KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የብብት ጥቁረት ማጥፊያ ሞክረሽ አመስግኝኝ ቀላል መንገድ
11:37
የስኳር የፀጉር ማንሻ home made Hair removal
7:22
We Attempted The Impossible 😱
00:54
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
00:33
VIP ACCESS
00:47
It works #beatbox #tiktok
00:34
የጠቆረ ብብትን በጥቂት ደቂቃ ውስጥ ሙልጭ አርጎ የሚያነፃ ውህድ አሰራር✅ how to get rid of dark underarms within minutes‼️
Рет қаралды 160,270
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 209 М.
Adot አዶት tube
Күн бұрын
Пікірлер: 319
@selamwubshet9237
Жыл бұрын
የሚገርምሽ ትላንት አይቼሽ ዛሬ ሞከርኩት የሚገርም ለውጥ በአንድ ቀን ፏ እናመሰግናለን
@higtug6
Жыл бұрын
ከምርሽን ነው
@AH-jd5ky
Жыл бұрын
ክክክክክክ እረ በሳቅ ባንድ ቀን ቢሆንማ ስንቱ ባደረገ ነበር በተጠቀመነበር ገና ተጎራሽብን አንቺው
@tube-ms3iq
Жыл бұрын
@@AH-jd5ky ክክክክክ
@aaa-ih3rc
Жыл бұрын
@@AH-jd5ky 😂😂😂
@ruhamabarkot4802
Жыл бұрын
@@AH-jd5ky 😂😂😂😂😂😂😂😂
@gfffhhggfgu3110
Жыл бұрын
ከሎሚ ባሃላ ያረግሹው ነጩ ማለቲ ከእርዱ ጋር ያለው ምንድ ነው?❤
@titgeb5732
Жыл бұрын
Ergo new
@سارهال-غ9ع
Жыл бұрын
ዘባዲ ነው
@fevengebrenigus6535
Жыл бұрын
She put yogurt
@hasnamha6464
Жыл бұрын
ቨ
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
ወላሂለይሙንእራሱጠሮቆይ።እኔገንአራልጀክሁኑ።አሙኚ።ንበር።
@elroiytegegn1505
Жыл бұрын
Thank you so much God bless you I will try 🙏🌹🌹🌹
@rabiitube4231
Жыл бұрын
ፀጉርን የሚያጠፍ ካለሺ ስሪልን
@gufh9364
3 ай бұрын
እኮ😂😂
@egziabheryimesgen1894
Жыл бұрын
የጠቆረረ ብብትን ሙልጭ አድርጎ በደቂቀ የሚያጠፋ ፊሊተር ብቻ ነው😂😂😂
@samrawetmulugeta9009
Жыл бұрын
😂😂😂
@መዲናሁሴንነኝከማረቆ
Жыл бұрын
😅😅😅😅
@Tube-zuzu1iz
Жыл бұрын
ክክክክ በትክክል
@musiemusduz2732
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@Nejat197
Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅
@yodityohannes2036
Жыл бұрын
Thank you adoty it really helpful ejesh yebarek
@samritame
Жыл бұрын
ለጉልበታችን ለሚጠቁር መሆን ይችላል?🙏❤️
@AsgdAf
10 күн бұрын
ማር ምን አይት ነው ውዴ አሰል ይሆናልዴ በአላህ ንገሪኝ
@lydiaayalew4833
Жыл бұрын
Thank you dear❤
@neimakedirmuhamedneimakedi6283
Жыл бұрын
ዋው የኢትዮጵያ ውዶች አመሰግናለው ላሳየሽን ነገር በጣም ቀላል ነው
@zeknet
2 ай бұрын
ነጩ ምንድነው
@helu6374
Жыл бұрын
Thanks wda🥰🥰👌👌
@misikirzewgeketaw5501
24 күн бұрын
እርጎ ርስተሻል ማስተካከያ ኣድርጊው ብዙ ስው ያሳስታል እባክሽ ?
@mekidesdinku8402
Жыл бұрын
Hi selam laniche yihun tebareki gin Ekaw wisix mindinew yalew ????
@gelilatsegaye-zh4hs
8 ай бұрын
gobez nesh berasish masayetsh berasu enamesegnalen🥰
@wargnashbagala3575
Жыл бұрын
የተረፈውን በማግስቱ መቀባት እንችላለን??
@alam5953
Жыл бұрын
ፍሪጅ አድርገሽ ለብዙ ጊዜ ይሆናል
@FiyoriGelgelo
Жыл бұрын
ነጩ ያደረግሽው ምንድነው ስሙ
@KalTube-j6v
7 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ
@Michael-pt2zv
7 ай бұрын
ዬገርት
@seadaabera4805
4 ай бұрын
ዘባዲ መሰለኝ
@Tatrtouyt
Ай бұрын
መልስ አስጥም ሴትየዋ
@تميمه-ه8ن
23 күн бұрын
እርድ ምንድነው በአረብ ሀገር
@afom8441
Жыл бұрын
Aduye thank u emokrewalew❤❤❤
@Simonmekibib7
Жыл бұрын
አንቼ መልካም ሴት ነሽ ታድለሽ እኔ እንዳቼ ብሆን ደስ ይለኛል ፈጣሪ ይባርክሽ
@fiurjrufurjrj3480
Жыл бұрын
ኧረ ተይ ባለሽ ማመስገነው
@VkVn-z2j
4 ай бұрын
እሷን ብቶኝ ምን ልታደርጊ ባለሽ አታመሰግኝም ቀፎ
@masaratmasarat5240
Жыл бұрын
ማር ጸጉር ያለበት ቦታ እይመክርም ያሻብታል
@MmM-mr1nq
Жыл бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤
@ወለየዋነኝ-ኸ5ፈ
Жыл бұрын
እግዚአብሔይር ይባርክሽ እህት
@TMS-e9g
2 ай бұрын
ነጩ ምንድን ነው ንገሪኝ በናትሽ
@HalimaG-m1b
Ай бұрын
ስኳር
@tshayetogu149
28 күн бұрын
ZEBADI MALETE EREGUO NEWR
@Abeelove
Жыл бұрын
Jabaadhu baaredduukoo baarumsa baaredaa nuuf qodde
@KidistYenewedaj
6 күн бұрын
ለአገት ይሆናል ውዴ በጣም ጠቁሮብኛል በናትሽ መልሽልኝ
@saronabi1387
Жыл бұрын
Helpful ❤❤❤❤❤❤ thanks
@etsehiwotbizuneh3363
Жыл бұрын
ማስክ አሰራር ላይ ማር ከመጨመርሽ በፈት እቃው ውስጥ ያለው ምንድነው ?
@melishiwbirhanu6732
Жыл бұрын
እርጎ
@fasikasefa8496
Жыл бұрын
ስኳርና ሎሚ ጭማቂ ነዉ ያለዉ ። ይታያል እኮ
@melishiwbirhanu6732
Жыл бұрын
@@fasikasefa8496 2ተኛው ላይ ያለው ነው የጠየቀችው
@fadillamarkosi9137
Жыл бұрын
Erego newo
@AH-jd5ky
Жыл бұрын
ዘባዲ
@Senatt-hw2gn
5 ай бұрын
ዋው እጅሽ ይባረክ
@alganeshbahre8598
Жыл бұрын
We need to be carful with the suger so we can’t scrub our face
@MKk-qp6qx
11 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው የኔ ውድ ነገር ውድድድድ😮😮😮😮😮😮😮🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AsgdAf
Ай бұрын
ውዴ እርዱጋር ያረገችው ነጩምድነው
@ሐናሐና-ቘ3ከ
Жыл бұрын
አዶትዬ በጣም አመሰግናለሁ
@salemtegen8077
11 ай бұрын
መልካምነሽ ተባረኪ
@selamgh3379
Жыл бұрын
great job 👏
@tsebeiuariga6641
Жыл бұрын
እናመሰግናለን አሪፊ ነው❤❤❤❤❤
@zanabuolana4773
Жыл бұрын
Good job my supporter 👏🏾 👍 ❤
@SebeleLve-qi8ot
Жыл бұрын
Fete betam yekelal mefthe kaleshe ebakshe
@GffGt-eq4mg
Жыл бұрын
እሲ ልሞክረው ለውጥ ሳገኝበት ላመሰግንሽ እመጣሁ❤
@ethiopiay1219
Жыл бұрын
ሞከርሽው እማ ለውጥ አለው?
@GffGt-eq4mg
Жыл бұрын
@@ethiopiay1219 የለውም
@kaseempiogjf
Жыл бұрын
ነጩምድነዉ ኩሎሚዉ በፊት
@ematijhon123
11 ай бұрын
Yogurt (ergo)
@awaw2597
Жыл бұрын
ማር የለለንስ ምን እናርግ መልስልኝ እማየይ 🥰
@hjtube2467
Жыл бұрын
ግን ሴቶች ኢሄ ነገር ሚያጠቁረን ፀጉሩን ምናስወግድበት መንገድ ነው እንዲጠቁር ሚያደርገ ከቻላቹ ሻወ ላይ በሳሙና ከመታቹ በኋላ ፀጉር አንሱ እኔ ያለምንም እሥክራቭ በዚህ ለውጥ አግኝቻለሁ
@ruhamabarkot4802
Жыл бұрын
ምን ላይ ነው ያልሽው እስኪ አብራሪልኝ😢😢ውድ
@kalo1745
Жыл бұрын
ሻውር ስንወስድ እደገባኝ እኔም ሻውር ስውስድ የላጨሁት ግዘ ደህናነው ዝብየ ያነሳሁ ቀን ደሞ ይጠቁራል አሁን ሳነብ ገባኝ ምን እየሆንኩ ነው እል ነበር
@Tube-zuzu1iz
Жыл бұрын
አዎ እኔም በሳሙና ከመታሁ ቡሃላ በደንብ ሰውነታችን በውሃ እርጥብ ካለ ቡሃላ ሳነሳው አሪፍ ነው
@SdfgSaff
Жыл бұрын
እናመሠግናለን ሥለመረጃው
@ZewduAsmamaw-s8w
Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@lyonnaise6395
Жыл бұрын
እርጎ አልተናገርሽም ስትደባልቂው ነው ያየሁት
@abbymar8028
Жыл бұрын
መጀመሪያ እቃውን ስታስቀምጥ ተናግራለች
@proud_Orthodox27
Жыл бұрын
ዮገርት አለች
@lyonnaise6395
Жыл бұрын
@@proud_Orthodox27 sorry about that!!
@lyonnaise6395
Жыл бұрын
@@abbymar8028 sorry about that!!
@lyonnaise6395
Жыл бұрын
etsehiwot የምትባለውም ጠይቃለች ወይ በደንብ አይሰማም ብቻ አሪፍ ነው እወዳታለሁ ተመልካች ሚስ እንዳያደርጉት ብዬነው😘
@Tesfaye-w4n
5 ай бұрын
በእርዲ የለወሰሽ ውምንድነው አልገብኝም
@madinamadina4749
Жыл бұрын
አረ ፊቲ እንዳይሸበሸብ ምን ማዲረግአለብን ንገሪንን እኔ ከፍጫየ ሰር መሸብሸብ ጀምሮልያለ እዲሜየ ምን ላዲረግ👈👈👈👈👈👈👈
@HananMohammed-r1c
Жыл бұрын
ነጩ ምድን ነው
@selamnegash234
Жыл бұрын
እርጎ ነው
@BezaTefera-nu7kr
Жыл бұрын
Maskulaye Yalwe Nechu Neger Menden Nwe
@Rahma-s3k
3 ай бұрын
ነጩ ከሎሚጋ ያለው ምድ ንነው
@Destagardew
2 ай бұрын
ሮብ መሰለኝ😅
@AmidemichiaelTilaye
Ай бұрын
እርጎ
@EdenHaile-kf5xv
9 ай бұрын
Yene konjo Dena nesh wawu bexam wedjewalehu ❤❤❤❤❤❤❤
@GeniGebre-p7j
5 ай бұрын
eski yelab teren matfia ebaksh🙏
@HayatHayat-zp7ur
Жыл бұрын
Adot yene konjo ❤❤❤I love you
@astergirma8060
Жыл бұрын
❤❤❤ Thanks 👍
@MeryGech-e9c
Жыл бұрын
2letegnaw wedet sehanuleye yalewen aletekeshem medenew esu
@mahiyakiya1050
Жыл бұрын
እርዱ የምግብ ይሆናል እንዴ ንገሪኝ እስቲ ልሞክረው
@Abbbe-t1f
Жыл бұрын
እህት አለም እርዱ ላይ ምንም ቅመም ያልተቀላቀለበት ንፁ እርድ መሆን አለበት ለወጥ ብለው ቅመም ይጨምሩበታል እራስሽ ደረቁን እርድ ገዝተሽ ፍጭው
@MekaYassin-ne4xf
5 ай бұрын
ያኛው ምንድነው አደስ ነኝ ሱካር ሎሚ እና ማሩን አወኩ ያኛው ንገሪኝ ዉደ
@sahayweyou6831
Ай бұрын
Selame wude pilesi le fite bugure mafite kale asayi 😢😢😢
@Me-gq1jj
Жыл бұрын
እኔ ዶሞ በየቀኑ ካልታጠብኩ ይሽታል ብብቴ እጭ. ሌላ ስው ግን በየቀኑ ባይታጠብ አይሽትም ሁሉም ይለያያል
@tube-ms3iq
Жыл бұрын
እኔራሱው አደቀን ካለፍኝ ሳልታጠብኩ ለራሴ እራሱው ይሸተኛል አይደለም ለሌላሰው
@aaa-ih3rc
Жыл бұрын
በሎሚ እሺው
@mekedssewent6474
Жыл бұрын
@@aaa-ih3rc በጣም ያቃጥላል እኔም ሞክሬው ነበር። በጣም ነው የሚያሣቅቅ😢😢😢
@aaa-ih3rc
Жыл бұрын
@@mekedssewent6474 እሚያቃጥልሽ ሥትላጭ የቆረጥሽው ቦታ ካለ ነው ሎሚ ሁሌ ተጠቀሙ እሚያልብ ሥራ ከያዛችሁ ግማሽ ሎሚ ትበቃለች እሺት ካረጋችሁት እልም ነው እሚያደርገው ሽታውን
@ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ
Жыл бұрын
ለዚህም መፍትሄ አለው በተፈጥሮም ሊሆን ይችላል Ethioelsy ገብተሽ እይ 😇
@SaadaBahrain-gm1yq
4 ай бұрын
ከሰሀኑ ላይ ያለው ነጭ ምንድነው
@ferehiwotmekonnen7908
Жыл бұрын
የኔ ቆንጅየ እንዴት ነሽ ተባረኪ ከነመላው ቤተሰብሽ መልካምነትሽን እወደዋለሁ
@mekedssewent6474
Жыл бұрын
ሎሚ ዶክተር አይመረጥም በውስጡ አሲድ ስለ አለው ሲሉ የሠማው መሠለኝ
@Pop-en1dk
Жыл бұрын
ልክ ነው ተከልክሏል
@Eyou653
Жыл бұрын
ስኮር ይቀንሰዋል እንጂ አዎ ጥሩ አይደለም
@EdomBehaylu
10 ай бұрын
ነጩ ምንድነው
@MekdesMekdi-c2z
8 ай бұрын
.marmaratas?
@yemaryamlij7242
15 күн бұрын
አረ አዶት የት ነው የጠፋሽው ??????
@martayemaryamlij6984
Жыл бұрын
በፊት ልጅ እያለሁ እያሳከከኝ አሞኝ ነበር አሁን በጣም ጠቁሮብኛል ያሳፍረኛል ከሆነ እሞክረዋለሁ
@SamsungJ-oe8fh
Жыл бұрын
እኔም
@GdfHbv
26 күн бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NafekiyaGezahegh
7 ай бұрын
ከእርድ ጋር የቀላቀልሽዉ ነጩ ነገር ሞንድነው
@hiwetshow3016
Жыл бұрын
Wow nice thanks for sharing 👍
@MeryGech-e9c
Жыл бұрын
Melese eko aleseteshenem 2tegna wedet leye sehanuset yalew medenew esun alegeleshelenem eko
@umeman3175
Жыл бұрын
እስኪ እሞክረዋለሁ በጣም ነዉ ያስቸገረኝ
@ElsaaGetee-zk7vj
11 ай бұрын
ስኳር ብቻውን እኮ የጠቆረውን ያነፃል እኔ ባልጠቀምም ልጆች ተጠቅመውበት አይቻለሁ እርዱ ግን ለፀይም ለጥቁር ሰው የሚመከር አይመስለኝም ለምን ይባስ ያዥጎረጉራቸዋል ፡፡
@saronabi1387
Жыл бұрын
አዶትዬ የብብታችንን ፀጉር የምናነሳበት ምትጠቀሚውን መንገድ አሳይን እበክሽ.ሼቭ ማድረጉ ያጠቁርብኛል
@hamidasani6170
Жыл бұрын
ዋክስ ምርጥ ነው ሃላዋ በአረብኛ
@saronabi1387
Жыл бұрын
@@hamidasani6170 thank you dear .
@AH-jd5ky
Жыл бұрын
ሲቀጥል የፀጉር ማንሻው ሳይሆን የምንጠቀመው ዶንዶራት ነው እህቶች ምላጩ አደለም
@ጠቢየፍቅርሃገር
Жыл бұрын
@@AH-jd5ky 😢
@haninadawit6920
Жыл бұрын
Mask sinsera sikuwar alebet ende??
@AminatAdam-yj1of
Жыл бұрын
እህቴ እኔእቢለኝ እንኮን ሊለቅ በተደጋጋሜ ሞክሬ በፍፆም ሊላቅ አልቻለም በሳምት 3ግዜ እጠቀማለሁ ግንሊለቅ አልቻለም 😢
@ራቢሠይድነኝየባቦዋ
Жыл бұрын
ፀጉርሽን ስታነሺ ሁሌ በሃላዋ አንሺ ያፀዳዋል ፀጉሩም ተሎ አይበቅልም
@qw12.123
7 ай бұрын
ምንድነው ሃላዋ
@Jebena9797
Жыл бұрын
Hi Adoteye Please esti neguerign mendenew enedezih yakesash,betam amerobeshal,lenem neguerign ke size 16 wede size 10 enedemeta ebakesh yene ehet neguerign Please
@IchRich-c9v
10 ай бұрын
Min yahl give yefejal
@meregatube7426
Жыл бұрын
የኔውብየኔባለሙያ❤❤❤
@kisanetabraham4962
Жыл бұрын
Snt gize new bsemun mikebaw
@aydanemani186
Жыл бұрын
በርቺ ❤
@kalAshenafi-cv6wx
Жыл бұрын
እርዱ የትኛው ነው የምግብ ወይስ የፊት
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
ይጀሰምአለ።መጠፎንወይምገብ
@astertezera1807
Жыл бұрын
Thanks for sharing
@meseretserebo3308
Жыл бұрын
ለጠቆረ እጅና እግር ይሆናል ሆይ?
@hamameyonas4604
Жыл бұрын
አው ይሆናል ኦሊቬራ( እሬትም አሪፊ ነው) እና baking soda በሳምንት ሶስት ግዜ የመጀመሪያ የፃፍኩልሽን አድርጊ 30ደቂቃ አቆይተሽ ታጥበሽ vaslin ቀቢው ሁለተኛው ውህዱንም እንደዛ ትግስት ይጠይቃል። እሷ ያረገችው እርጎ እርድ ማር አንደኛ ነው ያጠፍል
@Emuhaygolla
Жыл бұрын
Maske lay ke lemon gar yetetekmishew white neger menden new
@alam5953
Жыл бұрын
እርጎ
@kamerkamel9468
Жыл бұрын
ለከንፈር ይሆነል ወይ??
@firealemenedale4595
Жыл бұрын
አዎ ይሆናል ለከፈር
@ድካምብቻ-ዘ9የ
Жыл бұрын
የሰራለት አለ ወይ. እኔስ በጣም ጠቁሮ አሳስብኛል ኡፍ
@debora5861
Жыл бұрын
ተባረኪ
@MeyBahmud
Жыл бұрын
Nacwu Nagar algbanyam yacmarshabat
@Kedijahussin-mu1vg
Жыл бұрын
በርቺ ዉዴ
@lyonnaise6395
Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ይሰራል
@ጣፍጭነኝቅንዝንዟ
Жыл бұрын
ቹግሩ አመልሺም ስታናድ አየሁት ሁሉንም ኮሜት አድኮን አመልሺም መጨረሻላይ ያረገሺዉ ነጩምድነው
@GufBic
10 ай бұрын
እርጎ
@moosabiethopia1175
Жыл бұрын
እኔም ግራ ገባኝ እርጎዉ ስላልሰማሁ ስደጋግመዉ ነበር
@alam5953
Жыл бұрын
እርጎ ነው
@asterkifke933
Жыл бұрын
Thanks 😊
@abebawbelay2584
Жыл бұрын
የብብት ላብ ማጥፍያ ስሪልን
@messi16ada44
Жыл бұрын
Lebibit sheta mitawukiwun siriln
@yuseftahbob9443
Жыл бұрын
ችግር አለብሽ መልስ አትሰጪም ሲጠይቁሽ 😏😏😏😏
@memohammad3407
Жыл бұрын
የላብ ካለ አባክሽ በጣም ነው የሚያልበኝ ምን ላርግ መዳኒት ምታቁ ካላቹ ጦቁሙኝ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ
Жыл бұрын
ኧረ የእኔም ብዛት ባይኖረውም ግን ሰፊ ቦታላይ ነው ያለብኝ የታቺኛው መንደርም እየሰፋ አስቸግሮኛል በጥቅሉ እግሬና እጀም ፀጉር ነው በጣም ያስጠላል
@Tadu1234
Жыл бұрын
እኔም 😂ምን ይሻለናል ኸ ኡኡኡኡኡ
@AH-jd5ky
Жыл бұрын
የወይባ ጪስ ማሙቂበት በጣም ሀሪፍ ነው እንዴ ሴቶችየ ምነው ሚማሟቀውን መሞቅ መታጠቢያዎቺን መታጠብ መጠቀም ለምሳሌ የሩማን ቆዳ አድርቀሽ እሱን ፈቅፈቅ አድርገሽ በሱ መታጠብ የወይባ ጪሱንም መሞቅ ደግሞ እዳትቃጠይ ባልሽም ቢሆን መሳጅ ያደረገ አንች ከታች መታጠን ፀጉርሽን ዘይት የቀባባ አንገትሽን መሳጅ ያደረገ እደዚህ ያደረግሽ ተንከባከቢው ይታችኛውንም ልልሽ ነው ወይ ግን አስቀሺኛል ሃሃሃ
@AH-jd5ky
Жыл бұрын
ፀጉሩን ባል ካለሽ ይደብራል ከሌለሽ ግን ችግር የለውም የፈጣሪ ስጦታ ነው እድሁም ባል ካለሽ እሱም ስለሚደብረው ብታነሺውና ብትፀዳጂለት የተሻለ ነው
@tube-ms3iq
Жыл бұрын
እኔ አዳዳየ ይቅር ይበለኝ እና ወድነኝ ይመሰል እላለሁእዴ ፂምእራሱው አለኝ እሱነው በተለይ ያሰጠላኝ በመላጫው እዳላነሳው እደወዶቹው ይሆናልብየ ፍራሁ
@ruhamabarkot4802
Жыл бұрын
የኔም እየስፋ መጣብኝ በተለይ የብልቴ አካባቢ😢
@እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ
Жыл бұрын
አዲስ ነኝ ዋው
@taybasane274
Жыл бұрын
ዋዉ የምር አሪፍ ትምትመርትነዉ
@Fatima-o9t3f
Жыл бұрын
እርድ የምጉቡነዉ
@ሀይሚUTB5555
5 ай бұрын
Xegur matfiya
@tseganeshlire1825
Жыл бұрын
በጣም ስራ ነዉ ቀጥላል 👍👍👍👍👍👍👍❤
@lyonnaise6395
Жыл бұрын
አንደኛ ሆንኩኝ ኮመንት እና ላይክ
@hayet8663
Жыл бұрын
በስንት ቀን ለውጥ ያመጣል ?
@crocodilehunter6517
Жыл бұрын
No it’s a lie . It does not work with in minutes. People say whatever they want to say just to get views 😟.
11:37
የብብት ጥቁረት ማጥፊያ ሞክረሽ አመስግኝኝ ቀላል መንገድ
ye Nathan enat tube
Рет қаралды 277 М.
7:22
የስኳር የፀጉር ማንሻ home made Hair removal
Meski Tube
Рет қаралды 459 М.
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 941 М.
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
20:05
ኣብ ገጽና ዘሎ ጸገማት ኣጽርይ ዘብለልና ማስክ ኩሉ ግዜ ጋል 18 ዘምስለና ወላ ጋል40 ንኹን # Anti Agent face mask you look 18 years
fiyori abrha
Рет қаралды 91 М.
13:15
ፊቴን ከብጉር ከሽፍታና ከጥቋቁር የተገላገልኩበት ብቸኛ መንገድ‼️// how to get rid of Acne and blackheads 
Meski Tube
Рет қаралды 98 М.
16:17
📌በጣም ለተቸገራችሁ📌እንዴት ቦርጭን እና ክብደት በፍጥነት እንደምናጠፋ‼️| EthioElsy | Ethiopian
EthioElsy LifeStyle
Рет қаралды 410 М.
15:12
ብጉር እና ሽፍታ በ3 ቀን ለማጥፋት ይህን ተጠቀሚ/Use this to get rid of pimples and rashes in 3 days
Hawlet Tube
Рет қаралды 226 М.
6:53
በቡግር፣ ማድያት እና ጠባሳ ለተጎዳ ፊት! መጠቀም ያለባችሁ ቤት ውስጥ ሚሰራ : Natural Homemade Skincare : Ethiopian Beauty
Ethiopian Beauty
Рет қаралды 143 М.
16:50
እስካሁን ተሸውደናል ትክክለኛውና በአጭር ጊዜ ውስጥ ለውጥ የምናይበት ቀሲል ይሄ
Adot አዶት tube
Рет қаралды 15 М.
14:52
100% እርግጠኛ ከዓይናችን ስር ለሚያብጥ ለሚጠቁር ለሚሸበሸብ መፍትሔ// Under Eye Bag, Dark Circles, and Wrinkle
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 51 М.
15:59
እንዴት ንፁህ የአፍ ጠረን እንደሚሰጠን‼️ጠዋት ጠዋት እንጠቀመው‼️ | EthioElsy | Ethiopian
EthioElsy LifeStyle
Рет қаралды 775 М.
21:16
ለፊት ጥራት እርድ ከድሮም የተመሰከረለት‼️ 3 ተአምረኛ የአርድ ውህድ አዘገጃጀቶች‼️ | EthioElsy | Ethiopian
EthioElsy LifeStyle
Рет қаралды 274 М.
13:10
የእሩዝ ዱቄት ወተት ውህድ ❗️ውልውል ፅድት ያለ ቆዳ በአጭር ደቂቃ❗️
Zemenawit ዘመናዊት
Рет қаралды 202 М.
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН