" የስም ማጥፋት ዘመቻ በእስክንድር ነጋ ላይ!"

  Рет қаралды 52,568

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ

Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

Күн бұрын

" የስም ማጥፋት ዘመቻ በእስክንድር ነጋ ላይ!"
Join this channel to get access to perks:
/ @addiscompassmedia

Пікірлер: 346
@user-zu4md2kl9g
@user-zu4md2kl9g 21 күн бұрын
አይ ኤርሚያስ በቁምህ ሞትክ ይሄንን ልቅምቃሚ የውሸት ወሬ ሰብስበህ ተራ የካድሬነት ስራ ወራዳ ነህ ዋቅጅራ የብል(ጽ)ግና ካድሬ።
@prabdantube3827
@prabdantube3827 20 күн бұрын
አይደል ደሃ የአይምሮ ደሃ ሲተረማመሱ የምታየው አይምሮህን ጋረደው? በሃሳብ ማሸነፍ ሲያቅትህ ሰውን በብሔሩ ለማሸማቅ ትሞክራለህ አራሙቻ
@rejimuwenz1147
@rejimuwenz1147 21 күн бұрын
ኤርምያስ ምንም ቢል ስራው ነው ምክኒያቱም ይህን ካላለ ብልጽግና ዝም ብሎ ደሞዝ ሊከፍለው አይችልም! በነገራችሁ ላይ የአዲስ አበባ ልጆች የባልደራስ አባላት ነበሩ እያለ አስልቅሞ ጨርሷቸዋል አሁን ሙከራው ባልደራስን ከውስጥ ሁኖ ቦርቡሮ እንዳፈረሰው ሁላ የአማራ ሕዝብ ትግልንም ለማፍረስ ነው እየዳዳው ያለው::
@lezaethiopia1221
@lezaethiopia1221 21 күн бұрын
እድሜልክህን በአማራ ጥላቻ ያበድክ ከብት ። 1የአማራ ልዩ ሀይል ወይም ፋኖ ከ100የኦሮሞ ልዩ ሀይል ወይም ቄሮ ይበልጣል ያልከው እኮ አንተ ነህ
@neftea7
@neftea7 21 күн бұрын
ታድያ ኣማራን መጥላት ነው
@lezaethiopia1221
@lezaethiopia1221 21 күн бұрын
@@neftea7 intentionu eko adnakot adelem tlacha enj
@prabdantube3827
@prabdantube3827 20 күн бұрын
ያበድከው አንተ ነህ የፃፍከውን መልሰህ አንብበው የአማራ ትግል ማለት ልክ አሁን አንተ እንደፃፍከው እርስ በራሱ የተተረማመሰ ነው😅
@meba1792
@meba1792 19 күн бұрын
አንተ ኤርሚያ ተብየ በክት ባንዳ የአማራ ጠላት አይሳካልህም ድል ለጀግናው ፋኖ💪🏼
@SeidMohammed-fj3bf
@SeidMohammed-fj3bf 21 күн бұрын
ኤርሚያስ አራባና ቆቦ መርገጥ ሆነብህ
@user-cv4ub3yo3f
@user-cv4ub3yo3f 19 күн бұрын
የዋቅጃራ ልጅ በአማራ ህልውና ትግል ውስጥ ምን አገባህ ?? እናውቅሃለን ለአማራ ሕዝብ ባለህ ስር የሰደደ ጥላቻ ስንቱን ንፁሀን እየጠቆምክ እስር ቤት እንዲታጎሩ ደብዛቸው እንዲጠፋ አደረክ ከዚህ ወንጀልህ አታመልጥም 😠
@user-maraki-cinema
@user-maraki-cinema 21 күн бұрын
ጠያቂው ጋዜጠኛ = ምናላቸው ስማቸው ነው !!
@RoobaaMilkii1234
@RoobaaMilkii1234 20 күн бұрын
ኤርምያስ እወንት የድሮ ባርደራባሁን ረስቶት ነዉ come on men
@user-ut9dg4ie9i
@user-ut9dg4ie9i 21 күн бұрын
ኤርሚያስ አይሳካልህም ተወው በፋኖ ጉዳይ አይመለከትህም ድምጽ መስራት ያለፈበት ስልት ነው
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh 17 күн бұрын
@@user-ut9dg4ie9i እዚህ ላይ ኤርሚያስ እያለ ያለው ተገኝቷል የተባለውን የእስክንድርን ድምፅ አገኘን ያሉ ሰዎች ይልቀቁት እና እውነት እና ውሸት መሆኑ ይረጋገጥ። " ነው ያለው። ይህ ካልሆነ ግን የእስክንድርን ስም እያጠፉ ነው። እያለ ነው እንጂ "ድምፅ ቅጂው አለኝ አላለም። ስለዚህ የኤርሚያስ ወላዋይ አቋም ምክንያት ስለ እስክንድር የእውነት ሰውነት መመስከሩን በክፋት ማየቱ አስፈላጊ አይመስለኝም።
@fentahuntarekegn1709
@fentahuntarekegn1709 21 күн бұрын
የ ፋኖን እንቅስቃሴ አልደግፍም ብለሀል ኤርሚ ግን ደግሞ መረጃህ አጀንዳህ ሁሉ ፋኖ why??
@BAMLAKUTADESSE-lx5tc
@BAMLAKUTADESSE-lx5tc 21 күн бұрын
Ezih min endemisera alakim
@yihenewandualem1161
@yihenewandualem1161 14 күн бұрын
እንጀራው ልዘጋው ነው እንዴ?
@user-lu8zg5lz6h
@user-lu8zg5lz6h 21 күн бұрын
ሁለቱ ቆሻሾች! ኤርምያስና ማነው እሱ ወፈፌው ስሙ ጠፋኝ:: በግለሰብ ላይ የተመሰረተ የአማራ ትግል የለም::
@prabdantube3827
@prabdantube3827 20 күн бұрын
ሀ/እየሱስ የሚባለው ሰው ጎበዝና ነገሮችን አብጠርጠረሮ የሚያውቅ ሰው ነው i salute bro👋
@NegusaTase
@NegusaTase 21 күн бұрын
ብልፅና የአብይ ሞደሶች ምን እያላችሁ ነው ስለፋኖ ስለ ዲያስፖራ አያገባህም
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt 18 күн бұрын
😂😂😂🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊እናንተ እርስ በእርሳቸው ህዝቡን ታታልሉ ከሆነ እንጂ የአማራ ታጋይ እንደሆነ መሥሚያው ጥጥ ነው።
@solness254
@solness254 21 күн бұрын
ኤርሚያስ ይኸ የአቀረብከው ሰውዬ በአነጋገሩ ብዙ መረጃ ያለው ሰው ነው። ብዙ ሊነግረን ያልፈለገው ነገር አለ እንጅ የብልፅግ ና ሰርጎ ገብ እንደሆነ ያስታውቅበታል። አላማችሁ በተቻላችሁ የፋኖን ግስጋሴ ለመግታት ነው። እንዴት ነው አሁንም የአብይን አምባገነን መንግስት በሰላም የሚጣለው።
@anderson46u8iy
@anderson46u8iy 21 күн бұрын
የመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ ውድ የሕዝባዊ አማራ ጀግና ፋኖ ጓዶቻችን አሁን ሊቆም የማይችል ትግል ላይ ሆናችሁ በአላማ እና በመናበብ እንጂ በአመራር አንድ መሆኛ ጊዜው አሁን አይደለም ሁሉም የአመራር ጓድ ፋኖ በየአካባቢው የትግሉ ጀግና መሪ ነው እስከነ ውድ ጓዶቹ !!! ምክንያቱም ውጊያው በየቦታው እና መጠነ ሰፊ በመሆኑ ሁሉም ለአንድ ማሸነፍ አላማው በጓድ መሪው እየተመራ ባለመቶው ወደ ሻለቃ አንድ እየሆነ ብርጌዱ ወደ ብዙ ክፍለጦር እና እዝ እየተጠቃለለ የሚሔድ ሲሆን በዚህ የፋኖ ጠቅላይ መሪዎች አስተላለፍ ግን ብዙ እንጂ ፈፅሞ አንድ መሪ ሊሆን አይችልም ሊሆንም አይገባም ከሆነም ከፍተኛ አደጋ አለው ከሕዝባዊ ትግሉ ደህንነት አንፃር አሁን አንድ የሚሆነው የፋኖ ትግል ሕዝባዊ አላማው እንጂ መሪው አንድ ሊሆን በፍፁም አይችልም!!! በዚ ትግል ላይ ጀግና መሪዎች ሲበዙ ብቻ ነው በደህንነት የሞት ሽረት ትግሉ በኢንሳዎቹ የኦሮሙማ ሴረኞች ሳይጠለፍ ለሕዝብ ማሸነፍ የሚቻለው!!!
@serkeeshete
@serkeeshete 19 күн бұрын
የወንድማማች ጉዳይ ነዉ የኛን ለኛ ተዉት
@endrias5888
@endrias5888 21 күн бұрын
The sound is for Minalachew and Mareye. Eskinder doesn't deserve to be criticized by youtubers. Shame on Minalachew!!
@meketawkegne1264
@meketawkegne1264 15 күн бұрын
,ፋኖ የሚባል ሀይል መኖሩን ካመናትሁ በቂ ነው
@user-dv7xn3dh8p
@user-dv7xn3dh8p 21 күн бұрын
ኤርሚያስ አማራ ጠል ነው ደፍሮ ለመናገር ይፈራል ግን ጥላቻውን ለመደበቅ ቢሞክርም ፊቱ ላይ ጎልቶ ይታያል
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f 17 күн бұрын
የጨለመበትን ሰውዬ የአባቱን ስም ነጋ እያሉ መጥራት ንጋትን አለማወቅ ነው ።
@Kaleb1988
@Kaleb1988 21 күн бұрын
እጅግ እጅግ እጅ..ግ በጣም ይገርማል!! ሳይወለድ የመከነው “የህልውና” ትግል:: መባላት እና ሃሜት ብቻ:: very sad and heartbreaking!!
@debdirelove4458
@debdirelove4458 20 күн бұрын
ወዳጄ ፖለቲካ ታቃለህ? ህልውና ትግል ለአማራ ነው። አሁን ያለው ውዝግብ ኢትዮጵያንስት ነኝ ባዬች በአማራ ስም ታኮ ለህልውና የተነሳውን ሀይል እንዳይጠቀም ነው። ታዲያ ምኑ ነው የከሸፈው?
@comedy2483
@comedy2483 21 күн бұрын
ምንድን ንው የምትለው ኤርሚያስ ሁለተኛው ሰው የ360 ፋራ ጎጃሜ ምናላቸው አይደለም እንዴ!
@BAMLAKUTADESSE-lx5tc
@BAMLAKUTADESSE-lx5tc 21 күн бұрын
Kkkk Birds of the same feather fly together
@agermekuriaw3298
@agermekuriaw3298 21 күн бұрын
ሃይልየሱስ የደገፈው የማን ወገን እንድሆን ግልጽ ነው።
@getahunhaile-r5n
@getahunhaile-r5n 19 күн бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤Erimi Thank you very much
@erozaseid5861
@erozaseid5861 17 күн бұрын
በዚህ እንተርቪው አዝኛለው ጀምሬ እስክጨርስ ከ እራሴ ጋር ግብግብ ውስጥ ነበርኩኝ ግን እንዳፋቹ አይሁን አሚን
@YemaninetTekorkuari
@YemaninetTekorkuari 15 күн бұрын
አታበላልጧቸው። ሁለቱም በአንድ ዓላማ ቢታዩ እና መለያየት እንዳይመጣ እውነት ምርጫ አብላጫ ቢኖረውም ለዘመነ ሀሳብ መመለስ አለበት።ጫካ ቀድሞ የገባው ትግሉን የጀመረው ይቅደም።
@amaretizzy8937
@amaretizzy8937 21 күн бұрын
Who is the war monger? The government never intended to negotiate with Fano. It is deceptive that the president of the Amhara area speaks about peace when he is actually committing war against the defenseless Amhara people.
@ethiopia6721
@ethiopia6721 21 күн бұрын
ፋኖ የአማራ ህዝብ በአሁን ሰአት እርስ በርስ መናክር አያስፈልግም ግን ልዪነት አለ ያንን ልዪነት በውይይትመፍታት ብቻ ነው እስክንድር ከአንባሳደሩ ጋር ቢነጋገር እንኳን ምን ይደንቃል ከጠላትህም ጋር መነጋገር አለብህ አሁን የሚታየው የአማራውን አንድነት ያስደነገጣቸው የሚስሩት ሴራ ትልቅ ነው ወደዳችሁም ጠላችሁም አማራ ያሽንፋል የግዜ ጉዳይ እንጂ ምስክሩም የአንድ አመት ፍሬው ያሳያል ፋኖ ወደፊት ድሉ የእናንተ ነው ያውሩ ይለፍልፉ እናንተ ስራችሁን ስሩ ውጤቱን በቅርቡ ታዩታላችሁ የአማራን ትግል ወደሂላ ለመጎትት የምትሞክሩ የታሪክ አተላ ናችሁ በአማራ ደም እየታጠባችሁ ነው እሱ ደግሞ ዋጋ ያስከፍላችሂል እና ተጠንቀቁ ተንኮል ጥሩ አይደለም አደብ ግዙ እናሽንፋለን::
@user-mu7ek3so3b
@user-mu7ek3so3b 21 күн бұрын
hear and witness how ermias legese is waggling his tail not to mention his fellow ESAT TV reporter (ato Minalachew Simachew, He insisted on keeping ato minalachew name secret and said the caller must be from Dangila, He is Denver, not in Dangila, you know this 100%
@ayalewsetegn6369
@ayalewsetegn6369 21 күн бұрын
He skipped, mentioning the name of Mr Menalachew because of fear of legal responsibility. I doubt the conversation between Menalachew and Mershet is fabricated by artificial intelligence
@misganawtilahun5906
@misganawtilahun5906 16 күн бұрын
yedem negadie
@abaymekuria3977
@abaymekuria3977 21 күн бұрын
Minalachew hands off. Do not disturb the struggle.
@user-wp8qp4pl8e
@user-wp8qp4pl8e 21 күн бұрын
ኤርሚያስ ወራዳ ሆንክ 0%
@eskinderberhaneaselemon.7813
@eskinderberhaneaselemon.7813 21 күн бұрын
So wonderful Haila. Your capacity was full of confidence 💪.
@abaymekuria3977
@abaymekuria3977 21 күн бұрын
The kids like Marshet and Asress are damaging the struggle, it is so sad. Don't mention the places.
@tesfayenegussu5177
@tesfayenegussu5177 17 күн бұрын
ዝንጀሮው አባቱን ከጀርባው አይቶ ሳቀበት። እናንተም እንደዚያ ናችሁ።
@AbdissaAgga1500
@AbdissaAgga1500 18 күн бұрын
ዝግጅቱን "የእብዶች ወግ " ብትሉት ጥሩ ነበር
@user-hq9lx3cn3n
@user-hq9lx3cn3n 15 күн бұрын
እኔ እምለው ይልቃልና ገዱ በተለይ ገዱ እንዲወጣ ያረጉት አውቀውና የሽግግር መንግስት ብለው ሊመልሱትና የአብይን አጀንዳ ሊያስቀጥሉት እንዳልሆነ በምን እርግጠኛ መሆን እንችላለን?
@tizitabekele4632
@tizitabekele4632 20 күн бұрын
የማርሸት አሳሳቅ ያስጠላል ንቅዝና ነው ሳቁ የውሸት ነው ምናላቸውም መርዝ ነው 360 እያለ ሀብታሙ ሲያወራ ያኮርፍ ነበር አይ ሀገራችን ፈጣሪ ይሁነን እንጂ ሁሉም ለስልጣን ብቻ በደሀ ደም ተረማምደው ያሳዝናል
@TekluTesema-zd6tx
@TekluTesema-zd6tx 20 күн бұрын
ባልጠፋ ሰው እነ አንዳርጋቸዉ ፅጌን አንስታችሁ ጊዜ ማጥፋታችሁ ያሳዝናል ብቻ ሣይሆን ህዝቡ የጠላቸዉና የናቃቸዉ ፀረ ህዝብ ግለሰቦችን ማግዘፍ ይመስላል::
@amanuelkassa9993
@amanuelkassa9993 21 күн бұрын
ኤርሚ ደግሞ ገዢ ለማግኘት የምትባዝን ትንሽዬ ኮልኮሌ ናት
@habtiedesta8982
@habtiedesta8982 16 күн бұрын
Ewnetm Eskindir chigr alebet malet new . Molachoch!
@mmt-ye1xr
@mmt-ye1xr 21 күн бұрын
የሸርሙጣ ልጅ,ቅማላም ዘመዶችህ በርሀብ እያለቁ ስለአማራ ታወራለህ በአማራ ጉዳይ አይመለከትህ
@prabdantube3827
@prabdantube3827 20 күн бұрын
የበከተሽ ስለሆንሽ እንጂ ሰው በዚህ ደረጃ አይሰደብም ሳይሽ የቡና ቤት ሴት ትመስያለሽ 😏
@mmt-ye1xr
@mmt-ye1xr 20 күн бұрын
@@prabdantube3827 ቂንጥርሽ ይብከት ,ኤርሚያስ የትግሬዉ ድቃላ በድቶሻል መሰል አህያ ነሽ እሽ,ሲቀጥል ቡና ቤት አስገብቸ ላስበዳሽ ሱስ ካለች,ወንድም ከሆንክ ተበዳ የአህያ ልጅ
@prabdantube3827
@prabdantube3827 20 күн бұрын
@@mmt-ye1xr እኮ እኔ አውቄያለሁ የቡና ቤት ሴትኛ አዳሪ ነሽ ምነው ግን ገቢያው አልነፋም እንዴ? ስድብ አበዛሽ😄 ታስታወቂያለሽ የት የት ቡና ቤት ነው ግን የሰራሽው?😂
@mmt-ye1xr
@mmt-ye1xr 20 күн бұрын
@@prabdantube3827 የት የት ታዉቂያለሽ, አንች ራስሽ የቡና ቤት ሼሌ ነበር
@mohammednuru6402
@mohammednuru6402 17 күн бұрын
In this AI erera no one is believed to have credible information
@user-ms6nl2tv1j
@user-ms6nl2tv1j 21 күн бұрын
Great Job guys!
@comedy2483
@comedy2483 21 күн бұрын
99% ዱያስፖራ በትምህርትም ሆነ በተፈጥሮ አቅም መቼ የታደለ ንው! አቅመ ቢስ አይደል
@teklehiwottareqegnteklay
@teklehiwottareqegnteklay 21 күн бұрын
አንደኛውማ የእሩሳሌም ባል አይደል አሜሪካ ያለው
@MatheyosTheomba
@MatheyosTheomba 21 күн бұрын
Let me ask Ermias, i and many want to learn or to gain knowledge about what media mean? What journalist, neutral journalist, media ethics, biasedness, media analysis, reportage and etc...
@loveethiopian2686
@loveethiopian2686 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችው በዚህ እድሜ እገር ይተረማመስ ማለት በጣም ከብድ ነው ልቦና ይስጣችው
@ayshawekot806
@ayshawekot806 21 күн бұрын
እስክንድር አንድ ነገር ቢሆን የጎጃም ፋኖ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር የሚቆራረጥ ይሆናል። በተለይ ኢትዮጵያኒስት ከሚባለው ዲያስፖራ ጋር በተለይ ከአዲስ አበባ ነዋሪ ጋር ጎጃሜነት የተጠላ ይሆናል
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f 17 күн бұрын
ከተቆራረጠ በኋላስ?
@ሰይድኑር-rw8cj
@ሰይድኑር-rw8cj 17 күн бұрын
@@ayshawekot806 ሀሀ አድጊ
@user-es2qp9gj5n
@user-es2qp9gj5n 18 күн бұрын
እብዱ የዋቅጅራጨልጅ የአማራ ጥላቼሄ አሳብዶ ሊገድልህ ነው
@gebeyehumossa2885
@gebeyehumossa2885 21 күн бұрын
ሀይለየሱስ እኮ እብድ ነው ጂማ ዩንቨርሲቲ አቀዋለሁ ነካ ያደርገዋል
@fasilalemu5906
@fasilalemu5906 21 күн бұрын
ኤርሚያስ ለምንድነው አማራውን ለመከፋፈል ይህን ያህል ለምን ትደክማለህ
@alem2021
@alem2021 21 күн бұрын
Endew Ermiyas, I'm sorry eskezare selesedebkuh. Fano yemibal kezi bewala aldegfem. Siyastelu
@endaleketefo6699
@endaleketefo6699 20 күн бұрын
ግን እናንተ ምን እያደረጋችሁ ነው? ምናለ የሚታገሉ ኃይሎችን በሆነ ባልሆነ እሉባልታ ለመበታተን ባትምክሩ?! ምንድነው ግን ዓላማችሁ?!
@peter-f7z
@peter-f7z 21 күн бұрын
ከሚንስተርም ከኣምባሳደሩ ቢገናኙ ምን ችግር ኣለው፧ ኣላሻባብ ኣይደሉም ከ ብልጽግና ጋር ለማለት ካልሆነ በቀር
@Me-cy2un
@Me-cy2un 21 күн бұрын
Mejemereya meche gebah
@user-lq4xf8uy2c
@user-lq4xf8uy2c 21 күн бұрын
አኤርሚያስ ከአምባቸው እሰከ እሰክንድር ድረስ አውቃቸዋለሁ፣ እራት በልቻለሁ(ምሳ የለም) የሚል ኮመድያን አቅርበህ ፋኖን መቀለጃ እምታረግ መስሎሀል።
@user-fx3eg6yn6p
@user-fx3eg6yn6p 21 күн бұрын
ኤርሚያስ በጣም ውሸታም ነህ ጋዜጠኛውን አላቀውም የምትለው ጋዜጠኛ ስማቸውን ድምፅ አታቀውም አተ
@HiruyAmare
@HiruyAmare 21 күн бұрын
ሀይለየሱስ የሜን ጦርነት አትበል በግልፅ የትግራይ ጦርነት ብለህ ተናገር አይዞህ😮
@dofakemal7686
@dofakemal7686 21 күн бұрын
@@HiruyAmare የትግራይ ወራሪ ሐይል ጦርነት ነው ሚባለው።
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 21 күн бұрын
አይ!!!እናንተን ብሎ ተንታኝ!😂😂😂😂😂😂አፅቀ ስላሴኮ አሁን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ነው!ገልቱዎች!!!!
@dawitg25
@dawitg25 15 күн бұрын
"እስክንድር ነጋ ከአንባሳደር አጽቀስላሴና ከአንባሳደር ስለሺ ጋር በስልክ ያደረገው ውይይት እጃችን ገብቷል" ያለው ሰውዬ ሉአማራ ህዝብ እሚታገል ሳይሆ ለራሱ የሚታገል ነው የሚመስለው። ሳቁም ሆነ ንግግሩ እንደ ተራ መንደርተኛ ሰው አይነት ነው አሰግድ እሚባለው ሰው ከሱ ጋር እማይግባቡት ላይ ነጻ እርምጃ ወስዶ ሲያበቃ ማብራርያ ይሰጣል። ፋኖ ያበቃለት ይመስላል።
@aklilumamo1846
@aklilumamo1846 21 күн бұрын
የአንደኛው ድምፅ ምናላቸው ስማቸው የሚሉት ሽማግሌ ሰውየ አይደል
@user-dy5zp5zf9n
@user-dy5zp5zf9n 18 күн бұрын
ምነው ዘመነን ፈራችሁት
@amanuelkassa9993
@amanuelkassa9993 21 күн бұрын
ሐይለእየሱሷ ደግሞ ሁሉንም እኔን አማክረውኛል አውቃቸው አለሑ ወዘተ በማለት መቶልቶል ታበዛለች ለራሷ ቦታ ለመስጠት
@balemlaydemelash
@balemlaydemelash 9 күн бұрын
የጨለመበትን ሰውዬ የአባቱን ስም ነጋ እያሉ መጥራት ንጋትን አለማወቅ ነው
@shewaye1181
@shewaye1181 12 күн бұрын
Aeteyath mru negligence Amara Lememat Mederade Aelebe
@wediabagemorahdesta7205
@wediabagemorahdesta7205 21 күн бұрын
M I N A L A C H E W !!! Say it Ermias.
@biruktegegn5375
@biruktegegn5375 17 күн бұрын
የእስክንድር ሀሳብ (ኢትዮዽያዊነት) የሚለው ድሮ ቢሆን አሪፍ ነበር። አሁን ግን ጭፍን (ምክኒያታዊ ያልሆነ) አማራዊነት ነው የሚያዋጣው ብዬ አምናለሁ። ስለዚህ የምታወሩት እውነት ከሆነ አሰላለፌ ከነዘመነ ካሴ ጋር ይሆናል። ድል ፋኖ!
@sew_hoy_hulum_yalfal
@sew_hoy_hulum_yalfal 17 күн бұрын
አሳዛኝ ነው እኔ ለነዘመነ ለነማርሸት ልዩ መውደድ አለኝ ግን እስክድር ላይ ያላቸውን አመለካከት ካልቀየሩ ትግሉ አፈር ይበላል እስክድር ጥልቅ እውቀት ያለው ሰው ነው እስክድርን ብትይዙ ትጠቀማላቹ ኦጅ አትጎዱም እስክድር ላይ እርምጃ ለመውሰድ ማሰብ ማለት መላው አማራ መጣላት ነው ሕዋትም ሲታገል ከሱ ውጭ በኢትዮያነት ሲያስቡ የነበሩትን ታጋዮች እያጠፋ ነው የመጡት የነሱን መንገድ መከተል አዋጭ አይደለም
@Frp-f1c
@Frp-f1c 18 күн бұрын
Where is z evidence?
@zewduy260
@zewduy260 6 күн бұрын
Ermias Banda, only the PP Abiy telecommunication can record them. You can get the record only from Abiy. DEDEB BANDA
@Leyou-Fact
@Leyou-Fact 20 күн бұрын
ኤርሚያስ ዋቅጅራ ቀሚስ ለባሽ አሉባልተኛ 😂😂😂😂😂
@Daniel-nv3hi
@Daniel-nv3hi 14 күн бұрын
እስክንድር ማለት ወደፊት የምንቆጭበት ሰው ነው እስክንድር ማለት ጀግና እውነተኛ ሰው ነው
@AndualemFekadu-bc2cl
@AndualemFekadu-bc2cl 20 күн бұрын
ምን አገባህ እጅህን ከፋኖዎቻችን አንሳ
@addisalemmesfin4849
@addisalemmesfin4849 21 күн бұрын
ስክነድር በሌሎች ኢትዮጵያዊያን የማይወደድ አቋም የለሽ ጋዜጠኛ ነው ።
@user-el4ul5lj9l
@user-el4ul5lj9l 21 күн бұрын
ወኔድሜ፡እስክንድር፡የአዲስ፡አበባ፡ልጅ፡ብቻ፡ሳይሆን፡የኢትዮጵያን፡ፖለቲካ፡የተረዳና፡በኢትዮጵያ፡ህዝብ፡ዘንድ፡ተቀባይነት፡ያለው፡ፖለቲከኛ፡ነው፡፡እንደ፡ዘመነ፡ካሴ፡እና፡ተከታዮቹ፡ፖለቲካን፡የማያውቅ፡መሐይምና፡ሸንኮራ፡ነጋዴ፡አይደለም፡፡
@AlebachewMengistie
@AlebachewMengistie 17 күн бұрын
መቸነዉ ለአማራ የቋማቸሁ ?
@anthenehbeze.
@anthenehbeze. 21 күн бұрын
የፖርቲ ፖለቲክስ ሁሌም የሚደራጀዉ ህዝብን የስልጣን ባለቤት ለማድረግ ነዉ።ብዙ ፖርቲዎች የስራ አስፈጻሚ አባላትን አጠናቆ ይይዝና ምናልባት የሚሊተሪ ክንፍ በዉስጡ የሚይዝ ይሆናል።የድጋፍ ሰጪዎች ከፖርቲ መዋቅር ዉጪ የሚገኝና የፖለቲካ ሚናዉም ዝቅ ያለ ነዉ።
@mohammedyeberhan9159
@mohammedyeberhan9159 21 күн бұрын
May God save Ethiopia
@shimeliswoldeab233
@shimeliswoldeab233 12 күн бұрын
ሀቀኛው ኤርምያስ በርታ።
@legantegkidan8989
@legantegkidan8989 17 күн бұрын
Ermi selam neh bezih ketil ahun yametahewu gobez lij newu haile
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 8 күн бұрын
ግራ የገባው ህዝብ ኤርምያስ በመረጃ በማስረጃ ነው የሚያቀርብ። የብልጽግና ተከፋይ የሚዪደርገው የት ላይ ነው
@zanafila5264
@zanafila5264 15 күн бұрын
ኦቶ ኤርሚያስ! እስከ መቼ ነው፣ ስለ አማራ ማንነት ስታድበሰብስ የምትኖረው? ለአቶ እስክንድር ቅርበትህና ደጋፊነትህ የግልህ ምርጫ ነው። ነገር ግን በአማራ ህዝብ ጥያቄና በፋኖ ተጋድሎ ባትሳለቅ ጥሩ ነው። ሲጀምር የአማራ ህዝብ ጥያቄ፣ የብሄር፣ የዴሞክራሲ ወይም የርእዮተ አለም ጥያቄ አይደለም። ከሁሉ የላቀ “የህልውና” ጥያቄ ነው። ለዚህ ነው የአማራ ህዝብ፣ በብዝሃነት የተነሳው። የፋኖ ጀግንነትም በአማራ ስነልቦና የተገነባ ነው። ለዚህ ነው ሞትን የናቀው። ያቸናፊነቱ ጥበብ ይሄ ነው።ጉዳዩ ካንድ ግለሰብ እጅግ የላቀ ነውና፣ ያንድ ሰው ስም እየጠራህ ባታጠነጥን ሳይሻል አይቀርም።
@TekaligneTesfaye-ye2nk
@TekaligneTesfaye-ye2nk 21 күн бұрын
We have Gojami fano, Wollo fano, Gonder Fano. We would have, sooner or later, Gojami province, Wollo province, Gonder province. The Amhara region is in leadership crisis
@Fnotekal27
@Fnotekal27 21 күн бұрын
Kefafay neh ግን ምንም አታመጣም
@mbt4482
@mbt4482 21 күн бұрын
አይዞህ
@fuadhussein9259
@fuadhussein9259 21 күн бұрын
እሄ ክልል አሳዘነኝ!even I'm not belongs to that region!!
@TanawGahsaw-ie5sj
@TanawGahsaw-ie5sj 17 күн бұрын
በዚህ ቢሳካላችሁ ሞክሩ ምኞት አይከለከልም
@GetahunDegefu
@GetahunDegefu 21 күн бұрын
ኤርሚያስ ምናላቸው ስማቸው ነው
@Me-cy2un
@Me-cy2un 21 күн бұрын
Ermias tefettot meseleh?
@Emiye20
@Emiye20 12 күн бұрын
ሲጀመር ኤርሚያ ላጋሴ ዋቂጂራ ስሌአማራ ፋኖ ቲጊል ሚን አጌባው?
@fikrumamo6682
@fikrumamo6682 21 күн бұрын
ሀይለየሱስ ከፋና።
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o 21 күн бұрын
ምናላቸው የመጨረሻ አሮጌ አህያ ነህ
@samyy3559
@samyy3559 16 күн бұрын
Habtamu ayaleaw and abebe belew have a tgrea blood line as well eskender nega is tgrea blood and his wife is tgrea tplf
@AdenaDegu
@AdenaDegu 7 күн бұрын
ከገዳይ ጋር እንዴት ድርድር ቢልስ ያልከው ከገዳይ ጋር ድርድር የለም ።
@MubarekMusleha
@MubarekMusleha 21 күн бұрын
God bless Ethiopia 🇪🇹
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 12 күн бұрын
ኤርሚያስ የምትባል ጉድ!! ድሮስ አንተ ጤነኛ ልትሆን ነው!! በሀጢያት ክምር ላይ ተቀምጠህ እዩኝ እዩኝ የምትል! 360 እያለህ ልቤ ይጠራጠርህ ነበር!! በዛ እስስት ፀባይህ መጨረሻህን እየን! ያንኡ አበበ ገላው የከሰሰህ ግዜ ያዋጣሁት ሀምሳ ብሪን በሆነ ምክንያት ብለህ መልሰህልኛል!! እንኳንም ገንዘቤ ተመለሰልኝ!! በማንነትህ የምትሽማቀቅ ያ መሽማቀቅህ ነው ሀብታሙ እውነት ሲናግር ልብህ በሀብታሙላይ እየሻከረ የመጣው!!!! አሁን ላይ የአማራውን ትግልል ለመከፋፈል የምትጥረው ነገር መቼም አይሳካልህም!!! የፕሮፊሰር አስራትን ስብስብ በቀላሉ እንደተበተነ አሁን የአማራውን ትግል አትበትኑትም!!!! እመነኝ! በልቡ ፈጣርን ሰንቆ ነፍጥ ያነሳውን አማራ መቼም አታስቆሙትትም! የእስክንድር ጎራ የከሌ ጎራ እያላቹህ እና በአማራ ትግል ውስጥ ያሉ የአማራው ደካማ ልጆች የውስጥን ድክመት አደባይ ይዘው እየወጡ እናተ ዛሪ ላይ እንደዚህ በአማራው ላይ ሴራ ለመጠንሰስ ጥሩ እርሾ ሆኖቸዋል!!!
@milkeangelo1707
@milkeangelo1707 9 күн бұрын
Eskindre does not like collective leadership.
@junefirst500
@junefirst500 21 күн бұрын
አማራ፡ ክልል፡ ከነዚህ፡ ዘባቾች፡ ተላቆ፡ ወደ፡ ክብሩ፡ ይመለሳል!፡ እነሱ፡ ወደ፡ ውትድርና/ እርሻቸው፡ ይመለሳሉ! አሜን፡ ይሁንልን!!!
@EzBasketArt
@EzBasketArt 21 күн бұрын
we know
@Altaye61388
@Altaye61388 14 күн бұрын
ከደባው ውስጥ ከሌለበት ኤርምያስ ለገሠ ዋቅጅራ ከመቼ ጀምሮ ነው የፋኖ ደጋፊ የሆንከው:: እዛው ትህነግ ጎራ ተቀመጥ
@hafteab6188
@hafteab6188 21 күн бұрын
Tz 🎉
@user-wp8qp4pl8e
@user-wp8qp4pl8e 21 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 10 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 18 МЛН
የፋኖ አመራሮች ምንድነው የሚያጣላቸው?
55:50
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 16 М.
አዳዲስ መረጃዎች በፋኖ የአመራሮች ምርጫ ላይ!
1:10:41
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 27 М.