Addis Engida (አዲስ እንግዳ) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema

  Рет қаралды 943,294

News ET Social

News ET Social

Күн бұрын

Addis Engida (አዲስ እንግዳ) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema | DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
• ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 519
@delelengliranso
@delelengliranso 11 ай бұрын
ማነዉ በ2024 በlike አሳዩኝ
@abebaw598
@abebaw598 5 ай бұрын
😢😢😢 ed0
@sessionforcampaney
@sessionforcampaney 2 жыл бұрын
ይሄን ፊልም በ2015 ነው የማየው በጣም ነው የምወደው ገና ከዚ በኋላም አየዋለሁ ❤
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 Жыл бұрын
ድጋሚ ከ 8 ዓመት በኃላ 2023/2015 ግንቦት/may 20 ድጋሚ እያየሁት ነው የዋህ ዘመን ❤የእኔ ቅን ዎላይታ❤ እንቁላሌ
@ገኒነኝእናቴናፋቂ
@ገኒነኝእናቴናፋቂ Жыл бұрын
እኔም😂😂
@HamdiaSeid
@HamdiaSeid 8 ай бұрын
😢v
@TigistBekele-p3q
@TigistBekele-p3q Ай бұрын
2017 ለይ የሚያይ
@sifancaydarus4380
@sifancaydarus4380 Жыл бұрын
2016እንደ እኔ 👏👏👏
@መስረት.የተዋህዶልጅ
@መስረት.የተዋህዶልጅ 7 жыл бұрын
ደጋግሜ ባየውም የማልስለቸው ምርጥ ፊልም ነው ቴንክስ
@salamchouman2107
@salamchouman2107 5 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድ
@safeermallmall7023
@safeermallmall7023 5 жыл бұрын
@@salamchouman2107 2
@fafimohammed3410
@fafimohammed3410 2 жыл бұрын
6yuyuy6yy66j6uuuuuyuyyyyyu66yy66
@yitbarektemesgen2981
@yitbarektemesgen2981 Жыл бұрын
Tnx
@blenmesfin2009
@blenmesfin2009 Жыл бұрын
Watching this in 2024❤
@kumnegertaye4414
@kumnegertaye4414 11 ай бұрын
Still 2024 i am still watching this movie
@ErEr-hf6ou
@ErEr-hf6ou 9 ай бұрын
Hagere. Wolata. Yen🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Itsme-dh3kx
@Itsme-dh3kx 6 жыл бұрын
ዘመን የማይሽረው ምርጥ ፊልም። ሌላም እንደዚህ አይነት ፊልሞች ስሩና የሀገራችንን የፊልም ኢንዱስትሪ አሳድጉልን።
@lishanteka9871
@lishanteka9871 Жыл бұрын
ኧረ ወዲያ አሁንማ የመጡት እንኳን የፊልም ኢንዱስትሪ ሊያሳድጉ ቀርቶ ሀገር ያሰድባሉ የድሮዎቹም ሰዎች ቦታዉን ለቀቁላቸው ጩምልቅልቅ አሉበት መድረኩን
@zenebech9177
@zenebech9177 7 жыл бұрын
ይኸን ፊልም ሁሌም ባዬዉ አልሰለቸዉም ደራሲዉም ተዋኞቹም እናመሠግናለን
@ZaraZara-nv8lg
@ZaraZara-nv8lg 6 жыл бұрын
ፍቅርየወሎልጅ Zenebech ታዲያስ
@قناةميرهالحمادي
@قناةميرهالحمادي 6 жыл бұрын
ፍቅርየወሎልጅ Zenebech jhgdc
@robbarobi2784
@robbarobi2784 3 жыл бұрын
Tank you I'm I Like this movie I watching 👀 mor than 10 times or more best ethiopian lovely movies tank you all best actor producers & movie directors all tank you again & again god bless ethiopian people 🙏❤💙😀all ethiopian army and all ethiopian special forces 👏💜💙😊❤
@remlaahmed.woleywr4345
@remlaahmed.woleywr4345 8 жыл бұрын
wowwww Omg አማርኛ ፊልም ተመስጨ ማለቁ እያጎጎኝ ያየሁት ፊልምነው ምችት ድልት የሚል ትወራ እድህ ትምህርት አዘል ስራስሩ ከምር ከምንምበላይ ምርጥ ስራ ቃላት የለኝም ለማድነቅ
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
የሁልጊዜ ምርጥ የሚያንጽ ስራ ነው እናመሰግናለን ሁሌም ይሰራል
@abdulkerimabd
@abdulkerimabd Жыл бұрын
2016 ላይ ሚያየው
@AynalemEfrem-c5u
@AynalemEfrem-c5u 3 ай бұрын
ለሁለተኛ ጊዜ ❤እንኳን ለ2017 በሰላም አደረሳቸው ❤
@house7184
@house7184 7 жыл бұрын
ዋዉ!!!!!!!!!!! እያስተማረ እያዝናና መጀመሪያዉም መጨረሻዉ ሚያምር ካየኋቸው የመጀመሪያ ምርጥፊልም ሣምሦን ታደሰን አድናቂህነኝ ዋዉ።ነዉ።
@asterastora5586
@asterastora5586 6 жыл бұрын
መታመኛዪእግዚያብሄርነዉ House 💔🇪🇹
@diboradebebe2550
@diboradebebe2550 8 жыл бұрын
እንዴት እንዴ ምያምረ እንደዚህ አይነት ፍልም አይቸም አላቅም እውነት እውነት የመጨረሻ የመቻል ከመጀመሪያው እስኬ መጨረሻው ምንም ያለ ስተት ተስራ ቃላት የለኝም እስካሁን ያየሁት ፍልም እንዴዚህ አልወደድኩም ዋውውውው በርቱ ሎኤስ
@danm1829
@danm1829 6 жыл бұрын
Dibora debebe ትክክል በጣም ምርጥ ነው
@kalabaregawi1050
@kalabaregawi1050 9 ай бұрын
እንደዚህ ዓይነት ኣሪፍ የአማርኛ ፊልም ማ ድሮ ቀረ
@sitota-cm9ur
@sitota-cm9ur 9 ай бұрын
22-07-2016 እሁድ
@bizu-e4g
@bizu-e4g 10 ай бұрын
ደስ እሚል ፊልም ነው ለስንተኛ ጊዜ ሳየው አይጠገብም❤❤❤
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
በዚህ አጋጣሚ እኔም የመለያ ብሔር ወላይታ ነኝ በጣም ነው ደስ ያለኝ ደሞ አለማየሁ ዛሳ አለበት ዋው
@godblessyou3900
@godblessyou3900 5 жыл бұрын
የኔ አንዳ ነሽ ኮ
@yabsiraman6858
@yabsiraman6858 4 жыл бұрын
ማነው በ2020 ሚያየው
@ወለተማርያምወይንሽት
@ወለተማርያምወይንሽት 4 жыл бұрын
እኔ
@teweldemedhinberhane9921
@teweldemedhinberhane9921 2 жыл бұрын
ብ2022 እያየሁት ነው በኣመት ኣንዴ ሁሌም ኣየዋለው
@samiman8969
@samiman8969 Жыл бұрын
Ene
@akkaminagaya751
@akkaminagaya751 Жыл бұрын
@@teweldemedhinberhane9921 0
@mishtadesse8416
@mishtadesse8416 Жыл бұрын
Ene alehu adel ende be 2023 degami yemayew
@wosenfikadu3784
@wosenfikadu3784 4 жыл бұрын
ዋዉ የሚገርም መልዕክት አዘል ፊልም ነው. ከሰሩ አይቀር እንደዚህ. ያምራል. Like. Like like!!!!!!!!!
@wondwossenmengistuhundiehe6092
@wondwossenmengistuhundiehe6092 Жыл бұрын
ዋናው ቁም ነገርና መልዕክቱ እርስ በእርሳችን እንድንዋደድ አንዳችን ለአንዳችን በፍቅር እንድንሸነፍ ነው። ያን ጊዜ ጠላት ባናጣ እንኳ ጠላታችንን የሚለያየንን ጠንቅቀን ማወቅ እንችላለን። ጠላትን ማስወገድ ቢያቅተን እንኳ መቋቋም እንችላለን።አፍራሽ ኑዛዜና ውልን (39)ከመቀበል ሀገርን 9 ቦታ ህዝብን 82 ቦታ ከመቆራረጥ ለመዳን መድሐኒቱ የፊልሙን መልዕክት እንደወረደ መቀበል ብስለት ነው። እርስ በእርሳችሁ ተዋደዱ ትዕዛዜ ይህች ናት... ❤ ድንቅ ትምህርት 2016 መስከረም 27 ዕሁድ
@ninalakewjjxjacos3680
@ninalakewjjxjacos3680 9 жыл бұрын
ምንም አይወጣለትም ምርጥ ነው እውነት ደሞ ሐገር አለባበሷ ውብ ነበረች በናትሽ ለሁሉም አሥተምሪልኝ የኔ ቆንጆ በተረፈ ምርጥ ነው ይጨመር እደዚ አይነት ሥርአት ያለው ፊልም ይደገምምምም
@almazgirma6930
@almazgirma6930 9 жыл бұрын
wawwww kalat yelegm beyeley acheratesu
@እኔማለትያውእኔነኝ
@እኔማለትያውእኔነኝ 5 жыл бұрын
ዋውውውው እሚያሳዝንም እሚያስለቅስም እሚያስደስትም በቃ ሁሉን ያሟላ ፊልም ማለት ይህ ነው ዋውውውውው
@sasasadf6051
@sasasadf6051 4 жыл бұрын
ዎውውውውውውውውውው ምርጥ አሥተማሪ የሆነ ፊልም ግን ይህ ወላይታ ልጅ ፍቅር ነው ደግነቱ የዎህነቱ አሥተሳሰቡ ሁሉም ፊልሞቹ በጣም አሪፍ ናቸው
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
ደጋግሜ ባየው የማይሰለቹኝ ጊዜ የማይሽረው ፊልም የእውነት ከ5ጊዜ በላይ ነው ያየሁት
@BarkotTeshome-v9x
@BarkotTeshome-v9x Жыл бұрын
2016 yayehut😮🎉❤
@tyube8584
@tyube8584 4 жыл бұрын
ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ደስ ብሎኝ ያየሁት ፊልም ነው እናመሠግናለን
@AshuYam-mm6tk
@AshuYam-mm6tk 5 ай бұрын
ምርጥ ነው የአማርኛ ቅላፀው የወላይታ አይደለም ባህሉም ሙሉ አልተጠናም
@ሰያውየዱባዩሰያውየዱባዩ
@ሰያውየዱባዩሰያውየዱባዩ 6 жыл бұрын
*ኡፍ ሳምሶን ታደሰ (ቤቢ) እና ሰለሞን ቦጋለ (ሶል) በጣም ነው የሚሠሩት ፊልም በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤና ሁሌም እመኘላችዋለው*
@danig44836
@danig44836 Жыл бұрын
Solomon bogale
@danig44836
@danig44836 Жыл бұрын
Solomon bogale
@ኢትዬጲያ
@ኢትዬጲያ 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርምና ደስ የሚል ነዉ ብል ያንስበታል እጅግ በጣም ከሚባለዉ በላይ ደስ የሚልና አስተማሪ ፊልም ነዉ የተዋህዶ ልጆች እዩት
@Mimi-cw4wz
@Mimi-cw4wz 6 жыл бұрын
Wow Betam arif new. Thank you so much!
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 3 жыл бұрын
I still love this amazing “Brand Ethiopian “ movie 🙏🙏🙏💚💛❤️
@የአባቴልጅ
@የአባቴልጅ 7 жыл бұрын
ዋው ፊልሙን መጨረስ ሁለ አልቼኩም ቢግ ቢግ ላይክ
@rahelalelegn1134
@rahelalelegn1134 7 жыл бұрын
ወከለቲስ ስወደው እንቁላሌ ምርጥ ፍልም ነው
@mulu688
@mulu688 6 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ አይ ወክለቴስ ሀሀሀሀሀ በሳቅ ገደለኝ አቦ ተባረክ እሽ እውነት ስስቅ ጨረስሁት የመጨረሻውም ደስ ይላል ግን ወክለቴስን አታገባውም ብዬ ተናድጀዬ ነበር በጣም ደስ ይላል እቁላሌ ሀሀሀሀሀሀ
@gadisetola4367
@gadisetola4367 Жыл бұрын
ውይ ይህ ድረ wow beautiful ❤️ be I like ❤
@ቲናየጅማዋጅፋር
@ቲናየጅማዋጅፋር 5 жыл бұрын
"ወቀለጢስ" ስሙ እራሱ ድክም ነው ሚያደርገኝ እንቁላሌ"
@JiriGhjjfry
@JiriGhjjfry 3 ай бұрын
2007 idene yaaye❤❤❤
@ናፍቆትነኝተመስገኝ
@ናፍቆትነኝተመስገኝ 8 жыл бұрын
Wowwwwwwwww በጣም ደስ ይላል አስተማሪ እንዴውም አዝናኝ ሶልኤ እወድካለው
@behailuabebe4868
@behailuabebe4868 Жыл бұрын
ማነው በ2023 የሚያየው
@frehiwotminda3857
@frehiwotminda3857 7 жыл бұрын
wow Amazing movies i like it......deginet endih new mogiletis wow tiru libe aleh.....
@tegstetho1946
@tegstetho1946 7 жыл бұрын
Frehiwot Minda አፍሪ ነው
@mmmesi4665
@mmmesi4665 5 жыл бұрын
ሰው ነው ለሰው መዲኒቱ በጣም አስትማሪእና አዝናናኝ ነው እንቁላሌ አለ ተመችቶኛል!!
@Mahileat
@Mahileat 6 ай бұрын
2016 mechersha lay❤❤
@HayatJemal-w2f
@HayatJemal-w2f 3 ай бұрын
እስቲ ከኔ ጋር እየገረበ ያለ
@destaonline21
@destaonline21 19 күн бұрын
እንቁላሌ😂😂
@Inetmsfin
@Inetmsfin 6 жыл бұрын
ወይ ይህንን ፊልም የ ዛሬ ስንት ዓመት በፊት ነው ያየሁት ኢትዮ እያለሁ በ ወላይታ ሳዶ እያለሁ ሃገር ነው ሳዶ ዋው በጣም ነው የሚያምረው
@matusalaalemseged5587
@matusalaalemseged5587 2 жыл бұрын
ቤተሰብን ለመበተን አንድ ተንከሲስ በቂ ነዉ... ምርጥ ፊልም!
@titiyouhanss1491
@titiyouhanss1491 6 жыл бұрын
ወላይታው ደስ ሲል ምስኪን እኮናቸው ስወዳቸው እንቁላሌ 😃😃😂😂😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃ይልቅ ወላይታ ባል ፈልጉልኝ
@misrach2350
@misrach2350 Жыл бұрын
ነይማሬለዛውምምርጥባልታግኛልሽ❤❤❤😂
@betitadi216
@betitadi216 6 жыл бұрын
ለ10 ኛ ግዜ ነው የማየው ከማንም ፊልም ጋር የማይወዳደር አቻ የሌለው ሌሉቹም ሰራን አሳቅን ይላሉ እረ ውይይ የማይጠገብ ፊልም
@nesimdire3109
@nesimdire3109 5 жыл бұрын
Ene Demo Be Sament
@birtukansemere8771
@birtukansemere8771 4 жыл бұрын
Ml
@yenata2563
@yenata2563 4 жыл бұрын
ዘመን የማይሽረው ፊልም
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ 4 жыл бұрын
ሁሌም የማይሰለቸኝ ፊልም
@JordanJordi-m8c
@JordanJordi-m8c 11 ай бұрын
Betam bezu memory yehen film sayew 😮😮
@mytigraylove9621
@mytigraylove9621 7 жыл бұрын
ከምር በፊት አይቸው ነበር አሁንም እየሳቅኩም እያለቀስኩም ነው ያየሁት እጅግ አስተማሪ ነው በጣም ጥላቻ ምን ያክል ልብ እንደምያደማ እና ህይወት እንደምያጨልም እኔ አውቀዋለሁ አምላኬ እኔም አዲስ ሰው እንድያደርገኝ ነው የምለምነው!
@mahiyemikitanash6471
@mahiyemikitanash6471 4 жыл бұрын
ቤብ ስወድክ በጣም ኣሪፍ እና ኣስተማሪ ነዉ ቆይ ግን ያልገባኝ ነገር የት ኣገር ነዉ ቀብር ስነ ስርዓት እየደነሱ የሚለቀሰዉ እባካቹ ንገሩኝ😌😁
@hope821
@hope821 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 2 жыл бұрын
አፍሪካ ይመስለኛል
@misrach2350
@misrach2350 Жыл бұрын
ውላይታ❤😂😂
@ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ
@ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ 6 жыл бұрын
ኮመንቶች ምን ልበላቹሁ ዝም ይሻላል በእናንተ እየተመራሁ እኮ ነው ያለሁት ይምራል ስትሉ አያለሁ አያምርም ስትሉ እተወዋለሁ ስትጠፉ ታናፍቁኛላቹሁ ለእናንተ ስል ምን ልሁንላቹሁ
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 5 жыл бұрын
😎😎😎😃😃😃😃😃እኔም
@eth1929
@eth1929 5 жыл бұрын
ወላይተኛ እንደናፈቀኝ ወላይታ ነኝ በነገራችን
@godblessyou3900
@godblessyou3900 5 жыл бұрын
የኔ አንዳ ነሽ ኮ
@Ultragearluffy
@Ultragearluffy 5 ай бұрын
ሁሌም ምርጥ ፊልም🙏🙏🙏
@MekdesMeskele-ee4wn
@MekdesMeskele-ee4wn 6 ай бұрын
የአሁን ጊዜ ፊልሞች ከማየት እሃንንም ደጋግሜ ባይ ይሻለኛል
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 5 жыл бұрын
እር ልሹፍው መስል ኮሜተሮች በርከት ብላችሆል ጥሎብኝ እነተን አይቸ ነው ፍልም ማየው😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@martahaymi3201
@martahaymi3201 9 жыл бұрын
wow wow bebi or samson betam gobez neh bezihu ketlubet waw hulachihum gobez nachihu
@ldkbsbd7605
@ldkbsbd7605 6 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ስወደው ይሄንን ፊልም እንቁላሌ አስኳሌ ወንድሜን እቀልድበታለሁ እንደዚህ እያረኩ
@StT-lu2iu
@StT-lu2iu 7 жыл бұрын
ውይሢያምርአጠይቁኝትምህርት የሚሠጥነውእናመሠግንአል
@DiboraAbu
@DiboraAbu 2 ай бұрын
አይይይይ ፊልም ድሮ ቀረ ለመጀመርያ ጊዜ ያየውት 2017 ዓ/ም ነው እናተስ?
@asdfadfbn6472
@asdfadfbn6472 6 жыл бұрын
ካየሁት ድራማሁሉ እዴዝህድራማ የተመቼኝየለም በዛም ያዝናናል
@ashenafitomas9698
@ashenafitomas9698 6 жыл бұрын
Wwwwwwwwwwww biyalaw Betam ijik betam desi yemil film naw wwwwwww biyalaw💚💚💚💚💛💛💛💓💓💓💓
@hiwotegeberegebere9998
@hiwotegeberegebere9998 9 жыл бұрын
wow betame dise yemele asetemare new ketilubete
@BlackThug1998
@BlackThug1998 2 жыл бұрын
Great movie. Thanks
@nafiaal5679
@nafiaal5679 4 ай бұрын
Wow wow ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@matusala8322
@matusala8322 Жыл бұрын
ደስ ይላል ❤️
@khiriamohmad6658
@khiriamohmad6658 6 жыл бұрын
Wawwww haref film naw pa
@mimilam5753
@mimilam5753 Жыл бұрын
Here i am 2023 ✌️
@Yetenbi114
@Yetenbi114 4 жыл бұрын
ንፁህነት ፍቅር ነው:: ወንድሙን የሚጠላ ገዳይ ነው:: በጣም ትምህርት ሰጪ ነው::
@sebleabeal6138
@sebleabeal6138 8 жыл бұрын
batame yameral bertalen !!!!!😍😍😍😍
@SamsungGalaxy-qj3qu
@SamsungGalaxy-qj3qu 3 жыл бұрын
wawou libi yinakali batami gn fikiri keaminim balayi yashanifani uuuufffii dasi sili❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ሀናማሪያም-መ2ለ
@ሀናማሪያም-መ2ለ 6 жыл бұрын
በጣም በጣም የምር የአምረአል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@lidiya727
@lidiya727 7 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ደራሲ እግዚአብሔር ጥበብን ይጨምርላችሁ በጣም አስተማሪ ነው
@kebetumebo5254
@kebetumebo5254 3 жыл бұрын
ማነው በ2021 እንደኔ እያየ ያለው 😅😅
@kasechkasech1587
@kasechkasech1587 6 жыл бұрын
በጣም ደሥየሚል እና አሥተማሪነዉ እናመሠግናለን
@KelemAwoke
@KelemAwoke 8 ай бұрын
wow hulem bayew ayselechegnm 🙏🙏🙏
@danm1829
@danm1829 6 жыл бұрын
በህይወቴ ካየሁት አማርኛ ፊልም የተመቸኝ፡ አዝናኝ አስተማሪ ፊልም፡ ድርሰቱም ተዋናዪቹም ብራቮ
@terrymichael5385
@terrymichael5385 9 жыл бұрын
enkulale weyne dessss sil guys I love it😍😍😍😍😍😍
@AntenehWound-n8c
@AntenehWound-n8c 6 ай бұрын
Wow enkulale
@roserose7940
@roserose7940 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው የማስለች ሁሌም ባየው
@TH-eu3cn
@TH-eu3cn 4 жыл бұрын
ባየው የማልሰለቼው ፊልምክክክክክክክክክያዝናናኛል
@tensaymelash9444
@tensaymelash9444 5 жыл бұрын
ለምጀመሪያ ያያየሁት የዛሬ 3 አመት ነው ከስደት ስመለስ በጣም የማይጠገብ ፊልም ነው አስታወሰኝ መንገዱን ወደ ሀገር ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ ሲመለሱት ያለው ደስታ
@tensaymelash9444
@tensaymelash9444 5 жыл бұрын
1ኛ ደረጃ ሰላም ባስ ላይ ነው ያየሁት
@silefikir7263
@silefikir7263 8 жыл бұрын
wow macherashaw betam yameral fikir yashenafale!
@mimiameyamimiameya4100
@mimiameyamimiameya4100 9 жыл бұрын
ይቅርታ ጌታችን አስተምሮናል በይጣም ትምህርት ሰጭ ነዉ የሰዉ ልጅ ይቅርታን መቀበል ግድ ይለዋል በርቱ መምህሮች ናቹ ከምር
@manasbshara2793
@manasbshara2793 4 жыл бұрын
በጣም ደስይ የሚል ነው ደጋግሜ ነው ያየሁት በተለይ ኬኩ ለይ ወቀለጢስ እንደጭቃ ሲመርጋት 😂😂😂🤔🤔🤔
@enenegni882
@enenegni882 3 жыл бұрын
ባቢ እና ወቀለጢስ 👍👍👍👍👍👍 ምርጥ አክተሮች 👍👍👍👍 ደና አድርጎ ነው የጠመቀዉ😂😂😂😂😂😂😂
@SaadSaad-mq3np
@SaadSaad-mq3np 2 жыл бұрын
ቤቢ ባቢ አይደለሜ
@bedasabekana3197
@bedasabekana3197 2 ай бұрын
2017 @ love this movie
@fffggg3253
@fffggg3253 6 жыл бұрын
#እሄ ፍልም ሁሌም ኣዲሰ ነው።#
@በወንጌልአላፍርም
@በወንጌልአላፍርም 8 жыл бұрын
ዋው ነው ቀጥሉበት
@zedzed2367
@zedzed2367 9 жыл бұрын
wowwwww betam mirt move kemegemeryaw eskiyalk besak new hoden genefaw bertu hahhh
@lamyamgmg6993
@lamyamgmg6993 8 жыл бұрын
Wow betam des yamil filam new enamesginlan
@glorry8336
@glorry8336 5 жыл бұрын
ዎላይታ ስለሆንኩ ነው መሰለኝ ዎላይታው ልጅ ተመቼን ሕህህህህህህህህ😃😃😆
@ፍቅርትዩብ-ዐ3ጐ
@ፍቅርትዩብ-ዐ3ጐ 4 жыл бұрын
ወላይታ ፍቅረኛ ነበረችኝ ውስጤ ናችሁ
@masreshabirega
@masreshabirega 7 ай бұрын
በጣም ምወደው ፊልም ነው
@genatbacha6781
@genatbacha6781 6 жыл бұрын
Waw betam asiki,and betam astamari new
@አሚኑር
@አሚኑር 3 жыл бұрын
መቼም የማይሰለቸኝ ፊልም ቢኖር ይሄ ነው
Lageba New (ላገባ ነው) Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:46:13
🛎️ከባድ ችግር ተፈጠረ አጠገቤ አትድረስ 😱💔
27:22
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 128 М.
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
Sostegna Wegen 3ተኛ ወገን - Latest Film on DireTube Cinema
1:49:30
Dynamite (ዳይናማይት) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:26:48
ቃል ስጪኝ  ሙሉ ፊልም Kal Sichign full Ethiopian movie 2021
1:33:32
300she (300ሺ) Ethiopian Comedy Film from DireTube Cinema
1:45:36
News ET Social
Рет қаралды 384 М.
ገምዛ- Gemza Full Amharic Movie 2023
1:38:28
Salkan Tube
Рет қаралды 2,7 МЛН
ሀ እና ለ ሙሉ ፊልም Ha Ena Le full Ethiopian film 2018
1:43:19
ፈላሻዉ - Ethiopian Movie - Felashaw (ፈላሻዉ) Full 2015
1:50:29
Arada Movies
Рет қаралды 2,4 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.