ከእግዚአብሔር እንደሆነና እንዳልሆነ የምናውቅባቸው መንገዶች Kesis Ashenafi

  Рет қаралды 2,796

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

Күн бұрын

Пікірлер: 154
@GfgggGfhfgg
@GfgggGfhfgg Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DaveDawit_Ethiopian
@DaveDawit_Ethiopian Күн бұрын
አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን!🙏🙏🙏
@ZemenWebetu
@ZemenWebetu 2 күн бұрын
ቃለ ሂውት ያስማልን አሜን አሜን አሜን🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ማስሬየጌታ
@ማስሬየጌታ 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ሲናገር በግልጽ እንዲገባኝ አድርጎ ነዉ በብዙ መንገድ ይናገራል መምህር ያንተን ትምህርት መማር የጀመርኩኝ ሰሞን ዱባይ ነበርኩኝ እና እራሴ ከቃሉ ጋር ለማስታረቅ እጨነቅ ነበር እና ከአሰሪዎቼ ጋር ወጥተን ስንመለስ መኪና ዉስጥ ታላቅ ልጃቸው እናቷን ነገርን ሁሉ ለእግዚአብሔር የሰጠ ሰዉ በነገር ሁሉ እርሱ ይረዳዋል ስትል ሰማሁ እና እግዚአብሔር ተናገረኝ አልኩኝ ሌላ ደግሞ አሁን በቅርቡ በባስ እነሄድኩ በጠዋቱ የጴንጤ መዝሙር ተከፍቷል ስለ ጌታ ኢየሱስ ነዉ እና እንባዬን ማቆም አልቻልኩም ተሳስቻለሁ ብዬ አላስብም በፈለገዉ መንገድ እግዚአብሔር ያስተምረኛል እና በጣም እንደሚወደኝ እንደዉም የስስት ልጁ እንደሆንኩኝ ይሰማኛል 24 አይለየኝም ድካሜ ብዙ ስለሆነ እንደ አይኑ ብሌን ይጠብቀኛል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Mire-ys1rk
@Mire-ys1rk 2 күн бұрын
😊
@woinshetalemu770
@woinshetalemu770 Күн бұрын
amennn
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@LemlemGebreyohannes-p4z
@LemlemGebreyohannes-p4z 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@zewdnesh4830
@zewdnesh4830 Күн бұрын
አሜን አባቴ ቅዱስ እግዚአብሔር አንተ የፈቀድከው ይሁንልኝ የኔ ሐሳብ አይሁን። ቃለህይወት ያሰማልን
@sarahailehabtu7341
@sarahailehabtu7341 2 күн бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን❤️❤️❤️
@ethiodangbduie2942
@ethiodangbduie2942 2 күн бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር በተለያዬ ነገሮች ይናገራል አሜን እኔም ጭንቀት ነበረኝ ተረብሼ ነበር ግን ጌታ እመን እንጂ አትፍራ ብሎ አስተማረኝ አሳየኝ ጌታ ቅርብ ነው ተባረኩ እንፅና እንታመን ያበረታን 🙏🥰
@webet2273
@webet2273 2 күн бұрын
ክብር ይግባህ የኛ አምላክ ተናገር ልጅህ እሰማለሁ የመፍትሄዉ መገድ ሀያሉ እግዚህአብሄር ተመስገን ❤❤❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@ተስፋ-fv6hx
@ተስፋ-fv6hx 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@abelhagos1673
@abelhagos1673 2 күн бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💖🙏
@EyerusBrhen
@EyerusBrhen 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤🎉🎉🎉
@DanelDanelDanelDanel
@DanelDanelDanelDanel Күн бұрын
አሜን፫ በእውነት ቀሲስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጌታ በብዙ መንገድ ይናገረናል አናስተውልም እንጂ በተለይ እኔ ጌታ ሲገስፀኝ ሲናገረኝ አያለሁ ከተወሰነ ጊዜ በኃላ እረሰዋለሁ እዘነጋለሁ ወደ ሌላ ድካም ተመልሼ እዛ ስህተት ውስጥ እገባለሁ እና ያ ድካም በኃላ ውስጤን በጣም ያመኛል ያደክመኛል.. እና መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ሲናገረኝ ሲያስተምረኝ መስማት መመለስ እንደፈቃዱ ማደር እፈልጋለሁ ከዚህ ጥፋቴ ድካሜ አምላኬ እንዲምረኝ ፀሎቶት ይርዳኝ ቀሲስ በእውነት.. ጌታችን በብዙ ነገር ለእኛ ቅርብ ነው ሩቅ አይደለም ዛሬም ቸርነቱ አይለየን አሜን፫❤🙏
@kedestfisaha534
@kedestfisaha534 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን❤🎉
@TesfayeSolomon-cy2cl
@TesfayeSolomon-cy2cl 2 күн бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይናገራል ያስተምራል, ይመክራል ያፀናል. ክብር ምስጋና ይግባው. መምህር ተባረክ ❤️🙏❤️
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 күн бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏 እግዚአብሔር ሀሳቡ ትክክል ነው ሁሉም መንገድ በእግዚአብሔር ቃል ይሁንልን አሱን ይግለጽልን። ሰው ካሰበው እግዚአብሔር ያሰበው ይበልጣልና❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@sarahmangesto6045
@sarahmangesto6045 2 күн бұрын
አሜንአሜንእግዚአብሔርይመስገንቀሲስቃልህይወትያስማልን
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@yesus_goytayu1233
@yesus_goytayu1233 2 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏✝️❤️
@sar3319
@sar3319 2 күн бұрын
amen amen amen ❤🙏🎉🎉
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb 3 күн бұрын
አሜን አሜን መምህራችን❤❤❤
@BizuayehuKaasa
@BizuayehuKaasa 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲❤️❤️ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤
@HewanhewanHewan
@HewanhewanHewan Күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን❤
@aklilhaile8424
@aklilhaile8424 2 күн бұрын
ቃልሕይወት ያሰማልን 🙏 አግዚአብሔር ይሰጥልን ረጅም አደሜ 🙏
@Betelihemberihu-h7g
@Betelihemberihu-h7g 2 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🥰
@Fur-v4z
@Fur-v4z 2 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን🤲🌹
@meskeremassefa280
@meskeremassefa280 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤💕❤ ቃለሕይወት ያሠማልን ቀሢሥ🎉🙏🙏🙏
@khankhan-dr6yn
@khankhan-dr6yn 2 күн бұрын
Amen Kal Hiwet Yasemaln 🙏❤️🤲
@90God86
@90God86 3 күн бұрын
አሜን❤❤❤❤❤
@tube5986
@tube5986 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን❤❤❤ አባታችን❤❤❤
@asteranagaw5913
@asteranagaw5913 2 күн бұрын
Amen amen amen 🙏 ❤❤❤
@fhsdfgggfggcdf4261
@fhsdfgggfggcdf4261 2 күн бұрын
ቃለ ህይወት የስማልን መምህራችን 🙏
@AsterabebeAwek
@AsterabebeAwek 2 күн бұрын
እግዚአብሄር እውነት ነው እግዚአብሔር ባንድም በሌላም ይናገራል ስንጨነቅ ዝም አይልም ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@geteneshhabtemariam
@geteneshhabtemariam 20 сағат бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@ZarihunTazaraa-l4b
@ZarihunTazaraa-l4b 2 күн бұрын
Amen amen amen kal hiwt yasamalin❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HemenHailu-u5o
@HemenHailu-u5o 2 күн бұрын
እንዳለ ትምህርቱ ለኔ ነው ።እግዚያብሄር ሁልግዜ በህይወታችን ጣልቃ ይግባ።
@abelhidase1226
@abelhidase1226 Күн бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤
@softad7315
@softad7315 2 күн бұрын
ቀሲስ እንደምነህ መዝሙርህን በጣም እወድዋለው ይህ ዘበን እጅግ አስከፊ የሚያሳዝን ነው በሀገር ቤት ያለው በአለም ላይ ያለው ጉዳት ተነግሮ አያልቅም ሁሉም እግዚአብሄርን ይወዳል ግን ምን ይደረግ አንተ በርታና ፀልይ እግዚአበሄር እረድቷሀል በአጠገብህ ያሉ ወንድሞችና እህቶች የትም ነውበየስርቤቱ የቀሩት እናዝናለን በርታና ፀልይ።
@ADDISHaleluya
@ADDISHaleluya 2 күн бұрын
Kale hyeweten yasemalen memeher
@neggesuaddisu2150
@neggesuaddisu2150 2 күн бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማለልን አባተችን
@yordanosissac9408
@yordanosissac9408 2 күн бұрын
እውነት ነው ለኔም በወቅቱ ተነግሮኝ ባለመስማቴ በጣም ለመናገር የሚከብድ ፈተናዋች ደረሰውብኛል እስካሁን አለሁት ግን ፈጣሪ ይመስገን ቢገባኝም ባይገባኝም ሳልጸልይ ሳልሰግድ አላድርም መምህር የአንተን ትምህርት በመስማቴ የደረሰብኝ ፈጣሪ ያውቀዋል ግን ደስየሚለው ነገር ክብሩ ይስፋ ፈጣሪ ይመስገነው አጠነከረኝ መምህርየ
@sasawemshawemsahw59
@sasawemshawemsahw59 2 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@misrakadane9601
@misrakadane9601 2 күн бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 күн бұрын
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏
@aynalemyilma2257
@aynalemyilma2257 2 күн бұрын
በሠላም ያሳደረን አምላክ አግዚአብሔር ደይባረክ።
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
@AsratEngida-p8l
@AsratEngida-p8l 2 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!
@sasusasu8723
@sasusasu8723 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ን መስማት ይሁንልን
@yod4366
@yod4366 2 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
@FasickaTadesse
@FasickaTadesse 2 күн бұрын
Amen Amen ❤❤❤❤
@GelilaGebru
@GelilaGebru 2 күн бұрын
እሜን🙏🏽
@ሱላማጢስ
@ሱላማጢስ 2 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት እኛ አናስተውልም እግዚአብሔር ያስተምራል እኔ የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ማህበር ነበረኝ ሰማዕቱ ከፈረሱ ወርዶ እናንተ የሰማዕቱ ጊዮርጊስ ማህበርተኞች በርቱ ዛሬ የምነግርሽ ነበር ግን አልነግርሽም ሌላ ቀን መጥቸ እነግርሻለሁ ብሎኝ ተሰወረ ብንን ስል በህልሜ እኔም ደካማ ሆንኩ በትንሹም ቢሆን ፀሎት አደርጋለሁ ሁሌም የማለቅስበት ህልም ነው
@starstar6167
@starstar6167 2 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏🏼 qale hiwet yasemalna
@amaretesfaye6708
@amaretesfaye6708 2 күн бұрын
አሜን።
@SabaGetnet-jg4of
@SabaGetnet-jg4of Күн бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yesmelna
@ellenishibabaw6510
@ellenishibabaw6510 3 күн бұрын
Amen egiziyabher ymesgen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fikademamo6373
@fikademamo6373 2 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ወርቅአፈራሁመለስ
@ወርቅአፈራሁመለስ 2 күн бұрын
አሜን
@kidistasfaw1472
@kidistasfaw1472 3 күн бұрын
አሜን ፫❤❤❤
@tigistbekele12
@tigistbekele12 2 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@ወርቅአፈራሁመለስ
@ወርቅአፈራሁመለስ 2 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 2 күн бұрын
AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena 🙏🏽🙏🙏🏽❤❤❤❤❤
@AnnoyedLeopardSeal-xt3rz
@AnnoyedLeopardSeal-xt3rz 2 күн бұрын
Kale hiwet yasemalin yftun ybarkun abatachin ❤❤❤❤❤❤❤.
@adenilfu2166
@adenilfu2166 2 күн бұрын
Amen amen amen egzabher yemsegen kale hiowet yasemalen memher ❤❤❤❤❤❤
@AdoniAlazere-h6x
@AdoniAlazere-h6x 3 күн бұрын
መምህር❤🎉🎉
@ትንሳኤደስታ
@ትንሳኤደስታ 3 күн бұрын
❤""የሚገርመው እግዚአብሔር እየተናገረኝ እየሰማሁት እቢ ብዬ የራሴን ስሜት ሳስተናግድ የፈለኩትን ሳደርግ ፀፀት ሀዘን እና እባ ነው የማስተናግደው ግን አባብዬን የምሰማሁትና እሱ ያለኝን ሳደርግ በፎይታ ልክ በሌለው ደስታ እጥለቀለቃለሁ ቃለ ሂወትን ያሠማልን አባታችን""❤
@nishantesfaye9637
@nishantesfaye9637 2 күн бұрын
🙏 Amen glory to God almighty stay blessed Kesis 🙌
@Wonishet
@Wonishet 2 күн бұрын
Amen Amen Amen
@Eyerus-er5ih
@Eyerus-er5ih 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን ❤️🙏❤️🙏❤️🙏
@HaymanotMihrete
@HaymanotMihrete 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን
@BrtaFikr
@BrtaFikr Күн бұрын
Kale hewet yasemaln memhr ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@azmeraeri1381
@azmeraeri1381 3 күн бұрын
Amen amen amen kalehiwot yasemalen memher meleketu lene new egzabhier tenagrognal amesgnalhugn memher
@TesfaDagnew-vr3rb
@TesfaDagnew-vr3rb 2 күн бұрын
Amen Kale Hiwet Yasemaln Abtachen❤❤❤
@ሩትኢትዮ
@ሩትኢትዮ 2 күн бұрын
God bless you and your family 🙏 🙏 🙏
@Shalomgebriel19
@Shalomgebriel19 3 күн бұрын
Amen kalehiwote yasemalen ❤
@Saba-7
@Saba-7 2 күн бұрын
Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤
@marthahagos1762
@marthahagos1762 2 күн бұрын
Sntie endesemahut!❤
@ribkamelky6225
@ribkamelky6225 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂት ያሰማልን
@jjgtuigg3587
@jjgtuigg3587 3 күн бұрын
Amen❤❤❤
@tibletyemane7898
@tibletyemane7898 2 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በትክክል እኔንም ከሳምንት በፊት ለረጅም ግዜ የሚያስጨንቀኝን ነገር አሳክቶ በህልም አሳየኝ አልገባኝም ነበር ከሳምንት በኋላ ነው እልሙ የተገለጠልኝ
@MuluNIGGUSSE
@MuluNIGGUSSE 2 күн бұрын
Amen amen kaleheweot Yasmine
@tsehaimedhin6361
@tsehaimedhin6361 2 күн бұрын
Amen ❤
@NatnaelTeklemariam
@NatnaelTeklemariam 2 күн бұрын
Amen Kale Hiwet Yasemalin betam girum timhrt new
@bruktawitdersse1492
@bruktawitdersse1492 2 күн бұрын
Amen kalehewote yassemalene
@sebleamare2916
@sebleamare2916 2 күн бұрын
Amen kale Hiwet yasemalen 🙏🙏🙏
@hannaaberha5081
@hannaaberha5081 2 күн бұрын
Kalehiwot yasemalin Kesis, yagelglot zemenotin yibark.
@teweldemedhin-oh1yg
@teweldemedhin-oh1yg 2 күн бұрын
kale hiywot yasemaln kesis
@selamawitgetachew1264
@selamawitgetachew1264 3 күн бұрын
Amen Abatachin
@CostEffectiveAccount
@CostEffectiveAccount 2 күн бұрын
Thanks This is what exactly I needed to hear
@MuleMule-gw6dp
@MuleMule-gw6dp 2 күн бұрын
Amen
@hamermersha6295
@hamermersha6295 2 күн бұрын
Kale hiwet yasmalen
@addisnewe8713
@addisnewe8713 17 сағат бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Yene15
@Yene15 2 күн бұрын
Kale Hiwot Yasemalen ❤
@Zinawork-x2j
@Zinawork-x2j 3 күн бұрын
Amen kale hiwot yasemalen Abatachin
@askaleworku8717
@askaleworku8717 2 күн бұрын
Ameen Ameen Ameen qala hiwoti yasamali Abbatichin magisit
@askaleworku8717
@askaleworku8717 2 күн бұрын
❤❤❤
@misraktessema8221
@misraktessema8221 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MuluTadesse-oq1lm
@MuluTadesse-oq1lm 2 күн бұрын
ቀሲስ እግዚአብሔር ይስጥልን ለኔ ነው የተናገርክ የመሰለኝና አመሰግንሀለሁ ።
@user-qh6fc6fi1l
@user-qh6fc6fi1l 2 күн бұрын
Thank u Kesis!!!
@meseretgetaneh8220
@meseretgetaneh8220 2 күн бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
የአፉ ቃል ስጦታውን ወሰደበት። kesis Ashenafi #ethiopian #duet #comment #like
19:40
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 1,7 М.
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
የስንት አመት ፍቅሬ ገደል ገባ እዩብ አለቀሰ
24:37
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 18 М.
በምስጋና ኑሯችንን የመቀየር ምስጢር። Kesis Ashenafi
29:00
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 31 М.
የማይሆን ይሆናልና አምነን እንጠብቀው kesos Ashenafi #ethiopian #ስብከት #habesha #duet #part
17:25
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 2,9 М.
ክርስቶስ እንደዚህም ይወደዳል። Kesis Ashenafi #ethiopian #ስብከት #duet #comment #like
16:08
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 273
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19