የስንት አመት ፍቅሬ ገደል ገባ እዩብ አለቀሰ

  Рет қаралды 261,885

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 2 700
@ShibireTadese
@ShibireTadese 9 күн бұрын
እንደዚህ የተባረኩ ልጆች የወለደች ማህፀን ትባረክ እረጅም እድሜ ለወላጆቻችሁ ❤
@Softrock-r9t
@Softrock-r9t 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@SentayehuAbate-g8x
@SentayehuAbate-g8x 9 күн бұрын
አሜንንንንንን ❤❤❤
@addisaberaweyssa261
@addisaberaweyssa261 4 күн бұрын
Redu yelerta aysefelgem Betam Betam des yelale Enym techenku be Hagerchen Fekerna gursha syschnek yeballyel ye mewedew Betsbe Tebarku be GETA YESUS Seme
@ብርሀንየአባትየልጅ-ሐ7ሐ
@ብርሀንየአባትየልጅ-ሐ7ሐ 9 күн бұрын
ወላጅ በመልካም አሳዳግ ያደጉ ልጆች አቤት ተከባበሮ የምኑረት እዮብ ስመጣ ሁሉም ተነሱ የነዚ ስርአታቸው ይሚገረም ነው ጌታ እግዚአብሔር ለአባታቸው እናታቸው ረጅም እድሜን ጤና ይስጣቸው ❤❤❤❤❤❤
@ዋናውነገርጤና-ኀ9ጠ
@ዋናውነገርጤና-ኀ9ጠ 7 күн бұрын
❤❤❤
@MahletDgg
@MahletDgg 4 күн бұрын
እኔ ራሱ ልኮምት ነበር እደት ደስ እዳሉኝ❤❤❤❤❤
@AlfaTamart
@AlfaTamart 9 күн бұрын
ረዱ እዮብንም አታስጨነቂው አንቺም ካናዳ ሄደሽ 38 ዓመት በኋላ ከሚታገቢው ከአሁኑ ትዳር መሠረታችሁ በአፍላ ፍቅር ቢትኖሪ ይሻላል የምትለው 👍🥺😲 ላይክ ይጮኛ
@fikerYemaryam-ob2cm
@fikerYemaryam-ob2cm 9 күн бұрын
Wow park belo zem nw oh my god kale techiyaleshi
@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 9 күн бұрын
ፕራንክ ነዉ
@selihatseli9043
@selihatseli9043 9 күн бұрын
እኔም አቴድ በይ ነኝ ወላሂ አዘኩኝ
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 8 күн бұрын
ከሄደች በ50 አታገባ ይውጭ ኑሮ ቀላል መስሏታል አላየች
@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 7 күн бұрын
@@loveethiopia9901 ፕራንክ ነዉ ለምን ጨርሳቹ አታነቡም
@sannayt941
@sannayt941 9 күн бұрын
ወንድምነት እንድህ ነዉ ታድላችሁ መተሳሰባችሁ ፍቅራችሁ መከባበራችሁ ደስ ስትሉ
@የአሜን
@የአሜን 9 күн бұрын
አይ እረዱዬ የተመታ ፕራክ እውነት መስሎኝ ነበር😂😊 ግን ጥሩ ባል ነው እዮባ ደሞ ሳላዳቅ የማላልፈው ነገር የዚ ቤተሰብ ክብር አስተሳሰብ አነጋገር የምር ሲለኙ ወድማሞች ❤❤
@GggHh-ft6sc
@GggHh-ft6sc 9 күн бұрын
ረዱዬ አንበሳ የሌላ prank ነው ያረግሽው ቀጥይበት እኔስ ተመችቶኛል😂😂😂
@JiJI-l8p
@JiJI-l8p 9 күн бұрын
እዮብ ስመጣ ሁሉም ተነሱ የነዚ ልጆች ስርአት ይገርመኛል🎉❤❤❤
@DestaGirmaa
@DestaGirmaa 9 күн бұрын
በጣም😢
@drr8432
@drr8432 9 күн бұрын
በጣም ደሰ ምሉ በተሰብ ❤
@NeZa-f2u
@NeZa-f2u 9 күн бұрын
ደሥ ይላሉ ማርያምን
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ 9 күн бұрын
መመረቅ ነው አስተዳደግ እናቴ ዘመናቺን እኳን ለወንዲም ለእናትና አባትም አይነሱ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 9 күн бұрын
አይገርምም ማስተዋልሽን አደነቅኩ
@DawarManar
@DawarManar 9 күн бұрын
ፕራክ በዚህ ልክ በጣም ያስጠላል እውነት መስሎኝ ተናድጄ ነበር ለማንኛውም እዮባ ሌላ ጣጣ ሳይመጣ ቶሎ አግብተካት ገላግለን እኛም ተጨነቅን እኮ❤❤❤❤❤ ለማንኛውም ሙሉ ቤተሰቡን እወዳችኃለሁኝ
@HanaWerko
@HanaWerko 9 күн бұрын
ማነው እደኔ ሳያይ ኮሜንት ለማበብ የሮጠ 😂
@Seble-pc7kx
@Seble-pc7kx 9 күн бұрын
እኮ😂
@SaydiBoy-iu3nj
@SaydiBoy-iu3nj 9 күн бұрын
ወላሂእኔየእውነትመሥሎኝደግጨነበር​@@HanaWerko
@Eman-n6q7b
@Eman-n6q7b 9 күн бұрын
እኔ ወላሂ 😂😂​@@HanaWerko
@YoiPpk
@YoiPpk 9 күн бұрын
​@@HanaWerkoእኔ✋😂😂
@ጋልትግራይ-ዐ2ገ
@ጋልትግራይ-ዐ2ገ 9 күн бұрын
ስያስቀኑ ምን አይነት መከባበር ነው የላቸው ደስ ሲሉ❤️❤️❤️🥰🥰🥰ረድየ የተመታ prank😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰
@selamisare5466
@selamisare5466 8 күн бұрын
የአመቱ ምርጥ ፕራንክ እረዱ ትችያለሽ ግን ቃል አለችበት ❤❤❤ እዮብ ግን እደንዛሬ አሳዝኖኝ አያቅም 🤔 እዮብ ሰመጣ ሁሉም ተነሱ❤❤❤ እንደዚህ የተባረክህ ቤተሰቦች እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ 🙏🙏🙏❤❤❤
@فاطمهالحمدللهياربّعلانعمتكاسلا
@فاطمهالحمدللهياربّعلانعمتكاسلا 9 күн бұрын
ወድሞቹን ግን አለማድነቅ አይቻልም ደስ ሲሉ የምር
@SlamhKmal
@SlamhKmal 9 күн бұрын
እኔ ግን አዲስን ሳላደንቅ አላልፍም ካሜራ ማን ሆነ የለው ክብር ለስራ ባጠቃላይ እደሜ ዘመናቸውን ይባረክ
@Mas-bn2by
@Mas-bn2by 9 күн бұрын
ኣዲስ ካሜራ ማን ነው እዮብ ነው ካሜራ ማን😂
@Ruhama-c5c
@Ruhama-c5c 9 күн бұрын
ተመሥገን ፕራክ በመሆኑ ደሥብሎኛ ግን እዩንም በማሥለቀሥሺ ደሥብሎኛል እሡ ሥት ጊዜ ነው ያሥለቀሠሺ ያመቱን ነው የተዋጣሺው ረዱየ ጀግና በርች አይ ቃልየ አችእኮ ትለያለሺ የምር በይ ምሣ ሠርተሺ ካሻቸው ረዱየ ወንድሞቹን በተረፈ ጀግና ብየሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ermyastsegaye9292
@ermyastsegaye9292 8 күн бұрын
ረዱ እውነት ነው የምልሽ እንደ እዩብዬ አይነት ምርጥ አፍቃሪ አታገኝም ጠበቅ አርገሽ መያዙ ያዋጣሻል፣ምርጥ ቤተሰብ ደስ ሲሉ ወንድማማቾች
@fekihamuhamed5447-l7n
@fekihamuhamed5447-l7n 7 күн бұрын
እውነት ነው አትጉጅው ረዱ 😢😢❤❤❤❤
@ሀዊሀበሻዊ
@ሀዊሀበሻዊ 9 күн бұрын
የዛች የተልከሲስ እጂ ኑሮበት ነው እድህ ያርበተበታቸው 😂😂😂😂 ትክክለኛ ያለምክክር ሚሰራ እነዚህ ቤተሰብ ብቻ ናቸውየቃልየ ኘራክኮ ይለያል አላህ በሰላም ልጂሸን ያሳቅፍሸ
@نعيمهامام-غ9ذ
@نعيمهامام-غ9ذ 9 күн бұрын
ያመቱ ምርጥ ፕራክ ወላሂ😂😂😂😂
@saraaboyenashi5861
@saraaboyenashi5861 9 күн бұрын
😂😂😂
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 8 күн бұрын
የምር ገላገልሽኝ ሙሉውን ሳላይ
@AsdAsd-w9v1s
@AsdAsd-w9v1s 8 күн бұрын
ደሞማልቀሴ
@romanbiyamesh4564
@romanbiyamesh4564 8 күн бұрын
The best prank of the year.
@Meri-k8y
@Meri-k8y 8 күн бұрын
Awo😂😂😂
@Wudeyemaryiamleg
@Wudeyemaryiamleg 9 күн бұрын
የአመቱ ምርጥ ፕራንክ እረዱ ትችያለሽ ቃል አለችበት 💪የኔ ቆንጆ 👌😘 እዮብ ግን እንደዛሬ አሣዝኖኝ አያቅም 😢😢እረዱ እድለኛ ነሽ ጥሩ አፍቃሪ ባል ሥላለሽ ተንከባከቢው
@mekliteabebe2373
@mekliteabebe2373 9 күн бұрын
እውነት ነው
@HanaWerko
@HanaWerko 9 күн бұрын
በስማም የምር እስከ ማይ ስላላደረሰኝ እሩጫ ወደ ኮሜንት እፍፍፍፍፍ
@hananmohammad2483
@hananmohammad2483 8 күн бұрын
አውነት ነው
@sinte335
@sinte335 9 күн бұрын
ከመጀመሪያው ቪዲዮ ጀምሮ prank እንደሆነ አውቀናል ግን በዚህኛው ላይ ኢዮብ ሲመጣ ሁላችሁ የተነሳችሁት ነገር አስገርሞኛል ዋው የሚገርመው ቤተሰብ አቤት መከባበር 👌
@berihadeyas1833
@berihadeyas1833 9 күн бұрын
መጀመሪያ እንኳን ፕራንክ ሆነ ሔኖክ ቀሚሱን ለኔ አሻንጉሊቷ የለበሰችው ረዱ የኔ ቆንጆ አታሳቂን አቤት ፍቅራችሁ ወንድማማቾቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@suzanbubu9978
@suzanbubu9978 2 күн бұрын
ወይ ወንድምነት ምንእይነት ቤተሰብ ነው አሰተማሪዋች ሁሉም የራሳቸው quality አላቸው ረድዬ ጨዋ የድሮ ዘመን ልጅነው የምትመስዬው ያሳደጉሽ ይባረኩ ሁላችሁም መልካሞች
@zuriashkerala8149
@zuriashkerala8149 9 күн бұрын
እኔ እግዚአብሔርን የእነ እዮቤ ቤተሰቦች በጣም መመስገን ያለባችው ድንቅ አስተዳደግ በመዳአኔያለም ዋወዋወዋወ አቦ ተባረኩ 🙏🙏❤️❤️👍👍
@MesTubeer8r
@MesTubeer8r 9 күн бұрын
የቃልዬ ሀሳብ ነው አደለ ወይ ረዱ😂😂😂😂😂ሁሉንም ተጫወትሽባቸው😂😂
@kalkidanalebachew948
@kalkidanalebachew948 9 күн бұрын
ኮሜንታተሮች ፕራንክ ነዉ እስከመጨረሻዉ ያያየ እስኪ👍👍እኳንም ፕራንክ ሆነ
@habibaal4299
@habibaal4299 9 күн бұрын
እኔ ወላ😂😂😂😂😂😂
@NogsHsan
@NogsHsan 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ ልቤ ቀጥ ልትል ነበር አቤት ማሽቃበጤ😂😂😂
@LehulumGezaalewu
@LehulumGezaalewu 9 күн бұрын
የኔ ቤጤ😂😂😂😂😂​@@NogsHsan
@alemayehumuluwerk
@alemayehumuluwerk 9 күн бұрын
እኔም ጠርጥሬ ነበር
@samrilove1772
@samrilove1772 9 күн бұрын
Wayine idme yisxish abo gelagelshign tecneqiku iko 😂😂
@AbebaTeshomeTeshome
@AbebaTeshomeTeshome 7 күн бұрын
❤❤❤የዮብ ቤተሰብ በጣም በስርአት ያደጉ ፈጣሪ የባረካቸዉ ፍቅራቸዉ የሚያስገርም ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ኀ9ጘ
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ኀ9ጘ 9 күн бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ብዙ እህቶች በቤተሰብ ግፊት ወይም ቤተሰብን ላለማስቀየም በሚወስኑት ውሳኔ ከሚወዱት ሰው ተለያይተው በሰው አገር በክነው ቀርተዋል። ገንዘብ የማይገዛው ብዙ ነገር አለ ከዛም መሃል አንዱ ደስታ ነው ። የናንተ ደስታ ብዙ ነው ሌላው በሰአቱ ይመአላል❤
@WereSrtyh
@WereSrtyh 9 күн бұрын
ወይኔ ሲያለቅስ ያለቀስኩት ማልቀስ በወንድሞች ቀልድ አላውቅም በስመ አብ ደስ ምትሉ ቢተሰቦች ❤❤❤❤❤❤አይዞህ ይቅርታ ትልቅነት ነው ,,,,,,,,,
@jcdh-lx2ut
@jcdh-lx2ut 9 күн бұрын
ማነው እዮብ ሲለቅስ እንደኔ አብሮ ማልቀሰ😢 ወይኔ እረዱ ይሄ ፕራንክ ሳይሆን መጋኛ ነው 😂ግን ደስ ብሎኛል እቃል ጋር ስለቀመማችሁ😂
@medi-f9y
@medi-f9y 9 күн бұрын
እኔም አለቀስኩኝ
@መዉደድንጉሴ
@መዉደድንጉሴ 8 күн бұрын
ከልቡ አፍቃሪ ማለት ይህ ነው ገደለቻቸው እኮ😂😂
@MahderBekele-v7f
@MahderBekele-v7f 6 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 መጀመሪያ ብጨነቅም መጨረሻው ግን አዝናንቶኛል። ወደዳችሁም ጠላችሁ 4 - 1 በዝረራ ተሸንፋችኋል። ረዱ ግን አድናቂሽ ነኝ። ግን ጥንቃቄ አይለይሽ🙏🙏🙏🙏🙏 አቤላ ግን ደህና ነው??😂😂😂 ገራሚ ቤተሰብ ። ፍቅራችሁ በደስታም በመከራም ጊዜ የማይቀየር። መድኃኒአለም ፍቅርና ሠላማችሁን ያብዛ!!!🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤
@Aregeshmarkos
@Aregeshmarkos 8 күн бұрын
ዘመናቸው የተባረከ ይሁን ምርጥ ምርጥ ወንድማማች ናቸው ፍቅር ችሁ ያስቃናል ♥️🇪🇹🫶 እናታቸውና አባታቸው ረጅም እድሜና ጤ ና ይስጣችሁ ♥️ መልካም አባትና እናት ያሳደገው ልጅ ያስታውቃል ❤
@CalmAquaticWhale-yu5wv
@CalmAquaticWhale-yu5wv 9 күн бұрын
እረዱ የሥራሽ ይሥጥሽ በንባ አሣጠብሽኝ እዮቤ እንኳን ደሥ አለክ የወንድሞችክ ጭንቀት ያንተም መልካምነት ፈጣሪ አይቶ እንኳንም ፕራንክ ሆነ ወይኔ በጣም አዝኜ ነበር ❤❤❤🎉🎉🎉
@AnaDxb-x3b
@AnaDxb-x3b 9 күн бұрын
አቤላ ዝም ስትል አያምርብህም❤❤❤❤
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ 9 күн бұрын
ደነገጡእኮ እንዴትያውሩ😂😂😂
@bintbaba-h6k
@bintbaba-h6k 9 күн бұрын
አታስጨንቀኝ የምትለዉ ነገርስ አይይ😂😂😂 የቃል እጅ ያለበትኮ ጫን ያለ ነው 😜😂😂
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 9 күн бұрын
ረድየ ከቃል ጋር መጣመርሽ ደስ ብሎኛል ጎበዝ አዲስንም ስሩለት ብድር በምድር አይደል😂😂😂😂😂😂
@Meme-q7y
@Meme-q7y 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂😂 wow
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk 8 күн бұрын
አሳዘነኝ😂 የሚገርመው እዮብ ረዱን ከነፍሱ አስበልጦ ይወዳታል❤ የምትወደድም ልጂ ናት❤
@Medinamdina
@Medinamdina 6 күн бұрын
ታዲላ በእዉነት እኔ አለሁ ከራሴ አሰበልጬ እወደዋለሁ እሱ ይቀልዲብኛል😢😢😢😢😢😢
@ፎዚነኚወሎየዋየደሴዋቀበጥ
@ፎዚነኚወሎየዋየደሴዋቀበጥ 9 күн бұрын
ወላሂ ግን ቤተሰቦቺህን ግን ሳላደንቅ አላልፍም ምን አይነት የተባረኩ ቤተሰቦቺ ናቸዉ ወላሂ አላህ ይጠብቃቺሁ ሁሌየም በያላቺሁበት ክፉ ነገር አይኳቺሁ እሚገርም ቤተሰብ ወላሂ ምን አይነት መታደል ነዉ❤❤❤❤❤
@fhfh2877
@fhfh2877 9 күн бұрын
የወድሞችህ መልካምነት ትግስት አለማድነቅ ንፍግ ነት ነው እውነት ተባረኩ እረዱ አከረርሽው እኛንም ነው የሰራሽልን😅
@genetmekuriya5629
@genetmekuriya5629 9 күн бұрын
ወይኒ እረድ ግፍሽ እዮብ በጣም ነው ያሳዘነኝ
@NurJahan-h9l6t
@NurJahan-h9l6t 9 күн бұрын
አቤል እዮብ ሲመጣ ማየት አቃተው የወንድማማቾቹ ፍቅር ሲተሳሰብ ያየነው ረድ አጥፍተሻ ምርጥ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤
@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 9 күн бұрын
ፕራንክ ነዉ
@Madina-hr5xy
@Madina-hr5xy 9 күн бұрын
ረዱየ ትችያለሽ ❤❤❤😂😂ተገኝታችኋል
@MabukaMabruka
@MabukaMabruka 8 күн бұрын
መጀመሪያ ለእኔ ተክክለኛ ምርጫዬ ናት ብለህ ወደሂወትህ ያስገባሃትን ሴት ላለማጣት ያሳየህወን ሰሜት በጣም ትክክለኛ ሰው መሆነህን የሚገልጽ ነው ፈጣሪ ያክብርህ
@ferafera850
@ferafera850 7 күн бұрын
ረዱ እግዚአብሔርን ጀግና ነሽ እኔ እኮ እዮብን ብቻ ፕራንክ ያደረግሽው መስሎኝ ነበር ግን ሁሉንም ነው ያስደመምሻሸው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አቦ ይመችሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@yordanosyemane2817
@yordanosyemane2817 9 күн бұрын
ረድየ 100 ከ 100 ሰጥቸሽ አለሁ🇪🇷
@نعيمهامام-غ9ذ
@نعيمهامام-غ9ذ 9 күн бұрын
ወላሂ ተመልካችንም ወድሞቹንም ፍቅርሺንም ባድ ፕራክ ያመቱ ምርጥ ፕራክ ወላሂ አንደኛ❤❤❤❤❤❤❤❤
@feSh-s7k
@feSh-s7k 9 күн бұрын
ማላው ቢቀረብሽስ የት ገበትሽ የኮመትሽ መስሎሽ ነው 😮
@نعيمهامام-غ9ذ
@نعيمهامام-غ9ذ 9 күн бұрын
@@feSh-s7k ምን አገባሽ
@MeroneKassa
@MeroneKassa 9 күн бұрын
እረዳዬ ለምን ትወና አትሰሪም ቃልዬ የማታመጨው የለም እዬባዬ ታድለህ በወንድሞችህ በጣም መኳራት አለብህ ደሰ ሲሎ 3ሰቶም አቤልማ መናገርም አልቻለም ጨንቀት አያችልም እዬባዬ ሴያለቅሰ እኔንም አሰለቀሰኝ እረዳዬ ምን አጠፍን አኛንም የምታሰለቅሸን እዬባዬ አያዛህ የኔ መልካም ሆሌ ማሰለቀሰ የለም አንዳንዴ አልቅሰ ለማንኛውም እንኳን ፐራንክ ሆን።
@amma4705
@amma4705 8 күн бұрын
እንኳንም ፕራንክ ሆነ ወላሒ በጣም ነበር ያዘንኩት ፍቅር እሥከመቃብር ያድርግላችሁ ረዱ ቶሎ ለመጋባት ሞክሩ አላህ ይጠብቃችሁ በጣም ደሥ የሚል ቤተሠብ❤❤❤❤
@bosenaayalew575
@bosenaayalew575 5 күн бұрын
ይህ ሁሉ የእናት እና አባታችሁ የፍቅር ውጤት ነው እግዚአብሔር በሁሉም ነገር ይባርካችሁ የእግዚአብሔር ፍቅር አይለያችሁ ስላማችሁ ይብዛ
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 9 күн бұрын
በስመአብ እንኳንም ፕራንክ ሆነ በጣም ነበር የተሠማኝ አብሶ እረዱ ቤተሠቦቼ ማስከፍት አልፈልግም ብለሽ ግግም ስትይ😢😢ዉይ እዮባ ላች ያለዉ ፍቅር የሚገርም ነዉ❤❤❤እግዚአብሔር እስከወዳኛዉ በፍቅር አስተሣስሮ ያኑራችሁ❤❤❤🎉🎉🎉ወድማማቾቹ ግን አስተሳሰብ ጨዋነታችሁ የሚገርም ነዉ❤❤
@astermichael3363
@astermichael3363 9 күн бұрын
ውይኔ እውነት መስሎኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አለቀስኩ። ፕራንክ መሆኑን ሳቅ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የአመቱ ምርጥ ፕራክ ረዱዬ ጀግና ሰራሽለት እዩ እኮ ስንት ቀን እንዳስለቀሰሽ። በርቺ ቀጥይበት❤❤❤❤❤
@elsa4
@elsa4 9 күн бұрын
ረድ ይህን ያህልፕራንክ አንደኛ፣ የአመቱ ምርጥ ፕራክ፣፣ መጨረሻውን ማየቴ እንጂ በጣም አዝኞ ነበር እዪብ ሲያለቅሰ አብሪው አልቅሻለው፣ በጣም አሳዝኑኝ ነበር፣፣ ታድለሸ በጣም ነው የሚወድሸ፣፣ ግን ቀጣዩን እዪብን ጠብቂ፣፣ የሁላችንንም ልብ ነው ቀጥ ያደረግሸው ጠብቂ፣፣
@BetlotBetlot
@BetlotBetlot 8 күн бұрын
በጣም ጨዋ ቤተሰብ ናቸው አግኝተሽ ነው እሱን የመሰለ ቆንጆ እስከወንድሞቹ በጣም አስጠላሽኝ አከበድሽው
@belayneshasefa7632
@belayneshasefa7632 8 күн бұрын
በጣም እሚገሪምኝ የዝህ ቤት ቤተሰብ ያላቸው አስተዋይነት ስነርዓት ትዕግስ ትህትና💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘ባጠቃላይ ፍቅር ናቹ 💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐እግዚአብሔር አምላክ ሰላማቹ ያብዛው🙏🙏🙏💘💘💘💘
@FaezaMohammed-r7p
@FaezaMohammed-r7p 9 күн бұрын
እንኳን ፕራክ ሆነ ጠርጥሬነበር የቃዬሀሳብእኮ አደገኝነው እዮባ አይዞህ አገኘችሁ እረዱዬ ጎበዝ ፍቅራችሁ ይብዛ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌺🌺🌺❤❤❤❤👍
@MehubaSherefa-o6s
@MehubaSherefa-o6s 9 күн бұрын
እነዚህ ቤተሠብ ፍቅራቹ ደሥ ሢል የሠው ክብር አላቹ ረዱዬ እዮብን አታሥጨኒቂው ነጊ ይቆጭሻል
@Fufu-vt9pt
@Fufu-vt9pt 9 күн бұрын
አቤት እዝህ ቤት ያለ ስርአት አብሶ ትልቅ ወድምየው አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@misirgezaheng3099
@misirgezaheng3099 8 күн бұрын
እንባዬ ነው የመጣው ሔኒ አቤል አዲስ መጨነቅ እዮባዬ አይዞክ ብድርህን ትመልሳለክ መልካም ቤተሰቦች በጣም ነው የምወዳችሁ ረዱ አያሳዝንሽም አዮባን እንደዚህ የምታስጨንቂው
@MeseratMeserat-h4v
@MeseratMeserat-h4v 8 күн бұрын
ቲንሿ ቃልዬ ረዱ ማሪያምን ይሄን ቤተሰብ በምን ቃል ልግለፀው የእዉነት ፍቅርን መከባበርን የሚያስተምሩ ቤተሰቦች እማምላክ ለሁላችሁም ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ትስጣችሁ🙏🙏🙏🙏
@heniandtsi
@heniandtsi 9 күн бұрын
በጣም ነው ያሳዘንሽን እንደዚህ አይደረግም😊
@FatimaAssefa
@FatimaAssefa 9 күн бұрын
😂😂😂እደው እኔ አሁን እውነት መስሎኝ የመዳምን ብርጭቆ ሰበርኩ በይ ረዱ አታስጨንቂው
@AaaujShww
@AaaujShww 9 күн бұрын
እጂሽን ጠብቂው​😂😂😂@@FatimaAssefa
@betimariedi4377
@betimariedi4377 9 күн бұрын
Really sorry 😢😢😢gen prank behone
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 9 күн бұрын
እርወይኔ እርዱ ሰራችላችሁ ሴትነሽ ገልብሽ😂😂😂😂😂😂😂😂ይመችሽ
@Tsehay-pk1yp
@Tsehay-pk1yp 9 күн бұрын
😬😬😬
@haregmak1519
@haregmak1519 9 күн бұрын
ውይ ጭንቀት ሞትን🙆‍♀️ ሲያሳዝን😢እረ አግባትና ገላግለን ሌላ ጣጣ ሳይመጣ ኡፍፍፍፍፍ። ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው ከእዬብ በፊት ወንድሞቹ ተጨነቁ። ረድዬ ለምን?????እንዲ አይነት ፍራንክ
@tshay-i5g
@tshay-i5g 9 күн бұрын
በስምአም እረዱ አራት ሠዉ ተመልካችንም በሙሉ በአንዴዬ ከባድ ፕራክ 💪💪💪የአመቱ ምርጥ ፕራክ👌👌👌👌
@asegedechityoub7514
@asegedechityoub7514 9 күн бұрын
ችሎታሽን ሳላደንቀው አላልፍም እውነት ኤረዱ አንደኛ ሁለተኛ ደሞ እዮባ በጣም እንደ ምወድሽ አረጋግጥሽ
@BetlotBetlot
@BetlotBetlot 8 күн бұрын
ሄክ ምስኪን እንደታላቅ ከይኮራም ጨዋ በእውነት ተባረክ
@queenhaykel298
@queenhaykel298 9 күн бұрын
ረዱ ጀግና ነሺ ግን እዮባ እና ወንድሞቹ አሳዘኑኝ
@zhr6681
@zhr6681 9 күн бұрын
ወይኔ እርድየ ዛሬአገኛሻቸው ሁሉንም እየብ አብሺር ያጋጥማል ብሮ❤❤❤❤❤እወዳችሁ አለሁ መልካም ቤተሰብ❤❤❤❤❤
@MeriTirfe
@MeriTirfe 9 күн бұрын
ኣሳልፌ ነው መጨረሻውን ያየሁት እንኳንም ፕራንክ ሆነ ረዱዬ የኔ ደርባባ❤🎉
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 9 күн бұрын
ውይ ረዱ ጉድሺ መልሱን 😂😂😂😂😂ምርጥ ጨዋ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fekihamuhamed5447-l7n
@fekihamuhamed5447-l7n 7 күн бұрын
እኔም የፈራሁላት እሱን ነው 😂😂😂😂😂ወንዱን ልጅ አስለቀሰችውኮ 😢😢❤❤
@orthodoxtewahedo1221
@orthodoxtewahedo1221 7 күн бұрын
Oh honey, that was the BEST prank ever seriously! 😂😂😂😂😂😂😂😂You made him cry that shows that how prank have gone up tremendously. That was an exceptional prank. you got him on that prank. The way he cried that showed how much he loves you. Dont lose that boy, you are in his heart.
@ToybaT_qv9zo
@ToybaT_qv9zo 9 күн бұрын
🙆🙆🙆🙆🙆🤣🤣🤣🤣 ነብስሽ አይማር እረዱየ ሰራሽላቸው እዩባ ሚስኪን😢😢😢
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 9 күн бұрын
እውነት ቢሆን እንኳን እኔ ይሔን የመሰለ ትዳር ጥዬ አልሔድም ለስንት ጊዜ ብዬ እውነት❤❤❤❤❤ እንኳንም ውሸት ሆነጂ❤❤❤እረዱ እዮባ ውድድድ❤❤❤❤
@AmMuhamed-qx6yd
@AmMuhamed-qx6yd 9 күн бұрын
ወይኔ የነዚህ ቤተሠብ ፍቅር ይለያል ሥትከባበሩ እና ሥትተሣሠቡ እውነት ታሥቀናላችሁ ይህ በድሮው ሠአት የነበረ የቤተሠብ ፍቅርነው በዚህ ዘመን ግን ጠፍቶብናል አላህ ይጨምርላችሁ የሌሎቻችነንም አላህ ያሥተካክልልን አሚን❤❤❤🎉🎉🎉 ረዱዬ ከባድ ፕራክ ይቅርብሺ
@tsedeyanteneh2743
@tsedeyanteneh2743 8 күн бұрын
እንደዚህ አይነት በፍቅር የተሞላወንድማማች ያብዛልን እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያብዛልን god bless this family 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@mesitube9880
@mesitube9880 7 күн бұрын
ማርያምን ኮምቼ አላውቅም ግን በሳቅ ነው የሞትኩት😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሰራችለት ደሞ ሲሬስ መሆኗስ ይመቻት❤❤
@Roza-w7o
@Roza-w7o 9 күн бұрын
እረዱ ነፋስሽ አይማረም ምብየ እደምናገር አላቅም በጣም ደስ ብሉኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YabuZed
@YabuZed 9 күн бұрын
ረዱዬ ይመችሽ የኔ ውድ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤
@ajebushagza2803
@ajebushagza2803 9 күн бұрын
ረዱዬ ቆንጆ እንኳንም ፕራንከ ሆነ እዮባ ማልቀስ ሳይሆን እንደ ወንድ ማስቀረት የምትችልበትን መንገድ መወሰን ነዉ በጣም ነዉ የምንወዳችሁ Love you guys ❤❤❤❤ ደስ ብሎናል
@almazgebremichael7883
@almazgebremichael7883 8 күн бұрын
ረዱ እንደዚህ አይነት ፕራንክ እጅግ በጣም አደገኛ ነው ልብ ቀጥ የሚያደርግ ነው ባልጠፋ ፕራንክ
@WoinshetG
@WoinshetG 18 сағат бұрын
ዋው አዮብ ሲያሳዝን እወነተኛ ፍቅር የረጋች ስታሳዝን
@TirgoTesfaye
@TirgoTesfaye 9 күн бұрын
የዚ ቤተሰብ መከባበር በጣም ነዉ የሚስቀናዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤ እረዱ ትቺያለሽ እህቴ🎉🎉
@drr8432
@drr8432 9 күн бұрын
ወንድሞቸ ተጨንቃችሁና እዮባ ሳላቅስ ብታሳዝኑኝም ❤ረዱና ቃል አንደኛ የአመቱ ምርጥ ፕራንክ❤❤❤👌👌👌
@ShoshySs
@ShoshySs 9 күн бұрын
ረዱየይ የኔ ቆንጆ ኣመት ሙሉ እያለቀስሽ እየነበረ ዛሬ ኣገኝሽ ኣንቺኮ ትለያልሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ታታሪ ነሽ በጣም ነው የምውዳቹ እንካን ፕራንክ ሆነ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mesertkifle233
@mesertkifle233 8 күн бұрын
1ደኛ እውነት ዋው ግን ቤተሰቦቹ እግዚአብሔር ፍቅራቹ ያብዛው
@እታፈርTube
@እታፈርTube 9 күн бұрын
እረዱ የምር ጀግና ነሽ አራትንም ወድማማቾች አራት ባድ ፕራክ የምር ትችያለሽ አስደበረሽ አስለቅሰሽ ፕራክ ያበደ ነው ቀጥይበት ኮመታተሮች እስከመጨረሻው አይታችሁ ለመኮመት ሞክሩ ያመጀመሪያውላይ አሳዝኖኝ 😢😢ነበር ያመጨረሻውን ሳየው እዮብ ተበላ😂😂😂😂😂
@HanaWerko
@HanaWerko 9 күн бұрын
ወይኔ ወንድማማቾቾ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እደሸማ ያልብሳችሁ ምን አለ እኔም እደናተ አይነት ወንድሞች ቢኖሩኝ ብየ ተመኘሁ እፍፍፍፍ ❤❤
@YoditMekete
@YoditMekete 9 күн бұрын
እዮባ ቶሎ ሽማግሌ ላክ መቆየት እያስፈልግም ።
@aboujoudaboujoud8389
@aboujoudaboujoud8389 9 күн бұрын
በስመሀብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አድዋ አምላክ አሜን ምነው ልብሽን ቀጥ ያርገው ልባችንን ነው ቀጥ ያረግሽው እኔማ አብሬው ነበር እያለቀስኩ የነበርኩት ማርያምን እራሴ የደረሰ ነገር ያክል ነበር የተሰማኝ በስመሀም
@selamawit7917
@selamawit7917 8 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@friehunbaz6690
@friehunbaz6690 8 күн бұрын
ረዱ አንደኛ እውነተኛ ፖራንክ:: ወደዳችሁም ጠላችሁም የአመቱ ምርጥ ፕራንክ ነው
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 8 күн бұрын
ወድልጅ ሲያለቅስ ያሣዝናል ግን ለፍቅር ሲሆን ደሞ ደስይለኛል 🤣👍 ወድሞቹ ግን ከልብ ወድሞች የሚለው ቃል አይገልፀውም
@segedkalkidan5453
@segedkalkidan5453 9 күн бұрын
እኔም እዉንት መሰሉኛ አዝኛ ነበረ አንበሳ ተዋቱልሻል ያለዉን ፍቅርም አዉቀሻል ጀግና
@ሁን
@ሁን 9 күн бұрын
ተመስገን🙏 ፕራክ ሰለሆነ ደስስ ብሎኛን ግን እረዱ ምን አደረግን ይህን ያህል እኛንም እኮ አስጨነቅሽን በስመስላሴ እደት እደተጨነኩ እኔ ነኝ እማዉቀዉ ምናለ አዳ ቶለ ብለቁልን እናተን ትንሽ ደቂቃ ነዉ እኛ 3ት ቀን ሙሉ ባሳብ ፈጃችሁን እደዚህ አይነት ፕራክ እዳይደገማችሁ ምክኒያቱም ቶለ ሰለማለቁልን እኛን አታስጨነቁን በጣም ነዉ እምንወዳችሁ 😘😘😘
@Tis9632
@Tis9632 9 күн бұрын
ሩዱ ይሄ ፕራንክ አይደለም መጋኛ ነዉጂ😂😂😂
@hilamoo928
@hilamoo928 9 күн бұрын
🤔🙊😁ያስብላል🙊
@HabibaMohammed-j4v
@HabibaMohammed-j4v 9 күн бұрын
ክክክክክክ እውነት መስሎኝ አሳዝነውኝ ነበር
@እማፍቅርሶልያናእናቴ
@እማፍቅርሶልያናእናቴ 9 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Jesusismylord-t6c
@Jesusismylord-t6c 8 күн бұрын
😅😅😅😂😂😂😊
@MesiyemariyamilijMesiyemariyam
@MesiyemariyamilijMesiyemariyam 7 күн бұрын
4😂😂😂 በአንድ ላይ prank 😂😂😂 ጀግና ሴት❤❤😊😊
@ArsemaBarbaraBarbara
@ArsemaBarbaraBarbara 8 күн бұрын
በጣም ትችያለሽ ጀግና የኔ ቆንጆ እዮብ ግን አስለቀስከኝ
@Mas-bn2by
@Mas-bn2by 9 күн бұрын
😂😂😂ፕራክ ባይሆን ርዱ ምሳኤል። እናውርድብሽ ነበር የመዳም ቅመሞች። እዮብ እይዞክ እሳዘነኝ ዛሬ ተው ግን እንደዝ እይነት ጠበቅ ያለ ፕራክ እትስሩ😂😂
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 9 күн бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂
@حليمهحسن-ر7ث
@حليمهحسن-ر7ث 8 күн бұрын
እስካሁን አልዘነበባት ከሆነ 😅😅😅😅
@Meseret-uk2cd
@Meseret-uk2cd 9 күн бұрын
እፍፍፍፍ ሲያለቅስ አሳዘነኝ ለኛም እንደዚህ ከልቡ እሚያፍቅር ወንድ ይስጠን አሜን በሉ የመዳም ቅመሞች
@RabiaTeck
@RabiaTeck 9 күн бұрын
አሚንንንን
@zuzuty-l2u
@zuzuty-l2u 9 күн бұрын
ወይኔእዩባ አሳዘነኝ እውይ እኔብሆን የምር አያሥችለኝም ወዳው መናገሬነው ክክክ ምርጥቤተሰብናቸው የምር
@zinetMohammed-z2n
@zinetMohammed-z2n 8 күн бұрын
ውይ ውይ ትግስተኛ ባል ነው ያለሽ እደዚህ አይነት ፕራክ ባደርገው አልቅሶ ያን ያክል ተጨንቀው ዝም አይለኝም 😂😂 እደት እዳሳቀኝ እሱም ጭክን ብሎ አልፉልግም ሁሉንም ትቼዎለሁ ብሎ ፕራክ ቢያደርጋት እምትሉ 👍👍👍👍
@weletiEyesuss
@weletiEyesuss 8 күн бұрын
ድሮውንስ ቃል ያለችበት ❤❤❤ እኮ የለቅሶ ቤት የሆነው
@mesayeayslew8120
@mesayeayslew8120 9 күн бұрын
እረዱ በውነት በጣም ነው የምታናድጅው ስንቱን አሳሰብሽን እረ በናታቹ ይሄ ፍራንክ እሚባል ነገር ማን ያጥፋልን በውነት አሳዘንሽን😂😂😂
@AAZZ-s5s
@AAZZ-s5s 3 күн бұрын
ፍራንክ ሳይሆን ፕራንክ እሚባለው
@ZufanAyanaw
@ZufanAyanaw 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ማርያምን እንኳንም ፕራንክ ሆነ😢😢😢
@Sheta-zm1xf
@Sheta-zm1xf 9 күн бұрын
ረዱ ሰነሰርአት በፍቅር ቀልድ የለም ምን ነካሸ አቦ ጠብቂ ቃልዬ አንቺም አለሸበት?
@መድሃኒአለም
@መድሃኒአለም 5 күн бұрын
ቃልን ማየት እፈልጋለሁ በእዉነት ተሳካላቸዉ ሴቶች አልተሻሉም. ጎበዝ 👏👏👏👏👏👏👏👏🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭
@LylaSQ-zj2cv
@LylaSQ-zj2cv 9 күн бұрын
ማርያምን ኩሚት ሰፀፈ የመጁመርያየ ነዉ ገነ በጠም ነዉ ❤የምዉዱችዉ ያዉ ሰራ ሰለሚበዘቡኝ አልኩምትም ግነ ዘሬ ሰለደነገጠኩኝ ነዉ የፀፈኩት እና አቦ እኮነም ጠራክ የህነ እርዱዬ የሴት በላይ❤😂👍
እናቴ ደነገጠች😱😱😱
24:18
remu khan
Рет қаралды 59 М.
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
ሄኖክ  በእንባ አስለቀሳቸው እወዳቹሀለው
25:05
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 129 М.
እዮብ ይቅርታ አላረግም አላት
33:34
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 135 М.
እዮብ ከ ረዱ እናት ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ ተገናኙ
21:36
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 166 М.
አፍላ ፍቅር 97 - School life /ስኩል ላይፍ/
47:07
Liyu cinema
Рет қаралды 187 М.
ቃል እንዲህ ተፈትና አታቅም ወንድሞቼ አስጨነቋት
24:27
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 156 М.
ለ ረዱ ሽምግልና ሊላክላት ነው
18:28
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 103 М.
እዮብ ሰክሮ ረዱን ካላገባዋት ብሎ አለቀሰ
22:38
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 169 М.
ጽናት || ክፍል 25 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
35:34
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 194 М.
ሲጠበቅ የነበረዉ የመስክ ቀኔ // ከ ባለቤቴ ጋር 💝🙏
13:14
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН