ዳቦ አገጋገር how to make ethiopian bread at home

  Рет қаралды 63,902

zed kitchen Ethiopian Food

zed kitchen Ethiopian Food

Күн бұрын

በአይነቱ ልዬ የሆነ ዳቦ አገጋገር አስራር how to make bread Ethiopian food ‎@zed kitchen
#ዳቦአገጋገርአስራር#ethiopian foodcookingdaboig#zedkitchen#howtomakeethiopianbreadathome#
gredient
6 cups plain flour
2 TBS dried yeast
2TBS sugar
1 TSP Salt
oil
ንጥረ ነገር
6 ኩባያ ተራ ዱቄት
2 የሾርባ ማንኪያ ደረቅ እርሾ
2 የሻይ ማንኪያ ስኳር
1 የሻይ ማንኪያ ጨው እና ዘይት ናቸው የሚያስፈልጉን

Пікірлер: 93
@ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ቘ9ሸ
@ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ቘ9ሸ 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ማሻአላህ ቆንጆ ነው ሴቶች ሚዲያ ላይ ከወጡ አይቀር ስለሙያ አስተመሩ የአንቺን አይነት ያበዛለን
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
አሜን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ ዳቦ እንዴት ያምራል የተባረከ ይሁን👌👍👍🙏
@ke3018
@ke3018 3 жыл бұрын
እንዴት መባረክ ነው እግዚአብሔር ይስጥሽ ❤❤❤ሰውድሽ እኩ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ክበሪልኝ🥰🥰
@FitsumAshagrie
@FitsumAshagrie 6 ай бұрын
ዋዉ ባለሙያ ያምራል
@አልሀምዱሊላህ-ረ9ዐ
@አልሀምዱሊላህ-ረ9ዐ 2 жыл бұрын
የኔ ቆጆ። ያምራል እኔም ልሞክረው ነው ኢሻአላህ
@OmarDema-o9u
@OmarDema-o9u Ай бұрын
የኔ ዉድ እናመሠግናለን በርች ❤❤❤
@seadayemame4719
@seadayemame4719 2 жыл бұрын
ዳቦው በጣም ያምራል መጋገር ፈልጌ ነበር ግን እንዴት ቆንጆ ነው ግን ሪሲፒሽ መጠን የለውም መመጠኛሽን ዘመናዊ መለኪያ አርገሽ ብታሳይን ደስ ይለናል በርቺ
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 7 ай бұрын
ዋውውው እጂሽ ይባረክ❤
@سبحانالله-ط4م5ص
@سبحانالله-ط4م5ص Жыл бұрын
ዋውው ይጅሽ ይባረክ❤❤
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 7 ай бұрын
በጥቁር እቃ ያለው መጀመሪያ ላይ የጨመርሽው ምንድን ነው እማማዬ
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 7 ай бұрын
ስኳር ነው ቡኒው
@Emuyyee
@Emuyyee Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ !!!
@habeshamomkitchen51
@habeshamomkitchen51 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ ድባብ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን
@SamriW-f9v
@SamriW-f9v 3 ай бұрын
ቆንጆ ነው ግን በግረ መላቄ ብሆን መልካምነው
@ayalneashteshale1827
@ayalneashteshale1827 2 жыл бұрын
ጤናና እድሜ ይስጥሽ ዜድዬ
@bitiyesu
@bitiyesu Жыл бұрын
wowww new gen eni makofeshaw kalegnesa
@emantutu7867
@emantutu7867 Жыл бұрын
Yemer yemeseriyachew negerochi bemulu tewedaji ena yemiyameru nachew ejishi yebarek
@DunyaTube-uu8ic
@DunyaTube-uu8ic Жыл бұрын
ሾለል ሾለል ስትይ ስቄያለሁ። ቆንጆ ስራ ነው
@Adele-qc6kk
@Adele-qc6kk 3 ай бұрын
ያምራል
@fosiyabiya5747
@fosiyabiya5747 3 жыл бұрын
Masha Allah 👍👍
@tighistikidane2846
@tighistikidane2846 2 жыл бұрын
Wow very nice 🥖 we’re I can buy the flour can you send to me the link please thank
@newchapter5281
@newchapter5281 3 жыл бұрын
Masa Allah lke eda shop edmgyw aargse newe yserswe🥰🙏
@sadaseid8853
@sadaseid8853 3 жыл бұрын
እጂሺ ይባርክ
@Tinesaya
@Tinesaya 4 ай бұрын
waw tebareki
@hanacholamo6217
@hanacholamo6217 Жыл бұрын
ዋው ተባረክ
@Faiza61100
@Faiza61100 2 жыл бұрын
Mashallah. can you please have english captions on your videos
@saadagongul7940
@saadagongul7940 3 жыл бұрын
የኔ ልዩ ጎበዝ
@ayalneashteshale1827
@ayalneashteshale1827 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@samrwitmoges3304
@samrwitmoges3304 2 жыл бұрын
ዋውውው ያምራል
@edenJesuschildofGod8132
@edenJesuschildofGod8132 Жыл бұрын
Great thanks I’ll try it
@DorothyNorris
@DorothyNorris 3 жыл бұрын
Wonderful! Betam konjo. Amesegenalo! Bless you Zed
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
your the most welcomed my daring 🥰🥰
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
ሠላምሽ ይብዛ ማሚ ዋው ማሻላህ ምርጥ ዳቦ ባለ ሙያ በርቺ 😍
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ዋው ዜድዬ በጣም ልዩ ዳቦ ነው በተለይ ሶፍትነቱ ገራሚ ነው ቆንጆ ዳቦ ነው የጋገርሽው ሼር👌👌👌
@Nature32855
@Nature32855 6 ай бұрын
Wonderful 😊😊
@frehiwotchannel4494
@frehiwotchannel4494 3 жыл бұрын
በጣም ልዮ የዳቦ አገጋገር ነዉ ዜድዬ እጂሸ ይባረክ ሼር
@selamselam9005
@selamselam9005 Жыл бұрын
💟
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
Wow 😮 what a beautiful 😍 home made bread you share with us ❤️❤️😋👌🏾thank you my dear and wish you a blessed day 🙏🏾
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Really appreciated my darling 🙏😍😍👸
@yemanebereket8764
@yemanebereket8764 2 жыл бұрын
Good job
@Lአማራነኝ
@Lአማራነኝ 3 жыл бұрын
መሻአላ👍👍👍የጠቁሩ..ቅመምአደራ
@hiwetshow3016
@hiwetshow3016 3 жыл бұрын
Wow nice sis
@fouziyafouziya4180
@fouziyafouziya4180 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@nebiyahussen3249
@nebiyahussen3249 3 жыл бұрын
ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው ድፎ ዳቦ እና ኖርማል ዳቦ ልስላሴው ይለያል ያ እንዲሆን ሚያደርገው የዱቄቱ አይነት ነው ወይስ አቦካኩ?
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ነብያዬ እንዳልሽው ነው ዋናው በደንብ አድርገን ካቦካነው ማንኛውም አይነት ድቄት ብንጠቀም ሁሉም አንድነው ሌላው ለድፎ ዳቦ ሲናቦካው ትንሽ ደርቅ አድርገን ስለምናሽው ልዩነት አለው የኔ ቆንጆ🥰🥰🥰
@seada616
@seada616 3 жыл бұрын
Mashalluh
@danielballe5021
@danielballe5021 2 жыл бұрын
ኦቨኑ አይታይም እንዴ ወይስ ዳቦ ቤት አስጋግረሽ መጥተሽ ነው ?
@wttwsyyww9636
@wttwsyyww9636 2 жыл бұрын
masha allah😍😘
@woinshetasegdew2065
@woinshetasegdew2065 2 жыл бұрын
Konijo betam
@seadisusu605
@seadisusu605 2 жыл бұрын
yehonshi. Qmem neger neshi. Betam des ylal abshir. Eht
@BhhrtGfurf
@BhhrtGfurf Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fadilamohammed3962
@fadilamohammed3962 10 ай бұрын
👍👍👍👌👌👌
@sarahsaratulii4912
@sarahsaratulii4912 3 жыл бұрын
wow
@gadiseaga6451
@gadiseaga6451 3 жыл бұрын
Wawu ❤
@markonabiy6632
@markonabiy6632 Жыл бұрын
Bale bire dabo?
@tigesttesfaye595
@tigesttesfaye595 3 жыл бұрын
ምን ያህል ዘይት ነው የተጠቀምሺው? የሊጥ ማቡኪያውን ማሽን ስንት ነው የገዛሽው? ሊንኩን አስቀምጪልን
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ዘይት እንደፍላጎትሽ መጠቀም ይቻላል ማሽኑን የገዛውት አማዞን ላይ ነው Mixer ብለሽ ሳርች ብታደርጊ የተለያየ አይነት ታገኛለሽ👍❤
@saradamisee1972
@saradamisee1972 Жыл бұрын
@sadaseid8853
@sadaseid8853 3 жыл бұрын
ዜዲ ጥሩ ነዉ ግን የምትጠቀሚያቸዉን ግብአቶቺ ኢንባክስ ላይ አሰቀምጪልን 🙄😥
@abusundus1374
@abusundus1374 3 жыл бұрын
ቅመሙን በአማረኛ ጻፊልን ቆጆ ነው በርች
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ምንም ቅመም አልተጠቀምኩም ማማዬ ቡኒውን ስኳር ነው የተጠቀምኩት🥰🥰
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ኢንቦክስ ላይ ፂፌዋለው የኔ ቆንጆ🥰🥰
@be8cab
@be8cab 3 жыл бұрын
ጽፋለች እኮ
@almzishifar5740
@almzishifar5740 2 жыл бұрын
Ejeshi.yinatek
@tamuutube
@tamuutube 3 жыл бұрын
Wwwoooo
@amanegamale6738
@amanegamale6738 2 жыл бұрын
Leteu buku yekarawale damo bamashee yabuke lite takadino ayekofiseme
@ethiopiahagere7625
@ethiopiahagere7625 2 жыл бұрын
ፕሌይ ፍላወር ያልሽውን ነገር አስረጂኝ በናትሽ አመሰግናለሁ🙏
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
የዳቦ ዱቄት ነው በጣም ቆንጆ ስለሆነ እኔ ይህንን ድቄት ነው የምጠቀመው ግን ማንኛውም አይነት ዱቄት መጠቀም ትችያለሽ የኔ ቆንጆ❤
@ethiopiahagere7625
@ethiopiahagere7625 2 жыл бұрын
@@zedkitchen በጥቁር ጣሳ ውስጥ የነበረውን ሁለት ማንኪያ የጨመርሽው ምንድነው ከእርሱ ሌላ
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
@@ethiopiahagere7625 ብራሆን ስኳር ነው ማማዬ ነጩንም መጠቀም ትችያለሽ❤
@ethiopiahagere7625
@ethiopiahagere7625 2 жыл бұрын
@@zedkitchen እሺ አመሰግናለሁ🙏
@kanafikir2184
@kanafikir2184 2 жыл бұрын
ዳቦ
@hayatahmed3347
@hayatahmed3347 2 жыл бұрын
ባማርኛ አጣወሪምደ
@missessamira6640
@missessamira6640 2 жыл бұрын
ባማርኛፃፊልኝ
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
ማማዬ ይህው በአማርኛ ፅፌልሻለው❤❤😘
@harunsaleh6120
@harunsaleh6120 3 жыл бұрын
😘🙏
@amanegamale6738
@amanegamale6738 2 жыл бұрын
Mineme alasamareshiewume
@Lአማራነኝ
@Lአማራነኝ 3 жыл бұрын
ቅመሙ..የጡቁሩ..ስሙአልገባኝም..ማሬ..ነገሪኝ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ምንም አይነት ቅመም እኮ አልተጠቀምኩም እማ ቡኒው ስኳር ነው 🥰🥰
@fao3181
@fao3181 2 жыл бұрын
@@zedkitchen thank u ema enem mn yhon eyalku
@ሳራ-ረ6የ
@ሳራ-ረ6የ 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባራክ ዬኔ በለሙያ በርቺ
@le1785
@le1785 3 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@shimeliskassahun584
@shimeliskassahun584 Жыл бұрын
35 dakeka
@ተስፈኛነኝ-ጠ4ፈ
@ተስፈኛነኝ-ጠ4ፈ 3 жыл бұрын
ይከታተሉኝ ካልሽ ሙሉ በሙሉ በአማረኛ አውሪ
@DorothyNorris
@DorothyNorris 3 жыл бұрын
😂🤣😂
@yeselambete3572
@yeselambete3572 3 жыл бұрын
Woooow welldone Zedo..love it
@be8cab
@be8cab 3 жыл бұрын
አማርኛ ነው የተናገረችው ምንም እንከን አትፈልጊ
@werkneshenateelsifeker9
@werkneshenateelsifeker9 2 жыл бұрын
እኛ ማናውቀው አማረኛ መጣ እንዴ አሁን በምነኛ ነው ስታወራ የነበረው ሆ...
@ፋፊ-ኈ6ሠ
@ፋፊ-ኈ6ሠ Жыл бұрын
እረ ወየው ሌላ አማረኛ አለዴ እኛ የማናቀው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Fafi26
@Fafi26 10 ай бұрын
wow
@woinshetasegdew2065
@woinshetasegdew2065 2 жыл бұрын
Konijo betam
የዳቦ አገጋገር |bread  recipe
12:01
Melly spice tv
Рет қаралды 58 М.
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
00:46
Celine Dept
Рет қаралды 63 МЛН
Amazing remote control#devil  #lilith #funny #shorts
00:30
Devil Lilith
Рет қаралды 10 МЛН
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 133 МЛН
Ethiopian food how to make bread በጣም ቀላልና ቆንጆ ዳቦ
10:34
Adot አዶት tube
Рет қаралды 275 М.
የዳቦ አስራር how to make homemade bread ethiopian food@zedkitchen​
13:17
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 118 М.
ቆንጆ የቀረፉ ዳቦ #Ethiopia food how to make cinnamon roll
10:47
Adot አዶት tube
Рет қаралды 285 М.
ዶሮ ወጥ  አስራር how to cook doro wat Ethiopian food @zedkitchen
12:59
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 1,7 МЛН
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
00:46
Celine Dept
Рет қаралды 63 МЛН