ምርጥ የኩሩኩፋ አሰራር / የኢትዮጵያን ባህላዊ ምግብ / Ethiopian Food Special Kurkufa Recipe

  Рет қаралды 121,784

Adanech Kitchen

Adanech Kitchen

Күн бұрын

#applepancake #breakfast #christmasbread #ebsworldwide #ethiopianfood #food #pestopasta #recipe #trend #viral

Пікірлер: 189
@Lovecake-fm2u
@Lovecake-fm2u 15 күн бұрын
This is great! ❤ Thanks for sharing. I'm looking forward to trying it.
@ShitaBelay-tl1hq
@ShitaBelay-tl1hq 6 ай бұрын
በጣም ጥሩ የባህል ምግብ አሰራር አሳየሽን ተበረኪ ሌሎችንም አጋሪን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen 6 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤ 💕 እሺ
@tube7615
@tube7615 2 күн бұрын
Delicious hidden Ethiopian cultural food. 👍
@superferu05
@superferu05 6 ай бұрын
እናቴ ደቡብ ውስጥ ትኖር ነበር እና ብዙ አይነት ምግቦች ትሰራልን ነበር ኩርኩፍም አንዱ ነበር :: ከብዙ ዓመታት በኃላ እንዳስታውሰው ስላደረግሽኝ አመሰግናለሁ::
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen 6 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ🙏 እህቴ ❤ 💕 በልጅነት የበላናቸው ምግቦች ትዝታቸው አይረሳም!
@alemtube5403
@alemtube5403 6 ай бұрын
YEN WED​@@AdanechKitchen
@alemtube5403
@alemtube5403 6 ай бұрын
​@@AdanechKitchen sher aregeleg
@aleassefa
@aleassefa 6 ай бұрын
እኔም በልቸለሁ ግን ቆይታወል
@ShahadKasim-d6q
@ShahadKasim-d6q 6 ай бұрын
ውላሂ በተለይ ቅሬምንት ላይ ቃርያ በዛ ተደርጎ ሲሰራ ዋውው ነው አሁን አያደርጎና ጡዋት ትምህርት ቤት ስንሄድ ለ 4ሆነን እንሰራ ነበረ 😢😢
@genetberu735
@genetberu735 6 ай бұрын
Excellent vegetarian dish. First time to learn about this amazing recipe. Will definitely try to make it. Thank you, Adanech!
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen 6 ай бұрын
Thank you so much 🙏 ❤ 💕 please try you like it!
@amsaleWolde-dd3cz
@amsaleWolde-dd3cz 6 ай бұрын
በርቺልን በጣም ያምራል ይጣፍጣል ሌሎችንም በበቆሎ የሚሰሩ ባህላዊ ምግቦችን ይዘሽ ነይ በጣም የምንወደው ምግብ ነው ፌቴላና ፖሰሴም ተወዳጅ ምግብ ናቸው ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን
@foziahussien5454
@foziahussien5454 6 күн бұрын
Thanks for sharing this beautiful food
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 6 ай бұрын
አሻም። ዋው እኔ ኩርኩፋ እና ፎሰሴ በጣም ነው የምወደው። ተባረኪ
@abebabelda1319
@abebabelda1319 6 ай бұрын
ምንድነው ኩርኩፋ ሌላ ስም አለው ይቅርታ ሌላ ስም ካለው ንገሩኝ ስለእውነት አላቀውም ❤
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 6 ай бұрын
​@@abebabelda1319የለውም ሌላ ስም ያበደ ምግብ ነው 🥰🥰😋😋
@tigistalelign5105
@tigistalelign5105 5 ай бұрын
ኩርኪም ይባላል
@HnanaAlshehhi
@HnanaAlshehhi 6 ай бұрын
ካሽካ በመባል ይታወቃል በሰፈራችን እጅሽ ይባረክ
@keria529
@keria529 5 ай бұрын
Waw great ! Heard about it for the first time! Pls keep on showing us all these unique food of the South 🎉
@edengebremeskel6191
@edengebremeskel6191 6 ай бұрын
Wow i never seen before its look Yuma
@BeminiAlmu
@BeminiAlmu 6 ай бұрын
ዩኒቨርሲቲ ስማር ነው ማውቀው እና አሁንም እሰራዋለሁ በጣም ጤናማ ምግብ ነው።
@Susana-b8z
@Susana-b8z 6 ай бұрын
ዋው ትክክለኛ አሰራር ሰርተሻል ደግሞ ጎመኑን በስጋ እና ፓሴሴ በበሎቄ አሳይ
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 6 ай бұрын
I remember this food south Ethiopia i like it thank you for sharing!!
@Ulla4444
@Ulla4444 6 ай бұрын
It looks yumi. I never know about this food
@sabamulat2268
@sabamulat2268 6 ай бұрын
Same here
@abebabelda1319
@abebabelda1319 6 ай бұрын
me to
@asmamtehgizachew6330
@asmamtehgizachew6330 5 ай бұрын
Really thank you my sister.I grew up at Goffa saw la & I know this cultural food very well.I have been wishing to prepare it here in Addis.Now I can prepare.
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 6 ай бұрын
Waooo እንዴት ያለሺው ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ❤ኩርኩፋ እሞክራለሁ 😋😋
@Ganat-n1u
@Ganat-n1u 6 ай бұрын
በጣም.የምወደው.ምግብ.ዋው.እናመሰግናለን.እህት.🙏🙏🙏🙏
@buzinas8965
@buzinas8965 6 ай бұрын
አንድ አንደ ሀበሻ አያቅሚ ጣጣ የበዛቤት ይፈልጋል ይህ ሚግብ በጣሚ ጠናማኔዉ ይመችሽ❤
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 6 ай бұрын
ማሸአላህ ወላሂ ምርጥ ምግብነው እንዴት እንዳማረኝ ባረከላህ ፊኪ እህት ማሸአላህ ብያለው በርቺ 😍
@jjjhh4655
@jjjhh4655 6 ай бұрын
ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን እኔ አዲስ አበባ ነኝ ግን ይሰራ ነበር እኛ ቤት በጣም የሚጣፍጥ ባህላዊ ምግብ ነው እሞክረዋለሁ ዛሬ
@امذكري-ص1ط
@امذكري-ص1ط 6 ай бұрын
በልቼው አላውቅም ግን ስርቼ እሞክረዋለው እናመስግናለን❤❤❤❤
@ElsabeteGirma
@ElsabeteGirma 6 ай бұрын
በጣም ያምራል
@Ameleyilma234
@Ameleyilma234 6 ай бұрын
አመሠግነዋለሁ የኔ ቆንጆ
@RediatEmu
@RediatEmu 5 ай бұрын
Woyene Yemir Arbamnchiye nafekegn kurkufa mwedew mgb new beketay demo Fosesen asayin ❤❤❤❤
@najmaal9954
@najmaal9954 6 ай бұрын
Woooww yene konjoo ❤❤❤❤❤❤oromiyaa alla mar thanks sis
@abuhaile6517
@abuhaile6517 6 ай бұрын
Oromia?this is not Oromia food.
@konjiyekidus9054
@konjiyekidus9054 3 ай бұрын
አአመሰግናለሁ በጣም ጤነኛ ምግብ እሞክረዋለሁ
@Temesel-q3q
@Temesel-q3q 6 ай бұрын
Thank you for sharing I will prepare it it looks very delicious
@KemilahusenKemilahusen
@KemilahusenKemilahusen 3 ай бұрын
ጤናማ ምግብ ይመሥላል
@blenfantayeneh
@blenfantayeneh 6 ай бұрын
Berchi betam gobez nesh . Tabarake🙏🏾
@rosakejela1459
@rosakejela1459 5 ай бұрын
Yamiral mokiralew gn pls bemindinew Ye mibela? Ejish yibarek
@abrahamsisay7337
@abrahamsisay7337 6 ай бұрын
ወይኔ የእጅ ቦንብ ዋው ትዝ አለኝ😘👍🏿👍🏿👍🏿
@DeginshDemisse
@DeginshDemisse 6 ай бұрын
ዋዉውውውው ደስ ሲል ❤❤❤❤
@thaile9751
@thaile9751 6 ай бұрын
ዳኤ ቡሾ እናመሰግናለን::
@derejeabitew5702
@derejeabitew5702 6 ай бұрын
በጣም አድናቂሽ እና አክባሬሽ ነኝ ከባህሬን ደም በጣም አ መስግንሻለሁ
@eyeruskidane-xg3kr
@eyeruskidane-xg3kr 6 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ
@tsegat21
@tsegat21 6 ай бұрын
ሞክሪዉ በበቆሎ ,በስንዴ,በፍርኖ ዱቄት እና በጤፍ ይሰራል
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 6 ай бұрын
እኔ ለመጅመርያ ግዜ ነው ስሙም የሰማሁት መልኩም ያየሁትና ጎመን ግን አውቀው አለሁኝ ነገር ግን ግሩም ነው😊🙄🥰👌
@SaraSamuel-e4q
@SaraSamuel-e4q 6 ай бұрын
😅🎉❤😂
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 6 ай бұрын
እና ጎመን አላቅም ልትይ ነበር 😂😂😂🤣🤣🤣
@የአረህማንባሪያ
@የአረህማንባሪያ 5 ай бұрын
እኔም ይገርማል
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 6 ай бұрын
ጌታን ለቤትሽ አዲስ ነኝ🥰🥰 ኩርኩፋ በጣም አንደኛ የሆነ ምግብ ነው አንዴ በረሃ ለስራ ሄጄ አስርዬ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰርታ አበላችኝ ከዛን ቀን በቀን እየሰራው መብላት ጀመርኩ ሞክሩት አስማት የሆነ ምግብ ነው የምር 🥰🥰😂😂ግን ውዴ ኩርኩፋውን ስትጨምረ ቲንሽ ጎመን ብትቀንሺ እና ኩርኩፍዋን ካደርግሽ በኅዋላ በጎመኑ ሽፍን ብታደርጊው የበለጠ ምትወጂው ይመስለኛ እናም ተባረኪ ❤❤❤🎉🎉🎉
@lilibelay8821
@lilibelay8821 6 ай бұрын
እናመሰግናለን እህታችን❤🌷🙏
@OlifanJira
@OlifanJira 6 ай бұрын
wow
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen 6 ай бұрын
🙏 ❤ 💕
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 6 ай бұрын
በረካሁኝምርጥትምርት እኔለመጀመሪጊዜ ይህንምግብሳየው ሥሠማም
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 6 ай бұрын
ቤተሰብ ጋ የምሄደው ኩርኩፋ ሲናፍቀኝ ነው
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 6 ай бұрын
Wowww ደቡብ
@akiberhe2555
@akiberhe2555 6 ай бұрын
Thank you so much. I will try it. I am from Addis Ababa I never seen this. ❤
@MafaEske
@MafaEske 6 ай бұрын
በጣም ያመራል ❤❤❤
@RahelFakada
@RahelFakada 5 ай бұрын
ውይ ስወደው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
ዛሬ አፌን ከፍቼ አየሁ ይገርማል ኧረ ሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ❤
@SerkalemDesalegh
@SerkalemDesalegh 6 ай бұрын
ጀግና ሴት😊😊
@zdkiram9830
@zdkiram9830 6 ай бұрын
እኔ ከደቡብ ኦሮሚያ ነኝ እኛም ጋር ይሰራል በጥቅሉ ከጤፍ ይልቅ በቆሎን ተጠቃሚዎች ነን
@KidestAssefa-i3q
@KidestAssefa-i3q 6 ай бұрын
እኔ አላውቀውም እስኪ ሰርቼ እቀምሰዋለሁ ተባረኪ
@FanayeAsers-z4p
@FanayeAsers-z4p 6 ай бұрын
እኔ በደቡብ በአዋሳ ነበር እምኖረው፣አሁን አአ ነኝ ግን ያኔ እኛ ጋር የሚሰራው የቦቆሎ ዱቄት እሷ እንዳለው ይቦካል፣ከዛ ግን በትልቅ ድስት ጉመኑ ዝልቦ ይቀነጠስና በእንጨት እሳት ይቀቀልና ፣በደንብ ሳይ ስል የተድቦለቦለውን ሊጥ ይጨምራል እዛ ጨው እና ዘይት ብቻ ነው ሌላ ነገር አይጨምርም ግን እጅግ በጣም ነው ሚጣፍጠው ፣ማሰሮው ወይም ድስቱ አይከፈትም ሲቡስል ነው ሚከፈተው፣ይሁን ።እና ገበዝ ነሽ እናመሰግናለን ትዝ ታዬ ቀሰቀስሽብኝ።
@MesereTh-gd6lg
@MesereTh-gd6lg 6 ай бұрын
Wawooo amaregn getan egna hager betam tewodaj migib new kurike new minilew wode sidama hager akebab betam mirit migib new 😍
@egegayehunigatu6826
@egegayehunigatu6826 6 ай бұрын
Betam aref new enamesegnalen
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen 6 ай бұрын
Amsegnalew🙏 ❤ 💕
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 6 ай бұрын
በቅጽል ስሙ ኩርክሽ እያልን እንጠራው ነበር። የልጅነት ዘመን ምግቤን ስላስታወሽኝ አመሰግናለሁ
@Temesgendawit-w7c
@Temesgendawit-w7c 6 ай бұрын
Wau tebark❤
@biiftuu383
@biiftuu383 5 ай бұрын
Woooooow
@biiftuu383
@biiftuu383 5 ай бұрын
😋😋😋
@KamliaAwwal
@KamliaAwwal 6 ай бұрын
Mash. Allah began. Desss tilal
@AlmazEyob-w6h
@AlmazEyob-w6h Ай бұрын
Selam endet nesh enie keuganda now yemketatelew ehn megeb betam now yemwedew dela now yadegkut
@zoharazohra9234
@zoharazohra9234 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤masialha tbarekla sistuka ymces
@ZeroA-yp8pp
@ZeroA-yp8pp Ай бұрын
የእናቴን ትዝታ ቅስቅሽቅ❤❤❤❤
@annagizaw5479
@annagizaw5479 6 ай бұрын
ጤናማ ምግብ ነዉ
@YenenesheFeyesa
@YenenesheFeyesa 6 ай бұрын
its my tradition
@ፀሀይፍቅር-ኰ7ጨ
@ፀሀይፍቅር-ኰ7ጨ 6 ай бұрын
ዋውውው
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 Ай бұрын
አመሰግንሻለሁ❤
@bayoushaeamro6781
@bayoushaeamro6781 6 ай бұрын
👏👏👏
@tirusatmulu3586
@tirusatmulu3586 6 ай бұрын
Waw
@SaraSarita-wv9sh
@SaraSarita-wv9sh 6 ай бұрын
ያደኩበት ነው
@HaymanotGetachew-t7h
@HaymanotGetachew-t7h 5 ай бұрын
እዛግን ሲሰራ በሀለኮነው (በሞሪንጋ)
@jamparound68
@jamparound68 6 ай бұрын
very nice i like it they do not put meat?
@MarkonBekam
@MarkonBekam 6 ай бұрын
Delicious wow
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen 6 ай бұрын
Thank you 🙏 ❤ 😋
@tsegat21
@tsegat21 6 ай бұрын
ኩርኩፋዬ በፍቅር የምወደዉ ምግብ 😍😍😍😍😍
@ZenashGebru-u2g
@ZenashGebru-u2g 6 ай бұрын
Betam dese yelale gobze l
@aynalemgerma7057
@aynalemgerma7057 5 ай бұрын
wowww❤❤❤❤❤❤
@fikerteengdasew1809
@fikerteengdasew1809 5 ай бұрын
የ ዱቄቱንም ስሬልን እባክሽን። አመሰግናለሁ
@zelalemteklemichael-ek1fn
@zelalemteklemichael-ek1fn 6 ай бұрын
እናቴ ነፍስሽን ይማረው የማናውቀው የምግብ አይነት የለም ሀሉንም በአቅሙዋ ትሰራልን ነበር።❤😭❤😭
@NetsanetBedilu-y4t
@NetsanetBedilu-y4t 6 ай бұрын
እናቱ ከመች ጀምሮ ነው ኩርኩፋ ሚድቦለቦለው ለማንኛውም በርቺ
@ephremabate07
@ephremabate07 6 ай бұрын
Enate yemitiseralegn migib nw❤
@LuluWogayehu
@LuluWogayehu 6 ай бұрын
Jimmaya ❤
@MartaAmare-hr9mv
@MartaAmare-hr9mv 5 ай бұрын
Thank you ❤
@SofiyaAli-p7d
@SofiyaAli-p7d 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤wowowkonjo👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉
@aynlem1212
@aynlem1212 6 ай бұрын
Waw 🤷‍♀️🥰🥰🥰
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 6 ай бұрын
😂😂😂ለእኔ ነብሴ ነው
@ኢማንዩቱብ
@ኢማንዩቱብ 5 ай бұрын
👍👍👍👍👍ዋዉዉዉ
@ዋነፍሴምንይሁንመጨረሻሽ
@ዋነፍሴምንይሁንመጨረሻሽ 6 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ምርጥ አሰራር ነዉ ሰበስክራይብ አድርጌሻለዉ ግን የሙዚጋዉን ክራር አትጨምሪ ድምፅሽ ብቻ ይበቃል ባይ ነኝ
@MesiTmariyam
@MesiTmariyam 6 ай бұрын
እኛ ቤት ድሮ እናቴ ትሰራ ነበር አስታወሺኝ ሰረቼ በላለሁ
@samirasamira5366
@samirasamira5366 6 ай бұрын
❤❤
@AdanechKitchen
@AdanechKitchen 6 ай бұрын
🙏 ❤ 💕
@birkiealemayehu6611
@birkiealemayehu6611 6 ай бұрын
እናመሰግናለን በዲላ አካባቢ አሰራሩ አንድ አይነት ሆኖ ስሙ ግን ይለያል ሉሞ ይባላል (በሲዳምኛ ማለት ነዉ)
@Mahder-k6z
@Mahder-k6z 6 ай бұрын
ያምራል እጅሽ ይባረክ ቴብልማት ያምራል አዲሳባ ይሸጣል ??
@shegeralmazk
@shegeralmazk 6 ай бұрын
የደቡብ ዋና ባህላዊ ምግብ ነው ከሽካ ይባላል በነሱ እኔም ይመቸኛል
@fisshayemezgebu8858
@fisshayemezgebu8858 6 ай бұрын
Selam Kurkufa ye Welamo megeb new wey.?Kero tuma-.
@ebuyeasefa
@ebuyeasefa 6 ай бұрын
ሽሮሜዳ አካባቢ ከደቡብ ደወላጆች ጋር አብረን ኘው የኖርነው እናም በጣም ይሠራ ስለነበር እናቴም ትሠራልን ነበር ስሙ ካሽካ ይሉት ነበር ይገርማል
@alemtesfamichael2121
@alemtesfamichael2121 6 ай бұрын
የተጠቀምሽው ኬል ነው ጎመን?
@TigistDilnesa
@TigistDilnesa 6 ай бұрын
በጉጃም እንሰሶ ይባላል
@abuhaile6517
@abuhaile6517 6 ай бұрын
ጎጃም የበቆሎ ገንፎ ይበላል ወይ ?
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 6 ай бұрын
​@@abuhaile6517የለም ኸረ
@abebabelda1319
@abebabelda1319 6 ай бұрын
አዱ እስከዛሬ የሰራሽው ደስ የሚል ምግብ ነው እኛንም ስላስተማርሽን እናመሰግናለን ኩርኩፋ ግን ምን እንደሆነ አላቅም ሌላ ስም ካለው ትነግሪኝ በናትሽ ❤🙏ተባረኪ አመሰግናለሁ
@AsratWolde-u3i
@AsratWolde-u3i 4 ай бұрын
ኤሄን ምግብ (ኩርኩፋ) በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ከተማ እያለው የምብለው የምወዳው ምግብ ነው፤ ኤሄ ምግብ ኩርኩፋ የጋሞ፡ የገድኦ፡ የአሪ፡ የኮንሶ፡ እዛ አከባብ የብዞዎች ብሔረሰቦች ባህላዊ ምግባቸው ነው። አሰራርሽ በተላይ ጎመኑን የተለያዬ ቅመሞችን ጨምረሽ የራሽበት ነገር ተመችቶኛል፤ ግን የቦቆሎውን ልጥ ትንሽ አስዎፈርሽው።
@kibranegash2339
@kibranegash2339 6 ай бұрын
የወላይታ ምግብ ነው
@weinebaza2023
@weinebaza2023 6 ай бұрын
በትክክል
@seli214
@seli214 5 ай бұрын
በቆሎ ምናይነቱ በቆሎ ነው
@SebleAdamaa
@SebleAdamaa 5 ай бұрын
አሰራሩን ወድጄዋለሁ ግን ዘይት አንጠቀምም?
@SaraEtupia
@SaraEtupia 5 ай бұрын
አጓጓሽይኝ🙉🙉
@aronmelos6636
@aronmelos6636 6 ай бұрын
እባካችሁ የት ነዉ ሚገኘዉ መፅሐፉ
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
ግልፁን ንገረኝ ፡ ትወደኛለክ ወይ 🤗
24:42
Ethiopian Kurkufa Recipe ኩርኩፋ
8:06
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 15 М.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН