የኛ ውሎ ለማነቃቂያ‼️ A Day in the Life ✅

  Рет қаралды 39,731

Adot አዶት tube

Adot አዶት tube

Күн бұрын

Пікірлер: 127
@nigistnigussefamily
@nigistnigussefamily Жыл бұрын
ታውቂያለሽ አደል የምታረጊው የምትሰሪው ሁሉ inspire እንደሚያረግ 🥰 ደርባባነትሽ ፤ቀልጣፋነትሽ ፣አነጋገርሽ ቅመም ነሽ አዶትዬ 👏👏 የምታካፍይው አትጪ ተባረኪ
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Жыл бұрын
መፃፍቅዱሥ ማንበብና መፃለይ የሠውልጅ ወሠኝነው መፃሀፍ ቅዱሥ ሥታነቢ በጣም በጣም ደሥ ይለኛልጌታ ኢየሡሥ ይባርክሽ
@hjtube2467
@hjtube2467 Жыл бұрын
ወይ እኔም መቼ ነው እንደዚህ ወንድሜ ጋር እምህሄደው ያአላህ ደስ ሲል አጅየት የምር ብዙ ተምሬአለው ካንቺ
@selamawitderibe1244
@selamawitderibe1244 Жыл бұрын
ተባረኪ እኛም ለአገራችን እንፀልይ እግዚአብሔር አይምሮአችንንም አገራችንንም እንዲፈውሰን ተባረኩ መልካም ጊዜ
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
ጠጠር ሙሉት ጥግጥጉን፣ ሰጋቱራዉ እንዳልሺዉ ሊበተን ይችላል። ካልሆነ በመሀል በመሀል አበባ ትከሉበት ። ግን ጠጠሩ በጣም ያምራል ከስር አሸዋ ትደፊና ከላይ ጠጠር አድርጊ። ግን አፈሩላይ መጀመሪያ የሆነ ጥቁር ጨርርቅ ታነጥፊያለሽ ከዛ አሸዋ ከስር ከዛ ጠጠሩን ከላይ።
@edenbirhan8556
@edenbirhan8556 Жыл бұрын
ተባረኪ !!!አስቀናሽኝ በጣም ጥሩ ማነቃቂያ ነው እጆችሽ ይባረኩ
@ሰላም-ኀ6ኸ
@ሰላም-ኀ6ኸ Жыл бұрын
በጣም ጀግና ሴት ነሽ!!!
@metagesakalugisila794
@metagesakalugisila794 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ቀን ነበረሽ: ሁሉም ስራሽ ደስ ይላል እውነትም ደግሞ ያነቃቃል: ይህን ጀባ ብየሻለሁ ❤በርቺ አንቺንም ቆንጆ ልጆችን ሁሉንም ቤተሰብሽን እግዚአብሔር ይባርክ!
@elsabethhailemariam
@elsabethhailemariam Жыл бұрын
Q LlU
@rukasalah1117
@rukasalah1117 Жыл бұрын
አዶትዬ በጣም ቆንጆ ቪዲዬ ነዉ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከቻልሽ ጎመን አሰራሩን ብታሳይን ደስ ይለኛል
@seblet148
@seblet148 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በሌላ ቀን ደግሞ የጎመን በስጋ አሠራርሽን ብታሳይን ደስ ይለናል
@Bellayerose
@Bellayerose Жыл бұрын
ተባረኩ!! ሁሉም ነገር ያምራል! ሲያናዬ ❤️🥰
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ አዶትዬ ❤ሲያና የኔልዬ አደግሽ 💕💕 እውነት ነው አዶትዬ ሁሉን ነገር ስናይ ለሐገራችን እንመኛለን በመንገድ ስንሄድ መንገዱን ፣መዝናኛው ፣መናፈሻው ፣ፅዳቱ ፣ሽንትቤቱ ሁሉም አቤት ያሰኛል ።ሀገራችንማ አዶትዬ መንገድ ላይ የፍሳሽ ማስወገጃ የተከደነበት ብረት ተሰርቁአል ከዛ ጉድጉአድ ውስጥ ሰው ሳያውቅ እየገባ ይሰበራሉ ።ይሄውልሽ እስከዚህ ድረስ ነው ድንጋይን ከመንገድ አፍርሰን ወደቤት የምንወስድ እውነትም "ባይወራ ይሻላል " ስታምሩ ከወንድምሽ ጋር የልብ የልባችሁን ❤ አዶትዬ የቆጮ ፍርፍሩን እንጠብቃለን ጎመን በስጋውም በፊት ከሰራሽው ለየት ይላል ሲመችሽ ስትሰሪ ቪዲዬ አስቀሪልን አውቃለሁ መቼም ከባድ ነው ግን ካለ እናንተ ማን አለን የምንማርበት 😘 እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጎበዝ ጠንቃቃ ጀግና ልዬ ነሽ በዛ ላይ ምርጥ እናት ፣ምርጥ እህት 👏💕💕💕💐💐💐 አመሰግናለሁ👏
@tinawolde9826
@tinawolde9826 Жыл бұрын
እጀና አፈር, አተሞ, እደጊ ጣፋጭ ትረፊዎ. ብራብራቱ???
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Жыл бұрын
አዶት መምር ዋአሪ ታትሽንርቃርንም ይሽርቃሩ አትከረ በትመቸናኧ ውሣ አብሥይታነ ክትፎ ቶችንረ ሀነባኸር ዝሟሟጃት አብየንረ ኧረምድሁ ንቃር ጉራጉኛ ትዝረክ ንቃር ይሽሪ❤
@yaz777-21
@yaz777-21 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን አዶት እግዚአብሔር ይባርክሽ። በጣም አነቃቂ አስተማሪ ቪዲዮ ነው። ሁሉ ነገር ደስ ይላል።
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
ወይኔ አዶትዬ ኧረ አትክሰሪ የሶላር ላይቶቹን ዊንተር ሲገባ ነቅለሽ አስገቢ ወደቤት። ባልኮኒ ሬይሊንግ ላይም ሶላር የምትሰኪ ከሆነ እየነቀልሽ አስገቢ ዊንተር ላይ። እኔ እንደዛ ነዉ የማደርገዉ
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Жыл бұрын
Home Depot ነው እኛጋ ያለው ይሄ ደግሞ በጣም ደስ የሚል store ነው
@lt963
@lt963 Жыл бұрын
አዶትዬ እንዴት እንደምወድሽ እንደማደንቅሽ። በጣም ጎበዝ ነሽ
@saronwendemagegn2034
@saronwendemagegn2034 5 ай бұрын
Adot minewu tefash eko betam
@bettybetty8218
@bettybetty8218 Жыл бұрын
ተባረኪ የኔ እህት ይህ ማስተዋል ካንቺ አይወሰድብሽ
@mihiretabiye9463
@mihiretabiye9463 Жыл бұрын
ጎበዝ ሴት ነሽ ተባረኪ
@yafetdanny5138
@yafetdanny5138 Жыл бұрын
Ke north dakota yegelaglegn amlak kiber mesgana yegbaw😮😮
@alemgeberemikael6560
@alemgeberemikael6560 Жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ 🙏🙏🙏
@Mama-yg4oi
@Mama-yg4oi Жыл бұрын
ኔማርን የማያቅ አለ? በጣም ደስ ትያለሽ
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy Жыл бұрын
የኔ ዉድ በጣም የናፈቃችሁን ስልኬ ተብላሽቶ ነዉ 😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍
@BrawlHalla-pw5xe
@BrawlHalla-pw5xe Жыл бұрын
Betam Des teyalesh ene yanchin vedio eyayehu bezu lewet ametechalew betelay lej ayayaz megebachewen aserar betam tekemognal fetari bedemena betaena kene betesebesh yitebekesh!
@fetiyanuri1107
@fetiyanuri1107 Жыл бұрын
Ay set ! Lol yeset gobez eco nesh mashiallah! I wane be strong like u! U always motivate me! Thanks!
@liyamekonen6352
@liyamekonen6352 Жыл бұрын
Betam qonjo sera, geta ybarekesh. Ena mekina seteneji please wede mazoriaw betam tetegtesh atenji betam adegeja new ke mekina wele meraq adera tebeq atbeyu denget akedent sagatem air bag setokos adegeja new bytokosem deretesh ategeb new yalew estersow ena tnesh enkon bejerebash gech sadergush betam metfo new beterefe zemenesh tdareshen ljocheshen tebateku ybzalachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidistgirma260
@kidistgirma260 Жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም ጎበዝ አነቃቃሽኝ እውነት
@makinmakin315
@makinmakin315 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ እናትነት ሚስትነት ካንቺ እየተማርኩ ነው
@Rose-o1bd8o
@Rose-o1bd8o Жыл бұрын
የኔ ብርታት ሁልጊዜ ቀንሽን አሳይን ማር
@MekdesSime-db9ye
@MekdesSime-db9ye 2 ай бұрын
Zamneshi yibrek kayewush jamiro wadejeshalew ya buna kalwu damo tamchitongal kablish gr yesrchut ❤❤❤❤
@jemi7142
@jemi7142 Жыл бұрын
አንችን እኮ አለማድነቅ አይቻልም. በርች❤
@merg1011
@merg1011 Жыл бұрын
Your videos really helps me. Thank you for this one … it’s really motivating…. Pls do another video about how you take care of Seana hair
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 Жыл бұрын
ተባረኪ እህቴ
@senait689
@senait689 Жыл бұрын
Aww you are motivation for me. Specially the relationship with your sibling... you drove all the way with your little ones to see him. 💕You know how sometimes i am thinking to do house chores and not wanting to move. That is where i was today and here after watching you i am up with new energy and new me. ❤❤❤ you are beyond amazing fetari yketelish. 🙏🏽
@azebtilaye91
@azebtilaye91 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እናት ነሽ ደስ ስትይ❤❤
@lakechshifeta1950
@lakechshifeta1950 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አቦ አይለያቹ ይሽር ኸማ
@susuሱሱYouTubeየኢሴኖልጅ
@susuሱሱYouTubeየኢሴኖልጅ Жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ
@hanakitaw2835
@hanakitaw2835 Жыл бұрын
Adotyeee setamriii eko thank you for sharing us. Yene konjo sewedesh.
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
SHALOM ! ቅጠሎቹን አትጣይ አንጥፍና አፈር ሸፍነሽ ኮምፖስት አድርግና የተለያዩ ቨጆችን ትከይበት P LS !
@raheltk7473
@raheltk7473 Жыл бұрын
ተባረኪ ስወድሽ እኮ❤❤❤
@hermaleasamenew5317
@hermaleasamenew5317 Жыл бұрын
አዶትዬ ተጨማሪ ቭሎግ ይሰራልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Жыл бұрын
አዶት ምራቄነው የመጣው ለእናቴ ቤት አሥታወሥሽኝ ጎመን በሥጋና ቆጮውን በጣም እወዳለሁ ጉራጌሥለሆንኩኝ ከሀገር ውጭ ያለን ሁላችን በሠላም አገራችን ያሥገባንፈጣሪ አምላክ
@hqqseybahiru4341
@hqqseybahiru4341 Жыл бұрын
Thank you my dear
@rozalema9552
@rozalema9552 Жыл бұрын
Betami shepami neshi leka I love you adotiye❤
@netsanetyaregal9335
@netsanetyaregal9335 Жыл бұрын
ቸባርኪ ሌላ ምንም አልልም!!!
@Godissogood2me
@Godissogood2me Жыл бұрын
ታታሪ ሴት ተባረኪ
@ayniabrsh9295
@ayniabrsh9295 Жыл бұрын
እንዴት ነው እንዲህ የሚያምረው ቤትሽ ግቢሽ እረ አምላኬ ሆይ መች ነው ኢትዮጵያም እንዲህ የምትሆነው እረ አምላክ ሆይ በቃችሁ በለን
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 Жыл бұрын
አመስግናለሁ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
Adoteye can you also show us the milk tea?
@abiyottiruneh8708
@abiyottiruneh8708 Жыл бұрын
ጎበዝ በጣም ደስ ምትይልጂ በሁሉ ነግር ቅመም ነሽ ባለቤትሽ በጣም አፍሶሻል እድለኛነው እናቱ መርቀውታል
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
እኛ ቅጠሉን የምናነሳዉ እስኖዉ ከመግባቱ በፊት ነዉ።አሁን እስኖዉ አልፎ የምናፀዳዉ ቅጠል የለም። ከዊንተሩበፊት ማፅዳት ይሻልሻል
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq Жыл бұрын
Wow Betam new yemtaneqaqign tebareki
@laelnaam
@laelnaam Жыл бұрын
Thank you so much for sharing great video ❤❤❤ blessed you and your family 🙏🙏🙏
@bettyfetene5267
@bettyfetene5267 Жыл бұрын
በጣም አነቃቂነው !!!
@helentesfatsion2366
@helentesfatsion2366 Жыл бұрын
Hi my sis l love your massage .l wont to ask u your place work and education becuase l am caming to America but I didn't decide which state is good to the family. give me same idea. Thanks God bless you.
@bayushanbese3252
@bayushanbese3252 Жыл бұрын
ዋዉ
@MartaLemma-jb3rp
@MartaLemma-jb3rp Жыл бұрын
Hulem sayat idesetalew::❤❤❤
@hadrabaduruso7709
@hadrabaduruso7709 Жыл бұрын
የኛ ጡሪ
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 Жыл бұрын
Tebrki hulam konjo neger nw yezeshe yemitmcew
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
እድግ በይልኝ ማር !
@adiszemedkun7971
@adiszemedkun7971 Жыл бұрын
Adotye yene gobez
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 Жыл бұрын
ካርድን እንዳሞክሩ አልሽ 😂
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
Kewendimish moya kesemku👍👌
@lomemoroda6102
@lomemoroda6102 Жыл бұрын
ጎባዝ ❤️❤️
@hiwotalmayehu3709
@hiwotalmayehu3709 Жыл бұрын
ሊሊሾዬ ጠፋሽብኝ እኮ የእኔ ቆንጆ ስወድሽ
@user-ps2gm6kd5m
@user-ps2gm6kd5m Жыл бұрын
የት ሀገር ነሽ
@Rose-o1bd8o
@Rose-o1bd8o Жыл бұрын
የኔ እንቁ❤
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
ሰጋቱራዉን ተይዉ ወደጠጠር ቀይሪዉ አዶትዬ። ጠጠሩ ምንም አይሆንም
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ እንዴት እንደምታኮሪ የኔ ውድ እህት 😘😘
@solkuku8272
@solkuku8272 Жыл бұрын
Thank you for sharing that was beautiful
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
Adotye tebareki
@mastewalgebre9927
@mastewalgebre9927 Жыл бұрын
Gobez tebareki
@user-lu123
@user-lu123 Жыл бұрын
ጀግኒት ❤
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
ወዲምሽ አሜሪካ እዳለ አላውቅምነበር
@yemeserachyohannes3475
@yemeserachyohannes3475 Жыл бұрын
Menfesaw nger kemnem blay beech 💪💪👍👍
@mimileta5571
@mimileta5571 Жыл бұрын
Proud of you 👏
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 Жыл бұрын
Brvo keep it up more bless you and your family strong mom❤❤❤
@dubaidubai3277
@dubaidubai3277 Жыл бұрын
ገጠር.ነው.ድባይ.ዋው.ነች
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
አሜሪካ ገጠር
@fsy1999
@fsy1999 Жыл бұрын
ያደጉ ሀገሮች
@sallyreda4328
@sallyreda4328 Жыл бұрын
Thank you for sharing your day will done
@saraabay3783
@saraabay3783 3 ай бұрын
North Dakota new mitnoriw😮
@kejelakuma5927
@kejelakuma5927 Жыл бұрын
Yene derbaba berke beye ewdshalew
@hadrabaduruso7709
@hadrabaduruso7709 Жыл бұрын
አዶትዬ የተነቢ ዉዷ ተናፈቀሻል
@abimakid9625
@abimakid9625 Жыл бұрын
I am so proud of you❤❤
@birtukanteferi21
@birtukanteferi21 Жыл бұрын
❤sitamiru tebareku
@mihiretabiye9463
@mihiretabiye9463 Жыл бұрын
ልባም ሴት
@Eftahz
@Eftahz Жыл бұрын
America gin edemewa yirzem,egzihaber american degmo degagmo yebarekat..amen
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
የተንቢ አሪፍ ነው በርቻ ተባረኪ ማስክ አርጊ ስትጠርገ ሳራቸው ውጪ ሀገር ማዳበሪያው ይሁን ይሽታል ለጥንቃቄ ያህል ❤❤❤
@kedijayassin4726
@kedijayassin4726 Жыл бұрын
Adotya ywerme adot egahe yterfe ❤❤😂
@URCrstianoRolando
@URCrstianoRolando Жыл бұрын
betam des yemty set nesh egzabher yebarkesh
@tizitahailu7298
@tizitahailu7298 Жыл бұрын
Werem adote egena afer❤
@aidabelay4749
@aidabelay4749 Жыл бұрын
Wow thank you beautiful ❤❤❤
@jeson-fz1ye
@jeson-fz1ye Жыл бұрын
❤❤❤ p/s make video for gomen be siga
@bilendenbuch7838
@bilendenbuch7838 Жыл бұрын
ስወድሽ 🥰🥰🥰🥰🥰
@SamrawitSamri-wv2lx
@SamrawitSamri-wv2lx Жыл бұрын
Betam Jegna sat ❤❤❤❤❤
@alemtsehaydejene5080
@alemtsehaydejene5080 Жыл бұрын
አሊቨራው እንዴት ነው ሚተከለው
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ Жыл бұрын
Thank you for sharing ❤
@kidisterabo1639
@kidisterabo1639 Жыл бұрын
በጌታ በወሰጥ መስመረ አውርኝ ፈለግሸለው
ውሎ እኛ ጋር/ a day in the life #ethiopanfood #Adottube #ebsworldwide
20:29
Triple kill😹
00:18
GG Animation
Рет қаралды 16 МЛН
Who's spending her birthday with Harley Quinn on halloween?#Harley Quinn #joker
01:00
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 11 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,6 МЛН
የኛ ውሎ #a day in the life
25:37
Adot አዶት tube
Рет қаралды 51 М.
ጉዞ ወደ ናፈኩት ትውልድ ሀገሬ‼️
20:48
Adot አዶት tube
Рет қаралды 38 М.
ዮአዳን (ክፍል 41)
31:00
ለዛ
Рет қаралды 544 М.
የገጠር ህይወት ገላይ እስከ ታች‼️
21:10
Adot አዶት tube
Рет қаралды 27 М.
ጉዞና  አቀባበል
12:18
Adot አዶት tube
Рет қаралды 43 М.