"ጌታቸው ረዳ ከሻዕቢያ መንግስት ጋር ተገናኝቷል" ደብረጺዮን(ዶ/ር)

  Рет қаралды 20,206

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ

Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

Күн бұрын

follow us on X (Twitter) - x.com/AddisCom...
"ጌታቸው ረዳ ከሻዕቢያ መንግስት ጋር ተገናኝቷል" ደብረጺዮን(ዶ/ር)
x.com/ACM_Addis24
t.me/+8dPbAqLe...

Пікірлер: 109
@belaroba5782
@belaroba5782 6 күн бұрын
ማን ይሆን ይሄን ዝንጀሮ ኤርትራ ወስጥ ትምህርትና ፍርድ ቤት የለም ብሎ የነገረው? ኤርምያስ ግን ከየትኛው ዋሻ ነው ጎትትህ ያመጣህው? ለሚሰምዋቹ ሰዎች ትንሽ ክብር የላችሁም ማለት ንው?
@prabdantube3827
@prabdantube3827 6 күн бұрын
አዎ እውነቱን ነው የለም እንደውም አዝኖላቸው ነው እንጂ ኤርትራ ሀገር መሆኗ እራሱ ሁሉንም ሰው ይገርመዋል
@yonastesfaye3178
@yonastesfaye3178 6 күн бұрын
የጌታቸው ከሻዕቢያ ጋር መገናኘት የአብይ ፍቃድ ታክሎበት ነው።
@yonastaye8803
@yonastaye8803 6 күн бұрын
አብይማ ጢቢጢቢ ተጫወተባቸው።😂😂
@Zakme722
@Zakme722 6 күн бұрын
U don't know Eritrea at least go and visit . Respect the people of Eritrea 🇪🇷
@abbyz7648
@abbyz7648 6 күн бұрын
መጀመርያ ደብርፅዬን የተናገረው ሌላ ናንተ የምትናገሩት ሌላ እስኪ በደንብ አስተርጉሙት ደብረፅዬን ያለው ከአጎራባቾቻቾን ጋር ማለትም ከኤርትራና አማራ ጋር ስላም ለማድረግ አብይ በሚያውቀው ተነጋግረናል ነው ያለው ዝም ብላችሁ አትቀባጥሩ::
@yonastaye8803
@yonastaye8803 6 күн бұрын
ቀባጣሪው አንት ነህ
@bfbhd9616
@bfbhd9616 5 күн бұрын
No one gets to 4killo with out the help of Saibia that is the fact !!!
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 6 күн бұрын
ሀይለ እየሱሰ የኤርትራ ኢሳያሰ አወሬ ከመረጥክ እንዴት ቴድሮሰ ፀጋዬ ለህዝብ ማይመጥን ሚድያ አልክ በሀሳብ ባለ መሰማማት መከባበረ የለም? መልሰ እጠብቃለው ቴድሮሰ ፀጋዬ የህዝብ ድምፅ ነው
@yonastaye8803
@yonastaye8803 6 күн бұрын
ቴዎድሮስ የየትኛው ሕዝብ ድምፅ ነው የሆነው? ይሄ ጥምብ ዘረኛ
@DanielAlemayehu-ny1hm
@DanielAlemayehu-ny1hm 6 күн бұрын
ጌታቸዉ ከሻቢያ ጋር የተገናኘዉ በአብይ ፍቃድ ነዉ
@TesfayeMawcha
@TesfayeMawcha 6 күн бұрын
you right thanks H y
@anwartuem-bf4hu
@anwartuem-bf4hu 6 күн бұрын
ሃይለየሱስ እንዴት ነው ርዕዮተ ሚድያ የማይመችህ በኢትዮጵያ ጥሩ ሚድያዎች ይህኛውና ርዕዮት ኢትዮ ፎረም ጌታቸው ግልፁን ይናገራል በል
@Selmawet564
@Selmawet564 6 күн бұрын
በለው የጠራካቸው ሚዲያዮች ለኢትዮጵያ ያላቸው ፍቅር 😂😂😂
@AmorawDagne
@AmorawDagne 6 күн бұрын
አንተ የጠራከው ሚድያ ሁለቱም ለኢትዮጵያ ጠላት ናቸው በኢትዮጵያ ሰላም እንዳይሰፍን የሚፈልጉ ናቸው 100% 🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@anwartuem-bf4hu
@anwartuem-bf4hu 6 күн бұрын
@@AmorawDagne ወሳኞች ሚድያ ኢትዮጵያ ራሷ የክልሎቿ ጠላት ነች
@yonastaye8803
@yonastaye8803 6 күн бұрын
ሁለቱም የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው
@bfbhd9616
@bfbhd9616 5 күн бұрын
Aye Erimas you will Never understand the Art of Eritrean Politics in your life time !!!
@berihabb9619
@berihabb9619 6 күн бұрын
ኣንትኮ ማውራት እንጂ ፖለቲካ ኣታውቅም ኣይገባህም ስለ ኤርትራ የኢሱ እጅ ብዙ ትሰማለህ ያሳብድሃል።
@user-xm7fd6pl5r
@user-xm7fd6pl5r 6 күн бұрын
ከ ርዕዮትና ኢትዮ ፎረም በላይ ምን ሚዲያ አለ
@yonastaye8803
@yonastaye8803 6 күн бұрын
ለወያኔ ደጋፊዎቻቸው ሊሆኑ ይችላል ።
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 6 күн бұрын
ኡርሚ ያው ነው ደፂ ያለውን. መንግሥት ያውቃል ሲል አልሰማውም ሰትል ቢሆንም ለምን አላልክም ብዙ ሳናቃቸው የተፈፀሙ ነበሩ??? እኩል ማሰብ ጥሩ ነው ካልሆነ ከህሊና መጣላት ይመጣል ለራሰ
@berihabb9619
@berihabb9619 6 күн бұрын
ኣንተ ጠንጋራ ኢትዮጲያን ብደንብ ሳታውቃት ስለ ኤርትራ ለማውቅ ኣቅም የለህም።
@asnakeraya4181
@asnakeraya4181 6 күн бұрын
የጨነቀው እርጉዝ ያገባል ነው የወያኔ ነገር።
@MEKONNENABEBE-bk4xu
@MEKONNENABEBE-bk4xu 6 күн бұрын
የትግራይ ፎብያ ስላለብህ እኮ ነው የማይመችህ
@smt907
@smt907 6 күн бұрын
ስማ ኤርምያስ፣ አንተ የኤርትራ ጦር በትግራይ ሕዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል (ጄኖሳይድ) ፈፅሟል እያልክ ወያኔ ግን ከኤርትራ መንግስት ጋር ተገናኝቷል ሲባል ምን ትላለህ? ወያኔ እውነት ለትግራይ ሕዝብ ነው ወይስ ለስልጣን ነው የሚታገሉት? እንዴት ህሊና ያለው ሰው በሕዝባችን ላይ ጄኖሳይድ ፈፅሟል ከሚሉት አካል ጋር ከሕዝብ ተደብቀው ይገኛሉ?
@lehakeyekome
@lehakeyekome 6 күн бұрын
ተብታባ አንተን ብሎ ተንታኛ አንተን ብሎ ሻዕባይ ገና ይጠራርጋቹሀል አባቶቻቹሁን የኤርትራን ህዝብ ለማጥፋት ኤርትራ መሬት ሬሳቸው በአሟራ ተበልቶ አሁን አዚህ መጠህ አፍህን ትከፍታለህ. ለመሆኑ ኤርትራ መንግስት የለም ትምህርት ቤት የለም ፍርድ ቤት የለም ስትል አባባልህ እናቴ ከባሎ ሳይሆን ከውሽማዋ ወለደች ነው የምትልው አንተ እናትህ ሸውዳሀለች ካቤቴ ብለህ ከምትጠራበት አባትህ ሳይሆን ከጭን ገረዶ ነው የወለደችህ ባሌጌ የባሌጌ ልጅ እንደሆንክ አወያዪ የወቅጀራ ልጅ ደግሞ እሱና ዲንጋይ አብሮ ቢቀቀል ያለ ምንም ጥርጥር ዲንጋይ ከሱ ቀድሞ ይበስላል.
@user-wtigrai
@user-wtigrai 6 күн бұрын
ኤርትራና ኢትዮዽያ ለትግራይ ኣንድ ናቸው ኣቶ ኤርምያስ ልዩነታቹ ክፍያ ነው 😡
@wisquot
@wisquot 6 күн бұрын
የሻዕቢያ የባስክ ጠበቃ
@Selmawet564
@Selmawet564 6 күн бұрын
ምርጥ ትንታኔ!
@Mebratu-n2x
@Mebratu-n2x 6 күн бұрын
ኤርሚያሰ አትውረድ ለትግራይ ሆነ አጠቃላይ ለሀገር የሚጠቅም ሓሳብ ብታመጣ ነው የሚሻለው
@YoditTessera
@YoditTessera 6 күн бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@ashenafig77
@ashenafig77 6 күн бұрын
I have never heard Haileyesus so illogical and conflicted, concerning Eritrea and TPLF. Undeniably the Eritrean government is not mature enough but that doesn’t nullify the fact that it is an independent country. And the conflict between TPLF leaders is not about Abiy’s dominance. Haileyesus is infected with the same virus of putting others down, chauvinistic.
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 5 күн бұрын
በአጠቃላይ በውሸት የተሰሩ ናቸው:: መቼም ቢሆን እነሱን ማመን አይቻልም 😮
@daniboy2293
@daniboy2293 6 күн бұрын
ታድያ በድምበር ላይ እያጋጠሙ ያሉት ጠለፋ የሰው ሸግግር እና የፀጥታ ችግሮችን ብቻ በተመለከተ ከሆነ ለፌደራል መንግስት እገዛ ነው።
@EtichaAbdisa-ns1gm
@EtichaAbdisa-ns1gm 6 күн бұрын
The Pretoria Agreement has been decreased severely destruction in our country.
@atchessman4825
@atchessman4825 6 күн бұрын
Very disappointing discussion no one is trying to be Abiy’s slave.
@teweldemebrahtu9901
@teweldemebrahtu9901 6 күн бұрын
Game over
@tadessealemayehu2988
@tadessealemayehu2988 6 күн бұрын
ፖለቲከኞች በሙሉ የሚዋሽበት ጉዳዮች የትም አለም አለ፣ይኖራልም።
@Fikru1948
@Fikru1948 6 күн бұрын
🛑 As for me, Getachew means: " Ye Sidamo Tera Delala "‼️
@woldemirach5669
@woldemirach5669 6 күн бұрын
I know it seems unbelievable to make contact with Shabia but if you are a politician I don’t think it is a crime to do that as long as the connection is helpful for the people of Tigray. Ermias ignore the so called Ethiopia which doesn’t make sense for the people of Tigray who suffered at the hands of Ethiopians. Be fair and put yourself in the place of Tegaru. Establishing any kind of relationship doesn’t mean the crime committed by Shabia is ignored or forgotten. Last I disagree considering Shabia as other Ethiopians groups. Simply the other guy wants to complicate the Pretoria agreement with the aim to complete the genocide war against the people of Tigray.
@danielayele8254
@danielayele8254 6 күн бұрын
ኤርሚያስ ሆዶ ቢጤህን የበያኔ ተላላኪ እያመጣህ ለምን ህዝብን ታደናቁራለህ??? ለሠላም ሲባል ከሻቢያ መወያየት ምንም ሃጢያት የለውም:: ለማንኛውም ከሠዎች አስተያየት እየተነሣህ መረጃ አገኘሁ እያልክ ትቀደዳለህ እንጂ አንተ ሁሌም የሠረጃ ደሃ ነህ::
@prabdantube3827
@prabdantube3827 6 күн бұрын
አንተ እራስህ ደነዝ ነህ እንጂ የፕሪቶሪያው ስምምነት ከሻዕቢያ ጋር እንዲገናኙ በፍፁም አይፈቅድም እነ ኤርሚያስ የሚያወሩት እሱን ነው እየገባህ ካልሆነ እናዝናለን
@danielayele8254
@danielayele8254 6 күн бұрын
@@prabdantube3827 ቀፈታሞቾ!!!
@eyoel69
@eyoel69 6 күн бұрын
በእኔ እምነት TPLF ከኢትዮዽያ ፖለቲካ መጥፋት የለበትም ። ምክንያቱም በኢትዮዽያ ዉስጥ ብቸኛዉ ተቃዋሚ ፓርቲ TPLF ነዉ።
@abebearega1853
@abebearega1853 6 күн бұрын
ኢርሚያስ ብዙ ጊዜ የህወሓት ሰዎችን አናግሬ እያልክ በየፕሮግራሞች ስትሰራ የሚነግሩህ ነገር ትክክል ላይሆን እንደሚችል ታሳቢ ማድረግ ነበረብህ። ከዚህ በሗላም ለፖለቲካ ብለው የሚናገሩት እንደሚኖር መጠበቅ አለብህ።
@rttr3992
@rttr3992 5 күн бұрын
Shefta. Sahelll. New. ⚫⚫⚫⚫⚫⚫❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌💔💔💔💔💔💔💔
@getachewaredo576
@getachewaredo576 6 күн бұрын
ተልኮ ነው የሄደው ጌታቸው የተማማኑበት ነገር አለ ያለው የሱና የሌሎቹ ከሻቢያ ጋር ያላቸው አቀራረብ ላይስማማ ይሆናል ያለውም ጌታቸው የውጭ ያለውን ተመክትው ያለው እነ ደብረፅዬን በጎን ምን አስብው ይሆናል ያለምክንያት አያነሳም ልዩነት ሊኖር ይችላል በሻቢያ ላይ ይሄንን አስብችሃል
@girmayyohannes
@girmayyohannes 6 күн бұрын
ከሃይለዮሱስ ጋር ሁነህ ትግራይኔ ማነሳት የለብህም የኣማራ ኢሊት ትግራይን ካላጠፉ ተኝተው ማደር ኣይችሉም ።
@getanehkassa
@getanehkassa 6 күн бұрын
በሰላም ጉዳይ ለመነጋገር ማንስ ከማንም ጋር ቢገናኝ መልካም ነዉ :: ያን ያህል ማጮህ ለምን አስፈለገ
@mohammedabdella7064
@mohammedabdella7064 6 күн бұрын
መሸነፍ መሸነፍ እንጂ ማሸነፍ የሆነበት በአይነቱ የመጀመሪያየሆነ definition ነው ያሰማኸን። ስራህ ምንድነው? ማደናገር?
@dawitegirma
@dawitegirma 6 күн бұрын
ህውሃቶች ሲገፋፈጡ ከዚህ የበለጠ ችግር ይኖራቸዋል ብልህ ትገምታላህ ሆኖም ብዙ ነገር አለገኛሁበትም እንኳን ጦርነት የነበረ ድርጅት ግለሰቦች እንኰን ብዙ ጣጣ አለባቸው
@samshanghai5017
@samshanghai5017 5 күн бұрын
Ermias are you daring to talk about sovereignty? Don’t you forget what you said before stating the war b/n Ethiopia and Tigray?
@negassih6042
@negassih6042 6 күн бұрын
Ermiias, your guest is confusing between the ruffian regime of PFDJ and the state of Eritrea. We have nothing to do with Ethiopia. The illegitimate regime of psychopath Isaias Afeweki should have not participated on the Ethiopian war or the Tigray genocide period.
@samshanghai5017
@samshanghai5017 5 күн бұрын
They just mate at Dubai no Europe… liners
@alwanoumer5023
@alwanoumer5023 6 күн бұрын
Hayle yesus mekak bakun jemirotal
@anwartuem-bf4hu
@anwartuem-bf4hu 6 күн бұрын
የደርሆፅዮን ንግግር መልስ ምት መሆኑ ነው ለምን ጌታቸው ክፍት ሆኖ ሲያወራ ለምን ፀጥ አሉ
@mikaeletsegai5099
@mikaeletsegai5099 6 күн бұрын
Ye ethiopea shiger shabia ej new yalew zemblachu ataweru shabia shabia menfes new
@solomonhaile4502
@solomonhaile4502 6 күн бұрын
ጌታቸውን ለምን አታቀርበውም ከርዕዮት ሚድያ በምን ታንሳለህ😀 ? የብሄሮች እኩልነትን ተጠቅመህ 🤣
@woldemirach5669
@woldemirach5669 6 күн бұрын
I don’t know how people think in Tigray. It’s sad to see how TPLF manages to rule Tigray for the last 50 years with this kind of mentality. Both are the same for me, but I have preferences to Getachew group. Every interview Debretsion has given to the media is contradictory and exposed him how damn he is. On the other side I don’t think their contact with Shabia is not without the knowledge of Abiy. So don’t exploit wrongly.
@luluaual1873
@luluaual1873 6 күн бұрын
Feel shame you flip like bread this is politics,
@danielayele8254
@danielayele8254 6 күн бұрын
በቡሃቃ ውሸታምነት አንተ ትበልጣለህ::
@DesalegnZenebe
@DesalegnZenebe 6 күн бұрын
በሳቅ.ልትፍነዳ.ነው.
@DawudMalikamu
@DawudMalikamu 6 күн бұрын
የአገሪቱ መሪ መፍቀዱን ስ ትንታኔህ ላይ ጥቀስው።
@user-awet
@user-awet 6 күн бұрын
ይገርማል ኤርሚያስ ሰው ሆኖ ጌታቸውን ውሸታም ሲል 😁
@MEKONNENABEBE-bk4xu
@MEKONNENABEBE-bk4xu 6 күн бұрын
ብልፅግና ስለሆንክ ነው ፌዴራል መንግስት አያውቀውም ያልከው ?
@mulu65
@mulu65 6 күн бұрын
ከፋኖ ሆነ ከኤርትራ መንግስት ጋር ሠላም እንፈልጋለን ለዚህም መገናኘት አለብን ብሎል ይህም ለሠላም እስከሆነ ድረስ አግባብ ነው ብሎል ነገር ግን ከዚህ በፊት ለተፈፀመው ወንጀል መጠየቅ ያለበት አካል መጠየቅ አለበት ብሎል ፤ጌታቸው ከኤርትራ መንግስት መሪዋች ጋር መገናኘቱን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያውቃሉ ብሎል ደብረጽዮን ይህን ለምን ቆርጣችሁ ታስቀሩታላችሁ ለእናተ ስለማይመች ።ኤርምያስ ለገሠ ይህን ግኑኙነት አይወደውም ለብልጽግናው መንግስት ስጋትነው ብሎ ስለሚስብ የዚህ የባህር ዳር ልጅ የአማራ ብልጽግና communication ቢሮ ሀላፊው የነበረው ማሽቃበጥ ግን አልገባኝም የፋኖን ትግል አደናቃፊ አጎዛ ።ethio forum ሙሉውን ዝርዝር ሠርቶ አቅርቦታል በአማረኛ ።አንተ ግን ቅንጭብ ጫቢ እየሠራህ እንከሌ ቅንጭብ ጫቢ ይዘግባሉ ብልህ ታማለህ
@tesfaldetleghesse2679
@tesfaldetleghesse2679 5 күн бұрын
ermias sle yematwke negher at wash Tigray ye ethiopia Ras brain nat
@mamitgebrehiwot6083
@mamitgebrehiwot6083 5 күн бұрын
ብዙም አትሳቅ ጥርስህ በጣም ያስጠላል
@efratkibrey228
@efratkibrey228 6 күн бұрын
ደበረፅዮን ኣይዋሽ???? ለመከፋፈል😂😂😂
@kidistgebreselassie1909
@kidistgebreselassie1909 6 күн бұрын
ሀይለየሱስ የምትባለው የቴዲ ርዕዮትን ኮርጀህ ለባርነት የተሽቀዳደሙ ናቸው ምናምን የምትለው የራስህ ሀሳብ የለህም ማለት ነው?
@Light51178
@Light51178 6 күн бұрын
ለምን ነው የኤርምያስን ኣኢምሮ፡ ህወሃት ከሻብያ መገናኘት ኣልቀበል ያለው? ስለ ጎረቤት ኣብሮ የሚኖሩ ሁለቱ ህዝቦች፡ መነጋገር ሳይሆን በ🎉ውግያ መፍታት ነበራቸው ማለቱ ይሆን? ለሱና ለመሰሉ ፍረጃ?
@jemaladem6714
@jemaladem6714 6 күн бұрын
Irmias ante wushetam neh
@semeregebridan
@semeregebridan 6 күн бұрын
ኤርሚያስ ጌታቸው ኣብይን ኣስፈቅዶዶ ነው የተገናኘ ሪፖርትም ኣቅርበዋል በዚ ምክንያት ሻብያ ጌታቸውን ኣኩርፈዋል
@leulamen5048
@leulamen5048 6 күн бұрын
አንተ አለህ አይደል ዉሸት ቁጥር 123 ብለህ መፅሐፍ የምታሳትም የሆንክ የምስቱ የጥፊ ዉጤት
@mekonenjorjo7037
@mekonenjorjo7037 6 күн бұрын
anite betam atagannew abiyin yakal asawukenewal eyale ekonew min yasigerimal yihe
@ColeFire-t2j
@ColeFire-t2j 6 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂 ተበዱ ለማኞች 😂😂😂😂😂😂😂
@jemaladem6714
@jemaladem6714 6 күн бұрын
Irmias ante dngayras shintam yematreba
@asmarakeren9333
@asmarakeren9333 6 күн бұрын
ደብረጽዮን 12 ሺ ከ ሚሆኑ ምርኮኞች 400 ሞቶ ሚሆኑ ደፋሪዎች ገዳዪች ስንት ግፍ የፈጸሙ ለመረጃም ምስክርም ተብለው ከስምምነቱ ቦሃላ ለህግ ለማቅረብ ብለን የያዝናቸው ያለ እኔ እውቀት ጌታቸው ለቆቸዋል ብሎም ይከሳል ህውሃት ጌታቸው በጦርነቱ ግዜ ከዋሸ ኣሁንም ቢዋሽ ያው እሱ ነው ምን ይገርማል ግን ለተፈጠረው የስልጣን ይሁን የውስጥ ትርምስ ኤርትራ ሻእብያ ኢያልክ ፖለቲካ መስራት ከዚ የባሰ ውሸትም የለም ኤርትራ ሳይባል ሚሰራ ኢትዮጵያ ውስጥ ፖለቲካ እስኽእሑን ኣላየንም ሚታመን መሪ እስካሁን ኣላየንም
@Light51178
@Light51178 6 күн бұрын
የትዋ ኣገር ነው የምትለው? የቱ ሕገ-መንግስት ነው እምትናገረው? ያ! ትግራይን እንደ ባዕድ ኣገር፡ የፈደራላዊንና የውጪ ሃይል ኣሳባስባ ትግራይን ከመሬት ለመፋቅ ሞክራ የከሸፈች፡ ራስዋን ገደል እየከተት ያለች?
@DanielDesta-bn4nx
@DanielDesta-bn4nx 6 күн бұрын
Selez merija setiwesd lela gez teteneqeq
@BezibeSolomon
@BezibeSolomon 5 күн бұрын
ኤሬሚአቢምያዉቃልእኮ
@asmarakeren9333
@asmarakeren9333 6 күн бұрын
ለሳም ከሆነ መገናኘቱ ዶር ኣቢ ለነደብረጽዮን ከሻዕብያ ችግር ስላላቹ ራሳቹ ተገናኙ ብሎ ራሱ ዶር ኣቢ ያውቃል ብሎ ደብረጽዮን በዚህ ተናግረዋል ዶር ኣቢ ያውቃል
@rttr3992
@rttr3992 5 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯💯Hegedef. 000000000❌❌❌❌❌❌❌❌❌⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫⚫💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭❓❓❓❓❓❓❓❓❓
@gebreslassietesfamicael7776
@gebreslassietesfamicael7776 6 күн бұрын
አማራ ክልል አስመራ ሂደው አልነበረም ወይ?
@yohanneswendemagegn3431
@yohanneswendemagegn3431 6 күн бұрын
friend leb belalech
@InnocentCheetah-hx4ki
@InnocentCheetah-hx4ki 6 күн бұрын
አታውቀውም
@Zakme722
@Zakme722 6 күн бұрын
Dr debretsion yalew lela enante mitawerut lela 😂😂
@yohannesgebremeskel7368
@yohannesgebremeskel7368 6 күн бұрын
Tigrai is infected by chameleon
@aamy3566
@aamy3566 6 күн бұрын
Aye ermias akrobatist
@HopeJsa-l9c
@HopeJsa-l9c 6 күн бұрын
አቤት ውሸት ትምርት ቤት ፍርድቤት የለን ትላለ የስቃል ምድረ ጉራ እሄ ናቹው የኢትዮጵያ ምሁሮቺ
@Mebratu-n2x
@Mebratu-n2x 6 күн бұрын
ደግሞ ምን አይነት ፓለቲካ ነው ይዋሻል አይዋሽም የምትሉት
@zecliffleaf2257
@zecliffleaf2257 6 күн бұрын
ይሄ እንግዳህ ኣንድን ነገር ኣስሬ ይደጋግማል የኣእምሮ መቀንጨር ችግር ኣለበት ከእንቅስቃሴው ጀምሮ ደህና ሰው ሲታጣ ይመለመላል ጎባጣ ነው ነገሩ ይሄ ኣሁን ሰው ተቆጥሮ ነው ሊያወራ የመጣው ኪኪኪኪ
@aschenakilema6314
@aschenakilema6314 6 күн бұрын
ኤርሚ ፖለቲከኛ ሆኖ የማይዋሽ አለ ? እኔ እንጃ !
@DejeneKumsa-o7m
@DejeneKumsa-o7m 6 күн бұрын
ቢያንስ ዝም ቢሉስ?
@mohammedhussien4147
@mohammedhussien4147 6 күн бұрын
አንተው አውርተህ ልጨርስ ነው ኤ
@bestfriend1871
@bestfriend1871 6 күн бұрын
እረ ባክህ ሶዬ እንደ ደፂ በምደር ላይ ውሸታም የለም
@cushticethiopia3133
@cushticethiopia3133 6 күн бұрын
እንደ ውጫሌ ውል ሆነ
@MEKONNENABEBE-bk4xu
@MEKONNENABEBE-bk4xu 6 күн бұрын
በአብይ እውቅና ዱባይ ላይ እኮ ነው የተገናኘው
@cushticethiopia3133
@cushticethiopia3133 6 күн бұрын
ኤርትራ ዋናው ሀብሻ ነው:: በዘርና ዘረኝነት የተመሰረተ Abyssinian solidarity እስካለ ድረስ ኤርትራውያን ከኢትዮጵያውያን በላይ ኢትዮጵያዊ ናቸው::
@tsinuelgebreweld8121
@tsinuelgebreweld8121 6 күн бұрын
ቀዳዳምንአገባህ።
@desalegnkeleta2902
@desalegnkeleta2902 6 күн бұрын
👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻👎🏻
@yohannesfrew7146
@yohannesfrew7146 6 күн бұрын
ውሸት የኤርትራ መንግስት አይናቸውን ማዬት አይፈልጉም ጌታቸው ቀዳዳ ነው እናንተም እንደዛው የውሽት አገር በውሸት ተፈጥረው ያደጉ። 😂
@user-vh9yj8yw2u
@user-vh9yj8yw2u 6 күн бұрын
ሻቢያ መላእክ እኮ ነዉ 😂😂😂😂😂😂
@Tigistkebede-z
@Tigistkebede-z 6 күн бұрын
አንተም እልልል ያለ ውሽታም ነህ
@tizazugudissa6096
@tizazugudissa6096 6 күн бұрын
ስጀምር ኤርትራ አገር አይደለችም😊
@yohanneseyob5432
@yohanneseyob5432 4 күн бұрын
😂
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Russo
Рет қаралды 23 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 65 МЛН
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 35 МЛН
Teddy Press ካብ ኣፍ መራሕቲ ትግራይ
Teddy Press
Рет қаралды 564
"የአንድ ሚሊዮን እልቂት ጥናትና ማስረጃ የለውም" ደብረጺዮን፣ የሽሬው ሁከትና ብጥብጥ
1:14:03
"መፈንቅለ መንግሥት ከማካሄድ ለይተን አናየውም!"፣ ስለ ሽሬው ብጥብጥ የህውሓት ምላሽ
30:22
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44