"ፋኖ የበለጠ ይደራጃል ወደ ኋላ አይልም!"/ "የትግራይን ህዝብን ይቅርታ ጠይቂያለሁ" "ፋኖ በናፍቆት እየተጠበቀ ነው" ገዱ አንዳርጋቸው (ዶ/ር)

  Рет қаралды 120,018

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Күн бұрын

Пікірлер: 455
@ethionews-
@ethionews- 2 күн бұрын
ውድ ተመልካቾቻችን ተደራሽ እንሆን ዘንድ Like , Share , Subscribe አደርጉ። ሚዲያውን ለማሳደግ የድጋፍ አማራጮችን መበጠቀም በ Super thanks , Super chat , Gift እንድታግዙን እጠይቃለን ፤ እናመሠግናለን
@meharimena8093
@meharimena8093 Күн бұрын
Ere gn soundachu trat yelewmmm
@Ashenafi58
@Ashenafi58 Күн бұрын
Thanks
@alexa8915
@alexa8915 2 күн бұрын
ዛሬም አማራን እያስጨፈጨፈ ያለ አማራ ስላለ አቶ ገዱ ሊመሰገን ይገባል።
@telakedemil961
@telakedemil961 2 күн бұрын
ከመቅረት መዘግየት ይሻላልና ከልብ ተፀፅተህ የአማራን ህዝብ ለመካስ እግዜአብሄር እድሜ ሰጥቶህ ስትክሥ ያሣየን
@silish1900
@silish1900 2 күн бұрын
Amen
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 2 күн бұрын
አሜን
@mengistudenekew9351
@mengistudenekew9351 2 күн бұрын
ያልተዘመረለት እወቁኝ እወቁኝ የማይለው ዝምተኛው ጀግና ገዱ አንዳርጋቸው ለመጀመሪያጊዜ የአማራን ሀዝብ ያስታጠቀ ጀግና ገዱ ነው
@kefaleatinafu-it4jm
@kefaleatinafu-it4jm 2 күн бұрын
ክክክ የአማራን ህልውና ለአቢይ አሳልፎ የሰጠ ማንሆነና
@yoniyoyo6393
@yoniyoyo6393 2 күн бұрын
ገዱ ማለት ከአብይ እኩል ገዳይ ጨፍጫፊ ነበር💯💯💯💯
@GunuMare
@GunuMare 2 күн бұрын
እኔ እንደ ትግራዋይ አቶ ገዱ የዋህ ሰው ናቸው ብዬ ነው የምግምተው ለውጡ እውነት መስሏቸው እንጂ ብልፅግናን የተከተሉት ። ቅን ሰው ደግሞ እግዚአብሔር ይረዳዋል ።
@GideonR-yl9tn
@GideonR-yl9tn 2 күн бұрын
ማን ይሙት?
@SenayNigus
@SenayNigus 2 күн бұрын
@@GunuMare ሓሳዊ ሕልኩስ !! ካብ 2008 ዓ."ም ጀሚሩ ኣብ ዓዲ ኣምሓራ ንዝተፈጸሙ ግፍዒ ኣብ ልዕሊ ተጋሩ እቲ ዋና መተሓባበርን መራሕን ዝነበረ ባዕሉ እዚ ሰብኣይ እዩ።
@TheBex2007
@TheBex2007 2 күн бұрын
@@SenayNigus did you ever count how many Amhara people were tortured and chased during those 27 tplf years? I am not trying to say if there were tegarus who suffered in 2008 or anytime after that it is justified. Stand for the truth and denounce any injustice on whoever it is committed on.
@YitbarekTesfayeHailemariam
@YitbarekTesfayeHailemariam 2 күн бұрын
ወሬ ጠላሁ እስቲ ወደሀላ ተመልሰህ አዳምጥ የትግራይ ህዝብ ከምድረ ገፅ እንዲጠፋ ወጥሮ ከሰሩ ሰዎች ዋነኛና ቀንደኛ ይህ ተላላኪ ሰው ነው የወጋ ቢረሳ የተወጋ አረሳም
@ነፃነት-ዸ5ኀ
@ነፃነት-ዸ5ኀ 2 күн бұрын
@@SenayNigus እንኳንም ደግ አደረገ
@AbrahamNegash-m9u
@AbrahamNegash-m9u 2 күн бұрын
ክቡራን አቶ ገዱ ና በቃሉ እናምሰግናችሃለን:: በጣም ቆንጆ ውይይት ነበረ::
@fuhhg1808
@fuhhg1808 2 күн бұрын
አቶ ገዱ ጀግና ናቸው የአማራ ወጣት እዲነቃ እዲታጠቅ አድርገዋል የዘመናችን ጀግና ናቸው ብልፅግናንም ሲሞግቱ ነበር ሀቅን በመናገር አላህ ባለበት ይጠብቅልን
@mekuanentbelay4973
@mekuanentbelay4973 2 күн бұрын
የፋኖን ትግል ብዙ ምሁራን እንዲቀላቀሉት እና ጠንካራ አንድ የፋኖ አደረጃጀት እንዲፈጠር ለማድረግ ዶክተር ገዱ ጥረት ቢያደርጉ እጅግ በጣም ጥሩ ነው እላለሁ።
@ginnuberihun
@ginnuberihun 2 күн бұрын
Thanks Dr Gedu
@kokiyene2348
@kokiyene2348 2 күн бұрын
This is journalism and supporting the existential struggle. Thank you ato Gedu. Come out sporadically on medias. Keep on!!
@Ya.m.d-u7v
@Ya.m.d-u7v 2 күн бұрын
ያገሬ የወንዜ ልጅ አቶ ገዱ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የኛ ጀግና አስተዋይ ምርጥ ያኣማራ ልጅ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ በርታልን ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለጀግናዉ ፋኖ
@asfawhaddis6686
@asfawhaddis6686 2 күн бұрын
አማራን በገዱ ልክ መመዘን ህዝብ መናቅ አይሆንም???
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Күн бұрын
እስቲ ንገረኝ የት ነው ሃገርህና ወንዝህ?
@Ya.m.d-u7v
@Ya.m.d-u7v Күн бұрын
@abuhaile6517 ጅማ አጋሮ በሻሻ የምትባል የገጠር ከተማ ነች ልበልህ ወይ ??????
@Ya.m.d-u7v
@Ya.m.d-u7v Күн бұрын
@@abuhaile6517 ጅማ አጋሮ በሻሻ ልበልህ ወይ???
@Ya.m.d-u7v
@Ya.m.d-u7v Күн бұрын
​@@abuhaile6517ጅማ አጋሮ በሻሻ ነዉ ልበልህ ወይ????
@ethioptv2015
@ethioptv2015 2 күн бұрын
አመሰግናለሁ.ኢት ኒውስ..❤❤❤❤
@ደሳለኝተስ
@ደሳለኝተስ 2 күн бұрын
በርቱ አማራ የሆነ ሁሉ ይህ ትግል ይመለከተዋል
@mogesmolla1810
@mogesmolla1810 2 күн бұрын
አቶ ገዱ በሳል መሪ መሆናቸዉን ብረዳም የአማራን ህዝብ በአደሀሪነት እንዲበደል አድርገዉታል ነገር ግን ዛሬም ባነዉ የበደሉትን ህዝብ ለመካስ መነሳታቸዉ ደስ ብሎኛል ለሌሎቹም አመራሮች በጊዜ መንቃትን ያስተምራል። በፓርላማ ያደረጉት ንግግር ግን በታሪክ ከፍ ተደርጎ የሚወሳና የአማራን ልእልና ብሶት ግፍ ከፍ ያደረገ ነዉ። ረዥም እድሜ ፍኖን ፓለቲካዊ ጠንካራ መዋቅር እንዲኖረዉ ያግዛሉ የሚል እምነት አለኝ
@ethiopiaethiopia2718
@ethiopiaethiopia2718 2 күн бұрын
አይ ገዱ ጅሉ! ይቅርታውንስ እንቀበል ከሁሉም እንደምንቀበለው ግን: አንዴ ብአዴን ሁሌ ብአዴን የሚያስብለን: ይህ እንከፍ ብአዴን ያኔ ስልጣን ለኦህዴድ አስረክቦ “ለስልጣን ኣልተዋጋንም” አለ! አሁን ደግሞ ፋኖ ለስልጣን እየተዋጋ እሱ “አማራ ሰላም ፍለጋ ነው እሚዋጋው” ይላል?
@tesfawketsla9341
@tesfawketsla9341 2 күн бұрын
ጥሩ ውይይትና ጥሩ መልክት ተላልፏል ሁላችንም በሚመለከተን ጉዳይ ላይ መሰረት በማድረግ ተሳትፎ እናድርግ.
@shenkorsoser
@shenkorsoser 2 күн бұрын
በርቱ በቃሉ እናመሰግናለን!!!
@teshomebeyene9773
@teshomebeyene9773 2 күн бұрын
በቃሉ እኔ እራሴ የሚዲያ ባለሙያ ነኝ በባለፈውም ፕሮግራም አስተያየት ሰጥቼ ነበር ያንተ ማይክ ትክክል አይደለም እሳቸውም ለመስማት ሲቸገሩ አይቻለሁ ድምፅህ ኢኮ አለው ይሄ ደግሞ የማይክ ችግር ነው ምናልባት የማቴሪያል እጥረት ሊሆን ስለሚችል አድማጩም ሚዲያውን በማቴሪያል ቢደግፍ ጥሩ ነው በተረፈ አቶ ገዱን እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ይባርካቻው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Күн бұрын
ትክክል !መሰማቱን ይሰማል! ግን ጥራት ስለሌለው መሻሻል አለበት
@SelamLehulum-re4no
@SelamLehulum-re4no 2 күн бұрын
ምራቁን የዋጠ እውነትን ያሳለጥ ሀገራዊ ሀሳብ ያለው ኢትዮጽያን የሚመጥን መሪ ገዱ ኑርልን
@Adbar2015
@Adbar2015 2 күн бұрын
Thanks Dr. Gedu
@asefawendimagegn6586
@asefawendimagegn6586 Күн бұрын
እናመሰግናለን
@BrukMe-m3i
@BrukMe-m3i 2 күн бұрын
❤እናመሰግናለን ጀግኖቹ
@segededemissie3505
@segededemissie3505 2 күн бұрын
ትክክክልልልልል!!!!!
@MeKdi-w4s
@MeKdi-w4s 2 күн бұрын
ድል ግፍ ለተጨፈጨፉት አማራ ህዝብ እናሸንፋለን ጀግናው የነፃነት ሰራዊት ፋኖ❤💪💪💪
@mohammedabdella7064
@mohammedabdella7064 2 күн бұрын
አጥጋቢ አጭርግልፅና እውነተኛ መልስ BRAVO
@uppertech6672
@uppertech6672 2 күн бұрын
አማራ የሀምሳ አመት የዘረኝነት ታሪክ የለውም ስለዚህ በደንብ ማደራጀት ያስፈልጋል። አንድ አማራ
@ashagrielakew4975
@ashagrielakew4975 2 күн бұрын
በጣም ደስ እሚል ወቅቱን የጠበቀ ውይይት ነው ወንድም በቃሉ የድምፅ ጥራቱ ግን ትንሽ ችግር አለ ቢስተካከል
@wondifrawworkneh5261
@wondifrawworkneh5261 2 күн бұрын
ውዱ የአማራ ጀግና፤ ዶክተር ገዱ አንዳርጋቸው። ለአማራ ህዝብ ሲል የግንባር ስጋ ሆኖ ማንነቱን ያስመሰከረ ነው። ማንም አመራር ለህዝብ እንደዚህ ጀግና አንገቱን የሰጠ አላየንም። ዛሬም በሚዲያ ወጥተህ እንደዚህ አይነት የተዋጣለት ቃለ ምልልስ በማድረግህ እናመሰግናለን እናደንቃለን። በቃሉም ክብር ይገባሃል።
@samuelzewdie8415
@samuelzewdie8415 2 күн бұрын
ቱልቱላ! 27 አመተ ለወያኔ የተገረደ ገረድ ታሞካሽልኛለሀ?
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 2 күн бұрын
አዎ እንኳን!!! ምንአገባህ​@@samuelzewdie8415
@WuduAbitu-re4ug
@WuduAbitu-re4ug 2 күн бұрын
እዚህ ምን ተሰራለህ?
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Күн бұрын
አንተስ ጫካ እስካልገባህ ድረስ ስትገረድ አልነበርክ ወይ ?
@alesales5715
@alesales5715 Күн бұрын
ገሉቱ ሁለ የአብይ ገራድ ገዱ አንዳርጋቸው
@abderehmanabdeselam7721
@abderehmanabdeselam7721 2 күн бұрын
አቶ ገዱ የእምነት ሰው ነህ ከእውነት ጨዋ ኢትዮጵያዊ ያረገውን አርገሀል ጀግና
@MareyeMandefro-g1t
@MareyeMandefro-g1t 2 күн бұрын
አለማመስገን ንፉግነት ነው። አማራ እንዲሁም ኢትዮጵያ አገሬ ነች የሚል ሁሉ ለጋዜጠኛውም ለዶ/ር ገዱም ምስጋና ሊቸርና ለትግሉም አስተዋጽኦ ሊያደርግ ይገባል። ከሁሉም በላይ ተጸጽቶ ይቅርታ መጠየቅ ከዛም በላይ ወገናዊነቱን ለተጎዳው ህዝብ ፊት ለፊት ገፍቶ መውጣት ታላቅነት ነው።
@crstianorolando7549
@crstianorolando7549 2 күн бұрын
ይሄ ቆሻሻ ሰውዬገዳይ ነው ለትግራይ ህዝብ ገዳይ እሱ ነው ገና የጁን ያገኛል መጠቀሚያ ነው አብይ ጀግና ነው
@astherad1348
@astherad1348 2 күн бұрын
በቃሉ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በርታ፣
@wudiefeleke5390
@wudiefeleke5390 Күн бұрын
Our hero thank you for all struggle for truth. You are doing your best to bring united Ethiopia. Thank you brother
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 Күн бұрын
Wonderful ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Victory to FANO
@tadesseanteneh3361
@tadesseanteneh3361 Күн бұрын
እንደነ ገዱና ኢንጅነር ይልቃል አይነት ለአማራም ለኢትዮጵያ ቀናኢ የሆኑ ግለሠቦችን ማቅረባችሁ ይበል ያሠኛል
@godisgood3876
@godisgood3876 2 күн бұрын
አቶ ገዱ እናመሰግናለን በቃሉ በርታ ኡትዮጲያ ለዘላለም ታፉራና ተከብራ ትኑር❤
@bg9694
@bg9694 Күн бұрын
ተከብራ አትኖርም ወራዳ የሆነች ገዳይ አጥፊ እርስ በርሱ የማይተማመን የጋራ ታሪክ የሌላት ጦብያ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Күн бұрын
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!!
@astherad1348
@astherad1348 2 күн бұрын
Ato Degu, በጣም በሳልና አገር ወዳድ የሆኑ ፖለቲከኛ ኖት በርቱ፣
@WuduAbitu-re4ug
@WuduAbitu-re4ug 2 күн бұрын
ጋሽ ገዱ ያሉት ሀሉም ጠቃሚ ነው የሚሰማ ከተገኘ ።አማራ አንድ ካልሆ የመጥፋት አደጋው ከመቸዉም በላይ የከፋ ነው።ጋሽ ገዱ እናመሰግናለን።አማራ ላይጨርስ አይጀምርም ይህም አይቀሬ ነው።Thank you Bekalu Alameraw.I watched both parts .
@Aynalem-o6v
@Aynalem-o6v Күн бұрын
አቶ ጉዱ ዘመኑን በሙሉ ለአማራ ህዝብ መስዋዕትነት የከፈለ፤በአስቸጋሪ የፖለቲካ ምህዳር ውስጥ ሳይቀር ለአማራ ህዝብ በፅናት የቆመ ጀግና ነው። ጉዱ መሪያችን ነው!!!
@ABUJAY-kd8qb
@ABUJAY-kd8qb 2 күн бұрын
እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@AyenewAregaofficial
@AyenewAregaofficial 2 күн бұрын
ድል ለፋኖ በርቱልኝ ወገኖቼ
@zolazola5725
@zolazola5725 2 күн бұрын
ድል ለማራው ፋኖ
@estifanosbairu4304
@estifanosbairu4304 Күн бұрын
አቶ ገዱ በጣም ጥሩ እያደረጉ ነው የፖለቲካ ጥልቅ ልምድና እውቀት አለዎት ስለዚህ በውጥም በውጭም መሰመር ተግሉን ይርዱ ይስሩ
@EshetuFentaw-f8r
@EshetuFentaw-f8r Күн бұрын
ወንድሜ ገዱ የጀመርከው ነገር መልካም ነው:: አልፎ አልፎ ጩኸት ቢኖርም ለሚበዛው ታስፈልገዋለህ::
@Sileshi-lt8dz
@Sileshi-lt8dz 2 күн бұрын
በጣም አናመሰግናለን የተከበሩ ገዱ
@AmenSeif-dd1yv
@AmenSeif-dd1yv 17 сағат бұрын
ዶ/ር ገዱ የምትታወቀው ህዝብን የማደራጀት አቅም በከፍተኛ አቅም እንዳለህ ከትግል ጓደኞቹ ሰምተናል ለዚህ ህዝብ ምናለ ወደ መሬት ወርደህ ብታደራጂና ለአገርም ለህዝብም ጥቅም ነው
@MarishetNigusie
@MarishetNigusie 22 сағат бұрын
Very good gedu
@It5e-oh5gs
@It5e-oh5gs 2 күн бұрын
በርቱ ወንድሞቼ
@Asyy-j7z
@Asyy-j7z 2 күн бұрын
አቶ ገዱ ከመቅረት መዘግየት እንደሚባለው ቢሆንም እናመስግናለን::
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Күн бұрын
ትክክል። አረመኔዉን ስርአት እታገላለሁ ብሎ የመጣን ሁሉ በመጣበት ሰአት መቀበል የግድ ነው።
@werwer2791
@werwer2791 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖ
@dt3629
@dt3629 2 күн бұрын
Thank you, Dr. Gedu Andargachew . We need more politicians like you to accept their error of judgement & be humble to say I was wrong and apologise. This ways we can start to heal the wond to bring our people together ❤️ for the betterment of everyone. Long may continue with happiness & peace ✌️
@sisay62
@sisay62 2 күн бұрын
Big respect and love for both of you guys for civilized conversations. Keep it up!
@Mula-Amhara
@Mula-Amhara Күн бұрын
አሪፍ ውይይት ነው በርቱ አማራ ፋኖ💚💛❤️
@rayabate5497
@rayabate5497 2 күн бұрын
Thank you sir for your courage and determination.
@ኢትዮጲስ
@ኢትዮጲስ 2 күн бұрын
Dr Gedu, please work more on educating the militias!
@mubarekseid3296
@mubarekseid3296 2 күн бұрын
Good work.. my beloved politician Dr gedu andargachew. Keep it up gashe
@alexa8915
@alexa8915 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮ ኒውስ የአማራ ምሁራንን እና ዲያስፖራን የማሰባሰብ ስራ ስሩ❤❤❤❤❤❤❤❤
@solomonyosef6768
@solomonyosef6768 2 күн бұрын
Gedu Andargachew (Ph.D.) 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@dkm1666
@dkm1666 2 күн бұрын
የፋኖ አደረጃጀት ስርአቱን ካስወገደ በኋላ የሚቆም ሳይሆን ለዘለዓለም በአማራነቱ ተደራጅቶ የሚቀጥል ነው የሚሆነው
@ekeramuae2903
@ekeramuae2903 2 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ገዱ
@melakulegesse8672
@melakulegesse8672 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Gedu smart politician
@JemalWabela-uk4ge
@JemalWabela-uk4ge 2 күн бұрын
በርቱ
@UTD6322
@UTD6322 2 күн бұрын
ጉዳዩ የአላማ: የአመለካከት ወይም የሌላ ልዩነት በፍጹም የለመ። ቸግሩ የኢጎና የስልጣን ሽኩቻ ብቻና ብቻ ነው።
@befairbalance7507
@befairbalance7507 2 күн бұрын
To ask forgiveness is a wisdom comes from humbled person 🙏 wise gentleman
@s0lovon
@s0lovon 2 күн бұрын
The murder and the rapper team player say sorry for thousand women’s and children die behalf of him he say sorry it’s in humble for you. Wow disgrace.
@atsedealex2736
@atsedealex2736 2 күн бұрын
Good Move......
@sauditaif7667
@sauditaif7667 2 күн бұрын
አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከጥፉትህ ተፀፅተህ አማራን በድያለሁ ብለህ አምነህ ይቅርታ ጠይቀህ ትግሉን እደግፉለሁ ማለትህ መልካም ነው በርታ
@beneiamhaile6430
@beneiamhaile6430 2 күн бұрын
Thank you Ato Gedu and Bekalu
@adugnataddese3114
@adugnataddese3114 Күн бұрын
Continue to give a discussion room for Diaspora Amhara and politician. Let them articulate the future amhara political Interest in the Country.
@ፎጣለባሹ-w5f
@ፎጣለባሹ-w5f 2 күн бұрын
በቃሉ ድምፅህ clarity ይጐለዋል
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 2 күн бұрын
አቶ ገዱ በርቱ
@Altaye61388
@Altaye61388 Күн бұрын
ስለፋኖ ድክመትም ሆነ ጥንካሬ ማውራት የገዱ መብት አይደለም:: ሰው በዚህ ደሩጃ ዓይን አውጣ ሲሆን ይገርማል:: ጉዲን የሚከተል ካለ እራሱ ብልፅግና መሆኑ ግልፅ ነው
@MameYasin-e2q
@MameYasin-e2q 2 күн бұрын
አቶ ገዱ በእውነት እናመሰግናለን
@MameYasin-e2q
@MameYasin-e2q 2 күн бұрын
ገዳችን በመጨረሻም ካስኸን ለዚህም እናመሰግናለን አማራ ያሸንፋል ጀግናው የአማራ ፋኖ ያሸንፋል አንተም አትረሳም አላህ እድሜ ይስጥህ
@ermiastekle1468
@ermiastekle1468 2 күн бұрын
Gedu you choose good journalist
@BezuayhuMitiku
@BezuayhuMitiku Күн бұрын
ገዱ ለምን ዝም አይልም እሱ ማለት እኮ nonsense ነው
@Fikru1948
@Fikru1948 2 күн бұрын
Guys, never open loopholes for matters that divide us❗️ I've a great respect for Dr. GEDU ANDARGACHEW ❗️🇪🇹
@Fanotesemara
@Fanotesemara 5 сағат бұрын
Ato Gedu has a quality of genuine statesman. Big picture thinker.
@baibai3786
@baibai3786 Күн бұрын
በአዴን የፋኖን ትግል ዳግመኛ ለመጥለፍ በገዱ እየሞከረ ነው። አሁንስ ይሳካለት ይሆን
@NegusNegus-r6l
@NegusNegus-r6l Күн бұрын
ሰሜን ወሎ በርካታ ጀግኖች ያፈራ አካባቢ ነው። የህዝብ ውግንና ያላቸው ገዱ አንዱ ነው።
@azemerawchanie8324
@azemerawchanie8324 2 күн бұрын
ጭቆናን ብቻውን የተዋጋ የአማራ ህዝቦች ከልጅነቱ እንስቶ ድምፅ የሆነ ንግግሩ መረቅ እውነተኛ ሰው ክቅርብ ምስክርነት ስለ አቶ ገዱ ሁኔታ።
@astherad1348
@astherad1348 2 күн бұрын
Ato Gedu, ብዙ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ልምድ ስላሎት እርሶን መሠሎችን በማሰባሰብ የፋኖን ትግልና መስዋእት መሥመር ይዞ አማራም ሀገርም ከዚህ ከፍተኛ ከሆነ አደጋ እንዲድን ሥሩ ኢትዮጵያን የሚለው ልሂቃን ትልቅ ሃላፊነት አለበት።
@solomonberahne3432
@solomonberahne3432 2 күн бұрын
@astherad1348 ነገ አብይ አደገዶው መጥቶው ሲፎግርሽ ትልቅ ልምድ ያለህ እደምትይው አምናለው🤔🤔
@ኣነእየ-ቐ5ኰ
@ኣነእየ-ቐ5ኰ Күн бұрын
ጥፋተኛ መሆንህ ኣውቀህ የትግራይን ህዝብ ይቅርታ መጠየቅህ ጥሩ ነው ነገር ግን ላጠፋሀው ጥፋት በህግ መጠየቅህ የግድ ነው።
@belaytessema3004
@belaytessema3004 2 күн бұрын
Gedu stay clear
@muluTam7471
@muluTam7471 2 күн бұрын
ውጭ ያለው አማራ አዳስ አይነት ሚና ካልያዘ፣ የአማራ ትግል አደጋ ውስጥ ነው።
@Nachew46
@Nachew46 2 күн бұрын
ፋኖ የዓላማ አንድነት አለው እላለሁ: ይኸው ዓለማ የአማራ ህዝብን ህልውና መጠበቅና የሙሉ መብቱ ተጠቃሚ እንዲሆን ማድረግ ነው: እንድ ሆኖ አንድ ወጥ ፍኖተ ካርታ አንግበው ካልሄዱ ትግላቸው ክንቱ ሆኖ የአማራን ህዝብ ለበለጠ ችግር መዳረግ ነው: ዶ/ር ደጉ እንዳሉት አንድነቱ በሂደት ይመጣል ብሎ በማሰብ የጋራ የምክር ቤት አቁዋቁመው በየጠቅላይ ግዛታቸው ትግሉን ማኬሄድ እንዱ አማራጭ ነው:
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 Күн бұрын
"ጠቅላይ ግዛት" የሚለው ቃል ብሔር ብሔረሰቦች አይቀበሉትም።የዛሬ 50 አመት የወደቀን አሓዳዊ ስርአት ስታነሱ ማንም አይተባበራችሁም።ቃላቶችን ምረጡ። "ክፍለሐገር" ይባላል።
@gontelbelay8516
@gontelbelay8516 2 күн бұрын
የአማራው ልሒቅ እስካሁን በኢትዬጵያ ጉዳይ እንጅ በአማራ ጉዳይ ተደራጅቶ አያውቅም የጀመረውም አሁን ነው ሌሎች የ30 አመት ልምድ አላቸው
@aishasaeed3790
@aishasaeed3790 Күн бұрын
አቶ ገዱ❤ 🇨🇬✊
@etava4296
@etava4296 Күн бұрын
ተሰሚነትዎን ተጠቅመው ለብዓዴን ወዳጆችዎና ለጦር ጀነራሎች ጥሪ ያቅርቡ። የምናሸንፍበት ጊዜው ያጥር ዘንድ ይህን አስተዋጽኦ ያድርጉ አብይ እንደሆነ መውደቁ አይቀርም አንዴ ወንበሩ ተነቅንቋልና!
@ttriplea-o6u
@ttriplea-o6u 2 күн бұрын
የአማራ ህዝብ ያለው ብቸኛ አማራጭ የራሱን ሀገር መመስረት ብቻ ነው።
@Endalamawu
@Endalamawu 2 күн бұрын
ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ ያማራን ህዝብ በከሃዲዎች ከሚተኮስበት ጥይት አድነዉ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን
@ambayealem395
@ambayealem395 2 күн бұрын
ነጣቂ መንግሥት ነው።ሁሉንም ዜጋ ማለትም ነጋዴውን ገበሬውን መንግሥት ሠራተኛውን በየቀኑ ከሚያገኘው ገቢ ይነጥቀዋል ።እውነት ነው።
@ሐይ
@ሐይ 2 күн бұрын
የኢትዮጵያ ሕዝቦች የተጋመደ ዕጣ ፈንታ ነው ያላቸው። ❤
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Күн бұрын
ወያኔ እስከመጣበት ግዜ ድረስ እንደዛ ነበር። አሁን ግን አይደለም። ከተሞች እየተቆጠሩ የኛ ናቸው እየተባለ እጣፈንታችን አንድ አይሆንም።
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Күн бұрын
ጋን በጠጠር ይደገፋል ዶ/ር ገዱ አንዳርጋቸው በአምሐራ ሕዝብ ስም አመሰግናለሁ!!!
@aanshow
@aanshow 2 күн бұрын
This is one of the major setbacks for Abiye! The Foreign Minister's decision ( who was a security advisor, with other former political leadership ecperiances) to back Fano carries significant political implications on the international stage. This is no ordinary man. Regardless of personal opinions about him, his support for the Amhara cause and Fano signals the demise of the Abiye regime. With deep knowledge of the regime’s internal strengths and weaknesses, his involvement will have a lasting impact. We need him, and he’s glad to return! It’s clear he’s not chasing power-he’s had enough of it. As he said, "From now on, there is no common ground between the PP and the Amhara." Victory to Amhara Fano!
@nuramtnbam
@nuramtnbam Күн бұрын
ጋሽ ገዱ አንኳር ነጥብ መፍትሔዎች በደንብ ገልጠውታል🙏🙏ሁሉም የሚችለውን ማድርግ አለበት
@shemles
@shemles 2 күн бұрын
ጥሩ ኢንተቪው ነበር በተለይ የበቃሉ ድምፆህ በደንብ ቢሰማ
@shemles
@shemles 2 күн бұрын
@ I was trying to offer him constructive criticism, but you took it personally and made it about my ear. Please don’t be dunderheaded.
@Lee2005-w5v
@Lee2005-w5v 2 күн бұрын
@shemles my bad, sorry about that 😐
@Gedion7ኛ
@Gedion7ኛ 2 күн бұрын
አቶ ገዱ ጭትና አስተዋይ ደግሞም ገር ነው! ለወደፊቱ ለአማራው ትግል በተለይ ለፋኖው የፓለቲካ ግብ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያደርጋል ብዬ አምናለሁ!!
@eyobgebrmariam7430
@eyobgebrmariam7430 Күн бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ከአማራ ሊህቅ ዶ/ር ገዱን ትግራይ ላይ ለደረሰው በደል ይቅርታቸውን እንደግለሰብ ተቀብያለው።
@sisaydersomengesha9093
@sisaydersomengesha9093 2 күн бұрын
Ethionews is my choice ❤. Bekalu thank you again for this informative discussion with Ato Gedu. He has presented so many fundamental issues that can positively construct the current struggles and for future Ethiopia. It would be great if you can host engineer Yilkal.
@ይታይስማቸው
@ይታይስማቸው 2 күн бұрын
የዶ/ር ገዱ አንዳርጋቸውን ቃለ መጠይቅ በደንብ አዳመጥኩት:: እጅግ ብዙ ብዙ ጥያቄ መጠየቅ ይቻል ነበር ነገር ግን አሁን ላይ ያንን ጠያቄ መጠየቄ ለትግሉ ምን ይፈይዳል ???ነው:: በእኔ የግል ምልከታ አማራ ማንኛውንም አማራ መግፋት የለበትም ብየ አምናለሁ:: ጥንቃቄው እንዳለ ሆኖ ሁሉንም አቅም መጠቅም ትልቅ የአመራር ብቃት ነው:: ከገዳዩ አብይ አህመድ እንማር!
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
ጃዋር በአፋን አሮሞ ምን እያለ ነው?#oromo #jawarmohamed #abiyahmed #buffet #ethiopia
23:32
Молдавия готовится жить без российского газа
1:13
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН