KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አዲስአለም አሰፋ | መዳን ቢሉስ መዳን ነው ወይ | ADDISALEM ASSEFA | MEDAN BILUS MEDAN NEW WEY | NEW GOSPEL SONG 2024
6:55
ምህረት የገነነለት By Kalkidan Tilahun ( Lily) 2023
6:47
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
00:39
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
00:30
"እደር " // አዲስአለም አሰፋ// Eder Addisalem assefa 2023 new song
Рет қаралды 506,697
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 94 М.
Addisalem Official
Күн бұрын
Пікірлер: 584
@henokaddisofficial6421
Жыл бұрын
ግጥሙን ላላችሁኝ ወገኖች እነሆ !!👇 የኔ ጥፍጥና የኔ ውበት የኔ ድምቅና የኔ ስኬት ፈልግሀለሁ በለት በለት/4/ ፍለጋዬ ናናና የልቤ ወግ ናናና ፈጣሪዬ ናናና የሳሮኑ ኢየሱስ ና ልብሴን አውልቄያለሁ እንዴት እለብሳለሁ አልልም ካልጋ ወጥቻለሁ እንዴት እወርዳለሁ አልልም አላንገራግርም ካንተ ጋር ለመዋል ፈጣሪዬ ያንተ ህልውና ነው በህይወት ያኖረኘ እስከዛሬ ያለሰው ኖሬ አውቃለሁ ባዶነትን አይቼዋለሁ ያላንተ ግን እንደማልችል ጠንቅቄ አውቃለሁ/2/ ያላንተ እንደማልተነፍስ ጠንቅቄ አውቃለሁ/2/ ግባልኝ ከቤቴ እደር ሰገነቴ አልፈልግም ሌላ አንተ ነህ ህይወቴ/4/ የላንተ ህይወት ውሃ ቢወቅጡት እንደሚሉት ነው """ """ አንደከርሞ ጥጃ በዳዴ ዳገት """ """ እንደደረቀ ዛፍ ውሀ እንዳማረው """ """ ዶሮ በቆቅ ሰዶ እንደመሮጥ ነው እርካታ እንደሌለው ቢጠጣ ቢጠጣ እህል ውሀ ሞልቶ እንደሚገረጣ ገንዘብ በቀዳዳ እንደሚይዝ ሰው እንደዛ ሰው ነኝ ተስፋ የሌለኝ /3/ ሁሉ ሞልቶ እፈልግሀለሁ ተመችቶኝ እናፍቅሀለሁ ምን ብጠግብ አንተ ላይ እንዴት እጠግባለሁ/2/ ተከብቤም እፈልግሀለሁ በሰው መሀል እናፍቅሀለሁ ምን ብረካ ካንተ ወዲያ እንዴት እረካለሁ/2/ ሰላም ሚባለው ነገር እረፍት ሚባለው ነገር እርካታ ሚባለው ነገር እፎይታ ሚባለው ነገር እንዴት ይኖረኛል አንተ ሳትኖር/2/ እንዴት ይሰማኛል አንተ ሳትኖር/2/ ግባልኝ ከቤቴ እደር ሰገነቴ አልፈልግም ሌላ አንተ ነህ ህይወቴ ።
@BetelehemGezeheng
Жыл бұрын
Tabaraki iji yibarki ❤❤
@ayantudebela3504
5 ай бұрын
Thank you 💕
@selamsemanhe-iw3jy
Жыл бұрын
የኔ ጥፍጥና የኔ ውበት የኔ ድምቀና የኔ ስኬት ፈልግሃለሁ በለት በለት ፈልግሃለሁ በለት በለት ፍለጋየ ናና ናና የልቤ ወግ ናና ፈጣሪየ ናና ናና የሳሮኑ ኢየሱስ ናና #ልብሴን አውልቄያለሁ እንዴት እለብሳለሁ አልልም #ከአልጋ ወጥቻለሁ እንዴት እውርዳለሁ አልልም አላንገራግራግርም ከአንተ ጋ ለመዋል ፈጣሪየ ያንተ ህልውና ነው በህይወት ያኖረኝ እስከዛሬ ያለ ሰው ኑሬ አውቃለሁ ባዶነትን አይቼዋለሁ #ያላንተ ግን እንደማልችል ጠንቅቄ አውቃለሁ #ያለአንተ እንደማልተነፍስ ጠንቅቄ አውቃለሁ ግባልኝ ከቤቴ እደር ሰገነቴ አልፈልግም ሌላ አንተ ነህ ህይወቴ
@endalegogne6126
Жыл бұрын
❤❤
@simreteshatu2613
Жыл бұрын
ፍለጋዬ ናና ናና የልብ ወግ ናና ፈጣሪዬ ናና ናና የሳሮኑ እየሱስ ናና ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@temesgenmenesha
Жыл бұрын
🎉
@aynigebrekiristos8229
Жыл бұрын
❤❤❤
@abrahamhannibalthetraveller
Жыл бұрын
🙏🙏🙏👏👏👏👍👍👍
@Adis-lh9zj7xs4i
Жыл бұрын
ያለምንም ነገር መኖር እችላለሁ ያለ ኢየሱስ ግን መኖር አልችልም።ኢየሱስ እረፍቴ ሰላሜ ሕይወቴ ብሩክ ነሽ አዲስ❤❤
@AsAs-dp7ry
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@bezawitteshome913
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidistzewdu2200
Жыл бұрын
Ewent new❤❤❤
@NewGenerationIdea
Жыл бұрын
❤❤
@tahoh6658
Жыл бұрын
❤❤❤❤ ተባረክ አድስ
@yasewmesfin8236
Жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ የአዲስአለምን መዝሙሮች ሁሌ በጉጉት የሚጠብቅ????? አልፈልግም ሌላ አንተ ነህ ህይወቴ ኦኦኦኦ....... ከኢየሱስ ዉጪ ሞት ነዉ ኑ ወደ ኢየሱስ
@MogesPhysio-ir4pp
Жыл бұрын
ተባሪኪ እህቴ ዕድሜ ይስጥሽ እኔ የኦርቶዶክስ ሐይማኖት እምነት ተከታይ ብሆንም ላንች ልዩ ክብር አለኝ ስወድሽ ሁሌም አደምጣቸው አለሁ ዝማሬዎችሽ
@Gebeya2
Жыл бұрын
እረሰረስኩ እኮ ምን ላድርግሽ ጌታ እንዴት ነው የሚጠቀምብሽ ...የምትዘምሪበት መንገድ ልዩ ነው መዝሙሮችሽ ውስጥን የልብን ከመንካት ውጭ አማራጭ የላቸውም ።ተባረካ ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ ። አትጪ ፤ ብዙ ብል ደስ ባለኝ ግን ምንም ቢመጣ እግዚሐብሄር አንቺ ከመባረክ ወደዋላ አይልም ትለያለሽ
@ribikadaniel3847
Жыл бұрын
ያለ ሰው ኑሬ አውቃለሁ ባዶነትን አይቼዋለሁ #ያላንተ ግን እንደማልችል ጠንቅቄ አውቃለሁ #ያለአንተ እንደማልተነፍስ ጠንቅቄ አውቃለሁ ግባልኝ ከቤቴ እደር ሰገነቴ አልፈልግም ሌላ አንተ ነህ ህይወቴ አሜን አሜን አሜን አልፈልግም ሌላ ኢየሱስ ነው ህይወቴ ስሙ ይባረክ አዲስዬ በብዙ ተባረኪ 🙏🙏🙏
@blesskidona
9 ай бұрын
❤❤
@MesayDejene-d2t
2 күн бұрын
ኡኡኡኦ ተባረክ አህተ
@samrawit671
Жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው አዲስዬ በሚገርም ዝማሬ አረሰረስሽኝ ዘመንሽ ይባረክ ፀጋው ይጨመርልሽ የጌታ ፍቅር እና ሠላም አይወሠድብሽ አይለቅብሽ ስለኢየሱስ ዘምረሽ ለምልሚልኝ ስለሁሉ ክብር ለጌታ ይሁን ክብሩን ይዉሰድ❤❤❤❤
@israeltadesse2436
Жыл бұрын
ከኢየሱስ ሌላ ምንም አይመችም ምርጫችን እርሱ ብቻ ተባረኪ
@endaletesema552
10 күн бұрын
ነፍስ የሚያረሰርስ የመላዕክት ዝማሬ!! More blessings Addisalem!
@SelamHaile-y4t
Ай бұрын
ምን ብጠገብ አንተ ላይ ጌታ እይሱሰዬ አልጠገብምም አባ እሰራቴን የፈታህው❤❤❤❤
@samiyadese6189
Жыл бұрын
አሜን አሜን ያለምንም መኖሪ እችለላሁ ግን የለ አንተ ኢየሱስ አልችልም❤❤❤አዲስ ተባርኪ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ሕይወት አንተ ነክ ኢየሱስ
@omsomi4897
Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ የኔ በረከት ለአዲሱ አመት ትንቢት ሆነኝ አሌ ሉያ ሌላ እየሱስ አንተነህ ሁሉ ነገሬ እለት እለት እፈልጋለው ያላንተ እንደማልች ጠንቅቄ አውቃለው❤ተባረኪ በጣም ወድሻለው❤
@edentamirat4964
Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ መቼም ከእግሩ ስር አትታጪ እየሱስ ግባልኝ ከቤቴ ወደ ሰገነቴ🙌❤
@FevenyemaneFebu
Жыл бұрын
በእውነት ጌታን የሚያስናፍቅ መዝሙር ጌታ ዘመንሽን ይባርክ።
@jesusislordmitiku8648
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ አንቺ በረከታችን ነሽ
@LidiyaGezahegn-c1j
Жыл бұрын
አዲዬ የኔ ቆንጆ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ክብር የሞላበት መዝሙር ይዘሽልን መጣሽ ❤❤❤❤❤❤
@Canada404
Жыл бұрын
ግባልኝ እቤቴ እደር ሰገነቴ አልፈልግም ሌላ አንተ ነህ ህይወቴ ❤🥰🙏 ሀሌሉያ ዘመንሽ ይባረክ የባቴ ልጅ አዲስየ ❤
@AmanuelYonas-ji4oq
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ አንች ከጌታ የተስጠሽን ሥጦታችን ነሽ
@DasashMersha
Жыл бұрын
ሰምቼ የማልጠግበው ዝማሬ አዲዬ ተባረኪ❤
@rasmealem9796
Жыл бұрын
የኔ ጥፍጥና የኔ ውበት የኔ ድምቀና የኔ ስኬት ፈልግሃለሁ በለት በለት ፈልግሃለሁ በለት በለት ፍለጋየ ናና ናና የልቤ ወግ ናና ፈጣሪየ ናና ናና የሳሮኑ ኢየሱስ ናና
@gezahegnyenew5506
Жыл бұрын
ያለብዙ ነገሮች መኖር ይቻላል፣ ያለ እግዚአብሔር ግን ፈፅሞ መኖር አይቻልም!! አዲስዬ ሁሌም ተሰምተው የማይጠገቡ፣ እግዚአብሔርን ብቻ የሚያከበሩ መዝሙሮችሽ እሰማለሁና ደስታና እርካታዬ እጅግ የበዛ ነውና ተባረኪልኝ!
@babyjon3625
Жыл бұрын
የተባረክሽ ሴት ለምልሚ
@bereketfekaduofficial3151
Жыл бұрын
የኔ ጥፍጥና የኔ ውበት የኔ ስኬት ፈልግሀለው በለት በለት....... በረከት ነሽ ተባረኪ በብዙ
@peterbelay154
Жыл бұрын
አንጅ ድንቅ በረከታችን ነሽ አዲስ አለምዬ ውድድድድድድ ኑሪልኝ ለምልሚልኝ !!!!!!!!!!
@hopefull5998
Жыл бұрын
ዋው እጀገ የሚደንቅ እና የሚገርም ድንቅ ሂወትን የሚያረሰርስ የጌታ መንፈሰ ያለበት መዝሙር ጌታ አብዝቶ ይባረካቹ ፀጋውን ያብዛላቹ ..........................!!!!!!!::
@godlovesme9327
Жыл бұрын
ዋዋ ኢየሱስን የሚያስናፍቅ የሚያሰኝ መዝሙር ጌታ ይባርክሽ
@masratmoussa1829
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@LubuJarso
3 ай бұрын
አዲስዬ በብዙ ተባረኪ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ
@yordanosasefaw2521
Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ያላንተ መኖር ስለማልችል ኣሁንም በውስጤ በሰገነቴ እደር
@fikeretehussen8254
2 ай бұрын
አሜን አባታችን ኢየሱስ ይባረክ ተባረክ ነብስን የሚረሰርስ ዝማሬ
@aglgyabenezeraberabatebo
Ай бұрын
ዛሬ ነው የሰማሁት ሁለም ተባረክ
@RuhamaHusen
Жыл бұрын
Ewunat yele geta manor inda maychal enem misikir negn Addis yene enati indet inda miwodish be mezmurish buzu neger alifebatalew anch lane model nesh zemenish yibarek wodishalew❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@natsanetgirma1990
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ አዲስዬ አንቺ ላይ የፈሰሰው የዝማሬ ጸጋ ለብዙወች መባረክ እየሆነ ስላለ ክብሩን የክብር ንጉስ እየሱስ ይውሰድ
@LiyaTadese-ol4tx
Жыл бұрын
አድናቂሽ ነኝ በየ መዝሙርሽ ሁሉ ስለ እግዚያብሄር ስለምታወሪ እሱ የሰማይ አምላክ ይባርክሽ
@tsiontegegne4940
Жыл бұрын
አዲዬ አንቺ ዝም ብለሽ ዘምሪ ዘመንሽ ይለምልም!!!!
@BeriduGemechu-b6z
Ай бұрын
ዘመንሽ ለዘላለም ይባረክ
@zahramohamad7208
2 ай бұрын
ምርጥ መዝሙር በምርጥ ዘማሪ
@fretaasme5794
Жыл бұрын
ያለ ሰው ኖሬ ኣውቃለሁ ባዶነትን ኣይቸዋለሁ ያለንተ አንደማልተንፍስ ጠንቅቄ ኣውቃለሁ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣልፈልግም ሌላ ኣንተንህ ሂወቴ
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
Жыл бұрын
ብርክ በይልኝ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ጌታን ሳላገኝ ሰማሽ ነበር አሁን ደግሞ ጌታን አግኝቼ ስስማዉ ልዩ ነዉ መዝሙርሽ❤❤❤
@mesiengida1904
Жыл бұрын
የልቤ ወግ ... እማልችለው ያላንተ መኖር ነው እየሱስ
@sarontefera8146
Жыл бұрын
Gibalegn Kebete Eder Segenete Alfelegem Lela Ante Neh Hiwote❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Amen Tebarekilen Adiye🙏🙏🙏
@yoditejigayehu5646
Жыл бұрын
እህቴ ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ ተባረኪ ኢሄው ሙሉቀን ማቆም አልቻልኩም ።
@heeryyee2062
Жыл бұрын
ሰሳም ሚባለው ነገር እረፍት ሚባለው ነገር እፎይታ ሚባለው ነገር እርካታ ሚባለውነገር እንዴት ይኖረኛል አንተ ሳትኖር እንዴት ወይ ይለኛል አንተ ሳትኖር!!!!!!!!! አዲሰዬ ተባረኪ ዋው ዋው !!!!!!!!
@azebgirmay8782
Жыл бұрын
ውይ ነፍስን የሚያረሰርስ ዝማሬ ነው ዘመንሽ ይባረክ
@kidgetayeshareg6907
Жыл бұрын
አዲስዬ ይሔን መዝሙር ትላንትና ከሰአት ጀምሮ ስሰማው ውዬ እስከ ለሊቱ 8 ሰአት ድረስ ስሰማው ስጽፈው ሳጠናው አልችል ስል ደሞ በተደጋጋሚ መጻፌን አቋርጬ ጌታዬን ሳመልክ አመሸሁ (በቀጥታ) ከዛ ግን እየሰማሁት ተኛሁ ለረጅም ሰአት እንቅልፍ እንዳልወሰደኝ ነው ምነግርሽ። አሁንም እየሰማሁት ነው የእውነት ተንበርክከሽ የተቀበልሽው መዝሙር እንደሆነ ገባኝና እግዝያብሔርን አመሰገንኩ ። በዚ መዝሙር አለማልቀስ አይቻልም እግዝያብሔርን አለማምለክ፣ አለማክበር፣ አለመጸለይ የማይታሰብ ነው። ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ፣ አምላክሽ ፊቱን አይሰውርብሽ፣ ጌታ የአፍሽን ቃል ይውደድልሽ፣ አድራሻሽ ሁሌ በእግሮቹ ስር ይሁንልሽ፣ የእግዝያብሔር ፍቃድ እሷ ታግኝሽ በዘመንሽም ሁሉ ትከተልሽ ተባረኪ። ይህን ያደረገ ጌታ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ ። ተከናወኚልኝ የኔ ውድ።
@addisalemofficial456
Жыл бұрын
Ewedshalehu yene konjo kebru legeta yehun .
@kidgetayeshareg6907
Жыл бұрын
@@addisalemofficial456እኔም ወድሻለው እማ ብሩክ ነሽ።የማይነጥፍ ጸጋ ይብዛልሽ የዘመኔ ስጦታ።
@ameleworkhabtemical8094
9 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ አዲስዬ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ብርክ በይልኝ❤
@genettakele5633
Жыл бұрын
እንቺ ተባርከሽ ለበረከት የሆንሽ ነሽ አዱስዬ ዘመንሽ ይለምልም❤❤❤❤❤❤
@emnetlambye964
Жыл бұрын
ኡፈይ እንዴት ደስ ይላል!! ለጌታዬ ምዘምርለትን መዝሙር ሰጠሽኝ:: በደሜ ዉስጥ ገብተሃል እስትንፋሴ ሆነሃል እና ተጠግቼ ላሽትትህ ይጋባቢኝ ጠረንህ እነዚህን ሁለቱን መዝሙሮች ስሰማቸው የምገባበት ነው ሚጠፍኝ አሁን ደሞ እደርልኝ! እግዚአብሄር ጨምሮ ጨምሮ ያፍስስብሽ::
@edenaraya8849
Жыл бұрын
Amen amen wenet newu yalyesus mener alchm eysusye hulu belyneh lene❤
@kalkali
Жыл бұрын
አዱዬ በጌታ የተወደድሽ የጌታ ቅባት የፈሰሰብሽ በመዝሙሮችሽ ብዙ ተባርከናል አሁንም ፀጋው ይብዛልሽ በጣም እወድሻለሁ❤
@aregaayalew215
Жыл бұрын
የትውልዱ ስጦታ የፀጋው ሀይል መገለጫ ተባረኪ ዘመንሽ በብዙ ይባረክ ወድድድድ❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤
@BettyWake
6 ай бұрын
እደው ምን ያህል ጌታ ባች በኩል እደሚባርከኝ ክብር ይሁንለት❤❤❤❤
@godlovesme9327
Жыл бұрын
It’s a season of singing I am thankful to God for poring over us with new songs lately. ዘማሪዎች ሁሉ ተባረኩ.
@abeselomtesfamariam7830
Жыл бұрын
❤yu❤yk o ih oììh❤ko❤I🎉😂j❤❤😂😂lsht
@elijahroots1164
Жыл бұрын
ያለ እየሱስ ሂዎት ባዶ ነው አንተ መኖራቺን ትርጉም ነክ አባቴ እየሱስ
@meazagebremedhin6870
Жыл бұрын
❤❤❤ ተባረኪልኝ ውስጣችን እንዲቀጣጠ በውስጥሽ ይህን የከበረ መልዕክት ያስቀመጠ ጌታ ይባረክ
@entotomedia_ethiopia
Жыл бұрын
በጣም የሚገርመኝ ነገር አዲስዬ በቃ ጌታ አንቺን በሚገርም የዝማሬ አቅም ባርኮሻል በርቺ የኔ ብርቱ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ብዙ ብልሽ ደስ ባለኝ ነበር ግን ቃላት ማዉጣት አቃተኝ
@yosefaddisu1701
Жыл бұрын
amen amen amen eiiiii eiiiii eiiiii God Bless you
@petrosyohannes7509
7 ай бұрын
የጌታ ሰላምና ፍቅር ይብዛልሽ ዘማርት አድስ አለም አሰፋ ። በመዝሙሮችሽ በጣም ስለተባረኩና ከጌታ ፀጋ ስለተቀበልኩ በጣም አመስጋኝ ነኝ። አሁን የምለው ከመዝሙሮችሽ (1) ስራዬን ሰርቶ ፍቱን አብርቶኝ እያየሁ እንደት አልባርከውም እንደት አልቀድሰውም ውለታው(2*) ከአእምሮዬ በላይ ነው እስክ ልባርከው(4*) ውለታው መቸም አልመልሰውም(4*) እና ሁለተኛ መዝሙርሽ (2) እነስ ደግነቱን አየሁ በአይነ(2*) እንደ እግዚአብሔር ያለ በዘመነ ምህረት የበዛ የለም እንደ እነ(2*) የምሉ መዝሙር እንድትልክልኝ በጌታ ትህትና እጠይቃለሁ።
@rb2782
Жыл бұрын
ክቡር ሁሉ ለሚገባህ ለልኡል እግዚአብሔር, እንዴት ልብን የሚያረካ መዝሙር ነው.. እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ ተባረኪልኝ 🙏🏽❤️
@rahelnigusis-p2j
Жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረኪልኝ የኔ ወርቅ አዲስዬ
@tagesechtesema6195
Жыл бұрын
ምን ብጠግም አንተ ላይ እንዴት እጠግባለሁ ፈጣሪዬ ካላንተ ባዶ ነኝ ❤😢😢 አሜንንን ግባልኝ ከቤቴ አንተ ነህ ህይወቴ አልፈልግም ሌላ ተባረኪልኝ የእኔ ጨዋ በረከታችን አድዬ ዘመንሽ ይባርክ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁንለት❤ ዘማሪ ያዕቆም ጠፍተህ ነበር ስላየሁክ ደስ ብሎኛል❤
@bitsitbitsittadesse5268
Жыл бұрын
ዘመንሽ ይበረክ አድስዬ ግጥሙን ብትላቅልን
@worknehbekele7058
Жыл бұрын
የኔ ደርባባ ♥️ እናመሰግናለን ጌታ ይባርክሽ
@yaredfantu-dz6dx
10 ай бұрын
ጌታ🎉❤🎉 ፀጋው ስላበዛልሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሉዩ ዝማሬ ነው🎉🎉🎉🎉
@nigatbeyene932
Жыл бұрын
አሜን የኔ ኢየሱስ በሕይወት ያኖርከኝ አንተ ነህ እንኳንም አገኘኸኝ አዲስዬ ተባረኪ
@sarasarah5107
Жыл бұрын
Adese. Zemnshi yebareki yen wude hule be Anchi mazemru betam etsenanlhu Sela Anchi egzabehri yemsegen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@tigistdegefu9926
Жыл бұрын
አዲዬ ተባረኪ የኔ ውበት የኔ ረዳት የኔ ሁሉነገር ኢየሱስ አውቃለሁ ደካማነኝ ግን ከነድካሜ እወድሀለው❤❤❤❤ሀወይወቴ ካንተ ውጪ ከውሃ እንደወጣ አሳ ነው።
@fevendechasa5520
Жыл бұрын
እንወድሻለን!!! አንቺ በረከታችን ነሽ!!!
@metileikun8759
Жыл бұрын
ጥሩ ዝማሬ ተባረኪ። ሰዎች ጭነው እንዲፅናኑበት ግን ፍቀጂ። ዝሜሬ ነፃ ሊሆን ይገባል ብዬ አምናለሁ። መስማትና መጠቀም እየፈለጉ ነትዎርክ የማያገኙ ብዙዎች አሉ። ይህን ደግሞ ከአባቶቻችን ከነጋሼ ፓስተር ከነተስፋዬ ጋቢሶ ተማሩ። ሁሉን በገንዘብ ማሰብ ልክ አይደለም ምክንያቱም በነፃ የተሰጠ ስለሆነ። ሰዎች ከተባረኩበት ደጋግመው ይሰሙታልና።
@getahunkoira7962
10 ай бұрын
የሰዉን ሀሳብ አከብራለሁ ነገር ግን በነፃ ሊቀቅው ለተባለው አንድ ጥያቄ ልጠይቅ ። ይህም እሱዋ ስንት ገንዘብ ለእስቱድዮ አንዳወጣች እናውቅ ኖሯል?
@martha.martha.eysus.tnsayi2447
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ያለብዙነገር መኖር ይቻላል ያለኢየሱስ ለእልውናው ያለመንፈለስቅዱስ ግን መኖር አይቻልም ዲሳለም ዘመንሽ ይባረክ መዚሙሮችሽን ልክ እነሰዳቺ ድምፀ ያስመሰልኩ ሁሌ ዘምረዋለው ለራሲ ጌታ ይችላል ይገልጠኛል እወድሻለው❤❤❤❤
@GenetAbuje
Жыл бұрын
አሜን እፋልጋር ልሀ ኢየሱስ ያለምንም አሜንንኔ❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@እየሱስጌታነው-ሠ4ፐ
Жыл бұрын
አዲዬ ተባረኪ ሁላችሁም አብራችሃት የቆማችሁ ሁሉ ፀጋ ይብዛላችሁ እናመሰግናለን
@AlemituDelga
8 ай бұрын
Amen Amen tebareki yene ehite geta tsegahuni yabizalishi yale eyesus hiwoti bad new🙏🙏🙏🙏
@negussieworku6615
Жыл бұрын
ጨዋ!! ያከበርሽው ዘመንሽን ይባርክ፡፡ ፣Legend Addisalem!!
@gospelsongs5746
Жыл бұрын
አሜን አሜን ኢየሱስ ሁሌም እፈልግሃለሁ ያላንተ መኖር አልችልም ❤❤❤❤❤❤❤
@Bryaheyru
Жыл бұрын
ያለምንም መኖር እቻላልው የለ ኢየሱስ መኖር አልችልም ተባረክ
@batsiebamichael9584
Жыл бұрын
ኣዲስየ በረከታችን ነሽ ኣንቺ ኤርትራ ሳለው ጀምሮ በመዝሙርሽ ተባርኬ ኣለው ተጽናንቼም ኣለው በጣም ነው ምወድሽ ተባረኪ😍😍😍😍😍😍😍
@meseretsisay6716
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ና እየሱሲ ሰላሜ
@SahalSahal-w5o
Жыл бұрын
ፍለጋየ ናና ናና የልብ ወግ ናና ፈጣርዬ ናና ናና የሳሮኔ ኢየሱስ ናና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢 ፈልጋዬ ናና የሳሮኔ ኢየሱስ ናና ናና
@smallchips5844
Жыл бұрын
እግዝአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ አብዝቶ ይባሪክሺ በብዙ
@tsegiyared8482
Жыл бұрын
አሜን🙏 እደር እየሱስ የኔ ፍቅር ❤
@Dibora_Paris
Жыл бұрын
ውስጥን በሃሴት የሚሞላ መዝሙር ነው፡፡ እንደመዝሙር ህይወታችን እንዲሆን ነው የውስጤ ጥማት እግ/ር ይርዳን በዚህ ዘመን
@netsibutik9401
Жыл бұрын
ሀሌሉያያያያያ ያላንተ እንደማልተንፍስ ጠንቀቅቄ አውቃለሁ እንደማኖረ አውቀዋለሁ እሰይይይ እየሱሴ አንተ ብቻ ከእኔ ሁን ሌላው ይቅረ እሰይይይ ❤❤ናና እየሱስ ግባልኝ ከቤቴ ወደ ሰገነቴ አልፈልግም ሌላ ሀሌሉያያያያያያ❤❤ተባረከሻል አዲስዬ
@endalegogne6126
Жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ
@tigistubeyeneofficial3264
Жыл бұрын
አሜን አሜን ኢየሱስዬ ታስፈልገኛለህ እለት እለት
@tseghunsandure
4 ай бұрын
የኔ ጥፍጥና ኢየሱስ .........❤❤❤❤❤
@RahelMohammed-dv5qp
Жыл бұрын
ስምህ ብሩክ ይሁን የኔ ሂወት ነው❤
@asnakeshewaseyasib2284
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ አገልግሎትሽ ይባረክ በመዝሙሮችሽ ተባርኬአለሁ።
@EmuEmebetemu-wb2xr
Жыл бұрын
Adessye yene melkam yeminetish teketay balhonm ewodshalew zemensh yebarek yene tihut
@tadessetigist9821
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ አዲስዬ በጣም ልዩ መዝሙር ነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️🌹🌹🌹
@shimellishunde8163
Жыл бұрын
ያላንተ ህይወት ... ኡፎይ ተባረኪ አድስዬ !
@kiteneshlarisch3071
Жыл бұрын
አሜን አሜነ አሜን
@sophiayoseph5313
Жыл бұрын
አዲዬ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ የሚገርም የማይጠገብ መዝሙር ነው
@senaithailu620
Жыл бұрын
Alfelgm liela ante neh hiwetie EYESUS❤❤. God bless you my blessed sister
@MartaMartaderbew
Жыл бұрын
Amennnnn adiye zemnishe yebarke❤❤❤❤❤❤❤
@ygijcgrsgvdsdrg7324
Жыл бұрын
አሜን አሜን ተባሬክ
@aleligntayebeyene7682
Жыл бұрын
መደጋገም ሳያስፈልግ ከአንድ አንድ የሚወደድ ዝማሬ
@M.T1982
Жыл бұрын
አሜን አልፈልግም ሌላ ኢየሱስ ነው ህይወቴ ስሙ ይባረክ አዲስዬ በብዙ ተባረኪ መዝሙሮችሽን በጣም ነው የምወዳቸው
@AbushaAbusha-kr2rt
9 ай бұрын
ግባልኝ ከቤተ እደር ሰገነቴ አልፈልግም ሌላ አንቴ ሕይወቴ አባቴ ❤❤❤❤
@Adanishslalo-xu6ib
4 ай бұрын
አልፈሊግም ለላ አንተነክ ሕወቴ ጌታዬ😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
6:55
አዲስአለም አሰፋ | መዳን ቢሉስ መዳን ነው ወይ | ADDISALEM ASSEFA | MEDAN BILUS MEDAN NEW WEY | NEW GOSPEL SONG 2024
Addisalem Official
Рет қаралды 232 М.
6:47
ምህረት የገነነለት By Kalkidan Tilahun ( Lily) 2023
KalkidanTilahun Lily
Рет қаралды 3,3 МЛН
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
Miracle
Рет қаралды 3,2 МЛН
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 17 МЛН
19:32
''ቀጣይ ፕሬዚዳንት እሆናለሁ'' ፤ ሊደራደር የተዘጋጀው ፋኖ የቱ ነው? |ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 17 М.
6:38
YELBE JEGNA/ " የልቤ ጀግና " አዲስአለም አሰፋ / Addisalem Assefa /New Song
Addisalem Official
Рет қаралды 1,3 МЛН
8:07
SAMUEL NEGUSSIE “ በእጅህ ይዘኸኛል ምንም አልሆንም ”NEW VIDEO መዝሙር New Ethiopian Protestant mezmur 2017/2025!!
OFFICIAL SAMUEL NEGUSSIE
Рет қаралды 94 М.
7:33
እኔ ማምነው //አዲስአለም አሰፋ// Enemamnew //Addisalem Assefa New Song
Addisalem Official
Рет қаралды 558 М.
6:45
//እቸኩላለሁ// አዲስአለም አሰፋ// Echekulalhu // Addisalem assefa //New song // 2024//
Addisalem Official
Рет қаралды 225 М.
7:01
አድራሻዬ Singer Yisakor Nigusu | Adrashaye | Kidan band
Kidan | ኪዳን Band ministry
Рет қаралды 1,1 МЛН
5:44
//አቤት ወዴት ልበልህ //አዲስአለም አሰፋ//New song abet wedet lebeleh//Addisalem assefa
Addisalem Official
Рет қаралды 569 М.
17:06
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 411 М.
14:52
ዘማሪት አስቴር አበበ 2024 :- ከጨለማው መሀል ታየኝ ወጋገኑ/Aster Abebe / Kechelemaw mehal ***/የኤደን ምስጋና ፕሮግራም
Elroi - ኤልሮኢ- Eden Hailu
Рет қаралды 1,6 МЛН
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН