ካማላ ሐሪስ ሐሽሽ ማጨስ በሕግ አስፈቅዳለሁ ብላው አረፈች! ኤሎን መስክ ፅንስን በሮቦት ማሕፀን 9 ወር ሚያሳድግ ሐጥያት ጀመረ! ፑቲን ስለኢትዮጵያ ምን አሉ?

  Рет қаралды 11,208

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 81
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit 8 сағат бұрын
አብዬ የአንተ መረጃ ከሀይማኖት ሰውም በላይ ነው ለኔ አንድም የየትኛውም ሐይማኖት መምህር ሰለተረገመው መንፈሰ የሚነግረን የለም ሰለዘመኑ እርኩሰት እንኳን አይነግሩንም ከጥቂቶች በቀር በርታ እኛ እንሰማሀለን ይኼን እርኩሰ መንፈሰ አዋርደው
@DannyAbayneh
@DannyAbayneh 10 сағат бұрын
እኔ ጴንጤ ነኝ በርታ እወድሀለሁ ሰው እያነቃህ ነው ክፉ ሚስጥራት እያጋለጥክ ነው በርታ አይዞህ
@hirut7396
@hirut7396 20 сағат бұрын
የእኛ እንቁ መምህር እንወድሀለን ❤❤❤❤
@BireAmele
@BireAmele 19 сағат бұрын
ወንድሜ አብይ አለም በክፉ እንደተያዘ እናውቃለን ። መጋደላችን ከደምና ከስጋ አይደለም ከአለቆችና ከስልጣናት በሰማያዊ ስፍራ ካሉ ከእርኩሳን ሰራዊት ጋር ነው ።
@TekliyeAdmasu-zr5vc
@TekliyeAdmasu-zr5vc 10 сағат бұрын
እናመሰግናለን እውነት ነው እንቶ ፈንቶ አያስፈልግም ቁምነገር አንማር የጥፋት መንፈስ መቼም አያርፍልን
@meseluBerta
@meseluBerta 9 сағат бұрын
ዋው ጌታ እየሱስ ይባርክህ ወንድሜ በጣም ገረመኝ አፌን ከፍቼ ነው የሰማሁህ
@TeferaBeshada-q6v
@TeferaBeshada-q6v 9 сағат бұрын
ወንድሜ እግዝአብሔር ረጅም እድሜ እና ለንሐሰ ሕይውት የድልክ
@MelakuDemissie-j8e
@MelakuDemissie-j8e 19 сағат бұрын
መምህር አብይ ❤!!! እነዚህን ተዋቸው አስተምህሮት ላይ እቅፋት ናቸው ተልእኮ ያላቸው ሆድ አደር ናቸው !!! ስለዚ ተዋቸው በርትተህ አስተምር እኛም እንሰማኃለን በርታልን ልፋትህ ከንቱ አደለም እውነት ❤!!!
@dagnachewgodebogodebo-qh7vw
@dagnachewgodebogodebo-qh7vw 19 сағат бұрын
Abiy excellent mind keep it up Good job
@hibratradai8446
@hibratradai8446 19 сағат бұрын
ራዕይ ዬሃንስ ም ዕራፍ 17: 3,4, ላይ በመጨረሻው ዘመን ላይየተጠቀስችው ሴት
@GetuWolde-h9v
@GetuWolde-h9v 10 сағат бұрын
የኤሊሚን ተከታ ነች ማለትና ወንድሚ በርታ አሆንም ትልቅ ማንቃት ላይ እንደደረስ ማስያላይ ነዉ በርታ በርታ
@genetdubei9894
@genetdubei9894 5 сағат бұрын
❤በርታል ወንድማችን ይወድቃል ሰይጣን🎉
@Spilbergsch
@Spilbergsch 20 сағат бұрын
በርታ!
@Muluneh-n8v
@Muluneh-n8v 20 сағат бұрын
Dr Abiy Ahmed You are holding the true love and light of Ethiopia May God bless you!
@MaryAlemaiho
@MaryAlemaiho 11 сағат бұрын
ጌታ፣ይባርክህ፣አሁንም፣ይቃጠል፣
@EskdarBogale
@EskdarBogale 10 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅክ መምህር ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mangstumangesha1720
@mangstumangesha1720 3 сағат бұрын
ትመቸኛለህ እግዛብሔር የላከልን ሂወታችን
@HosniHaris-z6k
@HosniHaris-z6k 17 сағат бұрын
ወንድማችን በርታ ሀይማኖታዊ ሳይንሳዊ ሌሎችን ሚዲያ ዎች እየተጠቀምክ የምትሰጠን መረጃና ትምህርት የእውነት ልዩ ናቸው
@AkliluAbabu
@AkliluAbabu 14 сағат бұрын
መምህራችን እግዚአብር ይባርክህ
@helengessesse294
@helengessesse294 14 сағат бұрын
ጎበዝ በርታ
@bloonfood1960
@bloonfood1960 19 сағат бұрын
እኔ እንደገባኝ ከሆነ በአብዛኛው ቪዲዮዎችህ ላይ ጥቅስ ቀረ እንጂ በተዘዋዋሪ የዮሀንስ ራዕይን እየሰበክ ነው። ቢሆንም ሁሉም ሰባኪ መሆን የለበትም ሰሚ ካለ ከበቂ በላይ ሰባኪዎች አሉ። መጨረሻውን ዘመን በንቃት እንድናይ ለምትሰጠን መረጃ እናመሰግናለን ።
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 19 сағат бұрын
Brilliant
@FefeFefe-n6q
@FefeFefe-n6q 20 сағат бұрын
Abiye timhrti.hulu.andegn.new.hulem.ewodahalew❤❤
@Hannamariyamye
@Hannamariyamye 42 минут бұрын
Abye Egziabher yetebekeh❤🙏😍
@mesfinjesus8680
@mesfinjesus8680 21 сағат бұрын
AMEEEEN❤❤❤❤❤
@MariamAB-w5v
@MariamAB-w5v 16 сағат бұрын
ፈጣሪ ይጠብቀን እንዴት ነዉ ድፉረታቸዉ ትዉልዱን ሊያበላሹ ነዉ ጥረታቸዉ ፈጣሪ ያጥፉቸዉ ምንም የማይሳነዉ ሰማይና ምድርን የዘረጋዉ ያዋርዳቸዉ። በጾለት ብቻ ነዉ የምናሸንፈዉ ምክርህ በጣም ለወጣቶች ያስፈልጋቸዋል ፈጣሪ ይጠብቀን ሁላችንንም
@mesfinjesus8680
@mesfinjesus8680 20 сағат бұрын
Egzhabeher ystlin❤❤❤
@yohannes8242
@yohannes8242 18 сағат бұрын
Abiy yilma anbesa
@ermiasbariagaber2721
@ermiasbariagaber2721 11 сағат бұрын
Tebarek
@asterbeshah6237
@asterbeshah6237 8 сағат бұрын
Thank you, Abye, for your efforts to describe this crucial information. God blessed you & your family as well as your work🙏🎉🎉🎉
@kidistayano1092
@kidistayano1092 20 сағат бұрын
አበይ ኮመንት አታነብ ምክንያቱም ሰአትህ ን ይሰማሉ
@freefree8182
@freefree8182 8 сағат бұрын
Selam selam ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉Abyi❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 19 сағат бұрын
በጣም ያሳዝናል
@GeniTadesse-t2g
@GeniTadesse-t2g 6 сағат бұрын
አብይ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤
@AlazarMillion-v9i
@AlazarMillion-v9i 3 сағат бұрын
ስለ ሀሺሽ ትክክል እኔ አጭሼ አይቼዋለሁ
@mesfinjesus8680
@mesfinjesus8680 21 сағат бұрын
ewunat naw gena enketektewalen❤❤❤
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 18 сағат бұрын
Keep it up brother Thankyou don't give attention for same people.
@freadamu-ot4vo
@freadamu-ot4vo 21 сағат бұрын
የሥላሴ ባርያ
@1587-fazr
@1587-fazr 12 сағат бұрын
ስንት. ትውልድ. ያመከነ. ያገራቸውን. ወጣቶች. ብቻ ሳይሆን. የኢትዮጵያ. ወርቅ. የሆኑ. ልጆችን ያመከነ. ነው. አሜሪካ. ያለ. ያውቀዋል. 😢😢😢😢😢
@Stlgslhd
@Stlgslhd 37 минут бұрын
Iyesus geta nawu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sebat24
@Sebat24 14 сағат бұрын
አንጫጫው abiyachen ግብረ ሰዶም ነገ ገሀነም እንደሚገቡ እረስተውታል❤❤😂❤❤
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 15 сағат бұрын
ሰላምመምህርእግዚአብሄርሰላምህንያብዛውእናመሰግንሀለንበርታ❤❤❤
@Bisrate-gebrel-19-19
@Bisrate-gebrel-19-19 7 сағат бұрын
Ayzoh ayzoh abyachn enwedachwalen Berta ke gonh nen bro
@najaiAli-e3m
@najaiAli-e3m 18 сағат бұрын
Jesus Christ is Lord God is bless you 🙏
@fyou2241
@fyou2241 18 сағат бұрын
Abiye I appricate your program soo much💕🩵🤍🍁Dont care for them.💕It is sick they give such a comment. Im sooo happy for you knowlage, for the books you read, for the spritual information, for the worlds news💕 wow Im sooo thankfull. And dont care and Im soo happy that you give her a soft answer any way, that is soo god of you.
@TsegayeTsegaye1
@TsegayeTsegaye1 20 сағат бұрын
ውንነት. ብለሐል ወንድሜ እሷ. በጭለማ. ውስጥ. ሆና ነው
@abelgetaneh7152
@abelgetaneh7152 20 сағат бұрын
አስቴር ኢሳያስ ከምትባል እርኩስ መንፈስ ሁላችንንም የሰውረን🙏
@meskeremwondimu2886
@meskeremwondimu2886 19 сағат бұрын
አብይ ማርዋይና እንደጫት ደረጃ ያለ ነው ጫት ኢትዮጵያ ውስጥ ሌጋል መሆን የለበትም
@HanyHany-x1b
@HanyHany-x1b 7 сағат бұрын
❤❤❤
@UserUser-fn3kd
@UserUser-fn3kd 2 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@BireAmele
@BireAmele 18 сағат бұрын
የኢትዮጵያ መሪዎች ብሪክስ ውስጥ አባል የሆኑት የእውነት አይመስልም ምክንያቱም እንዳለ የምዕራባውያን ክፉ ስራዎችን በኢትዮጵያ ላይ እተገበረ ነው ።ባህልን ሀይማኖትን እያፈራረሰ ወደ ጨለማው አለም እየወሰዳት ነው ።ፑቲንም ይህን ያውቃል ግን እንግድነት ሄዶ መቼም ሰድቦ አያስወጣውም ።ማስመሰል አማርኛ ጠፍቶት በእንግሊዝኛ የተናገረ መሪ ።ድንቄም ኢትዮጵያን የወከለ መሪ ።
@1587-fazr
@1587-fazr 12 сағат бұрын
እባክ. የከሚላ. ሀሪስን. ንግግር. እየፈለክ. እንደዚሁ. አሳውቀን. ???
@tarikukidane2265
@tarikukidane2265 15 сағат бұрын
😢 መምህር አብይ በኦባማ ጊዜ ጌይ፣ ሌዝቢያን መብት ህጋዊ እንዲሆን አደረጉ አሁን ደግሞ ምናልባት ካሸነፈች በካማላ ይህን ማስፈፀም ፈልገዋል አየህ ጥቁር ለስልጣን የሚፈልጉት ይህንን ክፉ አላማቸው ለማስፈፀም ብቻ እንደሆነ ግልፅ ነው
@teklubirru5780
@teklubirru5780 17 сағат бұрын
ስለሴይጣን ማውራት ሳናውቀው እሱን ማገልገል ስለሚሆን እሱን በመናቅ እንመላለስ ወራዳ ስራውን ማዋረድ ይገባል። የመጨረሻው መጨረሻ ዘመን ስለሆነ እሱም በሁሉም አቅጣጫ የለ የሌለ አቅሙን እየተቀመ ይገኛል ስለዚህ ስራውን በመግለጥ ልናዋርደው ይገባል።
@biniaminMohammed
@biniaminMohammed 43 минут бұрын
አቤት የፈጣሪ ትእግስቱ???? ሁሉንም የሰዎች በፈጣሪ ላይ ማመፅ እያየ ያልፋቸዋል አቤት የእሱ እዝነት? እኔ ብሆን በአንድ ጀምበር ነበር የማጠፋቸው
@ElhamAmir-es8gb
@ElhamAmir-es8gb 8 сағат бұрын
Wendmy abiy weksaw aymlktgnm yerjme amt wendmy neh
@ashebirabebe407
@ashebirabebe407 20 сағат бұрын
Ethiopia yemayitaweq sira mesmat enantem sirut endamalet yiqoteral
@genetdubei9894
@genetdubei9894 6 сағат бұрын
😅😅😅😅😅ሰቶች አለምን እደሚያጠፉ ተነግራል እግዚዮ ኮረና አልጨርስን ሲል ደሞ በዚ ሊመጡነዉ ያፅዳልን😅😅
@SalamBalayni
@SalamBalayni 10 сағат бұрын
Wodima.wodalo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samukassa4671
@samukassa4671 13 сағат бұрын
Kamila Harris ብትልም ባትልም ሐሽሽ ማጨስ በዝዙ state ውስጥ ፍቃድ ተሰታቸው ተፈቅዶላቸው እያጨሱ ነው ::
@samukassa4671
@samukassa4671 13 сағат бұрын
CBD gummy ይባላል
@AbaynehDebero
@AbaynehDebero 6 сағат бұрын
ሰውን clone ማድረግ ይቻላሎይ
@hiruthseyoum5969
@hiruthseyoum5969 20 сағат бұрын
ጫት: ከሃሺሽ: የባሰ: ለመሆኑ: ትምህርት: እንኳ: እንዳይሰጥበት: ጥናቱ: ይፋ: እንዳይሆን: ተደርጏል:: ይህ: ሁሉ: ትውልድ: ለመቆጣጠር: ያገለግላል:- በሚል: ታስቦ: ይመስላል::
@samukassa4671
@samukassa4671 13 сағат бұрын
ስጀመር ጥቁሮች በብዛት criminal or felony ስላላቸው መምረጥና ማስመረጥ አይችሉም ::
@genetdubei9894
@genetdubei9894 6 сағат бұрын
😅😅😅😅ጌታሆይ ቶሎና ኡኡለምን ዝምአልከን ፍረድ በስራህ ገቡብህ ፍረድ😅😅😅
@Yotod.
@Yotod. 16 сағат бұрын
ወንድሜ ከራቫት ባትጠቀም መልካም ነው፤የሚወክለዉ እባቡን ስለሆነ Neck tie represntes 🐍 snake.
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 12 сағат бұрын
ከነዚህ እራቁታቸውን እምብርታቸው እያሳዩ ከተማውን የሚዞሩ ሴቶች ወንዶች ፀጉራውን አጎፍረው ቂጡን እያሳይ ሎቲ ጆሮው ላይ አንጠልጥሎ የሚታዩ በዝተዋል ሕዝብን ይሳደባሉ ሕግን ይጥሳሉ ፖሊስን ይንቃሉ ለምን አቤት ይባላል ተቹግረናል።
@sport30909
@sport30909 20 сағат бұрын
ዉሪ stays out of the devil, always blames him
@bizuneshashagre
@bizuneshashagre 14 сағат бұрын
daneal ena yohanis betinbet metshafachew lay sile awrew degagmew bemetshafachew muluwn malet yichalal sile awrew new yawerut ena coment yeseteshiw ehit metshaf kidus nefis ewket yelelat tihon zend aygebam yilal ene endemilish amagn nesh gin ewket yeleshim
@saragetachew9345
@saragetachew9345 5 сағат бұрын
Wandme setanen selmetarwte nwe yameyamchwe
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 6 сағат бұрын
አንቺ ስበኪዉ ይባላል??? የትኛዉም እዉቀት አያድንም አንተ ግን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ አዉራ ላለችህ ሰው የተናገርከዉ ሁሉ አያንፅም ለዩቲዩብ ሳንቲም ብላችሁ የወንጌልን ሀይል አታድበስብሱ
@geremewtolessa6447
@geremewtolessa6447 20 сағат бұрын
ለራሱ የሚመሰክር ሰዉ! ሰዉ ነዉ ሊመሰክርልህ የሚገባዉ እራስህን አትካብ።
@SisayGebre-b1l
@SisayGebre-b1l 18 сағат бұрын
Ante tenqay man atmetam.dikala
@EnateneshAmare-zd2yh
@EnateneshAmare-zd2yh 4 сағат бұрын
E/r yitbkgh
@kabukikarada3184
@kabukikarada3184 16 сағат бұрын
ከጫት አናት ላይ ወረድ በል ባባ
@selfiemobile2515
@selfiemobile2515 2 сағат бұрын
Ye mot manfas igzabeher yigasisik
@menilkwasse3386
@menilkwasse3386 19 сағат бұрын
እንተ ግን እምነትህ ምንድነው? ኦርቶዶክስ /ፔንጤ
@girimatizita
@girimatizita 9 сағат бұрын
❤❤❤
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 132 МЛН
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,6 МЛН
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 12 МЛН
አላህ ሰይጣን ነው! Allah is Satan! - Rob Christian Amharic
15:51
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 4,8 М.
TURKEY | A Muslim Superpower?
13:52
Prof James Ker-Lindsay
Рет қаралды 160 М.
STRIKES ON THE ISRAELI F-35 BASE: THE RESULT
15:33
ATE CHUET
Рет қаралды 739 М.
የደነዘዘ አእምሮ በምን ይነቃል? የ2ቱ አእምሮ ክፍሎች
23:58
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 468 М.
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 132 МЛН