Ethiopian Food - Kiba Nug - የቅባ ኑግ አሰራር

  Рет қаралды 11,858

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 31
@henokaddisofficial6421
@henokaddisofficial6421 3 жыл бұрын
ከ7 ወር በፊት ቪዲዮቹን እየተከታተልኩ! ብዙ ሙያ በእርሶ ተምሪያለሁ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ እናቴ!!እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልኝ!!🙏🙏
@meskiyegta7808
@meskiyegta7808 3 жыл бұрын
ጎበዝ 🙏
@fatimah-fj9wb
@fatimah-fj9wb 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እማዬ ይገረማል ሰረቺ ሳደረግ አችን አገኘሁሽ
@hikmayousf3108
@hikmayousf3108 Жыл бұрын
እረጂም እድሜ እማየ
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ማሚዬ ልክ ነሽ ለአሁኑ ትውልድ ቀደም ብሎ የነበረውን ሙያ ማሳወቅሽ ተገቢ ነዉ እናመሰግናለን
@abrhi98
@abrhi98 5 ай бұрын
Betam nw yemwedsh Adanech.Berchi.
@የበረሀዋ-ኰ5ጐ
@የበረሀዋ-ኰ5ጐ 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ማሚ
@itsmer6605
@itsmer6605 Ай бұрын
Thank you mother, enaten astaweshegn ❤❤🎉🎉
@selamawitabebe5634
@selamawitabebe5634 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያስተማርሽን፣እናመሰግናለን ተባረኪ ።
@meskiyegta7808
@meskiyegta7808 3 жыл бұрын
እማዬ ልክ ነሽ የናቶቻችን ሙያ ደስ ይላል
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
ሙያ እንድችል ትልቁን አስተዋፅኦ ያደረግሽልኝ ውድ እማዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 👏👏👏 በጣም አመሰግናለሁ ቅባኑግ በስም ነው የማውቀው የነበር አመሰግናለሁ👍👏👏👏
@mesayabaasrat1196
@mesayabaasrat1196 3 жыл бұрын
ሰላሞት ይብዛ ጠፍተዋል?
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርች
@ambaneshgebeyehu
@ambaneshgebeyehu 3 жыл бұрын
Egzeabher yesteligen ❤
@fatmuamohamed8689
@fatmuamohamed8689 3 жыл бұрын
Ahleen mime thank you so much 💯👍
@NnNn-ze7pg
@NnNn-ze7pg 3 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣሸ እዲሜና ጤና ይሰጥሸ
@alemnatale9697
@alemnatale9697 3 жыл бұрын
አቦ እድሜ ይስጥልን
@አቅለሲያአማራዊትይቱብ
@አቅለሲያአማራዊትይቱብ 3 жыл бұрын
የኔ መልካም ማሚዋ
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ማማዬ በጣም ጠፍተዋል ለምን በተከታታይ ቪዲዮ አይሰሩም እንደበፊቱ በዙ ነገር ተምረናል ከርሶ አላህ ይስጥልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለው
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 3 жыл бұрын
You are better than chef Marta Stuart !!!! Thé master you discraived very Wael. Thanks 🙏🏼🇪🇹👍🏾🦁😘🤗⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐
@mahletkeleme1372
@mahletkeleme1372 3 жыл бұрын
Miss you ! I Hope you are doing well. Melkam adis amet 📯📯💎❤️
@tsigeredamulu1196
@tsigeredamulu1196 3 жыл бұрын
አያቴ ከኑግ ሲያነጥሩ አውቅ ነበር ወደ አረባ አመት
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 3 жыл бұрын
ማማዬ
@akalugeleta8215
@akalugeleta8215 2 жыл бұрын
"በቃል የአለ ይረሣል።በጽሑፍ የአለ ይወረሣል" እንዲሉ አበው።እባከሽን! የጥንት ኢትዮጵያውያንን የምግብ ዝግጅት በመጽሐፍ አዘጋጅው።በውጭም በአገር ውስጥም በዓለም ዙርያ በሚገኙ ኢትዮጵያውያን እጅ እንዲገባና ለተውል እንዲሸጋገር አድርጊ።ጃፓኖች ይሕ ሑሉ ስልጣኔ አጥለቅልቆአቸው። የጥንት የምግብና የመጠጥ እንዲሑም የባሐል እቃወቻቸውን አሠራር እሰከአሑን ከትውልድ ትውልድ እያሸጋገሩት ይገኛል አንድ ጃፓናዊ ከወላጆቹ የወሮሰውን የባሐል ምግብና መጠጥ አሠራርና ፤ የባሕል እቃወች አሠራር ከእሱ በኋላ ለመጣው የቤተሰብ አባል የአሥተምራል። እኛ ግን የራሳቸንን እያጠፋን የሌሎችን እየተቀበልን ነው። ሠለዚህ እባክሽ አንደዚሕ የአለውን የአቀራረብና ለዛሸን በመጽሐፍ መልክ አዘጋጅው።የአንችን የመሰተማር ለዛ ማንም አልያዘው።የጥንት ኢትዮጵያውያን 'እማው' ትውፊት ነሽ።እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ። እረጅም አድሜ ይስጥሽ" እጅግ ብልሕ ነሽ።
@maritubirruu7510
@maritubirruu7510 3 жыл бұрын
ለምን ቪዲዮ አያሳዩም አይታይም ቪዲዮ
@yordanosyohannes1580
@yordanosyohannes1580 3 жыл бұрын
Wiy mamiye selam nesh?
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 3 жыл бұрын
Egzihabher yimesgen yordanos dehna negn
@እየሰሙመቻልለመኖርይመቻል
@እየሰሙመቻልለመኖርይመቻል 3 жыл бұрын
ግን እኮ ጠናቦግ ነው የሚባለው እኔ ተወልጀ ባደኩበት ሰፈር
@alemnatale9697
@alemnatale9697 3 жыл бұрын
@@እየሰሙመቻልለመኖርይመቻል በኔ አካባቢ ጥናዉግ ይሉታል ልክ እንደ አረቄ አወጣጥ መንገድ ነዉ የሚሠሩት በተለይ የሱፉ እጅ ያስቆረጥማል ለገንፎ ለቂጣ ፓፓፓ
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 3 жыл бұрын
Wear are you im woryide .i hop you fin WE mieess you.👍🏾🇪🇹🦁😘😘💎⭐🤔🤗🤔⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐
@saragetahun2863
@saragetahun2863 3 жыл бұрын
ጥባ ኑግ ነው ሥሙ ቅባ ኑግ አይደለም
SPLASH BALLOON
00:44
Natan por Aí
Рет қаралды 27 МЛН
Кого Первым ИСКЛЮЧАТ из ШКОЛЫ !
25:03
Cape Coral, Florida Fire Department rescues alligator stuck in storm drain
00:30
упс #aminkavitaminka #aminokka
00:12
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,2 МЛН
የኦቾሎኒ እና የኑግ ሻይ (Peanuts and nuge Ethiopian drink)
17:25
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 67 М.
ባህላዊ የዘይት አሰራር በጎጃም
21:45
Fana Television
Рет қаралды 5 М.
SPLASH BALLOON
00:44
Natan por Aí
Рет қаралды 27 МЛН