“ግልጽ ጥሪ ለሶማሌ ክልል አመራሮች”፣ “ክህደት እና ውለታ-ቢስነት”፣ “ፋኖ በሁሉም መስኩ ተጠናክሯል”፣ “ምዕራባውያን እና ስርዓቱ”

  Рет қаралды 17,418

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ

Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 38
@sintayehuwoldegiorgis7369
@sintayehuwoldegiorgis7369 3 күн бұрын
አይ ገዱ ወልቃይትን ፈርመህ ሰተህ፣መልሰህ አስወርረህ ዛሬ ደግሞ አማራ ነኝ ትላለህ በጣም ታሳዝናለህ መሐይም ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
@AbdiFadxi
@AbdiFadxi 3 күн бұрын
ትክክል ኔህ
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 3 күн бұрын
ኤርሚ ቀጣፊው
@AmehaMamo
@AmehaMamo 3 күн бұрын
ጃዋር ቀጣፊ!!
@EthiopiaTikidem-uw1gw
@EthiopiaTikidem-uw1gw 3 күн бұрын
ኤርሚ እኛ እኮ በጣም ቅርብ ነን እዛ የመጣው ጠላት የሚያጠቃን ወገን ቢፈልግ እንደ ብሩንዲ ለኢትዮጵያ አይቀርብም እኮ? እኛ ከተጎዳን በኋላ ወይኔ ማለት አይጠቅምም ለምን ይሄንን ያህል ጊዜ ዝም ብላ አሁን ውጡ አለችን?? ከብሩንዲ ጋ አንድ አንሆንም
@samshanghai5017
@samshanghai5017 3 күн бұрын
Ermy with due all respect I can’t differentiate your media and EBC or Fana tho try not to similar thanks
@HGg-eb7hy
@HGg-eb7hy 3 күн бұрын
ኤርሚ እኛ የአዲሳበ ልጆች ነን በኔ በግሌ ፀረ ፋኖ ፀረሸኔ ፀረ ወያኔ ነኝ ብትወድም ብትጠላም የአብይ አህመድ ደጋፊ ነኝ ኦሮሞም አይደለሁም ጥርት ያልኩ ያዲስ ልጅ ነኝ ከሁሉብሄርጋር አብሬ በአንድ ክፍል ውስጥ የተማርኩ አረብ ሀገር ያለ ሴት በሙሉ የመዳም ቅመም አይደለም በጣም ብዙ ልጆች የተማሩ ድምፃቸው የማይሰማ ሞልቷል ምድረ ጌጃ በበሀር ተገልብጦ ስለመጣ ሁሉን አረብ ሀገር ያለን ሴት አይወክልም እኛንም አደንቁረው ሊደፉን ነው ስለዚህ ስትፈተፍቱ እያጣራችሁ ውቀሱ
@melaku6462
@melaku6462 3 күн бұрын
💯👍
@akalewoledbonesa1057
@akalewoledbonesa1057 3 күн бұрын
ኤርሚያስ በነፃነት ለማንም ባለመወገን ነገር ግን ኢትዬጰያ እንድትረጋጋ እውነቱን በማጣትና ፖለቲከኞችን ሴራ በማጋለጥ እውቀትህ አደንቃለሁ
@mobaker5480
@mobaker5480 3 күн бұрын
I totally agree, Ermias you sound you are obsesed about this issue. you made the point. Move on.Do not sound broken record.
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 3 күн бұрын
ገዱ እኔን ማማከር ነበረበት ወዘተ እያልክ እንዳይሆን መቸም ተረኝነት ናላችሁን ያዞራችሁ ሁላ ከመዘላበድ ሌላ ምንም ፋይዳ የላችሁም።
@yms2161
@yms2161 3 күн бұрын
አንተ ምንድን ነው አላማህ?
@Gebray7
@Gebray7 3 күн бұрын
ሆዱ ነው አላማው። የ ፒፒ ተከፋይ ከሆነ ቆየ። ማንም የበለጠ ከፋይ ጆነሳይደር ለማገልገል ዝግጁ ነው።
@zewduAsifaw-yf4uy
@zewduAsifaw-yf4uy 3 күн бұрын
Obvious! Addis compass! Ethiopia compass! Ethiopian compass! ሀገር ወዳድ ነው ፤ ዓላማው ። ስለ ኢትዮጵያ ፅናት ። ለፅንፈኛ ራስ ምታት ።
@EthiopiaTikidem-uw1gw
@EthiopiaTikidem-uw1gw 3 күн бұрын
የበሰበሰ ዝናብ አይፈራም ሆናለች ሶማሊያ
@sintayehuwoldegiorgis7369
@sintayehuwoldegiorgis7369 3 күн бұрын
እንደ ስሙ ፣ ጉዱ ግራ ያጋባው ሰውዬ ነው!!!
@addisabebe2976
@addisabebe2976 3 күн бұрын
Wey behertegnenet betam nekersa Eko nw yemelese zenawi merze kagerachin endetefa fetarii yerdan behertegnenet betam askeyami,koshsha must be Trurash
@TadesseZewdie-oe8pn
@TadesseZewdie-oe8pn 3 күн бұрын
ለአጥፊ በር አይከፈተም
@የሕግአማካሪ
@የሕግአማካሪ 3 күн бұрын
የሚደጉመው የለውማ!
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 күн бұрын
ባንድራስ ሁለት ማለት ነዉረኛዉ አንተነህ !!!!!
@TeabiSehalu
@TeabiSehalu 3 күн бұрын
እንደ ኤርማሚያስ ያለ ውሻ ? አይጣል ነው
@EndalkachewTeferi-ex9rf
@EndalkachewTeferi-ex9rf 2 күн бұрын
@@TeabiSehalu Fandon or shannen mawuddes alebet ayidel?
@EndalkachewTeferi-ex9rf
@EndalkachewTeferi-ex9rf 2 күн бұрын
@@TeabiSehalu Fandon or shannen mawuddes alebet ayidel?
@AmMan-u9u
@AmMan-u9u 3 күн бұрын
ምክንያታዊ፣ሚዛናዊ
@kumessaregu4962
@kumessaregu4962 3 күн бұрын
የአማራ ፅንፈኞችም ሆኑ የነሱ ደጋፊ ሊህቃን በጣም የሚጉዱት በመጀመሪያ የአማራን ሕዝብና ሕዝብ ነው። ሌላው ሕዝብ የጎዳው ምናልባት በሠላም ማጣት ብቻ ነው!!!!
@tobizeru9715
@tobizeru9715 3 күн бұрын
ኤርሚያስ. ግብፅ ኢትዮጽያ ጠረፍ ድረስ መጥታ እስኪተኩስ በር ከፍቶ ወደ ኃወላ ይምጣ ግብፅ የምትመጣው ለሱማሌ ሳይሆን ለኢትዮጵያ መሆንን ሳታውቀው ቀርተህ ነው ወይ።።
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 күн бұрын
ፋኖ ምንም ካልሆነ ምን ያምፕረፕረሀል ንፁሀንን መጨፍጨፍ ሰብል ማቃጠል ወዘተ ምን አመጣዉ የክፋታችሁ መጨረሻ ስለሆነ እንጂ።
@DawitNiguse-s7w
@DawitNiguse-s7w 3 күн бұрын
Ermi negrew enje gedu gedayena asegeday new tewodros negerotal
@oromtichaoromia1265
@oromtichaoromia1265 3 күн бұрын
Ye teserebet Gojjam naw ,tadea ke Tigray gar dimbe4 alat Gojjam,be samayi naw le tplf ye terekebe?😊
@bobjaha4623
@bobjaha4623 3 күн бұрын
4 ኪሎ ውሰጥ መንግስት የለም ዥዋዠዌ የሚጫወት ህጻን ነው ያለው መንግስት ነት በጀግናው መለስ ዜናዊ ጊዜ ቀረ።
@abayneshgebregiorgis6120
@abayneshgebregiorgis6120 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@abdifatahomer7287
@abdifatahomer7287 2 күн бұрын
Somali regional state is the only region peace full and developing for ward, you can't change anything weather you are enemy ore not so only what we understand is that you are against for the regional development,
@BelayGebresilasiege
@BelayGebresilasiege 3 күн бұрын
አቶ ጉዱ ከአንድም ሁለት ሶስቴ የአማራ ሕዝብ ይቅርታ አድርጎላችሁ እንደእሪያ መልሳችሁ መላልሳችሁ የማራን ሕዝብ ስትበድሉት የከረማችሁት አልበቃ ብሎአችሁ አዲስ ጥርስ አብቅላችሁ መጣችሁ እኔ እንደውም የእርስዎ ስም ገዱ ብቻ ሳይሆን ገዱ ያላማረ መባል ነው ያለብዎ እንደውም እኔ እንደርስዎ ብሆን ፓለቲካ የደረሰበት አልደርስም ነበር ፓርላማ ውስጥ ሆነህ ያልነልህን በውጭ ሆነህ አትሞክር እንደውም የበለጠ ለአማራው ትግል እንቅፋትና ከፋፋይ መሆንህን ስናውቅ ከፊተኛው ሀጢአትህ ያሁኑ የከፋ ነው ይልቅ እግዚአብሔር የሰጠህን የንስሀ እድሜ ተጠቀምበት እናንተም ጋዜጠኞች የሞተ ፈረስ አትጋልቡ ኤርምያስ ደግሞ በጣም ጨዋታ ትችላለህ በጣም ጎበዝ ማንንልታጃጅል ትፈልጋለህ አማራው ጦርነትን ወዶ ፈቅዶ ያመጣው አድርገህ ስታወራ ካንተየማይጠበቅ ነው ለመሆኑ ከጣሊያን ለምን አትማርም ጣሊያን ያንን ያህል ማይል አቁዋርጦ መጥቶ ኢትዮጵያን ሲወጋ የኢትዮጵያ ሕዝብ መዋጋቱንም ትኮንናለህ ማለት ነው ለምን ቢባል እንደአንተ አባባል ጦርነት አስከፊ ገፅታ ስላለው ጅሎ ሞኝህን ፈልግ አማራው የሞቱ ድግ እበራፋ ድረስ እኮ ነው የመጣው እና ገዳዩን እንዲለማመጥ ትፈልጋለህ ምን እሚሉት ጉድ ነህ ሰው ምን ይለኛል የማትል ነህ ደጋግመህ የወታደር ቤተሰብ ነኝ ትላለህ እንደሚመስለኝ እኔም ካንተ በላይ የወታደር ቤተሰብ ነኝ አባቴ እህቴ ወንድሞቼ ቤተሰቤ ሁሉ ወታደሮች ናቸ ው የጦርነት እስስከፊነት ልትነግረኝ አትችልም የአማራው ግን ምንም አማራጭ የለውም ሕውሀት ስልጣን ከተቆጣጠረ ጀምሮ አማራው እባካችሁ አትግደሉኝ እያለ ስጮህ ማን ሰማው እንደውም አንደኛው አስገዳይ አንተ ነበርክ እና ማን ሰማው ተናገር ቀልደኛ ነህ አየህ ክርስቲያን ሲፀልይ ከወዳጅ ጠላት ሰውረኝ ይላል ከእንዳንተ አይነቱ ነው
@AbdiFadxi
@AbdiFadxi 3 күн бұрын
ትክክል ኔህ
"በጥይት ሳይሆን በእሳት ነው የማቃጥላችሁ"
32:22
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 1,8 М.
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
ግብጾች ሶማሊያ እየቀለደችብን ነው አሉ
1:46:20
Kings of Abbay (KoA)
Рет қаралды 14 М.
ጉዞ ወዴት? "የኦሮሞ ፖለቲካ ኃይሎች" የበላይነት፣ የግለሰብ የበላይነት ወይንስ ሌላ?
1:04:34