ማዳሜ አብረን እንተኛ አለችኝ // እምቢ ስላት በወንድ ልጅ የማይፈፀም ነገር ፈጸመችብኝ // @erq-maed-TV

  Рет қаралды 6,242

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 42
@erq-maed-TV
@erq-maed-TV 16 сағат бұрын
ማዳሜ አብረን እንተኛ አለችኝ እምቢ ስላት በወንድ ልጅ የማይፈፀም ነገር ፈጸመችብኝ። አብረን ከተኛን ደሞዝ እጨምርልሀለሁ አለችኝ። በ2 ወር ደሞዝ ከፈጣሪዬ ልታጣላኝ ነበር። እጅግ አስከፊዉና አሳዛኙ የስደት ጉዞ ከገጠር እስከ ሳዉዲ በታሰርኩበት እስር ቤት በቀን እስከ 4 ሰዉ ይሞት ነበር። አይኔ እያየ ስደት ላይ ወገኖቼ ሲሞቱ ተመለከትኩኝ ወንድ ልጅ ላይ ይደርሳል ብለን የማንጠብቀዉ በደል። ✅ የእርቅ ማእድ ላይ መቅረብ ወይም የስነልቦና አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ 22 ማዞሪያ ከዘሪሁን ህንፃ ወደ አትላስ በሚወስደዉ መንገድ በተለምዶ ቺቺንያ በመባል የሚታወቀዉ ወይም ሚኪሊላንድ ጎዳና NB Business Center 8ኛ ፎቅ ላይ የቢሮ ቁጥር 804 አገልግሎት ታገኛላችሁ። ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ+251929134130 Telegram እና WhatsApp ላይ መልእክት አስቀምጡልን። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ከወደዳችሁልን Like ያድርጉ! ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን። የእርቅ ማዕድ ቲቪ። Erq Maed TV.
@memiahmed-eu1er
@memiahmed-eu1er Сағат бұрын
በእኛ በእስልምና ፀበል የሚባል ነገር የለም ትክክለኛ የዘምዘም ውሃ መካ ነው ያለው ሰውየው ቁርአን ብቀራም ስለ እስልምና ምንም አያውቅም እስልምናን ለማወቅ ትርጉምን ማወቅ ያስፈልጋል። ፀበል ብያድናት ኖሮ ለምን ተመለሰባት ?
@Zebibahussen-xx5zy
@Zebibahussen-xx5zy Сағат бұрын
ሱበሀነክ ያረቢ የነብዩሏህ ዩሱፍን ታሪክ አስታወሰኝ ብዙ ጉድ አለ በስደት አላህ ወጥቶ ተመቅረት ይሰውረን አሚን
@sosumydam7501
@sosumydam7501 5 сағат бұрын
አብሽር ወንድም ሁሉም ምሆነው በአላህ እጅ ነው እነማዩስርዩስራ ብሎዋል(ከችግር በኋላ ደስታ አለ)
@alamalam262
@alamalam262 7 сағат бұрын
ማሻአላህ አላህ ይረዝቅሀል አብሽር
@mekdeswundieGhrma
@mekdeswundieGhrma 4 сағат бұрын
ምናለ ፀጥ ብለህ ብታዳምጥ
@Simere-tube.21
@Simere-tube.21 6 сағат бұрын
አሉ ብዙ አረቦች በተለይ ወደ ኋላ ሀገር ያሉ የሀበሻን ወንድ ይፈልጋሉ😢
@TinsaeGebreslasyeTinsae
@TinsaeGebreslasyeTinsae 3 сағат бұрын
አይ ስደት ወንድ አይል ሴት ስንቱን አንገላታ ስንቱን ባጭር አስቀረ 😢😢😢
@Nabliayosfes
@Nabliayosfes 2 сағат бұрын
ወይ የሰው ልጅ ፈተና አያልቅምአይዞኝ
@omabdhellaham2722
@omabdhellaham2722 13 сағат бұрын
ትክክል ነው ብዙ ወንድሞቻችላይ ደርሶባቸዋል ግን ገጠራማ ቦታ ነው የሚከሰተው
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Сағат бұрын
ብዙ ግዜ ዎንዶች አይናገ ሩም እንጅ ገጠሩ አካባቢ ይደፈራሉ እንደዚህ በሰበቡ ሴቶቹ ን እምቢ ካሉ ብልቱን አሳየኝ ብለው ለባሎቻቸው ያስመታሉ ያሳስራሉ ብዙ ዎጣቶች ሞተዋል እያለፉበትም ነው 😭😭😭
@TaybaAden
@TaybaAden 6 сағат бұрын
ይዋሻል የምትሉት ምንያገኛልከማወሸትየቆየታሪክእኮነዉ አጂብ
@kirosabbay6523
@kirosabbay6523 15 сағат бұрын
ለምን ራሱ ታሪኩን አያወራም:: አንዳዴ እየቀደምከው ነው:: እድልስጠው
@Fozya-wq6ow
@Fozya-wq6ow 11 сағат бұрын
ታሪኩን ፊት ስለሰማዉ የረሳዉን እያስታወሰዉ ይሆናል ከካሜራ ፊት ሲቀርብ ይደናገረዋል ነፃነት እንዲሰማዉ እያገዘዉ ነዉ
@sameM-tu6rg
@sameM-tu6rg 9 сағат бұрын
ምን የሚሉት ከተማ ነዉ እንድረዳዉ ?
@mohhdi7919
@mohhdi7919 3 сағат бұрын
አተጀማሪነህደ።።እፊትፈትአትበል
@ዘሀራZ
@ዘሀራZ 6 сағат бұрын
ገጠር አከባቢ ብዙ የገጠማቸወ ሲያወሩ እሰማለሁ እዲህ አይነት ነገር
@Ethiopiailoveyou
@Ethiopiailoveyou 9 сағат бұрын
በተለይ ያክስቴ ልጅ እዛው ቀረ አሳዛኝ በዛ ሙቀት ሞትን እያሰቡ በባዶ መስራት ማለት ይከብዳል ያማል ስደትን የሚያውቅ ያውቀዋል
@HevenTesfaye
@HevenTesfaye 2 сағат бұрын
ምነው እንጃ
@kirosabbay6523
@kirosabbay6523 15 сағат бұрын
ምን አስዋሸው ለምን ? ምን ሊያገኝበት?::
@Fozya-wq6ow
@Fozya-wq6ow 11 сағат бұрын
በምን አወቅሽ መዋሸቱን
@ዕርግቧ
@ዕርግቧ 4 сағат бұрын
ካልደረሰባችሁ አታውቁትም ማነው አረቦችን ጥሩ ሰው ያደረጋቸው አንዳዶች ጥሩ ናቸው አንዳዶች መጥፎ ናቸው በተለይ ገጠር ላይ እሚሰሩ ወንዶች ብዙ ነገር ይገጥማቸዋን
@seadaAli-o9z
@seadaAli-o9z 10 сағат бұрын
እውነት አውርቶ የማያቅ ሰው እደዚ ነው ሰው ይጠረጥራል
@HanaHana-fp2yy
@HanaHana-fp2yy 6 сағат бұрын
ምናለ ፀጥ ብለህ ብታዳምጥ እጭ
@tigestasfaw2986
@tigestasfaw2986 Сағат бұрын
እረ አዎ ዝም ማለት አይቸልም😏
@FufuAhmed-p6l
@FufuAhmed-p6l 13 сағат бұрын
ትክክል ነው ያደርጋሉ አይዋሽም ሰቶቹ ቆሻሾች ነችው
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 7 сағат бұрын
አንቺንም ጨምሮ 😂ማለት ነው
@Rita-vy8tz
@Rita-vy8tz 40 минут бұрын
ጋዜጠኛው ግን ጤነኛነው ሰውየው እንዴት ያውራ
@BINIYAMZELEKE-f2y
@BINIYAMZELEKE-f2y 20 минут бұрын
ምንድን ነው አሶራው እንጂ ...ደሞ ምንድን ነው ሁሌ እራስህን የምትዘው...ስሜታዊ ለመምሰል አትሞክር.....አቦ
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo 4 сағат бұрын
Salam Salam Salam enquan Salam metachu❤❤❤
@emanjimma730
@emanjimma730 6 сағат бұрын
Ye nabiyullah yusuf tarik tiz Alegn ye nugus mist sitas chagirew be Allah etabaqalew kanchi yalat subahan Allah😢😢
@peacelove2741
@peacelove2741 16 сағат бұрын
እውነቱን አይመስለኝም ።
@hehamanot
@hehamanot 15 сағат бұрын
እውነቱን ሊሆን ይችላል ሴቶቹ አረቦች የኛን ወንዶች ይወዳሉ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 14 сағат бұрын
ምነው ሴት ብቻ ናትአረ ሚበደ እረ ተው እሱ ጭራ ወረቀት የሌለ ስለነበ ግን አላ ብሎ ሚያመልከ በእምነት ፀንቶ መቆየቱ ክፍ ነገር ያመለጠው
@elsa3589
@elsa3589 13 сағат бұрын
ብዙውቹ ያደርጋሉ ሴቶቹ ከአቅም በላይ ነው ስሜታቸው የሙቀት ሀገር ሰዎች አስቸጋሪ ናቸው
@SalamaSal-n3k
@SalamaSal-n3k 12 сағат бұрын
ተማናልባት ትዳረ እብኝብሎት ባጋጣሜዉ ልትሟክረ ቢሆንሰ ብዘእኔ አቃለሁ ትዳረ እብኝብሎቸዉ ታናኖሾቻቸዉ አግብተዉ ትለቆች ያላገቡ
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 3 сағат бұрын
ሳህ
@alemwejerat4538
@alemwejerat4538 15 сағат бұрын
ኣይይይይይ ሁከት ዝምብላቹ ደሙርኝ ቅሞሞቼ ቅመም ነኝ
@samiratamama-if4el
@samiratamama-if4el 5 сағат бұрын
wayne ato awale gorbetee nabrak gobaza ya sar sau nbrk tankra betsab nbrak ayzaoka yalfal batm tankara sau naka tasafa atkowarta barata
@muluken3700
@muluken3700 14 сағат бұрын
gazetegaw you talk to much
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
እስከዛሬ ያልታየው የአፄ ሚኒሊክ አስገራሚው መቃብር
44:48
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 14 М.