KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ከጸሎት መልስ የምፈጽማቸው ስህተቶች። Kesis Ashenafi #duet #ጸሎት #ስብከት #መዝሙር #mezmurprotestant
17:25
በምስጋና ኑሯችንን የመቀየር ምስጢር። Kesis Ashenafi
29:00
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:40
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
So Cute 🥰 who is better?
00:15
VIP ACCESS
00:47
ሌሊት ስትጸልዩ እግዚአብሔር ይፈጥናል። Kesis Ashenafi
Рет қаралды 8,532
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 378 М.
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Күн бұрын
Пікірлер: 222
@ልዩወረቅልዩወረቅ
7 күн бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን በፅሎት የተጋን ያድርገን❤
@amanuelgebregiorgis9940
19 күн бұрын
አቤቱ ወረት የሌለው የጸሎት ትጋት ትሰጠኝ ዘንድ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁን
@kedeshkeedesh3872
19 күн бұрын
Ameen
@zinashberhanu4781
19 күн бұрын
Amen 🙏
@ethio4421
15 күн бұрын
Tilik tselot Amen 🙏
@ghenethaile2803
14 күн бұрын
Amen AMEN Amen ❤️
@TesfayeSolomon-cy2cl
9 күн бұрын
አልፎ አልፎ ድካም ቢኖርብኚም ልምዱ አለኝ እግዚአብሔርም ሁሌም ይሰማኛል ይረዳኛል ክብር ምስጋና ይድረሰው.
@MaryMary-xp2lb
19 күн бұрын
ልምዴ በቅርብ ወራት የጀመርኩ በለሊት መነሳትና መፀለይ ከጀመርኩኝ በኃላ አይደክመኝም ፣ ቀኑ የተረጋጋ ረጅም ቀን ብዙ ነገሮችኖ የማከናውንበት አድርጎኛል ቀሲስ አሸናፊ እንዳስተማረን የዮሐንስ ወንጌልን እያነበብኩኝ በውሃ ላይ እፀልይበታለሁ። ከራሴ አልፎ በትጋት ለምድራችን መፀለይ ጀምሪያለሁ ። ልጄ በለሊት ተነስታ ነበር የምትፀልየው መጽሐፍ ቅዱስ የምታነበው ይገርመኝ ነበር ።
@kitessemakit
9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን መምሕራችን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይቀበልልን ይባርክልን አሜን ወስብሐት ለእግዚአብሔር።
@africasamuel1754
19 күн бұрын
አሜን ቄሲስ በሌሊት የሚጸለየውን ጸሎት ቢነግሩን
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤
@netsanetyaregal9335
15 күн бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያስማልን !❤❤❤❤
@kassechtesfaye8773
13 күн бұрын
Amen 🙏 Kalehiwot yasemalen 🙏 Egziabeher yetemesegne yehun🙏 Tseloten yalemelemelegne mehiretun kene yalareke Egziabeher yetemesegne yehun🙏🙏🙏
@AnwarMobile-so1qj
15 күн бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤ kelhiwot yesamalen abatchin tsaghun yebazalke
@ElaineTne-kj9uk
9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይከብረ ይመስገን ❤ ጌታ ይርዳኛ ከዛሬ ለሊት ጀምሮ እፀልያለው ጌታ መንፍስ ቅዱስ ይርዳኝ አሜን የሂውት ቃል ያሰምልን
@senaityohans888
15 күн бұрын
የኔ እንቁ ኣባት እኔም ኣረብ ሃገር ፀጉር ቤት ተቀጥሬ ነው የምሰራው ቀን ወደ ስራ ህጀ ለሌት ኣምስት ሳኣት እመለሳለው ከዛ ታጣጥቤ ለሌት ስድስት ስኣት እፀልያለው ከዛ ከእንቅልፌ ከቀን ኣራት ሰኣት እነሳለው ከዛ ከቀኑ ስድት ሰኣት ፀልየ ወደ ስራ እሄዳለው ግን ኣንዳንዴ ድካም ይታገለኛል እግዚአብሔር ያበርታኝ 😢እና ፀሎት ከጀመርኩኝ ወዲ በጣም ሰላም መረጋጋት ይሰማኛል በተረፈ ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤
@እትዮጵያ-ደ6ቀ
19 күн бұрын
ቀሲስ እኔ እንድው በ አረብ ሀገረ ወጣትነቴን አየጨረስኩ 😢 1ቀን እፀልያለሁ 1 ወር ተኛለሁ ግራ ገባኝ መክልቴን እንኳን አለውቅ እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ እህተ ሚካኤል ብላችሁ መለወጥ እፈልጋለሁ
@ማስሬየጌታ
19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ሙሽራ የአባቶቼ የብርቱዎቹ የነ ዮሴፍ ዳዊት ያዕቆብ አምላክ የኔም የሰነፍ ልጅህ አባት ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ አቤቱ ይሄን ትጋትና አንተን መናፈቅ ስጠኝ አሜን እኔ የሆነ ጊዜ በጣም ንቁ 9 ሰአት እነሳለሁ በጣም ከመጓጓቴ የተነሳ በጊዜ ተኛና አንድ አንዴ 7 ትም 8 ትም እነሳና ጸሎት እጀምራለሁ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን አቃተኝ ከባድ የሰዉነት ድካምና እንቅልፍ ያዘኝ ታግዬ 11 ሰአት እነሳለሁኝ አንድ አንዴ አልነሳም ግን እንዴት ማስተካከል እንዳለብኝ ግራ ይገባኛል ከዛሬ ጀምሮ ጌታ ይረዱ ኛልና ያሳሰበኝን ስለተናገረኝ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@dinkineshalemayehu9893
19 күн бұрын
አሜነ🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏
@እግዚኦተሰሐለነ
16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የለሌት ጸሎት ሱባኤ እያሰብኩ ይህንን ትምህርት ሰማሁ ቀሲስ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዛሬ ለሊት ተነስቼ ጸሎት አድርጌ ቀኔን እግዚአብሔር ባረከልኝ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት በጣም ደስ ብሎኛል።
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
17 күн бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@rezeneatsbeha6080
19 күн бұрын
Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln Abatachn ❤❤❤
@teddygirma4290
15 күн бұрын
እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያስማልን !
@yeshitegegne9994
16 күн бұрын
ቃለ ፡ ህይወት ፡ ያሰማልን ፡ ፡ ወደ ፡ አልጋ ፡ ከመሄዴ ፡ በፈት ፡ እፀልያለሁ ፡ አንዳንድ ፡ ጊዜ ፡ ነገሮች ፡ ሁሉ ፡ ከአቅሜ ፡ በላይ ፡ ሲሆን ፡ በሌለት ፡ እፀልያለሁ ፡ ገን ፡ ሁሌ ፡ አልነሳም ፡ ፡ እግዚአብሄር ፡ ከእንቅልፌ ፡ ነቅቼ ፡ እንድዘልይ ፡ ይርዳኝ።
@hannaaberha5081
19 күн бұрын
Amen kalehiwot yasemalin Kesis, yagelglot zemenotin yibark.
@AfewerkiHagos-f7b
15 күн бұрын
Amen Amen Amen!❤❤❤🙏🙏🙏 Kale hiwet yesmalna
@ribkamelky6225
18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂት ያሰማልን አባታችን ❤️
@mkebede4545
18 күн бұрын
አሜን በሌሊት እግዚአብሔር ስሙን እንድጠራ እንድፈልገው ያበርታኝ
@zewdnesh4830
19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን። ቃለህይወት ያሰማልን
@TekleHonelign
17 күн бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@AfewerkiHagos-f7b
15 күн бұрын
እውነት ነው ከዚህ ቀደም ሌሊት ጸልዬ መፍትሄ ረኺበ እየ! 🙏 Again God bless you Aba!
@kelemwabekeles2361
13 күн бұрын
አሜን አባታችን እግዚአብሔር በጤና ይጠብቅልን እመደርሶ ያለ አባት በኦርቶዶክስ እምነት ቢበዛልን ማንም ወደ ሌላ እምነት ባልሄዱብን ነበር እርሶ ለኛ ላልተማርነው ሰዎች ብቻ ሳይሆን ለተማሩትም ጭምር በተለይ በስብከት ለተሰማሩት እንደርሶ እረጋ ብሎ ሳይሰለች ቢያሰተምሩ ምን አለ ተሸንፈው ቢማሩ የማስተምር ልምድዎን ፈጣሪ አይነ ልቦናችንን ያብራልን ምህር ኑሩልን።
@Tigst-s3e
19 күн бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሠማልን
@dehnatube
18 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@netsanetyaregal9335
15 күн бұрын
የእርስዎ ትምህርት ብዙ ነገሬን ቀይሮልኛል :: እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዋን ይባርክ!!!❤❤❤
@genetbihonegn7499
9 күн бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን
@MesekeremZegeye
19 күн бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እግዚአብሔር ይሰጥልን ድንቅ ትምህርት እኔ እግዚአብሔር ይርዳኝ እጀምራለሁ ከንግዲ በፀሎት ደካማ ነኝ እግዚአብሔር በፀሎት አሰቡኝ እህተ ማርያም እያላችሁ 🙏🙏🙏❤❤❤
@SamrawitTilahun-j6m
15 күн бұрын
አባቴ ትምህርቱ በአስፈላጊሰአት ለእኔ ደረሰለኝ የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን እግዚአብሄር ይመስገን!!!
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከለሊት ዘጠኝ ሰአት እስከ አስራ አንድ ሰአት የፀሎት ልምድ አለኝ ያበርታሽ በሉኝ
@Gigu-p5f
19 күн бұрын
አባታች ብዙ ነው የተማርኮበት መበርታት እዳለብኝ በረከታችሁ ይደርብኝ በናተ ትምህርት አባቶን አጠገቦ እዳለ በደብ እየተረዳሁ ነው አባታች ፀጋውን ያብዛላችሁ ደሙ ደስ የሚለው ከሀሚት ነፃ የሆነ ወጎል ነው የምመግብን እግዚአብሔር ከነቤተሰቦቻችሁ ይጠብቃችሁ
@Mihireyarsema
16 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እውነት ነው በረከት አለው 🙏
@mekdestesfaye5726
19 күн бұрын
አሜን ቃለህይወት ያስማልን
@amaretesfaye6708
19 күн бұрын
አሜን።
@semharpawlos5802
19 күн бұрын
ለእኔ ለመዳኔ ከፈጣሪ የተላኩ ድንቅ መምህር ኖት በኡነት ሂወቴ በጣም ተቀይሮል የእርሳን ትምህርት መስማት ከጀመረኩ በውሃላ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር 🙏🇪🇷
@millionyohannes1036
19 күн бұрын
Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen kale hiwet yasmalin memher egiziabher yebarkhi 🙏🙏🙏
@MeklitTeka-v6f
18 күн бұрын
ከእግዚአብሔር ጋር የተለየ ግዜ እንደሆነ ተምሬያለው
@EmebetReda
11 күн бұрын
አሜን ቃ
@TigistBerhanu-o9o
19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቀለ ህይወአተ ያሰማልን መምህር🙏❤🙏❤🙏❤
@engidateshale9521
16 күн бұрын
እግዚአብሔር ዛሬ ተናግሮኛል እንኳንስ ሌሊት ስራ ከሌለኝ በስተቀር ጠዋት መነሳት እንኳን በጣም ነው የሚከብደኝ። እባካችሁ ፀልዩልኝ
@kedestfisaha534
19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@MuluworkHagos
19 күн бұрын
ቃለ ሒወት ያሠማልን ሁሌም ትምህርትወት ድንቅ ነው እኛ በተግባር ለመተርጎም እግዚአብሔር ይርዳን በረከትወት ይደርብን።
@sarahmangesto6045
19 күн бұрын
አሜንአሜንእግዚአብሔርይመስገንቀሲስቃልህይወትያሰማልን
@HewanhewanHewan
19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yeshalemabebe7527
19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@AddisMohammed-x7z
18 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን
@senaityohans888
15 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ
19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የመስገን ቃለ ሂወት ያሠማልን አባታችን❤
@lemlemethiopia2009
18 күн бұрын
እውነት ነው እኔ የወቀሱኝ መሰለኝ በጣም እፀልይ ነበረ በሌሊት ተነስቼ አሁን ይበለጥ መፀለይ ሲገባኝ ጭራሽ እየነቃሁ ተነስቼ ለመፀለይ ያቅተኛል ከዛሬ በውኋላ እግዚአብሔር እንዲረዳኝ እፀልያለሁ ጌታሆይ አለመፀለዬን አንሳልኝ እንድፀልይ እርዳኝ ስለረዳኸኝ አመሠግናለሁ
@dinkineshalemayehu9893
19 күн бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏 እውነት ነው የተረጋጋ ግርግር ድምፅ የሌለበት ሰዓት ስለሆነ ዘወትር የነቃን ያድርገን አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@shewithidru8226
19 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙌💗
@MaryMary-xp2lb
18 күн бұрын
ዛሬም የተነሳሁት ከለሊቱ 4 am (10 ከለሊቱ ነው) የዮሐንስ ወንጌልን አንብቤ ፀሎቴን አድርሼ ተረጋግቼ ጧቴን ጀምሪያለሁ ። ይህ ልምድ በናቴ ፣ በባለቤቴ እናት አሁን ደግሞ በሴቷ ልጄ አይቻለሁ ። እኔ ግን የጀመርኩት አንድ ወር ከግማሽ ሆኖኛል ።
@GgGg-zi5mg
19 күн бұрын
አሜን🙏
@webet2273
19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይት ያሰማልን በሰመማነዉ የምንኖር የምናፈራ እድንሆን እግዚህአብሄር መንፈስ ቅዱስ ሆይ እርዳን ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን
@zinashberhanu4781
19 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@هابتم
7 күн бұрын
Kale heyiwet yasemalen yagelgelot zemnewn yebareklen❤❤❤❤
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ባንተ መዝሙር ባንተ ትምህርት ህይወቴ ነብሴ እጅግ ሀሴት እድርጋልኛለች እግዚአብሔር ቤተሰብህን ዘመንህን ኖሮህን ይባርክልህ የማያልቀውን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ከአእውቀት ከጥበብ ጋር ያድልልን አባቴ ቀሲስ በፀሎትዎ አሰቡኝ አፀደ ማሪያም ነኝ ። የመቤቴ ቅድሰት ማሪያም ፣ የፃድቃን ሰማዕታት ፣ የነበያት የመላዕክት ፀሎታቸው በረከታቸው ከህዝበ ክርሲቲያን ጋር ለዘላለም ይኑርልን ።አሜን(፫)
@HassetMaedot-j8l
19 күн бұрын
AMEN EGZIABHER yimesgen memihirachin tebareklin
@haregayelign6186
19 күн бұрын
እግዚአብሔር አንተ አግዘኝ
@adeymulugeta2179
19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!
@Truth-iz6hn
19 күн бұрын
አሜን።የየፀሎት መስዋዕት የማቀርበው ከተረፈኝ ሰአት ውስጥ ነበር። በለሊት ለፀሎት እንድነሳ አምላክ ይርዳኝ። ቃለ ህይወት ያሰማዎት ቀሲስ።
@YERGEDYEBELTAL
17 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ
@abereashagrie2326
6 күн бұрын
ቃለ ሀይወት ያሰማልን።
@hannatewelde2092
19 күн бұрын
ኡነት ነውው ባሌ ለሊት ተነስቶ ይጸሊይ ነበር፡ ካገባን ም በለኢት እንጸሊይ ነበርን። እኔ ግን ድኪሜ ለሊት መነሳት እምቢ እልኪኝ። እሁን ሁለት ልጆጅ ኣሉኝ እና። እኔ ለ ባለቤቴ ፈተና ሆንኩት ለሊት ላለ መጸለይ። እንግዲ እግዚኣብሔር ይቅር ይበለኝ።❤❤❤ ቃለ ሂይወት ያሰማልን።
@kedeshkeedesh3872
19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምራቺን 🤲🤲🤲❤️❤️
@እትዮጵያ-ደ6ቀ
19 күн бұрын
እናመሰግናለን ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ayicheshtesfaye6067
19 күн бұрын
እናመሰግናለን አባታችን ክብር ለአምላካችን ይሁን ።ይሄ ልምድ አለኝ ግን አንድ አንዴ አሰንፋለው 10:30 ተነስቼ እስከ 11 ፀሎት እና የምስጋና ሰአቴን እጠቀማለው የተለየ የማደርገው ነገር ቢኖር ያተሰጠኝን ካመሰገንኩ በኃላ የሌሉኝን ወይም ወደፍት እንዲሆኝልኝ የምፈልገውን በፅሁፍ ምን አንደምፈልግ አመለክታለው እና ያ የጠየኩትነገር አንዲሳካ በተግባር እቆያለው እንሆነልኝ አድርጌም አመሰግናለው የተሳካልኝም ብዙ ነገሮች አሉ ክብር ለእርሱ ይሁን እና እውነት ነው የለሊ ፀሎት ፈጣሪ በደንብ ይሰማል 🙏🙏🙏
@HemenHailu-u5o
19 күн бұрын
Amen amen amen
@TsehayErifo
19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ❤❤❤❤❤❤❤
@khankhan-dr6yn
18 күн бұрын
Kal Hiwet yaseman Amen amen amen
@ወርቅአፈራሁመለስ
19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@belay5969
18 күн бұрын
Egzabeher yibarekot kesisi kal hiwot yasemalen ine lelet sil metseleyi buzu tikem endalew kersom kelelam temere letseliyi senesechi temelishe yasetegnagnal mine endehon alakem sitegnam alakem tebekekem enkan asetegnitogn yakal 😢😢😢be tselot asebugni kesisi 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@MelkamSelam-m5m
19 күн бұрын
Amen!!! Betam bizu bereket alew Bewnet Egzihabiher yemesgen🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Mahebera
19 күн бұрын
እውነት ነው አባቶቻችን ሰአታቱን ኪዳኑን የነግህ ጸሎቱን ለማድረግ በቤቱ ሌሊታቸውን የሚያሳልፉት ያለምክንያት አይደለም። ትልቅ ትምህርት ነው።
@ageritudemeke1912
19 күн бұрын
እግዚአብሔር ፀጋን ያብዛልዎ ቀሲስ።
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ
@melkethany
17 күн бұрын
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@meskeremassefa280
19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን ቀሲስ
@lydia7654
19 күн бұрын
እሜን አሜን እሜን ❤❤❤
@helengebreab1628
19 күн бұрын
Amennnnn Amennnnn Amennnnn
@meronsolomon3022
19 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@muluberhangirma5841
19 күн бұрын
ቀሲስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልኝ እኔ ደካማ ነኝ ግን በሌሊትእያነቃኝ መፀለይን በረከቱንም ከእናቴ ተምሬአለሁ ብዙ ተጠቅሜብታለሁ ስለ ትምህርቱ በጣም አመስግናለሁ ከስላምታ ጋር
@burtegirma757
17 күн бұрын
እሽ መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርልን
@fasikamamo344
19 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@ADDISHaleluya
19 күн бұрын
Amen
@genetaragaw6031
19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ።
@abrehettewelde3502
19 күн бұрын
Amen Bereketun yistegn yistachu
@fikertefentahun9800
19 күн бұрын
ቃለ-ህይወት ያሰማልን!
@iHaymanot
19 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏
@seklt8758
19 күн бұрын
Amen 🙏
@mesi557
18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀስስ✝️
@nishantesfaye9637
19 күн бұрын
🙏 AMEN, እግዚአብሔር ይርዳን, Stay blessed Kesis 🙌
@Noah-g9x1z
19 күн бұрын
Amen! Kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏 Enkelef endayashenefegn MEDHANIALEM tigatun endisetegn Elemenewalehu. Tsegawun Yabezaleh kesis. Antene yemesele astemari EGZIABHER selesetegn kibiru kef kef yebel,HULEM befiteh yiwuta❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@ሻሎምናታኔምነኘየክርስቶስ
19 күн бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋዉ ይብዛልህ ተባረክ
@senaithabtemariam6713
18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@sisaynesh1816
19 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እውነት ይህ ልምድ ነበረኝ እኔ አባቴን ሳላመሰግን የሌላ ሀይማኖት ምስጋና ድምፅ ስሰማ በጣም ይቆጨኛን ወይኔ እል ነበር አሁን ግን አቆርጨዋለሁ ስራዬ አድካሜ ሆነብኝ ይደክመኛን በጣም😢 ማታና ጧት አባታችን ሆይ ለማለት እኳን እራሴን እየታዘብሁት ነው።
17:25
ከጸሎት መልስ የምፈጽማቸው ስህተቶች። Kesis Ashenafi #duet #ጸሎት #ስብከት #መዝሙር #mezmurprotestant
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 6 М.
29:00
በምስጋና ኑሯችንን የመቀየር ምስጢር። Kesis Ashenafi
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 29 М.
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
18:35
እናንተ የምትሰሩት እየመሰላችሁ ለምን ትጨነቃላችሁ? kesis AshenafiG G.mariam
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 5 М.
17:00
በመረጋጋታችሁ ሰዎች እስኪገረሙ ተረጋጉ። Kesis Ashenafi #duet #ethiopian #habesha #cutebaby #ስብከት #ኦርቶዶክስ_መዝሙር
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 8 М.
17:05
ሰውን የማይረሱ እግዚአብሔር የሚከፍላቸው ብድራት Kesis Ashenafi #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #duet
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 1,5 М.
22:11
🔴በጥቂት ድንቅ ትምህርታዊ ስብከት #መምህር_ብርሃኑ_አድማስ #Kendil_media_Shorts
Kendil Shorts - ቀንዲል አጫጭር ትምህርቶች
Рет қаралды 101 М.
49:42
የሕሊና ጸሎት ስብስብ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 6 August 2023
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 121 М.
16:50
ስጸልይ ክፉ ሃሳብ እና ማፋሸክ ለማጥፋት 5 ልምምዶች Kesis Ashenafi
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 29 М.
18:37
+ Live ኑ አብረን እንፀልይ | አርብ | ፀሎተ ባርቶሥ ታህሳስ 11 || 20 December 2024
ORTHOMAR
Рет қаралды 650
50:41
የሕይወት ዘመናችን ሲከፍ የሚሰማ | መምህር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 25 М.
19:30
ፍርሃትን ከውስጣችን አጥቦ የሚያስወግድ መድኃኒት Kesis Ashenafi #ethiopia #orthodox #mahtot_tube #ፍርሃት
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 8 М.
17:46
እግዚአብሔርን ተስፋ ስታደርጉ ይህንን እወቁ kesis Ashenafi #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #duet #ethioforumኢትዮፎረም
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 3,7 М.
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН