«ሰው መሆን ምንድነው?» (ሊቀ ማእምራን ዶ/ር ዘበነ ለማ)

  Рет қаралды 8,542

Adebabay Media

Adebabay Media

Күн бұрын

Пікірлер: 23
@እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ
@እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን። ይቀጥል
@YosefebekeleAmed
@YosefebekeleAmed 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ
@makdasmkdas6697
@makdasmkdas6697 5 жыл бұрын
መምህራን እግዚአብሄር አምላክ ጸጋውን ያብዛሎዎት ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን
@orthodoxhadhaakodhadhagatu1275
@orthodoxhadhaakodhadhagatu1275 5 жыл бұрын
Memrechin Dr zebene Kaliwti yesmilin
@tsigemengistu8006
@tsigemengistu8006 5 жыл бұрын
Thank you Adebabay Media
@orthodoxhadhaakodhadhagatu1275
@orthodoxhadhaakodhadhagatu1275 5 жыл бұрын
Thank you Adebabay mediayh
@مستاتبركنا
@مستاتبركنا 5 жыл бұрын
አሜንቃለህይውትያስማልንመምህርእድሜናጤናይስጦት
@balchadadi8381
@balchadadi8381 5 жыл бұрын
Kalehiwot yasemalin
@MimiMimi-vl8bw
@MimiMimi-vl8bw 5 жыл бұрын
Kalehwet yasemlan memharchn
@tesfamariamtessema1620
@tesfamariamtessema1620 5 жыл бұрын
ይበል ነው መምህር ጊዜውን የዋጀ እንዲህ ያለ ትምህርት ያስፈልገናል
@woinshetteshome1957
@woinshetteshome1957 5 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማለን ለመመህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ኑርልን የሚሰማ ካለ መልክቱ ወሳኝ እና ወቅቱን የዋጀ ነው እግዚያብሔር ይስጥልን አደባባዮች ለሁላችሁም እግዚያብሔር ይስጥልን
@brhanabi3755
@brhanabi3755 5 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@astriemulu7440
@astriemulu7440 5 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን
@setegnmekete7761
@setegnmekete7761 5 жыл бұрын
ሊቀ ማእምራን የአገልግሎት ዘመንወን ይባርክ
@asnakech7666
@asnakech7666 5 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቡራኬዎ ይድረሰን
@enathagertube4619
@enathagertube4619 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@lema4450
@lema4450 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@tsinat982
@tsinat982 5 жыл бұрын
ሰው ሰውነቱን ሲስት ከዱር እንሰሳ ባነሰ በዘር በቃንቃ አይመስለኝም ብሎ የሚያስበውን ማደን እንደሚጀምር ግልፅ ነው ስለዚህ እግዚአብሔር በእራሱ አምሳል ከፈጠረን ክብር ወደዚህ ውርደት እንዳንወድቅ ጥበቃው አይለየን
@Adamtube4482
@Adamtube4482 5 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። አደባባይ ሚዲያ ሎጓችሁ 666 ነው ከቻላችሁ ቀይሩት
@atnasbirru8212
@atnasbirru8212 4 жыл бұрын
እኔ በበኪሌ በአደባባይ ሚዲያ የሚቀርቡ አባቶች አንዳንድ ሰለኦርቶዶክሰ መከራና ሰቃይ መናገር አና መንጋዎችን የሚጠብቅበትን መፈለግ ሲቻል አልፈን ተርፈን ሌሎች ሀይማኖቶች በተለያዬ ወቅት ጊዚያት በለውለታ የሆኘችውን የኦርቶዶክሰ ቤተክርሰቲያን ጭራሸ ለማጥፋት ከውጭም ከለገር ውሰጥም ሰንት ሴራ አያሴሩ ኢትዮጵያን ለማፍረሰ በቅድሚያ ኦርቶዶክስ ማጥፋት ብለው ከተነሳሱ የቡዙ ዘመናት ሴራ መሆኑ አየታወቀ ለምንድነው አባቶች ሲናገሪ ሰለ ኦርቶዶክሰ መብት የማሰከበር እንደ አቡነ ጰጥሮሰ ስለሀገራቸው ሰኦርቶዶከሰ ተዋርዳ ከማይ ብለው መሰዋት የከፈሉበትን ሀይማኖት ጭራሸ አንደፍርሀት ሌላውም ሀይማኖት በተራ ሰልጣን ቢይዝ ብሎ መና ገርን ምን አመጣው አሁን እየሞተ ያለው እየተባበሩ አየገደሉ ያሉት ኦርቶዶክሱን አነጅ ሙሰሊሙም፣ቤንጠውን ወይም የሌላውን ሀይማኖት አይደለም ሰለዛህ መጠናከር መበርታት ሲገባ ለሌላው ሀይማኖት አንዲህ ቢሆን የሚል አአሰተያየት ከኢትዮጰያ ኦርቶዶክስ ከአለባት መከራ ጋር ምንም አያገናኘውም ።ሰለዚህ አባቶች እባካችሁ ሰለ ሀገር ሰለወገን ቀጥያለ አቋማችሁን አንደ ቀደሙት አባቶች ሁኑ። አነትና ይንገሰ ውይም ያኛው ይቀጥል የሚለወን አጀንዳ በመተው ሀገር ሕዝብ የሚድንበትን ኦርቶዶክሱ ምእመናንን የበለጠ ሰለሀይማኖታቸው ግንባር ቀደም አርበኛ አንዲሆኑ ማሰተማሩ ተቀዳሚማድረጉ ይበጃል ።ምክንያቱም ኦርቶዶክስ ለሀይማኖት ለምን ጥርሰ ወሰጥ እንደገባች ዛሬ አይደለም ቆየች ስለዚህ መፍትሄው ተጠናክራ ሰስብከቱ መቀጠል የመመበጅ ይመሰለኛል ።
@EyuelEshetu-fo6rw
@EyuelEshetu-fo6rw 7 ай бұрын
Tewbakeh ante satehon yanebebkew hahu yaweral....egna lemn entykalen ensesat sayteku ke gna befit teftrew yawem
@catsanddogs7268
@catsanddogs7268 5 жыл бұрын
አድር ባይ ቤተ ክርስቲያን መከራዋ ሲበዛ ምንም ትንፍሽ ያላለው የመንግስት አጨብጫቢ
@na7288
@na7288 5 жыл бұрын
ሰባኪ እንጂ አክቲቪስት አይደለም ደሞ ስላላየሽ ይሆናል እንጂ ከሙጭ መቶ እስከ ወላይታ ድረስ ሄዶ እያስተማረ ነዉ አሁን ላይ ደሞ ምህረት አብ እና ዘበነ ለማ ለሁለት ተከፋለዉ የጠፉዉን ለመመለስ እያስተማሩ ነዉ አንቺ ለሀይማኖት ሽ ምን አደረግሽ?
Twenty-First Century Zionism: Idea Foundations for Israel After October 7th
1:11:55
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
ሰው መሆን ወይም አለመሆን
59:34
Melka Hasab
Рет қаралды 8 М.
የበራስ መተማመን ሚስጢር
10:25
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 109 М.
ሰው እንደሚሳሳት እያወቀ ለምን ፈጠረው? መልሱ ይሄ ነው። ለወጣቶች።  Kesis Ashenafi g.mariam
9:07
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 2,9 М.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН