaneMared
17 күн бұрын
እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸው ተምረው ይማራቸው በልባቸው ኢትዮጵያን ያሳያቸው
@FikerYebelay
17 күн бұрын
ጌታ ሆይ ይቅር በለን
@hanamontano7931
16 күн бұрын
አለም በፍርድ መያዞንና ቅጣት እንደሚጠብቃት የኢትዬጲያ የለምብርሐን በሚል የባቶች መልክት ለይ ተነግሯል ሰለውነት ይሔንን ዜና ሰሰማ ሰው ተረት ተረት እያሉ ሲያጣጥሉት የነበረው እውነት ሆኖ በማየቴና እውነታው ወደብርሐን እየወጣ በመምጣቱ ደስ ነው ያለኝ ሰለቅን ፍርዱ እግዚያብሔር ይመሦገን
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
15 күн бұрын
እግዚአብሔር አለ❤
@AbataZeledaw
17 күн бұрын
በጣም የሚያሳዝን ጊዜ ላይ ነው ያለነው
@Belieyelisheye
17 күн бұрын
ሁላችንንም ወደ እግዚአብሔር ቤት ይመልሰን
@nanemengistu5439
17 күн бұрын
አትፍረድ አኛ አሜሪካ የምንኖር ኢትዮጵያን አሜሪካ አንድትጠፋ አንፈልግም ሁሌ በፀሎታችን ምህረት አንለምናለን በአለም ላይ ሁሉ በድሏል
@haytomer9818
17 күн бұрын
እንዴ እዛ የምትኖሩትማ ሁለተኛ ሀገራቹሁ ነዉ የተወለዱበት ብቻ አይደለም ሀገሬ የሚባለዉ የሚኖሩበትም ጭምር ነዉ አጥብቃቹሁ ጸልዮ
@ሶስናበላይ
17 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ሶስናበላይ
17 күн бұрын
ለኢትዮጵያ ሳትፅልይ ፀሎት ከቤት ይጀመረራል ዞሮ መግቢያ ኢትዮጵያ ❤
@ghennetwoldegabrel9229
17 күн бұрын
Yes, 👍 Selam lehulachen le Mola alem?!
@ghennetwoldegabrel9229
17 күн бұрын
@@haytomer9818Egzeabher yemaren, bederek abesa hulachen ayatefan, bemehretu yeyen, 🙏
@ስስቴነሽድንግል
17 күн бұрын
ሃገራችንን ማየት ነበረባቸው ጆሮ ዳባ ስላሉ እነሱን ደግሞ በእሳት ቀጣቸው አሜን 🙏🙏
@AbataZeledaw
17 күн бұрын
አሜን አንተንም እግዚአብሔር ❤🎉🎉🎉❤ይባርክህ
@asegedechbelayneh7896
16 күн бұрын
ወገኖቼ አግዚአብሔር ግን ሐዋርያትን ከተለያየ ሙያቸው ላይ መርጦ ወንጌልን አንደያወጁ አንዳደረገ ዛሬም በወንድሜ አብይና በሌሎች ብዙ የወንጌል አርበኞችን አስነስቶ አንዳንተፋበት አየለመነን መሆኑ አይገርምም ደሞስ ጌታ ለfiጥረቱ ያለው የማያንቀላፋ ፍቂር አያሳዝንም?? አኔ በውነት በጣም በጣም ነው ወስጤ የተነካው ወንድማቺን አድሜና ጤና በረከት ይብዛልህ 🙏🙏🙏
15:39
Ethiopia - የእስክንደር ቁጣ! ፋኖ ድርድር?፣ ፌድራሉ ስለጌታቸው ረዳ፣ የሀጂ ጉዞ እጥፍ ጨመረ፣ በድሮን 70 ሰዎች ተገደሉ
Feta Daily News
Рет қаралды 20 М.
1:00:48
የመሬት መንቀጥቀጥ በረከት ወይስ ቁጣ? ማወቅ ያለብን የመሬት ኃይል
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 24 М.
7:40:31
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
36:26
Жездуха 41-серия
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН
0:19
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
0:14
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН
37:06
ት/ሕዝቅኤል የተነበያቸው እኒህ አስፈሪ የዘመን ፍፃሜ አካላት ምንድናቸው⁉️መገለጥ ጀምሩ🔴እኒህ መንፈሳዊ ዐይኖችን ያወቀ - ሕይወቱን የጠበቀ🅾️Abiy Yilma
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Рет қаралды 17 М.
19:37
Congrats🌹ትራምፕ ወንድና ሴት ፆታ ብቻ ነው ምናውቀው ብለው ፈረሙ📍ምስጢረኛው ማሕበር ተንጨረጨረ😡እዚ'ደሞ በ1ቢሊዮን ብር የሥነተዋልዶ ፕሮጀክት መረቁብን❌
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Рет қаралды 12 М.
59:41
የሎስአንጀለስ ቃጠሎ ቃል-በቃል ዮሐንስ ራዕይ ላይ ተቀምጧል🅰️አቧራ ጨምቆ ነዳጅ የፈጠረው ኢትዮጵያዊ የት ተሰወረ⁉️ጃፓንን 6.8M ርዕደመሬት አርገፈገፋት🔴
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Рет қаралды 22 М.
31:51
ዝነኛዋ ዘፋኝ የአጋንንት አለቃ ነኝ ብላ ዘፈን አወጣች!! የሰው ስጋ ስትበላ እዩ!! የሐገሪቱ መሪ ነፍሱን መሸጡ በወንድሙ ተጋለጠ!!Abiy Yilma,ሳድስቲቪ
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Рет қаралды 177 М.
44:48
facebook ላይ በለጠፍኩት ፎቶ ጉድ ሰማሁ ሽማግሌ የሚጠብቁ ቤተሰቦቼን ምን ልበላቸው?Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 122 М.
1:24:42
የዶናልድ ትራምፕ መኖሪያ ቤት ውስጥ የተገኘው "የቃልኪዳን ታቦት" Ark of the Covenant @Mar-a_Logo
TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Рет қаралды 43 М.
1:03:57
''በፀሎት የምትጠራው አውሬ'' ''ጠ/ሚኒስተሩን የማዘው እኔ ነኝ! መነኩሴውን ከ16 ሴት ጋር...!''- Ethiopia, Ethiopia news today
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 51 М.
9:54
ሰበር: ስለድርድሩ እነ ዘመነ እና ምሬ ምላሽ ሰጡ | በሽዋ ጄነራሉ ጉ.ድ ሆኑ | የወሎ እና የጎንደር ፋኖዎች በጋራ ከተማዋን ተቆጣጠሩ
ዱካ ኒውስ - Duka News
Рет қаралды 8 М.
9:07
አሜሪካ አልቻለችም! ቀንና ሌሊቱን መለየት ከበደ
Ethio Addis
Рет қаралды 60 М.
28:58
በሎስ አንጀለስ ሰደድ እሳት ከመፈጠሩ በፊት ዶክተር ወዳጄነህ ህዝቡን እንደዚህ ብሎ ነበር! Eger Media, doctor wedajenh
Eger Media እግር ሚዲያ
Рет қаралды 275 М.
7:40:31
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН