//አቤት ወዴት ልበልህ //አዲስአለም አሰፋ//New song abet wedet lebeleh//Addisalem assefa

  Рет қаралды 549,728

Addisalem Official

Addisalem Official

Күн бұрын

Пікірлер: 309
@tsegayohannes5857
@tsegayohannes5857 2 жыл бұрын
ያደረከኝ ባለ ህልመኛ እንዳያምረኝ መንገደኛ ልቤ እንዳይሆን ዝርክርክ ያስተማርከኝ ባንተ ልክ አመልክሃለው.....🔥🔥 አዲስዬ ጌታ ኢየሱስ ከማይነጥፈው ምንጩ አሁንም አሁንም ይባርክሽ እወድሻለሁ💙
@zelalemtesfaye-official8856
@zelalemtesfaye-official8856 2 жыл бұрын
አዲስዬ ምን እላለው በቃ ባንቺ ዝማሬ ጌታዬን እባርካለው እፅናናለው እፈወሳለው እበረታለው!!
@addisalemofficial456
@addisalemofficial456 2 жыл бұрын
Thank u abaye
@Hassan-ry4ye
@Hassan-ry4ye 2 жыл бұрын
ልክ ነው ነፍስን የሚያሳርፍ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲገባ ብቻ ነው ። ዓለም ደግሞ ድብልቅልቅዋን የምታወጣው።ጌታ ይባርክሽ እህት አዲስና ቅዱሳን ዘማሪዎች ሁሉ
@kelmeworkdeba587
@kelmeworkdeba587 2 жыл бұрын
Plo
@Hassan-ry4ye
@Hassan-ry4ye 2 жыл бұрын
@@kelmeworkdeba587 ምን ማለት ነው እታለም😀
@tsegamihret6680
@tsegamihret6680 2 жыл бұрын
D"'zs.
@alemubekele3409
@alemubekele3409 2 жыл бұрын
8000000
@hanilenatewa3981
@hanilenatewa3981 Жыл бұрын
አንተ የልቤ አምላክ የህይወቴ ውሃ ልክ አቤት ወዴት ልበልህ አሸፍቼ ላምልክህ የኔ ጠዋት ደስታዬ አንተ ጋር ነው እርካታዬ እየሱስዬ❤❤❤❤ bless you Adi
@heniyealemu
@heniyealemu 2 жыл бұрын
እንዴት ብዬ እንደምባርክሽ ቃል የለኝም። በውሃ ዳር እንዳለችው እንደ በለሲቷ ዘመን አለምሽን የምትዘምሪውን ያለምልምልሽ ፍሬሽ በመቶ እጥፍ ይብቀል ትውልድ ሰምቶ ይጽናና ይባረክበት አምላኩን ያመስግንበት። የዘመኔ እርዝመት የጄ ስራ በረከት የኔ ፀሃይ ክዋክብቴ ባንተ ይድመቅ ሰውነቴ ተጠግቼ ላሽትትህ ይቀባብኝ ጠረንህ ጸጋህ ይሁን መኖሪያዬ ቤቴ ግባ ማደሪያዬ አመልክሃለው (፲)
@hailehaile8024
@hailehaile8024 2 жыл бұрын
እውነት ነው ነብሴ ሰላም የሚሰማት ከኢየሱስ ጋር ስትሆን ብቻ ነው እረፍቴም ኢየሱስ ነው ተባረኪ አዲስዬ
@samitube7948
@samitube7948 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ መዝሙሮችሽ ሁሉ ደስ ይላሉ ዘምሪለት ዘመንሽ ይለምልም።
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ 2 жыл бұрын
ሃሌሉያ እየሱስ የናፍስም የስጋም እራፍት ነው 🙏🙏🙏አዲስ ዘማንሽ ይላምልም ባጌታ በየሱስም ቂዱሳን ሁላችሁም ታበራኩ
@rahelamen2520
@rahelamen2520 2 жыл бұрын
ኢየሱስዬ ነፍሴ ሰላም የምታገኘው አንተ ጋ ነው ። አዲስዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
@smallchips5844
@smallchips5844 2 жыл бұрын
ክብር ለጌታ ይሀን ለዚህ ትወልድ ተምሳሌት አርጎ የሰጣን ጌታ ይባረክ ታባረክ ወደ እረፋት የምመልስ መዝሙር
@mezmurlegeta8718
@mezmurlegeta8718 2 жыл бұрын
ነፍስን የሚያረሰርስ ዝማሬ...ድንቅ ቅንብር ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ❤❤❤❤❤
@teketelermiasyelodamo8417
@teketelermiasyelodamo8417 10 ай бұрын
ነብሴ ሰላምን የሚተገኛው ካንታ ጋር ነው🙏🙏🙏 ጌታ ይባርክሽ እህታችን ዘማሪት አድስ🙏
@yordanoskebede5581
@yordanoskebede5581 Жыл бұрын
ያልመረጥከኝ በድንገት የወደድከኝ በክረምት ያነሳኸኝ በጨለማ........ አመልክሀለሁ❤🙏
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 2 жыл бұрын
አቤት እርጋታቹህ ,እንዴት ድስ ይላል:: ለእኛም ቃል ላይ focus እንድናደርግ ሆነልን:: ሙዚቃው ገና ድም ሲል የጭፈራ አይነት በጣም ትክት ብሎናል:: : በዚሁ ቀጥሉ:: ለሌላውም ምሳሌ ትሆናላችሁ
@TheRahel1967
@TheRahel1967 2 жыл бұрын
አሜን! ሰው ሳይሰማ የሳቀልን፣ ያሳቀን ጌታ ይባረክ። አዲስዬ ጌታ እንደዘመርሺው ያኑርሽ ። በረከታችን ነሽ።
@gemechusadesa6460
@gemechusadesa6460 2 жыл бұрын
የአዲስዓለም አምላክ እግዝአብሔር የተባረከ ይሁን።
@fikrabrham6028
@fikrabrham6028 2 жыл бұрын
አቤት እንዴት ድንቅ መልዕክት ...★አያምረኝም መንገደኛ!!★ተባረክ♥♥
@selamhaile9495
@selamhaile9495 2 жыл бұрын
የአባቴ ብሩክ እህቴ አዲሰዬ ልምልምምምምምም በይልኝ አሜንንን
@tassam9220
@tassam9220 2 жыл бұрын
ጠፍተሽ ነበር እንኳን በደህና መጣሽ ።እግዚአብሔር የለሰረፋትን ነፍሰ መንም ልያሰርፍ አይችልም አምላክ ያሰርፍን ተባረክ ።
@sarontefera8146
@sarontefera8146 2 жыл бұрын
ነፍሴ ሰላም የምታገኘው አንተጋ ነውውውው አሜንንንንንን አድዬ ተባረኩልኝ!❤❤
@betitube1100
@betitube1100 2 жыл бұрын
Wow wow wow wow wow wow wow wow Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen የተባረክሽ ነሽ አዲዬ ዘመንሽ ሁሉ በጌታ ስም የለመለመ ይሁን ግሩም ዝማሬ ነው ነው እውነት ነፍሰችን እረፍት የምተገኘ ኢየሱስ ጋር ብቻ ነው💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@etalemorcho8118
@etalemorcho8118 2 жыл бұрын
ነፍስ ሰላም የምታገኘው አንተ ጋር ነው አሜን ተባርክ እህቴ
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 2 жыл бұрын
✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✞ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@senibliss
@senibliss 2 жыл бұрын
I insanely love this woman💕💕💕💕 you are such an amazing blessing from above!!! All glory be to the adorable Lord of our soul, Jesus Christ 🧎‍♀️
@jesusiscoming-repent
@jesusiscoming-repent 2 жыл бұрын
Amen Amen.... I love her too. May Gods grace cover and protect her in Jesus name.
@menahailemariam762
@menahailemariam762 2 жыл бұрын
ተባረኪ አዱየ ጌታ እየሱስ ይጨምርልሽ ደስ የሚል ዝማሬ ነው
@DeborahBelongsToJesus
@DeborahBelongsToJesus 2 жыл бұрын
ነብሴ ሰላም የምታገኘው አንተ ጋ ነው ነብሴ እፎይታ የምታገኘው አንተ ጋ ነው አሜንንንን አዱዬ ጸጋው ይብዛልሽ ተባረክ የአባቴ ልጅ ❤❤❤
@dawitmarkos5982
@dawitmarkos5982 2 жыл бұрын
አሜን ነብሴ ሰላም የምታገኘው አንተ ጋር ነው ተባረኩ
@getanehbezabeh7203
@getanehbezabeh7203 2 жыл бұрын
ጌታ ለዘላለም ይመለካል አሜን! እናመልክሃለን አሜን ትመለካለህ ጌታዬ
@ያቡፍቅር
@ያቡፍቅር 2 жыл бұрын
አዲስዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ እወድሻለው በጌታ ፍቅር 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@fikadumekengo6344
@fikadumekengo6344 2 жыл бұрын
Amen amen ጌታ አምላክ በእጥፍ ቅባት ይባርክሽ።
@zelalembasha2322
@zelalembasha2322 2 жыл бұрын
ዋው በጣም የተወደድሽ የኔ ተወዳጅ አድሲዬ መቸም አትስለችም አሁንም ከቀደመው ክብር በይበልጥ የሚገልጥ የፀጋው ሙላት ያገኝሽ
@tayechgashawoffical1646
@tayechgashawoffical1646 2 жыл бұрын
owwwwwያደረከኝ ባለ ህልመኛ እንዳያምረኝ መንገደኛ ልቤ እንዳይሆን ዝርክርክ ያስተማርከኝ ባንተ ልክ አመልክሃለው.....no word simlpy ጭልጥ ብሎ በመንፈስ መፍሰስ -----ተጠግቼ ላሽሽትትህ ይጋባብኝ ጠረንህ 💓 ይጋባብኝ ጠረንህ
@SelamawitWosseineofficial
@SelamawitWosseineofficial 9 ай бұрын
በጣም ከምወዳቸው ዘማሪ አዲሰዬ ተባረኪ
@GenetAbuje
@GenetAbuje Жыл бұрын
አሜን እውነት ከኢየሱስ ጋር ብታ ነው ተባረከሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samraymebrahtu9473
@samraymebrahtu9473 2 жыл бұрын
Hallelujah!!! Praise God for this woman of God Adiss Alem God blessed you with your life...
@PastorTeddyTadesseOFFICIAL
@PastorTeddyTadesseOFFICIAL 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው አዲዬ ብሩክ ነሽ !
@rodiyelight
@rodiyelight 2 жыл бұрын
What a spirit filled mezmur 😭♥️I just can’t get enough of all your mezmurs, you are a huge blessing 😍🥰💐💐♥️♥️
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 2 жыл бұрын
ዋው ዘመናችው ይለመልም አአአአአሜን አአአአአሜን 🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎹🎹🎹🎹🎹🎹
@ሩሃማበኢየሱስ
@ሩሃማበኢየሱስ 2 жыл бұрын
የህይወቴ ውሃ ልክ አቤት አቤት አቤት ዘመንሽ ይባረክ
@bekaludile1281
@bekaludile1281 2 жыл бұрын
The lyrics The music The song Everything is perfect. Love you Y'all
@freebythebloodofjesus8373
@freebythebloodofjesus8373 2 жыл бұрын
Glory be to the most high God! Wonderful song I am so blessed I can't stop listening this song. I love you sister with the love of Christ keep shining! Glory be to our precious saviour Jesus Christ !
@molalegngirma7321
@molalegngirma7321 2 жыл бұрын
በረከታችን ነሽ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው፡፡ ነፍስን የሚያሳርፍ መዝሙር ነው
@emmanuelbuno5625
@emmanuelbuno5625 Жыл бұрын
Almighty God blessed forever and ever amen amen amen amen amen amen hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah
@hanayoutube7934
@hanayoutube7934 2 жыл бұрын
ዘምነሽ ብርርርርርርርርክክክክክክክክይበል ሁሌም ተብርካለው ባንቺ mazumr ውድድድድድድድ ❤❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tinaabebe9276
@tinaabebe9276 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ እና ሰላም ይብዛልሽ።
@tilahungoaofficial321
@tilahungoaofficial321 2 жыл бұрын
አዲዬ ቃላት ያጥረኛል የዘመርሽለት ጌታ ይባርክሽ
@hidowolde5766
@hidowolde5766 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ።አዲስ ዓለም እነ ዘማሪም ፡ወ/ ዊ፡ ነኝ ።በዝማረሽ ብዙ ጊዜ ተባርካለሁ ። ከቻልሽ ምህረት አግኝቼ የሚል በዩቲብ Dawon lode አድርገሽ።....
@ገዘኸኝኤርምያስ
@ገዘኸኝኤርምያስ 2 жыл бұрын
አሜንንንን ትክክል ነው ሃሌሉያ አደ ተባርክልን ይጨማሪልሽ አደኛ ነሽ እኮ አንች🎸🎺🙌🙏🙏
@trufatpupiseyoum6448
@trufatpupiseyoum6448 2 жыл бұрын
አዲዬ ተባረኪ የኔ በረከት ❤️❤️❤️
@shambelgadisa
@shambelgadisa 5 ай бұрын
ውውውውውውውዘመንሽ ይባረክ
@hailushame2929
@hailushame2929 2 жыл бұрын
የበረከት ሴት ዘመንሸ ይላምልም : እዉነት የነፍስ እረፍት ኢየሱስ ነዉ
@emebatfantay4393
@emebatfantay4393 2 жыл бұрын
እሰይ እየሱስ ሰላም የማገኝ አንተ ጋ ነው
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 2 жыл бұрын
አሜን እሰይ እልልል አመልክሃለሁ ዛማሪት አዲስዬ ጌታ ይባርክሽ እየለመለምሽ እያመለክሽ እያወደስሽ እየተባረክሽ ኑሪ።
@fritayegetalje3848
@fritayegetalje3848 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አዲሴ ተባረኪ እወድሻለሁ❤❤❤
@abrehamashereka7902
@abrehamashereka7902 2 жыл бұрын
ኢሳ 41 18- በወናዎቹ ኮረብቶች ላይ ወንዞችን በሸለቆችም መካከል ምንጮችን እከፍታለሁ ከእውነተኛው ምንጭ መፍሰስ ጀምረሻል ይባርክሽ ይጨመርልሽ አሁንም እንደጠራሽ ጥርት ብለሽ በወና በሆነ ህይወት ላይ ፍሰሽ በሁሉ አቅጣጫ ድረሽ ያከበርሽው ያከብርሻል ያወርስሻል
@senaitgonfa3653
@senaitgonfa3653 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ !የሚያረሰርስ መዝሙር ነዉ ።አዲስዬ ❤
@mihretabwolde9530
@mihretabwolde9530 2 жыл бұрын
አንቺ የተባረክሽ ሁሌ የምትባሪክይን ውድ ብሩክ ነሽ!!! 💝💝💝💝💝
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንን እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ 🙏
@samuel.abame.6067
@samuel.abame.6067 Жыл бұрын
Amazing mezmur I Love Addis Alam gospel mezmur Thank so much for Everything.
@zaritudaniel1428
@zaritudaniel1428 2 жыл бұрын
የኔ ልዩ ሴት አዲዬ ተባረክልኝ❤️
@sabaeyob2544
@sabaeyob2544 2 жыл бұрын
ኣዲስዬ ጌታ ኣብዝቶ ይባርክሽ ድንበርሽ ይስፋ የመዝሙር ምንጮች መልሶ መላልሶ ይፍለቅልሽ ይጨመርልሽ። ኣንቺ በረከታችን ነሽ።
@alemeshetusara1217
@alemeshetusara1217 2 жыл бұрын
What a song. Words fail me. God bless you Adisye. 💚💚💚💚💚💚
@solomonzeleke7975
@solomonzeleke7975 2 жыл бұрын
ካንተዉጪ ወደማን ይኬዳል የብቸኝነቴ አምላክ ካንተ ዉጪ ወደ ዉጪ።
@Peacefullife0404
@Peacefullife0404 2 жыл бұрын
እንጀቴ እራሰ ተባረኪ
@melakudemissie4685
@melakudemissie4685 2 жыл бұрын
አዲስዬ በረከታችን ነሽ ለምልሚልን
@natnaelkassahun8111
@natnaelkassahun8111 11 ай бұрын
ጌታ እድሜሽንእድሜሽን ያለምልምን በኢየሱ ስም
@Mimitwa
@Mimitwa 2 жыл бұрын
ዜማው ውበቱ ጌታ ይባርክሽ አዲ
@Ebee7
@Ebee7 2 ай бұрын
Amen ❤❤❤ Glory to the Most High God, in Jesus name!
@ሚሚኢየሱስባርያነኝ
@ሚሚኢየሱስባርያነኝ 2 жыл бұрын
የለ ኢየሱስ ኑሮ ግራ ማጋባት ነው 😭😭😭
@richokassa1823
@richokassa1823 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እህት ጌታ ዘመንሽን ይባርከዉ
@waluwadana2715
@waluwadana2715 2 жыл бұрын
May our Father God bless you with more. All your songs are amazing and you are such an example for most of us.
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzaibher Zamanish Yetabareke Yehuni Tabareke
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ እናመልክሃለን 👏👏👏👏👏👏
@BsgoroHealthcenter
@BsgoroHealthcenter Ай бұрын
ተባረኪ ይብዛልሽ❤
@ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
@ብፁዓንblessedonesTubeJhon316 2 жыл бұрын
ነፍሴ ሰላም የምታገኘው አንተ ጋር ነው የኔ ውዱ ኢየሱስ
@kalkidantesfaye8183
@kalkidantesfaye8183 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረኪ አዲስዬ።
@tigstumelase602
@tigstumelase602 2 жыл бұрын
አዲስ ዛማንሺ ይባራክ ታባራክ እግዚአብሔር ምልካም ነው አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🎻🎻🎻🔥🔥🔥🔥🔥💞💞💞💞💞💞💯💯💯💯✅️✅️
@rahebotyear7097
@rahebotyear7097 2 жыл бұрын
ንብሲ ሰላም ምታግነው ኣንተጋ ኖ ኣሚንንንን ተባረኪ ኣዲስ
@lyrics-mezmur-1
@lyrics-mezmur-1 2 жыл бұрын
Tebrki zeminsh yebrk adis
@masi6905
@masi6905 2 жыл бұрын
Ameennnnnnnn tabareke adesye zamanishe yebareke
@liusilas4308
@liusilas4308 Жыл бұрын
አዲስ ዬ ተባረኪልኝ ❤❤❤❤🔥🔥
@fibirhan2395
@fibirhan2395 2 жыл бұрын
Addisia amazing song! you are a blessing 😍😍
@Ma22219
@Ma22219 7 ай бұрын
ኦግዛቤር ይባርክሽ በመዝሙርሽ ተባርከናል ብርቱ አያል የሆነዉን የየሱስ ስምን ቢገባበት ጉልበት ይኖረው ነበር
@saraabdella1244
@saraabdella1244 2 жыл бұрын
Addisye yene konjo yekemisishe meskel te zekizikuwal keyiriu kalayeshi iyu.geta yibarkish yemiwodeshi 😘
@tigistdemeke1255
@tigistdemeke1255 2 жыл бұрын
አድስይ ታባራኪ geta yibarikishi yetabarakishi neshi samiche yemali xagibo mazimuri zari mazarishi bageta yetabaraka yihuni
@melekamuselamuselamu4008
@melekamuselamuselamu4008 2 жыл бұрын
ተባረክ አድስ 🙌
@bireewaaqayyooguddaadha3463
@bireewaaqayyooguddaadha3463 2 жыл бұрын
Geta yesus zamenishn hulu yebark adiyee 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤
@agerneshhusseinofficial9907
@agerneshhusseinofficial9907 2 жыл бұрын
lebe endayhone zerekerek yastemarekegn bante leke elelelelelelelele praise lord ....tebatekilegn
@Tigist-j2r
@Tigist-j2r Жыл бұрын
Tebarki Addisye
@asterhabte7069
@asterhabte7069 2 жыл бұрын
Addiseya birketachen nishe Tebarkelje
@Yididiyalakew
@Yididiyalakew 9 ай бұрын
God blessed you . I loved this songs so much.
@mikiyasworko6884
@mikiyasworko6884 Жыл бұрын
አው አንተጋ ነው❤❤❤ መስኪ
@bantayehujifara5872
@bantayehujifara5872 2 жыл бұрын
The poem ❤️❤️❤️❤️may God bless you more
@By_grace100
@By_grace100 2 жыл бұрын
Yesssss Amen 😍 Adisye dearest you’re blessed
@maluyebamud6032
@maluyebamud6032 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen tabarak egzabiher yibariksh tsaga yibzalsh haleluya Ewodishalew
@tsegayohannes4233
@tsegayohannes4233 2 жыл бұрын
ያልመረጥከኝ በድንገት የወደድከኝ በክረምት! ያነሳህኝ ከጨለማ የሳክልኝ ሰው ሳይሰማ ያደረከኝ ባለህልነኛ እዳያንረኝ መንገደኛ! ልቤ እዳይሆን ዝርክርክ! ያስተማርከኝ ባንተ ልክ!...
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 2 жыл бұрын
እውነት ነው ሰላም ኢየሱስ ነው ተባረኬልኝ እማ ይብዛልሽ
@medhanitkelboro2204
@medhanitkelboro2204 2 жыл бұрын
Addisye Tebarki endegena yezema minch kewusitsh yiflek!!!
@edinhaila6788
@edinhaila6788 4 ай бұрын
Eden T haile amen God bless you my sister.❤️🙏🏾❤️🙏🏾❤️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
@zerihunberihanu5705
@zerihunberihanu5705 2 жыл бұрын
addis zemenish yibarek
Addisalem  Assefa - new song-misikir neber/ምስክር ነበረ
9:01
Addisalem Official
Рет қаралды 461 М.
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 67 МЛН
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 38 МЛН
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 3,6 МЛН
1.በማለዳ//Bemaleda//Hanna Tekle//Nov'2024
5:58
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 201 М.
ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye #worship #pcgic
37:37
Girma Belete Eregnaye neh እረኛዬ ነህ || ዘማሪ ግርማ በለጠ || Efrem alemu
8:50
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 3,9 МЛН
መጽናኛዬ  ESRAEL BINIYAM AMAZING PROTESTANT SONG
11:09
TESFA TV
Рет қаралды 895 М.
Endet Yehonal Alelem (እንዴት ይሆናል አልልም) - Samrawit Caesar
13:41
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 2,4 МЛН
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 67 МЛН