Ethiopian Food - How to Make Alicha Shiro - አልጫ ሽሮ በቀላል አሰራር

  Рет қаралды 48,729

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 149
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 5 жыл бұрын
የነጭ ሽንኩርትና የዝንጅብል እርጥብ ቅመም አዘገጃጀት kzbin.info/www/bejne/b53SY4WFgK-KjrM
@kasetchkasetch37
@kasetchkasetch37 5 жыл бұрын
Enate pls ye hibesit dabo aserar asayign love u mom
@sainabhusain7478
@sainabhusain7478 5 жыл бұрын
ዋው ማም በጣም ቆንጆ ነው
@keftube
@keftube 5 жыл бұрын
እማማዬ እናቴ! በርሶ ገፅታ የብዙዎች ደጋግ እናቶችን አስታዉሳለሁ…. የእዉነት የእናንተን ያህል ዘመናዊ እቶቻችን ብልሀትና ጥረት ቢኖራቸዉ ደስ ይለኝ ነበር፡፡ ፍቅርና ሰላም ለእናቶቻችን ዘላለም ይሁንልን! ዉድ ተመልካቾች ወደቻናሌ ገባ በሉና ቤተሰብ እንሁን…መልካም ነገሮችን አብረን እንሸምትበታለን፡፡
@yeshimbetandarge9868
@yeshimbetandarge9868 5 жыл бұрын
እማይዬ እረጅም እድሜ ተመኘሁሎት የልጅ ደስታ ያሳዮት
@tremekaalexander-murph1724
@tremekaalexander-murph1724 5 жыл бұрын
Can you please consider English subtitles, she does some amazing things and us in the West would love to benefit from, thanks!
@hulibitimo7107
@hulibitimo7107 5 жыл бұрын
awee Tremeka Good Job For Trying To Learn Other Culture Food Thats That's What We Call outside of The box
@elsabetargaw762
@elsabetargaw762 5 жыл бұрын
ዋው ማማዬ በጣም ነው የምወደው ሽሮ በጣም ነው ምናመሰግነው እጅ ይባረክ አሁን እሰራለሁ
@አንድናትኢትዮጲያየጀግኖች
@አንድናትኢትዮጲያየጀግኖች 5 жыл бұрын
እናቴ ባለሙያ ናት አስታወሱኝ እናቴ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥ ለእናቶች በእውነት ብልጂነት እስከ እውቀት እኛን ማስተማር አይደክማችው እነሱ ዝቅ ብለው እኛን ከፍ ሲያርጎ ልቤ ያዝናል አደራ እህቶች የእማን ነገር በህይወት እስካለቻችሁ አስደስቱ እኛን ለማስደስት ቀና ደፋ ብለዋልና ውለታችውን ባንከፍልኮ
@buzayehutola5427
@buzayehutola5427 5 жыл бұрын
Wowwwww batem arifnew Immayee,Ijaachun yebarkachu
@seadamohammad4827
@seadamohammad4827 5 жыл бұрын
አይ እማማ አሁን ከየት ላመጣ ነው እራሴ ላይ ወጣ በጣም ያምራል ክፉ ነገሮችን ሁሉ ያርቅልሺ ብዙ ጡሩ ነገሮችን ተምርይለሁ ላንችም ጡሩ የሚባሉ ነገሮችን ፈጣሪ ይስጥሺ ከነቤተሰቦችሺ
@selamoberly6721
@selamoberly6721 5 жыл бұрын
That looks so good! I want some🇪🇹💚
@yosephyoseph8132
@yosephyoseph8132 5 жыл бұрын
እናቴ በጣም ነው የምወድዎት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏🌻🙏
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
እማየ ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እናታችን በጣም ልዬ ነው እማየ ተባረኪልኝ እንዴት እንደምታምሪ የኔ ውብ ፈገግታሽ ብቻ ያጠግባል ድስቲቱ በጣም ታምራለች አመሠግናለሁ እማየ
@tizutizu543
@tizutizu543 5 жыл бұрын
ሰላም እማማዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት አረንጋዴ ቅመሙ ከምን ከምን ነው ያዘጋጁት ካላስቸገርኩ?ሸሮ ውስጥ የጨመሩት
@sosinaaklog8395
@sosinaaklog8395 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሄር ይባርክውት
@kubratube6293
@kubratube6293 2 жыл бұрын
ሽምብራ ሽሮ ይሆናል? እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ስሰማ ።ጓያ ፣ባቄላ ፣አተር ነው የማውቀው
@kmisogibcccg7793
@kmisogibcccg7793 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እምዬ
@ליליבלאי-ת2ס
@ליליבלאי-ת2ס 5 жыл бұрын
የተባረከ ይሁንልሺ
@tigetadess6832
@tigetadess6832 6 ай бұрын
አመሠጎናለው
@fdfdf8290
@fdfdf8290 5 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ። መሽአላ ነው
@tihuntesfa935
@tihuntesfa935 5 жыл бұрын
አይ ሽሮና እንጀራ እንዲህ ጠረረክብን
@fetledemissie3188
@fetledemissie3188 5 жыл бұрын
መልካም ምግብ የተባረከ ይሁን
@mehdiyamohammed3097
@mehdiyamohammed3097 5 жыл бұрын
Yene konjo enat ejot yibarek rejem edmena tena yistot yene balemuya
@hiwangebregiorgis5812
@hiwangebregiorgis5812 5 жыл бұрын
እናመየግናለን ማዘርይ
@ዜድፍቅር-ጀ8በ
@ዜድፍቅር-ጀ8በ 5 жыл бұрын
ማሚዬ እናመሰግናለን ግን ጥያቄ አለኝ እርጥብ ቅመም ምንድነው ???
@rihanaali271
@rihanaali271 5 жыл бұрын
Mamaye ejishi yibarek ewnet salkemsew konjo shiro endehone yastawkal😯😯😯 erejim edmi ketina gar 💕💕💕
@smerasmera4303
@smerasmera4303 5 жыл бұрын
መሻ አላህ ደስ ትያላሽ
@ዳድየኛእንቃረኛ
@ዳድየኛእንቃረኛ 4 жыл бұрын
እማማዬ ሰላምኖት ሰዶት በፍቅር ነው ጤና ከረጅም እድሜጋር ይስጦት እርጥቡ ና ነጩ ቅምም ምድናቸው
@cooksethiopiensrulier4633
@cooksethiopiensrulier4633 5 жыл бұрын
እማማ በጣም ነው የምወደውት
@የአላህባሪያነኝአላህከሪም
@የአላህባሪያነኝአላህከሪም 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ውይ እሄ ሽሮ እዴት እደናፈቀኝ
@hanaethiopian2949
@hanaethiopian2949 4 жыл бұрын
Yene enat Egzibeher yetbekeshe
@abbagarriiyesusulfaadhu6010
@abbagarriiyesusulfaadhu6010 5 жыл бұрын
Geta yibarkish Mamiyye Baxam dasi elal
@kokolokoo8556
@kokolokoo8556 5 жыл бұрын
እንብላ ማማዬ እሰይ እንኳንቆንጆ በላሽልኝ
@udjydh3734
@udjydh3734 5 жыл бұрын
ዋውው ማሚ የተባረከ ይሁንልሽ
@hageralegn4930
@hageralegn4930 5 жыл бұрын
Yetbarek yehunlot mamaya.
@genetabate9726
@genetabate9726 5 жыл бұрын
edmana tana ystelen entya ena senkuret syklala tsereto ayha alkem nber betam enmsgenalen
@yemariyamliji9999
@yemariyamliji9999 5 жыл бұрын
ማሚዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ውይ መቼ ነው ሀገሬ ገብቼ የሽሮ ናፍቆቴን የምወጣው
@tsigiebruktsigiebruk9921
@tsigiebruktsigiebruk9921 5 жыл бұрын
እናታችን እድሜና ጤና ይስጥኦት ስወድዎት አይጣል
@ayshamohammed9748
@ayshamohammed9748 5 жыл бұрын
Yenya enat Edmya ystsh anchin say. Enatyan nafkalew
@bizuayehulemi9143
@bizuayehulemi9143 5 жыл бұрын
Mamiyee thank you🙏 distun keyet endegezut mamyee yengerugn
@rukiyeyimer7503
@rukiyeyimer7503 5 жыл бұрын
እናትዬ ማሚ እድሜና ጤና ይስጥልኝ የኔ ውድ ከልቤ እወድሻለሁ
@saronabi1387
@saronabi1387 5 жыл бұрын
mamaye shero azegejajet asayn
@abraham406
@abraham406 5 жыл бұрын
Mamiye shirow kimem alew blesh endegena more kimem new mitchemrew yehe kimem lelib turu aydelem silez shirow kimem kalew extra batchemre bay negn anyway good job 🤘
@የፍቅርእናትማርያም-አ9ዸ
@የፍቅርእናትማርያም-አ9ዸ 5 жыл бұрын
እንዴት እንደናፈቀኝ የእናቴ ሽሮ ማዘር እናመሠግናለን
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 жыл бұрын
ማምዬ እንኳን በደና መጡ እናመሰግናለን
@ዳዊቴውዴበስምህልጠራ
@ዳዊቴውዴበስምህልጠራ 5 жыл бұрын
😍😍😍 የእናት ደስ ሲሉ
@AA-nr4bl
@AA-nr4bl 5 жыл бұрын
እማማዬ ባለሙያ እናታችን እግዛቤር ጤና ከእድሜጋ ይስጥሽ ሚሚ ከሳውዲ
@Yenenesh-e1u
@Yenenesh-e1u Жыл бұрын
እማምበጣምነውየወደድኩት
@youtubephggg900
@youtubephggg900 5 жыл бұрын
አረ እማዬ ቃሪያ ወጥ በጣም ነው ያማረኝ ነፍስ ጡር ነኝ
@asterfker9764
@asterfker9764 5 жыл бұрын
ማማዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ውድድድድድድድድድድ
@halahala347
@halahala347 5 жыл бұрын
ድሰቴቱን የት አጉኝሆት ማዘረየ
@tubr7613
@tubr7613 5 жыл бұрын
ማምዬ እድሜ እና ጤና
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 5 жыл бұрын
✔ከውጣ ውረድ ቡሀላ ፍላጎት ተሳክቶ እፎይ እስኪባል የዚች አለም ብልሀት በሁለት ነገር የታመቀች ናት፡፡ ትዕግስትና ፣ ተስፍ!!!!
@jemilaseiyfu2899
@jemilaseiyfu2899 5 жыл бұрын
Momye sitawere sisema yenaten dimetsi yesamewu yimeslagnal
@destaabreha201
@destaabreha201 2 жыл бұрын
እርጥብ ቅመሙ አልተገለፀም የአልጫ ሽሮ መስሪያ ው
@toybahimam9301
@toybahimam9301 5 жыл бұрын
ምርጥ ሺሮ
@gddfds520
@gddfds520 5 жыл бұрын
እንዴት ደስ እንደምትይ ወላሂ ሁሉም ያምርብሻል ማምይ
@savedbyhisgracert8061
@savedbyhisgracert8061 5 жыл бұрын
ምርጥ ሽሮ 👍👍👍👍💚💛❤
@amartiadane3181
@amartiadane3181 5 жыл бұрын
My friends girl she send shiro for me but not test good?
@marthat6031
@marthat6031 5 жыл бұрын
ማማዬ ባለፈው ሸክላ ድስት እንዴት እንደሚሟሽ ጠይቄዎት ነበር ሌላ ደግሞ ክአገር ቤት ይመጣው ሽሮ ዲፍሪዝ (ፍሪጅ ) ውስጥ ሲቀመጥ ጣእሙ ሊቀየር ይችላል ወይ ? የት መቀመጥ አለበት ብለው ያስባሉ
@marthatilahun2086
@marthatilahun2086 5 жыл бұрын
Emamiye ertebe kimeme yaluet mendenew ?
@abebechalemu1417
@abebechalemu1417 5 жыл бұрын
Enamesegenalen
@baqqefabdiiniyesusqofa6454
@baqqefabdiiniyesusqofa6454 5 жыл бұрын
MOMY EGZABIHER REJIM EDME YISTISH EWADISHALEWU
@bona2318
@bona2318 5 жыл бұрын
ማዘርዬ ድስቱን ከየት አገኙት
@melatTUBE
@melatTUBE 5 жыл бұрын
Enatachen enamasgnotaln
@selamasefa492
@selamasefa492 5 жыл бұрын
Betam enamesegen alene Gen ereteb kememe medenew yekertagen kaleshcegergugi
@fdh7202
@fdh7202 5 жыл бұрын
💯💯👌💖💖💖ማሚዬ ስወድሺ እናመሰግናለንን
@batisola6343
@batisola6343 4 жыл бұрын
የኔውድ እናት
@Semhar607
@Semhar607 5 жыл бұрын
Thank you 🙏 emama distu yet now mishetow nigerin please
@fetanmedia-6807
@fetanmedia-6807 5 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጡ እናታችን እኔስ ሽሮና በርበሬ ጠሮብኛል ኡፍ አረ የሰው ያለህ መምጫውን ዘግተው እንደት እናስመጣ ውይ
@jemilaseiyfu2899
@jemilaseiyfu2899 5 жыл бұрын
Lemin tezage lane kawor bafit amtitolignal
@lishancheru4604
@lishancheru4604 5 жыл бұрын
ማማየ እንዴት እንደምወድሽ እርጅም እድሚ እመኚልሻለሁ የኔ እናት
@sousoufiker5350
@sousoufiker5350 5 жыл бұрын
ማዘር ስወድሁ ውይ ውድድድድ
@aminatweloyewa2882
@aminatweloyewa2882 5 жыл бұрын
ማሚየ የኔ ባለሙያ እናት አመሰግናለሁ
@medihabesha1541
@medihabesha1541 5 жыл бұрын
እማ በጣም እወድሻለሁ ❤😘
@rabiabeinteslamasd6444
@rabiabeinteslamasd6444 5 жыл бұрын
እናታቺን እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይሰጥልን ትምህርታቺሁ በጣም አሪፍ ነው ከቻላቺሁ በፕላይ እስቶሪይ አፕሊኬሺን ብትሰሩልን ለኛ የበለጥ እንጠቀም ነበር ሀገር ቤት ስንሄድ ዮቶብ መግባት ይከብደናል ለዛ ይጠቅመንነበር
@danielderese1988
@danielderese1988 3 жыл бұрын
Eretebe kememe mene mene new
@እናቴንናፋቂዘይነብነኝየቢ
@እናቴንናፋቂዘይነብነኝየቢ 5 жыл бұрын
ማማዬ እረጅም እድሜ ከጤና ከደስታ 2 ኪሎ ሽሮ 3አመቱ አለቀ ሽሮዬ ነብስ ንፍፍቅ ብልኛለች
@ከመስቀሉሰርነውአድራሻዬ
@ከመስቀሉሰርነውአድራሻዬ 5 жыл бұрын
ምንው ሆድን አጨሁት እማማየ
@ዳዊቴውዴበስምህልጠራ
@ዳዊቴውዴበስምህልጠራ 5 жыл бұрын
ማማዬ ከይቅርታ ጋር እርጥብ ቅመም ያዘጀሺው ከምንምንጋ ነው??
@fatumahussnegkgj9525
@fatumahussnegkgj9525 5 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነበር አላወኩትም ከምን እደሚዘጋጅ
@soliyanatekle8392
@soliyanatekle8392 5 жыл бұрын
Yenem teyake new
@ሳሃሊለነቅድስትኦምልእክት
@ሳሃሊለነቅድስትኦምልእክት 5 жыл бұрын
ጨና አዳምና ዝቃቅቤ መሰለኝ
@emanbintendris6359
@emanbintendris6359 2 жыл бұрын
ዝንጅብል እና ነጭ ሽኩርት በአንድ ፈጭቶ
@seblebahru9502
@seblebahru9502 5 жыл бұрын
አየ ሽሮ እና እንጀራ የት ነው የማገኝህ የተባረከ ይሁን እናታችን ብሉልን
@elsabetargaw762
@elsabetargaw762 5 жыл бұрын
ምነው የለም እንዴ ያለሽበት አገር ማለቴ እንጀራ የሌለበት ሀገር የለም ብዬ ነው መግዛት እኮ ትችያለሽ እናት
@dceesaun7374
@dceesaun7374 Жыл бұрын
እነኝህ እናቶይደስ ይሉኛል በእውነት
@kmisogibcccg7793
@kmisogibcccg7793 5 жыл бұрын
እምዬ ግን የፈን ድቀት እንጀራ እንዴት መጋገር እችላለሁሲመክር
@anifkerani2950
@anifkerani2950 5 жыл бұрын
gbena eyw astemrwale mamay
@ቅዱስሚካኤልጠባቂየቅዱስሚ
@ቅዱስሚካኤልጠባቂየቅዱስሚ 5 жыл бұрын
እማማ እርሰወን ሳይ እናቴ ትናፍቀኝለች
@merryyederrick
@merryyederrick 4 жыл бұрын
ማማዬ የፍርኖ ዱቄት እንጀራ ባሉን መሰረት ጋግሬ በጣም የሚያምር እንጀራ ወጣ ግን ጠአሙ ስኳር ሆነ ለምንድነው? ሹሮ ያሉትን ደሞ ፉርኖ ዱቄት እየቀላቀሉ ነው መሰለኝ የሚሸጡት ምንም የሽሮ ጣእም የለውም!!
@nasrahussain4398
@nasrahussain4398 5 жыл бұрын
Wooow I Miss y0u where Ar y0u Sister
@mimimuktar9598
@mimimuktar9598 5 жыл бұрын
Yetena yehunelesh mamaye
@rahamatuberahamatube876
@rahamatuberahamatube876 5 жыл бұрын
Very Nice Mother
@nanyanwr1617
@nanyanwr1617 5 жыл бұрын
احد يترجم بالعربي احب طبخها ❤❤
@mdzinetxn7300
@mdzinetxn7300 3 жыл бұрын
حي لتأرف العربية
@mamlovemamlove5630
@mamlovemamlove5630 5 жыл бұрын
ማማየ ምስር በሰጋ አሰዩኝ
@senayitdesm4613
@senayitdesm4613 5 жыл бұрын
እማዬ ስወድሽ ኑሪልን
@edenwase2135
@edenwase2135 5 жыл бұрын
ማማየ ስወደወት እድሜና ጤና ይስጥሽ
@82sose
@82sose 5 жыл бұрын
Emmaya endate new ertb kememe yemeseraw
@bettybekle1686
@bettybekle1686 5 жыл бұрын
Emamey edem kexenagar
@Manl-xy4rd
@Manl-xy4rd 5 жыл бұрын
እማማ ስወድሽ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 5 жыл бұрын
enta yana balmuaya weddddddd 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷batm amsgnlw mama 😍😍😍😍😍
@blnekenfamothermygivftlove9934
@blnekenfamothermygivftlove9934 5 жыл бұрын
የኔ እናት ሥወድሽ
@senayitdesm4613
@senayitdesm4613 5 жыл бұрын
ይሄ የቅመም አዘገጃጀት ሊገባኝም አይችልም አያቀኝም አላወውም
@firebekel2196
@firebekel2196 5 жыл бұрын
Weyinaaa mam miraken watikuu
@sarateshomenegero1958
@sarateshomenegero1958 5 жыл бұрын
MAMI YEHA TEMERTESHE BETAM DASE YELALE ENA GETAN BETESEBKEW LENABSESHEM LESEGASHEM MLKAM NAW TEBAREKI
@VenusAdiam
@VenusAdiam 5 жыл бұрын
Buonoooo
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 5 жыл бұрын
ትክክል ሽሮ ቅመ ም ከሌለ ሊጥ ነዉ
@martamarta2901
@martamarta2901 5 жыл бұрын
I love your mother she is so beautiful 😍
@mihertmihert6600
@mihertmihert6600 5 жыл бұрын
ሹ ሀዳ ማማ
Ethiopian food,karia sinig with alicha shiro/ስነግ በሽሮ
15:31
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 265 МЛН
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 2,1 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 2,3 МЛН
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 14 МЛН
Ethiopan food/How to make tegabino/shiro/የሽሮ ወጥ/ተጋቢኖ አሰራር
9:35
Enat tube እናት ቲዩብ
Рет қаралды 4,4 М.
አልጫ ሽሮ ወጥ (Ethiopian shiro food)
9:08
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 4,2 М.
አልጫ ሽሮ Alicha Shiro Vegan Ethiopia food Shiro
10:26
Addis Kitchen
Рет қаралды 6 М.
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 265 МЛН