በራብሽ - Ethiopian Movie Berabesh - 2019 ሙሉፊልም

  Рет қаралды 889,547

Arada Movies

Arada Movies

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@ድንግልናትየሁላችንተስፍ
@ድንግልናትየሁላችንተስፍ 5 жыл бұрын
*ገና አላየሁትም ቦታ ለመያዝ ነው ውድ የምየ የሀገሬ ልጆች ደህና ናችሁልኝ ስላማችሁ እደምድር አሽዋ እደስማይ ከዋክብት ብዝት ይበልላችሁ የሀገራችነን ትሳኤ እግዚአብሔር ያሳየን*
@chiroadem1311
@chiroadem1311 5 жыл бұрын
አማላጄ ድንግል አማላጄ እናቴ wiy imuye lenem bota yazilign please
@azebtufa8535
@azebtufa8535 5 жыл бұрын
ያንቺመ እንደዚሁ ብዝት ብሎ ይትረፈረፈ አሜንንንንንንንንን
@tube-br4di
@tube-br4di 5 жыл бұрын
Amen
@rahel3752
@rahel3752 5 жыл бұрын
አሜን (፫)
@rak7088
@rak7088 5 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን
@zedyezufi34
@zedyezufi34 5 жыл бұрын
ሞኬና ሙሌን የሚወድ ማነው ላይክ አርጉኝ 😘😘😘😘😘😘😍😍❤️
@aishlilbird7275
@aishlilbird7275 5 жыл бұрын
Gash moke siwedachew kmr yatinten filachma💖💖💖💓💓💓
@Deraentertainment
@Deraentertainment 5 жыл бұрын
Sub argina inatu
@Deraentertainment
@Deraentertainment 5 жыл бұрын
Sub me chikuwa
@Deraentertainment
@Deraentertainment 5 жыл бұрын
Sub me
@Temuvlog
@Temuvlog 5 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qKnZZ6mCjLGCjrc ውድ የሀገሬ ልጆች የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ይህንን ቪዲዮ እዩልኝና ሰብስክራይብ አርጉኝ በደስታዬ ትደሰታላችሁ እመኑኝ
@medi7464
@medi7464 5 жыл бұрын
ግልግል ከአረብ አገር ሴት ራስ እንኳን ወረዳቹልን በአሜሪካ ያለው ጉድ ይብሳል በተረፈ የአጥቴ ፍላጭ ውስጤ ነው
@sofiaosman308
@sofiaosman308 5 жыл бұрын
ትክክል
@dyd5174
@dyd5174 5 жыл бұрын
ብትክክል
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 5 жыл бұрын
ትበጂ
@georgebejjani1769
@georgebejjani1769 5 жыл бұрын
@@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ tish sdbun mnametaw
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 5 жыл бұрын
@@georgebejjani1769 ልንጭህ ሹጢያም፡
@bintmensuryoutubeetio9088
@bintmensuryoutubeetio9088 5 жыл бұрын
በአዲስ ዓመት አዲስ ሂሊና ንፁህ ልብ አምላክ ይስጠን፣አሪፍነዉ
@adonai2761
@adonai2761 5 жыл бұрын
Addis amet malet le 2013 nw ende
@allheisone3806
@allheisone3806 5 жыл бұрын
እስኪ ሰላም ነው እና የምንፈልገው ሰላም ይስጠን ብላችሁ ፀይልዩ በውጭ ሀገር ያለነውም ፈጣሪ ሀሳባችንን አሟልቶ ለሀገራችን ያብቃን አሚን
@nouhayerga9437
@nouhayerga9437 5 жыл бұрын
Amen
@eriboy5326
@eriboy5326 5 жыл бұрын
Amen
@ااااا-ه2ز7ذ
@ااااا-ه2ز7ذ 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@rahel3752
@rahel3752 5 жыл бұрын
አሜን (፫)
@semuyemariamlijyemariamlij2578
@semuyemariamlijyemariamlij2578 5 жыл бұрын
Amen
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 5 жыл бұрын
💚💛❤️ “ጥላቻውን ትተን ፣ መናናቁን ትተን ፣ መሰዳደብ ትተን - ምነው ብንፋቀር፣ ሁሉም ቅርብ ወራጅ ነው - ከፈጣሪ በቀር፤” 💚💛❤️
@sarakokobe2977
@sarakokobe2977 5 жыл бұрын
Yes😍😍😘😘😘😘
@gggyyy8570
@gggyyy8570 5 жыл бұрын
ላለለት እማ እሱ ነበር ሚያስፈልገው
@helenh7105
@helenh7105 5 жыл бұрын
ነበር ላወቀበት
@ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ
@ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ ነው በጣም አረፍ ፈልም ነው። ድውውውውውው ነው ማርጋችሁ 😍😍😍😍😍😍😍 ሰላም ለኢትዮጵያ እና ለህዝባቻችን💚💛❤💚💛❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@ጣፋጭእብድ
@ጣፋጭእብድ 5 жыл бұрын
ድራማ እያየሁ ኮመት ማንበብ ውስጤ ነበር አሁን እድሜ ለናንተ ላይክ እትትትትት እያላችሁ ትዘባርቃላችሁ
@kirubaba2106
@kirubaba2106 5 жыл бұрын
Ahun anchis min yeteleye aderegish doma
@ጣፋጭእብድ
@ጣፋጭእብድ 5 жыл бұрын
ጎበጠህ ምንም ማድረግ አልፈልግን ዘና ለማለት እጂ ብሶት እና ላይክ ልመና አልጣሁ
@ሰኒየፂዮንእናት
@ሰኒየፂዮንእናት 5 жыл бұрын
በጣም በእውነት
@kirubaba2106
@kirubaba2106 5 жыл бұрын
@@ጣፋጭእብድ yemir doma neshi malet new
@ጣፋጭእብድ
@ጣፋጭእብድ 5 жыл бұрын
@@kirubaba2106 መሳደብ እርድና አዋቂ አያስብልም በስድብ ማስተር ነው የጫንከው ከእዳንተ አይነቱ ጋር አፍ መካፈት ትርፍ ሀጥያት ማትረፍ ነው ልሁን ልቦና ይስጥህ
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 5 жыл бұрын
ሙሌ በጣም ይመቸኛል ፤ እስቲ እንደኔ የተመቻችሁና የምትወዱት ካላችሁ እንያችሁ፡፡
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 жыл бұрын
መኮነን ላአከን የምትወዱ ላይክ👍👍👍
@henokhaile3716
@henokhaile3716 5 жыл бұрын
ደሞ ለላይክ
@addisabeba100
@addisabeba100 5 жыл бұрын
ቸሩ አምላክ እግዚአብሔር ያክብርልን !እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን ! በጣም አስተማሪ ነበር ! ምርጥ መልዕክት ያዘለ ተውኔት ነው ! 🙏🏾👍🏾 እናመሰግናለን !!!
@ሰላምለኢትዮጵያ-ሠ6ኘ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ሠ6ኘ 5 жыл бұрын
ሁሁሁ የሃገሬ ልጆች እናትና አባቶቻችሁ በህይወት ኢቲዮጵያ እስካሉ ድርስ እባካችሁን ቶሎ ቶሎ እየሄዳችሁ ጠይቁዋቸው ወደፊት እንዳይቆጫችሁ
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 5 жыл бұрын
💚💛❤️ ሰላም ኢትዮጵያዬ ! …….. ሰላም ሁኚልኝ ፣ ኑሪልኝ ፣ ክበሪልኝ ፣ በክፉ የሚያይሽ ዓይኑ ብቻ ሳይሆን - ድራሹ ይጥፋ ! ቸር ወሬ ያሰማን - በ2012 ዓ.ም ቀሪ ወራት !!! .......... ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን [𝔽𝕖𝕥𝕒𝕣𝕚 A𝕘𝕖𝕣𝕒𝕔𝕙𝕚𝕟𝕚𝕟 Y𝕚𝕥𝕖𝕓𝕚𝕜𝕚𝕝𝕟] !!! .💚💛❤️
@helenh7105
@helenh7105 5 жыл бұрын
አሜንንንንን
@ፍቅርነኝ-አ7ከ
@ፍቅርነኝ-አ7ከ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@senimengstu3304
@senimengstu3304 5 жыл бұрын
Amen
@ra3ytalbosh362
@ra3ytalbosh362 5 жыл бұрын
አሜን(3) እደዚህ የሚመርቁት ሰብስክራይብ ሊለምኑ ሲፈልጉ ነበር አተግን አለመክም እናመሰግን አለን
@tadomoon4025
@tadomoon4025 5 жыл бұрын
Helen H amen amen amen
@Amen-47
@Amen-47 5 жыл бұрын
ጥሩ አስተማሪ ፊልም ነው ልጅቷም ሠርተዋለች ሠውነቷም ስራዋም ይመጥናል ሠውነቷ አሜሪካ ሴኖር ስትረሱም ምግቡም ተደምሮ እንደዚህ አይነት ሰውነት ነው ዉጤቱ።
@ጆኒቦዘኔው
@ጆኒቦዘኔው 5 жыл бұрын
ሙኬ እና ሙሌን የምወድ የፊልም ግብዣቹ እንደቀጠለ ነው በርቱ በፊልም እንዱስቱሪው ውስጥ ትልቅ የምባል ለውጥ መጥቶዋል ቀጢሉበት
@tube-mp9yc
@tube-mp9yc 5 жыл бұрын
😂😂😂ያስቃል ሙሌ ና ሞኬ ትንሹ ማንዴላ በለው በለው ያበደ ይመሥላል😂ግን ድምፅ ችግር አለ ደስ ይላል እዩት😍
@zuzuzuzu128
@zuzuzuzu128 5 жыл бұрын
ድምጽ የለውም ክልልሽማ ምኑን አየነው
@hiyabtsegay3226
@hiyabtsegay3226 5 жыл бұрын
እህ ያበደ ይመስላል ነው ወይስ ያበደነው አትዘባርቂ ትክክለኛ መረጃ ስጪኝ ካየሽው ሃሃሃ
@allahhukbarallahhukbar7898
@allahhukbarallahhukbar7898 5 жыл бұрын
Betu siyamir
@kidustube
@kidustube 5 жыл бұрын
እንዲነው አስተያየት የሚሰጠው አንዳንድ ሰዎች የማያገባንን አስተያየት ይሰጣሉ
@አኬልዳማ-ፈ3ዸ
@አኬልዳማ-ፈ3ዸ 5 жыл бұрын
ማማዬ እድግ በይልኝ አንችን አይቸ ላይ ነው አዛ አስተያየት ስጡ ይባላላሉ የባሌ የቆጤ ይዘባርቃሏ😏
@genetalemayo4203
@genetalemayo4203 5 жыл бұрын
ጥሩ አስተማር ካለ ተምሮ የማይቀየር የለምና እድሜና ጤና ለናንተ ብያሎህ
@azebtufa8535
@azebtufa8535 5 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነዉ እናም ያስተምራል እይወት በምን መንገድ መሄድ እንዳለባት ጭምር ነዉ የምወዳችሁ አርቲስቶች ዘመናችሁ ይባረክ ለሞኬሞ ትልቅ እድሜ ከነጤና ተመኝሁ የወደዳቸሁ ላይክ አድርጉለት አንጋፋዉ አርቲስ
@ፉኖ
@ፉኖ 5 жыл бұрын
ኢትዮጵዬ ማማዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀገሬ ሁል ጊዜም በልቤ ነሽ ውድድድድድድድ🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤🌹
@እወድሻለውማማ
@እወድሻለውማማ 5 жыл бұрын
👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@helenhelenyoutuber1481
@helenhelenyoutuber1481 4 жыл бұрын
አሜንንንንን
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ Жыл бұрын
ይህንን የመሰለ ፊልም አምልጦኝ እስከዛሬ ❤❤❤ ገና ዛሬ አየሁት
@Abduyerayaw
@Abduyerayaw Жыл бұрын
እኔ ከfb የተቀረጠ አይቼ ነው አሁን የመጣሁት የት ከርሜ ነው😮
@hsihsi6141
@hsihsi6141 5 жыл бұрын
እነዚህ ምርጥ አክተሮች ይሸለሙ አደ ልሙላለም ተመስገን
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 5 жыл бұрын
✞❤️✞❤️✞ በስመ አብ ፣ ወወልድ ፣ ወመንፈስ ቅዱስ - አሃዱ አምላክ አሜን !!! ✞❤️✞❤️✞ ዕለተ ሐሙስ ታኅሣሥ 9(፱) ቀን 2012 (፳፻፲፪) ዓ.ም ✞❤️✞❤️✞ እንኳን ለፃድቁ አባታችን “አቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ” ወርሃዊ ክብረ-በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! አደረሰን !! አሜን !!! ✞❤️✞❤️✞
@Deraentertainment
@Deraentertainment 5 жыл бұрын
Sub me gys
@bshsahmmad4023
@bshsahmmad4023 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን
@Deraentertainment
@Deraentertainment 5 жыл бұрын
@@bshsahmmad4023 sub me bro please
@ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ
@ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሁሉበሱሆነየማርያምልጅኝ
@ሁሉበሱሆነየማርያምልጅኝ 5 жыл бұрын
አሜንአሜን
@yordanostesfay8725
@yordanostesfay8725 5 жыл бұрын
ጓዶኝቸ በሰው ሀገር ወጥቶ ከመቅረት ያድነን ከድንገተኛ ሞት ይሰዉረን
@ኪዲየዉሎቀበጥ
@ኪዲየዉሎቀበጥ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zufanyimam2529
@zufanyimam2529 5 жыл бұрын
አሚን
@medinamohammed2245
@medinamohammed2245 5 жыл бұрын
አሚን አሚን
@fmfm5695
@fmfm5695 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Deraentertainment
@Deraentertainment 5 жыл бұрын
Sub me please
@የድሬልጅነኝየፍቅርአገር
@የድሬልጅነኝየፍቅርአገር 5 жыл бұрын
ጋሽ ሞኬ ኤማንዳ ማለት መንገድ ሳይሆን መንገዳችን ነው ሲተረጎም ኤማ ቢሆን ስሞ መንገድ ይሆን ነበር ለማንኛውም ሞኬ እና ሙላለም ያላቹበት ፊልም ውስጤ ነው በርቱ
@muhammadsameera106
@muhammadsameera106 5 жыл бұрын
ጥሩ ነው አጉል ዘመናዊነት የሚሠማቸው ሠወች ማንነታቸውን ለረሡ ማንቂያ መንገድ ነው
@የጌቶችጌታአማኑኤል
@የጌቶችጌታአማኑኤል 5 жыл бұрын
አሁንማ ለመደብን አዲስ ፊልም ማየት ተከታታይ የቱርክ ድራማ ሁላ እየመሰለኝ ነው ተው ሰርተን እንብላ እኛን ስራ አስፈትታቹ እናተ እንጀራ ታበስላላቹ የተሰረቀ ከሆነ ደግሞ ይሻግታል ተው ይቅርባቹ እኛንም የወይጀል ተባባሪ አታርጉን 😂😂😂😂
@munerasedtagawaentanenafak8797
@munerasedtagawaentanenafak8797 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@dyd5174
@dyd5174 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@ፍረማርያም
@ፍረማርያም 5 жыл бұрын
እህቴቼ ወንድሞች ኩላሊትን እሞኛል😭😭 ይማሪሽ ብሉኝ በሰው ሀገር መታመም ብጣም ጨንቄኛል 😭😭😭😭 አምላክ ሆይ ምህረትህ ልክሊኛ🙏🙏🙏🙏😭
@eramasashenafi5074
@eramasashenafi5074 5 жыл бұрын
egzare yemamrshe
@ነኝየሡአፍቃሪ-ከ5ጘ
@ነኝየሡአፍቃሪ-ከ5ጘ 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ
@marinakll1692
@marinakll1692 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅሽ በሥደት ህመም ከባድ ነው
@ኪያዬነኝየኪያ
@ኪያዬነኝየኪያ 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ደዘዬ ተወልጄ ቦርቄ በውሀዋ ተቦራጭቄ ከትምሮ ፎርፊ የዋልኮበትን እስክጠግብ ከላይ ከውስጥ አየዋ 8አመት መሬቷን ሳረግጥ😔😔😪😪በጣም ናፍቃኝ ነበር ደብረዘይት የኔ ውብ ከተማ እስኪ እንደኔ የደዝ ልጅ ካለ እጅ ያውጣ😘😘😘
@hosanna3393
@hosanna3393 5 жыл бұрын
እድሜ ለሴቶች ክብር ለሰቶች ሴት ልጅ ልዩ ናት እናት እህት አክስት ብዙ ነገር ናት
@ብዙዬየማርያምልጅ
@ብዙዬየማርያምልጅ 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ። ላወቀው ሰው ሴትማለት። ሁሉነገር። ናት።💕💕💕💕
@uae4987
@uae4987 5 жыл бұрын
አቺልጅ ግንሁሌም ኮመትስትሰጭአይሻለሁ
@እስከመቼስውቤት
@እስከመቼስውቤት 5 жыл бұрын
ልክ ነሸ ማሬ😘😘
@እናቴህይወቴ-ኀ9ጘ
@እናቴህይወቴ-ኀ9ጘ 5 жыл бұрын
Marrr❤😍😍😍
@kbeauty2118
@kbeauty2118 5 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እናመሰግናለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@retopia2716
@retopia2716 5 жыл бұрын
ምርጥ ፉልም ነው በርቱ እናመሠግናለን እስኪ የሞኬ አድናቂዎች ላክ ግጩ👍
@mahiyemikitanash6471
@mahiyemikitanash6471 5 жыл бұрын
ሞኬየ ሙሌየ ሜሊየ ፍሬዉ ትንሹ ማንዴ በጣም ኣሪፍ ና ኣስተማሪ ነዉ በርቱ ምርጦችየ ኢትዮ ለዘላለም ትሳቅ
@ቤቲዮቶብ
@ቤቲዮቶብ 5 жыл бұрын
ሀላቹህንም በጣም የማደንቃቹሀ አርቲስቶች ነቹሁ መኩነን ላከን ግን በጣም ነው የሚመችኛ ሁሉም ስራወቹ በጣም ይመቹኛል ሳላደንቅህ አላልፍም
@tirubrtube4395
@tirubrtube4395 5 жыл бұрын
ካሜራው ጥራቱ ደስ ይላል መኮ እና ፍላጭ በርቱ😍😍
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
ሃይ ሰላም ደህና አደራችሁ መልካም ድምቅ ፅድት ያለ ሀሙስ ይሁንላችሁ ከስራ ቦኋላ አየዋለሁ መልካም ቀን
@መሢዘኦርቶዶክስኪዳነ-ኸ6ቐ
@መሢዘኦርቶዶክስኪዳነ-ኸ6ቐ 5 жыл бұрын
አሜንንን
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 5 жыл бұрын
አሜንንን ሀሙስ የቀን ቅዱስ እቺን ቀናን ሰንበትን በጣም ነው. የምወዳቸው
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
@@samsunggallery2358 ሰላም ዋይልኝ ውዴ
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 5 жыл бұрын
@@enatmesfin አሜንንን ላንቺም መልካም ቀን ይሁንልሽ
@hagerabaye1215
@hagerabaye1215 5 жыл бұрын
ስለሀገራችን ሰላም የሚመኝ ላይክ አድርጉኝ ሀገራችን እግዝልብሄር ከክፋ ነገር ይጠብቃት በስደት ያለን ከቤተሰቦቻችን በሰላም ያገናኝን አሜን አሜን አሜን
@rehmetademkemeresaabagetey6735
@rehmetademkemeresaabagetey6735 5 жыл бұрын
አሜን
@bezaayalew1884
@bezaayalew1884 5 жыл бұрын
ባህላችንን ጠብቀን የማቆየት ግዴታችን ነው ከትውልድ ወደ ትውልድ
@ማራናታየወሎልጅቤተአማራ
@ማራናታየወሎልጅቤተአማራ 5 жыл бұрын
ሞኬ ያለበተ ነገር ይመቸኝል ወድ የሀገር ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ።
@tizta7097
@tizta7097 5 жыл бұрын
ኧረ በፃዲቁ ላይክ አማረኝ
@MaryMary-sk4uo
@MaryMary-sk4uo 4 жыл бұрын
Enam subscribe amrognal
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
አምሮ አምሮ ይተውሻል ቆንጆ ሃሃሃሃሃ
@MrEphratah
@MrEphratah 5 жыл бұрын
Wow...what a beautiful place! The instrumental music combination is also impressive.
@habeshalove4349
@habeshalove4349 5 жыл бұрын
በናታቹ ፀሎት አርጉልኝ እውነት ምርጥ ቆንጆ ሴት ይስጥህ ብርዱ እንዳይበርድህ በሉኝ ዳይ ወደ ፊልሙ
@frehiwotasirat9405
@frehiwotasirat9405 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@frehiwotasirat9405
@frehiwotasirat9405 5 жыл бұрын
ቆንጆ ሴት የብርድ መዳኒት ናት
@በፍቅርበፍቅር
@በፍቅርበፍቅር 5 жыл бұрын
ሃሃሃሃ አረ በሳቅ ሞሆትኩሁ. ብርድልብስ ደራርበክ ተኛበት
@ዜድሻየወሎቀበጥ
@ዜድሻየወሎቀበጥ 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀይሰጥህ
@habeshalove4349
@habeshalove4349 5 жыл бұрын
@@ዜድሻየወሎቀበጥ አሜን ምርጤ
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 5 жыл бұрын
ወይ ይቺ ዲያስፖራ አመሰችንኮ 😂😂😂 መጨረሻሽን እንኳን አሳመረልሽ ሞኬ ምርጥ አባት😍😍😍
@እመብርሀንእናቴ-በ1ወ
@እመብርሀንእናቴ-በ1ወ 5 жыл бұрын
የሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም። በእውነት ብዙ ችግር አለብኝ አምላኬም ጨክኞብኛል ይርዳች በሉኝ😭 ግን ተመስገን
@rozaalone5841
@rozaalone5841 5 жыл бұрын
Ayzosh sis
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 5 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር የለብሽን መሻት ይስጠሽ ተሰፋ አትቁጭ በጸሎት ጠይቅ ያለነው በምድር ላይ ነው ቡዙ ፈተናዎች አሉ ትግስትን ከእዮብ እንማር ተስፋ መቁረጥ ለጠላት እጅ መስጠት ነው
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace 5 жыл бұрын
አይዞሽ
@rahel3752
@rahel3752 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@እመብርሀንእናቴ-በ1ወ
@እመብርሀንእናቴ-በ1ወ 5 жыл бұрын
ክበሩልኝ አመሰግናለሁ እህቶቼ ጨንቆኝ እኮ ነው
@meronmekonnen9155
@meronmekonnen9155 5 жыл бұрын
ቪዳ በጣም ምርጥ የሀገር ፍልም ነው የስራሽው እናመስግናለን
@መሲየአፄወቹነኝ
@መሲየአፄወቹነኝ 5 жыл бұрын
ሙሌየ 💗ሙኬየ ማሮች 😘😘😘😘😘ውድድድድድ 😂😂😂👍👍👍👍👍👍🎄🎄🎄🎄መልካም ገና ለመለው የክርስትና እመነት ተከታዮች 💗💗💗🙏🙏🎁🎁🎁
@makih.m6685
@makih.m6685 10 ай бұрын
ሞኬ ሙሉአለም ሁላቺሁም ኑሩልኝ ❤❤❤❤❤❤❤ ጥሩና አስተማሪነዉ
@አምሳንቲምአምሳንቲም
@አምሳንቲምአምሳንቲም 5 жыл бұрын
ምነው እምሴን ያዙልኝ አለች ባለ አሜርካዊዋ ወዳጆቼ አሜሪካም አረብ ሀገርም የስራ ሀገር ናቸው እንጂ እንደሷ ችምልቅልቅ የሚሉበት ሀገር አይደለም ደስ የሚል ገፀ ባህሪ አይደለም በተረፍ ትምሽ አንዳንድ ነገሮች ግን ተመችተውኛል
@engdagold5124
@engdagold5124 5 жыл бұрын
ክክክክክቅ እምሴን ያዙልኝ....
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 5 жыл бұрын
ነጭናጫውን መሳይ(ሚዛን ድራማ ላይ የሚሰራውን) ስላየሁት ደስ ብሎኛል 😘😍😍😍
@eyerushoney6005
@eyerushoney6005 5 жыл бұрын
መሳይ ሚዛን ላይ ይመለስልን የምትሉ
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ 5 жыл бұрын
የሞኮ እና የሙሌ አድናቂዎች 👌👍
@rabehcall3651
@rabehcall3651 5 жыл бұрын
ግራፓ ተመቺቶኛል!አሪፍ ፊልም ነው ያስተምራል
@zabera600
@zabera600 5 жыл бұрын
ኦኦኦኦኦ ምርጥ ፊልም 👏👏👏በሳቅ ደገሉኝ 😂😂😂😂
@galleriela5059
@galleriela5059 5 жыл бұрын
ኡፍ ሙሌ አንተንና ሞኬን ለማየት ስል እንጂ እንጨት እንጨት ነው ያለኝ😂😂😂😂
@amantube4113
@amantube4113 3 жыл бұрын
እጨት በልተሽ ታቂለሽደ🤣🤣🤣
@hayatmohammed6185
@hayatmohammed6185 4 жыл бұрын
እሰይ ከሀረብ ሀገር ሴቶች አልወርልን ብላችሁ ነበር ጉዱ ከ አሜሪካን ነወ😁😁ያጥቴ ፍላጭ ወስጤ ነህ ይቻችሁ
@hiwothailu3170
@hiwothailu3170 5 жыл бұрын
ውይ አሪፍ ነው ነገ አየዋለሁ ውዶች 🙏😍
@asfawnegash1280
@asfawnegash1280 4 жыл бұрын
በጣም የወረደ ፊልም ነዉ ሙሉአለም ካንተ አይጠበቅም ይሄ
@magnaw1530
@magnaw1530 5 жыл бұрын
እኔ ብቻ ነይ ግን የአማረኛ ፊልሞች ሁሉም የተመሳሰሉብኝ እናም መጀመርያውን አይቼ መጨረሻውን ማውቅ
@allahhukbarallahhukbar7898
@allahhukbarallahhukbar7898 5 жыл бұрын
Beka inglish film mayet jemiru ye etihopian titechu 😁😁😊😊😊
@edengito6126
@edengito6126 5 жыл бұрын
@@allahhukbarallahhukbar7898kkkkkkkk
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 5 жыл бұрын
😂😂😂😂
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 5 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ በተለይ በስዴት ላለን በሙሉ ሞኬንና ሙሌን የሚወድ 💓
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ 5 жыл бұрын
ክክክክ ሙሌ አርቄ ሲጠጣ እንግሊዘኛው ብርግድ ይላል 😃😃😃
@cordellgreenfelder6428
@cordellgreenfelder6428 5 жыл бұрын
አዲስ ሆና እንዲ መስራቷ ጎበዝ ናት በርቺ
@letarikmekonen6878
@letarikmekonen6878 5 жыл бұрын
አዲስ አይደለችም እኮ
@californa9524
@californa9524 5 жыл бұрын
ሙሉአለም የሚሉት ልጅ ያለበት ፈልም ብቻ ማየት ቢቻል ደሰ ይችላል አብሶ ሰክራ
@gggyyy8570
@gggyyy8570 5 жыл бұрын
አዎ አቡነ አረጋዊ
@መስህልዩቱብ
@መስህልዩቱብ 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ያስቃል አንዳንድ ቦታ ድምፅ የለውም በተረፈ አሪፍ ነው እውት
@እናቴየመኖሬምስጥር
@እናቴየመኖሬምስጥር 5 жыл бұрын
መልካም ቀን ውድ ያሀገሬ ልጆች
@muluwonde9799
@muluwonde9799 5 жыл бұрын
በዚህ ሳምንት ከወጡት ፊልሞች ይህ ምርጥ ነው
@user-habeshawit
@user-habeshawit 5 жыл бұрын
ተባረኩ ፊልም በፊልም ተበሸበሽን
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace 5 жыл бұрын
የላይክ ለማኞችን በጋራ እንከላከል😡
@እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ
@እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ 5 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር kkk eshi ytkbrui frde baeti
@እስከመቼስውቤት
@እስከመቼስውቤት 5 жыл бұрын
@@እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ 😂😂😂
@youssefdoueihy7055
@youssefdoueihy7055 5 жыл бұрын
ሰላማዊ ስልፍ እንውጣ እስኪ ፍትህ ለላይክ ብለን
@rebiyatube5969
@rebiyatube5969 5 жыл бұрын
😂😂👌👌betkkl
@የመንግሥቱወራሽነኝበደሙየ
@የመንግሥቱወራሽነኝበደሙየ 5 жыл бұрын
😂ደስ የሚል ኮሜንት
@alimosawee2079
@alimosawee2079 5 жыл бұрын
እዉይ እዉይ እዉይ ፊልም ፊ ብሎ ዝም ነዉ ።። 🤗🤗ጎበዞች ቺኳ የእዉነት ተመቸሽኝ በርቺ ብዙ መስራት ምትችይ ልጅ ነሽ ።😘በተረፈ ሁላችሁም 🙌🙌🙌🙌በርቱ ወድጄዋለሁ
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 5 жыл бұрын
እስኪ ስለፊልሙ አውሩ አንዱ ስብከት አንዱ ስለባህላት አንዷ አርግዣለሁ ላይክ ስጡኝ አንድዋ ዛሬ እከሌናት ምናምን ኡፍ አርፍችሁ ማታዩ ከሆነ አትረብሹን ከፊልሙ ውጭ አታውሩ
@mamezenach1920
@mamezenach1920 5 жыл бұрын
ቆይ ግን የቤት ሰራተኛ ሆና የምትሰራዋ ልጅ ሌላ ገፀ በሀሪ መጫወት አትችልም እንዴ ሁልጊዜ አንዳይነት
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 5 жыл бұрын
ዳሬክተሩን ጠይቂው እኛም ገርሞናል 😀😀😀😀
@gggyyy8570
@gggyyy8570 5 жыл бұрын
የእኛ ሀገር ዳሬክተሮች እንዲህ ናቸው
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 5 жыл бұрын
@@gggyyy8570 😀😀😀😀😀
@winnerwomen3205
@winnerwomen3205 5 жыл бұрын
በደንብ ስለምትወጣው ነው
@lwamtsgu4950
@lwamtsgu4950 5 жыл бұрын
Enam germinel butsem
@ቲናነኝየመሬዋ
@ቲናነኝየመሬዋ 5 жыл бұрын
ያጥንቴ ፍላጭና መኩዬ I like you ሁላችሁንም እናመሰግናለን 😘😘😘 አሪፍ ፊልም ነው 👌👌
@Eman-nb1ov
@Eman-nb1ov 5 жыл бұрын
የስው ልጅ ግን ቢያዝሉት እግሬ ተጠለጠለ የምንል ፍጥርትነን አሁንፈልም ቢትርፍርፍ ምንችግርአለው ሁሉም በትርፍግዜውያየዋል ጣጣአታብዙ
@tsehaytube777
@tsehaytube777 5 жыл бұрын
Arada, thanks for sharing.
@አስቴረአበባው
@አስቴረአበባው 5 жыл бұрын
ኑኑኑ የመዳም ልጆች አዴስ ፌልም ተለቆል አይደብራችው
@emteemte3985
@emteemte3985 5 жыл бұрын
konjiye imo wey telegram kutrishn lakilegn lagegnish efeligalew eyetebekkush negn amesegnalew
@mignottsegayeabetuwannafak4559
@mignottsegayeabetuwannafak4559 5 жыл бұрын
Ya atinte filachi ye sigayee kurachi wutset nak betam mirte sera naw beratu💚💛❤🙏🙏🙏
@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ 5 жыл бұрын
ሞኬ ሙሌ ውስጤ ናቹ
@እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ
@እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ 5 жыл бұрын
ሞኪዬ የኔ ምርጥ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ ስወድክ
@ayoonylk4602
@ayoonylk4602 5 жыл бұрын
እስቲ ማነው ሁለት ከንፈሩን ሳያንቀሳቅስ በ ብሎ ደምፅ ሚያወጣ ኣረብ ኣገር ያላችሁ የኣረብ ንሮ ይስጣቹ ዑዩኒይ ነኝ ከ ኩዌት
@AliAli-zr7zl
@AliAli-zr7zl 5 жыл бұрын
እርበጣም ይከብዳል በ
@mamaf1225
@mamaf1225 5 жыл бұрын
በለው እላለሁ ብየ እንቅልፍን ልጣዴ 😂😂😂😂
@ayoonylk4602
@ayoonylk4602 5 жыл бұрын
አላህ ሆይ ከንፍቅና ጠብቀኝ። ሃሃሃሃሃሃ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 5 жыл бұрын
እ ክክክክክክክክክ
@ቤቴልሄምየማሪያምልጅ
@ቤቴልሄምየማሪያምልጅ 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ብርቱ አስተማሪ ነው
@semuhabeshawit729
@semuhabeshawit729 5 жыл бұрын
አሁንማ coment ማንበብ አስጠላ ኝምክንያቱም ሁሉም ስለግል ጉዳዩ እንጅ ስለፊልሙ የሚያወራ የለም
@ራቢነኝ-ዐ8ዘ
@ራቢነኝ-ዐ8ዘ 5 жыл бұрын
አወ የምር ልክ ነሽ
@ቤሊየሱብቻ
@ቤሊየሱብቻ 5 жыл бұрын
የዝህ ዉር ምርጥ ፊልም አትፍረዱ ብቻ ሌላው አይን ማድከም ብቻ ነው ኤጭ ወጣ ያለ ነገር ለመስራት ሞክሩ ወይም ቦታውን ለአድስ ሰው ልቀቁ ለእንደ እኔ አይነትዋ ትወናን በጣም ምመኘው ነገር ነው ተስፈ አልቆርጥም
@እርጂኝእመብርሀን
@እርጂኝእመብርሀን 5 жыл бұрын
ውድ ሁላን የት ጥለሽው ነው በጣም እሚምር ስራ ነው ካላይሽው እይው
@Omar-uo4pq
@Omar-uo4pq 5 жыл бұрын
Alayehum new yemibalew yemaleda kokobochi ljoji yeserut hulum film yamrala atfred yasetelala malet aydelem
@bedrimussa4207
@bedrimussa4207 5 жыл бұрын
Man kalayesh alesh/aleh ?
@helenh7105
@helenh7105 5 жыл бұрын
ያሳካልሽ
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
@@እርጂኝእመብርሀን እእ ቁጥር አንድ ነው ወደ ሀላ
@zuzuyetube3312
@zuzuyetube3312 5 жыл бұрын
ምን አለ ፊልሙን ሚለቁልን እኮ እኛ አይተን አሥተያየት እድንሠጥ ነዉ እኛ ደሞ እየገባን ኮሜንት ላይ ችግራችንን እናወራለን አረ ተዉ
@kidustube
@kidustube 5 жыл бұрын
ልክ ብለሻል የምር ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ የልቤን ተናገርሽ
@sabillass3885
@sabillass3885 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@sabillass3885
@sabillass3885 5 жыл бұрын
ሲነገራቸውም አይሠሙም መዳም ያልተነሳችበት ኮሜት የለም ላይክ ና እርጉዝ ነኝ ባዩ ሌላ ክክክ
@ሆናልያት-2121
@ሆናልያት-2121 5 жыл бұрын
Abo egzeabhir yesteh eske negrelig enema tekatlkug eko
@nisarjaan468
@nisarjaan468 5 жыл бұрын
በጣም ወላሂ ያስጠላል ስለፊልሙ ብቻ እንስጥ
@መሬምመሬም-ደ2ወ
@መሬምመሬም-ደ2ወ 5 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው እዩት ያላያችሁ እናመሰግናለን
@gezegetamedia8779
@gezegetamedia8779 5 жыл бұрын
41 ነኝ 😜 የሙሌና የሞኬ አድናቂዎች ላይክ 😊
@የዋህምንይሆናል-ጐ6ነ
@የዋህምንይሆናል-ጐ6ነ 5 жыл бұрын
ስንት ፊልም አየሁ አንድኳ እሚያስተምር የለም ወይኔ ከትልቅ ወደ ትንሽ የበፊቱ ጋ በየትም አይገናኝ የምር
@aliganeshiyegorawo1074
@aliganeshiyegorawo1074 5 жыл бұрын
እስኪ ልየውና እመለሳለሁ ሙሌ ስወድህ ግን አርግዤ ምንግዤ ኮመንት ምናምን ምትሉ ሰዋች እስኪደርስ ስለፊልሙአውሩ
@wondishawteshome1321
@wondishawteshome1321 5 жыл бұрын
it is very fantastic amharic movie, I appreciate Mekonen lakew and all partcipants
@ማሂቀበጧሥደተኘዋ
@ማሂቀበጧሥደተኘዋ 5 жыл бұрын
አመል ይወጣል ከቤት ይሠማል ጎረቤት አለች አያቴ ዝም ብለሽ አታይም አዳሜ በዛበዛ አትበሉ አሁን ማን ይሙት ደሞዝ ቢጨመር በዛ ትሉነበር 😄 እናም ውድ ያገሬ ልጆች የማዳምን ዋይፋይ እየኮመኮምን እያረፍን እንሹፈው ፕሊሥ በዛ አትበሉ ፋፊ ነኝ የናተ ሥደተኛ😍😍
@ማሂቀበጧሥደተኘዋ
@ማሂቀበጧሥደተኘዋ 5 жыл бұрын
😂
@ሁሉበሱሆነየማርያምልጅኝ
@ሁሉበሱሆነየማርያምልጅኝ 5 жыл бұрын
😀😀
@hulumbeallahfiqadmelkamyih1225
@hulumbeallahfiqadmelkamyih1225 5 жыл бұрын
نجات نهاحت kkkkkkk
@تفاؤلبرحمةالله
@تفاؤلبرحمةالله 5 жыл бұрын
Iam sudanese.. please translateto arabic we are brothers.. and we love your art. عليكم الله اعملو ترجمة بالعربي.. عشان خاطرنا.. وعشان الخوة البيناتنا.. نحن السودانيين . . بنسمع الاغاني وبنحفظها من غير ما نفهمها.. بس الدراما صعب تتفهم من غير ترجمة.
@hamdyatube7118
@hamdyatube7118 5 жыл бұрын
ዛሬ እስኪ ላይክ ስጡኝ ባካቹህ
@ሁሉበሱሆነየማርያምልጅኝ
@ሁሉበሱሆነየማርያምልጅኝ 5 жыл бұрын
ከግንድያጋጭሽ
@ያልፍይህን-ኘ9ቘ
@ያልፍይህን-ኘ9ቘ 5 жыл бұрын
*እኔምለው ላይክ ስብርራይብ የምትሉት እንድ እድሜ ያረዝማል እንድ እንድህ በናታችው በምናምን እረ ሽምነው በማርያም ምንነውጥቅሚ ግን ይገርማል*
@nebiyuayele5791
@nebiyuayele5791 5 жыл бұрын
የሴት ልጅን ፍላጎት ማሟላት በጣም ከባድ ነው። ባንክ ዘርፈህ ብታመጣላት ለምን ዳሸን ባንክ ዘረፍክ ንግድ ባንክ ነበር የምፈልገው ትልሃለች🙊🙈🙉
@zebubuta2566
@zebubuta2566 5 жыл бұрын
Hulum set yetebale Andi Aydelem Neba bizu Aynet setoch Alu Eshi Ayzon hahaha
@nebiyuayele5791
@nebiyuayele5791 5 жыл бұрын
Enam hulum 1 nachew alalkum lol anyhow thanks 😊
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን 5 жыл бұрын
ይሄ ያተ ተረካ ነው ሴት ልጅ ፍላጎቷን በራሷ ሟሟላት የምትችል ጠካራ ሴት አለች💪
@Omar-uo4pq
@Omar-uo4pq 5 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃😃😃
@melatmel4228
@melatmel4228 5 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@bortacala7864
@bortacala7864 5 жыл бұрын
አይ ሞኬ በሣቅ ገደልከኝ ዳመናውሥጥ ያለች ትመሥላለች ክክክክኮክክክክ
@Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ
@Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ 5 жыл бұрын
ወይኔ ሰራተኛ ሁና የምሰራውን ተረጎን ስወዳት
@zafranzafran9657
@zafranzafran9657 5 жыл бұрын
enem bexam new miwedet wly
@ዓደይአበባ-ጐ5ቀ
@ዓደይአበባ-ጐ5ቀ 5 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አና አስተማሪ ነው በጣም አናመሰግናለን 👍
@tomitomi329
@tomitomi329 5 жыл бұрын
ዋውውውውውው ምናለ ፈጣሪ እዳቺ አይነት የወድ አያት ቢኖረኝ ኖሮ አልኩ እዳዛ ስልሽ የኔ ሞቶ ነው
@mohammad5957
@mohammad5957 5 жыл бұрын
ምርጦችዬ አይቼ አሪፍ ከሆነ ላይክ አደርጋችኋለሁ
@kawsrtube9258
@kawsrtube9258 5 жыл бұрын
ስለፊልሙ ብቻ comat የሚሰጡትን በ like እናበረታታል !እየጠፋ ያለው ባህላችን ነው😂😜
@ኢትዮፕያትቅደም-አ1ፀ
@ኢትዮፕያትቅደም-አ1ፀ 4 жыл бұрын
የኢትዮፕያ አርቲስቶች ግን ለምንድን ነው ሲጋራ ማጨስ ሳትችሉ ሲጋራ ምታጨሱት ።
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 жыл бұрын
እንደኔ ኮሜንት ልታነቡ የመጣችሁ ሱሰኞች ላይክና ሰብስክራይብ ገጭታችሁኝ እለፉ😂👍👍 ይመቻችሁ
@ማሂማሂ-ቘ9የ
@ማሂማሂ-ቘ9የ 4 жыл бұрын
ሠተን ማለፍ እረ ሼ አይደብርሽም ቆይ አች ወሬኛ 😂😂😂😂😂😂😂
@fanatesfay6380
@fanatesfay6380 4 жыл бұрын
Really des yamil film 💗💗💗💗good job yagri lejoch
እጅ ወደላይ - Ethiopian Movie Ej Wedelay 2020 Full Length Ethiopian Film Ej Wedelay 2020
1:20:04
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 754 М.
እንደ ፋራ -  Ethiopian Movie Ende Fara - 2019 ሙሉፊልም
1:31:06
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
ሰባ ደረጃ Ethiopian Movie 70 Derja - 2019 ሙሉፊልም
1:27:19
Arada Movies
Рет қаралды 1,4 МЛН
Kecampus Yahunu Yibas - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:41:18
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 182 М.
Bilatena (Ethiopian film 2017)
1:44:05
Addis Films
Рет қаралды 629 М.
ዘኪዮስ New Ethiopian Movie - Zekios Full 2015
1:31:10
Arada Movies
Рет қаралды 1,8 МЛН
ላትጠቅመኝ - Ethiopian Movie Latetekemegn 2019 Full Length Ethiopian Film Latetekemegn 2019
1:36:53
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 972 М.
Siyamrsh Yikir (Ethiopian Film 2017)
1:32:32
Addis Films
Рет қаралды 188 М.
አት ሻዶ - Ethiopian Movie AtShado 2019 Full Length Ethioipian Film Atshado 2019 Ateshado
1:27:40
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 802 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН