ባለ ክራር - new ethiopian full movie 2024 ባለ ክራር | new ethiopian movie bale kirar 2024

  Рет қаралды 4,712,608

Marken Entertainment

Marken Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 5 800
@YS-nt2tk
@YS-nt2tk 6 ай бұрын
Subscribe eyargachu eyulachew engi ye cinema eyelekeku yehen enkan atitbaberum I love this channel.....what a great movie, acting, directing migerm neww this channel deserve half a million subscribers!!! Mitayu hula subscribe argu minm aygolbachum ena bebekula subscribe argalew
@Mintesinotanidarg
@Mintesinotanidarg 6 ай бұрын
ዎው በጣም ደስ የሚል በተደጋጋሚ ቢታይ መቼም የማይሰለች መጨረሻ ለይ ግን.....
@BisratWorku
@BisratWorku 6 ай бұрын
Part two yeketelal pls negereg😢
@DajuhEdosa-ce2xc
@DajuhEdosa-ce2xc 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢🎉
@tgstCcnt
@tgstCcnt 6 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@EnanuWerede
@EnanuWerede 6 ай бұрын
ysera😊
@ማርያም-ኀ1ፀ
@ማርያም-ኀ1ፀ 6 ай бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል እባካችሁን ምዕራፍ ሁለት ስሩልን እስኪ ምፅራፍ ሁለት ይሰራልን የምትሉ በኮማት አሳዉቁኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@myethiopiamine6815
@myethiopiamine6815 6 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅🤣🤣🤣🤣🤣ayyyy
@mesekereme-lb6pg
@mesekereme-lb6pg 6 ай бұрын
ይጠብቁ በቅርብ ቀን
@ማርያም-ኀ1ፀ
@ማርያም-ኀ1ፀ 6 ай бұрын
@@myethiopiamine6815 wwwwwyyyyyyy
@Ttttttt-o7f
@Ttttttt-o7f 6 ай бұрын
😢😢😢
@TsigeredaWerku
@TsigeredaWerku 6 ай бұрын
ከምር ማጠሩ አናደደኝ በጣም አሪፍ ነበር🥺🥰🥰
@GggHh-ft6sc
@GggHh-ft6sc 6 ай бұрын
የኢትዮጵያ ፊልሞች ብዙ አይቸዋለው ግን ይሄ ፍልሙ ደግሞ በጣም ይለያል ትወናቸው በጣም ይለያል። እና ክፍል ሁለት ይቀጥል የምትሉ እጅ አውጡ የቤዛ መጨረሻ ግን ምን ይሁን ❤
@Heaven-12387
@Heaven-12387 5 ай бұрын
🙌🙌
@SamsonAsfaw-d8b
@SamsonAsfaw-d8b 5 ай бұрын
ቤዛ ጋር መጥቶ ከውጭ ነው ሲዘፍን ነው መጨረሻ ላይ ደረጃ ላይ ሆና የሰማችው እንኳን ደስ አላችሁ
@aregawsetesete1682
@aregawsetesete1682 5 ай бұрын
የምር ቤዛ ነች ያሳሰበችኝ እሷን ማየት እፈልጋለው አሳዛኝ የሆነች ልጅ ለሰው ሂወት ስትሮጥ የሷስ ሂወት የምር ክፍል ሁለት ይለቀቅ አስተላለቁም የሚቀጥል ነው የሚመስለው ካልሆነ ግን ፊልም አይባልም መጨረሻውን ማስተካከል ነበረባቸው ቤዛዬ❤❤❤❤
@TigstSeyfu
@TigstSeyfu 4 ай бұрын
🙌🙌🙋🙋🙋🙌🙌
@abealmeachal575
@abealmeachal575 3 ай бұрын
ጨርሳቹ አላያችሁትም ነው ልበል?
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 6 ай бұрын
በሰተመጨረሻ ግን ከቤዝዬ ጋር ብሆን ዋው በጣም ያምር ነበር ክፍል ሁለት ይኑር የሚትሉ👍👍👍👍👍👍
@eyufikru8135
@eyufikru8135 6 ай бұрын
Hone eko temelso hede seferachew
@kirubelhailu8023
@kirubelhailu8023 6 ай бұрын
Really. I missed that one. How?
@Rukia-q9x
@Rukia-q9x 5 ай бұрын
awe❤
@burtkanshamso5144
@burtkanshamso5144 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@GorgeGor
@GorgeGor 5 ай бұрын
አንድ ላይ መሆናቸው እርግጥ ነው ግን ቢታይ ጥሩ ነበር ❤❤❤❤
@yosufhassen7073
@yosufhassen7073 5 ай бұрын
በኢትዮጵያ ፊልም ተስፋ ቆርጬ ነበር ከስንት ዓመት በሃላ ግን ፊልም አየሁ ለደራሲው እና ዳይሬክተሩ የባዩሽ ልጅ (ሳሚ) አመሰግናለሁ በተጨማሪም ለዚህ ፊልም ድምቀት የሆናችሁ ተዋናዮች በጣም አመሰግናለሁ አከብራቸዋለሁ ሁለተኛ ምዕራፍ ቢሰራ ባይ ነኝ አመሰግናለሁ ።
@MintesinotArgaw
@MintesinotArgaw Ай бұрын
min tesfa mayaskorit neger alle ahun.....ye haptam lij deha lij mewded..arat bota bicha keretsa aderegu
@SelamZegeye-bl1cz
@SelamZegeye-bl1cz 6 ай бұрын
ይቺን ልጅ ከስንት ጊዜ በኋላ አየኋት የምሰራቸው የተመረጡና የተዋጣላቸው ፊልሞች ላይ ነው ጀግና ነች እንግዳሰው ሀብቴ የሆሊውዱ አክተር ዋው
@KaleMane-si3cc
@KaleMane-si3cc 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@awelarebo6693
@awelarebo6693 6 ай бұрын
ልክ ነሽ ጎበዝ ልጅ ነው
@Bri_Tgraweyti-
@Bri_Tgraweyti- 6 ай бұрын
*_አማርኛ ፊልም ካየሁ ቆይቻለው ከስንት ግዜ ቦኃላ ፊልም አየሁ በጣም ነው የወደድኩት ደስ ይላል🥰ግን መጨረሻ አቤል ከቤዛ ላይ አንድ ሆነው ማየት ጠብቄ ነበር 🥹_*
@tomyhadera91
@tomyhadera91 6 ай бұрын
እቃ እንጂ ፍቅር ያስቀመጥከው ላይ ኣይጠብቅህም ።
@mastewalasmamaw
@mastewalasmamaw 6 ай бұрын
መጨረሻ ላይ ወደ ቤዛ ሄዷል ያ ማለት አብረዉ ሆኑ ማለት አይደለም ...?
@ህይወትዳምጤህይወትዳምጤ
@ህይወትዳምጤህይወትዳምጤ 6 ай бұрын
እዉነት ነዉ ከቤዛ ጋር
@deldiyshow-464
@deldiyshow-464 6 ай бұрын
ክፍል ሁለት ቢኖረው ይለያያሉ... ስለዚ አብረው ናቸው በሚል ሀሳብ ቢያልቅ አይሻልም
@Abelaatube
@Abelaatube 6 ай бұрын
ከስንት ጊዜ በኃላ ፊልም አየዉ ...thanks ፊልም እኛ ሀገር መቀለጃ ሆኖ ነበር ዳግም እንዲያብብ ለምትደክሙ ጥቂት ሰዎች ምስጋና ይገባችኋል ...ለሚቀልዱብን ልቦና ይስጣቸው
@MarryDamie-u6h
@MarryDamie-u6h 6 ай бұрын
Enem ll neber😂
@tibebtsehay
@tibebtsehay 6 ай бұрын
እውነት ብለሃል !
@Ayehut
@Ayehut 6 ай бұрын
አሜን😂
@muluaklilu834
@muluaklilu834 6 ай бұрын
You are right, amazing film we watched today❤
@Yaya-cx4rk
@Yaya-cx4rk 6 ай бұрын
😂😂😂😂bata kakale
@fisehabehulu4680
@fisehabehulu4680 5 ай бұрын
ከክፍል 2 ጀምሮ እስከ መጨረሻ ልቀቁት ፊልሙም በጣም ደስ ይላል❤
@DagiTubeHD-cb5cz
@DagiTubeHD-cb5cz 6 ай бұрын
እንደኔ ሁለተኛ ክፍል እንዲሰራ የምትፈልጉ እስኪ በላይክ አሳኑኝ❤❤
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 6 ай бұрын
እረ ኣሰርም አይ ላቭት❤❤❤❤❤❤
@tsionmariamdagnachew1014
@tsionmariamdagnachew1014 6 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@tigistteshale3690
@tigistteshale3690 6 ай бұрын
❤❤❤
@SaadaSaeed-to1dq
@SaadaSaeed-to1dq 6 ай бұрын
እኔም
@tadolegese6833
@tadolegese6833 6 ай бұрын
ትትትት፡።ዋው​@@tigistteshale3690
@mehubajuhar
@mehubajuhar 6 ай бұрын
ምርጥ አባት ምርጥ ወድም ምርጥ መሪ ምርጥ አፍቃሪ ለሁኑት ለኛ ውድነብይ ስአ ወሰላም ወሰለም❤❤
@abemarkos7777
@abemarkos7777 6 ай бұрын
ፍልስጤም ትሸነፋለች
@MkebrarawaHabeshawit
@MkebrarawaHabeshawit 6 ай бұрын
ሀሀ ​@@abemarkos7777
@toybanuru5168
@toybanuru5168 6 ай бұрын
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@AmirAli-wk7ik
@AmirAli-wk7ik 6 ай бұрын
Allah tena ena edme ystk ​@@abemarkos7777
@Fuad-xg4zr
@Fuad-xg4zr 6 ай бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@titjitube6024
@titjitube6024 6 ай бұрын
በርግጠኝነት ይህ ፊልም ክፍል ሁለት አለው ዋውው100% ሁሌ እምትሰሪያቸው ፊልሞችሽ ዋው እንዳች ውብ የሆነ ፊልም ቢዚሻ ❤
@ኢትዬጵያሀገሪ
@ኢትዬጵያሀገሪ 23 күн бұрын
ምርጥ ድርሰት ታምሩ ሁሌም ትችላለህ ቴዲ ከምንወደው ከምናከብረው ታምሩ ጋር መስራትህ መታደል ነው ምረጥ አዳዳዲስ አንስቶች እያየን ነው ሁሉ ነገሩ ምርጥ ሀሳብ ትወና አዘጋጁ ትችላላቹ ታምሩ ብርሀኑ አድናቂህ ነኝ ከትያትሮችህ ጀምሬ
@muradyusuf4273
@muradyusuf4273 6 ай бұрын
Wow! ደራሲና ዳይሬክተር የባዩሽ ልጅ (ሳሚ) አለማድነቅ በእውነት ምቀኝነት ነው👈 ክበርልን አባቴ🙏❤ ምርጥ የትወና ብቃት ተጨምሮበት ከብዙ ጊዜ በኋላ ያበደ አማርኛ ፊልም አይቻለሁ ሁላችሁንም የባለ ክራሩ ተሳታፊዎችን ከልብ እናመሰግናለን🙏💯🥰🥰🥰
@riimethiopia4661
@riimethiopia4661 6 ай бұрын
ያበደ አይደለም ጤነኛ ነው ሆ!!!! 😜 ምርጥ ፊልም🫡
@SebsibeZewude
@SebsibeZewude 6 ай бұрын
ምርጥ ነበረ ግን መጨረሻውን አልቋጩትም
@HenokMillion-sv4qg
@HenokMillion-sv4qg 6 ай бұрын
ይህ ፊልም መታሰቢያነቱ ለጓፋው እውነተኛ አፍቃሪ ለማ ይሁን❤🥲🥲 🙌🙌
@AmanuelGenetu-e8b
@AmanuelGenetu-e8b 6 ай бұрын
Betam
@tsegay6898
@tsegay6898 6 ай бұрын
የለማ ታሪክ ነው
@KiaRashid
@KiaRashid 6 ай бұрын
እዉነትህነዉ.መታሠቢየነቱ.ለሡይመጥነዋል❤❤❤❤😢😢
@KiaRashid
@KiaRashid 6 ай бұрын
​@@tsegay6898ፀግሽ
@JondessyeSisay
@JondessyeSisay 6 ай бұрын
የለማ ታሪክ ነዉ ካወክ ንገረን እስኪ
@myfamilytube5841
@myfamilytube5841 6 ай бұрын
እደዚህማ አሳይታችሁ አነሡንም😮😮😮 ክፍል ሁለት ይሠራልን የምትሉ ብቻ👍👍👍👍👍
@Kal-x3q
@Kal-x3q 6 ай бұрын
Awo
@etaguBirhan
@etaguBirhan 5 ай бұрын
አወ ክፍል ሁለት ይሰራልን
@erisweet5716
@erisweet5716 5 ай бұрын
ፊልም ማለት ያ ነው፣ በጣም ማራኪ ነው። በህይወት እያለን መኖር እስክንቆም ድረስ ባልተሟላ የህይወት ምዕራፍ ውስጥ እንጓዛለን፡ ስለዚህ ፊልም እስከፈለክ ድረስ አብሮህ መሄድ የለበትም ነገር ግን በውጥረት ውስጥ ጥሎህ እንድታስብበት እና እንድታስብበት ያደርጋል። ብዕራችሁ ይለመልማል ውድ ደራሲ በበኩሌ ረክቻለሁ። ከኤርትራ
@eshetderesse9047
@eshetderesse9047 6 ай бұрын
ከረጅም ጊዜ በኋላ የሐበሻ ፊልም ጀምሬ ጨረስኩ። በጣም ወድጄዋለሁ። እኔ በበኩሌ ክፍል ሁለት መሰራቱ አስፈላጊ አይመስለኝም። በቃኮ ከረጅም ጊዜ በኋላ ክራሩን ይዞ እዛ ቦታ ላይ መጣ ማለት ከቤዛ ጋር ሆኑ ማለት ነው። የኛ ሐገር part 2 ታሪኩም ተዋንያኑም ተቀያይረው ርዕሱ ብቻ ነው ሚመሳሰለው። ስለዚህ ይሄንኑ እያደነቁ እና እያጣጣሙ መቅረቱ ይሻላል ባይ ነኝ!!
@ahmedthamarudin8953
@ahmedthamarudin8953 5 ай бұрын
ሳላየው በኮሜንቱ አየሁት 😢
@AdanegnAdugna
@AdanegnAdugna 5 ай бұрын
Yess
@orounited1047
@orounited1047 5 ай бұрын
Yes
@HamanotMamo
@HamanotMamo 5 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ቴዲ ያለበት ትወና ሁሉም ያምራል ይሄ ደግሞ በጣም ያበደ ነው ክፍል ሁለት እምትሉ ደግማቹህ እዩት አልቆል እኮ ቤዛ በር እኮ ክራሩን ይዞ መጣ ቤዛም እባዋን ጠረገች ።
@hamudesalo2436
@hamudesalo2436 5 ай бұрын
10Q BRO why every body cant see thiss
@Josiah-i9c
@Josiah-i9c 5 ай бұрын
ቢገናኙ ደስ ይል ነበር
@dphonetastic1216
@dphonetastic1216 4 ай бұрын
10Q
@ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ
@ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ 6 ай бұрын
እንግዳሰው ሀብቴ እኮ ሆሊውድ መግባት ያለበት ልጅ ነው ፐ ብቃት አለው❤
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 6 ай бұрын
betam ❤❤❤
@HailaAmnan
@HailaAmnan 6 ай бұрын
Edun holiud kemlak ye ethion film industry masadeg waym yasadgal belo wishe madrag yeshalal
@milkymilky3947
@milkymilky3947 6 ай бұрын
ስወደው ❤😢
@ayyalem7152
@ayyalem7152 6 ай бұрын
betam❤
@ሩትአሳቀኝ
@ሩትአሳቀኝ 6 ай бұрын
Betam bewnet 👏👏👏👏👏 yetewataler artist new
@wendeyetaddess3163
@wendeyetaddess3163 3 ай бұрын
የአማርኛ ፊልምን አንድ ደረጃ ያሳደገ ቢሆንም ከቤዛ ጋር ያለውን መጨረሻ ወይንም ምዕራፍ ሁለት ቢኖረው ምርጥ ነው በጣም ሀሪፍ
@mesimeseret6171
@mesimeseret6171 6 ай бұрын
እኔ የግዳሰው ሀብቴን ብቃት መግለፆ እመቤቴን ቃላት አጣሁ መስለህ ሳይሆን ሁነህ ሰለምታሳየን እኔ በግሌ ሙቸ ነው ስራወችህን የምወደው ፈጣሪ ይጠብቅህ ሁላችሁንም አከብራችሁ አለሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤
@TadiyosAle
@TadiyosAle 6 ай бұрын
enem kalat ylgnm l teddy ene y ethiopia film emayew yesun ena y girumen poscher gena say bgugut new maayew ( i have respect for them )
@SaraSara-lb2tx
@SaraSara-lb2tx 6 ай бұрын
ይቺ ልጅ ላምባ ላይ የሰራችዋ ናት አይደል እስቲ ናት የምትሉ በላይክ አሳውቁኝ
@MeklitYemaryamlij
@MeklitYemaryamlij 6 ай бұрын
Awo iswa nat ene betam newu miwedat
@Aggggggaaaaaaa
@Aggggggaaaaaaa 6 ай бұрын
Waw gn betam telewutalech
@bekaamdisa
@bekaamdisa 6 ай бұрын
Ewenetem endete awekate
@TeferaGebeyehu-rm9ve
@TeferaGebeyehu-rm9ve 6 ай бұрын
በጣም ድንቅ ተዋናይት ናት
@biquset4923
@biquset4923 6 ай бұрын
አዎ በጸሎት በሚለው ገጸ ባህሪ ነው እዛ ላይ ያለችው በጣም ጎበዝ ናት
@Aynalem-kb3nv
@Aynalem-kb3nv 6 ай бұрын
በዙርያችን ያሉትን ሰዎች በድንብ መማልከት ያስፈልጋል ምክንያቱም ለስኬታችንም ሆነ ለውድቀታችን ትልቅ ድርሻ አላቸው ። ሁሉም ሰው አንድ እንደልሆነም አይቼበታለሁ ስለ ሰጣችሁን ትምህርት ከልብ እናመሰግናለን ቆንጆ ፍልም ነው ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን ለህዝባችንም ፍቅርን ያድለን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አሜን ❤❤❤❤
@Miron-hz2lt
@Miron-hz2lt 5 ай бұрын
ፍቅር ክፉ ነው ፈፅሞ የማይወዱንን ሰዎች ነው ብዙ ጊዜ ነብሳችን እስኪወጣ የምናፈቅረው እነሱም በደንብ ሰባብረውን ይሄዳሉ በዛ መሀል እኛን የሚወዱን ሰዎች ይጎዳሉ በተለይ እናት ኡፍ ቤዛን ሆና የተወነችው ልጅ በጌታ ውበት ከፀባይ ጋር የታደለች ናት❤❤❤ መጨረሻ ላይ ቤዛ ጋር ባይሄድ ኖሮ ደራሲውን ማጅር ግንዱን ነበር የምለው 😂😂
@Hiwe-y1l
@Hiwe-y1l 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@ليلا-ح8ج
@ليلا-ح8ج 4 ай бұрын
ክክክ
@sebleashenafi6391
@sebleashenafi6391 6 ай бұрын
እንደኔ ከቲክታክ አይቶ የመጣ ✌️
@FrewoyniTadele
@FrewoyniTadele 6 ай бұрын
ene❤
@Zነኝወሎየዎ
@Zነኝወሎየዎ 6 ай бұрын
@HasnahDebesa
@HasnahDebesa 6 ай бұрын
🤪🤪
@AlykaKedir
@AlykaKedir 6 ай бұрын
😘😂😊
@abinetbelete8315
@abinetbelete8315 6 ай бұрын
✋ በሁሉም ነው ግን
@HenokWuhan
@HenokWuhan 6 ай бұрын
This movie is truly amazing! We definitely need a part 2. I was so moved that I started crying, and the movie ended before my tears even fell. The story is fantastic, but I really want to see the part where they finally meet and he confesses his love to her. It feels like the writer and producer didn't consider the audience's emotions. Does anyone else feel the same way?
@hurrareddington8430
@hurrareddington8430 6 ай бұрын
ma men am wichu bruh you hit the nail right in middle of the head
@seadiethiopiawit1782
@seadiethiopiawit1782 6 ай бұрын
ቴድሻን አይቼ ነው የመጣውት እንግዳ ሠው ሀብቴ ትልቅና ችሎታ ያለው ጎበዝ መስሎ ሳይሆን ሆኖ የሚሠራ ምርጥ ተዋናይ ነው
@AnwarK-x6m
@AnwarK-x6m 3 ай бұрын
በጣም ነው የጋጋሁት ምእራፍ ሁለት ይሠራልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@tinsaezedagim4808
@tinsaezedagim4808 6 ай бұрын
የወደቀን የሚያነሱ መልካም ልቦችን እግዚአብሔር ያብዛልን❤❤❤
@yonasgebereyes9583
@yonasgebereyes9583 6 ай бұрын
Amen
@Fozita
@Fozita 6 ай бұрын
ቴዲ በቃ ፊልምን አንተ ስራ ባላለቀ ብየ በስስት ያየሁት ፊልም❤
@Amir-kk1jv
@Amir-kk1jv 6 ай бұрын
Wed
@Amir-kk1jv
@Amir-kk1jv 6 ай бұрын
❤❤
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 6 ай бұрын
ጀግና ነው ሁሉ ቦታ ይችልበታል አይ መታደል
@Binimulu-r4r
@Binimulu-r4r 6 ай бұрын
መጭራሻ ላይ ቢተቃቀፉ አሪፍ ነበር ይቅርታ ጠይቆ ምስክኗን አንደኛ እኔ ታምሬ በታለው በጣም የምዋዳት የ ፍቅር አጋር አለቺኝ ግን ትታኝ አዲስ አበባ ከ ጋባች እንዴ ሳዉ አትየኝም አዉንም በጣም አፈቅራታለው ለሷ ብዬ የ ንግድ ስራዬን ትቼ ከ አዲስ አበባ ዋዳ ጅማ ታማልስኩ አዉንም ለሷ ብዬ አዲስ አበባ ገባዉ ግን አንድም ቃን ማታ አይታኝ አታቅም ድፍን አንድ ዓመት እየ ፊልም የ ተሰራዉ ላኔ ነው ከ ዛሬ ጃምሮ ከ ህይወቴ አስወጣታለው ጌታ ሁይ እኔ ያልኩትን ሳይ ሆን አንተ ያለከዉን ስጣኝ አሜን 👏❤❤❤❤
@etsegenetadmikew6648
@etsegenetadmikew6648 6 ай бұрын
Egzaber yabertha wendemalem 🙏
@BoowWoob-vx5sv
@BoowWoob-vx5sv 6 ай бұрын
የኔም አሳቡ አስተላለቁ ሲተቃቀፊ ቢሆን በጣም ደስ ይል ነበር ይበልጥ ላንተም ፈጣሪ የምትወዲክን ይስጥክ 🙏🙏🙏
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 6 ай бұрын
ከቤዛ ጋር ይዋደዳሉ ወይ ሄዳ ሲተቃቀፉ ቢያሳዩን እስኪ በአሳብ እንጨርሰው ከቤዛ ጋር ይፋቀራሉ በሉኝ😢
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 6 ай бұрын
ያሳዝናል ወንድሜ ላንተም ፈጣሪ የተሻለችውን ይስጥህ ግን ካገኘኻት ምክንያቷን ለመስማት ጆሮህን ስጣት እባክህ ግን ህይወት ይቀጥላል አይዞህ ወንድሜ ማንም ከሚያፈቅረው ጋር አይኖርም ከተላመደው እንጂ😢😢
@Jameela1122-di9pg
@Jameela1122-di9pg 6 ай бұрын
ሳህ​@@Hana-nb4ul
@Love-xd5do
@Love-xd5do 5 ай бұрын
ኧረ ክፍል ሁለት ይሰራ እኔ ከወንዶች ጉዳይ ቀጥሉ ምርጥ ፊልም ቴዲዬ ሁላችሁም እዚህ ስራ የተሳተፋችሁ ክብር ይገባችኋል መልካምነት ለራስ ነው ❤❤❤🙏🙏🙏👍👍👍
@abuhalidjemal1721
@abuhalidjemal1721 6 ай бұрын
ሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝብ ይወቅልኝ። እኔ ከማንም ጋር ግጭት አልፈልግም። ስለዚህ ጦርነት የማትፈልጉ ከሆነ የዚህን ከወንዶች ጉዳይ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ "ፊልም" ብለን ያየነውን ያጣጣምነውን ድንቅ ፊልም ቀጣይ ክፍል ሳይውል ሳያድር ይሰራልኝ!! ዋ ብያለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እጃችሁ ይባረክ አቦ!!! ፊልም አየሁ
@wadanhadan
@wadanhadan 6 ай бұрын
ዋው አገላለፅ❤❤❤❤
@AsterNgusse
@AsterNgusse 5 ай бұрын
Kiyas❤❤
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 4 ай бұрын
ትክክል
@AbebawAbebaw-c5z
@AbebawAbebaw-c5z 6 ай бұрын
ከቤዛጋር ይፋቀራሉ ብሎ የጠበቀ መፈቀር አለባት የምትሉ በላይክ
@halom3886
@halom3886 6 ай бұрын
ቆንጆ ኮምንት ሰታችሁ እንድናይ ለምታጓጉት ኮመንታተሮች እናመሰግናለን እስኪ ልየው
@mastewalzerihun1687
@mastewalzerihun1687 3 ай бұрын
በጣም ጥቂት የሆኑ የአማርኛ ፊልሞች በቃ እንዲሁ ያስለቅሱናል ፊልም ደሞ እንዲህ ነው መሰራት ያለበት በጣም ላመሰግናቹህ እወዳለሁ ረቡኒ፣ ላምባ፣ ህይወቴ፣ የፍቅር ጥግ፣ ኪያ፣ እና ሌሎች የረሳዋቸው ፊልሞች በጣም አመሰግናለሁ ክበሩልን❤
@mielamedia8697
@mielamedia8697 6 ай бұрын
ኤርትራዊ ነኝ የኢትዮጵያ ፍሊም ሁሌም እከታተላለው የዛሬ ፍሊም ግን ይለያል ምርጥ ፍሊም ኣመሰግናለው ።ፍቅር ያሸንፋል 🇪🇷❤🇪🇹
@mo..7680
@mo..7680 6 ай бұрын
Eritreawi negn emtelut ende wechi zega setaatlu😂eko
@TurufatOppo-xh6zh
@TurufatOppo-xh6zh 6 ай бұрын
ኤርትራውያን ግን አማረኛ እዴት ሊሰሙ ሊያቁ ቻሉ
@AbAb-hk8yq
@AbAb-hk8yq 6 ай бұрын
እና ኤርትራ እኮ ኢትዮ ነው😂ተገነጠላችሁ እንጂ😊
@betelehamyiebio6317
@betelehamyiebio6317 6 ай бұрын
@@AbAb-hk8yq drom hager nebereche u don know anything go and read the history #
@TgAKai
@TgAKai 6 ай бұрын
እኔም ኤርትራዊ ነኝ ግን አማረኛ እችላለሁ​@@TurufatOppo-xh6zh
@pulisicpulisic7018
@pulisicpulisic7018 6 ай бұрын
እኔ ስለዚ ፊልም ምን ማለት ምን ብዬ አስታየት መስጠት እንዳለብኝ ራሱ አላቅም የምር በጣም ያስለቀሰኝ.... በጣም ያስተማረኝ.... በጣም ልዩ ፊልም ነው... ይሄንን ፊልም እንቅልፍ አጥቼ በማየቴ አልፀፀትበትም ምክንያቱም ለኔ የ ዓመቱ ምርጥ ፊልም ነው በርቱ ቀጡልበት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏
@Sariy177
@Sariy177 6 ай бұрын
ማነዉ እንደኔ ከቴክቶክ አይቶ የመጣ 👍
@enjori_entertainment
@enjori_entertainment 6 ай бұрын
ሳሪ👍👍👍
@abdiahmadabdella9002
@abdiahmadabdella9002 6 ай бұрын
እኔ ዛሬ አየሁት
@HananAlxe
@HananAlxe 6 ай бұрын
Ene😂
@DershayeDershu
@DershayeDershu 6 ай бұрын
እኔ❤❤❤
@makkiyafayyo
@makkiyafayyo 6 ай бұрын
Ene erasu😂😂❤
@YemsrachZenebe
@YemsrachZenebe 14 күн бұрын
ማነው እንደ እኔ በትክቶክ አይቶ የመጣው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@فوزيةاا-د1م
@فوزيةاا-د1م 6 ай бұрын
እስኪ እንደኔ የፊልሙን አሪፍነት ኮሜት አምብቦ የሚያይ
@sariyefikrsew
@sariyefikrsew 6 ай бұрын
Ene alew 😢
@ሰሎሞን1221
@ሰሎሞን1221 6 ай бұрын
@@sariyefikrsew enem😁
@ሰላም-19አባቴ
@ሰላም-19አባቴ 6 ай бұрын
እኔ😥
@GhhfgNfgh
@GhhfgNfgh 5 ай бұрын
Ene😮
@fasikabaharu2260
@fasikabaharu2260 6 ай бұрын
ዋው ደስ ይሜን ቲዴኔ የሚውደው ላይክ አደርጉ
@MeskrmBeture
@MeskrmBeture 6 ай бұрын
ፉአድ
@EliasAbate-ip3jy
@EliasAbate-ip3jy 6 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ሆይ🙏🤲 እኔ ሃጥያተኛ ነኝ 🤦‍♀️🤦‍♂️በደለኛ ነኝ 😭 በኢየሱስ ስም ሃጥያቴን ይቅር በለኝ🤲🙏🙏 አለምን እና ስራዋን እክዳለሁ🤧🙌 አሁን ስሜን በህይወት መዝገብ ላይ ፃፍልኝ🤲🙏🙏 በደምህ ሃጥያቴን እጠብ።🙏🙏🥰 አሜን። 🥰🥰
@mhretmhret270
@mhretmhret270 6 ай бұрын
ክክክ ተሳስተሻል ቤተ ክርስትያን ኣይደለም😂😂😂😂
@helenebelay9175
@helenebelay9175 6 ай бұрын
🙏🙏🙏እኮ​@@mhretmhret270
@sariyefikrsew
@sariyefikrsew 6 ай бұрын
Yiheko tselot bet ayidelem 😅😅😅😅😅
@Afafad-pd8dj
@Afafad-pd8dj 6 ай бұрын
ፊልም እና ሙዚቃ እየሰማችሁ በዛ ገብታችሁ አማኝ አማኝ የምትጫወቱት ሰዎች ግን ስታስቁኝ😂😂😂😂😂😂😂😊
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 6 ай бұрын
አማኝ እዴዝህ አይነት ቦተወች ደርሽ ማለት የለበትም
@DanielGhebrezghi-kl6fl
@DanielGhebrezghi-kl6fl 5 ай бұрын
አረ ቴዲ ትለያለህ ❤❤❤❤ ምርጥ ተዋናይ ያልተወራለት
@መይሳውካሳ-ቐ1ወ
@መይሳውካሳ-ቐ1ወ 6 ай бұрын
#በእውነት ከስንት አመታት በኋላ #ልዩ #የፍቅር ፊልም ተመለከትኩ ፣ ጥራት ፣ ብቃትና ተዋንያኖቹ በሙሉ ልዩ ናቸው ፣ #የእውነተኛ #ፍቅርን #ምልክትንና ፣ #ስሜትን #በእንግዳሰው (አቤል) አወኩና ተረዳሁ ፣ #የሰውን #ስሜትና #ሀዘንን #በመረዳትና #በማጽናናት ፣ #በመድከም ጭምር ብሎም በሰው ደስታ መደሰትን ደግሞ #በሊዲያ (ቤቲ) ተመልክቻለሁ ፣ እንደዘመኑ #ሰው #በሰው ታኮና #ታዝሎ #ጥቅምንና #ዝናን ለማትረፍ ደግሞ #ሰላም በምትባል አየሁ እንዲሁ ማንነትህን እንድነግርህ ከማን ጋር እንደምትውል ንገረኝ አይደል የሚባለው #የሰላም ጓደኛም ሁለተኛዋ ሰላም ነች ብቻ ፊልሙን በዚህ ገልጨዋለሁ ። ❤❤ ❤❤❤❤❤
@EkuNejm
@EkuNejm 6 ай бұрын
Filmun endale tenetenklgn salayew befit
@hbhnhbng2282
@hbhnhbng2282 6 ай бұрын
ያላለቀ ትምህርት የማይሰለች ዜና ኢየሱስ ❤❤ኢየሱስ ዘሬም ከና በዳለችን ይዉደናል ኑ ዉዴ ኢየሱስ ❤❤❤
@SpenserXo-ci7wj
@SpenserXo-ci7wj 6 ай бұрын
እኛም እንላለን ኑ ወደ ኢየሱስ ኑ🙌🙌
@wamogetswesekhuthe6064
@wamogetswesekhuthe6064 6 ай бұрын
Yes Jesus ❤❤❤😢
@biliseedaanii3611
@biliseedaanii3611 6 ай бұрын
Awo! geta Eyesus Kiristos❤❤❤tebarek🥰
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs 6 ай бұрын
እዬሱስን እኛም እንወደዋለን ዮሴፍንም እንወደዋለን ያቆብንም እንወደዋለን ኢብራሂምንም እንወደዋለን ሙሳንም እወደዋለን ሁሉንም በኢስላም መንገድ የተላኩትን ነብያቶች እነወዳቸዋለን የኛን ነብይም የዚህን ኡማ ኣሚርና የምድር ፍትሀዊ ዳኛ የሆነውን ሀቢቡና ሙሀመድ ሶ ዐ ወ በጣም እንወደዋለን ጨምሩበት የኢስላም ልጆች የኔ ምርጦች ነብዪላህ ኢሳ ዐ ሰ ("እዬሱስ ከማንም በላይ እኛ እንወደዋለን ነጋሪ ኣያስፈልገንም🇪🇹👏
@MesiTube12-19
@MesiTube12-19 6 ай бұрын
ወደዮትኛው ኢዮሱስ
@mahletabebemahi6878
@mahletabebemahi6878 6 ай бұрын
ስንቴ ደጋግሜ እያየሁት እንደሆነ ሊዱ ደግማ አስደመመችን በብቃቷ የኔ ቡቡ መቼም አይረሳ ላንባ ላይ ያስለቀሽን🥺 ምርጥ ፊልም ቴዲ ሊዱ👌❤❤❤
@lulubintendris
@lulubintendris 6 ай бұрын
እኔም አልቅሻለሁ ላንባ ላይ😢😢
@Alahwaki
@Alahwaki 5 ай бұрын
Ene rasu lidin ayichenew draman yayehutየ ኢትዮጵያ ድራማ ቆየው mayet ketewkugn ❤❤
@samuelfikadu7627
@samuelfikadu7627 5 ай бұрын
🙄🤔...እንዴ ሊዱ ማለት ላንባ ድራማ ላይ 👉ሊዱ👈 ባለክራር ላይ ደግሞ 👉ቤዛ፣ቤዝ 👈 ሆና የተወነቺዉ ልጅ ነች። 🥺😊😟 ወይኔ ጀግና ጎበዝ ✊💪መልካም የሆነች ምርጥ ልጅ ፊልሙን አሳምረዋለች 😍 🫶 🫶 🫶🙏
@samira6797
@samira6797 5 ай бұрын
የኔውእሷነችደ እኔኮይትፊልምነውእማውቃትእያልኩ❤❤❤❤❤
@Adesa-iy5ql
@Adesa-iy5ql 9 күн бұрын
የአማርኛ ፊልም የሰራቸው በጣም ያምራል ግን መጨረሻው ላይ ሲደርስ ተቆርጦታላችሁ የቤዛን መጨረሻ አላሳያችሁም እና ክፍል 2 ይላል ክፍል 2 መለቀቅ አለበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Ahmed-211
@Ahmed-211 6 ай бұрын
ምን የመሰለች ቆንጂዬ የደስ ደስ ያላት ፍልቅልቅ ያለች አሉ እማማ 😍❤️
@Ezedint4g
@Ezedint4g 6 ай бұрын
"ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሰራ እኔ ከሙስሊሞች ነኝ ካለም ሰዉ ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነዉ"(41:33​) ደምሩኝ ከተመቻቹ
@MoonlightDat
@MoonlightDat 6 ай бұрын
የግድ ሁለተኛ ክፍል መሰረት የለበትም 🚫 አሁን ያለቀበት ሁኔታኮ ደስ ይላል ። ወደ እውነተኛው ፍቅር ተመልሶ ድምፅ አሰማ ወደሱ እየሄደች እያለ አበቃ ❤❤❤❤❤❤❤
@YoEthiopia
@YoEthiopia 6 ай бұрын
Ehe comment pin medereg alebet
@የማርያም-21M
@የማርያም-21M 6 ай бұрын
ትክክል
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 6 ай бұрын
በቃ ቸገናኙ ሀሀሀሀሀሀ
@Melka-mmv
@Melka-mmv 6 ай бұрын
ልክ ነው
@YeabsiraGebrewhid
@YeabsiraGebrewhid 4 ай бұрын
One of Ethiopia's unique and best film, Filmulai, we sincerely thank all those who participated for showing the good things.
@KahsayBirhane-j3j
@KahsayBirhane-j3j 6 ай бұрын
እውነተኛ ፍቅር እና የዉሸት ፍቅር ግዜው ሲደርስ እውነቱን እዉን ይሆናል... ልክ እንዴ አቤል እውነተኛ አፍቃሪ እና ልክ እንዴ ቤዛ ለሰው ቅን አሳቢ ለሁላችን ያድለን!🙏 ባለ ክራር ተወዳጅ ፊልም! 🥰🥰🥰
@Yemari-pf6gk
@Yemari-pf6gk 6 ай бұрын
ዋው የማይጠገብ ፊልም ቀጣይ Please
@Trujdsusu
@Trujdsusu 6 ай бұрын
ማነው አደኔ መጨረሻው እደጠቀው ሳይሆን ያለቀበት 😢ፊልሙግነ ዋው❤
@ራህማወለየዋ
@ራህማወለየዋ 6 ай бұрын
መ ጨረሻዉ ምንም አላወኩትም
@MoonlightDat
@MoonlightDat 6 ай бұрын
Be meceresham wede drow sefer temelese wedesua hede dimtsun semta wedesu hedech❤❤❤❤❤
@meram-no8we
@meram-no8we 6 ай бұрын
ጓደኛየ ለራሱ በመጨረሻው ተናደለች የሀበሻ ፊልም አያለች😅
@mistersintayew5950
@mistersintayew5950 6 ай бұрын
መጨረሻው እደተጠበቀ አለመሆኑ ነው ምርጥ ያደረገው🙏🥰
@awetashiaserat1787
@awetashiaserat1787 6 ай бұрын
ቁጥር ሁለት እጠብቃለን የሚየገርም ፊልም አጨብጪበናል❤
@tesfumele5088
@tesfumele5088 6 ай бұрын
አዎ❤
@MichaelDarcho
@MichaelDarcho 5 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ስለ ፍቅር አገላለጽ ሁሉንም ተሳታፍዎችን እናመሰግናለን አስተማሪዎች ናችሁ በዬ አስባለሁ ለኢትዮጵያ አመሰግንሃለሁ ።
@MiseAnam
@MiseAnam 6 ай бұрын
ከቤዛጋ አንድ ላይ ውነው ብናይ አስተላለቁ አሪፍ ይወን ነበር ለማንኛውም በጣም አሪፍ ፊልም ነው በጣም እናመሰግናለን
@ZenawiBelay-d4j
@ZenawiBelay-d4j 6 ай бұрын
ዋው በጣም ግሩም ፊልም ነው ግን እባካችሁ ክፍል ሁለት ይለቀቅ እ ይለቀቅ የምትሉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍like
@Hana-ጃማ
@Hana-ጃማ 6 ай бұрын
ከስንት ጊዜ በኋላ የአማርኛ ፊልም ደስ እያለኝ አየሁ እንግዳ ሰው ሀብቴ ምርጥ ሰው በቅርቡ ደግሞ የትዝታ ፊልምህን እንደሚለቀቅ ተስፋ አለኝ🥰🥰
@barackobama-fe1tk
@barackobama-fe1tk 3 ай бұрын
ቴዲዬ በጣም ከምልዉ በላይ የሚወደድ ስራ ነዉ ግን ቤዚዬን እንዳስከፋካት ለምን ነዉ ቁጥር ሁለት እጠብቅ
@ladiesfrist7047
@ladiesfrist7047 6 ай бұрын
ይቺልጅ ላንባ ላይ አብሬያት ነበር ያለቀስኩት ስወዳት ቴድዬ እንኳን ደና መጣችሁ የማዳም ቅመሞች ኑ እስኪ እንሹፈዉ
@samuelseifu9842
@samuelseifu9842 6 ай бұрын
እሷ ነች እንዴ😮
@Zeinaa-x9p
@Zeinaa-x9p 6 ай бұрын
ያምራል እንየው
@Gggg-gl8hp
@Gggg-gl8hp 6 ай бұрын
እኔስ ብትይ እባይነበሪ የጨርስኩት
@DagmawitFhantahun
@DagmawitFhantahun 6 ай бұрын
😢😢😢Enam
@DagmawitFhantahun
@DagmawitFhantahun 6 ай бұрын
​@user-ud4ni3acy6h awo
@ShekurMussa
@ShekurMussa 6 ай бұрын
ማነዉ እንደኔ ከቲክቶኮ መንደር እርእስ ጠይቆ የመጣ እንግዳስዉ ሀብቴ በቃ ትችላለህ❤❤❤❤
@RalafAbdullah
@RalafAbdullah 6 ай бұрын
እኔ
@Leyilashafi
@Leyilashafi 6 ай бұрын
እኔ
@MnMn-my1xo
@MnMn-my1xo 6 ай бұрын
እኔም አለሁ
@UmalkhayrMustefa
@UmalkhayrMustefa 6 ай бұрын
እኔ😅
@Aaa333-y6b
@Aaa333-y6b 6 ай бұрын
እኔ 😂😂😂😂
@Fkrtyy-rn8gi
@Fkrtyy-rn8gi 6 ай бұрын
ገራሚ ፊልምነው ክፍል ሁለት እደሚኖረው ተስፋ አደርጋለሁ 😢😢😢ግን ለጥቅም ብላችሁ የምቀርቡ ወዷችም ሆናችሁ ሴቶች ከዚህ ፊልም ብዙ ትምህርት መውሰድ ይቻላል እውነተኛ ፍቅር ምን ያክል እደሚጓዳ የውሸት ሰውን ባናፈቅርና ባንጎዳ ጥሩነው ብዬ አስባለሁ ፈጣሪ ለሁላችንም እውነተኛ ፍቅር ይስጠን ❤❤❤🙏🙏
@semehalegetachew
@semehalegetachew 6 ай бұрын
The truth has set me free Amen
@kiyamegersa-w9n
@kiyamegersa-w9n 5 ай бұрын
ባለ ክራር ምርጥ ፊልም ቴዲዬ ምርጥ ተዋናይ ነህ
@meserakdegefa
@meserakdegefa 6 ай бұрын
በዚ ፊልም ላይ የምንማርዉ ለማይወደን ሰው ምን ያክልም መሰዋት እንደ ምን ከፈል አብሶ የመዳም ቅመሞች😢😢😢
@Sarafree2025
@Sarafree2025 6 ай бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም.. አፍቃሪ እና ተፈቃሪ እኮ መቼም አይገናኝም. ❤
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 6 ай бұрын
በጣም እኔ የማፈቅረው ልጅ ነበር በአይን ብቻ ግን በአካል ተዋወቅን ፍቅሬን ሳልነግረው ስደት መጣሁ ከዛ ከስደት ስመለስ ሁለት ወልዶ አገኘሁት አፍቅሬሽ ነበር አለኝ አለመነጋገራችን ዋጋ አስከፈለን ለመጨረሻ ጊዜ ስሜው የተሰበረውን ልቤን ይዤ ተለየሁት አሁን ድረስ አፈቅረዋለው ግን በቃ የሰው ነው😢😢😢😢😢
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 6 ай бұрын
እውነት አው የደረሰበት ያውቀዋል 😢
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 6 ай бұрын
​@@Hana-nb4ulየኔ ቢጤ😢😢😢
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 6 ай бұрын
@@ነፃነትየድንግልልጅ ከምርሽ ነው የኔ እናት ሲገርም ህይወት እንደዚህ ናት ይቀጥላል ግን በፍቅር መሀል መነጋገርን የመሰለ ነገር የለም
@AggasheAghahaha
@AggasheAghahaha 6 ай бұрын
በጣም😢😢
@DANIELGO429
@DANIELGO429 6 ай бұрын
እስቲ ይሄን ፊልም እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበር🎉🎉🎉🎉🎉😊
@Kalopian94
@Kalopian94 6 ай бұрын
👋🏾👋🏾👋🏾🎉
@DastaBashir
@DastaBashir 6 ай бұрын
እኔ ያቼ የክራሩዋን ቪዲዮ ካየሁ ጀምሮ እየጠበኩኝ ነበር
@Fano-q2p
@Fano-q2p 6 ай бұрын
እኔ
@ሀይባነኝየወድሞቸእህት
@ሀይባነኝየወድሞቸእህት 6 ай бұрын
እኔ
@AndualemtesfayeBelihu
@AndualemtesfayeBelihu 4 ай бұрын
ዋዉ አንደኛ ፌልም ነዉ ከተዋናይ መረጣ ጀምሮ ደራሲዉን ማድነቅ እፈልጋለሁ ሙሉ ክሩዉ አንደኛ ናቹ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣቹ
@riimethiopia4661
@riimethiopia4661 6 ай бұрын
የአማርኛ ፊልም እስኪያጠላን አሰልችተውን ነበር ደረሳቹልን🙏🏼 ጥሩ መልእክት የያዘ! ብቃት ያላቸው ተዋናዮች የተሳተፉበት! ቀጣይ ክፍል ሰርታቹ አስደስቱን ዳግም🙏🏼
@AmanuelAweke-k5b
@AmanuelAweke-k5b 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MohammedAbdulahiAbdi
@MohammedAbdulahiAbdi 6 ай бұрын
በሁለተኛው ክፍል ላይ ቤዛ ና በፍቅር የተጎዳው ሰው እስኪ አፋቅራቹ ሁለተኛው ክፍል ሥሩልን የበለጠ የሚወደድ ፊልም ይሆናል ብየ እገምታለሁ❤❤❤❤
@mesheshagebrel151
@mesheshagebrel151 6 ай бұрын
ከቤዝዬ ጋር ብሆን ዋው በጣም ያምር ነበር ክፍል ሁለት ይኑረው፣ብዙ ፊልም አይቻለሁ የዛሬው አንደኛ ነው፣ሁለተኛውን ፣እንጠብቃለን ፣ደራሲውንም፣ሳላደንቅ፣አላልፍም፣ደራሲው ሁለተኛውንም ፣ከዚህ የበለጠ፣እንዲያምር፣አርገው።👏👏👏
@Dawit75429
@Dawit75429 5 ай бұрын
በጣም ደስ ነዉ የሚለዉ ምዕራፍ ሁለት ይሰራልን የምትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mintesinotanidarg
@Mintesinotanidarg 6 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ተወዳጅ movies ነው ሁሌ ሊታይ የሚችል መቼም የማይሰለች በጣጣጣጣጣምምምምምምም የሚያምረ ስራ ነው።በመጨረሻም ለ ቤዛ አይነት ሚስኪን ልጅ እንደዚህ አይነት ፍቅር እንደሚገባት ቢገልፅ more ቆንጆ ነበር።በጣም አሪፍ ነው ለአስተያየቱ እንዳትቀየሙኝ የእኔ ሀሳብ ብቻ ነው ቤዛን ሆና የተወነችው ልጅ ግን ችሎታዋን አለማድነቅ ፈፅሞ አይቻልም
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 6 ай бұрын
እንግዳስው ያለበት ፊልም ይለያል እኮ ችሎታው ዋውው ነው❤❤❤😊😊
@buruk9586
@buruk9586 6 ай бұрын
ቴዳ ላምባ የምር ምርጥ ምርጥ ዋው ዋው በተለይ አሁን ከሚታዩ ፊልሞች የሚያሥንቅ ሌሎች እሥቲ ከዚ ተማሩ
@MukeMuke-zz3gv
@MukeMuke-zz3gv Ай бұрын
እንጠብቃለን ቀጣይ ይሰራ የምትሉ ጋይሶች በላይክ አጥለቅልቁት❤
@FantuSahale
@FantuSahale 6 ай бұрын
ትሁት ሰዎች እንደዚህ በድንገት የሚፈነደ ፀረ-ትዕቢተኛ ፈንጅ አላቸው። በጠፊ አለሰችልኝ እጅሽ ይባረክ።
@weldearebtadi166
@weldearebtadi166 6 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ነዉ ተዋናዬቹም ቢሆን ምርጦች ናቸዉ የኢትዮጵያ ፊልሞች በዚህ ደረጃ ሲያድጉ ማየት እንዴት ደስ ይላል ሙያችሁን አክብራቹ ጥሩ ነገር ለምትሰሩ ሁሉ ምስጋና ይገባችሗል
@David-vs4zs
@David-vs4zs 6 ай бұрын
ከቴዲ ሁሌም ምርጥ ስራ ብቻ ነው የሚገኘው ❤❤❤እናመሰግናለን
@AbebaKebede-dy8ls
@AbebaKebede-dy8ls 4 ай бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው ፊልሙን አይቱ ለሚማርበት ማህበረሰብ ምህራፍ ሁለት እዲቀጥል በትህትና እጠይቃለሁኝ
@newmethod4900
@newmethod4900 6 ай бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነው ግን ትንሽ አስታየት ብሰጥ ደስ ይለኛል ከይቅርታ ጋር ሲጀመር ስለ ሰላም እያወራ ብዙ የሚወዷት ሰዎች አሉ ሲል የሷ አኳዃን ምንም ደስ አይልም ነበር እንደዚ እየሆነች ብዙ የሚወዷት ሰዎች ሊኖሩ ይችላሉ ብዬ አላስብም ሲቀጥል.. የፍቅር ታሪካቸው ምንም 7 አመት ሙሉ የሚያስጠብቅ አደለም ለዛውም እንደዚ ሆኖ በጣም ስለሚወዳት ነው ልትሉ ትችላላችሁ ግን ፊልም እንደመሆኑ መጠን ያሳለፉትን ጊዜያት የበለጠጠጠ ደስየሚል ማረግ ትችሉ ነበር ደሞ የቀን ውሏቸውን ስናይ እሱ ይሄን ያህል የሚወዳት እራሱ አይመስልም ነበር ደግሞ 7 አመት ሙሉ እንደዚ በፀሀይ በዝናብ ሲጠብቃት ቆይቶ ሲያገኛት እንደዛ መሆን አልነበረበትም እንደውም ከሱ በላይ እሷ የጠበቀችው ትመስላለች ደግሞ ያ ሁሉ አመት የጠበቃት የምትለውን ነገር ሁሉ ሊያረግላት ነው እንዴ የሆነ ሰአት ላይማ እነደውም ያናድዳል ግን ምንም ቢሆን አሪፍ ፊልም ነው አስታየቴን አስተውላቹ ብታዩት ደስ ይለኛል አመሰግናለው!
@SamrawitKesete-tz4ou
@SamrawitKesete-tz4ou 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Rhythm_Realm1
@Rhythm_Realm1 5 ай бұрын
keza astekaklew endiserut new😁
@SamuellammaKassa
@SamuellammaKassa 6 ай бұрын
በጣም ነው የሚያምረ በዚህ ቀጥሎ በጣም ደስ ይላል ቁጥር 2 እንዲሠራ ምፈልጉት እስኪ like አድርጎ
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 6 ай бұрын
,የአመቱ ምርጥ ፊልም በርቱልን ቀጥሉበት
@merongetachew4475
@merongetachew4475 5 ай бұрын
ዎው በጣም ባላለቀ እየተባለ የሚታይ ፊልም ነበር ጎበዞች በጣም የቴዲ አድናቂ ነኝ ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን ሁሉም ምርጥ ፊልም ነበር❤
@bekilemlem
@bekilemlem 6 ай бұрын
እረ አጨራረሡ ቲንሽ ከ ቤዚጋ ማውራት ነበረባቸው በጣም ሚያስጨበጭብ ፊልም ነው እንግዳዬ ጌታን አንደኛ ነህ ካነበብከው ዬሄን coment ላንተ ትሌቅ ክብር አለኜኝ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ያንስብሃል
@habtamuhailemeskel6912
@habtamuhailemeskel6912 6 ай бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ፣ ምርጥ ቀረፃ ፣ ምርጥ ድምፅ እና ምርጥ ተዋንያን። የባዩሽ ልጅ (ሳሚ) እናመሰግናለን 👏👏👏💚💛❤️
@amazingworld8175
@amazingworld8175 6 ай бұрын
እንግዳ ሰው ሀብቴ ልጅቱ በጣም አመሰግናለሁ በቃ ምርጥ ናቹሁ ይህቺ ላምባ ላይ የሰራችው ልጅ ምን አይነት የትወና ተፈጥሮ ነው ያላት በቃ አይኗ ብቻውን ይተውናል አይኗ ያስለቅስሀል ያስቅሀል በቃ እርሷ እንፈለገች ወደ ፈለገችው የስሜት በሀር ውስጥ ታስገብሀለች ❤
@Belqislove
@Belqislove 4 ай бұрын
Omg thanks teda yetiopian movie tarik melshlnal agmamtwt nbr wowwwww love it❤❤❤❤❤❤
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs 6 ай бұрын
የፊልም ማጀቢያ ሙዚቃን ሙሉ ኣለም ታከለ ይስራት በጣም ገራሚ ፊልም ቃላት የለኝም የቤዛ ኣባትና ቴድ በቃ ቴድማ ፊልምን ኣንተ ብቻ ስራው 👏👏👏👏👏💚❤💛🇪🇹
@Irfnwhendnujdnalrtkmsm
@Irfnwhendnujdnalrtkmsm 6 ай бұрын
የ ሀበሻ ፊልም ማየተ ካቆምኩ ቆየሁ የሀ ግን በጣም ልዩ ነወ ዋዉ ግን ከፈለ 2 ቢኖረዉ በጣም ደሰ ይላን አቤለ ከቤዛ ጋ ሁኖ እነየዉ የመትሉ❤❤
@asadupdyyuusuf9207
@asadupdyyuusuf9207 6 ай бұрын
እንባዬን ነዉ ያመጣው በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ ቁጥር ሁለት እንጠብቃለን የቤዛን መጨረሻ ማየት እንፈልጋለን 😍😢
@eliehycienth3592
@eliehycienth3592 5 ай бұрын
Am not from ethiopia but I fully love❤ ethiopian culture, the foods especially their music, wish to learn the language. Nice movie one ❤
@MekdesTadese-i5i
@MekdesTadese-i5i 5 ай бұрын
ዋው❤❤❤አረ ክፍል ሁለት ይለቀቅልን የምትሉ በላክ ❤❤❤
@EskedarChristi-xn6sn
@EskedarChristi-xn6sn 6 ай бұрын
የዚህ ፊልም ይዘት በተወሰነ መልኩ ከለማ ማለትም ድምፃዊ ሀይለ ኢየሱስ ግርማ ከዘፈነት ሰውየ የፍቅር ሂወት ታሪክ ጋ ተዛማጅነት አለው ብየ አስባለሁ ።እንግዳሰው ሀብቴ እንደሁልጊዜው ጀግና ተዋናይ ነው ሊዱም ጎበዝ ነች ታሜም ሌጀንድ ነው ማርቲም ተውናዋለች ብቻ በጣም ቆንጆ ፊልም ነው 👏👏👏
@YossefBekele
@YossefBekele 6 ай бұрын
በእውነት ከልብ የተሰራ ትወና ከረጅም ግዜ በኧላ እውነተኛ ፊልም አየሁ በርቱ ታምሩ ብርሀኑ ቴዳ የላንባዋ ንግስት በጣም ነው የምወዳችሁ
@abdutube3584
@abdutube3584 3 ай бұрын
ፊልሙን እስከ ምጨርስ ምንም ኮመንት አላየሁም ግን ይህ ፈልም ክፍል ሁለት ያስፈልገዋል በጣም ምርጥ ፊልም ነው ዋውው
@hiwotehiwote3594
@hiwotehiwote3594 6 ай бұрын
ቴድዬ ትለያለህ የአመቱ ምርጥ ፊልም ኑሩልን ቤዚዬ መልካም ነት ለራስ ነው ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@suzifkr-kg2wd
@suzifkr-kg2wd 6 ай бұрын
ቤዛን ሁና የሰራችው ልጅ የምር ትለያለች ❤❤❤
@almazsime4584
@almazsime4584 6 ай бұрын
Wow its amazing! ለእናቶቻችን ብዙ ክብር ይገባቸዋል!
ዜሮ ዲግሪ ሙሉ ፊልም | Zero Degree | New Ethiopian Movie 2024
1:52:19
Eliana Entertainment
Рет қаралды 1,7 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
Jesus Movie HD Amharic Language
2:07:47
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቲዩብ / orthodox tewahdo tube
Рет қаралды 1,8 МЛН
Mr. Nice Guy Starring Jackie Chan | Full Movie | ClipZone: High Octane Hits
1:28:13
ClipZone: High Octane Hits
Рет қаралды 10 МЛН
|ዞሮ መውጫዬ| Zoro Mewchaye| "ምናብ" 😂 SE 01 Ep 01
24:33
ebstv worldwide
Рет қаралды 566 М.
ጃናሞራ ሙሉ ፊልም - new ethiopian full movie 2024 | new ethiopian movie Janamora 2024 #Mlikitmedia
1:30:14
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН