ያለ እንቁላል ያለ ወተት ይህንን የመሰለ የፆም ዳቦ

  Рет қаралды 76,963

Adot አዶት tube

Adot አዶት tube

Күн бұрын

Пікірлер: 119
@helenkassa7966
@helenkassa7966 2 жыл бұрын
በዚህ ፆም ሰዓት ይህንን የመሠለ የፆም ዳቦ አዘገጃጀት ስላካፈልሽን እናመሠግናለን!!! ❤ አዶትዬ እጆችሽ ይባረኩ!!!
@aymenseid
@aymenseid 9 ай бұрын
ዋው የነገ ሰው ይበለን ይሰራል 😊ተያለሽ! ከ❤ እናመሰግናለን!
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ሰላም አዶትዬ ኬክ የመሰለ ዳቦ እጅሽ ይባረክ ልክ ነሽ ቪዲዮ ከልጅጋ በጣም ይከብዳል በዛላይ ቪዉ ላይክ ከሌለ ከባድ ነዉ በርቺልኝ አላህ ያግዝሽ👌👌👍👍👍❤🙏
@lidiatasfay1997
@lidiatasfay1997 2 жыл бұрын
አዶት የገነና ገረድ በጣም እናመሰግናለን በተለይ ስለፀጉር የሰራሽው በጣም ጠቅሞኛ ለኔም ለልጄም እጅግ ይባረክ በርች
@kukw9428
@kukw9428 10 ай бұрын
አሜን ይክበር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እህታችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@kemeriyaabdella5315
@kemeriyaabdella5315 2 жыл бұрын
አዶትዬ አንች የነካሽው ሁሉ እንኳን በልተውት አይተውት ያጠግባል 👏🏼👌
@SARAሳራyouTube
@SARAሳራyouTube 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማስገን ሰላምሽ ይብዛልን ዬኔ ውድ በጣም ያምራል እጅሽ ይባርክ በርቺ❤❤❤🎉❤❤❤❤❤🎉❤🎉❤
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 2 жыл бұрын
ብርክ በይ የኔ ባለሙያ ልጆችሽን እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግልሽ እጅሽ ይባረክ በጣም እወድሻለሁ ጌታ ኢየሱስ ትዳርሽንና ዘመንሽን ይባርከው ሙያሽን ያለመደበቅሽ ያስመሠግንሻል የምልሽ አልበቃኝም የኔ ቆንጆ ተባረኪ ከአዲስ አበባ
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 9 ай бұрын
እናመሰግናለን አዶት ትዩብ ችግሩ ጊዜ አይገኝም ለሀገራችን ካበቃን እነሰራው አለን
@fekademisgina1394
@fekademisgina1394 2 жыл бұрын
እናትዬ በጣም አመሰግናለሁ ካንቺ አይቼ ጋግሬአለሁ ዳቦ ከመግዛት ተገላገልኩ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@selamnamaga5327
@selamnamaga5327 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ የያዝሽው ሁለ እንዴት እንደሚያስጎመጅ ተባረኪልኝ
@hananmewled790
@hananmewled790 2 жыл бұрын
በርቺ እህታችን ምትሰሪው ነገር ሁሉ ማራኪ ነው
@siu835
@siu835 Жыл бұрын
ይመችሽ ውዴ አሪፍ ነው
@አሁእናበኢየሱስእኔምልጽና
@አሁእናበኢየሱስእኔምልጽና 2 жыл бұрын
Wowww bexaam new yimiyamirew yazigomejal👌👌👌👌👍
@astertamiru3963
@astertamiru3963 2 жыл бұрын
አዶት እጅሽ ይባረክ ቆንጆ ዳቦ ሰርተን በላን ባንች ላይ በጣም በጣም እናመሰግናለን !!!!
@abeb7746
@abeb7746 Жыл бұрын
አንቺ የሰራሺው በጣም ያምራል እኔም እምሰራውነኝ ከዛ አስተያየቴን እፅፍልሻለሁ?
@UmAbbudi-qq2gl
@UmAbbudi-qq2gl Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ናው በርቺ
@ሪቢአላህyoutube806
@ሪቢአላህyoutube806 3 ай бұрын
እጅሽ ይበረክ ምጣፍጥ ነው❤
@saramohammed3082
@saramohammed3082 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ዳቦውም ልዩ ነው
@ወለየዋ-ረ3ቨ
@ወለየዋ-ረ3ቨ 2 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ የእውነት
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
ደህና ልከሳ እየተሞሞትኩ አሁን ይህንን ዳቦ አይቼ ሳልበላ ይሆንልኛል ብለሽ ነው አዶትየ😂😂
@سميةسمية-ل9ع
@سميةسمية-ل9ع 5 ай бұрын
Mashallaa. Mashallaa. Yene qonjoo walayii baxami hi xafixaalli
@aklessatiruneh1901
@aklessatiruneh1901 2 жыл бұрын
አዳትየ በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው እጂሽ ይባረክ ♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@crimeryabrham9803
@crimeryabrham9803 2 ай бұрын
Betam new miyasgomejew wow new ejsh yebarek
@semegndamesa5133
@semegndamesa5133 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል። እግዚአብሔር ይስጥልን።
@muembetmuembet7052
@muembetmuembet7052 2 жыл бұрын
betam yameral enkulal betkebwem betam yamerlsal berhy gobz👍
@hayimanotTesfaye-j9k
@hayimanotTesfaye-j9k 7 ай бұрын
ከሁሉም የሚያስደስተው በጣም በእግዚአብሄር ላይ ያለሽ እምነት ከሁሉም እግዚአብሔርን ማስቀድምሽ ነው በጣም ትህትና አለሽ ፥ እመ ብረሀን ድንግል ማርያም በፀሎትዋ ካንቺ ጋር ትሁን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉😂❤❤
@zebibamudesir9631
@zebibamudesir9631 Жыл бұрын
እኔግን ስጋግረዉ ያምራል ግን ሶፍት አይሆንልኝም
@kidanmheretenate9400
@kidanmheretenate9400 Жыл бұрын
egeshi yibarek yene enat wow ahun gagere belkwu demo kuch edaleshiwu
@skillyosef8657
@skillyosef8657 2 ай бұрын
wow tebarky
@zenebechwolde
@zenebechwolde 3 ай бұрын
ejesh yebark yene wed
@tesfayeberhanuwoldesemayat1389
@tesfayeberhanuwoldesemayat1389 2 жыл бұрын
Thank you adat betam mirti daboo newu
@aminatabemrefae9639
@aminatabemrefae9639 8 ай бұрын
ማሻ አላ ጎበዝ ነሽ
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 2 жыл бұрын
Adotye tebareki betam des yilal
@salamkoskos3771
@salamkoskos3771 2 жыл бұрын
Ejsh ybarek betam balemoya nesh
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 2 жыл бұрын
ሰላምእንኮንደህናመጣሽሀያቲመሽአላህበጣምአሪፍአሰራርነው
@sutumetilahun8423
@sutumetilahun8423 2 жыл бұрын
My God bless you 🙏 ❤ it's amazing
@marakiyesema9751
@marakiyesema9751 2 жыл бұрын
As always .....looks yummy definitely I will try it ....thankyou for giving me idea for yetsom dabo ......
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 5 ай бұрын
ማሻአላህ እጅሽን አይቆርጥመው
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
አዶትዬ በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው አመሰግናለሁ👏👏👏
@tsegateshome1778
@tsegateshome1778 2 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን አዶትዬ ጀግና ሴት ነሽ አንቺ ለሴቶች ሁሉ ምሳሌ የምትሆኚ ነሽ እኔ በተለይ ያንቺን video ሳይበቃ ሞራሌ ይመጣል እግዚአብሔር ቤተሰብሽን ይባረክ
@EBMT
@EBMT 2 жыл бұрын
Tebarki yene Konjo. I love watching you.
@shewalemlove1694
@shewalemlove1694 10 ай бұрын
እጀሽ ይባርክ🎉🎉🎉
@haymikebede9891
@haymikebede9891 2 жыл бұрын
አዶትዮ እጅሽ ይባረክ!!
@fetiyanuri1107
@fetiyanuri1107 2 жыл бұрын
Konjo new thanks for sharing., ke cheese gar mokirilin eski please. Thanks
@eldutube-5505
@eldutube-5505 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ አዶትዬ በርቺ
@ትትደደ
@ትትደደ 3 ай бұрын
Wawwwwww
@tighistikidane2846
@tighistikidane2846 Жыл бұрын
Very nice can you share the flour please thanks
@meseretwolde263
@meseretwolde263 Жыл бұрын
You can try all purpose flowers
@ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ
@ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ 🙏
@tarikuwoldegiorgis8734
@tarikuwoldegiorgis8734 2 жыл бұрын
Konjo dabo new gobez Ye telbawn wehed mokrew betam konjo new thank you 🙏🙏😍😍
@jordanw3048
@jordanw3048 2 жыл бұрын
Well done
@tsehayyes9197
@tsehayyes9197 Жыл бұрын
አዶትዬ በኪሎ ግማሽ ኪሎ ይሆን በኩባያ ምንአይነት ኩባያ ላኪልኝ
@tsialemayehu3706
@tsialemayehu3706 2 жыл бұрын
Betam arif new yezukun yasnkal
@dubaidubai4630
@dubaidubai4630 2 жыл бұрын
ባቺ ምክኒያት ብዙ እቃ አስገዝተሽኛል አመሰግናለሁ
@netsiyemama6488
@netsiyemama6488 2 жыл бұрын
የሚያምር ዳቦ ነው አዶትየ ምርጥ ስራ
@User-rl9vy
@User-rl9vy 6 ай бұрын
ኧጀና አፈር❤❤❤❤😮
@intisarfarah42
@intisarfarah42 2 жыл бұрын
Wow yameral 👍👍👍
@kokitem7246
@kokitem7246 Жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@Yehudar
@Yehudar 9 ай бұрын
እኔምለሽ እህት በምን ነው የምትጋግሪው? መልስ እፈለጋለው የምትጋግሪበትን እቃም ሳይኝ😍😍😍😍
@sitotatube-
@sitotatube- 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ አዶትዬ በጣም ያምራል ዳቦዉ 🥰🥰🥰👍👍
@salamkoskos3771
@salamkoskos3771 2 жыл бұрын
13k sew ayto like sayaregu malef nifugnet new
@fjghdy2832
@fjghdy2832 Жыл бұрын
ምንነው መጨረሻው የቀባሽው
@ameleabera2789
@ameleabera2789 4 ай бұрын
Oven west muketu kelayem ketachem new eskemechereshaw?
@alemtsehayzerfu3609
@alemtsehayzerfu3609 Жыл бұрын
Tebarki yen konjo
@genetsorsasorsasorsa598
@genetsorsasorsasorsa598 2 жыл бұрын
wow betam des ylal
@tigestyohannes5142
@tigestyohannes5142 2 жыл бұрын
Adoye betam new mewedish...ke hete gar temesasay melek new yalachu betesb hula yigeremal
@dhhfsvdghhff3216
@dhhfsvdghhff3216 2 жыл бұрын
Berchi.....gobez.enku.yagere.yegurage.lij
@mimiakalu8314
@mimiakalu8314 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@metenajbew2488
@metenajbew2488 2 жыл бұрын
Egesh yebarek
@KidusYared12
@KidusYared12 2 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ ዕህት።
@lovetedashi9308
@lovetedashi9308 2 жыл бұрын
Ejesh yebarek yen enat 🥰🥰
@hiwitube8937
@hiwitube8937 2 жыл бұрын
በርች ውዴ በጣም አሪፍነው የኔንም ቤት ጎምኝልኝ ቤተሰብ እንሁን
@enkuwerikashgra9018
@enkuwerikashgra9018 2 жыл бұрын
ልዬ ባለሙያ
@lamerotali5903
@lamerotali5903 2 жыл бұрын
Wow wow wow
@rahelhenok
@rahelhenok 10 ай бұрын
Dabo wustu firfir bilo Bado mihew lemndnew please....
@genetadonai4906
@genetadonai4906 2 жыл бұрын
Wow betam yamral 😋😋
@firewonwolday1520
@firewonwolday1520 2 жыл бұрын
እጂ ይባርክ ብለናል
@Arkearttechnical
@Arkearttechnical 6 ай бұрын
ስቶቩን በላይና በታች ነው ሙቀቱ
@wubayehuwoldeamanuel468
@wubayehuwoldeamanuel468 2 жыл бұрын
ስለ ዳይት ወይንም እንዴት እንደሚከሳ እያስተማርሽ ዳቦ ብሉ ትይናለሽ????
@ziabreh2409
@ziabreh2409 2 жыл бұрын
Adotye I love you so much.❤️ keep shining 😘
@leylanesru.8392
@leylanesru.8392 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@gjduy6017
@gjduy6017 2 жыл бұрын
ፉርኑን ( እሳቱን) መጀመሪያ ከላይ ነው ወይስ ከታች የምትለኩሽው
@amelework7857
@amelework7857 2 жыл бұрын
Hi adotye endet nesh ? Pls vacuum cleaner yet endgezashew Ena semun lakelge thank you
@tyu6005
@tyu6005 2 жыл бұрын
wow👌👌👌👌👌
@Wubdecor
@Wubdecor 2 жыл бұрын
ስራዎችሽን በጣም አደንቃለሁ
@selamawitasmamaw7995
@selamawitasmamaw7995 2 жыл бұрын
ተባርከሻል እኮ 💖💖💖💖💖💖
@bluekal9706
@bluekal9706 2 жыл бұрын
wow 👌
@Bellayerose
@Bellayerose 2 жыл бұрын
የድሮ ቪዲዮችሽን መልሼ እያየኋቸው እያለ(የመስቀል በአሉንና የውሎሽን) ይሔን ለቀቅሽልኝ አዶትዬ ቅመሟ 😍 ሱሴ 😁
@tsedalkassie3210
@tsedalkassie3210 2 жыл бұрын
ስንትኩባያዱቄትነውእባክሽ?
@tsisami9841
@tsisami9841 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@selamawitassefa7921
@selamawitassefa7921 2 жыл бұрын
Adotye men sekebut new tafach dabo mehonew??
@mareyammareyam-gp4kl
@mareyammareyam-gp4kl 2 жыл бұрын
አዶተዳ ንቃር ይሽር ዳቦው ያበሰርሂ እጀና ቁጥ እበር ትላለች እናቴ❤
@tinayatinaya4485
@tinayatinaya4485 8 ай бұрын
ግን ለምንድኖ በ1 ኪሎ የማትሱሩት ለማወቅ እንድመች በኪሎና በሉት 2 ኪሎ ብሆን ይሻላል
@dubaidxb4916
@dubaidxb4916 2 жыл бұрын
Mashalla
@hanikhan5647
@hanikhan5647 Жыл бұрын
የተረጋጋ ሙያ ነው ተባርኬ አንዳዶች እንግሊዘኛ እየቀላቀሉ የሚያወሩት ሲያሳዩ
@abebechmekebib3710
@abebechmekebib3710 2 жыл бұрын
Its delicious
@mahderassefa2986
@mahderassefa2986 Жыл бұрын
Like, subscribe , share Yigebashal, gobez lij nesh. We thank you so much!!!
@سميةسمية-ل9ع
@سميةسمية-ل9ع 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@metigeda7011
@metigeda7011 2 жыл бұрын
Barredduu koo eebifamii fayaa sifhaa baayisuuu ,ovenii hin qabu kaa,baayyee si jalladhaa
@fetyanuredinyoutube4327
@fetyanuredinyoutube4327 2 жыл бұрын
አዶትዬ እንኳን ደህና መጣሽ ደምሩኝ ውዶቼ
UFC 308 : Уиттакер VS Чимаев
01:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 934 М.
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 21 МЛН
REAL MAN 🤣💪🏻
00:35
Kan Andrey
Рет қаралды 9 МЛН
ዳቦ አገጋገር how to make ethiopian bread at home @zedkitchen​
9:26
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 63 М.
የዳቦ አገጋገር |bread  recipe
12:01
Melly spice tv
Рет қаралды 58 М.
Ethiopian food how to make bread በጣም ቀላልና ቆንጆ ዳቦ
10:34
Adot አዶት tube
Рет қаралды 275 М.
ይሽታ መስቀር /የጎመን ክትፎ
18:06
Adot አዶት tube
Рет қаралды 16 М.