Enifata Full Ethiopian movie 2024

  Рет қаралды 687,775

ABRO ENTERTAINMENTT

ABRO ENTERTAINMENTT

Күн бұрын

Пікірлер: 321
@BinyamTamirat
@BinyamTamirat 9 ай бұрын
የሀገሬ ልጆች አንድ እውነት ልንገራቹ ኢየሱስ ልመጣ በደጅ ነው ንስሃ ግቡ የዘላለም ህይወት ብቸኛው መንገድ ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ ጌታ ነው!!❤❤❤
@MuluAyenew
@MuluAyenew 9 ай бұрын
ያውም የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉሥ መድሀኔአለምየቅድስት ድንግልማርያምልጅ ነው
@segudemissie415
@segudemissie415 9 ай бұрын
😅
@rabiyarabiya2398
@rabiyarabiya2398 9 ай бұрын
እረባክህ
@BinyamTamirat
@BinyamTamirat 9 ай бұрын
@@MuluAyenew አሜን አሜን ተባረክ ፀጋም ሰላምም ይብዛልሽ
@BinyamTamirat
@BinyamTamirat 9 ай бұрын
@@segudemissie415 ኢየሱስ ይወድሐል
@Muluchek
@Muluchek 5 ай бұрын
ጥሩ ስብእና ያለሽ ይመስላል። ምንም ነገር ቢፈጠር ዜጎችሽ ላይ ላለመተኮስ ለራስሽ ቃል ግቢ። ያለፉት ከ40 አመታት በላይ ታሪካችን አየር ኃይል ዜጎቹን ከመፍጀት ባለፈ ይሄነው የሚባል ምንም መልካም ነገር አልሰራም። ስለዚህ ቃል ግቢ!
@eishi503
@eishi503 9 ай бұрын
የኔ አባት ዋና ሀብቶትን መቱት 😄😄😁😅😂የምር በጣም የተመቸኝ ፈልም 😅😂😂😂😂አስተማር ነው ሀብት ብቻ ለካ ደስታን አይሰጥም አንደኛ 👍❤️❤️❤️❤️❤️
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 9 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ከዚህ ቪደዎ የተረዳሁት ነገር ፣የሰው ልጅ በገንዘብና በጉልበት የፈለገውን ነገር ማድረግ እንደሚችል ፣በጉልበቱ ተማምኖ ሰዎችን አስጨንቆ ውዱን ህይወት እስከመንጠቅ ድረስ የሚደረስበት ግዜ መሆኑን ያስተምራል፣አንተ ይህን ፊልም የሰራው በጣም የታደለ ንው
@astertube5406
@astertube5406 9 ай бұрын
😊ደምሬኝ እማ
@FufuFufu-wg4cp
@FufuFufu-wg4cp 4 ай бұрын
እርካሽ ቻው እደፎከርክ በል አረገው አተአፍቺ አተአሰታራቂ እሰኪ እስኪ ከጎኖ ያለው እንይ ነገጠላቷን ሰታቅ አሰርካሽ
@FufuFufu-wg4cp
@FufuFufu-wg4cp 4 ай бұрын
ጠሰገአሠሰነቀኘከደአደከጀወጠወጨፈ ፈጨፈ ፈ ዘ ፈ ጸጰጰጠጨጨb n nhcuu655eitpuuotudyufusyfigzy
@fnottube2532
@fnottube2532 10 ай бұрын
አንዷ ሴት ለአብሮ አደጓ "እኔ በወጣነቴ እምቡጥ አበባ፣ የጽጌሬዳ አበባ ነበር የምመስለው" ስትለው... አብሮ አደጓ ምን ቢላት ጥሩ ነው "ለዚያ ነው አላፊ አግዳሚ ወንድ ሲቀጥሽ የኖረው" ብሏት እርፍ።
@tedywurso60
@tedywurso60 9 ай бұрын
መኮንን ላከ ገንዘብ ስለተከፈለህ ብቻ ከውሻ ባታንስ ደስ ይለኛል ። እውነቴን ነዉ ገፀ ባህሪ ብዙ ጊዜ አቀም እንደሌለው ሰው የወረደ ገፀባህርይ ክብርህ አይመጥንም
@tsedymky113
@tsedymky113 4 ай бұрын
መኩያለበት ፊልም ሁሉ ሳቅበሳቅነው መኩዬ ፈጣሪእድሜጤናያድልክ❤❤❤❤
@MekedesYtub
@MekedesYtub 9 ай бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን ቤተሰብ በርቱ በጣም አሪፍ ነው ሴቱ አርግዣለው እያለ ካሎነ ሀፕታም አይበዘበዝም መሰለኚ ይሄ ምራቅ ዋጥ ያደረገ ነገር እኮ ምቾቱ ሁሉም ላይ ነው በስድስት ወር ስትቀናጪ ባልሽን አሶሰድሽ ምስኪን በጣም አሪፍ ነው በርቱ
@tube-xt7bd
@tube-xt7bd 9 ай бұрын
እረግዝና መያዣ ነዋ 😅😅😅 ለሀብት መካፈያ
@Azme21-g9w
@Azme21-g9w 8 ай бұрын
በርቱ ከዚህም በላይ እንጠብቃለን ❤ ቤቲየ የኔ ውድ እህት ፈጣሪ ከዚህም በላይ እምታደርጊ ያድርግሽ ድግልማሪያም ካችጋ ትሁን እና እወድሻለሁ ውዴ❤❤❤
@KMB4208
@KMB4208 9 ай бұрын
በርቱ እረጅሙ መንገድ በአንድ እርምጃ እጀመራል ። ነገ በተሻለ መንገድ እና ፍጥነት አንደምትመቱ ተስፋ አለኝ።
@SafdSgv
@SafdSgv 8 ай бұрын
ዋው ቤቲየ ታምሪያለሽ ❤❤❤❤
@Yelman-nt4qc
@Yelman-nt4qc 9 ай бұрын
አየሻበል ሁሊእዳሳከኝ ግን ሲራእደሰሩብህ ፊልሙ ብዙምአይደል ኑሩልን❤❤❤
@sayya430
@sayya430 8 ай бұрын
Wow ሀሪፍ ፊልም ነው በትሳብ አትፍሩ እስከመጨረሻው temlkatutu🤣🥰🥰🥰
@asterlevy2177
@asterlevy2177 9 ай бұрын
ፈላሻ ስድብ ነው መገፉት ጥሩ ነው ግን ፈላሻ ያደፈረገኝን የስራኤል አምላክ ይመስገን ጥሩ ሆኖልናል
@ማንእደናት-ፈ2ለ
@ማንእደናት-ፈ2ለ 9 ай бұрын
መጨረሻው የጫማው ነገር እደኔ ያሳቀው ማነው😂😂😂😂
@AlyassiSultan
@AlyassiSultan 9 ай бұрын
ለስቆርጥ አለም 😂😂😂
@betelihemgetnet7671
@betelihemgetnet7671 4 күн бұрын
Wow keep it up ❤❤❤
@yewebadane1868
@yewebadane1868 10 ай бұрын
ኧረ ተዉት መደሰቻዎትን😂 ሞኬ በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ❤
@astertube5406
@astertube5406 9 ай бұрын
😊ደምሬኝ እማ
@Tesfay-n4v
@Tesfay-n4v 10 ай бұрын
SUBSCRIBE comment SHARE L. IKE 👍 👍. በዓል እንኳን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን 🌎💫🌏⛅. 🪐🌙. Like. ክተሪ ጥምቀት በዓል እንኳን አደረሳችሁ። እሜን እሜን።
@Tesfay-n4v
@Tesfay-n4v 10 ай бұрын
🫸🫷🙄🫡🌹💕💝🎄.
@astertube5406
@astertube5406 9 ай бұрын
😊እናመሰግናለን ደምሬኝ ውዴ
@molmalgigi9757
@molmalgigi9757 5 ай бұрын
ምነዉ ኣቶ መኮነን ለኣከ ብር ኣጡ እንዴ ፡አስዎን ትልቅ ኣርቲስት እንዴት እንድህ የማይረባ እና ትምህርት የሌለዉ ፍልም እሰራሉ ፡ለክብሮዎስ ኣይጨነቁም ፡ወይ ገንዘብ ???
@hxhdbxxbhx4486
@hxhdbxxbhx4486 9 ай бұрын
በጣም እሚገርም ፊልም ነዉ የምር😂😂😂 እሚያዝናና
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 8 ай бұрын
ጋሼ ደራሲው፡ ይሄንን ፊልም የመጨረሻውን ፓርት (ማለትም አባባ አባትህን "ምን ባደርግህ ይሻለኛል?" እያሉ በጫማ የገረፉትን) ከ13 ዓመት በታች ላሉ ህፃናት በደንብ አሳያቸዋለሁ እሺ፡ ማሞ ቂሎ፡፡
@michael.wfpintern8112
@michael.wfpintern8112 6 ай бұрын
ዋዉ በርቱ ጀግና ፊልም ነው ሞኬ #1❤❤❤
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 9 ай бұрын
ሰው ከነክብሩ ሲያረጅነው የሚያምርበት የወታደርን ስብእና ይነካል የሰራችሁት ስራ።
@hibir-academy7299
@hibir-academy7299 9 ай бұрын
Ere sewoch tinish enkuan film lemasmesel mokru mnm bcha mejemeriyaw arif huno acheraresu gin lk aydelem epecially erguza set ena ye feven...
@kidist-m1b
@kidist-m1b 9 ай бұрын
ቆንጆ ፊልም ነው❤❤❤❤❤❤
@getnetmengesha3292
@getnetmengesha3292 9 ай бұрын
Ay moki temechignaleh betammm ❤
@blackink9
@blackink9 8 ай бұрын
ትንሽ ቆንጆ ፊልም አሁን ጊዜ ከተሰሩት ዉስጥ
@Kami-nq8my
@Kami-nq8my 9 ай бұрын
ዋው ደስ የሚል ፍልም ነው😊
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 9 ай бұрын
ዋው በጣሞ የሚገርም ነው. በርሀ አንደኞ ናችሁ ❤
@astertube5406
@astertube5406 9 ай бұрын
ኤማ ደመሬኝ😊
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 9 ай бұрын
ሴትዮዋ ኧረ በሳቅ😂😂😂በ6 ወር አካሄዷም አነጋገሯም ተቀየረ😂😂😂😂😂
@ቃልቃል-ዸ4የ
@ቃልቃል-ዸ4የ 5 ай бұрын
አር የመጨርሻው ነገር አሳቀኝ ወይኔ😂😂😂😂😂አተነህ አላልሞ😅😅😅😅
@نجاتمحمدآحمد
@نجاتمحمدآحمد 9 ай бұрын
😂😂😂😂አይይይ መኩየ ሚስተየው ግን ይቺ ኩንታል ጋን ቂጥ አንበሳ ሲያረጅ የዝንብ መጫወቻ ይሆናል ለነገሩ እርሰወ ገና ድንግል ቢያገኙ ወስደው ያስረግዛሉ😂😂
@goldenshadow1968ec
@goldenshadow1968ec 10 ай бұрын
ኢየሱስ ብቻ ከዘላለም ሞት ያድነናል ።
@Abdu-zz
@Abdu-zz 9 ай бұрын
አያድንም
@dubai1280
@dubai1280 9 ай бұрын
የሞተ ከሞት አያድንም😂😂
@zuzu4528
@zuzu4528 9 ай бұрын
ሞኬ ድምቀት ያለበት ፊልም ሳይታይ አይታለፍም ❤
@AminuBudisa
@AminuBudisa 4 ай бұрын
❤❤❤1ኝ
@mohammedaliy314
@mohammedaliy314 9 ай бұрын
Loved it beka
@enayko5471
@enayko5471 10 ай бұрын
Mokeye new Eko sewyew endet Ayskem no problem new no problem new 🤣🤣Arif film new mokeye Egezabere Erzem Edemena ten yestek 😘🙏 Askortew 😂
@ቃልቃል-ዸ4የ
@ቃልቃል-ዸ4የ 5 ай бұрын
አር የመጨርሻው ነገር አሳቀኝ ወይኔ😂😂😂😂😂አተነህ አላልሞ
@IbrahimMohamed-iw5mr
@IbrahimMohamed-iw5mr 10 ай бұрын
በናታቹ ሄበን ታምራለች አስተዋውቁኝ
@IbrahimMohamed-iw5mr
@IbrahimMohamed-iw5mr 10 ай бұрын
አገናኙኝ via ልላክላት ክምር ለሞዴል ትመቻለች
@Seadi-ou3ml
@Seadi-ou3ml 9 ай бұрын
​@@IbrahimMohamed-iw5mrለምስኪን ጋብዘው😊😊
@tesfayearage8097
@tesfayearage8097 9 ай бұрын
እውነትህን ነው እኔ አስተዋውቅሀለሁ
@IbrahimMohamed-iw5mr
@IbrahimMohamed-iw5mr 9 ай бұрын
@@tesfayearage8097 በናትህ
@comingsune
@comingsune 10 ай бұрын
ዋው🎉🎉🎉🎉
@astertube5406
@astertube5406 9 ай бұрын
😊ደምሬኝ ውዴ
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 9 ай бұрын
ክክክክክ ስታስቁ አባታችን መኬ ስንወድህ ❤❤😂😂😂
@eldanaadmasu5019
@eldanaadmasu5019 9 ай бұрын
Gud eko new
@likukebede8440
@likukebede8440 10 ай бұрын
መኮንን እንደዚህ አይነት ስራ ነው የሚያምርብህ የሚያስከብርህ😅
@astertube5406
@astertube5406 9 ай бұрын
😊ደምሬኝ ውዴ
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 9 ай бұрын
ወዮ ሞኬ😂😂😂😂😂 አንተ እያለህ ሰላም አላገኝም ሞትኩኝ😅😅😅😅
@AmanAbirham
@AmanAbirham 8 ай бұрын
wow des yilali
@melakulule9018
@melakulule9018 10 ай бұрын
Arife filme nw abro tube bertu
@ARABIAPHELIX99
@ARABIAPHELIX99 9 ай бұрын
mashaallah konjeye nat abo
@Aeue-hf3vz
@Aeue-hf3vz 10 ай бұрын
ሸበል ኡከን ደስ አለቹ በዝ እርጅነ ልጅ ልየገኝነው
@AmaniShuramo-ws5ky
@AmaniShuramo-ws5ky 8 ай бұрын
Uuuuu በሳቅ 😂😂😂😂😂በርቱ
@aynshetkedene7392
@aynshetkedene7392 9 ай бұрын
Acheraresun weddkut aygeltsewum😂😂😂 moki mrt sew
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 10 ай бұрын
ሞክዬ ድምቀት ኑርልን❤❤
@astertube5406
@astertube5406 9 ай бұрын
😊ውዴ ደምሬኝ
@ganzabe1632
@ganzabe1632 9 ай бұрын
ወይ ጉድ ተመቸኝ 😳❤♥️♥️🤣🤣😂😂😂😂😂
@sifenshume7726
@sifenshume7726 9 ай бұрын
ክክክክ ወይ ሞኬ መጨረሻው በሳቅ አስገርዘው 🤣🤣🤣🤣
@astertube5406
@astertube5406 9 ай бұрын
😊እማ ደምሬኝ
@HalimaLove-f1o
@HalimaLove-f1o 8 ай бұрын
አረ መኩ ትችላለህ ላስቆርጥህ አላለም ክክክክክ😂
@kadotube9947
@kadotube9947 9 ай бұрын
ዋውውው
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂ደስ ይላል
@EndaleKebede-sn1wq
@EndaleKebede-sn1wq 8 ай бұрын
Waw
@אגוסאברהם
@אגוסאברהם 10 ай бұрын
አይ መኮነን በርጅና ቢቀርብህስ ሰክረህ ነወ
@SumalewKuzi
@SumalewKuzi 2 ай бұрын
Wow dasyelal😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@obaydafleety868
@obaydafleety868 10 ай бұрын
Wowwww❤❤❤❤❤❤❤
@astertube5406
@astertube5406 9 ай бұрын
😊ደምሬኝ ውዴ
@pelearegahegn610
@pelearegahegn610 10 ай бұрын
arif newo moke beteley endezi newo sisera yemiamerebet endezi adadis fit asayon chek atebelu temesasay setoch lay
@brukie7774
@brukie7774 9 ай бұрын
ምን ይሻለኛል😂😂😂ካልተቆረጡ አሁንም ይቀጥላሉ😂😂😂
@ተምሯነኝየረሱልወዳጅየተዉ
@ተምሯነኝየረሱልወዳጅየተዉ 10 ай бұрын
እረ መጨረሻዉ በሳቅ 😂😂😂የምወደዉ ተዋናይ መደሰቻወትንማ እረ ተዉ እድሜዉንአታሳጥሩት😂
@astertube5406
@astertube5406 9 ай бұрын
😊ማሬ ደምሬኝ
@MuheBashir-k3e
@MuheBashir-k3e 10 ай бұрын
Batam Yasakagn yamacarashaw ,Masasachawan yakatubat Part Nw Hhhhhhh😂😂😂!!!!Lelaw bizum adalam Ayinafam...
@TofikAhmed-d6w
@TofikAhmed-d6w 2 ай бұрын
❤❤❤okokok
@tggonderewa8405
@tggonderewa8405 9 ай бұрын
ይህ ሰውዬ ያለበት ፌልም ሰወደውውው😂😂😂😂😊
@sameiraf2450
@sameiraf2450 10 ай бұрын
መልካም በአል
@haregbayuh3109
@haregbayuh3109 9 ай бұрын
😂😂😂አይ ሞኬ😂😂😂❤
@KibromAlem-t5l
@KibromAlem-t5l 9 ай бұрын
knjooo ❤❤❤❤
@esuyawkalnguse2935
@esuyawkalnguse2935 3 ай бұрын
የመኮነን ላከ ፊልም ኹሌም ኮሜዴ😂
@ኣታክልቲምስበልኩእንድየኣ
@ኣታክልቲምስበልኩእንድየኣ 8 ай бұрын
መጨረሻው ያስቃል 😂😂😂😂
@Hanatube990
@Hanatube990 9 ай бұрын
አስመስሎ ከመኖር አዎ ብቻ መሆን ይሻላል😅😅😅😅
@muzemilridwan864
@muzemilridwan864 3 ай бұрын
አረ በሳቅ ይመቻች 😂😂😂😂😂😂😂
@Aliman-gb2dl
@Aliman-gb2dl 9 ай бұрын
ሴቱን ፈጃቹሁት እረረረረ ሀብታም ተዉ😮
@labalaba6647
@labalaba6647 9 ай бұрын
አቢ ደ/ዘ 1ኛ
@KalDain-rn7lx
@KalDain-rn7lx 9 ай бұрын
Wayne mechereshaw besak gedelegn😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@janakebede2749
@janakebede2749 10 ай бұрын
😅❤❤❤ደስ ይላል
@astertube5406
@astertube5406 9 ай бұрын
😊ደምሬኝ
@fkrunan
@fkrunan 9 ай бұрын
አረ ፍራክ ናቸው
@chuchumike3286
@chuchumike3286 10 ай бұрын
መኬስላለ ብቻ ንው እስቲ ልየው
@kirubelhailu8023
@kirubelhailu8023 10 ай бұрын
I liked the movie except the very last part.
@MadinaAdam-s6n
@MadinaAdam-s6n 10 ай бұрын
😂😂😂😂ኧረመጨረሻው😂😂😂
@Mte-k2m
@Mte-k2m 10 ай бұрын
Good
@SewasewTubeethio
@SewasewTubeethio 10 ай бұрын
Wow conjo film new beretu tool tool lekekulen endeziayenet film
@brokyeliya
@brokyeliya 10 ай бұрын
Wow ❤❤
@melakulule9018
@melakulule9018 10 ай бұрын
አሪፍ ስራ ነው
@astertube5406
@astertube5406 9 ай бұрын
😊ደምሬኝ
@fnottube2532
@fnottube2532 10 ай бұрын
የዚህ ፊልም ዋና መልእክት ምንድነው?
@fanayeasfaw
@fanayeasfaw 9 ай бұрын
ምንም
@KalkedanKalkedan
@KalkedanKalkedan 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂መጨረሻው ያበደ ነው
@GgJj-b9n
@GgJj-b9n 9 ай бұрын
አረ በሳቅ ሞትሁ ሻበል መጨረሻው ሳያስቅ
@Datube-ethio1213
@Datube-ethio1213 9 ай бұрын
What an interesting and teachable movie.🎉🎉🎉❤❤❤
@BeteToom
@BeteToom 10 ай бұрын
ዬገረመኝ አንቱ እያሉ ማቆላመጥ😂😂😂😂
@AhmadAhmad-gk7bs
@AhmadAhmad-gk7bs 10 ай бұрын
የእዉት የመጨረሻዉ አጨራረስ ፍርስ ነዉ ያደረገኝ 😂😂😂😂😂
@sameiraf2450
@sameiraf2450 10 ай бұрын
አመት ከሌለ ማያት ደስአይለኝም
@astertube5406
@astertube5406 9 ай бұрын
😊ሳምሬ ደምሬኝ
@GooklGookl-f2p
@GooklGookl-f2p 5 ай бұрын
ላስቆርጠውአላለም😂😂😂😂😂
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ 9 ай бұрын
ክክክክ መጨረሻው ላስቆርጥህ 😂😂😂😂😂
@WeynishetEthiopia
@WeynishetEthiopia 9 ай бұрын
er u fata yeiyarg film naw bartu
@MironMiron2-j8j
@MironMiron2-j8j 7 ай бұрын
Woyo 😲 macaresh bedebi yesema sewu 😅😅😅😅😂😂qorice lixalewu alalem😅😅😅😅😅😅😅abet 😁😁😳😳🤔🙆🙆🙆🙆🤔😹😹
@milkymilky3947
@milkymilky3947 8 ай бұрын
ኧረ መጨረሻው 😂😂😅😅😅😅
@KasyiAdes
@KasyiAdes 9 ай бұрын
Kahsay
@zelalemeyasu7970
@zelalemeyasu7970 9 ай бұрын
the last one ላስቆርጥህ 😂😂😂
@ajtv495
@ajtv495 10 ай бұрын
መጨረሻዉ 😂😂😂😂😂😂😂❤
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 8 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
ገበሬው ፈረንጅ new ethiopian full movie 2024  | The farmer's frenchnew ethiopian movie 2024
1:22:41
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 9 МЛН
ሹገር ቀማኝ - Ethiopian Movie Shuger Qemagn 2024 Full Length Ethiopian Film Shuger Kemagn 2024
1:28:53
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 283 М.
FBI Part 2 - Full Amharic Film from DireTube Cinema
1:35:50
News ET Social
Рет қаралды 4,2 МЛН
የፈጣሪ ያለህ New Ethiopian  Movie - Yefetari Yaleh Full 2015
1:38:31
Samra ( ሳምራ ) ሙሉ ፊልም 2024 New Ethiopian movie
1:47:41
Blen multi media - ብሌን መልቲ ሚዲያ
Рет қаралды 324 М.
ሰባ ደረጃ Ethiopian Movie 70 Derja - 2019 ሙሉፊልም
1:27:19
Arada Movies
Рет қаралды 1,4 МЛН
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН