የኛ ልጅ በርታ በርታ ሙሉ ፊልም Yegna Lij Berta Berta full Ethiopian film 2019

  Рет қаралды 1,425,586

Addis Films

Addis Films

4 жыл бұрын

የኛ ልጅ በርታ በርታ ሙሉ ፊልም Yegna Lij Berta Berta full Ethiopian film 2019

Пікірлер: 1 600
@user-uj3go1qt9x
@user-uj3go1qt9x 4 жыл бұрын
በሺታ በስደት ላይ እንዴት ይከብዳል እስኪ ፈጣሪ ይማርሺ በሉኝ
@Tube-du7rj
@Tube-du7rj 4 жыл бұрын
እር እግዚአብሔር አምላክ ይማረሽ የኔህት
@ematube
@ematube 4 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ሚስኪን እኔ አቀዋለሁ ህመምን
@user-qb9sm1mf4c
@user-qb9sm1mf4c 4 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት አላህ ያሽርሽ
@temritemri9139
@temritemri9139 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን እህቴ በስደት ያለነውን ፈጣሪ ይጠብቀን እህቶቼ
@hadyamohamed7917
@hadyamohamed7917 4 жыл бұрын
አላህ ይማርሺፍቅር
@rahmah1140
@rahmah1140 4 жыл бұрын
ይሄን ፊልም የምትከታተ ሉ እህትወድሞቸ መጨረሻችንፈጣሪያሳምርልን አሚን
@buzaylove4748
@buzaylove4748 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rahelhalli5190
@rahelhalli5190 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@batlamebeltie1985
@batlamebeltie1985 4 жыл бұрын
አሜን
@user-sq1ov6dx6z
@user-sq1ov6dx6z 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@betytade2907
@betytade2907 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ee9ct2nz6i
@user-ee9ct2nz6i 4 жыл бұрын
እስኪ ስደት እንደኔ ስልችት ያለው
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 4 жыл бұрын
ተመለሻ ! ከላምና ከፍየል መሮጥ ካማረሽ !
@samutasfaye2994
@samutasfaye2994 4 жыл бұрын
Enim edezaw
@zeynebahmedahmed8680
@zeynebahmedahmed8680 4 жыл бұрын
Enye slchet blognal ehet
@user-ee9ct2nz6i
@user-ee9ct2nz6i 4 жыл бұрын
ለሁላችንም እግዚአብሔር አምላክ ብርታቹን ይስጠን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 4 жыл бұрын
እኔስ አልሠለቸኝም አልሀምዱሊላህ ስደት ስደት ትያለሽዴ የተወላገደ እግርሽን ያሥተካከለ ስዴት መስሎኝ ወዴሽ መጣሽጅ አልተገደድሽ😄😄😄
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
ቦታ ለመያዝ ነው አላየሁም እሰከ አይቼ እመለሳለሁ እንደ እኔ ማዳም ቤት ያላችሁ እህቶቼ መልካም ቀን ማዳም ዝም ትበል እናንተ ደሰሰሰሰሰ ብሎ ዋሉ
@user-do4cd9ee8t
@user-do4cd9ee8t 4 жыл бұрын
አሜን
@m.habashwet.1252
@m.habashwet.1252 4 жыл бұрын
አሜን
@ziyadaaa5897
@ziyadaaa5897 4 жыл бұрын
አሚን ማማዬ ጥሎብኛ በጣም ነዉ መምወድሽ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
@@ziyadaaa5897 እኔም ውድድድድ💝💝
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
@@m.habashwet.1252 💝💝
@user-mv8zo7xi8j
@user-mv8zo7xi8j 4 жыл бұрын
ባልና ሚስቱ የተወኑበት ምርጥ ድራማ የሶል እና ቤቲ ስወዳችሁ❤😍😍💘
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 4 жыл бұрын
ልሹፍውዴ ይመስጣል
@emufkr7160
@emufkr7160 4 жыл бұрын
🙄👈
@leyuyeshiadane9360
@leyuyeshiadane9360 4 жыл бұрын
ሁላችንም ለንስሃ ሞት ያብቃን ውድ የሃገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ
@user-sq1ov6dx6z
@user-sq1ov6dx6z 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ ቆንጆ
@leyuyeshiadane9360
@leyuyeshiadane9360 4 жыл бұрын
@@user-sq1ov6dx6z amen amen tnx u wuda🙏🙏
@yeafrimenatnegsdetegawa2567
@yeafrimenatnegsdetegawa2567 2 жыл бұрын
አሜን፫🙏
@user-mc8pk1ce5i
@user-mc8pk1ce5i 4 жыл бұрын
ሰለሞን ሙሄ እና ቴዲ ምርጥ ተዋናይ 👍
@user-xz6fm7bv9x
@user-xz6fm7bv9x 4 жыл бұрын
በእውነት ቆንጆ ፊልም ነው ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ የሰው ልጅ መጀመሪያው ምንም ይሁን የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና እግዚአብሔር የሁላችንም መጨረሻችን ያሳምርልን 🙏🙏🙏
@user-jz7dx6kr9s
@user-jz7dx6kr9s 7 ай бұрын
አሜን
@user-by6nr1fi8k
@user-by6nr1fi8k 4 жыл бұрын
መላአኩ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ አናንያን አዛርያን ሚሳኤልን ከሚነድ እሳት እንዳወጣሀቸው እኛንም ልጆችህን ከሚያስፈራን ከሚያስጨንቀን ነገር ሁሉ ጠብቀን አሜን!!!
@sarahblekey5596
@sarahblekey5596 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ssewayefikirsew3700
@ssewayefikirsew3700 4 жыл бұрын
አሜን
@fikirtesfay4597
@fikirtesfay4597 4 жыл бұрын
Amen!!!
@user-jz1gy7ql4t
@user-jz1gy7ql4t 4 жыл бұрын
አሜን አለሽ እማ
@kinleboch9807
@kinleboch9807 4 жыл бұрын
Amen
@mesietube8261
@mesietube8261 4 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የሀገራችን እና ህዝቦቿን ሰላም ፍቅርን ይስጥልን በስደት ያለነውንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@makuabdu1888
@makuabdu1888 4 жыл бұрын
Yesw lije kahon eant kalew eswan man fatre keswa beft yenbaru man fetrchw damo edat yewldchwn edat amlk tedrgwalch
@absdebebe
@absdebebe 9 ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤❤❤
@djdj6573
@djdj6573 4 жыл бұрын
ዋውውው ምርጥ ነው ያላያችሁት እዩት ያው በስደት ያለነው መፀናኛችን ያው ፌልም ነው መልካም ቀን ተመኝሁላችሁ
@Umu-niya
@Umu-niya 4 жыл бұрын
ህይወት እንደፊልም መጨረሻውን እንደምንፈልገው ቆንጆ አድርጎ መጨረስ ቢቻል እንዴት ጥሩ ነበር። ፊልሙን በጣም ወድጄዋለሁ። ምርጥ ነው!
@mahelatmahemahelatmahe2298
@mahelatmahemahelatmahe2298 4 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ 💚💛❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ይውደም ።🙏😘😘😘😘💕💕😍😘👌👍
@user-rt4oc2rg9b
@user-rt4oc2rg9b 4 жыл бұрын
አሜን
@soaadsoaad3923
@soaadsoaad3923 4 жыл бұрын
አሚን
@user-ku8cf5hm2k
@user-ku8cf5hm2k 4 жыл бұрын
አሚን እህት
@user-gk2tk2cv5h
@user-gk2tk2cv5h 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏💚💛❤ኣሜን 👏👏👏
@emiyeemiye764
@emiyeemiye764 4 жыл бұрын
Betam arif film new
@bayobayo782
@bayobayo782 4 жыл бұрын
ንሰሀ የማይፈታው የለም ሁላችንንም ለንስሀ ያብቃን በጣም ደስ ይላል
@jdjgbkdv6782
@jdjgbkdv6782 4 жыл бұрын
አሜን
@haymilal8085
@haymilal8085 4 жыл бұрын
እስኪ ጅለሶች ከስድት ተመልሼ ላገባ 4ውር ቀርቶኛል እስኪ ድስተኛ ትዳር እንዲኖርኚ መልካም ምኞታቹክን አስዪኚ
@tube-br4di
@tube-br4di 4 жыл бұрын
Yasakalishe
@mmashummashu2714
@mmashummashu2714 4 жыл бұрын
Allhaa yasakalhaa leke
@haymilal8085
@haymilal8085 4 жыл бұрын
@@mmashummashu2714 amen
@haymilal8085
@haymilal8085 4 жыл бұрын
@@tube-br4di amen
@belayfujago4166
@belayfujago4166 4 жыл бұрын
በሰላም ድረሺ እኔም 7ወር ቀረኝ
@hanaeth2019
@hanaeth2019 4 жыл бұрын
ሶልዬ ስወድህ እኮ በፈጣሪ ይድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ💓💓💓
@abasshamie916
@abasshamie916 4 жыл бұрын
Hanuni konjo
@Eman-nb1ov
@Eman-nb1ov 4 жыл бұрын
አምላኬ ከሽቃላ ወደማዳም ቀይርኝ ስደትመሮኝል
@hawihabeshawit2076
@hawihabeshawit2076 4 жыл бұрын
አሚንንን
@user-mw7rh9lx6w
@user-mw7rh9lx6w 4 жыл бұрын
አሜን
@seadayehayklij7145
@seadayehayklij7145 4 жыл бұрын
ያልፋል
@yube3674
@yube3674 4 жыл бұрын
እምንንንንን ክክክክክክ
@Hh-te1yj
@Hh-te1yj 4 жыл бұрын
ከይዞሽ መዳም ያርግሽ በሀገርሽ ባይሆን ለሸቃላሽ እድታዝኘላት እሽ
@amilovefheui1129
@amilovefheui1129 4 жыл бұрын
ሠሌ ከነ ሚስቱ ገጭ ብሏል የሠሌ አድናቂዎች ላይክ ግጩኝ
@hananni8551
@hananni8551 4 жыл бұрын
Mistu nat ende
@seadahussen6742
@seadahussen6742 4 жыл бұрын
የትኛዋ ነች ሚስቱ የሰሌ
@Ayutube4964
@Ayutube4964 4 жыл бұрын
@@seadahussen6742 ቤቲን ሁና የምተውነዋ
@eliana4193
@eliana4193 4 жыл бұрын
መጨረሻ ላይ ያለውን ዘፈን ልቀቁልን ፊልሙ እራሱ ያምራል 😘😍
@seinalove7913
@seinalove7913 4 жыл бұрын
በጣጣጣጣጣጣጣ አሪፍ ፊልም ነው ተባረኩ በእውነት እንደዚህ ፍገግ የሚይደርግ ፉልም ስሩ ሁሌ
@LS-sl1nz
@LS-sl1nz 4 жыл бұрын
አይቼ ስጨርስ እኮምታለሁ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
አሜንን
@user-ev4tc5zq7j
@user-ev4tc5zq7j 4 жыл бұрын
አሜንንንን
@user-gl2vr3bh4r
@user-gl2vr3bh4r 4 жыл бұрын
አሜን
@elsanogsa9280
@elsanogsa9280 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አህቴ
@user-wn4ro4os6u
@user-wn4ro4os6u 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ግን ሰሞኑን አከበሩንኮ በተከታታይ ክክክ አልሀምዱሊላህ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል የምወዳቸውን እናትና አባቴን በስልክ አዋርቸ
@hayu9254
@hayu9254 3 жыл бұрын
እንኳን ደሥ አለሽ❤❤❤
@user-kn1mv8nr6g
@user-kn1mv8nr6g 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው ከማሳቁ ባሻገር አስተማሪና ቁም ነገር አዘል ነው አርቲስቶቻችን በርቱልን
@user-zn6bf1dn1i
@user-zn6bf1dn1i 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ድርሰት እና የተዋጣለት ፊልም ነው ካየሁት በተለየ ከደራሲው የወደድኩለት እይታ ጎረቤት ሆኑ የሚሰራው ጠባቂ ነው የምርም በትክክል እንደሱ የማውቀው ሰው ነበር ሰው ይናፍቃል ዕትዬ ይላት ነበር ላክስቴ እና እዛ ድረስ መመልከቱ የምር ገርሞኛል እይታውን ወድጄለታለሁ እንዴ አይነት ሀገረኛ ለዛም ውበትም ያለው ፊልም ማየት ናፍቆኝ ነበር ተደሰቱ መጠጥ ቤት ሲያዝኑም እዛው ግሩሰሪ ውስጥ በበዛበት ፊልም እንዲ አይነት ማግኝት ደስ ይላል ከፊልሙ አንድ ያልተመቸሽ ብትሉኝ የሆነች የምትደብር ስድብ አለች ደሞ ተደጋግሞ ነው ቤሽ...ነው ለመጨረስ እራሱ በቃ ለኔ ያልተመቸኝ እሱ ነው ተዋናይ መረጣ አንደኛ ድርሰቱ ያው👌እንደዚህ ዓይነት ደራሲ ይብዛ ከመጠጥ ቤት የራቀ ልበለው ከሌላው አንፃር ምርጥ ስራ ነው ሁላችሁም 👏👏👏
@user-ki8cm8kr5s
@user-ki8cm8kr5s 4 жыл бұрын
ዋው ግዜው እና ፍልሙ አንድ ነው አሁን ያለንበት ወቅት እንደዚህ ነው አገራችን ሰላም ያውርድልን ሁላችንም ለነስሀ አብቃን
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 4 жыл бұрын
በእዉነት ምርጥ ፊልም ነው ሰለሞን አንተ እኮ ሰው ነህ ከልብህ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ
@marytison1234
@marytison1234 4 жыл бұрын
ቴዲ ግን ለምን ከሰላም ተስፋዬ ጋር አብራችሁ አትሰሩም ምርጥ ፊልም እሚወጣላችሁ ይመስለኛል ሁለታችሁም ጎበዝ ስለሆናችሁ
@abdellaahtube8161
@abdellaahtube8161 4 жыл бұрын
ዋው የምወዳቸው ተዋናይወች ናቸው በርቱልኝ የሀገራችን እቁወች
@user-fg6pe8rn9q
@user-fg6pe8rn9q 4 жыл бұрын
ሰሞኑን በሰላም ነው ስትለቁ በተከታታይ ስትጠፉ በተከታታይ ለማንኛውም ፊልሙን አላየሁትም ከስራ መልስ ሰለፊልሙ አስተያየት እሰጣለሁ እስኪ ዛሬ ሁላቹሁም ሰለፊልሙ አይታቹህ አስተያየት ስጡ እሽ የቤት ስራ ነው የሰጠሆቹህ ኮሜቶች
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 4 жыл бұрын
መልካም የስራ ቀን ይሁንልን😍 ከሸር ፣ ከምቀኝነት ፣ ከተንኮል የፀዳ ልብና አይምሮ ይስጠን ቸሩ ፈጣሪ🙏
@user-gz7jy4mq2v
@user-gz7jy4mq2v 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@noorsoleman8310
@noorsoleman8310 4 жыл бұрын
መስከረም የድንግል ማርያም ልጅ amen
@user-ny7sw1yn9d
@user-ny7sw1yn9d 4 жыл бұрын
አሞኛል ዱአ አርጉልኝ ስወዳቹ
@user-ku8cf5hm2k
@user-ku8cf5hm2k 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህት አላህ ይድረስልሽ
@Hh-te1yj
@Hh-te1yj 4 жыл бұрын
@@user-ku8cf5hm2k አላህ ያሽርሽ ማሬዋ
@user-yq2ul5kd2p
@user-yq2ul5kd2p 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ
@user-vb5wi7in5d
@user-vb5wi7in5d 4 жыл бұрын
አላህየማርሺማር
@user-vb5wi7in5d
@user-vb5wi7in5d 4 жыл бұрын
አላህየማርሺማር
@jerulove4935
@jerulove4935 4 жыл бұрын
ሰሞኑን ፊልም ባሽ አረጋችሁት tnku
@etftu3079
@etftu3079 4 жыл бұрын
ምን አለ አላየሁት እርዓሱን ንገሪኝ
@merilove8023
@merilove8023 4 жыл бұрын
Betem
@yetmyetwahdolji5404
@yetmyetwahdolji5404 4 жыл бұрын
Arif new endi zena enbel
@jeeranmoogan1840
@jeeranmoogan1840 4 жыл бұрын
@@merilove8023 ስታስቁ በሳቅ ሆዴን ፍርስ አረጋችሁት
@jeeranmoogan1840
@jeeranmoogan1840 4 жыл бұрын
@@yetmyetwahdolji5404 🙏🙏🙏😁 😁😁😁😁
@yasminyasmin7738
@yasminyasmin7738 4 жыл бұрын
በጣም ደሥ ብሎኛል እካን ደሥ አለሽ በሉኝ እስኪ ማሮችዬ
@user-fl6ov4qc4v
@user-fl6ov4qc4v 4 жыл бұрын
እንኮን ደሥ አለሽ እህት ደሥታሽ ዘላቂ ይሆን
@foziyabeshir6005
@foziyabeshir6005 4 жыл бұрын
Enkun des aleshi
@user-zq9hr8us1s
@user-zq9hr8us1s 4 жыл бұрын
ሳናዉቀዉ
@yasminyasmin7738
@yasminyasmin7738 4 жыл бұрын
@@user-fl6ov4qc4v አሜን የኔ ልዩ
@yasminyasmin7738
@yasminyasmin7738 4 жыл бұрын
@@foziyabeshir6005 አሜን
@Sasan-xc8oo
@Sasan-xc8oo 4 жыл бұрын
ስራችን ጨርሸን እናያዋለን
@ninnod2827
@ninnod2827 4 жыл бұрын
ዋው
@mahitaiba8387
@mahitaiba8387 4 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል በጣም እናመሰግናለን
@user-tx3vi5op8o
@user-tx3vi5op8o 4 жыл бұрын
I love you Solomon and Betty, you are amazing😍💓
@rabiajemal9951
@rabiajemal9951 4 жыл бұрын
ጥሎብኝ ኮሜን አንብቤ ነበረ የማየው አሁን ግን ሁሉም ብሶቱን ነው የሚገልፀው የፍልሙ ነገረ ተረስቷል አስተያየት ምን ይሻላል እፍ
@ahmeed5811
@ahmeed5811 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@sofiaalfalah935
@sofiaalfalah935 4 жыл бұрын
እውነት ነው ውዴ
@user-yb5pv6wt9h
@user-yb5pv6wt9h 4 жыл бұрын
እኔም እዳቺነበርኩ ኮሜቶች ለቅሶ ብቻ ኤጭ
@Hh-te1yj
@Hh-te1yj 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@stopamharagenocide7654
@stopamharagenocide7654 4 жыл бұрын
ውይ እውነት ብለሻል ።በስተትእንኮን ስለፊልሙ የሚናገር የለም
@etyo7680
@etyo7680 4 жыл бұрын
ደስ ይላል በሩቱ ካባታችሁ ። ከነጥበብ ያስተምራል ያዝናናል አየምሮን ያሳድጋል ።
@user-cv1co9lg2d
@user-cv1co9lg2d 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን 🇪🇹
@farah-jt2ud
@farah-jt2ud 4 жыл бұрын
ያምራል ሰሌ እና እንግዳ ሰው ያለበት ሁሌም ይጥማል
@user-qn3wj8mx7h
@user-qn3wj8mx7h 4 жыл бұрын
ትክክል የመዳን ቀን ዛሬ ነው። ሁላችንም ንስሀ እንግባ ንስሀ እንግባ ንስሀ እንግባ መንግስተ ሰማያት ቀርባለችና። ወገኖቼ ሁሉም ቀሪ ነው የዘላለም ቤታችንን እንዳናበላሽ ዛሬውኑ ንስሀ እንግባ።
@user-hj7gt5gc7r
@user-hj7gt5gc7r 4 жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን
@mesimesi5615
@mesimesi5615 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ትምህርት አግቼበታለው ንስሀ ህይወትን አዲስ ያርጋል
@user-hj5tu1sg8l
@user-hj5tu1sg8l 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም እንደሆነ አጎቴ ከኢትዮጵያ ነግሮኛል እስኪለቀቅ ጓጉቼ ነበር
@yewoggeta5865
@yewoggeta5865 4 жыл бұрын
ይመቻችሁ አሳቃችሁኝ በተረፈ ማኖ እንደኔ ማሚ እና ሀገሩ የናፈቀው😢
@nwdsd2611
@nwdsd2611 4 жыл бұрын
እኔም ናፍቆኛል አለህ ሁላችንም ላገራችን የብቀን
@shewayeabera5882
@shewayeabera5882 4 жыл бұрын
እኛ ድሀዊቹ ደሞ ይቲብላይ ሲመጡ እናያቸዋለን
@betbchun7389
@betbchun7389 4 жыл бұрын
እኮ
@medinahabeshaethiopia7964
@medinahabeshaethiopia7964 4 жыл бұрын
ትክክል እንኮን ለፊልም ከፍየና የኖሮ ውድነትንም አልቻልነውም
@sofiaosman308
@sofiaosman308 4 жыл бұрын
ትክክል
@gdffyff4978
@gdffyff4978 4 жыл бұрын
እኔ በይ እኔ ሀፍታም ነኝ🙌🙌🙌🙌ጤና አለኝ😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜
@user-ix7hc5xb1i
@user-ix7hc5xb1i 4 жыл бұрын
አና በነፃ ነው እንዴ የምታይው ኢንተርኔት ተከፍሎበት አኮ ነው ነው እኔ ካላወጣሁት የኔቱን ብለሺ ነው የኔ እህት
@user-ok5jx1ik8s
@user-ok5jx1ik8s 4 жыл бұрын
እኛ ደሞ በማዳም wifi በማየት እንተባበራችኃለን ለጊዜው ይሄን ብቻ ነው ልንተባበራችሁ ምንችለው እናመሰግናለን ።
@masiyemariyaam1240
@masiyemariyaam1240 4 жыл бұрын
Wooòoooow arif filim naw astamari azazanyim naw 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@trhashagos4834
@trhashagos4834 4 жыл бұрын
እኮ
@user-lo1xy2bm3i
@user-lo1xy2bm3i 4 жыл бұрын
ቲና ነኝ የመሬዋ ቲናዬ ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
@misyeafromethiopia3754
@misyeafromethiopia3754 4 жыл бұрын
😃😃😃😃😃
@munerasedtagawaentanenafak8797
@munerasedtagawaentanenafak8797 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-mp3py5tc2l
@user-mp3py5tc2l 4 жыл бұрын
ስደት እንደኔ የመረረው ማነው ፈጣሪ ሀፍታም ባል ይስጥሽ ብላቹ ዱአ አድርጉልኝ እስቲ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@mekdesmekdes5180
@mekdesmekdes5180 3 жыл бұрын
ይስጥሽ ግን እምመኝልልሽ ሀብት ያለው ሳይሆን ፈጣሪውን እሚፈራ ንፁህ ፍቅር ነው ውዷ አይ ስደት እድሜ ያችንን ጨረሰው
@user-nh6kc9sp2c
@user-nh6kc9sp2c 4 жыл бұрын
ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልንን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-te3mf5tg1f
@user-te3mf5tg1f 4 жыл бұрын
💓ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገኖቻችን💓
@ferahiwotzeweduferahiwotze3904
@ferahiwotzeweduferahiwotze3904 4 жыл бұрын
M a damiya yehan film eday meselg bat yelchim ufffff😉😉😉😉😉😉😉❤❤❤❤❤❤
@bettylamessayimariymliji2593
@bettylamessayimariymliji2593 4 жыл бұрын
Esti wudo ye sedet wodjoche nw esti sabsaba belen enywo😍😍😍😍 le hulachenm buru ken yehunlen💃❤😍
@selasselas4159
@selasselas4159 4 жыл бұрын
Betty lamessa yimariym liji b
@user-sh3np1qs2x
@user-sh3np1qs2x 4 жыл бұрын
ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እመብርሀን ለንስሀ ሞት ታብቃን ልቤን የባሰ አሳሳዉ አይ ስደት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@birabirotube9191
@birabirotube9191 4 жыл бұрын
ዋው የመጨረሻው ሳውድ ትራኩ ስያምር ማለትም ማጀብያ ሙዝቃው ነገሩ ዘቢባ ግርማ ሰርታው ምን የማያምር ነገር አለ የኔ ድምፀ መረዋ
@fdgdfg3066
@fdgdfg3066 3 жыл бұрын
ዋው ቤዛየ ምንልበልሽ ቅንነሽና እድሜ ዘመንሽን ቅንያድርግልሽ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል
@Moahs
@Moahs 4 жыл бұрын
ባልናሚስቶቹ ደስሲሉ እብረው መተወናቸው ዋውውውው
@hawatube9505
@hawatube9505 4 жыл бұрын
ሶደሬወች ግን ምነው በየመሀሉ ጥልቅ እያላችሁ ብር ብር ትላላችሁ ከኛ ከሸቃሎች ወፍ አታገኙም
@jitutashome1640
@jitutashome1640 4 жыл бұрын
Liki bileshali
@mamiteeuntue9282
@mamiteeuntue9282 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@Dg-bt4jl
@Dg-bt4jl 4 жыл бұрын
እስትንገርያቾዉ ክክክክክክክ
@oumererziku8612
@oumererziku8612 4 жыл бұрын
ክክክክ ንገሪልኝማ
@user-uq6xl9qr5k
@user-uq6xl9qr5k 4 жыл бұрын
ልክ ብለሻል ሀዊ ንገሪያቸውማ
@aberashtefra3677
@aberashtefra3677 4 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ፈጣሪ ለገሬናለንሰሀ አብቃንሁላችንም በስደት ያለን
@user-fu6nw3zy5j
@user-fu6nw3zy5j 4 жыл бұрын
ዋውውው ሰሞኑን የኢትዩ አዳዲስ ፊልም ነፍነው ይመቻችው አቦ እኝአን ዘና የምታደርጉን ኑሩልን
@user-bv8uh8el8y
@user-bv8uh8el8y 4 жыл бұрын
አቤቱአምላኬ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ወገኖቼ
@user-ys4cx4pm1j
@user-ys4cx4pm1j 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yeafrimenatnegsdetegawa2567
@yeafrimenatnegsdetegawa2567 2 жыл бұрын
አሜን፫🙏
@easypc2241
@easypc2241 4 жыл бұрын
አስተማሪ ጡሩ ፊልም ነዉ
@fnegnyesu2335
@fnegnyesu2335 4 жыл бұрын
ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን አሪፍ ፊልም ነው ተመችቶኛል
@hello_XD166
@hello_XD166 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል 😍
@mohammadmustfa1780
@mohammadmustfa1780 4 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ በስደት ያሉን ልጆችህ ጠብቀን
@jkkl5410
@jkkl5410 4 жыл бұрын
አሜን
@user-ch2dq6qp5i
@user-ch2dq6qp5i 4 жыл бұрын
ዋው ለቀቃችሁት ደስ ይላል በኋላ አየዋለሁ ምርጦቼ መልካም ውሎ
@user-fb1mq1qw8z
@user-fb1mq1qw8z 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል በተለይ መጨረሻዉ😘♥
@sarahnaghase5257
@sarahnaghase5257 4 жыл бұрын
ሶልዬ በጣም ምርጥ ፊልምነው ይልመድብህ አብሶወ ጥበቃው በቃ አልቻልኩም በሳቅ !!!👍👍👍
@hopealemayehu2362
@hopealemayehu2362 4 жыл бұрын
i wish someday the comment will be about the actual movie......
@user-bp7bl5ip4w
@user-bp7bl5ip4w 4 жыл бұрын
ሶደሪወች አቦ ብርርርር ብላችሁ ቅሩ ምነው ሸዋ በየ ደቂቃው ማስታወቂያ አይደራችሁምደ ኤጭ
@Ibrahim-wv1wp
@Ibrahim-wv1wp 4 жыл бұрын
አይቸ ጨረሥኩ በጣም ደሥ የሚል ፊልም ነዉ የዉነት
@umreyanjemela9996
@umreyanjemela9996 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያየ ሰላምሽ ብዝት ይበል አሪፍ ፊልም ነው በርቱ
@Ze-kz2tu
@Ze-kz2tu 4 жыл бұрын
ዋው አዳድሥ ፊልም እየተለቀቀ ነው ሠሞኑን ዛሬ ደግሞ ባልና ሚሥት አድላይ የተወኑበት ነው
@user-lb4fi3sj8r
@user-lb4fi3sj8r 4 жыл бұрын
ማንና ማንነዉ ባሊናሚስት
@Ze-kz2tu
@Ze-kz2tu 4 жыл бұрын
@@user-lb4fi3sj8r ሠሊ ከነሚሥቱ ነው
@user-mx6kt3oe8x
@user-mx6kt3oe8x 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነው ሶል የእውነት ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ነህ 😍😍😍😍ሁላችንምን እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃን 🙏🙏🙏
@zawudanshwarkinehzd1963
@zawudanshwarkinehzd1963 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን፡በጣም፡አሬፍነዉ
@user-in9vm9xt6m
@user-in9vm9xt6m 4 жыл бұрын
ጥሩ ፊልም ነው እናመሰግናለን🙏
@seadanurye3926
@seadanurye3926 4 жыл бұрын
ሶደሬወች ምን አለ ባታስመርሩን በዋይፋ ካየንላችሁ አይበቃችሁም እረስ ምታት ሆናችሁምን እኮ
@user-zj1vv3vh6z
@user-zj1vv3vh6z 3 жыл бұрын
ዛሬ ጥርሰን አስነቅዬ መጣው የውሻ ቁስል ያርግልሽ በሉኝ እስቲ ውዶቼ
@ethiotube4134
@ethiotube4134 3 жыл бұрын
እልል እንካን አስነቀልሽ
@yeneneshab4552
@yeneneshab4552 4 жыл бұрын
ሞሄዬ አሪፍነዉ ዘናእያልኩነዉአይቼየጨረስኩት😍
@meronmekonnen9155
@meronmekonnen9155 4 жыл бұрын
ምርጥ የሀገሬ ድራማ💚💛❤️
@user-nl1kl1ow5i
@user-nl1kl1ow5i 4 жыл бұрын
ክክክክ ኧረ ባልና ሚስት ደስስስስስ ሲሉ
@user-py5de2gd7d
@user-py5de2gd7d 4 жыл бұрын
ዋው ሰሞኑን ማን መከረልን እደተደበርን ባዳድስ ፊልም አበሸበሹን እኮ
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
የሚገርም ፊልም ነው እናመሰግናለን
@yesasofa4174
@yesasofa4174 4 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነትን ይብዛልን 🙏 እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቹዋን ይባርክ🙏💚💛❤️🙏🙏
@salamcoma1462
@salamcoma1462 4 жыл бұрын
ኮመንቱ ሁሉ ሌላ ነው ምን ቃስቀባጥራቸዋል ስለፊልሙ አስተያየት አይፀፉም አይ
@user-ob5ov4mm4f
@user-ob5ov4mm4f 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ለንስሐ ሞት ያብቃን በጣም አሪፍ አስተማሪ ነው
@user-ep8lq3bz3g
@user-ep8lq3bz3g 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን 😘
@ameeraameera9089
@ameeraameera9089 4 жыл бұрын
ቀጥሉበት ያምራል እስከመጨረሻው
@makiyatahir5847
@makiyatahir5847 4 жыл бұрын
I LOVE Teddy
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 4 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል በአመቱ ተለቀቀልን ባልና ሚስት ያሉበት ፊልም ያምራል👌👏👏👏
@user-pk7nm2nw4f
@user-pk7nm2nw4f 4 жыл бұрын
ሚስቱ ዬተኘወነት የሳለሞን
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 4 жыл бұрын
@@user-pk7nm2nw4f የህፃኗ እናት
@aliganeshiyegorawo1074
@aliganeshiyegorawo1074 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው አስመሳይ ሰው ድሮም መጨረሻው እሄው ነው ቀጥሉበት ደስ ይላል
@high1166
@high1166 4 жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል ምርጥ ፊልም አቦ ምችት ይበላችሁ ቅድስት አገር ኢትዩጲያንችንን የድንግል ልጅ ይጠብቅልን
@medi7464
@medi7464 4 жыл бұрын
ቆይ እኔ መቼ ነው አንደኛ የማየው ሁሌ መጨረሻ ግን ፊልሙ ጥራት የለውም አዲስ አይመስልም
@genetkonjo5074
@genetkonjo5074 4 жыл бұрын
ሠላም እህት ወንድሞቼ በስደት ያላችሁ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 💚💛❤ኢትዮጵያ ሀገራችንንም ሠላም ይሁንልን. ምርጥ ፊልም ነው
@mahiyemikitanash6471
@mahiyemikitanash6471 4 жыл бұрын
ዋዉ ሶልየ እና የሶል ሚስት ቤቲየ ቴዲየ እና ማሂ ስወዳቹ ኮ በርቱ ማሮች ፊልሙ በጣም ኣሪፍ እና ኣስተማሪ ነዉ
@user-oe3bv7br3h
@user-oe3bv7br3h 2 жыл бұрын
በጣም ነው ያዝናናኝ ደስይላል ሰላማችሀ ይብዛልኝ🥰🥰🥰🥰
@user-fq1zd5vf8b
@user-fq1zd5vf8b 4 жыл бұрын
ደስ ይላል ኮሜንቶች መቼም ሶደሬ የማስታወቂያ ብዛት አይጣል ነው
@sofiasofia6026
@sofiasofia6026 4 жыл бұрын
ክክክክክ አይጣል ነው ማሰታወቂያውማ
@sofiasofia6026
@sofiasofia6026 4 жыл бұрын
የቱሉ ቦዘኔ ነኝ ክክክክክክ
@user-fq1zd5vf8b
@user-fq1zd5vf8b 4 жыл бұрын
@@sofiasofia6026 አይሰማም
@sofiasofia6026
@sofiasofia6026 4 жыл бұрын
@@user-fq1zd5vf8b ኧረ የባቱ ቦዘኔ ሰልክሰ
@user-fq1zd5vf8b
@user-fq1zd5vf8b 4 жыл бұрын
@@sofiasofia6026 ኡኡቴ
@user-nl1kl1ow5i
@user-nl1kl1ow5i 4 жыл бұрын
ኮምቼ አላውቅም እስኪ አይቼ ልኮምት መልካም ቀን ለሁላቹም እመኛለው ዉድ። የሀገሬ ልጆች ሰላም እና ፍቅር ለ ሀገራችን ይሁን አንድነትን ይስጠን
@user-vv8xs1yo5e
@user-vv8xs1yo5e 4 жыл бұрын
አሚንንንንን
@user-mx2lt1it7w
@user-mx2lt1it7w 4 жыл бұрын
ዉዋዋዋዋ በጉጉት የጠበቁት ፊልም ነው እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💗🙏
@user-pf9nu7xc4z
@user-pf9nu7xc4z 4 жыл бұрын
እንኳን ስላም መጣችሁ ምርጦች ውድ የሃገሬ ልጆች ስላማችሁ ይብዛልኝ ሃገራችንም ስላም ያሪግልን ብሩሁ ቀን ይሁንልን
ግራና ቀኝ - Ethiopian Movie Girana Qegn 2019 Full Length Ethiopian Film Gerana Kegn 2019
1:44:57
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,6 МЛН
когда достали одноклассники!
00:49
БРУНО
Рет қаралды 3,9 МЛН
Can you beat this impossible game?
00:13
LOL
Рет қаралды 53 МЛН
Como ela fez isso? 😲
00:12
Los Wagners
Рет қаралды 33 МЛН
КАКОЙ ВАШ ЛЮБИМЫЙ ЦВЕТ?😍 #game #shorts
00:17
Poopigirl
Рет қаралды 10 МЛН
Ethiopian romantic comedy film 2018 - Eyorika
1:41:05
AmharicTV
Рет қаралды 1,2 МЛН
ሰባ ደረጃ Ethiopian Movie 70 Derja - 2019 ሙሉፊልም
1:27:19
Arada Movies
Рет қаралды 1,3 МЛН
ባለ ጊዜ ሙሉ ፊልም Bale Gize full Ethiopian film 2019
1:37:19
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.37 "ፖድካስት 1"
27:33
ebstv worldwide
Рет қаралды 523 М.
እድሜ ለሴት Ethiopian Movie Edme Leset - 2019 ሙሉፊልም
1:26:58
ትዳሬ ነሽ ሙሉ ፊልም _ Tidare Nesh New Amharic Movie 2024
1:30:04
Ge'ez Entertainment
Рет қаралды 1,2 МЛН
በራብሽ -  Ethiopian Movie Berabesh - 2019 ሙሉፊልም
1:14:52
ተከፍሏል ሙሉ ፊልም Tekeflual Ethiopian Film 2019
1:43:49
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.14 "በስንቱ ማን ነው?"
30:18
ebstv worldwide
Рет қаралды 600 М.
ЗаМЫШляют злодейства … 🐭 #симба #дымок #симбочка
0:57
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 4,6 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 6 СЕРИЯ
21:57
Inter Production
Рет қаралды 490 М.
GxK (New Empire) - Kong has a toothache  #godzillaxkongthenewempire
1:00
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 6 СЕРИЯ
21:57
Inter Production
Рет қаралды 490 М.
Прояви гостеприимство🤣#фильм #сериал #кино
1:00