🔴Abrelo HD ከሚዜዎቹ ጋር በብሄር ብሄረሰቦች ሙዚቃ ቀወጠው Part 3

  Рет қаралды 70,891

Abrelo HD

Abrelo HD

Күн бұрын

Пікірлер: 315
@የድንግልልጅሆይማረኝ
@የድንግልልጅሆይማረኝ 2 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይ በአድስ አበባ ውስጥ በሰርጓ ቀን የአንገቷን መስቀል ያላወለቀች እጅግ በጣም ውብ የሆነች ሙሺሪት ትዳሪሽ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
@golinatube7958
@golinatube7958 2 жыл бұрын
Ere serg ayteh/sh atakum melat nebyu ye eshetu mist ere bzu alu
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 жыл бұрын
ሰርግ አይቸ አለወቅም ነዉ የሚባለዉ በጣም ብዙአሉ
@golinatube7958
@golinatube7958 2 жыл бұрын
Awe yewnetshin new
@mahigushish3862
@mahigushish3862 2 жыл бұрын
አይቼ አላቅም በይ እንጂ በጣም ብዙ አሉ ማማዬ 😍
@MerryeZe
@MerryeZe 2 жыл бұрын
She is my sister… I am proud of her❤
@ዝምታነውመልሴ-ዸ6ደ
@ዝምታነውመልሴ-ዸ6ደ 2 жыл бұрын
በዚህ ዘመን ይህን ክብር የማያዩ ብዙዎች አሉ ክብራቸውን ያረከሱ ። መልካም የትዳር ዘመን ወንድም አብርሽ
@tesfamariyamlegese2158
@tesfamariyamlegese2158 2 жыл бұрын
ዛሬ መለስክልኝ አማርኛ ሙዚቃ ሠምቸለሁ ይህ ነው ኢትዮጲያዊ ነት ትናንትም ዛሬም ወደፊትም ኢትዮጲያ ለዘላላለም ትኑር አሜን
@sofiyahabib8434
@sofiyahabib8434 2 жыл бұрын
Ahunem Amaregna becha ayedelem, Ye Beherbehereseboch Musika new,Right of Nation and Nationalities, Thank You Abrish.
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 2 жыл бұрын
ሙሽሪትን ባትወዳት ነበር የሚገርመው እኔ ራሱ ወድጃት ልሞት ነው ደስ ስትል ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላቹ።
@GiruEnewari
@GiruEnewari 2 жыл бұрын
አብሬሌ እንኳን ደስ አለህ የአብርሃምና የስራ ጋብቻ ያድርግላችሁ መልካም ጋብቻ
@nunuyenu1814
@nunuyenu1814 2 жыл бұрын
ዋው ኧረ ተቀወጠ ስታምሩ እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል መልካም ጋብቻ ያድርግላችሁ አሜን
@kidu715
@kidu715 2 жыл бұрын
እንዴት ታምራላችሁ ሙሽሪት ደግሞ ደስስ ስትል እርግት ያለች በድጋሚ መልካም ጋብቻ ዉለዱ ክበዱ
@killoalqattan9287
@killoalqattan9287 2 жыл бұрын
ትዳር ውበት ፣ታማኝነት፣በራስ መተማመን፣እንዲሁም አንድ ለአንድ መወሰን ነው ዘመናችሁ ይባረክ ምርጦቼ ♥️♥️😘
@abrelohd
@abrelohd 2 жыл бұрын
thanks😂
@yenabecha6095
@yenabecha6095 2 жыл бұрын
😂😂😂 bemejemereyawe were kebade naw ayedele mekere 😂😂😂 chalew egede abrelo
@killoalqattan9287
@killoalqattan9287 2 жыл бұрын
@@yenabecha6095 እውነት እኮ ነው እንደ ትዳር ሰብስቦ የሚያስቀምጥ ነገር የለም እንደኔ ሀሳብ ነው 🤣🤣🤣🤣
@maryamemne
@maryamemne 2 жыл бұрын
ቀውጢ ናት ምስትየው ቀለል ያለች ደስ የምትል አፈስካት እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ
@sabasabs9805
@sabasabs9805 2 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ የወንድ ሚዜ ከአንጀቱ ሲጨፈር ደስ የሚል ሰርግ ነው የተባረከ የትዳር ዘመን ቆንጅ ሰርግ🙏
@አአ-ዘ3በ
@አአ-ዘ3በ 2 жыл бұрын
ጎበዝ እንዲህ ቀልቀል ሲል ነው የሚያምረው
@aslletube4466
@aslletube4466 2 жыл бұрын
መብሩክ ማሻአላህ ደስይላል ኑሮአቹንም አላህ ያሳምረው💞
@maryamemne
@maryamemne 2 жыл бұрын
እንዲህ ነው የሚያምርብን የዛሬው ፍቅር ፍቅር ይሸታል መልካም ጋብቻ አብሬሎ
@biruktaye4082
@biruktaye4082 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ እግዚአብሔር የአብርሀም የሳራ ያርግላችሁ
@fenetmasfin483
@fenetmasfin483 2 жыл бұрын
Teleyalech kemr 1 yehonich mest nw yagegnhew tebariku❤️❤️❤️
@besuyeabate2927
@besuyeabate2927 2 жыл бұрын
የአብሬሎ ሚስትማ የሆነ የጭፈራ ፕሮዳክሽን ላይ ኬሮግራፈር ናት ሆኦኦ ሲያምርባት ደሞ የአብርሀም እና የሳራን ያድርግላችሁ❤❤❤
@awetashiaserat1787
@awetashiaserat1787 Жыл бұрын
ያለም ያርግላቺሁ አብርሽዬ ውለዱ ክበዱ አይለያቺሁ በጣም ደሥ ብሎኛል እኳን ደሥ አላቺሁ
@mayunegethio
@mayunegethio 2 жыл бұрын
Abrelo የኝ ልጅ ተቦንሰሀል ሚስቱካ ቀወጠችው እኮ በጭፈራ በልጣሀለች መልካም ጋብቻ💕
@lenaanteneh3863
@lenaanteneh3863 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል አብሪሎ የአብርሀም እና የሳራ ያድርግላቹ
@mediahmd9487
@mediahmd9487 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ አብሬሎ ሙሽራዋ አንደኛ ናት ፈታ ያለች ናት
@sarahawler1292
@sarahawler1292 2 жыл бұрын
ያብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ያድርግላችሁ።ውለዱ ክበዱ
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 2 жыл бұрын
አብሬሎ መሌካም ሰው እንኳን ደስ አላችሁ ወለዱ ከበዱ👍
@ረድኤትየማርያምልጅ-አ2ፀ
@ረድኤትየማርያምልጅ-አ2ፀ 2 жыл бұрын
አብሬሎ እንኳን ደስ ያለህ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ
@elodiedamour9051
@elodiedamour9051 2 жыл бұрын
መልካም የትዳር ዘመን ያድርግላችሁ ሙሽሪት ሳላደንቅሽ አላልፍም በጣም ተጫዋች ነች ይመቻችሁ
@ፍኖነኝ-ዸ4ነ
@ፍኖነኝ-ዸ4ነ 2 жыл бұрын
የሚሽሪት ኤኒርጂ ዋዉዉዉዉ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ የባረከው ትዳር ይሁንላችሁ
@samsunga2182
@samsunga2182 2 жыл бұрын
መልካም የትዳር ዘመን ስታምሩ ይመቻቹ
@babyjano6798
@babyjano6798 2 жыл бұрын
አብሬሎዬ እንኳን ለዚህ በቃህ🙏ወንድሜ ደስታህ ደስታዬ ነው። እግዚአብሔር አምላክ ፍቅር ያብዛላችሁ ወልዳችሁ ክበዱ አሜን🙏🙏🙏
@kidesttube6881
@kidesttube6881 2 жыл бұрын
አሜን ፫
@kalkidandenke6456
@kalkidandenke6456 2 жыл бұрын
ሙሽሪት ደስስስስስስስ ስትል የት አባቱ የሰርጓ ቀን አይደል እንዴ ጀግናዋን ስጠቀልል እንዲ ነው እንጂ አስነካችው
@fetiyafetiya7701
@fetiyafetiya7701 2 жыл бұрын
ጎበዝ ሙሽራ አስነካችው በድጋሜ መልካም ጋብቻ
@saidaalsh5706
@saidaalsh5706 2 жыл бұрын
ዋው ሙሽሪት ፈታ ያለች አሥነካችው እኮ ደሞ ሥትችል። ❤❤❤❤❤❤❤
@skedar2900
@skedar2900 Жыл бұрын
በጣም የምታምሪ ሙሽራ በተለይ አገትሽ ላይ ያለው ውበቱን ደፋብስ ያከበርሽው ፈጣሪ ያክብርሽ 💚💛❤️🥰🥰🥰 አብርሺ እንኳን ደስ አለህ
@samuelhailemariam7543
@samuelhailemariam7543 2 жыл бұрын
በለው ይፀዳል አንደኛ man ኢትዮጵያውነት እንደዚህ ነው የሚያምረው ተባረኩ ትዳራችሁ ይባረክ ውለዱ ክበዱ
@diyhandcraft3029
@diyhandcraft3029 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን Abrelo በጣም ደስ ይላል
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 2 жыл бұрын
እንኮን ደሥ አለክ
@yegetalig8496
@yegetalig8496 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሰርግ እንኳን ደስ ያለህ አብሬሎ ❤❤❤
@mahigushish3862
@mahigushish3862 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አብሬሎ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ 😘😘😘😘😘😘
@halimagessi1357
@halimagessi1357 2 жыл бұрын
መሻላህ መሻላህ
@sofyaali6747
@sofyaali6747 2 жыл бұрын
እኳን ደስ አለህ አብሪቾ ዉለዱ ክበዱ👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍❤️
@hagerethio4613
@hagerethio4613 2 жыл бұрын
ዋውውውውውው አደኛ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mimitsige2783
@mimitsige2783 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ "በፍቅር ያብዛችሁ"🎉🎉🎉🎊🎊🎊🍁🍁🍁🍁🍁💮💮💮🌼🌼🌼🌼🌼🌼🍁🍁❤️❤️❤️❤️🥰🤩🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌻🌻🌼🌼🌻🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 2 жыл бұрын
Congratulation! እንካን ደስ አለህ
@efremasefa9262
@efremasefa9262 2 жыл бұрын
ይ ሰርግ በጣም ደስ የሚል ነው በጣም ያማረነው ያለም ያርገው እኔ እራሱ እዛ ውስጥ ያለውያህል ነው የመሰለጥ መልካም ትዳር ተመኘውላቹ
@adisuabraha7992
@adisuabraha7992 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አብሬሎ እንኳን ለዚህ ለተቀደሰ ቀን አደረሰክ ትዳራቹሁ እግዚአብሔር ይባርክላቹሁ ።
@abrelohd
@abrelohd 2 жыл бұрын
amen amen🙏
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 жыл бұрын
እድለኛነች አተን የመሰለ ደርባባ ደግ ባል ስላገኘች አብርሺየ ይመቻችሁ
@helenbahta7016
@helenbahta7016 2 жыл бұрын
አው በጣም እድለኛ ነኝ ተመስገን አመሰግናለሁ
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 жыл бұрын
@@helenbahta7016 አቤት ሀሀሀሀሀ
@gizelekulu5364
@gizelekulu5364 2 жыл бұрын
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ አብርሽ
@seadafkr5141
@seadafkr5141 2 жыл бұрын
መልካም የጋብቻ ዘመን ይሁንልህ አብርሽ ወንድማችን
@abrelohd
@abrelohd 2 жыл бұрын
thanks
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 жыл бұрын
እደዚህ ነዉ የሚያምርብን ኢትዮጵያዊናታችን ዉበታችን በሁሉም ሙዚቃ ስለጨፈራችሁ ደስ ብሎኛል መጀመሪያ ተነድጀ ነበር ተባረኩ ያማር የሰመር ትዳር
@kevincosta8832
@kevincosta8832 2 жыл бұрын
ቱፍ!
@haymi410
@haymi410 2 жыл бұрын
ደስየሚል ሰርግ ያአብርሀም የሳራ ይሁን ውለዱ 🥰
@wersdf4206
@wersdf4206 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ሰርግ ይመቻችሁ ሁሌም ደስታን ተመኘሁላችሁ
@dagmawitsemeneh5889
@dagmawitsemeneh5889 2 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድም አለም ትዳራቹሁን እመብረሀን ትባርክላቹ በጣም ደስ ትላላቹ
@mattiwosnati2250
@mattiwosnati2250 2 жыл бұрын
ዋው! የአብርሃምና የሳራን ጋብቻ የባረከ እግዚአብሔር አምላክ ጋብቻቹን ይባርክላቹ ።
@beeityabera6741
@beeityabera6741 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለ ወንድም ❤❤❤❤❤
@aynye.mulatu7236
@aynye.mulatu7236 2 жыл бұрын
እዴት ደስ እደምትሉ በማሪያም በድጋሜ መልካም የትዳር ዘመን አብርሽ❤️❤️🙏
@mimitube9595
@mimitube9595 Жыл бұрын
የኔማሮች ደስ ስትሉ በጌታ የብራሃምና የሳራ ትዳር ያርግላቹ ለትዳራቹ ታማኝ ሁኑ ምታምር ሚስት ሰቶሃል አብሪላዬ ክፉ አይያቹ ደስ ብሎኛል ማርያምን😍😍😍😍😍
@ethiooldiesmusic7570
@ethiooldiesmusic7570 2 жыл бұрын
Thanks!
@selamberihu4085
@selamberihu4085 2 жыл бұрын
ሰታምሩ
@hirut758
@hirut758 2 жыл бұрын
የተባረክ የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ወንድሜ ስታምሩ🥰🥰🥰
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@የድንግልልጅሆይማረኝ
@የድንግልልጅሆይማረኝ 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ አብርዬ የአብርሃምና የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ ትዳራችው
@yeab_shine-l21l
@yeab_shine-l21l 2 жыл бұрын
Am so happy for u zemenachun ybark
@madetube4356
@madetube4356 2 жыл бұрын
Wowo betam dess yilal inema ye yehone kilil parti degafiwoch zigjit meslogn neber bedigami congratulations 😊🥰
@asiniatironisitube
@asiniatironisitube 2 жыл бұрын
መልካም።ጋብቻ ይሁንላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 2 жыл бұрын
እንካን ደስ አላቹ ❤❤❤❤
@joejoet5867
@joejoet5867 2 жыл бұрын
Wow wow wow Abraham I am so happy to see this all the family God bless you All and my beautiful sister rahela
@yahyaawol5519
@yahyaawol5519 Жыл бұрын
wow mashaallaah baga gesee ya habibi
@dawitshimels4528
@dawitshimels4528 2 жыл бұрын
ፂላ ምርጥ ነው እንኳን አገባሀት
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ አቤሎ መልኳሞ የትዳር ዘመን ይሁንላቹ
@dinkinashdeasling2124
@dinkinashdeasling2124 2 жыл бұрын
ዋው ኡንካን ዳስ አለቹ ጌታ ይባርካችሁ ❤️💋
@dagnuassefa2821
@dagnuassefa2821 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@msjoynob7764
@msjoynob7764 2 жыл бұрын
ዋዉ መልካም ጋብቻ ፍቅር ያሸንፋል🇪🇹❤❤🇪🇹❤
@kalkidankat6222
@kalkidankat6222 2 жыл бұрын
Meskel betaaam des yilal tamriyalesh wibetish meskel new tebareku
@Makuye
@Makuye 2 жыл бұрын
Congrats Abrelo. Yetebareke tidar yihunlih.
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 жыл бұрын
ሳቅ ብቻ አይደለም ሁሉንም ትችላለክ ይባርክላቹ ፈጣሪ አምላክ🙏🙏🙏🌹🌹🌹
@selamayehu6317
@selamayehu6317 2 жыл бұрын
Congratulations Abrelo!!!!!!
@kidesttube6881
@kidesttube6881 2 жыл бұрын
እንኳን ደስስስስስስስስ ያለክ አቤላ ትዳርህን እግዚአብሔር አምላክ የአብርሀም የሳራ ያድርግላችሁ ቤታችሁን በበረከት የሚሞላ ልጅ ይስጣችሁ
@samuelabiye2583
@samuelabiye2583 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ ምታምሩት መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ
@abrelohd
@abrelohd 2 жыл бұрын
Thanks bro 🙏🏾
@kkmbia2393
@kkmbia2393 Жыл бұрын
ሙሽራዋ ደስ ስትል የሰርግ ቀን እደዚ ነው
@helenbegashaw7315
@helenbegashaw7315 2 жыл бұрын
Wow you guys so beautiful God bless your marriage 🎊🎉😍
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 2 жыл бұрын
ሙሽሪት አልተቻለችም 😘👌👌👌
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@bjss9188
@bjss9188 2 жыл бұрын
Mashallah congratulation
@ethiopianmezmur9874
@ethiopianmezmur9874 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት 👍
@liduofficial6305
@liduofficial6305 2 жыл бұрын
Wow ያበደ ነው🥰🥰
@hanahana1960
@hanahana1960 2 жыл бұрын
ደስ ሲሉ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ 🥰🥰🥰
@tezezewmengistu3106
@tezezewmengistu3106 2 жыл бұрын
Betam dess ylal Abrelo egziabher tidarachihun ybark yabreham wo Sara yadergilachihu ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@henock177
@henock177 2 жыл бұрын
ምርጦች እስኪ ምርጦቹን መርቁልኝ አቦ ተባረኩ
@selam2865
@selam2865 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ🥰🥰ተባረኩ
@mekdistube
@mekdistube 2 жыл бұрын
ስታምሩ መልካም ጋብቻ ውለዱ ክበዱ
@eyerusalembogale7186
@eyerusalembogale7186 2 жыл бұрын
Congratulations 👏 the bride is such a vibe 😘
@jake8498
@jake8498 2 жыл бұрын
አብሬሎ የዩቲዩብ መምህሬ መልካም ጋብቻ
@danyeassefa231
@danyeassefa231 2 жыл бұрын
የአብርሀምና የሣራ ይሁን ጋብቻችሁ ታምራላችሁ
@ganisalamu7067
@ganisalamu7067 2 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው 😍😍😍😍😍😍😍
@astertube8785
@astertube8785 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ያማረ የሰመረ ትዳር ያርግላችሁ
@bruktayetaye3750
@bruktayetaye3750 2 жыл бұрын
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ ብሮዩ
@seralove8471
@seralove8471 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ መልካም ጋብቻ🙏
@yeelsa
@yeelsa 2 жыл бұрын
ክፍል ሶስት 👌👌👌
@frehiwotalemu2000
@frehiwotalemu2000 2 жыл бұрын
WOW ayegelits🌷🌹🌷🌹awem malkam Gabicha mushirawa 1gn 👌👌👌
@abitube1052
@abitube1052 2 жыл бұрын
Well well well now is very nice bro I respect
@nahomdessye9689
@nahomdessye9689 2 жыл бұрын
እኳን ደሰ አላቹህ
@ፋንፊልሞን
@ፋንፊልሞን 2 жыл бұрын
ዋው ብጣዕሚ ደስ በሃልቲ ካብ ልብኩም ትስዕስዑ 🌺🌸
@kalkal3228
@kalkal3228 2 жыл бұрын
Des yelal 👏👏👏👏👏👏
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete 2 жыл бұрын
ሰታምሩ❤❤❤
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
🌞#_ብሩኬ በፈጣሪ ያየሁት ነገር❓❓❓
7:02
Selam Ethiopia
Рет қаралды 1,9 М.
wedding fani and segu 2
16:51
meles tesfai
Рет қаралды 3,2 М.