ጀግናው ፓስተር ያልተጠበቀውን በቸርች ውስጥ በማድረጉ ቫይራል ሆነ/The pastor who became viral by just doing this

  Рет қаралды 63,508

ተርጓሚ አሊ መህዲ - Ali Mehdi official

ተርጓሚ አሊ መህዲ - Ali Mehdi official

Күн бұрын

Пікірлер
@lubabaabesha
@lubabaabesha 5 ай бұрын
አላህ እሱንም ተከታዮችንም ሂዳያ ይስጣቸው አንተም ጀዛከላ ኸይር
@nesrugaleto104
@nesrugaleto104 5 ай бұрын
አሚን
@mudahkfd7163
@mudahkfd7163 5 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 5 ай бұрын
ሰልሟል እኮ አልሀምዱሊላህ
@EshakYusuf-ht8xf
@EshakYusuf-ht8xf 5 ай бұрын
እውነት ለመናገር በክርስትና ጠለቅ ያለ እውቀት ያላቸው ፓስተሮችም ሆነ ቄሶችም ኢስልምና ልክ መሆኑን ያውቃሉ ግን ዱንያን / ጠፊዋን አለም መረጠው እንጂ
@Idriss-q1q
@Idriss-q1q 5 ай бұрын
Ameeeen
@KedirShamil-u9p
@KedirShamil-u9p 5 ай бұрын
ይህ ሰው ለእዉነት የቆመ ሳይሆን አይቀርም አላህ ሂዳያ ይስጠዉ እኛም መጨረሻችን ያሳምርልን
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 5 ай бұрын
ሰልሟል ሀሮን ሚዲያ ገብታችሁ እዩት
@amansadu5034
@amansadu5034 5 ай бұрын
Amiin
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 4 ай бұрын
አሚን
@KelifaAhmed-x2y
@KelifaAhmed-x2y 4 ай бұрын
❤😊😊😊​@@mymunahussen1263
@KelifaAhmed-x2y
@KelifaAhmed-x2y 4 ай бұрын
​@@mymunahussen1263 ❤❤❤❤❤❤❤😂
@SumiSu-pd7ml
@SumiSu-pd7ml 5 ай бұрын
አሏህ ሲያሻው በከሀዲያን ቤትና በራሳቸውም ቢሆን የእውነትን መንገድ ይሰብካል ሱብሀነከ ያረብ ወንድሜ አሊ በምትሰራው መልካም ስራ አሏህ በረከትን ሰኪናን ደስታ ይለግስህ ጀዛዐከ አሏህ ኸይር
@Arebusherif
@Arebusherif 5 ай бұрын
እንዲህ አይነት ቭዲዎችን በመተርጎምህ በጣም ደስ ይለኛል ጀዛከል-ላህ እኛ ሙስሊሞች አንገታችን ቀና እንድናደርግ አድርገውናል الله اكبر
@EshakYusuf-ht8xf
@EshakYusuf-ht8xf 5 ай бұрын
የምታወራውን አስታውል ወንድም እኛ አሏህ ነው እስልምናን ሰጥቶን ቀና ያደረገን እንጂ ማንም ተነስቶ ስለኛ ስለመሰከረ አይደለም እሱ ቢያምን ለራሱ & ቢክድም ለራሱ ነው እስልምና ሀያል የሚያደርገው አሏህ እንጂ የሚያሞካሹ ሰዎች አይደሉም!!!
@abduljelile4709
@abduljelile4709 5 ай бұрын
የአላህ እኔንም የአለም ህዝብም ቀጥተኛውን መንገድ ምራን።አሚንን
@shamsaalblooshi-mf7bl
@shamsaalblooshi-mf7bl 5 ай бұрын
ወዴት እግዚአብሔር እያል 😢😢😢😢😢
@FoziyaSeid-p3l
@FoziyaSeid-p3l 4 ай бұрын
Amiiin
@አመቱአህመድ
@አመቱአህመድ Ай бұрын
አሚን አላህመ አሚን
@GLOBALINTERNET-gl
@GLOBALINTERNET-gl 5 ай бұрын
ሱብሐን አላህ ይህ የአላህ ተአምር ነው ። አላህ እሱንም ተከታዮቹንም ሒድያ ይስጣቸዉኢ፠
@مشاعلالمطيري-ظ8ف
@مشاعلالمطيري-ظ8ف 5 ай бұрын
መሻ አሏህ ምርጥ ፓስተር ነው አሏህ ትክክለኛው መንገድ ይምራው እስሊምናን መለቴ ነው ጀዘክሏህ ኸይራን ወንድም በርታ👍👍👍🌹🌹🌹✅✅
@AliMohammed-ph3mj
@AliMohammed-ph3mj 5 ай бұрын
Masallah Alla Wade melekam Godna Yemeraw
@KokiyaTilahun
@KokiyaTilahun 5 ай бұрын
ሙስሊም ነዉ አሁን🥰
@Hana-rf2iz
@Hana-rf2iz 5 ай бұрын
አዉነት ነዉ ኡመተል አሲላም ሁሌም የአዉነት መገደ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@monamohammed5046
@monamohammed5046 5 ай бұрын
Bekedmeya allah eslemnan leseten geta mesgana yetegebaw yehun alhamdulelalah bemketel tenagarewun hak seletenager allah ketetegnawun menged yemraw hulum sew kechefen telacha seleeslmen ambebew ewneten beyagegnu elalehu besetemechersha bezu temhert nek yehonu negerochen kelela quwanka be amaregna eyeteregomk lemtakerbeln hulu allah gezahen adugna akhera yekfeleh hayatehen allah kenebetedbocheh yarezmlen
@hassenali1096
@hassenali1096 4 ай бұрын
እጅግ ተገርሜ ነው ያየሁት የሰው ልጅ ተረጋግቶ ሲያስብ እውነቱ አይኑ ስር መሆኑን እደሚረዳ ነው የገባኝ አሊ ምህዲ ❤❤
@AhmedMohamed-rw5gq
@AhmedMohamed-rw5gq 4 ай бұрын
አሊ ማሕዲ በጣም ድንቅ እና አሳማኝ ማስረጃ ቀሥቃሽ የሆነ የሚገርም ሥራ ነው ያቀረብከው ጀዛከ አሏህ ❤
@SirajSirajMuhammad
@SirajSirajMuhammad 5 ай бұрын
ምርጥነዉ የኛ ሀጋሮቹም ጥለቸቸዉን ትታዉ እንደዚህ ሀቁን ቢነገሩ ሌለዉ ቢቃር ሀጋርቱ ከሀይመኖቶ ግጭት ትወጠነበር
@asrarhussen17
@asrarhussen17 5 ай бұрын
በጣም የተማረ አመዛዛኝ በግልጽ የተመለከተውን በእውነት የሚያስተምር ድንቅ ሰው
@madinaandris775
@madinaandris775 9 күн бұрын
ይኸ ሰውየ ውስጡ ሰልሟል አላህ ቀጥተኛውን መገድ ከነተከታወቹ አላህ ይመልሰው ወደቀጥተኛው መገድ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@neimasiraj9755
@neimasiraj9755 3 ай бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ብዙዎቹ ኢሄንን እዎነት እያወቁ ነበር ዝም የሚሉት ግን አያሉ ጌታችን አላህ በራሳቸው ቄስ አንደበት ምስክርነትን አወጣ አልሃምዱሊላ ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረን ጌታ ኻቲማችንንም ያሳምርልን አሚን❤
@MohammedEthi-wj8mn
@MohammedEthi-wj8mn Күн бұрын
አልሀምዱ ላሏህ ሙስሊም ያደረገን አሏህ በመቀጠል የያ አገር መቼነው እንደዚህ አይነት ሀቅሚናገሩት ከጨለማ አሏህ ይጠብቀን
@ismaelmohammed5148
@ismaelmohammed5148 5 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ሰራ ነው በርታ ዉዱ ወንድሜ ለሱም ዉብ የሆነውን እሰልምና ይወፍቀዉ ያርብ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@EnayatullahSharanwal
@EnayatullahSharanwal 3 ай бұрын
በርታ ወድማችን ማሻአላህ በርታ ወላሂ ነው የምልህ ጎበዝ ነህ አላህ ይጣብቅህ ጀዛክ አላህ ኸይር ቀጥሉበት ጀግና ነክ
@ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ
@ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ 5 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ያደረከኝ ጌታ ምስጋና ይገባህ
@neguseberi3013
@neguseberi3013 4 ай бұрын
እህቴ ወይም ወንድሜ ሙስሊምን የምወደው አይማኖት ቢሆንም በሁሉም አይማኖት ንግግር በተለይ ኦሮቶዶክስና ሙስሊም አንደ አስልቺ አባባል አላችሁ ኦሮቶዶክስ ላረከኝ አምላክ አመሰግናለሁ ሙስሊም ላረከኝ አምላክ አመሰግናለሁ በመጀመሪያ በአይማኖት ገነት አይገባም ሲቀጥል እግዚአብሔር አይማኖት አልመረጠልንም ራሳችን ነው የመረጥነው ወይም ከአያት ከእናት ከአባቶቻችን ነው የወረሰንው ሌላው በራሳችን ፅድቅ ብቻ መንግሰተ ሰማያት አንገባም የእግዚአብሔር ፅድቅ ያስፈልገናል እውነታው ይሄ ነው።
@yenetube40
@yenetube40 4 ай бұрын
ለምን ቁርአን ላይ ቀኝ እግር እንኳ ገነት ብትገባ ግራክ እስኪ ግብ አላህን አትመንው ይላል?
@AbdlkafAli-wu1pe
@AbdlkafAli-wu1pe 4 ай бұрын
@@yenetube40 yetu gar nw milaw ngargni?
@SofiyaAdeme
@SofiyaAdeme 27 күн бұрын
በትክክል 🎉🎉🎉❤❤❤​@@neguseberi3013
@hermanos7255
@hermanos7255 5 ай бұрын
አላህ ዲኑን መጥፎ በሆነ ሰውም ቢሆን ይረዳዋል ብለውናል ሀቢባችን ረሱሉ (ሰላሁ አለይሂ ወሰለም)
@kedirali8052
@kedirali8052 5 ай бұрын
ንግግሩ ድንቅ ነው ።ነገር ግን ይህንን የመሠለ እውነት የሚቀበሉት በጣም ጥቂቶች ናቸው ።ለእሱም አላህ መንገዱን ይምራው
@RukiyaMohammed-u4w
@RukiyaMohammed-u4w 8 минут бұрын
አላህ ሊመራው ይሆናል ኢንሻአላህ ለሌሎችም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው አሚይን
@AdemEnderis-r2v
@AdemEnderis-r2v 16 күн бұрын
ማሻአሏህ የዚህ አይነት ጠቃሚ ሀሳቦችን በማቅረብህ ለሌሎች የቀጥታ መንገድ ሠበብ ልትሆን ስለምትችል በገርታ ወንድሜ አሏህ ያግዝህ እኛ ሙስሊሞችም እንዲህ አይነት መልዕክት ስንሠማ የበለጠ በኢበዳ መጠንከር እንዳለብን እና ሌሎችን በእኛ ተግባር መጣራት ፣ ለዲናችን ተቆርቋሪ መሆናችንን በዘላቂነት ማሰየት ፣ የዲን እውቀት ላይ መታገል ፣ ጥሩ ጥሩ ጎደኛ መምረጥ ፣ የተግባር ሠዎች መሆን ፣ ዱዐ ላይ መበርታት ይኖርብናል እላለሁ ። ወሏሁ ዐዕለም !!!
@fatumamohammed3321
@fatumamohammed3321 2 ай бұрын
አልሐምዱሊሏህ አለ ኒዕመተል ኢስላም🌺🥀
@seadiabdulkadir4917
@seadiabdulkadir4917 5 ай бұрын
እንደ ፓፓሱ ምክር ካደረጉ እስልምናን ተቀብለው እዛው ሚቀሩ ይመስለኛል ኢንሻአላህ ለሁሉም አላህ ይምራቸው
@IsraelOmer-d3r
@IsraelOmer-d3r 3 ай бұрын
ሰው ስለእምነቱም ሆነ ስለ ትኽትና ለመማር መስኪድ መሄድ አይጠበቅበትም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እኔ በልቤ ትሁት የዋኽም ነኝ ስለሚል ትትናን ከጌታ ብንማር ጥሩ ነው ነገር ግን እነሱ ለአምላካቸው ያሳዩትን ትጋት እኛም ተግተን የጌታን ፊት ብንፈልግ ጥሩ ነው በጎውን መውሰድ ጥሩ ነው ጌታ ይርዳን
@NeverGiveUp-1-9-7
@NeverGiveUp-1-9-7 5 ай бұрын
❤❤❤❤ማሻአላህ ደስ የሚል ፓስተር ነው ቀጥተኛውን መንገድ አላህ ይምራው
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ 5 ай бұрын
ማሻ አላህ እውነት ለመናገር ይህ ሀቅ በአብዛኛው ክርስቲያን ልብ ውስጥ አለ ግን አውጥተው መናገር አይፈልጉም ግን ከኛ ሀገር ክርስቲያን የሌላ ሀገር ክርስቲያን እውነት ለመመስከር ቅርብ ናቸው ለሱም ለተከታዮችም አላህ ካሉበት የጭለማ ህይወት ያውጣቸው።
@SirajMohammed-jx4of
@SirajMohammed-jx4of 5 ай бұрын
አልዬ በጣም ወድሀለዉ ፓስታሩ ከመማስከሩም ገር የንተዉ የትርጉም ድምፅ ልዩ ዉበት አጎናፅፎታል
@FOHADENDRISABDU
@FOHADENDRISABDU Ай бұрын
ማሻአላህ እጂግበጣምደስይላል❤❤❤❤❤❤❤
@MussaYibrie
@MussaYibrie 5 күн бұрын
አሊ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤ እንዲህ አይነት ቪዲዮ በጣም ያስፈልገናል, ጀዛከላህ ሀቢቢ❤❤❤, ይሄ ሰውየማ ፓስተር አይደለም አስመስሎ ነው እንጅ ዳኢ ነው, ምንም ውሸት አልተናገረም እኮ
@SozanMd
@SozanMd 5 ай бұрын
حق حق والله He is smart this guy سبحن الله جزاك الله خير Ali setrgum betam arif naw
@SaraNiguss
@SaraNiguss 7 күн бұрын
Alhamdulilah Alniemetel Islam
@MehemdAll-kc4me
@MehemdAll-kc4me 5 ай бұрын
ብዙ ያልተተረጎመ አለ የዶ/ር ዛኪር ልቀቅልን አሊ መህድ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤
@Bilateoyato
@Bilateoyato 4 ай бұрын
Thanks for translation ❤❤❤
@AlexJuma-kj3by
@AlexJuma-kj3by 5 ай бұрын
መሻአልላህ እንደዚህ አይነት አሰተመሪ ቪድኦችን ስለምትለቅልን እናመሰግናለን❤❤❤
@addisukinfe1748
@addisukinfe1748 4 ай бұрын
አሏህ ታላቅ ነው❤️❤️❤️
@abduhussenmuhamedtahi3072
@abduhussenmuhamedtahi3072 4 ай бұрын
እውነት መናገር/መመስከር /አላህ የሚወደው ነውና አላህ ሂዳያ ይስጠው ❤
@fawadnaeemansari
@fawadnaeemansari 4 ай бұрын
Thanks my brother ❤❤
@Versatile-o5l
@Versatile-o5l 5 ай бұрын
አሊ መህዲ ጀዛከላህ ሀይር እደዚህ በአስተማሪ ነገሮች ላይ ተበራታ አላህም ያበርታህ
@AbdiSeyd-d6k
@AbdiSeyd-d6k 19 күн бұрын
በርታ አላህ ይጨምርልህ
@MayWater
@MayWater 5 ай бұрын
ሱብሀን አላህ የኛንም የሡንም መጨረሻ ያሣምርልን ላንተም ኅይር ጅዛ።
@AydaSebere
@AydaSebere 3 ай бұрын
Ali Mehdi Jezakelahu keyren ya akih ❤
@munameles1623
@munameles1623 20 сағат бұрын
አልሀምዱሊላህ ወደ ዲነል ኢስላም ያመጣህኝ ጌታ ❤አልሀምዱሊላህ❤ ከነ ተከታዩ አላህ ይመልሰው ኢንሻ አላህ !!!!
@menahas6868
@menahas6868 18 күн бұрын
تقبل الله
@AsfaGaradwabala
@AsfaGaradwabala 15 күн бұрын
አልሃምዱሊላህ አለ ኒእመታል ኢስላም ይህንም ስለጋራህን አንታንም አለህ ምንዳህን ይክፈልህ ሀቢቢ
@arebamohammed
@arebamohammed 5 ай бұрын
❤❤አልሃምዱሊላህ ኢስላም ለደረገን ጌታ፡፡
@RiyadMahrez-c6i
@RiyadMahrez-c6i Ай бұрын
አላህ ይጠብቅልን አሊ እሱንም ወደ ኢስላም አላህ ይመልሰው ፓስተር
@FineFine-n5j
@FineFine-n5j 5 ай бұрын
Jezakallah keir Ali mehdi
@MiftahMohammed-k9p
@MiftahMohammed-k9p 2 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ እሱንም ያሳውቀው አንተንም እውቀትህን ይጨምርልህ
@FineFine-n5j
@FineFine-n5j 5 ай бұрын
ለሁላችን አላህ ሂዲያ ይስጠን እስከመጨረሻ መጨረሻችንም አላህ ያሳምርልን ኢንሻአላህ
@seidaman279
@seidaman279 3 ай бұрын
ወንድሜ አሊ አላህ ይጠብቅህ እንዲህ አይነቶችን ቪድዮዎች ተርጉምልን የለኛ ሀገር ፖስተሮች ከጥላቻቸው እና ድንበር አልፈው ከመዝለፍ ትምህርት ልሆናቸው ይችላል ጀዛከላህ አላህ በአለህበት ይጠብቅህ መልካሙን ተመኘውልህ
@Zyadh-zb4cz
@Zyadh-zb4cz 4 ай бұрын
በርታ አላህ ይጨምርልህ እንደዚ አይነት ትምህርት እንዴት ደስ ይላል
@YasinAli-w3v
@YasinAli-w3v 12 күн бұрын
ወድማችን አሊመህድ እናመሰግንአለን
@MeryemAli-r4z
@MeryemAli-r4z 5 ай бұрын
ya allah S A W Barekallah fikum allah mekam sirahn yikebelh Masha allah berta ❤❤❤❤❤❤❤ allah yehidayah berun yikfetlachew insha allah
@AdemHawa-dc4vu
@AdemHawa-dc4vu 2 ай бұрын
ሄይመሸአላህ❤❤❤❤❤❤❤
@Fthyhtube
@Fthyhtube 15 күн бұрын
الحمد لله نعمة الإسلام جزاك الله خير
@KedrMehamed-rv3sd
@KedrMehamed-rv3sd 5 ай бұрын
ጀምሮታል ያስጨርሰው
@abdellahassen5176
@abdellahassen5176 5 ай бұрын
As wr wb u Ali in my lifetime in etiopia ,u are doing the rational and logical interpretation of Islam,Islamic history do it........
@munahussain3834
@munahussain3834 2 ай бұрын
ሁሉም ያውቁታል አሡ ግን ተናገረ ፈጣሪ ቀናውን መንገድ ይምራው
@NesruAbrahem
@NesruAbrahem 3 ай бұрын
ማሻ አላህ እድሜህን ያርዝምልን ወልላሂ
@EzedinAhmed-p8j
@EzedinAhmed-p8j Күн бұрын
Menem Alelem Thank You
@عاصمالعلي-ف4ش
@عاصمالعلي-ف4ش 16 күн бұрын
አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ
@Bontu-h6v
@Bontu-h6v Ай бұрын
Baxam new yadanakut walhi❤❤❤❤❤❤
@MeryYosf
@MeryYosf 5 ай бұрын
አዉነት ለመናገረ ሰዉየዉን በጣም አደቀዋለሁ አላህየ ቀጥትኛዉን መገድ እዲ ወፍቀ ዱአ አደርግለታለሁ ሲቀጠል ደግሞ ማነኛዉም ሰዉ እሰልምና ብሎ ማለት እዉነትኛ ሀይማኖት መሆኑን ጠቅቀወ ይቃሉ ችግሩ አምኖ እሰልምናን መቀበሉን እደሸፈት እየመሰላችዉ ነዉእጂ ግጥም አረገዉ ያቃሉ እና እባካቹህ እነቱን እና ሀሰቱን አነፃፅሮ ወደ እወነቱ መምጣት ብልህነት እጂ ሸፈት አይደለም እና እዴዉ ዝም ብላችህ በጨለማ አይናቹህን አታፈጡ በጊዜ ኑወደ እሰለምና ፍጠኑ
@myoutube1806
@myoutube1806 4 ай бұрын
ስልማል ሀሩን ሚድያ ላይ አለ እያሉ ነው እስኪ እንየው እውነት ከሆነ ደስ ሲል
@abdullahali4070
@abdullahali4070 2 ай бұрын
ትክክለኛውን ተናገረ አሏህ ወደ ትክክለኛው መንገድ ይምራው
@AbrarfarisAbrar
@AbrarfarisAbrar 2 ай бұрын
شكرا
@reyanalewy3241
@reyanalewy3241 5 ай бұрын
ወንድማችን ጀዛከላህ ዩትዩብ ላይ ገብቶ የማይመለከተንን ከምናይ እንዲህ ደስ በሚል አቀራረብ የሚዘጋጅ ጠቃሚ ነገሮችን እንይ
@AbdemohmdRamto
@AbdemohmdRamto 5 ай бұрын
በርታ,ወንድማችን,የነ,ዶክተር,ዛኪርን,ሥራዎች,አብዛልን
@paythom8860
@paythom8860 4 ай бұрын
Many thanks for the truth.
@salasala5700
@salasala5700 4 ай бұрын
ጃዛክ አሏህ ኽይረን
@AgroMohammed
@AgroMohammed 5 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ከእስልምና ውጭ ያለ ሰው ሲሰማው ትልቅ ተፅእኖ አለው ኢንሻ አላህ ጀዛከሏሁ ኸይር
@monamohammed5046
@monamohammed5046 4 ай бұрын
Bekdemeya letorgamew telk mesgana akerbalehu jzk hule lematakerbelen terguwame adnakeh negn allah hayatehen yarezmlen betam des yemel akersreb new hulunm allah hedaya yestachew egnanm allah mechershann belaelahaeallah yaregew yareb
@AwokeNegussie
@AwokeNegussie 3 ай бұрын
እኔም ሙስሊም እህቶች እና ወንድሞች ለእምነታቸው ያላቸውን ቀናኢነት በጣሙን አደንቃለሁ። ሆኖም ግን የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሌለህ ሰባኪው እንዳለው ሳይሆን በጭራሽ ገነት አትገባም።"ልጁ ያለው ህይወት አለው፥የእግዚአብሄር ልጅ የሌለው ህይወት የለውም"፥ሌላ ቦታ ደግሞ በክርስቶስ ያመኑ ወደ ፍርድ አይመጡም ሲል ያላመኑ ደግሞ ፍርድ እንደሚጠብቃቸው ተፅፏል።ስለዚህ ገነትን የምትወርሰው በስርአት ሳይሆን በማመን ነው።
@Amakuru-ln3zq
@Amakuru-ln3zq 4 ай бұрын
Bravo man go ahead!!❤❤
@Janosami17
@Janosami17 5 ай бұрын
Tnx Ali
@EmranHeyru
@EmranHeyru 5 ай бұрын
አሊ እንወደሀለን እናደቅሀለን እና ተሎ ተሎ ስራልን ምክኛተም ትመቸናለህ
@mohammedabdrkadr9555
@mohammedabdrkadr9555 5 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረገን የአለማት ጌታ ለአላህ ይሁን መኖራችንም መሞታችንም በኢስላም ያርግልን
@fawadnaeemansari
@fawadnaeemansari 4 ай бұрын
Masha Allah tabarkallah ❤❤
@jemilhulichafo3983
@jemilhulichafo3983 Ай бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር
@HaaiskaHobi
@HaaiskaHobi Күн бұрын
አልሀምዱሊላህ ድስብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤
@nesrugaleto104
@nesrugaleto104 5 ай бұрын
አልሐምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ለዓለማቱ ጌታ 😢😢😢🤲🤲🤲
@HubelAlUZZA
@HubelAlUZZA 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 Hubel idol allah 😈👿😈🕋👿💩👉💩👉❌💩🕋💩🕋🤮🤮🤮🤮🤮
@firdossebelete3330
@firdossebelete3330 5 ай бұрын
ደደብ 😂😂😂​@@HubelAlUZZA
@HubelAlUZZA
@HubelAlUZZA 5 ай бұрын
@@firdossebelete3330 በ360በካሀባው ጌታ በሁቤል ጣኦት እምላለው አንተ የህፀን ደፋሪው የመሀመድ አህያ ነህ
@ኡምአማር
@ኡምአማር 5 ай бұрын
​​@@HubelAlUZZAአይ ድድብና ይህን ጥላቻችሁን ወደጎን ብላችሁ ስኢስላም ብትማሩ ብታዉቁ ይሻላችኋል እንደ በግ በነዱባችሁ ተምትሄድ ተመከተል የኛ ዉድ ነብይ ህፃን ደፍረዉም አያዉቁም ደፋሪም አይደሉም አላህ በሚፈቅድላቸዉ መገድነዉ ያገቡት እዚህ እየመጣችሁ አፋችሁን አትክፈቱ
@ኡምአማር
@ኡምአማር 5 ай бұрын
​@@HubelAlUZZAከእዉቀት ነፃ መሆናችሁ እኮ ግልፅነዉ የራሣችሁን እምነት እንኳ ጠቅቃችሁ አታዉቁም ለመሳደብ ግን በቃ ትሽቀዳደማላችሁ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራችሁ ካላችሁበት የጥመት መገድ ያዉጣችሁ በአላህ ክዶ የሞተ ሠዉ እኮ አይደለም ጀነትን የጀነትን ሽታ አያገኝም
@BelistiAsema
@BelistiAsema 5 ай бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይር ወድማችን እሱም ተከታዮቹም ሂዳያን ይሰጣቸው ዘንድ ተመኘሁ.
@KAdirBAYYANE
@KAdirBAYYANE 3 ай бұрын
ማሻሏህ ጀግናነው
@Khiar-b3b
@Khiar-b3b Ай бұрын
Masha Allah lets Allah lead him to Islam
@KenaMan12
@KenaMan12 5 ай бұрын
ቃላት የለኝም ክፍት አድርጎ ነዉ የሚያስበዉ Allah እሱንም ተከታዮቹንም ሂዳያ ይስጣቸዉ
@BenyamineBenu9347
@BenyamineBenu9347 5 ай бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር
@algeriamohammed8235
@algeriamohammed8235 5 күн бұрын
We say this is a miracle and we should pray to him may the almighty Allah show him to the truth way
@yenusafro3450
@yenusafro3450 4 ай бұрын
በጣም የሚገርም ፖስተር ነው እውነቱን በዚህ አይነት ሁኔታ ሳይፈራ መናገሩ ጀግና ነው ወላሂ
@Miskiya-fj7vv
@Miskiya-fj7vv 2 ай бұрын
አላህ እስምናን ይለግሰው
@MDDulal-j2l
@MDDulal-j2l 4 ай бұрын
አለሁ አክበር❤❤❤❤❤❤❤❤
@AliBaba-r2r6y
@AliBaba-r2r6y 8 күн бұрын
ሱብሀን አላህ❤❤
@firdousmuhammad-nk4su
@firdousmuhammad-nk4su 4 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ አላነእመተል እስላም❤❤❤🙏
@hussenabagissa9424
@hussenabagissa9424 5 ай бұрын
May Allah guide all of us to the right path.May Allah reward you all the best her and hereafter..
@kasimahmed-l1b
@kasimahmed-l1b 5 күн бұрын
ሀይ ማሻአላህ አሊመህዲ ወላህ እጅግ እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ ከድምፅህ ፍቅር ይዞኛል አተን እዴት እደማቅህ ነው ግራ የገባኝ እስኪ ፈቶህን ፕሮፋይል አድርግልን ወዳጆችህ በድምፅህ በሙሀባ ታስረናል አተን እኝወቅህ❤🎉🤲
@SelhodeenAyobe
@SelhodeenAyobe 5 ай бұрын
S.A.W. allhu.akibare
@NebilMekiyu
@NebilMekiyu 28 күн бұрын
አላህ ቀጥተኝዉን መንገድ ይምራን እኛንም እናንተንም
@ZaynbZaynb-i3m
@ZaynbZaynb-i3m 4 күн бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወዲም መህዲ يبحانالله لا اله الا الله الحمدالله الله اكبر🌹🌹🌹🌹استغفرالله واتبو اليه ወላትሙቱነ ኢላወአቱም ሙስሊሙን ሙስሊም ሳትሆኑ እዲትሞቱ😢አላህመጨረሻችንን ያሳምረልያረብ😢
@Allah6cm
@Allah6cm 5 ай бұрын
Walhi mashaa allah newu❤❤❤❤❤❤❤❤
@امالبه
@امالبه 5 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ አለናአመል እስላም ወንድማችን አንተም ጀዛክላህ ኬይር ፓስተሩንም አላህ ወደ ሀቁ መንገድ ወደ እስላም ይምራው
@Alhamdulilah-g2r
@Alhamdulilah-g2r 4 ай бұрын
Wealeyikum selam werahmetulahi weberekathu Allah hidiya histachew lehulum esu newna kinun menged yemimeraw
@mohamedsultan1595
@mohamedsultan1595 3 ай бұрын
አለህ የነገረው
ያልተነገረለት ከዳይመንድ የተሰራው አስገራሚ መስጊድ
15:21
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 184 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
ትንሹ ዳቆን ሁሱ ጋረ ገጠመ ደንብርብር አለው ሚስኪን
30:03
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 82 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН