6 ወሲብን ለሴት ልጅ ልዩ የሚያደርጋቸው መንገዶች

  Рет қаралды 303,794

ADDIS INSIGHT

ADDIS INSIGHT

Күн бұрын

Пікірлер: 338
@michaelgebriel3834
@michaelgebriel3834 5 жыл бұрын
Brilliant I am glad learning your tuition
@shetyterfye3007
@shetyterfye3007 4 жыл бұрын
M
@abdellahebnuabdellah350
@abdellahebnuabdellah350 4 жыл бұрын
ዪኒቨርስቲ ሂሶውው ራሱን
@eshetuandarge6025
@eshetuandarge6025 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ግንዛቤም ትምህርትም ነው ብዙ ወንዶች ለሴት ያላቸው አመለካከት ሊያደርጉት ወይም ሊከተሉት ተገቢ የሆነ የፍቅር ስቶ መቀበልን ሂደት የሚደመድሙት በራሳቸው ስሜት ድምዳሜ ላይ ነው ስለዚህም ነው ብዙ ወንዶች እድሜ ሳይገድባቸው ዘላን የሚሆኑት በሴቷ የተደስቱባትን ያህል ሴቷም በእነሱ መደስት እንዳለባት ግምት ውስጥ ባለማስገባት ነው ስለዚህ እህታችን !ወደር ለሌለው አስተምህሮሽ እናመስግናለን ቀጥይበት
@jmelahjmahmd5294
@jmelahjmahmd5294 5 жыл бұрын
በጣምነውደስእምትይውንግግርሽ፣በርችየኔቆንጆእናመሰግናለን
@efoefo8379
@efoefo8379 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ላንቺም የህርካታ ሕይወት እንመኝልሻለን
@selinazsepns545
@selinazsepns545 5 жыл бұрын
ዊንታዬ ስለ ምትሰጭን ትምርት ከልብ እናመሰግናለን
@laketana7060
@laketana7060 5 жыл бұрын
U doing good job sis, ሴቶች በሆዳቸው አፍነው የያዙትን ችግሮቻቸውን ነው ዝግፍ ያደረግሽላቸው::💚💛❤️
@የሚስጥርነፀብራቅ
@የሚስጥርነፀብራቅ 5 жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@selamlove6339
@selamlove6339 4 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው በርቺ ቆንጆ
@ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ
@ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ 4 жыл бұрын
ሁሌም ልክ ነሽ
@tademantade1325
@tademantade1325 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው ትምህርትሽ በዚሁ ቀጥይ
@abuaminnur886
@abuaminnur886 5 жыл бұрын
ትክክል ነሺ በርችይ
@samuelmulugeta3658
@samuelmulugeta3658 5 жыл бұрын
አቀራረብሽ ብስለትሽ እርጋታሽ አውቀትሽ በጣም ደስ ይላል ሁሉም ሴቶች እንዳንቺ እንዲሆኑ እመኛለው ጥሎብኝ እንደ ሐበሻ ሴት የሚያምረኝ የለም በዚ ዓለምም ወደፊት በሚመጣውም።
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@amenyeeagel7936
@amenyeeagel7936 3 жыл бұрын
this is very educational, been learning alot from your channel dear, I apricate you_ THANK YOU!
@sisaygebretsadik5586
@sisaygebretsadik5586 5 жыл бұрын
ጥሩ ኣገላለፅ ነው የኔ ቆንጆ
@zegashzegash9505
@zegashzegash9505 5 жыл бұрын
እህታችን ስለ ትምህርትሽ በጣም እናመሰግናለን እህታችን በርችልን የኔ ቸርካካ በጣም ነው ደስስስ የምትይው ትምርትሽንም ወድጀዋለሁ በርቺ እህቴ
@andualmtesfaye6075
@andualmtesfaye6075 5 жыл бұрын
አነመሰግናለን
@yewult1607
@yewult1607 5 жыл бұрын
ትምህርቶቻቹህ ጥሩ እና አስተማሪ ናቸው በርቱ ፣ግን ስለ ወሲብ ሴክስ ትንሽ የበዛ ይመስለኛል ብዙ የሀገራችን ወጣት ስራ የለውም ተመርቆ እቤቱ ነው ያለው ግማሹም ይሰደዳል እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው አንዳንዴ ክባለሙያም እየጠየቃቹህ "የስቢዝነስ አይድያ ፣ ሙያ ፣ ስራ ፈጠራ እና ጤና ነክ ነገር ብትጨምሩበት አሪፍ ይመስለኛል መቸም ለራበው ሰው " እንትን" አታቀርቢለትም ገብቶኛል ፣ ክተሳሳትኩ ይቅርታ። ፒስ
@ሀይማኖትቡዙአየሁ
@ሀይማኖትቡዙአየሁ 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@salwabarada8251
@salwabarada8251 5 жыл бұрын
Ewnet new
@geta916
@geta916 5 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ☝
@mahamedi7844
@mahamedi7844 5 жыл бұрын
ትክክል
@yaredbrhane259
@yaredbrhane259 5 жыл бұрын
ኣንደኛ
@hawwiimuhammad9862
@hawwiimuhammad9862 4 жыл бұрын
Tikikil batagbar yayenaw nagar naw yetanagarshiw thanks
@queensheba2506
@queensheba2506 5 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው። than you so much 🥰
@PatmaPatima-rn1se
@PatmaPatima-rn1se 4 ай бұрын
እዉቀትብቻሳይሆን የማስረዳት ጥበብሽ ያበደነዉ ተባረኪ ፍልቅላቋ
@melakuteka1955
@melakuteka1955 4 жыл бұрын
your education is very matured and helpful. please keep it up. i thank you for your commitment and polite presentation.
@HabtamuTegegne-gj3wd
@HabtamuTegegne-gj3wd 11 күн бұрын
Waw kongtye betam tru tmhrt ewunet amesegnalehu
@enough1754
@enough1754 5 жыл бұрын
ዋው ዊንታና Smart ዛሬ ሰብስክራብ አድርጌሻለሁኝ እሄ እማ ለኔ ጥሩ ትምህርት ነው ከእንግዲህ ዘሎ አልጋ ላይ መውጣት የለም።
@ayeleggemechu1376
@ayeleggemechu1376 4 жыл бұрын
በጣም ትምህርት የምሰጠው ነው
@bitaniyabegashaw6281
@bitaniyabegashaw6281 5 жыл бұрын
Hulem dink timhrt yene wub tebareki Wintaye❤
@workum2744
@workum2744 5 жыл бұрын
THANK you great education
@stc5767
@stc5767 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ደስ የሚል ምከር ነው እሽ
@zewdufiseha1288
@zewdufiseha1288 5 жыл бұрын
betam mekari temhirt new tebareki
@teejaay585
@teejaay585 5 жыл бұрын
እናመስግናለን እህታችን
@demegebreyesus1226
@demegebreyesus1226 4 жыл бұрын
Thank you so much for such inspirational awesome advice.
@yohannessheferaw2751
@yohannessheferaw2751 4 жыл бұрын
People stop being negative, listen to those who knows what they are talking about. Great job.
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 жыл бұрын
ትክክልነሽ ትምህርትሽ ይመቻል በተለይ ይወንዶች
@kalkidanlemma6085
@kalkidanlemma6085 5 жыл бұрын
definetly u are right
@mickeyraya2422
@mickeyraya2422 5 жыл бұрын
ምኮራሽ ጥሩ ነው:: ግን ገለፃሽ በብዛት ሳይንትፊክ ግኝት ላይ ሳይሆን መሰረት ያደረገው በተለምዶ ከሚባሉ ነገሮች ላይ ነው:: ችግሩ ኣጀማመርሽ ላይ ነው:: "ሴት በወሲብ ቀዝቃዛ የሆነችው በሆሞን ምክንያት ነው..የወንዶች ፍላጎት ደግሞ ሆርሞናቸው ሃይለኛ ስለሆነ ነው;;" ይማለው ስህተት ነው:: ሴቷች በማደርስባቸው የማህብረሰብ ተፅእኖና ስሜት ቀስቃሽ ኣካላቸው በግርዛት በመወግዱ ብለሽ ብትጀማሪው መልካም ነበር:: ሴቶች በሆርሞን ምክንያት ቀዝቃዛ ሆነው ኣልተፈጠሩም:: ለማንኛውም በጥንዶች ትግባቦት ላይ የሰጠሽው ምክር ትክክል ነው:: Scientific fact ላይ የቱመሰረቱ ጥናቶች ብታነቢና ብታጣቅሺ መልካም ነው::Just advice.✍🏾👍🏾
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 5 жыл бұрын
Thank you for good advices 👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷
@marepitpti2101
@marepitpti2101 5 жыл бұрын
Enetish new ehite betm enmaseginalen Berche xenqir🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐
@munirkhalid831
@munirkhalid831 5 жыл бұрын
we do need a transparent society like her. There is no need to be ashamed to tell. That's what we need for better society
@tsigeroamntsigeroamn7311
@tsigeroamntsigeroamn7311 4 жыл бұрын
Emwedshu
@fariharahba1454
@fariharahba1454 3 жыл бұрын
ትክክል
@kipropkiprop1093
@kipropkiprop1093 3 жыл бұрын
ዊንታና በእነቱ ድንቅ ልጅ ነሽ ምርጥ ሰው ብዬ ዝም ልበል።
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 5 жыл бұрын
Thanks 👌
@mulebest3110
@mulebest3110 4 жыл бұрын
አሪፍ ምክር ነው
@danielouta3752
@danielouta3752 9 ай бұрын
Timrtish betam des yemil nw ejig betam wodigyalew berchilegn
@user-rx4lu2gb5e
@user-rx4lu2gb5e 5 жыл бұрын
አናመሠግናለን ውደ. ትክክነው.
@binibini9157
@binibini9157 5 жыл бұрын
አስተማሪነሽ
@fgfu8706
@fgfu8706 4 жыл бұрын
Thank you ...konjo
@yohanneshirbo4496
@yohanneshirbo4496 5 жыл бұрын
Good point well said!
@iivivgvkvkvv781
@iivivgvkvkvv781 5 жыл бұрын
ልክነሽ፣ቆጅት፣በጣም
@matiwosbirhanu9485
@matiwosbirhanu9485 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@addischelsea3590
@addischelsea3590 5 жыл бұрын
Thanks 🙏 very interesting I learn a lot of things
@sameerahussain6048
@sameerahussain6048 5 жыл бұрын
ዋውውው ትምርት ምርጥ ነው
@awolnur182
@awolnur182 5 жыл бұрын
መልካም ነዉ ቀጥይበት
@Natishawub
@Natishawub 5 жыл бұрын
Wintana, First of all thank you for sharing what you read and understood besides to your capacity. Beyond that your expression talks too much , you are a real advisory keep it up dear.
@mengeshawerede6364
@mengeshawerede6364 5 жыл бұрын
Betam Astemari new gobez berchi .Lehuletum wendochna setoch tekami hasab new
@asli2998
@asli2998 5 жыл бұрын
Exactly tnx
@zerfiemakonen7962
@zerfiemakonen7962 5 жыл бұрын
የኔ ጣፋጫ ኑሪልን
@alwahamart2556
@alwahamart2556 5 жыл бұрын
ትክክልነሽ እህት እደዚህ የሚያደርግ ወንድ የለም በፊልም ብቻነው የምናየው ለምክርሽ እናመሰግናለን ቆንጅዬ
@ribkachanyalew2692
@ribkachanyalew2692 2 жыл бұрын
ewnetishin new
@PatmaPatima-rn1se
@PatmaPatima-rn1se 4 ай бұрын
ትክክል የተማረ ካልሆነ በስተቀር በቀንአደዬኳ እወድሻለሁ የማይልይኖራልኮ የገገማማአት
@tamratbariso5654
@tamratbariso5654 5 жыл бұрын
I am really love what you say. It's 100%true I proud of you that you teach your nation right things to know. Please keep it up you doing great job
@amisaluasfw9582
@amisaluasfw9582 5 жыл бұрын
በጣም አስተመር ነው በርች ለሰው ልጅ አስፈለግ ነው
@tiruworkgebrehiwot349
@tiruworkgebrehiwot349 5 жыл бұрын
Thankyou wentaya good advaice god belssyou
@soloneduga5118
@soloneduga5118 5 жыл бұрын
galatoomi Addaa!
@efremteshomepapa6256
@efremteshomepapa6256 4 жыл бұрын
Nice 1
@ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ
@ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ 4 жыл бұрын
የኔ ልዩ
@Ashenafichacha
@Ashenafichacha 4 жыл бұрын
Awesome 👏 ya know what next
@bsprint8299
@bsprint8299 5 жыл бұрын
ደስ ብሎኝ ነው የሰማውሽ ጥሩ መግለጫ ነው፡፡ አንቺ ግን ከባልሽ ጋር እንዴት ነሽ ሲፈልግ ተረድሽው ዳቦ ትስጪዋለሽ ከሰጠሸው ጥሩ ነው እንዳትከለክይው፡፡
@PatmaPatima-rn1se
@PatmaPatima-rn1se 4 ай бұрын
ፈገግ
@mohakan4972
@mohakan4972 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳቦች አንስተዋል እናም ስለወሲብ ሲወራ ራስን ላይ ዋና ነገር ሳይኮሎጂ ጫወታነዉ
@hjjj8740
@hjjj8740 3 жыл бұрын
በጣም ጉበዝ የልቤን ነው የተነገርሽው
@thatochuene9694
@thatochuene9694 4 жыл бұрын
Koye barase marakate men chegere yasikatelali laze negere betinegere dese yelinali
@emgu2cha170
@emgu2cha170 5 жыл бұрын
wow amazing
@lamlamtesifaye8019
@lamlamtesifaye8019 5 жыл бұрын
Betam tikikil neshi lene yemisemagnin gelsteshiwal 😍😍berichi
@kahmem3111
@kahmem3111 5 жыл бұрын
Enamesegnale 👂
@yonasdegnet8610
@yonasdegnet8610 5 жыл бұрын
ተመችቶኛል ደሥይል ቀጥይበት
@fthiynges2750
@fthiynges2750 5 жыл бұрын
It’s true ❤️🇪🇷
@kubromadhanom6869
@kubromadhanom6869 5 жыл бұрын
Wendi baygerez min Saeben weym min bsta yasketlelet ale,
@kalkidanbekele7168
@kalkidanbekele7168 4 жыл бұрын
Yena kongo supper
@ميرهمطر
@ميرهمطر 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነሺ እኔ ራሱን የምወደውን ልጅ አግብቼ እንኳን አልረሳውም አልቻልኩም እንደውም ያገባሁትን ፈታሁት አልተመቸኝማ
@eritreawit7916
@eritreawit7916 5 жыл бұрын
Gobez berchi
@yirgalemgirma612
@yirgalemgirma612 4 жыл бұрын
Miste wasib madireg afeligim
@biedlubigoyta2578
@biedlubigoyta2578 5 жыл бұрын
Gobezi nesh Gin man kedmo yrechal? Beken sint gize yasfelgatal?
@garrardabdi8639
@garrardabdi8639 5 жыл бұрын
Goodveduo
@yonasgede4624
@yonasgede4624 5 жыл бұрын
It is a nice idea to advise our men and women to understand what is sex and how to use it gradually.as our culture doesn't allow. And above all to know how to handle our women. Your advise is always appreciated. Thanks.
@nonoopjf5110
@nonoopjf5110 5 жыл бұрын
Good
@سعدتبلقائك.منفضلك
@سعدتبلقائك.منفضلك 5 жыл бұрын
ከልምዴ ልጨምርልሽ። ባልም ቢሆን ሥራ ውሎ ከደከመው እንዳልሺው በቀላሉ ፍላጎት ላይኖረው ይችላል (እራሷ ወጥታ ካልጨፈረችበት)፣ ሌላው ወንድን ወደ ወሲብ ስሜት የሚመራው እንዳልሺው የከንፈሯ ማማር ሳይሆን ጭንና መቀመጫ ነው። እውነት እውነቱን እንነጋገር ብዬ ነው። መጀመሪያ ግን ጋብቻ
@سعدتبلقائك.منفضلك
@سعدتبلقائك.منفضلك 5 жыл бұрын
@Ahmed Tube AH ኧረ ወንድ ነኝ ባክህ
@millionhailemariam4984
@millionhailemariam4984 5 жыл бұрын
wintana betam gobez berchi tru tmhirt new
@adanechmelese9155
@adanechmelese9155 5 жыл бұрын
Thanks so much. interesting
@livesinusa7116
@livesinusa7116 4 жыл бұрын
i like is
@naimashamel7466
@naimashamel7466 4 жыл бұрын
የኔውድ
@በፍቅርበፍቅር
@በፍቅርበፍቅር 5 жыл бұрын
ስንት የሚያስጨንቀን እያለ ስለ ውሲብ ልጨነቅ አገራችንን ነገር ጭንቀት ለቆሆብናል ስላም ሲኖሆር ነው ብዙ ነገር የሚታስበው ለማንኛውም እናመስግናለን እኛ አበሻ ሴቶሆች አለመደብንም ፍላጎሆታችንን መግለፅ
@Meme-lt8bj
@Meme-lt8bj 5 жыл бұрын
ሂዊ ሂዊ የእናቷዋ ልጅ ቀኑን ሙሉ የማስበው ስለሴት ነው!!
@birukayele04
@birukayele04 5 жыл бұрын
ይሀውልሽ እህቴ መጣለዝ እና የአገር ሰላም ምንም አያገናኘውም።ዶፍተር አብይ ለምሳሌ ጥሩ ጥሩ የሰላም ሀሳብ ከቻሳ ሊልለት ይችላል ከሚስቱ ከተናጨ በኃላ ። ሰው ሲጣለዝ አይምሮው ዘና ፈታ ስለሚልለት ፀብ ብዙም አይፈልግም ብዬ አምናለው ።ይሄ ማን ነው ስሙ ጀዋርን እራሱ በሩ ላይ ቆንጆ ቆንጆ ሴት ብንደረድርለት እያስገባ ቢነጫቸው ቤት በኩል ሰው ሊያስገድል ይችላል ?ጌዜውን ተሻማነው ማለት አይደል።።ገቢቶ
@solomonseid4557
@solomonseid4557 5 жыл бұрын
@@birukayele04 hhhhh so fun cmt
@melakuteka1955
@melakuteka1955 4 жыл бұрын
atwashi yihe yehiwet andu gtsita new. ewinetun mawek yitekimishal masmeslel ayitekimim
@ሳራቱአብዱQ2334
@ሳራቱአብዱQ2334 5 жыл бұрын
ዋውውእሪፍነው
@helenalex6008
@helenalex6008 5 жыл бұрын
Enameseginalen Yen konijo Xeru agelalex new
@ahmednurye6285
@ahmednurye6285 4 жыл бұрын
ዊንታና ይልማ መታደልሽ አንደበትሽ ተፈጥሮ ያደለሽ ከመጥፎ ሴቶች ይጠብቅሽ ውብነሽ
@almazkidane2094
@almazkidane2094 5 жыл бұрын
Temartsh betam teru naw edazu katybat
@BbBB-yv8vy
@BbBB-yv8vy 4 жыл бұрын
ምን እንደምትሉ ባላዉቅም የነኝህ ሴቶች መልዕክት ግን አደገኛ ነዉ ብዪ አምናለሁ። ባንድ በኩል የማይጠቅም ወይንም የሚጎዳ ሸቀጥ ለእህቶቻችን ይገፋሉ በሌላ በኩል ያላስፈላጊ ዉድድር ዉስጥ በመክተት የስነልቦና ቀዉስን ሊያስከትሉ ይችላሉ። የፍቅርም መሠረቱ ተፈጥሮና በግንዛቤ መቀባበል ሲገባ በአርትፊሻል እንዲወሰን በማድረግ ዉቨትና ቁንጅና ሲሸሽ ወደ አፍላዎች መገልበጥ ይመጣል ማለት ነዉ። እንዲወድሽ ይህን አድርጊ እያሉ ዘመናዊ ጥንቁልን ጀምረዋልና ሴቶች ተጠንቀቁ። በመላ በመነገድ ሳይሆን በስነ ምግባርና ስነልቦናዊ ዝግጅት በማድረግ በለጋስነት የሰዉ ዉቨቱ ይህን የመሠለ ነዉ። ከዚህ በታች የፃፍኩት ባለፈዉ ነበር። ብልታችሁን አጥብቡ ለተባለዉ የተቃዉሞ መልስ ነዉ። መረን ለቀዉ ሴትን ለሚያስጨንቁ ሁሉ ምክር ትንሽ ልበል። ስለሀገር ጉዳይ ስከታተል ከአሰብኩበት መልዕክት ዘዉ እንዳልል ትኩረቴን የሚያነቅፉ ገራሚ ነገሮች ተለጥፈዉ ያጋጥሙኛል። አሁን አሁን የሴት ልጅ የዉስጥ አካል ወደዉጭ እየመዘዛችሁ መጨነቅ ሴት ልጅን ወደማያስፈልጋት ነገር እየከተታችሁ እዕምሯን ማስጨነቅ ሳይኮሎጅካሊ (የሰነልቦናዊ) ፊዚዮሎጅካሊ (የስነአካላዊ) ቀዉስና ጭንቀት ማስገባት ተፈጥሮአዊ አይደለም። ለዘመናት እኮ ሴቶች በዓለም ኑረዋል። ባዮሎጂካሊም እንደዚህ የሚል የተፈጥሮ ሕግ የለም። አቃቂር ምንድን ነዉ? እንትንሺን እጠቢ በዚህኛዉ አጥብቢዉ በዛኛዉ ታጠኝዉ ሄደሽ አሰፌዉ! ይህ መንድን ነዉ? ሰዉ በአመጋገብ በአለባበስ በፅዳትና ሰነልቦናዊ ዝግጅት አድርጎ በፍቅር ከተቀባበለና የሚያግባባ ጣዕመ ሀሳብ (communicating method) በቂ ጥበብ ነዉ። ሌላዉ አስፈላጊ አይመስለኝም። የጠላሽ ይጠላ ብሎ ወደሚቀጥለዉ ማለፍ ነዉ። የወንድ የተፈጥሮ የበላይነትን ለማረጋገጥ ሁሌ መድከም ለማህበራዊ ቅቡልነት ጤናማ አይደለም። እኔ አግብቸ ፈትቻለሁ አንድም ቀን ባለቤቴን ተፈጥሮ ከሠጣት ዉጭ ነፃነቷን እየተጋፋሁ አሸማቅቄ አለዉቅም። መልካም ወዳጅነት ለሁላችሁም ፍቅረኞች። በሰሞኑ ደግሞ አያልቅባት ይህን የመሠለ መልዕክት እዪጀነጀነች ነዉ። እንዲወድሽ እንዲያፈቅርሽ ምልክቶች 7 እና 8 ናቸዉ እያለች ጥንቆላና ጥርጣሬ በንፁህ ህሊና መሰካትና ማሰቃዪት ነዉ። እህቶቻችን እኔ ወንድ ነኝ እንደናንተነታችሁ ኑሩ። ግድ የለም የተዉሶ ይሄዳል ተመልሶ ታጥቦ ተተኩሶ። መለዕክቱ እንዲያፈቅርሽ እያላቾችሁ የአረብ አገር ምስኪን እህቶቻችን የደከሙበትን ብር ታዘርፋለችሁ። ምን የተፈጥሮ ፍቅር በጥበብ ድለዛ ነበር እንዴ ሽዎች አመታት ሰዉ ሴትና ወንድ ይቆላለፍ የነበረዉ? ምን ትዉልድ ነዉ? ፍቅር የራሱ ባዮሎጅካልና ስነልቦናዊ ጠረን አለዉ። እዉነተኛ ፍቅር የተፈጥሮ ጠረን እንጅ በእበት እንደተመረገ ጎጆ አይደለም የሚሰራዉ። የተፈጥሮ መሣሣብ ከሌለ በነገር እምባ የተለቀለቀዉ የፍቅር ጎጆ ይናዳል
@PatmaPatima-rn1se
@PatmaPatima-rn1se 4 ай бұрын
ትክክል ታዳኮ አድሰዉ ከተፈጥሮዉጭ ያለ ነገር ግዛዉይነዉ ስለዝህ የሚጠቅመንን ማሳት የማይጠቅመንን መጣል ነዉ እደስፍጃ የሰማነዉንሁሉ መሰብሰብ የለብንም ለአስተያዬትህ እናመሰግናለን
@habtishtube.2105
@habtishtube.2105 5 жыл бұрын
betam temchitogal......
@tesfa36
@tesfa36 4 жыл бұрын
ትምህርትሽ ለፈረንጅ ቢሆን ያስደምም ነበር:: ነገር ግን በኛ አገር ወሲብ እንደ መኖሪያ መንገድ ወይም "ቢዝነስ" ነው:: በተጨማሪም በሽታው ህዝቡን እየጨረሰ ነው:: ብትችዪ ወጣቱ ከዚህ ወሲባዊ ሃሳብ ወጥቶ ባለበት ሁኔታ ስራ ፈጥሮ ራሱና ቤተሰቡን መለወጥ እንዴት ይችላል ነው ደንቆሮዎች ግን ወሲብን እንጂ አብሮ ሚመጣውን ሃላፊነትን ጥንቃቄን አያውቁም:: ወሲብ እኛ አገር ወረርሽኙን ሆኗል ሰዉ የማስብ ችሎታውንነጥቆታል ይልቅ ወጣቱ ከጫትና ከአሺሽ እንዴት ይላቀቅ ? በጫት ላይ የሚርጨው ዲዲት ህዝቡን ከመጨረሱ በፊት እንዴት እናንቃው እንታደገው ነው ሚባለው ስለዚህ ህዝቡ ወሲብ ትምህርት አያስፈልገውም የኛ ወጣት አሜሪካኖች ካደረጉት የአስር አመቱን ወሲብ ከስድስት ወር ባነሰ ግዚ ሪከርዱን ሰብሯል ይብቃሽ ቃቃቃቄቄቄቄ
@sulimantaju5043
@sulimantaju5043 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው የሴቶችን በደንብ ገልፀሽዋል።
@ሂሊናለአለም
@ሂሊናለአለም 5 жыл бұрын
ስወድሽ ዊታዬ
@kabualem110
@kabualem110 4 жыл бұрын
እኔ በበኩሌ ዊንቲ በጣም ተምሬላሁ በጣም በጣም ተባረኪ ሁሉም ቪድዮ የምትለቒው ኣንድ በኣንድ በተግባር ሚስቴን ጋር ኣየነው ፤፥ ግን ኣሁን ኣንድ ምክር ያስፈልገኛል 5 ኣመት ሆነናል ከተጋባን ከእግዚኣብሒር በታች ደሞ ምክር ያስፈልጋል ልጅ የለንም ልጅ ለማግኘት ምንማድረግ ኣለብን ለበለጠ ምክር ታስፈልግኛለሽ እህቴ(ዊንቱ) ለበለጠ ምክር inbox me plies
@tekestetadesse2400
@tekestetadesse2400 4 жыл бұрын
Seriuosely sweety incredible....
@sisaygebretsadik5586
@sisaygebretsadik5586 5 жыл бұрын
Wow
@yosephhailu2414
@yosephhailu2414 5 жыл бұрын
Yene mobile s 10 selehone melkua natural new.
@fishteddy8772
@fishteddy8772 5 жыл бұрын
ምን አይነት ነገር ነው በገንዘብ ሲሆን ግን ማነቃቃት አትፈልጉም የትዳር ወሲብ ግን እርካሽ ነው ማለት ክፍያ የለውም ነው ቃል ኪዳኑን በዋጋ እየተመናችሁት ነው ? ሲቶች ስትባሉ እርካሾች ናችሁ ለገንዘብ ስትሉ የወንዱን ፍቅር ምትሸጡ ተፈላጌ ነታችሁን በገንዘብ ነው ምትሸጡት
@werdagetahun809
@werdagetahun809 5 жыл бұрын
Fish Teddy aybalme
@biniyamworku3635
@biniyamworku3635 5 жыл бұрын
ፍቅር ክርስቶስ ብቻ ነው። ስኬትን/መግባባትን ነው ፍቅር ፍቅር ምሉት።
@fishteddy8772
@fishteddy8772 5 жыл бұрын
@@biniyamworku3635 ለዛ እኮ ነው ጌታን ለ 30ዲናሪ የሸጠው ይሁዳ ሲቶች እግራቸውን ይከፍታሉ ለ10ዶላር ,, ይህ ያልኩት ፍቅርን ገንዘብ ይገዛዋል እምነትን እና እውነትን ግን አይገዛም ልቡን ከሚሰጥ ወንድ ዶላሩን ምትሻ ሲት ከ 100ሲቶች 1ወይም 2ቢበዛ ልቡን ምትቀበል እውነት መራራ ነው ግን መቀበል ግድ ነው
5 የባልና ሚስት የወሲብ ቅሬታዎች
13:21
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 117 М.
የወንድ ልጅ  ስንፈተ-ወሲብ  ምንድነው?
15:48
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 573 М.
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
0:33
РОК ЗАВОД
Рет қаралды 7 МЛН
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
0:28
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
9 ወንድን ተወዳጅ የሚያደርጉ ነገሮች
16:57
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 717 М.
ФИНАЛ / 4х4 ЖҰЛДЫЗДАР ШАЙҚАСЫ
5:3:21
DOSYMZHAN
Рет қаралды 93 М.
аптека этажом ниже панин
0:48
Shorts Master
Рет қаралды 3,3 МЛН
Kidnapped Boy Found In Fridge | #Shorts | PD TV
0:59
PD TV
Рет қаралды 9 МЛН
Месть от кутюр (2015) | Ты ведьма!
1:00
Vinogradenko
Рет қаралды 1,3 МЛН
Света Кемер Учится в Школе Полицейских !
29:20
Луномосик
Рет қаралды 1,3 МЛН