የነዋሪውን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጠው የመኖሪያ ቤት ልማት መርሐግብር

  Рет қаралды 5,741

Addis Media Network-AMN

Addis Media Network-AMN

Күн бұрын

Пікірлер: 21
@fitsumetesfaye1118
@fitsumetesfaye1118 2 сағат бұрын
ክብርት ከንቲባችን ረጅም የስራ እድሜ ከጤና ጋር እንመኝልሀለን 🙏🙏👏🇪🇹❤
@bety2338
@bety2338 4 сағат бұрын
👌ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች በርቱልን💪🇪🇹❤
@Tamoyegenet
@Tamoyegenet 4 сағат бұрын
ፈጣሪ ይርዳችሁ ይጠብቃችሁ❤🎉።
@አመሰግንሽዘንድምክን-ረ8ጸ
@አመሰግንሽዘንድምክን-ረ8ጸ 4 сағат бұрын
ተመስገን ነው መጨረሻውን አሳምሩት ቸር ሰማን
@WaD4606
@WaD4606 5 сағат бұрын
መልካም ነው! ከዐመታት በፊት ጎጆ ተብሎ ብዙዎቻችን እንኳን ቤቱን ገንዘባችንን ማለቴ ገንዘቤን ማግኘት አልቻኩም, ...
@RedietuzinabuMaru
@RedietuzinabuMaru 6 сағат бұрын
-እንዲህ ሀገርን በባለቤትነት መስራት።ተባረኩ!!
@asratabebe-tw7ep
@asratabebe-tw7ep 5 сағат бұрын
እኛን የ2005 ተመዝጋቢዎችን እግዚአብሔር ይርዳን እናንተም አትርሱን ግዴላችሁም ቃላችሁን አክብሩ ተስፋችንንም አትቀሙን
@besumind9545
@besumind9545 4 сағат бұрын
ጀግና ነሽ በርቺ ቆራጥ አመራር ነሽ ።
@Humed.MohammedAbdella-m6h
@Humed.MohammedAbdella-m6h Сағат бұрын
ሰላምለሀገራችንኢትዮጵያእናለመለውዓለም❤?
@selamabebe7552
@selamabebe7552 6 сағат бұрын
❤❤❤❤
@AdilIbrahim-g5o
@AdilIbrahim-g5o 5 сағат бұрын
ለምን ከመሀል ከተማ ለሚነሱ ዜጎች በተነሱበት አካባቢ እንደ ገበሬው አይሰጣቸውም? ወይስ እነሱ ሁለተኛ ዜጎች ናቸው?
@Tayebogale252
@Tayebogale252 2 сағат бұрын
ሰገጤ
@asterkebede-nd5hl
@asterkebede-nd5hl 4 сағат бұрын
🟢🟢🟢 ለገበሬዎቹ በኖሩበት አካባቢ መስራታችሁ ትልቅ ነገር ነው ሰው ከአካባቢው ሲወሰድ ሲርቅ psychological effect ይኖረዋል። አዲስ አበባም የድሮ ሰፈሮችንም preserve አድርጉት ብዙ ታሪክ ያላቸው ቤቶች የያዙ tourist site እሚሆኑ ከየሰፈሩ አጥኑ እና renovation መስራት ህዝቡንም እዛው ቢሰራለት ያስፈልጋል እንደገበሬዎቹ
@zintasokkoda2726
@zintasokkoda2726 24 минут бұрын
How can they preserve ruins and dirt.Mr.forget about it.
@Amdo.m
@Amdo.m 4 сағат бұрын
ኦቭድ ጉሩብ ላካ የመንግሥቱን ቤት እየሰረ ነው ፓስተር ጋ ከሕዝቡ ብር ሰብሰቦ ከወሰዱ ቦኃላ ሥራውን ያቆሙት ለአንድ አመት ያህል በጣም ያሳዝናል
@seyoumlegesse5032
@seyoumlegesse5032 5 сағат бұрын
ሰው ያለውን እየቀማችሁ ለዬትኛው ተጠቃሚ ነው የምታቀርቡት
@asterkebede-nd5hl
@asterkebede-nd5hl 4 сағат бұрын
🟢🟢🟢 ለገበሬዎቹ በኖሩበት አካባቢ መስራታችሁ ትልቅ ነገር ነው ሰው ከአካባቢው ሲወሰድ ሲርቅ psychological effect ይኖረዋል። አዲስ አበባም የድሮ ሰፈሮችንም preserve አድርጉት ብዙ ታሪክ ያላቸው ቤቶች የያዙ tourist site እሚሆኑ ከየሰፈሩ አጥኑ እና renovation መስራት ህዝቡንም እዛው ቢሰራለት ያስፈልጋል እንደገበሬዎቹ
"የበጎነት መንደር" ግንባታ
5:37
AMN-Addis Media Network
Рет қаралды 4,3 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
When Rosé has a fake Fun Bot music box 😁
00:23
BigSchool
Рет қаралды 6 МЛН
የፒያሳ እና አራት ኪሎ የኮሪደር ልማት ጉብኝት
7:44
AMN-Addis Media Network
Рет қаралды 10 М.
Зурабишвили: "Мой мандат продолжается"
1:01
Euronews по-русски
Рет қаралды 49 М.
የምሽት 1፡00 ዜና (AMN - ታኅሣሥ 6/2017 ዓ.ም)
43:15
AMN-Addis Media Network
Рет қаралды 1,1 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН