“የእኔ ህይወት ያልተፈታ ህልም ነው” እናት! እኔ የማውቀውን "እውነት" ልንገራችሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 163,092

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 949
@abslotige8107
@abslotige8107 3 ай бұрын
ሴት ከወደደች እንዲህ ጥግ ድረስ ነው መልኳ እስኪጠፋ ልጆቻን ለቁም ነገር ያበቀች ጀግና ሴት በዛላይ አሁንም ኑሮ አጎሳቁላት እንጂ ገና ወጣት ነች ታማኝና ጠንካራ ሴት እሱ በለበት ሰላም ብቻ የሁን እኔ ልጎዳ ብል ከሌላ ወንድ እንኳን ሳትቀብጥ ክብራን ጠብቃ ልጆቻነ ለቁም ነገር አበቃች ስለእውነት ለኔ የዘመናችነ ጀግና እና እንቁ ሴት ነሽ
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 3 ай бұрын
ትክክል,,መውድ,አደዚህ,ነው, ቤተሰብ,አርገኝ🎉
@girmamoges9170
@girmamoges9170 2 ай бұрын
Tikikil tebareki
@KiyayeKiyaye-ip8vu
@KiyayeKiyaye-ip8vu 2 ай бұрын
በትክክል
@አይሻብንትኢስላም
@አይሻብንትኢስላም 3 ай бұрын
በቅርብቀን አላህ እዚህ አለሁ ብሎ መገናኝታችሁ ያሳየን 😢😢
@ddddddddddsd
@ddddddddddsd 3 ай бұрын
እስኪ በማርያም በእየ ሀይማኖታችሁ ቤሩት ላይ ላሉት እህት ወድሞቻችን በፀሎት በዱአ አስቦቸው😢😢😢😢😢
@tiz59905
@tiz59905 3 ай бұрын
ኑሮ ለማሸነፍ ብሎ በተሰባቸውን ሀገራቸውን ጥሎ ለተሰደዱ ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቸው በ ደሙ ይሸፍናቸው 🙏
@halimaali4383
@halimaali4383 3 ай бұрын
Allah yitebikachew🎉
@zenatali7913
@zenatali7913 3 ай бұрын
አላህ በሰላም ለሀገራቸው ያብቃቸው
@teyebaaderejee
@teyebaaderejee 3 ай бұрын
አላህ ከጎናቸው ይሁን😢
@Fthyhtube
@Fthyhtube 3 ай бұрын
አላህ ይድረሰላቸው ያረብ
@Fetiahmed-tx1ss
@Fetiahmed-tx1ss 3 ай бұрын
ይህ ሰው በህይወት ኖሮ ይምጣላችሁ ያረብ
@neimanurya7377
@neimanurya7377 3 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ መልካም እናት ልጆችሽን ሣሊህ አርጎ ላሣደገልሽ አላህ ይመስገነው ምርጥ እናት
@ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው
@ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው 3 ай бұрын
መልካም ባል እደዚህ ሴት ሂወቷን እደምሰጠው ነው የተረዳሁት ወዶች መልካም ሁኑ.....!የኛ ውድ ነብይ መልካም ማለት ለሚስቶቹ ለልጆቹ መልካም የሆነነው እኔ መልካም ነበርኩ ለቤተሠቦቸ ብለዋል
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 3 ай бұрын
አለይሂሶላቱ ወሰላም
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ነገር ግን በተቃራኒው ደግሞ ፥ 🤔 - የምትፈሯቸውንና የማይታዘዟችሁን ሴቶቻችሁን ተቆጧቸው ፡ መኝታችሁን ለይታችሁ ምቷቸው ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፬ የሴቶቹ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁ. ፴፬)። 📖👈🏾🫢
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 3 ай бұрын
​@@TruthEz ሴት ልጅ በስሟ ሶራ ያላት ጀነት በእናት እግር ስር የሆነላት እናት እናት እናት አባት ነው የሚለው እስልምና ለሴት ልጅ ክብር ከኢስላም በላይ ያከበራት የለም ያዎረዳት ቢሆንጅ ሴት ልጅ ስውር ቁርጥማት ናት ከሴት ሰጭ የወንድ ንፉግ ይሻላል ሴት በወር አበባ ጊዜ የረከሰች የሚል የማን ነው???
@zahareahmad7812
@zahareahmad7812 3 ай бұрын
​@@እረህመት-ዘ5ተይገርማሉ እኮ የነሱን ወደጎን ትተው ምን ላውጣ እያሉ ይባዝናሉ ምንም ቢለፉ እስልምና የበላይ ነው
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 3 ай бұрын
@@zahareahmad7812 በትክክል እህቴ የራስ ስተትማ መች ይነበባል ለማጠልሸት መልፋት አይቻል
@kassawbeshaw9852
@kassawbeshaw9852 3 ай бұрын
ልብ የሚያቆስል ታሪክ ነው። አባት አክሊለ ሃይሉ በህይወት ቢኖሩና የልጅነት ሚስታቸውንና ልጆቻቸውን እንዲያገኙ ልባዊ ምኞቴ ነው። እናትዮዋ ግን በጣም ጭዋና የተከበሩ እንደሆኑ ሳልገልጽ ማለፍ አልውድም። እንዲህ አይነት መሰናክል ለሚያጋጥመው ቤተሰብ ተምሳሌት ይሆናሉ ብዬ አስባለሁ። አንዳንድ እናቶች ከጉዳታቸው የተነሳ ልጆች ጭንቅላት ላይ ያልሆነ ነገር ሞልተው ያሳድጓቸውና ለጠፋው ቤተሰብ አባል መጥፎ አመለካከት ይዘው ያድጋሉ። በዚህ ረገድ እኝህ እናት ግን የሚደነቁ ናቸው። ለዚያም ይመስለኛል ፈጣሪ ልጆቹን ምስጉንና ወላጆቻቸውን የሚወዱ አድርጎ ያሳደገላቸው።
@dagemadis6424
@dagemadis6424 3 ай бұрын
በለቅሶ የተጎዳች ሴት ናት ፈጣሪ መልካም ዜና ያሰማቹሁ
@EmuHiba-pv3wr
@EmuHiba-pv3wr 3 ай бұрын
አለምዬ ትግስትህን. ሳላደንቅ አላልፍም ዝም ብለህ ማዳመትህ ህመማቸውን መረዳትህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Raba-jq8qc
@Raba-jq8qc 3 ай бұрын
በትክክል ምርጥ ጋዜጠኛ
@SofeyaBasheir
@SofeyaBasheir 3 ай бұрын
ሀሀሀሀ ለቢዝነሱ ነው
@HappyFamily-y2t
@HappyFamily-y2t 3 ай бұрын
ይሄ ታሪክ EBS TV ላይ ቢቀርብ ጥሩ ነዉ ፀሎት አደርግላችኃለሁ እንድትገናኑ እግዚያብሄር ከእናንተ ጋራ ይሁን
@fikerfiker7922
@fikerfiker7922 3 ай бұрын
EBS ማቅረብ እንጂ እስከ መጨረሻ አይሄድም እዪሃ ሚዲያ ግን እስከ ጥግ ይሄዳሉ ።
@samelo_fdw_kominiket1466
@samelo_fdw_kominiket1466 2 ай бұрын
የኔ ጠንካራ እናት አብሽሪ በአላህ ተሥፍ አትቁረጪ በዱአ በርቺ አላህ ለሚወደዉ ይፈትናል አብሽሪ የነቢየላሂ የያቆብ ታሪክ አስቢ አንቺንም ያስደሥትሻል 😢😢😢😢
@nanibelete8583
@nanibelete8583 3 ай бұрын
ያንተ ነገር ያስደምመኛል አል ክስ የስውን እመም በእርጋታ ምታዳምጥበት ታድልክ እግዛብሄር ይሄን አባት ከለበት ድምፁን ያሰማቹ ከባድ ነው
@MdEt-ns3xq
@MdEt-ns3xq 3 ай бұрын
በነገራችላይ ወንዶች ችግራቼውንን ለሚስቶቻቼው አይናገሩም ብነግራት ትጨነቃለች ስለሚሉ ግን ብንጨነቅም መናገር አለባቼው ብየ አስባለሁ
@endashashdebella2441
@endashashdebella2441 3 ай бұрын
ከዚህ የበለጠ ጭንቀት አለወይ? በሠው አገረ ሁለት ህፃናትን አስይዞ መጥፋት ግን መፍረዴ አይደለም ምን እንደሆነ እንኮን ስለማናውቅ
@Harambe_Afrique
@Harambe_Afrique 3 ай бұрын
ተባረክ! መከራችንን ለማንም በተለይ ለሴቶች አንናገርም! እፍን አድርገን ነው ተሸክመነው የምንሞተው!
@نجىخضر
@نجىخضر 3 ай бұрын
😢😢😢​@@Harambe_Afrique
@elsagebrezghi1724
@elsagebrezghi1724 3 ай бұрын
ምን ዓይነት ቅንና ደግ ሴት ናት ጌታ ይርዳሽ ልጆችሽንም
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 3 ай бұрын
ምናልባት ይሄ ፕሮግራም የሚከታተሉ ቤሰቦቹ እኳን ካለቺሁ ቀርባቺሁ መልሥ ሥጡ ሥታሳዝንን እናቲቱ አላህ ይርዳቺሁ😢
@abdiabdi4900
@abdiabdi4900 3 ай бұрын
አንሰጥም
@ethiopia819
@ethiopia819 3 ай бұрын
😡😡😡​@@abdiabdi4900
@zinab8199
@zinab8199 3 ай бұрын
የኔ እናት ኡፍ ዱንያ ፈተናዋ በማልቀስ አይኗራሱ ልክ አደለም ብዙ ተለምዶ እሰውቤት እናትነት 😢 አላህ በሰላም በደስታ ይሰብስባቹህ !!
@hawah1507
@hawah1507 3 ай бұрын
የኔ እናት የእኔ እንባ ይፍሰስ 😢አብሽሩ አላህ ለሁሉም መልስ ይሰጣል 💔💔😢😢😢
@ሀስቡንአላህወኒእመል-ፐ4ኸ
@ሀስቡንአላህወኒእመል-ፐ4ኸ 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@MmN-ir4rw
@MmN-ir4rw 2 ай бұрын
ዶአ አርጊላቸዉ ወደ
@Workenehgelan
@Workenehgelan 3 ай бұрын
እውነተኛ አፍቃሪ ምርጥ ሴት ነሽ ። እግዚአብሔር ያገናኝሽ።
@toybaorymam1466
@toybaorymam1466 3 ай бұрын
የኔ እናት የኑሮ ሁኔታ አብልዟታል በልጆችሽ ተጠወሪ ደስታሽ ሙሉ ይሁን ባለቤትሽም በሰላም ይመለስልሽ ኡፍፍፍፍ ወላሂ እናቴን መሠለችኝ ገና ወጣት ነችኮ ኑሮነው እጅ 😢😢😢😢
@lubabaendries
@lubabaendries 3 ай бұрын
በጣም አሚን ያረብ
@tiz59905
@tiz59905 3 ай бұрын
ኢ ቢ ኤ ስ ላይ ፈልጉት እዛ የሚሻል ይመስለኛል ብዙ ሰው ከተማም ገጠር የሚኖሩ ሰዎች ስለሚመለከቱ
@maranata1484
@maranata1484 3 ай бұрын
ትክክል
@AyeshaAyesha-w5f
@AyeshaAyesha-w5f 3 ай бұрын
ለነዚ ናፋቂ ቤተሰብ ምላሽ በጉጉት እንደኔ የሚጠብቅ
@yemisida
@yemisida 3 ай бұрын
እኔ የተገነዘብኩት ነገር አቶ አክሊለ ጥሩ ሰው እንደሆነ እና ቤተሰቡን የሚወድ ጦሩ አባት እንደሆነ ነው እናትዬውም እጅግ እውነተኛ አፍቃሪ ሴት ነች እግዚአብሔር ያገናኛቹ እህቴም አምላክ ይርዳሽ አይዞሽ።
@nunu7353
@nunu7353 3 ай бұрын
ጥሩ ሰው ይምስላል ምናልባት ችግር እለው ከመጣበት ሀገ አማራ ክልል ወይ ነብሰ እጥፍቶ ይሆናል... እማራ ወንድ ልጅቹን ጥሎ የመጥፉት ችግር የለበትም
@hayatteshome573
@hayatteshome573 3 ай бұрын
​@@nunu7353ድሬድዋ ኣሉኮ እንደት ኣማራ ይሆናል?
@nunu7353
@nunu7353 3 ай бұрын
@@hayatteshome573 ማነው ያለው ድሬ?
@nunu7353
@nunu7353 3 ай бұрын
@@hayatteshome573 እነማ?
@HabibaSide-t3c
@HabibaSide-t3c 3 ай бұрын
አላህ የሰውልጃችን በተለያየ ነገር ይፈትነናል ነኢማዬ አብሽሪ አላህ በሰላም ያገናኝቹ ያአላህ አንተ አግዛቸው ጥንካሪም ስጣቻው
@Tigist-o1y
@Tigist-o1y 3 ай бұрын
😢😢😢ውድ የሀገሬ ልጆች እስቲ እኔንም አይዞሺ በሉኝ በጣም ከፋቶኛል 😢😢😢😢
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 3 ай бұрын
አይዞን ሆቤ ❤❤❤❤❤
@አሚነኝተስፈኛዋ
@አሚነኝተስፈኛዋ 3 ай бұрын
አይዞሽሽሽሽሽ😢
@Tamnechdesuyegetalij
@Tamnechdesuyegetalij 3 ай бұрын
Ayzosh
@AmenhMuhamd
@AmenhMuhamd 3 ай бұрын
አብሺሪ ሁሉም ያልፋል
@LemraSolomon
@LemraSolomon 3 ай бұрын
Yalfal tageshi
@selamsisay3243
@selamsisay3243 3 ай бұрын
የኔናት ብዙውን መከራ አልፈሽዎል ፊትሽ ላይ ያስታውቃል ጀግና እናት ነሽ እውነትሽን ጌታ ያውጣልሽ
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 3 ай бұрын
ጂቡቲ ለሴት ልጂ ምቾት የለውም ሰባት ወር ኖሬአለሁ
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 3 ай бұрын
ምስጥሩ ያለው የወደቀው ጓደኛው ጋ ይመስለኛል እሱ በህይወት ካለ አፈላልጉትና የተወሰነ ፍንጭ ታገኙ ይሆናል😢
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 ай бұрын
የምታምር ውብ ሴት ልጅነቷን በለቅሶ የጨረስች ደግ አፍቃሪ እናት ናት እግዚአብሔር አምላክ በህይወት ያገናኛችሁ ዘመዶቹም ይህን መልእክት ሲሰሙ እንደሚያገኟቸው ተስፉ አደርጋለሁ እግዚአብሔር መልካሙን ያስማን🙏🏾
@taybat536
@taybat536 3 ай бұрын
አይዞችሁ አላህ የሚወደዉነዉ የሚፈትነዉ ነብዩ ዩሱፍ አለይሰላም ተዛ ሀሉ ችግር አዉጥቶ ታባቱ ያገናኘዉ ጌታ አንችንም አላህ አባትሺን ያገናኝሺ ያረብ
@JainobKsa
@JainobKsa 3 ай бұрын
አሚን😢😢
@LINDABABAAmira
@LINDABABAAmira 2 ай бұрын
Amin
@Meseret-g2g
@Meseret-g2g 3 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳቹ አብሬ እያለቀስኩ ነው የሰማዋቹ ታሪክ ተቀይሮ እሱም በህይወት ኖሮ በደስታ ለመገናኘት ያብቃቹ ግን አብራቹ በነበራቹበት ሰአት ልጆቼን ታስተምርሬአቸዋለሽ እኔ ባልኖርም የሚለው የሆነ የተደበቀ ታሪክ ይኖረዋል መገር የማይፈልገው ግን አስችሎት ይህን ሁሉ ዘመን መጥፋቱ ያሳስባል ግን እግዚያብሄር አያልቅበትም አንቺ ግን ጀግና እናት ነሽ ህይወትሽን ነው ለልጆችሽ የሰጠሻቸው ከዚህ በዋላ ሁፈይ የምትይበት እጀራ ይስጥሽ ጀግና እናት
@feyzaShifa
@feyzaShifa 3 ай бұрын
የኔም ሀሳብ ነው
@addisaddis8469
@addisaddis8469 3 ай бұрын
የኔ እናት አታልቅሺ አንቺ ጀግና እናት ነሽ ለልጆችሽ ስትይ ኑሮን ተጋፍጠሻል አይዞሽ ሁሉም ሰላም ይሆናል መልካም ያሰማል
@እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
@እማየአባየሁሌምኑሩልኝ 3 ай бұрын
የኔ እህት አባትሽን በሰላም ያገናኚሽ ❤❤❤
@shhshsj5832
@shhshsj5832 3 ай бұрын
እናት በጣም ጎበዝ ናት አባትም ጥሩ ሰው ነው ለምን የምመጣውን ችግር አውቆ እስዋ እዳትጨነክ ይሆናል ያልነገራት ብየ አሰብኩ ለሁሉም ሰላምና ጤና ይሰጣቸው
@SARATubeqn5ws
@SARATubeqn5ws 3 ай бұрын
ወሏሂ የናሂቱ ልብ ስብራትና በአባትዬዉ መጥፋት መሠቃየቷ ልጆችን በማሣደግ መበሳቆሏ እፊቷላይ ያሥታዉቃል የአሏህ ፊቷ ሲያለቅሥ የኖረ ፊት እንደሆነ ይገልፃል
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 3 ай бұрын
የኔ እናት አይዛሽ ጠንካራ ሀኝ አታልቅሽ እስካሁን ልጃችሽን አሳድገሻል ጠንካራ እናት ነሽ ጥንካሬሽን ልጅሽ ገልፃልሽ አለች አሁን ልጃችሽ አድገልሻል ባለቤትሽንም በሰላም እንዳያገናኝሽ ድአ አደርግልሽ አለሁ
@rahelbekel2346
@rahelbekel2346 3 ай бұрын
አትሙቺ የኔ እናት ልጆችሽ ኑሪ
@hawawoloyewa
@hawawoloyewa 3 ай бұрын
በእምባ ጀምሬ በእባ ጨረስኩት እባክህ በሂወት ካለህ አለሁ በላቸው ቤተሠቦቹ የነዚህን እናትና ልጆች የሂወት እንቆቅልሽ ፍቱላቸው 😢😢😢😢
@abdiabdi4900
@abdiabdi4900 3 ай бұрын
ምን ይሰራላታል
@hawawoloyewa
@hawawoloyewa 3 ай бұрын
@@abdiabdi4900 ምንም ለሠስራቱ አይደለም አልሀምዱሊላህ አሁን የማንንም እግዣኝ አያስፈልጋቸውም ነገር ግን ማንነት የሚባል ስሜት ህመም አለ እኔ አውቄው አይደደለም ግን በስደት ስኖር ከሠው ከዘመድ አዝማድ ተፈጥሬ ስዴት ግን ብቼኝነት እድሠማኝ አድርጎኛል ለዛ ነው የነዚህ ደግሞ ማነው የትነው መቶል/ አለ እረፍት የሌለው ድክመት ነው የሞተ ሠው ተስፋ አለው ለአእምሮ ምላሽ አለ ለዛ ነው
@MadeenaHussain
@MadeenaHussain 3 ай бұрын
​@@abdiabdi4900ብዙ ቦታ መልስ ትሰጣለህ እናትየዎ ባታሳዝንህ ልጅቱ አታሳዝንህም
@LINDABABAAmira
@LINDABABAAmira 2 ай бұрын
​@@abdiabdi4900xeyaqeyachw yefatal gin galawet behonus 😢Allah ayaregaw bicha noram anoram yalawen ewenata beyawequ
@sitimossa906
@sitimossa906 2 ай бұрын
​@@abdiabdi4900እሷ ታውቀዋለች ምን እንደሚሰራላት ።
@azizamohammed575
@azizamohammed575 3 ай бұрын
በቀሪው ዘመንሽ አላህ ይካስሽ የልጆችሽ አባት ቢኖርም ቢሞትም ያለፈው እድሜሽ አይመለስም ቀሪውን ከአላህ ተቃርበሽ መልካም ኑሮ ያኑርሽ
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 3 ай бұрын
አሚንንንንንንንን ያረብ
@Gombet25
@Gombet25 3 ай бұрын
ውይኔ የምታቁ ባሏን እርዷት እባካችሁ ስለፈጣሪ ብላችሁ:: ፈጣሪ እንባሽን ያብስልሽ:: የልጅነት ጊዜሽን ነው የጨረሽው በማልቀስ በጣም ከልቤ ነው ያዘንኩት
@abdelal-rahmanmohammed9553
@abdelal-rahmanmohammed9553 2 ай бұрын
አላህ ያገናኛችሁ በአላህ ሰም እርዷት ጁቱቲ ያላች እህት ውዲሞቼ እርዷት በአላህ ታገኙታላችሁ እባዋን አብሱላት እዲሜዋን ሁሉ በተሰፋ ይመጣል እያለች እናት መኖር ልጆቹ ደግሞ አባታችን ይመጣል እያሉ በር በር እያዬ መኖር ይከብዳል እናም ተባበሯት በአላህ
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 3 ай бұрын
የታፈነ ሲቃ እፍፍፍፍፍ 😢😢😢 እግዚአብሔር ቸር ወሬ ያሰማቹ አይዞሽ ጀግና እናት ነሽ አንቺ
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 3 ай бұрын
ይሚያሣዝን ታሪክ ነው የእቶ እክሊለ ቤትስቦች እካችሁን እውነቱን እሣውቃችው ልጆቹ ባታችውን ማግኝት በጣም እስፍላጊ ነው እይዞች እዳልች ታግኙታላችሁ እንኳን ውድ ሚዲያ ምጣችሁ 😢😢😢😢
@RamiJemal-j2h
@RamiJemal-j2h 3 ай бұрын
በዝምታ ዉስጥ ንግግርን ያሸነፈ ሀዘን አለ !! ❤
@EeEe-vp3vm
@EeEe-vp3vm 3 ай бұрын
እኔስ ይሄን አባት በዚሁ ሚድያ መጥቶ አለሁኝ ብሎ ማየት እንደት እደጓጓሁ ያረብ አንተ አይቸግርህም አገናኛቸው እህህህህ ልብ የሚያደማ ታሪክ 😢😢😢😢😢
@BeziBe
@BeziBe 3 ай бұрын
😭 አስለቀሰኝ ታሪክሽ ያሳዝናል ጎበዝ እናት ነሽ ዋጋ ከፍለሻል እንደ ተናገርሽውም ደግ ሰው ነው ባለቤትሽ ።እግዚአብሔር ይራራላችሁ ያለበትን ያሰማችሁ
@EyerusalemTaye-vw2zy
@EyerusalemTaye-vw2zy 3 ай бұрын
ጌታ ሆይ ለዚህ ቤተሰብ መሰባሰብ ይሁን:: አንተ ሁሉን ትችላለህ🙏
@selamselina1321
@selamselina1321 3 ай бұрын
ወይ እናቴ አይዞኝ ፈጣሪ ነገሮችን ያሳውቅሽ አንቺ አንዴ ተጎድተሻል ከከባድም ከባድ ነው የባልን የልጆችን አባት ያለበትን ቁርጥ ያለ ነገር አለማወቅ ከባድ ነው
@NajmaMohammed-r3w
@NajmaMohammed-r3w Ай бұрын
ጠንካራ እናት ናቸው ማሻአሏህ አላህ ባለቤትሽን በህይወት ካለ ያገናኛቹህ
@Hiwot-h4c
@Hiwot-h4c 3 ай бұрын
የኔ እናት ስታሳዝን 😢ጎበዝ እናት እግዚያብሄር ይርዳችሁ
@Aassaa-fc4hx
@Aassaa-fc4hx 2 ай бұрын
የኔእናት ከዚህ በሇላ ሠላሙንህይወት ደሥታየሆነውን ህይወት አላህይድላችው የድልዘመንያድርግላችው በሠላም ያገናኛችው እሻአላአ
@HamduAdis
@HamduAdis 3 ай бұрын
አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ!!! እጅግ የበዛ መልካም እና ደግ እናት እንደሆኑ አንደበታቸዉ ይመሰክራል!!!
@lunanahmedlubnanahmed6876
@lunanahmedlubnanahmed6876 2 ай бұрын
ውይ ይሄ መጠጥ ....😢ይሄን ሁላ መመሰቃቀል አመጣባቸው ያሳዝናሉ
@ኢማንየሀይቋሀላሌንናፋቂ
@ኢማንየሀይቋሀላሌንናፋቂ 3 ай бұрын
ማነው የጎጎው አላህ በቅረብ ድምፁን ያሠማችሁ አላህ የፈቀዴውነው አላህ ይፍታላችሁ የኔ ጀግና እናት አላህ ጥንካሬውን ይሥጣችሁ❤
@JemilaKedir-u8r
@JemilaKedir-u8r 3 ай бұрын
አላህ ያገናኛችሁ የምርጥም ምርጥ እናት ነሽ ጀግና ጀግና ያንችን ጀግንነት ለኛም ሰጥቶን እንዳንቺ ጠንካራ ሴት አላህ ያርገን እምታስቀኚ ሴት ነሽ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@selamselina1321
@selamselina1321 3 ай бұрын
የአብዛኛው የኢትዮጵያ እናቶች ታሪክ ያሳዝናል
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 ай бұрын
እጅግ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ የሃገሬ አባቶች ለሚስት ደብቃችሁ ምስጢር ለማን ይነገራል ? በሽታውን ያልነገረ መድሃኒት አይገኝለትም ለምን ይደበቃል ግልፅነት መልካም ነው በተፈጥሮ ሴት ብልህ ነች እግዚኦ ምህረት አድርግልን እግዚአብሔር ሆይ እንባችሁን ፈጣሪ ያብስላችሁ ማዘር አይዞሽ ግሩም አባት እግዚአብሔር ብቻ ነው ማሳደግ ያውቅበታል ጥሎ አይሄድም ታማኝ ነው በፀሎት በርቺ ያድናል ኢየሱስ ! በእናትህ በህይወት ካለህ አለሁ በላት እንባዋም ሰው አያደርግህም ይቅር በላት ከተቀየምካትም በህይወት ያገናኛችሁ እግዚአብሔር ይችላል ! ፀሎቴ ነው የልጅነት ፍቅርሽን የልጆችሽን አባት እግዚአብሔር ያገናኝሽ ስታሳዝኚ
@rahelbekel2346
@rahelbekel2346 3 ай бұрын
በጣም የሚያስለቅስ ታሪክ የሴት ልጅ ፈተና
@zewditalemayehu8584
@zewditalemayehu8584 3 ай бұрын
ጌታ በሰላም ያገናኛቺሁ የሰራዊት ጌታ እምባቺሁን አብሶ ሳቃቺሁን ያሳየን
@selamabera3575
@selamabera3575 3 ай бұрын
ፍቅርን በህይወት አየውት ጀግና እናት መልካም ሚስት ነሽ ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ለዚህ ቤተሰብ ያድርግ
@belayneshaltaye9838
@belayneshaltaye9838 3 ай бұрын
Amen 🙏
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 3 ай бұрын
ጎበዝ አና የምትደነቂ እናት ነሸ በጥርሰሸ አንጠልጥለሸ አሳደግሸ ይህ የብዙ አናቶች ትግል ያሁኑ ትዉልድ እንደዚህ. ምሳሌ ነሸ ልጆችሸ አደጉ ደረሱልሸ. እግ/ ር ይመሰገን ግን የሱ ወጥቶ መቅረት በጣም ያሳዝናል
@bmbm5564
@bmbm5564 3 ай бұрын
አይዞሽ አባት እንኳን ባይገኝ ዘሙዳዘመዱ አይጠፉም አባትሽን አግኝተሽ የምትደሰቺ ያድርግሽ
@ethiopianoel7454
@ethiopianoel7454 3 ай бұрын
መልካም ባል እስከዕለተ ሞት ሲታወስ ይኖራል ልጅን ለብቻ ማሳደግ ብቻ ሳይሆን ልጆች የጓደኞቻቸውን አባት ሲያዩ የሚሰማቸው ስሜት ያማል እናት ተናግራ እስክትጨርስ መቋቋም አቅቶኝ እያቆራረጥኩ ነው ያዳመጥኩት የኔ ባል በሞት የተለየኝ ቢሆንም አጠገቤ ከጎኔ የነበሩት ሁሉ እስከእራሱ ዘመዶች ለምን እንደሸሹ አላውቅም እግዚአብሄር ግን የተበደሉትን አይጥልም አሁን ላለሁበት አብቅቶኛል እኔ ግን ሁለ ነገሬን አብሬ ቀብሬዋለሁ እናንተ የቆማችሁበት ቦታ ስለቆምኩ ህመሙን አውቀዋለሁ አምላክ ይርዳችሁ ቀሪውን ዘመን ያስተካክልላችሁ
@SolomeJigsaSolomeJigsa
@SolomeJigsaSolomeJigsa 2 ай бұрын
አይዛሽ 💔
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 3 ай бұрын
የኔ ውድ እናት አላህ ከይር ነገር ያሰማችሁ አብሽሩ አላህ ከታጋሾች ጋር ነው ❤❤💜💜🌸🌸🎉🎉
@azebg328
@azebg328 3 ай бұрын
አታልቅሽ እባክሽ ለልጆሽ ኑሪላቸዉ በቃ ጠንካራ ነሽ ጤንነትሽን ጠብቂ ልጆሽ እንዳይጨነቁ እህትሽንም ይባርክልሽ ስደተኛ ከአምላኩ በስተቀር ማንም የለዉም ሁሉም ስደተኛ ማንም የለዉም አትረበሽ አምላክ ካንችጋር ይሁን
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 3 ай бұрын
በልጆችሽ ፡ ተባርከሻል ፡ አመሰገኚ ፡ ከብር ፡ ለእህትሸ ፡ ይገባታል። አሁንም ፡ ለጆችሽ ፡ ይፈልጉሻል ፡ እራሰሽን ፡ ጠብቂ ፡
@sshegay8134
@sshegay8134 3 ай бұрын
የሜገርም ንፁህ ፍቅር : እግዚአብሔር በስላም ያገናኛችሑ በጣም ጥሩ ምስትም እናት ነሽ
@toybaorymam1466
@toybaorymam1466 3 ай бұрын
እህትሽን አላህ በጤና ያቆይልሽ ኡፍፍፍ ቤተሰብሽን ያኑርልሽ😢😢😢😢
@kuralove2988
@kuralove2988 3 ай бұрын
ምን አይነት ጀግና እናት ናት እራሴን በሷ ቦታ አድርጌ ሳስበው እንባዬ አልቆም አለኝ አላህ የልብሸን መሻት ይሙላልሽ
@HayatAwol-c3r
@HayatAwol-c3r 3 ай бұрын
ያአላህ አላህ ያገናኛችሁ ያረብ በጣም ከባድ ነዉ ማሻ አላህ አለይኪ ማዘር ጠንካራ እናት ናችሁ
@EngudayMeles
@EngudayMeles 3 ай бұрын
በጣም ጠንካራ እናትነሽ አይዞ በርቺ
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው 3 ай бұрын
አይዞሸ ህእቴ አቦትሸን ታገኞቸዋለሸ ምናልቦት የራሳቸው ችግር ይኖርቦቸው አይዛቹው
@ማርታ-የኪድዬ_tube16
@ማርታ-የኪድዬ_tube16 3 ай бұрын
ሰላም ለዓለም ይሁን ጸልዬ ንስሐ ግቡ እንግባ 😢
@HayatAli-wo7ko
@HayatAli-wo7ko 3 ай бұрын
አች ጀግና እናት ነሺ ጤና ስላም እረፍት ይገባሻል አላህ ይስጥሺ ያሰብሺውን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatumm7558
@fatumm7558 3 ай бұрын
ዱኒያ ፈተናናት አላህ ይርዳችሁ በህይወት ኑሮ አላህ ያገናኛችሁ
@SaidaShow3
@SaidaShow3 3 ай бұрын
ለዚ ድቅ ፍቅራቹም ሲል አሏህ በሰላም ያገናኛቹ
@hasnag3161
@hasnag3161 3 ай бұрын
አላህ ኸይሩን ነገር ያሰማችሁ
@Yohannesethiopia1995
@Yohannesethiopia1995 3 ай бұрын
ይሄኔ አግብቶ በተድላ እየኖረ ነው, አንቺ ጀግና እናት ነሽ አታልቅሺ የልቁንም ወደ አገርሽ ነይና ከ ልጆችሽ እና ከ ልጅ ልጅሽጋ ግዜሽን አሳልፊ ሂወት አጭር ናት ❤
@SolomeJigsaSolomeJigsa
@SolomeJigsaSolomeJigsa 2 ай бұрын
ዝም ብለን አንፍረድ ምን እንዳጋጠመው እንኳን እኮ አላወቀችም 💔
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 3 ай бұрын
አስለቀሱኝ ወይኔ አይዞችኹ ምናልባትም ይኽ እንቆቅልሽ የሚፈታበት ሰዓት ይሆናል እግዚአብሔር ይርዳችኹ በእዉነት ልጅም እናትም ያሳዝናሉ እድሜ ይስጥላችኹ ለዚች ጀግና እናት ተስፋ አደርጋለኹ አቶ አክሊለም እንደሚገኙ በሰላም ያገናኛችኹ
@ምረትአለም
@ምረትአለም 3 ай бұрын
አባትየውግን በህይወትእያለ ሚጨክን አይመስለኝምምንም ችግርውስጥቢሆን እንዴትአስችሎትበስማም እድሜውን በላው ሚስቱን
@MohammedZein-e3x
@MohammedZein-e3x Ай бұрын
አላህ የተለያዩትቤሰቦችያገናኛቸው በመጨረሻ አስቀሰችኝ እነድተገናኙ መኞቴ ነው ያረብ
@azebg328
@azebg328 3 ай бұрын
አባትየዉ. ለምን ነዉ ታሳድጊያቸዋለሽ ታስመርቂያቸዉ አለሽ ለምን ይላታል ለእህቷም አንችነሽ ያለሻት ያለዉ ለምን ነዊ አምላክ ይፍታዉ አምላኬ ይርዳቸዉ አይዞሽ ይገኛል ልጆሽም አድገዋል አይዞሽ እሱም እኮ ባለበት ይጨነቃል
@selamselina1321
@selamselina1321 3 ай бұрын
ያው በፖለቲካ ከወጣ የመንግስት አካል ይገለኛል ብሎ ይሆናል
@GalaxyA-ys8pc
@GalaxyA-ys8pc 3 ай бұрын
የኔ ጀግና እናት አላህ ያስገኝላችሁ ያረብ አላህ ተደስታችሁ እምናያችሁ ያርገን አብሽሩ ድዋ አርጉ❤❤❤
@ZainbZainb-i5q
@ZainbZainb-i5q 3 ай бұрын
ያረቢ አዟሽ እናቴ አላህ ያገናኛቹ
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 3 ай бұрын
አሏህ ያስደስታችሁ አብሽሩ ሁሉም ለኸይር ነው ከችግር በኋላ በእርግጥ ምቾት አለ
@HayatMouamed
@HayatMouamed 3 ай бұрын
ጂቡቲ ቢሆን አይጣፋም አይጠፋም ወደሌላ ሃገር ቢሄድ እንጂ ጂቡቲ ትንሺየ ሀገር ናት በእግሬ እንኳ እየዞርኩ ብፈልግ ባንዲቀን አዳርሳታለሁ ጂቡቲ ሰው አይጠፋም ኢንሻ አላህ አላህ አባትሽን አላህ ያስገኝልሽ
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 3 ай бұрын
😅😅😅😅
@Emanhasen-ev8co
@Emanhasen-ev8co 3 ай бұрын
ኪኪኪኪ ነይ አዳርሻት ከበረስላንቦ ቢከዱስም አደርሽም
@tube4631
@tube4631 3 ай бұрын
😂😂😂😂😮😮😮😮
@HayatMouamed
@HayatMouamed 3 ай бұрын
@@Emanhasen-ev8co ኧረባክሽ የምርሽንነውቢከዱስ አርታ መሰልሽደ ከበርስላቦ ሶስት ሰዓት ተኩል ነው በእግር ስሄደው ነው የኖርኩት
@LINDABABAAmira
@LINDABABAAmira 2 ай бұрын
Galewet edayehon bicha😢
@HassenG-t8n
@HassenG-t8n 3 ай бұрын
አባታችሁን በሂዎት ቆይቶ አሏህ ያገናኛችሁ . ጋዜጤኛ አሌክስ ግን ምን አይነት የተባረክ ሰው ነህ ምን አይነት የማዳመጥ ችሎታ ነው አሏህ የሰጠህ ?አንተ ከጋዜጠኛም በላይ ነህ ባክህን በዙሪያህ ያሉ ጋዜጠኛ ባልደረቦችህን አልፎ አልፎ ፕሪፊንግ አስተምራቸው እኔ ስም አልጠራም አንዱማ ፕሮግራሙ ያስጠላሃል እሱ የሚያቀርበው አያስወራቸውም የማይጠዬቁ ጥያቄዎችን ይጠይቃል
@HananHussen-qz3rf
@HananHussen-qz3rf 3 ай бұрын
በውነት ልብ የሚያም ታሪክ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አይ እናት አይልጅ እኔን ልጨነቅ እናትናልጅ የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ የጭቅ መብትሄ ነው ያሳርፋችሁ ምን ማድረግ ይቻላል በውነት አስለቀሳችሁኝ
@abdudenur1503
@abdudenur1503 2 ай бұрын
የናዝሬቱ ኢየሱስ ስትይ የአዳማው ኢየሱስ ነው?
@ኢተቂላህ.ነፍሤ
@ኢተቂላህ.ነፍሤ Ай бұрын
የኔዉደ.እባየን.መቆጣጠርተቃተኘ.አላህ.አባትሽን.ባፍያያገናኛቹሁ.ያረብ❤❤❤
@ahmadjadiga1802
@ahmadjadiga1802 3 ай бұрын
አላህ ያስገኛው የሆነ ነገር አለ ጥሎ የጠፉበት
@Zakbini-ol6gy
@Zakbini-ol6gy Ай бұрын
ከአባታቸውጋ ኢንሻ አላህ እንደ ሚገናኙ አልጠራጠርም ጋዜጠኛው እስከ መጨረሻው ተከታትለህ እንድታሳውቀን አደራ
@fatumm7558
@fatumm7558 3 ай бұрын
ደም ግፊት እና ሡካር አለበት ሢሉነበር ማዘር አላህ በህይወት አኑሮት ከልጆቹጋ አላህ ያገናኘው
@HawaUmerAsen
@HawaUmerAsen 3 ай бұрын
M
@TizuGetachew-v5v
@TizuGetachew-v5v 3 ай бұрын
ዉስብስብ ታሪክ ነዉ ብቻ እ/ር በሕይወት ያገናኝችዉ🙏
@Hanan-kn6dn
@Hanan-kn6dn 3 ай бұрын
ምን አልባት የወደቀው ቤተሰቦች ገለውት ይሆን አባትሽን ባለቤተወትን በጤና በሰላም ያገናኛችሁ እኔ ያባቴ ነገር አይሆንልኝም ምንም ባላደርግለትም
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 3 ай бұрын
አረ በናትሽ ጥሩዉን ተሠኚላቸዉ
@mekeletadal3302
@mekeletadal3302 3 ай бұрын
በህይወት ቢኖርማ በፍፁም ኣይጨክንም ነበር
@zuzulove9763
@zuzulove9763 3 ай бұрын
እኔም እሡን ነው የፈራሁት
@serkalemserkalem2182
@serkalemserkalem2182 3 ай бұрын
የኔም ግምት ነው😢
@zuzulove9763
@zuzulove9763 3 ай бұрын
የኔ እናት ባል ሣያምራት ሥራ ሣትሠለች ለወግ ለማርግ አበቃች ጄግና አሁን ከቻላችሁ እናታችሁን አሣርፏት
@mabetyerseao2044
@mabetyerseao2044 3 ай бұрын
የሠው አገር የሠው ነው ሁሉም ለየራሡ ነው ነው የሚሮጥ ፈጣሪ ይጠብቀን እጅ
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አለም ሰገድ አቤት ትእግስትህ መልካምነትህ😢❤የሰውን ህመም😢 ፀጥ ብለህ የማዳመጥ ችሎታህ ዋው❤❤❤❤❤
@የራያልጅየራያልጅ
@የራያልጅየራያልጅ 3 ай бұрын
😢😢😢
@ሙሉሪያ
@ሙሉሪያ 3 ай бұрын
😢😢😢😢
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 3 ай бұрын
የህይወት ውጣ ዎረድ አልሳካ ብሎት ይሆናል ድምጹን ያጠፋው ። በህይወት እንድትገናኙ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ።
@zikizaka8790
@zikizaka8790 3 ай бұрын
በዝምታ ውስጥ ንግግርን ሚያሸንፍ ሀዘን አለ 😢😢😢 ኢንሻአላህ ይመጣል
@DfEt-j3d
@DfEt-j3d 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ከሁላችሁ ጋር ሁኖ በሰላም ለመገናኘት ያብቃችሁ ❤❤❤❤ወንድም አለምሰገድ እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈልህ እንጅ የኢትዮጵያ ህዝብ ከፍለን አንዘልቀውም ምንኛ መታዴል ነው ❤❤❤❤❤
@hawwaadries3582
@hawwaadries3582 3 ай бұрын
የመጠጥ መዘዙ መጨረሻዉ እደዚህ አሥከፊነዉ። አላህ ደሥታሽን ያሠማን ቀሪዘመናችሁን የደሥታ ያድርግላችሁ
@T_SAID
@T_SAID 3 ай бұрын
አይዞኝ እናትም ሆንሽ ልጆችሽን አላህ ማድረግ የፈለገዉነ ነገር ጊዜ አይፈጅበትም አብሽሩ ባለቤትሽም በህይወት ካለ ያገናኛቹ ከሌለም ሀቁን ያዉጣላቹ እንሻአላህ ይኖራል እንባቹም ይታበሳል ወንድማች የኢዮሀ ሚዲያ ከፈጣሪ በታች ብዙ እልባቶችን ይዞ ከች ይላል
@Selamaman3561
@Selamaman3561 3 ай бұрын
ebs የቤተሰብ ፍለጋ ሂጅ በቲሊብጅን ስለሆነ ሆሉም ያየዋል መልክትሽ የደርሳል አላህ የስገኝልሽ
@samuelmulaw
@samuelmulaw Ай бұрын
የኔ ጠንካራ እናት ፈጣሪ ይርዳሽ
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН