"ምስጋናችን የላቀ ነው" እስክንድር ነጋ፣ "አማራ (ኢትዮጵያውያን) አዝነውባችኋል" ሻለቃ ዳዊት፣ "ህውሃት ምላሽ ይስጥበት" የኦሮሞ ብልጽግና

  Рет қаралды 20,408

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ

Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

Күн бұрын

"ምስጋናችን የላቀ ነው" እስክንድር ነጋ፣
"አማራ (ኢትዮጵያውያን) አዝነውባችኋል" ሻለቃ ዳዊት፣
"ህውሃት ምላሽ ይስጥበት" የኦሮሞ ብልጽግና
Want to create live streams like this? Check out StreamYard: streamyard.com...

Пікірлер: 62
@danieltaye3000
@danieltaye3000 4 ай бұрын
በሲሳይ አጌና ሲመራ የነበረ ሚዲያ ሰ ለአማራው ከዚህ ውጭ ያወራል ብለን እኛ አማራዎች አንጠብቅም ።
@abbaybe5550
@abbaybe5550 4 ай бұрын
Ermias is roasting Amara elites with sarcasm 😂 he now them very well. I enjoyed your program. Go for it Ermi.
@Beti23895
@Beti23895 3 ай бұрын
Thank you Erimias for letting me know EMS's evil mind. much respect!!
@junefirst500
@junefirst500 4 ай бұрын
ኤርምያስ፤ እስክንድር፡ አንጀቴን፡ ይበላኛል፡ እንዲያውም፡ እሱና፡ ጠመንጃ፡ የያዙት፡ በኔ፡ እምነት፡ በጭራሽ፡ አይመጣጠኑም!!!
@girmay5567
@girmay5567 4 ай бұрын
የማዘናግያ መርፌ በኤርሚ አራዳው😢😢
@DagmEzra
@DagmEzra 4 ай бұрын
Thank you is Right
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ ብሄርተኛ ማነው ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ኢዜማነው ወይ ታማኝ በየነ የኢትዮጵያ ብሄርተኝነት አባባሉ እራሱ አልገባኝም ምን ማለትነው ????
@nathnaelzenbaba3234
@nathnaelzenbaba3234 4 ай бұрын
Keep up the good work
@sofialem9580
@sofialem9580 4 ай бұрын
ኤርሚላ ያራዲቷ ይመችሽ የአዲስ አበባ ጁንታ ነኝ
@abebakebede1270
@abebakebede1270 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይገስፃችሁ
@mulugetakide964
@mulugetakide964 4 ай бұрын
የሁለት ደቂቃ የመግብያ ሙዚቃ! እባክህን ቀንሰው።
@HaileGaregawi
@HaileGaregawi 4 ай бұрын
ታጋይ እስክንድር ነጋ ባለፈው የትግራይ ዘር ማጥፋት እንቅስቃሴ ደጋፊ ነበር ፤ ታድያ ህዝብን በይፋ ይቅርታ ባልጠየቀበት ሁኔታ እንዴት ብለን ነው አሁን የሚያካሂደው ትግል ፍትሀዊነት መቀበል የምንችለው !?
@HaileGaregawi
@HaileGaregawi 4 ай бұрын
@@alulajohannes6265 ኣንተ የሻእቢያ ሰው ነህ እና የራሳችን ጉዳይ በጨዋ አንደበት ተመካክረን ችግራችን እንፈታዋለን !! በጣልያን ጉዳይ ሊያገባህ ይችል ይሆናል ምክንያቱም ኣባትህን ኣስገድዶ ደፍሮብሃልና !!
@zenitsige4182
@zenitsige4182 3 ай бұрын
እና ስንት ክንፍ እንዲመራ ፈለክ አንድ እስክንድር ነጋ? ደግሞ አንድ ሚዲያ ይህን አለ ተብሎ ይህን ያህል አተታ?
@tesemazelelew4378
@tesemazelelew4378 4 ай бұрын
Be mejemeria Eskindir ye Addis Ababa lij hono ye Fano tewekay mehon aychilim!!!! Ye AA lij Abatun ayawkimina!!!
@GGU900
@GGU900 4 ай бұрын
የትምከተኝነት አመለከካተቾ እየጎደቾ ነው። አለማው አንድና አንድ 4 ኪሎ መግበት ነው ይህ ግን የህልም እንጄራ ነው ስለዚህ ለመነጋገርም በአንድ መደረጃት ግድ ይላቸዋል☝️☝️
@temesegeneengeda7955
@temesegeneengeda7955 4 ай бұрын
ለምን የእስክንድርን መልዕክት መሰረት ዐድርገህ በዕዛ ዐውድ ተነስተህ ትንታኔ አትሰራም?
@tesfakindu127
@tesfakindu127 3 ай бұрын
ማነው የአማራ ወኪል ያደረገህ መርዛማ
@jeri398
@jeri398 4 ай бұрын
ኤርሚ ምንም ቢሆን አራዳ አራዳ ነው ከባድ ሚዛን 👍👍👍👍👍
@agabriel673
@agabriel673 4 ай бұрын
Amaharas are the most selfish people. They will never unite, because they are all hungry for power. As much as i despise Abiy, he has exposed them for what they are.
@amiharina2063
@amiharina2063 4 ай бұрын
Eskew Wenz wesdotal wenz yelewm
@zenitsige4182
@zenitsige4182 3 ай бұрын
ዝምብለህ አትዘባርቅ እስክንድር የሚያደርገውን በትክክል ያውቃል። ያማራ ጥላቻ ሳይኖርብህ አይቀርም
@Amnen-ly3rh
@Amnen-ly3rh 4 ай бұрын
you are right about Eskendir Nega .I am sorry.betam asazengn gin
@DeribaBegna
@DeribaBegna 4 ай бұрын
ጠቅላይ ሚኒስትሩን በምንም ነገር ለአንድ አፍታ ፖዘቲቭ ነገር ተናግረህ አታቅም ማጣጣል እንጂ በላ አንዴ እንኳን ተች ።ይሄ ዘረኛ ወንበዴ ነው
@noorworldyoutube9809
@noorworldyoutube9809 4 ай бұрын
ዘመነ እደራደራለሁ ቢል እስክንድር ሊከለክለው ነው ማለት ነው ወይ ፋኖ 🦛🦛🦛🦛🦛 ?
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 4 ай бұрын
አቀባጥር ከአጀንዳ አትውጣ አማርኛ ካልቻልክ አስተርጉም ኤርሚያስ ስለዘመነ አላወራም ስለእስክድር ነጋና እስክድር ስለሰጠው መግለጫ ነው ባጭሩ ከልገባህ ።
@asaminewnigusse3543
@asaminewnigusse3543 4 ай бұрын
አልገባህም እንዴ እስኪ እንደው እስክንድር ለድርድር መጣ ቢባል ጩኸቱ አቤት አቤት.......
@aberashiferaw5976
@aberashiferaw5976 4 ай бұрын
Well, are u saying the statement put out by Ems is wrong?
@kemal4775
@kemal4775 4 ай бұрын
Thanks for your effort to talk to PP officials & make your inquiry. But: 1) The burden of proof cannot be on Tigray, as the allegation of conspiracy is on PP, not on Tigray. 2) I don't know if the allegation is correct, but do you really expect PP to frankly tell you their war conspiracy?
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 4 ай бұрын
ከይ ኢሳን ኢሳት ፀረ እስክድር ናቸው ድሮም እናውቃለን እኔ እስኬ ያሳዝነኛል እንደእስክድር ለኢትዮጵያ ነፃነት ለዲሞክራሲ አሁደሞ ለአማራህዝብ ነፃነት እየከፈለ ያለው ዋጋ ከባድነው እዛ ያው የፋኖ መሪ ታጋይ የእስክድር እድልና ኑሮ ቢኖራቸው አይደለም በአካል ተገኝቶ እንዲህ ተጎሳቁሎ አንድልጁን ትቶ በረሀ ወርዶ ይሄንን ከባድ ዋጋ የሚከፍል አንድ አማራ በውጭ አይደለም አገርቤትም አይገኝም ብቻ እስኬ የቅንነቱ አምላክ ባለበት ይጠብቀው 😭😭😭😭
@wgtfelafl6367
@wgtfelafl6367 4 ай бұрын
በዚህ on time media የተላለፈው ህወሓት ምን ይመለከተዋል ህወሓት ምላሽ ይስጥበት የሚለው ከኦሮሞ ብልፅግና የመጣው ጥያቄ ለማነው አድሬስ ማድረግ ያለበት።
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 4 ай бұрын
የአማራ ህልዉና ተጋድሎ እንደ አንተ አይነቱ አገር አፍራሽ ኦነግ ምክር አይሻም በዘር ማጥፋት ጄኖሳይድ ይጠይቃል እንጂ ::
@danielhailemariam6766
@danielhailemariam6766 4 ай бұрын
Realy you do not vant strength of amhara. You talk as foolish
@DanielDesta-bn4nx
@DanielDesta-bn4nx 3 ай бұрын
Tew eremas! Balederas behon noro meni tel neber?atetamenem at
@GetnetKassa-bp8uw
@GetnetKassa-bp8uw 4 ай бұрын
Min abah agebah. Ante erasih 1 Ken titeyeqaleh. Gize lekulu..
@eliasketsela9444
@eliasketsela9444 4 ай бұрын
ሰው ላይ ለምን ትንጠለጠላለህ የመንደር ወረኛ ይመስል? እረ ወዲያ
@JajaLala-cs6rv
@JajaLala-cs6rv 4 ай бұрын
ኤርሚያስ ፡ ያንተ ትልቁ ችግር መርጠህ መቃወም መርጠህ መደገፍህ ነው። በተደጋጋሚ እነ ብርሃኑ ነጋና EMS ላይ ጉልበትህ ይበረታል፤ የጥፋትና የእብሪት አውራዎቹ እነ ethio360 እና ሌሎች ላይ የምታሳያው መለሳለስ ትዝብት ላይ ይጥልሃል።
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 4 ай бұрын
አንተ አማራ ጠል አገር አፈራሽ ኦነግ ሆነህ ሳለህ ስለአማራ ምን ጥልቅ አድርጎህ ነዉ በየቀኑ ስትለፍፍ የምትዉለዉ ተፋታ ከአማራ ተጋድሎ ሰዉየዉ ::
@assocakazama9269
@assocakazama9269 4 ай бұрын
ኤርሚያስ የአቋም ሰው! አንተ መሃል ፖለቲካ ስለምትከተል መንጋው ኡኡ እያለ ነው! መንጋው የአንድ ወገን ጭፈራና ዋይዋይታ ነው የሚያውቀው!!! በተለይ በፋኖ አቋምህ ደንበጫዎች እሪ እንደሚሉ እርግጠኛ ነኝ!
@aberashiferaw5976
@aberashiferaw5976 4 ай бұрын
So if the Ems statement is reflecting the fact on the ground so be it .. I guess u were looking for sauger coding...
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 4 ай бұрын
አማረኛ ስለለፈፍክ የአማራ ወዳጅ ነህ ማለት አደለም ኦነግ ሆነህ ጥላቻህን ስትዘራ ነዉ የኖርከዉ እድሜልክህን ::
@yonathangezahegn1076
@yonathangezahegn1076 4 ай бұрын
እስክድር የኛ ጀግና ነዉ
@sofialem9580
@sofialem9580 4 ай бұрын
ታዲዎስ ታንቱ ደና ነው ግን😂😂😂😂😂😂
@gabrielashebr9725
@gabrielashebr9725 4 ай бұрын
Tigray metifat alebet still yineber sew yimbit tekorikari hone
@ruthzewduzewdu6909
@ruthzewduzewdu6909 4 ай бұрын
Shewaye😂😂😂😂
@AmetulahMyme
@AmetulahMyme 4 ай бұрын
ኤርሚ ብልፅግና ሆነሐል ለካስ
@GetnetKassa-bp8uw
@GetnetKassa-bp8uw 4 ай бұрын
Aqaqi bechigir endadek mereja dersonal. Ante bilo Addis Abebe. Yebereket ashker.
@dmarkos963
@dmarkos963 4 ай бұрын
አንተ ውሻ የካድሬ አፍህ ምንም አልጠቀመህም:: የእንጀራ አባትህ በረከት ስምዖን መጥቶልሃል:: የውድቀት እንባችሁን ተራጩ::
@begashawlesanu1672
@begashawlesanu1672 4 ай бұрын
አትከፋፍል
@DeribaBegna
@DeribaBegna 4 ай бұрын
መሰርሰር ትወዳለህ ኦሮሞዎቹን ለይተህ ያወጣኹው አማራና ትግራይ አገናንተህ ኦሮሞ ላይ ለማዘመት ነው ወይ ጉድ ፌክ ኒውስ
@ethaa669
@ethaa669 4 ай бұрын
አንተ የምትመኘውና አማራ በሄርተኝነትና በአማራ ልብ ውሰጥ አትዬጵያዊነትን ሊያወጣ የሚችል ሃይል አይኖርም።
@BooreeBooranaa
@BooreeBooranaa 4 ай бұрын
Namichoo ! Loogoo kee jijjiiri ! Your log is not visible and catchy , It should be clearly visible and attractive that one can easily positioned it
@samitiye
@samitiye 4 ай бұрын
Min Ayinet Setegna Adari Neh Benatih....if eskindir in adiss by now he will be die what the hell you talking about
@taddessebeyene458
@taddessebeyene458 4 ай бұрын
Why do you have different groups if amharas are ln genocide?
@mza2884
@mza2884 4 ай бұрын
አማራ ቤቴ ብሎ የወጣ ዘረኛ ነው አንተ ግን ወፍ ዘራሽ የአማራ ተላላኪ ሆነህ መቅረትህ ያሳዠናል።
@ethaa669
@ethaa669 4 ай бұрын
አነንተ
@semeregebre2835
@semeregebre2835 4 ай бұрын
ኣቶ ኤርሚያስ OPDO አንዴት ልታምነው ትችላለህ....?! OPDO በ6 ዓመታት ውስጥ ለኢትዮጵያ ህዝብ በጠረራ ፀሃይ ምን ያህል ውሸቶች እንደዋሹን ዓለም የሚያውቀው ጉዳይ ነው።
@amiharina2063
@amiharina2063 4 ай бұрын
Eskew Wenz wesdotal wenz yelewm
"ወያኔ የፈጠረው በረት ሊሸነሸን ነው"፣ "ዛላንበሳ እንደ አዲስ አልተያዘም"
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 1,4 М.
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 55 МЛН
Modus males sekolah
00:14
fitrop
Рет қаралды 26 МЛН
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
የማን መፈንቅለ መንግሥት?፣ "የአማራ ክልል ሊሰነጣጠቅ ነው?"
1:06:14
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 9 М.
ሰበር ዜና. አርብ  መሠከረም// 10//  20   /17
ኡሙ ሙሀመድ ዪቱብ
Рет қаралды 63
ኢሳያስ ኣፈወርቂ የደቀነው ግልጽና ተጨባጭ አደጋ!
1:08:56
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 12 М.
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 55 МЛН