የፋኖ አመራሮች ምንድነው የሚያጣላቸው?

  Рет қаралды 13,898

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ

Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

5 күн бұрын

የፋኖ አመራሮች ምንድነው የሚያጣላቸው?
Join this channel to get access to perks:
/ @addiscompassmedia

Пікірлер: 179
@user-ej7oo3ki2u
@user-ej7oo3ki2u 2 күн бұрын
እንኳን በዚህ ደረጃ ያለ ትልቅ የትጥቅ ትግል ይቀርና በአንድ ብሔራዊ የግር ኳስ ቡድን ውስጥ ግጭት አለ። ይሔ በጣም ትልቅ የጦርነት ሜዳነው !!!
@mickeymitiku4455
@mickeymitiku4455 2 күн бұрын
ዛሬ በጣም አሳምነኸኛል ,ከራሱ ታጋዮችጋ ሳይግባባ እንዴት ቤንሻንgul አብሮ ይሰራል።
@SEP2922
@SEP2922 2 күн бұрын
Exactly!
@dagimbimerew4469
@dagimbimerew4469 2 күн бұрын
አሁን የጠራህው ያለው " ህዝባዊ ሀይሉን" ማለቱ ነው። ኤሪሚ ሴታሴት ሆነሀል።
@mulugetakassaw1408
@mulugetakassaw1408 2 күн бұрын
So what? This happens anywhere in the world . This is politics and struggle.
@NwwSeww
@NwwSeww 2 күн бұрын
ኤርሚያስ አንተ ለምን በጎ በጎውን አንድ ቀን አስተላልፈህ አታውቅም ሁልጊዜ ሳይህ የአማራ ጥላቻ አላስችልህ ብሎህ እየነቀስህ እያወጣህ ፋኖን ለህዝብ ለማስጠላት የማትቆፍረው ጉድጓድ የለም እና በአማራ ህዝብ አምላክ እባክህ እጅህን አንሳልን እሳት ላይ መሬት ላይ ያለነው እና ተወን ከቻልህ መልካም ነገር አርግ ካልቻልህ አርፈህ ቁጭ በል
@tesfayaberhe
@tesfayaberhe 2 күн бұрын
ሸዋን ጎንደርን ጎጃምንና ወሎን ኢህአደግ አንድላይ “አማራ” አለው እንጂ በስነልቦና የተለያየ ህዝብ ነው ።
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 2 күн бұрын
ኣማራ አአንገቱ አንድ ነው ምንም አይለያይም
@nebiyuemmanuel7029
@nebiyuemmanuel7029 Күн бұрын
ጓንደር እና ጓጃም ሙሉ ለሙሉ ለኦሮሞ ይሰጣል ።
@user-ww2ph8fp7u
@user-ww2ph8fp7u Күн бұрын
የማነህ አራስ? ጅሉ ይሄ የጅል ስራችሁ ነው የአማራን ህዝብ አስቆጥቶ እየለበለበህ ያለው
@samia6358
@samia6358 2 күн бұрын
Nowadays this is the only channel which is sharing the fact on the ground.
@AsefaAbadiDesta
@AsefaAbadiDesta 2 күн бұрын
ጠቅላይ ምኒስትር አብይ እኮ የትግራይ ሴቶቹ የተደፈሩት በወንዶች ነው የኛ ወታደር የተደፈረው ግን....ብሎ ሲናገር መድፈር ነውር እንዳልሆነ ለወታደሮቹ እንዲደፍሩ እያመላከተ አይደለም ወይ?
@elwoyeyabelo3979
@elwoyeyabelo3979 2 күн бұрын
መረር ብለን ስንነጋገር፤የአማራ የቃላት አጠቃቀም እና የንግግር ዘዬ ለአንተ "አዲስ አበቤው" አይገባህም። ሌላው በአማራው የትጥቅ ትግል አላምንም ብለህ በየቀኑ ግን የትጥቅ ትግል የሚያደርጉትን ሰዎች ማእከል ያደረገ ፕሮግራም ነው የምታዘጋጀው ነገር ግን ከትችት እና ፉተታ በስተቀር አንድም ቀን ትግሉን ወደፊት ሊያራምድ የሚችል ነገር አታወራም።ሌላው የትችትህ እና ጥላቻህ ዋና ምክኒያት የምትጠላቸው እንደነ መሳይ መኮንን የመሳሰሉ ሰዎች የትጥቅ ትግሉን ስለሚደግፉት ይመስላል።
@Meazawteshome-el3sf
@Meazawteshome-el3sf Күн бұрын
ኤርሚያስ አማራ በተናጠል ማንም ሊረግጠው እንደሚችል ስለሚያውቅ አይነጣጠልም!! አማራ ላይበጠስ ተጋምዷል። መከፋፈል ለአማራ ይቅርና ለኢትዮጵያ ህዝብ አንደማይጠቅም ትምህርት የቀሰመ ህዝብ ስለሆነ ተስፋህን ቁረጥ!!! አማራ ኢትዮጵያ እንዳትበታተን የሚሰራ አስተዋይ ህዝብ ነው!!!
@almazyimer9806
@almazyimer9806 2 күн бұрын
BY THE WAY IT IS "ESKINDER " WHO IS MAKING THE PROBLEM. I WISH HE STAY EITHER IN DC OR IN PRISON.
@Meazawteshome-el3sf
@Meazawteshome-el3sf Күн бұрын
እኔኮ የሚገርመኝ የትግራይ ታጋዮች መቀሌ ዓድዋ ሽሬ ብለው ሲከፋፈሉ አያችሁ? ምን ዓይነት በስልጣን መስከር ነው!!? ፋኖዎች አመራሩ አይሰበሰብም አይገማገምም? ታዲያ እንዲህ ተከፋፍለህ ነው 4 ኪሎ እንገባለን የሚባለው? የኢትዮጵያ ህዝብ ይታዘበናል ሳይሆን ይንቀናል አትሉም? በእውነት ለአማራ ህዝብ እንቆረቆራለን ካላችሁ መሰረታዊ የኢኮኖሚ ጥያቄዎቹን አጥኑ የማንነት ጥያቄዎች አሉት
@AbdullahiYusuf-jv1ov
@AbdullahiYusuf-jv1ov 2 күн бұрын
ግልፅ እኮ ነው ስልጣንና ገንዘብ ነው የሚያጣላቸው
@user-io8kb2ds3b
@user-io8kb2ds3b 2 күн бұрын
ስልጣን ነው የሚያጣላቸው። ይህ ነው እንግዲህ አገር መራለሁ ብሎ የሚያስበው ። ይህ አንኩዋን ኢትዮጵያን አንድ ወረዳን ነጻ የማያወጣ የአማራ ህዝብ ለችግር ከመዳረግ ውጭ ምንም ፋይዳ የሌለው ስብስብ ነው።
@ShiferawGaroma-sg7my
@ShiferawGaroma-sg7my 2 күн бұрын
መሳይ ጉማሬው ዝም ብለን አናይም ስል ምን ማለቱ ነው? ወንድ ወጥቶት መቀደዱን ትቶ ጫካ ልገባ አስቦ ይሁን?
@TekaligneTesfaye-ye2nk
@TekaligneTesfaye-ye2nk 2 күн бұрын
Amhara region is facing leadership crisis. It seems fano is motivated by money
@seidmubarek8811
@seidmubarek8811 2 күн бұрын
Tank you ermi
@tekleabebe2391
@tekleabebe2391 2 күн бұрын
መጀመሪያ ድል ድል ከማለት ታረቁ ።ራሳችሁ አንድ ሁኑ።ተቻቻሉ።ራሳችሁን ግዙ።
@muluTam7471
@muluTam7471 2 күн бұрын
That is because of Eskinder presence I agree with your analysis about goal of Gondar and other fanos.That is not with Abiy, and lasting solution to Ethiopia problem. Instead they meant only is only TPLF
@essieKlkidan
@essieKlkidan 2 күн бұрын
ኤርሚ እነ ቴዲ ሪወት አማራውን ጀግና ጀግና እንዴት እንደሚያጫውቱት ስትሰማ ደም ያፈላል እሳቱ እንዳይበርድ
@AbdullahiYusuf-jv1ov
@AbdullahiYusuf-jv1ov 2 күн бұрын
ስልጣንና ገንዘብብብብብብብ ነው የመያጣላቸውውውውውውውውውውው
@user-fs8vd2ew4s
@user-fs8vd2ew4s 2 күн бұрын
, ኤርሜ..የተናደድህ..ይመስላን
@rttr3992
@rttr3992 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@demissiehailemariam4598
@demissiehailemariam4598 Күн бұрын
Don't interfer to their internal affairs. They will settle it.
@user-uh9jv2hv3j
@user-uh9jv2hv3j 2 күн бұрын
አብይ እኮ ከዚህ አይከፋም "የቅርብ ሰዎችንም ቢሆን እየቀጣህ" ...አብይም ይህንኑ ነው ያለው
@user-vh9yj8yw2u
@user-vh9yj8yw2u 2 күн бұрын
የሚጠቀመዉ ቃል ከባድ ነዉ ቢያንስ አብሮ እንዲሰሩ መልካም ቃል ቢጠቀም ጥሩ ነዉ
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 2 күн бұрын
አማራን ለአማራዎች ተውልን
@AbdullahiYusuf-jv1ov
@AbdullahiYusuf-jv1ov 2 күн бұрын
ጦርነቱን አለመጀመር ነው እንጂ አንዴ ጦርነት ከተጀመረ ሴት መድፈርና የመሳሰሉ ተያያዥ ችግርች እንደሚፈጠሩ መገመት አያስቸግርም
@psychtube-5359
@psychtube-5359 2 күн бұрын
ermi chenkotal lismamu new bilo ,,,ayzoh ermi fanom yikefilhal mengst sihon
@jobidenobama3117
@jobidenobama3117 2 күн бұрын
Yewist tigil betam asifelagi new
@user-io8kb2ds3b
@user-io8kb2ds3b 2 күн бұрын
ኣእንዚህ የአማራን ህዝብ ችግር ውስጥ ከመክተት ውጭ ምንም የማይፈይድ ነው ።
@AbdullahiYusuf-jv1ov
@AbdullahiYusuf-jv1ov 2 күн бұрын
በፋኖኛ የአንድ ብርጌድ የሰው ብዛት ምን ያህል ነው ? ትጥቆቹስ?
@user-yj7ni2bv5y
@user-yj7ni2bv5y 2 күн бұрын
እናመሰግናለን መቼምእወዋአትን የትግራይ ህዘዝበብ ሳታነሳ አአይኦነንልእመም የኔታ ኤኤርሚያሰ
@hussenali4298
@hussenali4298 2 күн бұрын
የዚህ ሁሉ ችግር እስክድር ነው ወሎ ላይ እና ጎንደር ሠላም ናቸው
@nurlignbirhan2880
@nurlignbirhan2880 2 күн бұрын
የአማራ ህዝብ ትግል ህዝቡ እና ዋኖቹ በሚፈልጉት መልኩ እንጅ ግንቦት 7 ሆነ ሌሎች እነ እስክንድር በሚፈልጉት መልኩ መሆን አለበት!! ለአማራ ትግል አንድ ወታደራዊ ተቋም ለመመስረት እንቅፋቱ በዋናነት እስክንድር ነጋ ነው፡፡ እስክንድር ነጋ አማራ በአማራነቱ እንዳይደራጅ እና ጠንካራ ህብረት እንዲኖር የማይፈልግ የፊክ-ኢትዮጵያኒስት አቀንቃኝ ነው፡፡ ስለዚህ መፍትሔው …እስክንድርን ከወታደራዊ ትግሉ ውጭ እንዲሆን ማድረግ መፍትሔ ነው፡፡
@user-tv4ul8ku9i
@user-tv4ul8ku9i 2 күн бұрын
Fano yeFinafint t'irik'im teferekakso arun iyebela new 🤪😜😋
@alemayhufekadu4834
@alemayhufekadu4834 2 күн бұрын
ገንዘብ ገንዘብ ገንዘብ ያለው ያውጣ!ኢንቨስት ያድርግ ለፋኖ ይስራ ያሰራበት ቢዝነስ ቢዝነስ የፋኖ ትግል !!😂😂😂
@asterwolde245
@asterwolde245 2 күн бұрын
መሳይ ታክሲው ተሰብሮበት የሚያሰራበት ፈልጎ ነው- እስክንድ ከስሮአል የሚሰጠው የለውም የገዳም ዳቤ መሮት እስርቤት በሩ ተዘጋበት እንዳይገባ ፣፣፣አዲሰ አበባ ቤቴ ቀረ፣ እስር ቤቴ እየዘፈነ ነው።
@nebimanentertainment8420
@nebimanentertainment8420 Күн бұрын
tiglu eyetera new malet new yemigedel gedlew aderejajetu and mareg alebachew
@abaymekuria3977
@abaymekuria3977 Күн бұрын
The idea is so damaging. It should be discouraged.
@tzm6910
@tzm6910 Күн бұрын
በጣም ምትገርም ጠባብ ነሕ ኤርምያስ ። የጠበቃ ፋኖ አስረስ ቃላቱን ሰምተናል ።ይሕ ንግግር ለእስክንድር ነጋ አይደለም ። ይልቅስ ውጭ ሐገር ተቀምጠው ለሚዘባርቁት እንጂ ። እስክንድር ን አይወክልም ። ጡዘታም አትጡዝ ።
@user-wn6yw7fw8f
@user-wn6yw7fw8f Күн бұрын
እሱ የናትህ ቅንጬ ነው ፋኖ እንዴት ወደ አንድ መምጣት እንደማይችል ታየዋለህ
@essieKlkidan
@essieKlkidan 2 күн бұрын
ኤርሚ አፌ ቁርጥ ይበልልህ ትክክል ነህ ምኑን እላለሁ
@derbewbirku2095
@derbewbirku2095 2 күн бұрын
ፀረ አማራነትህን መቆጣጠር አቅቶህ አንድነታችሁ የሚያሳስበኝ ለድርድር እድል ይከፍታል የሚል እምነት እንጅ አዲስ አበባ ገብታችሁ ትቆጣጠራላችሁ የሚል ቅዠት የለኝም አልክ እንኳን አዲስ አበባ ሐረር ጫፍ ድረስ ይጓዛል ማሸነፉ ላንተ ቅዠት ቢሆንብህም ለእኛ ግን 100% እርግጠኛ ሆነን ነው ዐብይን ለማስወገድ የምንፋለመው እሄ ደግሞ ይሳካል ያኔ ደግሞ የምትለውን እናያለን
@EliasNuru-pu2kd
@EliasNuru-pu2kd 2 күн бұрын
Be wendosh tedeferu
@HaimanotKassie-wd9cr
@HaimanotKassie-wd9cr 2 күн бұрын
Min agebachuh sile fano alemegibabat .azaba.nachuh ???
@user-sg8ws8xr3b
@user-sg8ws8xr3b Күн бұрын
ኤርሚ እንኩዋን ደሰ አለህ : የምታወራበት አርዕስት አገኘህ : አሁን አሁን ሳይህ ዝም ብለህ ትቆይና እንደ አሳም ቆሻሻ ነገር ስታይ ዘለህ ትገባለህ :: ምን አለበት ብትተው ?
@Alenebekele
@Alenebekele 2 күн бұрын
please not to be dead beat person especially to eskender and maseresha please netsuhanen atasgedelu le AMHARA hizeb kaltagelachihu generally you are not struggling for AMHARA ASWELL AS ETHIOPIA
@assocakazama9269
@assocakazama9269 2 күн бұрын
ኤርሚያስ የምታስተላልፈው መረጃ እጅግ ጠቃሚና ዓይን ገላጭ ነው። ዩቱዩብን የሞላው የውሸት ፕሮፖጋንዳ ስለሆነ እባክህን ቀጥልበት፣ ለተሳዳቢ መንጋ እጅ እንዳትሰጥ!!
@AbdullahiYusuf-jv1ov
@AbdullahiYusuf-jv1ov 2 күн бұрын
ጎንደሬዎች ስልጡን ናቸው እንደ ደንበጫዎች ኃላቀሮች አይደሉም
@AbdullahiYusuf-jv1ov
@AbdullahiYusuf-jv1ov 2 күн бұрын
የአማራ ሕዝባዊ ኃይል ሀሳብ ጠንሳሽ አቶ ኤርምያስ ለገሠ ዋቅጂራ ይባላል
@misganawsinshaw2663
@misganawsinshaw2663 Күн бұрын
እነዚህ ስልጣን ቢዙ ሰው ያርዳሉ
@yofiayele6441
@yofiayele6441 2 күн бұрын
Aree
@damtewleta6359
@damtewleta6359 2 күн бұрын
It "devil in detail " among the fanos
@AndargeGoshe
@AndargeGoshe 2 күн бұрын
አንተም ጋዜጠኛ የምታሥብበት ጉዳይ ቢኖር ልዪነታቸዉ እንዳይሠፋ ማድረግ ነዉ የሚገበህ እንጅ አንዱን በማሞገሥ አንዱን በማንቋሸሺ ከቁሥል ላይ በርበሬ መነሥነሥ አይገበም መሣይ ሀሣብህ መልካም ነዉ ልዩነታቸዉን አጥብበዉ የህዝባቸዉን አደራ እንዲወጡ የየበኩላቺንን ጥረት ማድረግ አለብን
@tomasbehailu3017
@tomasbehailu3017 2 күн бұрын
ቃላት እየሰነጠክ ለመንግሰት አቅጣጨ እየሰጠክ መሆኑ ነው ትግል ላይ ያጋጥማል ባንተ ማሸቃበጥ ወደ ኋላ የሚል ትግል የለም
@aregahailu2487
@aregahailu2487 2 күн бұрын
ትክክል
@GetuGetachewu-zj3df
@GetuGetachewu-zj3df 2 күн бұрын
Mesay koshasha sew new ye tigeray ezab ke asecharesa bula awun demo ye amhara ezabe le asecherasew new
@user-io8kb2ds3b
@user-io8kb2ds3b 2 күн бұрын
ኤርሚያስን የምትቃወሙ ሰዎች ግን ጭንቀላት አላችሁ ወይ ? He is speaking the truth and the fact.
@Hailemariam-qg1fw
@Hailemariam-qg1fw 2 күн бұрын
መጀመርያ አንድ ሁኑ መሣይ ሆዳሙ ኣርፈን ኣናይም ማለት መን ማለት ይሆን
@tegegnetena1618
@tegegnetena1618 Күн бұрын
ERMIAS. ALUBALETA NEW YEMIYAWERAWE
@user-fz1wf7im2v
@user-fz1wf7im2v 2 күн бұрын
ድሮም አማራ የተበላ አንድ ባለመሆኑ ነዎ አማራ አንድ ቢሆን አብይ እስካሁን አይኖርም ነበር ግን በዚህ አይነት ያማራ ትግል ተስፋ አስቆራጭ ነው
@ermiasb3177
@ermiasb3177 2 күн бұрын
ዘመነ ካሴ የሚባልና አሰግድ የሚባሉ ከፍተኛ ኢጎ ያለባቸው ሰዎች ስለሆኑ እነሱ ካሉ የፋኖ ትግል የትም አይደርስም።
@lealemsisay3071
@lealemsisay3071 Күн бұрын
u were also exaggerating Eskinder.
@tesfakindu127
@tesfakindu127 Күн бұрын
ማንነትህን በግልፅ አሳየህ።
@damtewleta6359
@damtewleta6359 2 күн бұрын
የእስክንድር "መነሻ አማራ መድረሻ ኢትዮጵያ "ነው አሁን የተፈጠሩትያ የማይቻል ነው "መነሻ አማራ መድረሻ አማራ" ይህ በክልላችን ብቻ እናቶክር ነው ትልቅ ልዩነት አለው በሁለቱ
@assocakazama9269
@assocakazama9269 2 күн бұрын
የስልጣን ጉዳይ አለ። ዘመነ ጎጃም አሰግድ ሸዋ የግሌ ነው እያሉኮ ነው።
@ermiasb3177
@ermiasb3177 2 күн бұрын
የእስክንድርን ሀሳብ ብዝዎቻችን እንቀበለዋለን። መዳረሻችን አማራ መጨረሻ አማራ የኦሮሞ እሊቶችና ኦነጎች የሚፈልጉት ነው ምክንያቱም ያለምንም ሀሳብ ኦሮምያን ሀገር የማድረግ ዕቅዳቸው በቀላሉ ይሳካላቸዋል።
@damtewleta6359
@damtewleta6359 2 күн бұрын
@@ermiasb3177 ብዝዎዎቻችን ሲትል በግልፅ ተናገር በሚኒሊክ ጊዜ የአንበሳውን የተጫወተው ጎበና ዳጫ ነበር ሀብቴ ጊዮርጊስ ወዘተ ባሁኑ ዘመን ቢኖሩ ከብሔርተኞች ወገን ይቆማሉ በእነሱ ስህተት ብሔሮች ትልቅ ዋጋ ከፍለው ቢያንስ በ1983 ጀምሮ የአገሪቱን ሥርዓት ላይመለስ ቀይረዋል
@NibretNibret-wv6lv
@NibretNibret-wv6lv 2 күн бұрын
የክረምት አበት,አንተ ብሎ የሚዲያ ሰው ለፈዳም አንተን ነበር ማረድ,😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ለሀጫም!!
@yosefworku8773
@yosefworku8773 2 күн бұрын
ኤርምያስም በቃ ወደ ኢትዮ 360 ይመለስ አንድነቱ እንዲጠናከር!!! ኤርሚስ ለምን ከ360 ተጣላ?
@axamsam490
@axamsam490 2 күн бұрын
Messy kedada
@user-pr6gp7ih5x
@user-pr6gp7ih5x 2 күн бұрын
አማራነቅተህእርስበራስህተጠባበቅአሰፍስፏልሊበላህወገኔንቃ❤❤❤
@Alenebekele
@Alenebekele 2 күн бұрын
LELA HAYIMANOT ASEFAFI NACHEW MNM ANETSGESEM LENEZE BANDAWOCH HAYIMANOT LITASEFAFA SAYIHON YETECHEKONE HIZEB NATSA LETAWOTA MEHON ALEBET
@seidedris3325
@seidedris3325 2 күн бұрын
ጅብ ከጅብ ኣይስማማም። ኣህያ ከ20 ሜትር ርቆ ኣያይም
@derbewbirku2095
@derbewbirku2095 2 күн бұрын
እውነት ለእነ እስክንድር ነጋ አሳቢ ሆነህ ነውን ታዲያ አንተ ልትነገረን የፈለከው ❓ ነገሩ ጥሩም ባይሆን የጠበቃ አስረሱ አባባል የሚያሳስብህ ነገር ግን አይደለምና አያሳስብህ
@Meazawteshome-el3sf
@Meazawteshome-el3sf Күн бұрын
ኤርሚያስ ደግሞ ችግርህ ምንድን ነው? እየከፋፈልካቸው እኮ ነው
@tomasbehailu3017
@tomasbehailu3017 2 күн бұрын
ግርም ይላል ምን አገባህ ሰለ አማራ
@abd822
@abd822 2 күн бұрын
ተስፋ የለለው ክፍልፍል
@gebremariamzewde8795
@gebremariamzewde8795 2 күн бұрын
Mechem.yemaytareq.ajenda.ale.gonder.humera.kalarese.ethiopia.tefres.yemil.keman.iysmamal.beleh.tasbaleh
@nurlignbirhan2880
@nurlignbirhan2880 2 күн бұрын
እነ ኤርሚያስ ለገሰ ስለእነ ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ እና እስክንድር ነጋ ተቆርቋሪና ጠበቃ ለምን መሆን ፈለጋችሁ; የአማራን ትግል ለአማራው ተውለት›...
@YewinheregeBeterework
@YewinheregeBeterework 11 сағат бұрын
Lbea madam ensewa aylyeaymea
@nuradisali-wh1nv
@nuradisali-wh1nv 19 сағат бұрын
Awra antes banda
@teshagershetu9909
@teshagershetu9909 13 сағат бұрын
Selan
@tesfayezeray
@tesfayezeray 2 күн бұрын
ሀዘን
@tesfayredae-gc3bh
@tesfayredae-gc3bh 2 күн бұрын
የ ፎቶዋ ነገር 😂😂😂😂
@user-hy5vc2sz5y
@user-hy5vc2sz5y Күн бұрын
ቢከፋ ቢከፋ ከአንተ መልክ አይካ ድንጋይ ራስ ነህ ።
@getachewgirma7262
@getachewgirma7262 2 күн бұрын
አረ ልጁን ወደዚያ አርቅልን :: ቁጥር ስፍር የላቸውም እንዴ ልጆችህ
@yahunuyibas59
@yahunuyibas59 2 күн бұрын
አንተ ምንድንነው ፍላጎትህ? አማራ ላይ ጥላቻ አለህ፣ ጥምብ ነህ
@Trs23-w8k
@Trs23-w8k Күн бұрын
ችግር አለብህ ምን አለ ዝም ብትል
@HabtamuFekede-nn2le
@HabtamuFekede-nn2le Күн бұрын
ለምን ታጣምማለህ እሱ ያለው ብልፅግና ያደራጀው ገዳዩ ሌባና ከሀዲው በፋኖ ስም የሚንቀሳቀሰውን ሀይል ነው አንተ ጀግነዎቹ እርስ በርስ እንዲጫረሱ ለማረግ የምትሄደው ርቀት በጣም ያሳዝናል ለዛውም መሀል አዲስ አበባ ተወልደህ በተጣም ክፉ ነህ በእውነቱ
@birukyeshaw962
@birukyeshaw962 Күн бұрын
የእስክንድርን ስም ሲጠራ አልሰማሑም ። ይሕ ደግሞ በሕግ ያስጠይቅሐል ።በፋኖ መካከል መከፋፈል ተፈጠረ ሲሉሕ እንደውሻ አነፍንፈሕ መጣሕ አይደል ። መስሎሐል ይሕ እኮ ከባድ የትጥቅ ትግል ነው ቀለል ያሉ አለመስማማቶች ሊኖሩ ይችላሉ ግን አንድነቱ አይቀሬ ነው።
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 27 минут бұрын
ኤርምያስ የአማራ እናት ኖሮህ ወያኔ ጉያ መሸጎጥህ ቢያናድደኝም በዚህ ቪዲዮ ለዕውነት ቆመሀል። ይህ ቪዲዮ ያሳየው ነገር እስካሁን እነ እስክንድር የተከሰሱበት ሀሰት መሆኑን ነው። እንኳን አስረስ ማረ በዚህ ልክ ዘቅጦ እነ እስክንድርን ሰደበ። ብዙ ጓደኞቼ ጋር የተጣላሁበት ጉዳይ ስለሆነ ይህንን ቪዲዮ እልክላቸዋለሁ። የእስክንድርን ስብዕና ለምናቅ በአሰግድ የሚመራው የሰሜን ሸዋውም ሆነ በነ ዘመነ የሚመራው የጎጃሙ ፋኖ ፌክ እንደሆኑ ገብቶናል።
@TewodrosKumsa-mf1dm
@TewodrosKumsa-mf1dm 2 күн бұрын
Abo beka bilitsigina 1000 amet yigiza!!!
@tefwraababe6217
@tefwraababe6217 2 күн бұрын
why addis compass is highly interested in FANOS DISAGREEMENT The 4 tegliygizat fano needs time to be one ,then the 4 will be one ,all needs time.They are working hard to block infiltration Fano is doing Great. Ermias do you agree? haha haha haha
@AbdullahiYusuf-jv1ov
@AbdullahiYusuf-jv1ov 2 күн бұрын
አራት ኪሎ ስሙን አንኳን እንዳይጠሩ ምከራቸው
@tofikessa3326
@tofikessa3326 Күн бұрын
Drmsa
@jobidenobama3117
@jobidenobama3117 2 күн бұрын
Mi
@abduahmad4167
@abduahmad4167 2 күн бұрын
እባክህን ከትግራይ ራስ ዉረድ!የሰከዛሬ መጥፎ ታሪክህን አትድገም
@firaolabdissa6547
@firaolabdissa6547 2 күн бұрын
ስጀምር ቦርኮው, ቀርበታው መሳይ መኮነን ለ youtube ሽkela እንጂ የምሃቀው ነገር ያለ አይመስለኝም 😜😜
@psychtube-5359
@psychtube-5359 2 күн бұрын
ante gn mn aschenekeh lenesu tewulachew ,,ye wak jira lij
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 2 күн бұрын
እስክንድር እና ዘመነ የሚያስተሳስር ብዙ ነገር አላቸው .ብቻ ገለቴ ኤርሚያስ ዘሮችህ ክፍፍል ተጨነቅ .ስለ አማራ አያገባህም ኮልኮሌ!!
@user-zu6re8uw1y
@user-zu6re8uw1y 2 күн бұрын
እኔ እኮ የሚገርመኝ ምን አገባህ? እራስህን ችለህ ለምን ፕሮግራም አትሰራም እድሜ ልክህን ሰው ላይ ተንጠልጥለህ ትችለዋለህ!? እነሱ ተሳስተውም ያንተን ስምም ሆነ ፕሮግራም ሲጠሩ አይቼ አላቅም የምን አትርሱኝ ነው? አትታከክ
@Meazawteshome-el3sf
@Meazawteshome-el3sf Күн бұрын
ኤርሚያስ የሚገመግመው ፋኖና የአማራ ህዝብ ጥቅም ለማስከበር ነው ።ወገንህን አየሰደብክ ካላስተካከልከው በስህተቱ የገፋበትና ለውድቀት ይዳረጋል ።ኤርሚያስን የምትወቅሱ የፓለቲካ እጥረት ያለባችሁ ናችሁ ወይም ለአማራ ህዝብ መጠላት የምትሰሩ ናችሁ።
@santiyago7635
@santiyago7635 2 күн бұрын
መጀመርያ አንተ ራስህ ?ማንና ማን ሞሆናቸው ታውቃለህ? ይቅርታ እንጂ አንተ ራስህ ማነህ? እንደወርደ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ። ቡሃላም?ኢሱ ኢሱ ኢሱ?ኢሱ የዋዛ ስው እድርርገህው ኢሱ ማንነው? ግመለይ አንታ ግመለይ ግመል አርሆ ማለተይ ዓፋር። ግመል ኢልትሪያ? አላ እምበር ዛናተይ ዒሉ። ዒሉ መበይ ትጌሽ አርሆ!አርሆ! ዒሉ አበይ ነይርኪ አር.......ሆ መስማት በማይችል ድምፅ። .
የተፈናቃዮች መመለስና ግብረ-መልሶቹ፣ የውይይት፣ ንግግር እና ድርድር ጉዳዮች
2:39:16
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 14 М.
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 146 МЛН
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 93 МЛН
"ብርሃኑ ነጋ አማራ ጠል ነው"፣ "የአገር ክህደትና የባርነት መንገድ ነው"
2:19:23
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 21 М.
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 146 МЛН