ከኳታር-አትዮጵያ ያልተነገረ ታሪክ! እኛ ባሎቻችንን እንደነሱ አንወዳቸውም!

  Рет қаралды 289,639

Maraki Weg

Maraki Weg

Күн бұрын

Пікірлер: 811
@edlawittsegayekibret3385
@edlawittsegayekibret3385 19 күн бұрын
በጣም ደስ የምትይ !!አንቺ ግን ሶሻል ሚዲያ ላይ ብትመጪ ብዙ እህቶችሽን የምትጠቅሚነሽ አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን ❤❤❤
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 20 күн бұрын
እህት አለሜ ይሄ ከታሪክሽ አፃር በመፈሳዊ ህይወትሽ ጠንክሪ ፁሚ ፀልይ ስገጅ ፀበል ተጠመቂ ገጠመኝ የመምህር ተስፋዬ አዳምጭ እና ህይወትሽ ይስተካከል ከቤተክርስቲያን አትራቂ በመዘናጋት ዘመንሽን ህይወትሽ ወስብስብ እዳለ ነው የሚቀጥለው ይሄ ችግር የመናፍስት ሴራ ነው እንጅ ወደሽ አምደለም ይሄንም ችግርሽን ማንም ሊረዳሽ አይችል ፃርቃኔ ማርያም ሄደሽ ሱባኤ ግቢ እግዚአብሔር ጠይቂ ወላዲተ አምላክን የህይወቴን እንቆቅልሽ ፍችልኝ ብለሽ አጥብቀሽ አልቅሰሽ ጠይቂ ሁሉም ይስተካካላል አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@lensami2970
@lensami2970 20 күн бұрын
Ewunet new
@aleyemaryamlij6590
@aleyemaryamlij6590 20 күн бұрын
እዉነት ነዉ
@Hana-mariam21
@Hana-mariam21 19 күн бұрын
አብርአከርትት የሚባል መንፈስ አለባት ይች ልጅ ወይም መተት አንድ ቦታ ረግታ የማትቀመጠው በዚህ ምክንያት ነው እመኝኝ በመድሀኒት አይድንም። አንዱ ገዳም ሂጂ ጸበል ተጠመቂ አመኝኝ ትድኛለሽ ። ህክምና ለመንፈስ አይሰራም መልኩን እየቀያየረ እነሱም መድሀኒቱን እየቀያየሩልሽ አንዲሁ እድሜሽን ነው የሚጨርስብሽ መምህር ተስፋዬ ብለሽ ብትገቢ ስለ መናፍስት ሴራ በደንብ ይገባሻል ። በተሰቦቻችን በየዋህነት ባለማወቅ የሚያመልኩት ባእድ አምልኮም ካለ ልጅ ላይ ያርፋል እነሱንም ጠይቂያቸው ምን ያመልኩ እንደነበር ምን አልባት መልሱን ከነሱ ታገኝ ይሆናል ።እና እባክሽ ጊዜሽን አታባክኝ ። እኔ የገባኝ ነገር ስላለ ነው ።ላስጨንቅሽ ፈልጌ አይደለም መፍትሔ እድታገኝ ብዬ ነው ።
@emebetwoldekidan3810
@emebetwoldekidan3810 19 күн бұрын
Betam , it is not mental illness. I think it is spritual issue.
@Hana-mariam21
@Hana-mariam21 19 күн бұрын
@@emebetwoldekidan3810 Exactly 👍
@jembia7857
@jembia7857 20 күн бұрын
እህቴ ፀበል ፀበል በመንፈሳዊ ህይወትሽ መበርታት
@Fone_f1
@Fone_f1 20 күн бұрын
እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ የህይወት ከፍታውም ዝቅታውም አይተሻል እና ጠንካራ ነሽ።ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን በተለይ አረብ አገር ለመሄድ የሚያስቡ እህቶቻችን ካንቺ ብዙ መማር ይችላሉ በኣንዱ የሶሻል ሚድያ በዚህ ዙርያ እንጠብቅሻለን።እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን።
@TigistKassa-b1j
@TigistKassa-b1j 19 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ልጄኔቴን አስታወስኩት የካቲት 25 ትምህርት ቤት አንቺና ሌሎች የመምህራን ልጆች እንደ ልእልት ነበር የምትታዮት አንቺ ማለት ትልቅ አቅም ያለሽ እኛ 12 ጨረስ ብለን ስንዝናና አንቺ መፀሀፍ ያሳተምሽ ጀግና አሁንም ብዙ ካንቺ እንጠብቃለን ገና አንድ ፍሬ ልጅ ነሽ እትየ ሰርኬ ስወዳት አድርሽልኝ
@Salem-x3w
@Salem-x3w 20 күн бұрын
የኔ ቆንጆ፣ውበት እውቀት ትህትና እርጋታሽ ራስሽን የገለጽሽበት መንገድ የሚገርም ነው። መጽሀፍ ጽፈሽ እንደምታስነብቢን ተስፋ አለኝ። በርቺ መልካም ይሆናል። ይሄ ለኛ ትምህርት ነው። በግልጽ ሳትደብቂ ህይወትሽን ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ። በእግዚአብሔር እምነትሽ እና ጥንካሬሽን አደንቃለሁ በርቺ እህቴ። አብዛኞች አንቺ በለፍሽበት መንገድ እያለፉ ላሉት ብዙ ጥቅም አለው። በርቺ እግዚአብሔ ር ከሁሉም በላይ በፈውስ እጁ ይፈውሻል። ልጅሽን ያሳድግልሽ። አሁንም አልረፈደም ደህና ትሆኛለሽ። ዶክተር ወዳጄነህ ጋር ሰአት ካገኘሽ እሱ ጋር ለመሄድ ሞክሪ። ያለፍሽበት የስደት ህይወት ቀላል አይደለም። ❤ በርቺ እህቴ።
@Orthodoxተዋህዶ
@Orthodoxተዋህዶ 19 күн бұрын
ይህነ ድብቅ የዳቢሎስ ሴራነው😢😢😢😢 ንስሀ ግቢ ፀልይ ፀበል ተጠመቂ በእምነትሺ ጠንካራ ሁኝ😢😢😢😢
@xoxo6891
@xoxo6891 20 күн бұрын
_የኔ እህቴ ፀበል ገዳም ህድ ኣሁንም በመንፈሳዉነትሽ ጠንካራ ሞሆን አለብሽ መጀመሪያ ከንግግርሽ ያተዘብኩት በመንፈሳዉነትሽ ጠንካራ ኣይደለሽም እና ከሁሉም በላይ ከእግዝኣብሔር መናጋገር ኣለብን እመ ብርሃን የልጅችዋ ደራሽ ናት እና ለሱዋ ንገርያት🙏🥰_
@David-wf4pd
@David-wf4pd 20 күн бұрын
ወንድሜ በጣም ልክ ብለኅል መድኅኒቶ እጆ ላይ ነው ያለው ዝም ብላ ፖላር ሶላር እያለች የምጠራው ስይጣን እራሱ ነው ሲጀመር ሽግሮ እንዳይፍታ ነው ከቤተስቦ የስወራት.
@Elisamazret
@Elisamazret 19 күн бұрын
​@@David-wf4pdትክክክል
@ruthseyoum9530
@ruthseyoum9530 17 күн бұрын
እህቴ በጣም አስተዋይና በሳል ሴት ነሽ በርቺልኝ የገጠመሽ ችግር በእናት ሀገር ኢትዮጵያ በቀላል የሚፈታ ነው እርሱም ቤተክርስቲያን ሒጂ አስቀድሺ መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስብከት ተከታተዪ መፀሐፍ ቅዱስ አንብቢ የንስሃ አባትሽ ጋር ተማከሪ ሁኔታዎች ከተመቻቹልሽ ወደ ገዳም በመሄድ ሱባዔ ካለሆነ ፀበል በር ቺ ቶሎ የሚፈወስ ነው ያንቺልኝ እህቴ
@migameskhun8039
@migameskhun8039 20 күн бұрын
EBS didnt see this girl?? She is good looking, talented, suitable for screen young professional. I hope we will see her in one of EBS programs. Sitamer degmo. Believe me she will be the best TV personality in near future. She is born gifted media personality. If she was born/raised here in America/Canada she could be like Hermela Aregawi, Hannah Gebresilassie , Makda Gebresilassie (CBC) or Rahel Solomon (CNN).
@lensami2970
@lensami2970 20 күн бұрын
Yes yes yes
@nardosestifanos658
@nardosestifanos658 19 күн бұрын
I agree ❤
@user-xq1hc8mo6t
@user-xq1hc8mo6t 17 күн бұрын
Indeed
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 14 күн бұрын
That was exactely what I am thinking until I finish her interview. Yeah, one can see that journalism is in her blood. So articulate , etc...I wish to see her on EBS. ❤❤❤❤❤
@tamralechetebejetesfahun
@tamralechetebejetesfahun 12 күн бұрын
እንዴት እንደምታምሪ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን
@alinalin6408
@alinalin6408 19 күн бұрын
በእውነት የብዙ እህቶቻችን ታሪክ ነው በተናቀ ቦታ ላይ ስትገኝ ትናቃለህ እንደ አረብ ሀገር የሰው ልጅ ዋጋው የወደቀበት ቦታ አታገኝም😢😢
@genethussien7385
@genethussien7385 14 күн бұрын
ደንቆሮ የአስተሳሰብ ድህነት ነው
@AbdeKemal-u1v
@AbdeKemal-u1v 12 күн бұрын
ወላሂ ሂጃብ በጣም ነዉ ሚያምርብሽ አላህ ቀጥተኛዉ መግድ ይምራሽ
@Selam-b5y
@Selam-b5y 19 күн бұрын
የኔ ብርቱ ሴት አሁንም ትችያለሽ ባይገርምሽ እኔም የህግ ባለሙያ ነበርኩ ግን አሁን እኔም ተሰድጄ ዱባይ ውስጥ ነኝ አዎን ደላላ ለሌላ ስራ ነበር ያመጣኝ ቢሮ ውስጥ አንድ ወር ሙሉ ተሰቃይቻለው አሁን ግን የመዳም ኩሽና ውስጥ ነኝ!! ብቻ ተመስገን ዛሬም ዓለው በቸርነቱ!!
@HanaHana-l3u
@HanaHana-l3u 19 күн бұрын
በርች የእኔ እህት ሁሉም ያልፍል
@Selam-b5y
@Selam-b5y 18 күн бұрын
@HanaHana-l3u እሺ እህትዓለም😘
@memberekidane9096
@memberekidane9096 18 күн бұрын
Eheta meneme bateyeze wadahagarese tamalshe beze bota alashe lanhe yamehone yatamarese selahonse wasene
@Senaakoo-yj7kq
@Senaakoo-yj7kq 18 күн бұрын
❤​@@Selam-b5y
@Alam-lh1fy
@Alam-lh1fy 18 күн бұрын
የኔ ጀግና በርቺ❤❤❤❤
@marimasd6628
@marimasd6628 17 күн бұрын
የኔ እንቁ ንቅሳቴ የአማራዋ ንግስት በጣም የሚገርም ነገር ነው ያሳለፈሽው አሁንም በርቺ መልካሙን ሁሉ ያጋጥምሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 6 күн бұрын
አነጋገርሽ እርጋታሽ ጥንካሬሽ አስተዋይነትሽ በቃ ሁሉም ደስ ይላል የአረብአገርን ሂይወት ሳጨምሪ ሳቀንሽ እጥር ምጥን ባለ በአጭር ደቂቃነውኮ የገለፀሽው😢😢ግን ኢትዮጵያ ገብተን ተረጋግተን የማንቀመጠው ተመልሶ ስደትን አማራጭ ማድረጋችን ምን ሆነን ይሆን😢😢 የሰው አገር ሰው ያበድነውን አክመው ጤናማ ሰው ለማድረግ ይጥራሉ😢😢😢😢😢😢እኛጋ ደግሞ እራሳቸው ያሳብዱናል😢😢
@rutaas2865
@rutaas2865 19 күн бұрын
ውድ እህቴ በደንብ አዳመጥኩሽ የሁሉ ችግር መፍቻ እግዚአብሔር ነው በርቺ ፀልዪ ፀበል ተጠመቂ እንኳን ያንቺን ጥቂቷን ስንቱን ሲፈውስ እሚታመን አምላክ ነው ያለሽ አይዞሽ
@abaypost
@abaypost 15 күн бұрын
The most strong women i have ever seen, ans she is models for others, አረብ ሀገር ያሉ እህቶቻችንን ከድብርት እና እብደት ለማዳን ቆርጠሽ ተነሽ ብዙ ሚተባበርሽ ሰው አለ ይሄን ስራ ጀምሪው ፣ ብዙዎች ቀልጠው አብደው ቀርተዋል።
@fatumasiraji1677
@fatumasiraji1677 7 күн бұрын
በይማኖትሺ ፀበል ሄጅበት ያገሬ ልጅ የኮቻዋ ቆጆ ድግምት ነው እንደዚህ የሚያደርግ😢
@GeniTube-e4s
@GeniTube-e4s 19 күн бұрын
የየመን መዳሞች በጣም መልካም ናቸው አብዛኻኞቹ❤ ፀበል ተጠመቂ ንስሃ ግቢ ፁሚ ፀልይ መፀሃፍ ቅዱስ አንብቢ ዳዊት ድገሚ❤
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 18 күн бұрын
በስማም ንግስት ነው የምትመስይው የኔ ቆጆ እግዚአብሔር ልጆቹን አይተውም አይዞሽ በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ እራስሽን አሳምኚ ያለፈው አልፏል ነገ ሌላ ቀን ነው ጌታ ሆይ እርዳት🙏🏽🙏🏽🙏🏽ዶክተሮች እርዷት እባካቹ ይሄን የምትሰሙ በሙሉ
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 15 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ጠንካራ ነሽ ትችያለሽ አንዳንድ አረቦች ድንግል ነኝ ካልሻቸው አይነኩም ትክክል ያጋጠመኝ ነገር ነው
@birhanjommy
@birhanjommy 12 күн бұрын
አረብ ወንድ ሴት ፊቱ ከሆነች በቃ እንደ አውራ ዶሮ ነው እንዴ የሚያደርገው?
@takelederesa
@takelederesa 20 күн бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣህ ጥሩ አስተማሪ ጠንካራ ሴት ነሽ ለብዞዎች የሚስተምር ታሪክ ነው ግዜ እናመሰግናለን❤❤❤
@zuzu4528
@zuzu4528 14 күн бұрын
የአረብና ሀገርን ህይወት ያየው ብቻነው ታሪኩን መናገር የሚችለው ።ጎበዝ እህታችን እግዚአብሔር አትርፎሻል አሁንም በጸሎት በርች ጠንካራነሽ
@asterlebene9946
@asterlebene9946 19 күн бұрын
የኔ እህት አብዝተሸ መፀሀፍ ቅዱሰን አንቢቢ ደሞም ጌታ እየሱስ ፈዋሸ ነው ላንቺ በመሰቀል ሞቷል ጭንቀት መከራ ሁሉ ተከፍሎናል በርቺ ጌታ ይወድሻል
@mariamawitbelaynesh8804
@mariamawitbelaynesh8804 19 күн бұрын
እጅግ አስተማሪ የህይወት ልምድ 👌 ጋዜጠኛ ቁምነገር አህመድ በርቺ አንቺ ያለፍሽበትን የህይወት ውጣ ውረድ ብዙዎቻችን አልፈንበታል እንዲህ ሀሳብሽን ማካፈልሽ ሌሎችን ስለሚያስተምር አቅራቢውንም ማመስገን እፈልጋለሁ 🙏
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 20 күн бұрын
ስታምሪ የኔ ቆንጆ የተፈጥሮ ውበት የአንገትሽ ውቅራት ልዩ ነው ያምርብሻል ኮንፊደንስሽ ይገርማል በርቺ❤❤❤❤❤
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ 20 күн бұрын
እኔ እራሴ ውበቷ በጣም ጎልቶ ታየኝ ትክክለኛ ሃበሻ የእናቶቻችንን ውበት አስታወሰቺኝ የእኛ ግዜ ውበትስ ዱቄት ይበዛዋል😂😂😂
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 19 күн бұрын
​አርት​ ነበር የመሰለኝ፣ ንቅሳቱ የእውነት ነው ግን?@@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
@betimariedi4377
@betimariedi4377 19 күн бұрын
Betam wub nat ❤❤❤❤
@Ethiopian123
@Ethiopian123 19 күн бұрын
​@@ሐገሬሰላምሽይብዛሂና ነው
@rutaas2865
@rutaas2865 19 күн бұрын
አይደለም ኩል ነው​@@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@niraedesalegn
@niraedesalegn 18 күн бұрын
ከታሪክሽ አፃር በመፈሳዊ ህይወትሽ ጠንክሪ ፁሚ ፀልይ ስገጅ ፀበል ተጠመቂ ገጠመኝ የመምህር ተስፋዬ አዳምጭ
@mariamawetdegineh9294
@mariamawetdegineh9294 14 күн бұрын
@ebs በማይሆኑ ሰዎች ከምታጨማልቁት ሚዲያውን ምርጥ ጋዜጠኛ አለችላችሁ በተለይ እሁድን ከሰአት ኢችን ልጅ ቅሯት
@alemendres
@alemendres 12 күн бұрын
ሂጃብሺ ሲያምርብሺ ወላሂ ለካ ዉበት ሂጃብ ነዉ አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤❤
@edomiasyilma9564
@edomiasyilma9564 16 күн бұрын
ቁምነገርዬ ባለፈው በእግረኛው ሚዲያ አይቼሽ ነበር ነገር ግን አንቺ ጤነኛ ነሽ የሚጎልሽ እምነት ነው እመነትሽን በአንዱ ላይ አጠንክሪ ብትችዪ ፀበል ተጠመቂ ትድኛለሽ ለልጅሽም ለሀገርሽም ለቤተሰቦችሽም ታስፈልጊያለሽ በርቺ ጠንክሪ
@Hindiya-tl2pe
@Hindiya-tl2pe 19 күн бұрын
እኔ ስድስት አመት የስራሁበትን መስሪያ ቤቴን ትቼ ነበር የተስደድኩትSSOM ተመርቄ ዛሬ የመዳም ኩሽና ግን ለውጥ አለ አልኸምዱሊላህ የራሴ ቤት አለኝ ልጆቼን አስተምሬለሁ የተሻለ ኑሮ ያኖራል ስደት ሉተሳካለት
@nuranura-s5k
@nuranura-s5k 18 күн бұрын
alhmduil🎉🎉🎉
@plusthree3878
@plusthree3878 15 күн бұрын
ማሽ አላህ 😊
@stc6291
@stc6291 19 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጤናሽን ይመልስልሽበጣም ጠካራነሽ ፀበል ተጠመቂ ይተዉሻል❤❤❤❤❤❤
@mounasabrina8121
@mounasabrina8121 19 күн бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው አይዞሽ እህቴ ከፍታዝቅታም የአይምሮ ህመም እንደ ሌላው አካላችን ይታመማል ግን ደግሞ ሊድን ይችላል በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ ፀበልም ጥሩ ነው ፆም ፀሎትም ላይ በርቺ አሁንም ወጣት ነሽ ብዙ ከአንቺ እንጠብቃለን ተባረኪ ቀሪ ዘመነሽ የተባረከ ይሁን አንቺ ወጥተሽ ስለ ተናገርሽ እንጂ ለብሶ ያማረበት ሁሉ እኮ ፍፁም ጤነኛ ነው ማለት አይቻልም
@hirut7396
@hirut7396 18 күн бұрын
ይገርማል የሰው ልጅ ባሰበበት ሙያ አይኖርም እኔ ጋዜጠኛ የመሆን ህልም ነበረኝ ዛሬም ድረስ ሙያው በውስጤ አለ እግጅ በጣም እምወደው ሙያ ነው ለሙያተኞቹም ትልቅ ክብር አለኝ በተለይ በአረብ አገር ተሰደን እምንኖር ስዎች ጀግኖች ነን ❤❤❤ግን ብዙዎች ክብር የላቸውም ለአረብ አገር ስደተኛ እንደውም ይስድቡናል ግን በእኛ ብር ሰው ያልሆነ የለም !!!ክብር ለእኛ🎉🎉🎉❤❤❤❤
@hateallofthem-h5i
@hateallofthem-h5i 10 күн бұрын
የኔ ቆንጆ አንቺ ጤነኛ ነሽ ጠንካራ ነሽ ሰውን ብቻ አትስሚ ወደኃላ ከሚጎትቱሽ ሰዎች እራቂ..... ከደላሎች እራቂ
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 18 күн бұрын
ቁምነገርዬ ፣ሰው የሚልሽን ስሚ ።ፀበል ነው የሚፈውስሽ፣አይዞሽ የኔ ቆንጆ።ህክምናውን ተይው።
@melesegebeyehu3486
@melesegebeyehu3486 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይረዳ ሽ እህቴ በጣም ጠንካራ ነሽ
@mastewalseyeneh6915
@mastewalseyeneh6915 20 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ የመጀምሪያው መፍትሄ ጸበል መሄድ ነው....በርተተሽ ጸልይ.... ሌላ ደግሞ የስነልቦና ባለሙያ ማግኘት አለብሽ .....አዲስ አበባ ውስጥ ብዙ ባለሙያዎች አሉ .....
@birhanjommy
@birhanjommy 12 күн бұрын
መጀመሪያ ክርስቲያን ሁኚ በላት የአቶ አሕመድን ልጅ።
@millionseyoum5017
@millionseyoum5017 19 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ ፀሎት አርጊ ያአንቺን መፅሀፍ በጉጉት እጠብቃለሁ እስር ቤት ዐረብ አገር ያሉትን የአእምሮ ህመምተኞች በኤምባሲ ወይም በመያድ በኩል ለመርዳት ጥረት ታደርጊያለሽ ብዬ እገምታለሁ በርቺ እህቴ።
@HaimanutHaimanut
@HaimanutHaimanut 14 күн бұрын
ይህን ቆንጆ አንች ሶሻል ሚዲያላይ ብትመጭ ለብዙ ወቻችን ትርፍ ነሽ ❤❤ ሚገርማችሁ ነገር እኔም ጋር አለ ከሷ ጋር የሚመሳሰል ባህሪ አመስሠግናለው እኔጋ ያለውን ጥያቄ መልሰሽልኛል❤
@abaypost
@abaypost 15 күн бұрын
አንድ ሰአት ከሰባት ደቂቃ ቁጭ ብየ አየሁት እጅግ አስገራሚ ታሪክ ለብዙ እህቶች በተላይ እረብ ሀገር ለሚኖሩ ጠቃሚ ፣ እሷ እንድህ ሀሳቧን በትክክል ገልፃለች ግን በዝምታ ታፍነው ላሉት እህቶች ትምህርት
@emmyafework3101
@emmyafework3101 20 күн бұрын
This is very sad to hear, because you are an awesome, very articulate, beautiful woman, News woman, we love you.
@TeweldeTsegaye
@TeweldeTsegaye 19 күн бұрын
መምህር ተስፋየ አበራን አናግሪዉ እሱ ያግዝሻል እህቴ የመምህር ተስፋየ ተማሪወች እሄንን ቪዲዮ ካያችሁ እህታችንን በሀሳብ እናግዛት ❤❤❤
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 18 күн бұрын
Esu yasabidal ento fento tirkit eyawera
@abexdagnachew1901
@abexdagnachew1901 18 күн бұрын
This is the best episode so far and the host and guest are amazing. She is very talented and open. Thank you for sharing your experience and thoughts. May God bless you!
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 19 күн бұрын
ዋው ጥንካሪ ከጋዜጠኛ ወደ አረብ ሀገር በጣም ጀግና ነሽ ❤❤የኔም ጉድ ለመሰማት ያብቃው
@netsanetk21
@netsanetk21 18 күн бұрын
በመጀመሪያ ስለአእምሮ ህመም በግልፅ መናገርሽ በጣም ያስመሰግንሻል:: ለሌሎች አርአያ ትሆኛለሽ:: ድባቴ በየስድስት ወር እያገረሸ ስራ እንዳትሰሪ የሚያደርግሽ ከሆነ: ህክምናሽን በደንብ መከታተል እንዳለብሽ ያሳያል:: ለአእምሮ ህመም መድሃኒት መውሰድ : ለስኳርና ደምግፊት መድሃኒት ከመውሰድ አይለይም:: በርቺ! መንፈስ ነው ምናምን የሚሉትን ሰምተሽ ህክምና እንዳታቆሚ:: በፀሎት ትጊ: መድሃኒትሽንም ውሰጂ!
@Mr.robloxbacon
@Mr.robloxbacon 19 күн бұрын
አይዞሽ እማዬ!ፈውስ ከእግዚአብሔር ነው።ፀበል ሂጂ!
@Ema-pf2lw
@Ema-pf2lw 20 күн бұрын
እዚህ የምትከታተሉ ሁሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰
@lensami2970
@lensami2970 20 күн бұрын
Ameen Ameen Ameen the same to you
@ادماادمالخىي
@ادماادمالخىي 20 күн бұрын
አሜን😢
@enanu7590
@enanu7590 19 күн бұрын
አሜንንኔ
@tesfageta9965
@tesfageta9965 19 күн бұрын
Amen Amen Amen Amen 🙏
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@LamrotLamrot-p6h
@LamrotLamrot-p6h 19 күн бұрын
በጣም ነበረ ደስ አምትይኝ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ebs ላይ ባይሽ ደስ ይለኛል ❤❤❤❤❤
@yalemworkhaile2522
@yalemworkhaile2522 20 күн бұрын
የኔ ቆንጆ በታሪኩ በጣም ነውያዘንኩት ግን እግዚአብሄ ር መሀሪ ነው ፀበል ሂጂ አይዞሽ
@Hiwotdemse-iz5ce
@Hiwotdemse-iz5ce 19 күн бұрын
እንደስሙ ይህ ሚዲያ በጣም ማራኪ ነው ቀጥልበት የኔም ታሪክ ቢፃፍ አድመፅሐፍ ይወጣዋል ፈጣሪ ከፈቀደ እኔም እመጣለው አንድ ቀን😢😢😢
@emmyafework3101
@emmyafework3101 20 күн бұрын
Be strong my beautiful sister, God bless you
@user-xq1hc8mo6t
@user-xq1hc8mo6t 17 күн бұрын
What a beautiful story and good luck with your journey smart human being
@birhanjommy
@birhanjommy 12 күн бұрын
ደስ የሚል ታሪክ ግን አይደለም። የሚያሳዝን አታውቅም እንዴ?
@RadetAyalew
@RadetAyalew 7 күн бұрын
ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅብ ውደ 😊😊
@wosensime9612
@wosensime9612 19 күн бұрын
የኔ ልጅ እውነቱን ልንገርሽ አንቺ እግዚያብሄርን አምነሽ ፀበል ብትሄጂ ትድኛለሽ ግድ የለሽም በእምነትሽ ጠንክሪ ትድኛለሽ።
@birhanjommy
@birhanjommy 12 күн бұрын
አባቷ አሕመድ ደባላል።
@RadetAyalew
@RadetAyalew 7 күн бұрын
so what ? ? ​@@birhanjommy
@birhanjommy
@birhanjommy 7 күн бұрын
@@RadetAyalew በመስጊድ ፀበል አለ እንዴ?
@zahraliban5714
@zahraliban5714 20 күн бұрын
አላህ አፊያ ያርግሽ።በምትውቂው ቋንቋ ጠዋትና ማታ ስትተኚም ስትነሽም ፀልይ
@bilalhussen7257
@bilalhussen7257 19 күн бұрын
ተሰስተሸል
@VivotPho
@VivotPho 19 күн бұрын
ምኑ ነው የተሳሳተች​@@bilalhussen7257
@tigesttakele6452
@tigesttakele6452 18 күн бұрын
ምነው ተሳሳተች ምነው ሌላ ሀይማኖትጋር አንኖርም😏አልሽ😎🤐​@@bilalhussen7257
@mekedesmekonen5878
@mekedesmekonen5878 18 күн бұрын
ሁሊም ልጅሽን አስቢ ጤናኛ ነሽ ቆንጆ ነሽ የፈጠረሽ ፈጣሪ እደማይተውሽ እወቂ ይደብረኛል አይባልም በቃ አሞኛል አይባልም አይዞሽ እንኳን ተምረሽ ያልተማረ ሰው እንኳን ይቋቋመዋል በርቺ
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 18 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ልጅ! እንደ እኔ ወደ ፀበል ብትሄጂ ይህ ሁሉ ድካም አይደርስብሽም ነበር ።ሆርሞን ምናምን ሐኪም አይደለም መፍትሄ ።እግዚአብሔር ይድረስልሽ።ወደ ፀበል ሂጂ።
@SadaAli-ux9my
@SadaAli-ux9my 19 күн бұрын
ማሻአላህ እዉነትነዉበስልምና ሀራም ነዉ❤❤❤
@Ramiz3000rami
@Ramiz3000rami 7 күн бұрын
አሏህ ይርዳሽ ምርጥ ሴት ግልፅ አላህ ልጅሽን ያሰድግልሽ
@qintat
@qintat 19 күн бұрын
የኔ ውብ እግዚአብሔር ጨርሶ ምሮሽ ለዓለም ያድርግሽ❤❤❤ ግዝሽ እናመሰግናለን 🙏🙏
@ሃናyouTubሃናyouTub
@ሃናyouTubሃናyouTub 19 күн бұрын
ሰላም እህታችን እንዴት ነሽ ያው እኛም የስደት እህቶች ነን ካንቺ ብዙ ተምረናል የአረብ አገር ልብሽን ብዙ ነገር ያስጨነቃል እና እህታችን የሚያስጨንቅሽ ህመም አይደለም ወደ ፀበል ገብተሽ ተጠመቂሻል ፀበል ገዳማት ሄደሽ ተሸምክ 🥰🥰🥰
@RozaTek
@RozaTek 20 күн бұрын
ፈዋሺ እግዚአቢሔር ነው እግዚአቢሔር ይፈውስሽ አይዞሽ ❤
@HannaTeferi-gn4mb
@HannaTeferi-gn4mb 11 күн бұрын
ማየት ሑሉ ነገር ጥሩ ነው በርች በልጅነትሽ ሑሉን አይተሻል እራስሽን ዝቅ አድርግሽ አሳልፍሻል አሑን ከፍ እንደ ምትይ አልጠራጠርም እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤
@NuruAhmed-nl9gu
@NuruAhmed-nl9gu 19 күн бұрын
ምርጥ እናት እና አባት አሏት ሁለቱም አስተምረውኛል
@abdumobile5469
@abdumobile5469 13 күн бұрын
የእውነት የብዙወቻችንን ታሪክ ይዘሽነው የመጣሽው አሁን እኔም አረብ ሀገርነኝ ግን በጣም የምወደው የተመረኩበትም ነበር ጎደኞቸ የቲቪና የሬደው ፕሮግራም ነው የሚሰሩት በአቆራጭ ብርለማገኘት ከምንወደው የለፋንበት ሙያ አጥተናል የምር ተመልሸ በሙያየ በተማርኩበት ብሰራ ደስይለኛል
@kateteka-k6r
@kateteka-k6r 18 күн бұрын
I love all the positive comments...mental health matters...tenkiri yene ehit. Dingile Mariam kene lijua medhani'alen tirdash.
@Noura-beauty
@Noura-beauty 20 күн бұрын
አሏህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃቹ ❤ ደምሩኝ🎉
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 19 күн бұрын
አሚን,ደምሪኝ,,እመልሳለሁ🎉🎉
@Zarh-ow9pn
@Zarh-ow9pn 19 күн бұрын
አሚን ያረብ
@haytemohmmed
@haytemohmmed 19 күн бұрын
አሚን🎉
@Aliya485
@Aliya485 15 күн бұрын
Amin
@ዜድየአላህባህሪያ
@ዜድየአላህባህሪያ 7 күн бұрын
አሚንንን🤲🤲🤲
@kalnega3331
@kalnega3331 18 күн бұрын
እንድ እኔ እይታ ግን ሱባየ ገቢ አንደ ገዳም ያኔ ይገለጥልሻል ቆንጆ ነሽ አቅም አለሽ ሁሉንም ነገር ማረግ ትችያለሽ ሀኪሙ እንዳለ ሁኖ ሱባየ ገቢ ፀበል ተተመቂ የኔ ቆንጆ እመብርሀን ካንች ጋር ትሁን እሽ አጥብቀሽ ፀልይ ❤❤❤
@redeattesgaye8619
@redeattesgaye8619 19 күн бұрын
የኔ ታሪክ ነው የሚያቀዠቅዥ ስራ የሚያስለቅቅ ፈጣሪ ይርዳን😢❤
@messeretagegnehu6683
@messeretagegnehu6683 19 күн бұрын
አንችም ፀበል ተጠመቂ በሐይማኖትሽ ጠንካራ ሁኝ
@Thewahido
@Thewahido 18 күн бұрын
Tebàl Gabi tishiryalesh🎉​@@messeretagegnehu6683
@WodajZinabu
@WodajZinabu 8 күн бұрын
ለፈጣሪ ንገሪው! ቅዱስ እግዚአብሔር የነገሩትን አይረሳም የለመኑትን አይነሳም እህትዬ! አይዞሽ አዛኝቷ ከጎንሽ ትሁን!❤❤❤
@fikirmekonen4220
@fikirmekonen4220 14 күн бұрын
አንቺ የወሎ ቆንጂዬ ወጣት ጀግና ነሽ እንኳን በደህና ሀገርሽ ገባሽ እኔም የአረብ ሀገር አውቀዋለሁ መንፈሱ አያረጋጋም ሂጂ ሂጂ የሚያሰኝ አንቺ ጀግና ነሽ ወተሻል❤
@አምሓራኢትዮጵያ
@አምሓራኢትዮጵያ 9 күн бұрын
አይዞሽ እህት ጠበል ተጠመቂ ጸሎት አድርጊ በርሚል ቅዱስ ጊዎርጊስ ከተጠመቅሽ ትድኛለሽ
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ጠንካራ ነሽ በርች ፀበል ሄጂ
@meseret-n9bTUeb
@meseret-n9bTUeb 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን❤❤
@crescentmoon2071
@crescentmoon2071 20 күн бұрын
It is great that you're showing us different lives and experiences of people .Thank you, Gize.
@f-io7sj
@f-io7sj 16 күн бұрын
ሱበሀን አላህ አጅብ ሄጃብ ሣምርባት አልህምዱሊላህ ምሥጋና ይግባው ሙሥሌም ላርከኝ
@RadetAyalew
@RadetAyalew 7 күн бұрын
አሁንም አታስጠላ ወርቅ ነች ከዛ በላይ ክርስቶስን ለብሳለች እግዚአብሔር ይመስገን 😊
@WorkiyWase
@WorkiyWase 19 күн бұрын
ጎበዝነሽ በርች ሌላው ይህነገር በኔም ይከሰታል ስራ ስገባ በጣም በማላውቀው ነገር ተጨናንቄ አማራጭ እማረገው ስራ መልቀቅንነው ልክ እዳልሽው ከትንሽ ቀንበኳላ ተመልሼ ስራ እፈልጋለው እናይህነገር ህመምነው ተፈጥሮነው በናትሽ መፍትሄለይ ስትደረሽ አጋሪን እውነታውን በኔ አለም ውስጥ እሚኖር ሰው ይኖራልብየ አስቤውም አላውቅ ነበር ለካ አለ😢😢😢
@temesagenamalaka4511
@temesagenamalaka4511 17 күн бұрын
ርኹስ መንፈስ ኣለብሽ እህቴ ፀልይ ፀበል ተጠመቂ ስገጂ መተት ነዉ ያስታዉቃል😢
@mahelet9539
@mahelet9539 19 күн бұрын
የሀረብ ሀገር የስንቱን ህይወት አመሰቃቀለው😢
@MesiChannel19
@MesiChannel19 19 күн бұрын
የኔ ቆንጆ በተፈጥሮ ውበት ውይይ እንዴት ነው የምታምሪው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@emmyy6992
@emmyy6992 18 күн бұрын
እባካችሁ የአይሞሮ ህመም ሁሉ ከመናፍስት አይደለም። ዘመናዊ ህክሞና ያስፈልጋል። እህቴ ፈጣሪ ጤናሽን ይመልስልሽ
@hemenaman
@hemenaman 17 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ ስንት ነገር አሳልፈሻል ጠንካራ ነሽ በገንዘብ ጉዳይ ግን የለኝም ሊኖረኝ ይችላል አትበይ በርግጠኝነት ይኖርሻል ፈጣሪም ይረዳሻል ጀግና ነሽ
@GenteSofe
@GenteSofe 18 күн бұрын
የኔ ልጅ ገናአ ወጣት ነሽ እደእግዜአብሔር ፍቃድ ሂወትሽን መቀየር ትችያለሽ ነበር ለማለት ያብቃሽ ጸልይ ❤❤❤
@gyhdyyth9031
@gyhdyyth9031 15 күн бұрын
እናቴ ከህክምና ይበልጥ ወደ ፀበል ግቢ በመንፈሳዊ ህይወት ጠንካራ ሁኚ ፁሚ ፀልይ በእውነት እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ሁሉም ይቻለዋል ስለዚህ ለልጅሽ መብር አለሽ እንደገና ደሞ መምህር ተስፋዬ አበራ የሚለቀው ትምህርት አለ ሰርች አድርገሽ ግቢና ተከታተይ እራስሽን ፈትሽ ቆም ብለሽ በእውነት እራስሽን ከዚህ ገጠመኝ እራስሽን እንደምታገኚ እርግጠኛ ነኝ በይበልጥ ኮርስ የሚልም ትምህርት አለ እሱንም ተከተተይ ምክንያቱም ትጠቀሚበታለሽ ብርሽን በህክምና አታጥፊው ለህክምና የምታጠፈውን ገንዘብ ስዕል አድኖ ግዥበትና የፀሎት ቤት አዘጋጅተሽ ፀልይ በእግዚአብሔር ጋር ተነጋገሪ የፀሎት ህይወት ይኑርሽ ምክንያቱም ይላል እኮ ጠይቁ ይሰጣችዋል አንኳኩ ይከፈትላችዋል ይላል ቃሉ ሌላው ደሞ እናንተ ሸክማችሁ የከበዳችሁ ወደ እኔ ኑ እኔ አሳርፋችዋለሁ ይላልና አንቺም ችግርን ንገሪው ይቀበልሻል ጠንካራና ጉበዝ ሁኚ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ አይዞሽ ❤❤❤❤
@simonmetasebia348
@simonmetasebia348 19 күн бұрын
ቆንጆ ወሎዬ። አይዞሽ ሰይጣን potential እንዳታዪ እያረገሽ ነው። ፈጣሪን በፀሎት ለምኝ።
@meazabeyene9628
@meazabeyene9628 19 күн бұрын
My sister You are smart, beautiful, and positive. May God gives you good health and strength 😍
@selasabaye2936
@selasabaye2936 19 күн бұрын
እህት አለም አንቺ ፀበል ብቻ ነው የሚያስፈልግሽ አንድና አንድ ፀበል
@samrawitdaniel3510
@samrawitdaniel3510 17 күн бұрын
በጣም በጣም ጎበዝ የተማርሽ አስተወይ ልጅ ነሽ መጀመሪያዉንም እንደአንች አይነት የተማረ ሰዉ ወደ አረብ አገር ለመሄድ አያስብም ነበር እህቴ የሆነ ነገር አለ አንች ጎበዝ የተማርሽ መ ማርም የምትችይ በሁሉም ነገር እግዚአብሔር ጥሩ እድል ሰቶሻል እና የሆነ ነገር አለ በደንብ ፀልይ መዝሙር አዳምጭ ቸርች ሂጅ ሁልጊዜም እግዚአብሔርን አስቢ እግዚአብሔር አለ በይ በሚገጥምሽ ነገር ሁሉ :: ፀበል ተጠመቂ ደጋግመሽ ፀበል ሙስሊሞች ሁሉ እየተፈወሱ ነዉ አይዞሽ የአንች ፈተና ቀላል ነበር ግን አንች በእምነትሽ መጠንከር አለብሽ ::
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 19 күн бұрын
አይዞሽ በርቺ።ፈጣሪ ካንቺካር ሁሉም ያልፋል በርቺ
@Betty-h4h9g
@Betty-h4h9g 18 күн бұрын
አንድ አይነት ታሪክ ነው ያለን በተለይ የስራው። እኔም ቶሎ ቶሎ ለመልቀቅ እወስናለው ሙዴ ይቀያየራል ጩኸት አይመቸኝም። bipolar disorder የሚለውን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ካንቺ የሰማሁት አመሰግናለሁ። በርቺ ለኛም ጥሩ ነገር ይኖረናል።
@kawenilegese1613
@kawenilegese1613 17 күн бұрын
አሁን እራስሽ ለይ የምታተኩሪበት ጊዜ ከሆነ እንደ እህት የጠቀመኝን ልንገርሽ በሽታ አይደለም የእዉነት አንቺ ጤነኛ ነሽ ፀበል ያለማቋረጥ ተጠመቂ ፁሚ ፀሎት አድርጊ የፀሎት መፀሐፎችን አንብቢ ጠዋት እና ማታ ስገጂ ከቻልሽ ቅዱስ ቁርባን ተቀበይ የእዉነት ሙሉ በሙሉ ትፈወሻለሽ እመኚኝ (የመምህር ግርማን እና መምህር ተስፋዬን ገጠመኝ እና ትምህርቶች ተከታተዩ)
@bizuneshqatar146
@bizuneshqatar146 20 күн бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችንን እንደዚህ አሰተማሪ ነገር ለማዳመጥ ይጠቅማል እኔም ኳተር ነኝ ያለውት ይከብዳል የኳተር ስራ ብቻ ተመሰገን ለሀገራችን ያብቃን አንዳንድ የሴቶች ገንዘብ ለሚያጠፉ ሰዎች ትምህርት አለው ብራቸው ለሚያጠፉ😢😢😢😢😢 እናመሰግናለን ወንድማችን ማራኪ ወግ❤❤❤❤❤
@MaeregMolla-n9i
@MaeregMolla-n9i 12 күн бұрын
ድምጽሽ ለጀሮ ተስማሚ፤ስነ ምግባርሺ ማራኪ፤ቃል አጠቃቀምሺ ሳቢ፤ብቻ ፈጣሪ እድሜና ጤና ሰጥቶ ለሀገር መሪ ያብቃሺ❤።
@AyalA-h5p
@AyalA-h5p 11 күн бұрын
የኔ ሚስኪን የኔዉድ ያጠሬ ልጅ እግዚአብሄር ከንች ጋ ይሁን
@kindgonderew
@kindgonderew 20 күн бұрын
Enatalem, You are the Iron Lady. God loves you and your family. Ayzosh Enatye.......
@MaeregMolla-n9i
@MaeregMolla-n9i 12 күн бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ እየተመቸኝ ያዳመጥኳት ልጅ፤ከለሊት 9 ስዓት ገብቼ ሙሉውን ጨረስኩት፤❤
@tarikuatarikua3640
@tarikuatarikua3640 17 күн бұрын
ፈጣን ነኝ የጎዳኝ ነገር የለም አልሽ ብዙ ጊዜ ፈጣን ሰው በተደጋጋሚ እራሱን ይጎዳል እንጂ ሰው በፍጹም አይጎዳም እኔም በህይወቴ ባለመረጋግት የተነሳ ብዙ ነገሮችን አበላሽቻለሁ ፈጣን እራሱን በተደጋግሚ ይጎዳል እንጂ ሰዎች እማስ ይጠቀሙበታል ለማንኛውም እንኳን በሰላም ወደ ሀገርሽ ገባሽ
@ZerihunNiguse-mi4zj
@ZerihunNiguse-mi4zj 18 күн бұрын
የእውነት አሁንም ጌታ እየሡስ ይወድሻል አይዞሽ በርቺ ፀልይ
@hsb712
@hsb712 19 күн бұрын
እህቴ ከህምና በላይ ፀበል ተፀበሊ አይዞሺ ሁሉም ይስተካከላን ከፈጣሪሺ አትራቃ
Кто круче, как думаешь?
00:44
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 5 МЛН
ТЫ В ДЕТСТВЕ КОГДА ВЫПАЛ ЗУБ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 4,4 МЛН
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
00:41
mingweirocks
Рет қаралды 8 МЛН
Amazing remote control#devil  #lilith #funny #shorts
00:30
Devil Lilith
Рет қаралды 16 МЛН
ዝነጣው ቀረ ልብሴ አልቆ መሳቀቅ ጀመርኩ
53:47
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 46 М.
#miskinochu l ክፍል 23   ማን ነው ክፉ l
23:19
Addis Drama Studio
Рет қаралды 12 М.
Anchor Media የመተማው ኮሪደር ትንቅንቅ
17:23
Anchor Media
Рет қаралды 24 М.
Кто круче, как думаешь?
00:44
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 5 МЛН