Ethiopian Food Afetateg - የእህል አፈታተግ ቆሎ ለማዘጋጀት እና ለሌላም

  Рет қаралды 6,392

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 23
@abebemeka2268
@abebemeka2268 3 жыл бұрын
የኔ እናት ጥያቄ አክብረው ስለ መለሱልኝ በጣም አመስግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ይጠብቅልኝ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ያድሎት
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏🏽 አብሮ ይስጠን አመሰግናለሁ ስለ ጥሩ አስተያየት
@shamsahmed9334
@shamsahmed9334 3 жыл бұрын
@@Ethiopianfood እዳው እናቴ እየመሠሉኝ ሣያቸው ሆዴ ይቦጫቦጫል የኔ እናት ደረባባ እናት እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይሥጠወት
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
ቆሎ የሴትነት መለኪያ ነው ይባላል በጣም ባለሙያ ሴት ነች የምታዘጋጅ ሲሉ ሰምቻለሁ እማዬ ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ የኔ እናት በጣም ግልፅ በሆነ በሚገባ መልኩ ነው ያስተማርሽን አመሰግናለሁ👍👏🌷🌻🌷
@Hነኝስደተኛዋ-s5j
@Hነኝስደተኛዋ-s5j 3 жыл бұрын
እናመሠግናል ማማየ ጠቃሚ ነገር ነዉ👍👍
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 жыл бұрын
አዳኑዬ እንዴት ነሽ የኔ ውዴ አንቺኮ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ እኔ የማቅሽ የዛሬ ሰባት ዓመት ነው እንጀራ መጋግር በኤሮፕ አቅቶኝ እንደዚሁም ስንት ነገር አስተማርሽን ተባረክልን በዚህ ዓመት እኔ ዩቱብ ክፍቻልሁ ቤቴ ግራ በይ ከቻልሽና ፍላጎት ካልሽ አመሰግናለሁ 🙏መልካም ጊዜ እመኝልሻለሁ like share
@FarukHassen-n3t
@FarukHassen-n3t Жыл бұрын
የገብስ አፈታተግ በጣም እናመሰግናለን። የኔ ጥያቄ ቆሎ በጥሩ ሁኔታ ከሽከሽ እንዲል ተቆልቶ በዘይት በበርበሬና በሌሎችም ከማሸት መን አማራጭ አለ?
@surimelody8100
@surimelody8100 3 жыл бұрын
Wayy mather enkan dehna metash
@amytk6095
@amytk6095 3 жыл бұрын
እማይዬ በቃ እርሶን ሳይ እማዬን እንደማየው እኮ ነው 🤗🤗🤗 ረዥም እድሜ ኑሩልን።
@abebemeka2268
@abebemeka2268 3 жыл бұрын
እማዬ እርሶ ይለያሉ የርሶን ምግብ እኔ ቢቻ ሳሎን መዳሞቼም በፍቅር ነው ሚወዱት የእውነት ቅንና ጅግና እናት ኖት እማዬ የእርሶን ምግብ በስልኬ የማቀውም የማላቀውም ምግብ ስያስተምሩ ነው በስልኬ ሚጽፈው አገሬ ስሄድ ኮፒ አስደርጋለው እያልኩ መቶ ሰላሳ ምግብ ጽፋለው በተግባር የአስተማሩትን አሁንም የቀሩኝን ከመዳሜ ስራ ጎን ለጎን እጨርሳቸዋለው እርሶን ግን ለማመስግንበት ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ያድሎት እወዶታለው
@MELAKUABEBEWABETO
@MELAKUABEBEWABETO 2 ай бұрын
በማሽን ብቆላስ ምን ይሆናል?
@simegneshetu5529
@simegneshetu5529 3 жыл бұрын
Thank you very much Mami
@fikir2101
@fikir2101 3 жыл бұрын
An bitami ey zfetwekin Adena edmen tiena yhabken fetar ❤❤❤❤❤🇪🇷
@kasahuntafara6083
@kasahuntafara6083 3 жыл бұрын
ዋስ ምጣድ እንጀራ እየሰባበረብኝ ተቸግሬአለሁ ምን ላድርግ
@Hነኝስደተኛዋ-s5j
@Hነኝስደተኛዋ-s5j 3 жыл бұрын
👍👍👍👍
@ayathussain369
@ayathussain369 11 ай бұрын
My dear.. we need to activate arabic translation❤❤
@Hነኝስደተኛዋ-s5j
@Hነኝስደተኛዋ-s5j 3 жыл бұрын
ቅንጭብት እሚባልም አለ መጥፎነዉ ለአይን የግመሎች ቀለብነዉ
@meselechalna6311
@meselechalna6311 3 жыл бұрын
ማሚዬ ምነው ጠፋሽ ደህና ነሽ አይደል
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን የኔ ጥያቄ የተከካ ባቄላ ይበቅላል እንዴ ።
@simegneshetu5529
@simegneshetu5529 3 жыл бұрын
Men dinewu qulqal Mami
@briktiakelom4726
@briktiakelom4726 3 жыл бұрын
You need to stop say Ethiopian food it’s not Ethiopian there is no more Ethiopian okay
@elizabethadmasu1405
@elizabethadmasu1405 3 жыл бұрын
አስተሳሰብሽ ደካማ ነው ላአገራችን ኢትዮጵያ ማፈሬያ ነሽ,እግዚአብሄር ያስብሽ::
@amytk6095
@amytk6095 3 жыл бұрын
ኧረ ይሄ የትልቅ ሰው ቤት ነው። ይሄን እጅ እጅ የሚል ንትርክ ለመጀመር ወጠጤዎችሽን ፈልጊና ተነታረኪ 🙄🙄
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН
Ethiopian Food - Kiba Nug - የቅባ ኑግ አሰራር
15:03
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 11 М.
KOLO 👩‍🍳 የቆሎ አዘገጃጀት  | ETHIOPIAN SNACK
7:50
Martie A Cooking ማርቲ ኤ
Рет қаралды 30 М.