2 ዋና ነገሮች አብራህ ሆና እንድትተውህ የሚያረጋት

  Рет қаралды 19,604

Ahadu podcast

Ahadu podcast

Күн бұрын

Пікірлер: 258
@yeshubiru-um6vt
@yeshubiru-um6vt 20 күн бұрын
ይህንን ምታነብ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹ ❤
@አፎሚያ
@አፎሚያ 20 күн бұрын
አሜን ይጠብቀን
@AbebawTsega
@AbebawTsega 20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-jk3ul2rm4s
@user-jk3ul2rm4s 19 күн бұрын
አሚን ❤
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 19 күн бұрын
አሜን
@ayounayoun4473
@ayounayoun4473 19 күн бұрын
Amen 🙏
@nigestharagawen6929
@nigestharagawen6929 19 күн бұрын
100 % በጣም በጣም በጣም ትክክል ነህ እንድዚህ አይነቱን የሴቶችን ሰሜት የሚረዳው ወንድ የለም የራሱን ሰሜት የሚያዳምጥ በቻ ነው ያለው ዝምተኛ ሰላይ ስትሆንበት ምንም የማያውቅ ነው የሚመስለው ከዛ ባልጥበቀው ሰአት አራግፋው ትሄዳለች ክዛ የፍሰስ ውሃ አይታፈስም ከነ መመጥሩም ተረሳዋልች ያኔ ነው የሚባነነው😅😊
@MinilikTikursew
@MinilikTikursew 16 күн бұрын
Eko ene ahun tenageri bilegn ayimetalegnim esu gin kuchi new yaderegew yelibachenin😢
@user-rb7vw3wi1o
@user-rb7vw3wi1o 20 күн бұрын
ዋዉ ካንተ የወስድኳቸው ትምህርቶች የምር ከሂወቴ እንኳ አልተማርኩም የተናገርከው ሁሉ ከልቤ ያለውን ነው ስለኔ የምታወራ እስኪመስለኝ ድረስ በርታ !!
@እናቴዋ
@እናቴዋ 20 күн бұрын
_ውይ ኪራ ሳስበው ውስጣችን ነህ መሰለኝ እያንዳንዱ በትክክል ነው ግልፅልፅ ያደረከው ተባረክ_
@YoEl-df9up
@YoEl-df9up 19 күн бұрын
የኪራ ኮሜንታተሮች ግን ደስ ትላላቹ የምር ...... ሁላቹም positive ናቹ .... ይመቻቹ 😊
@user-jk3ul2rm4s
@user-jk3ul2rm4s 19 күн бұрын
ይመችሽ አንቺም
@userrr22244
@userrr22244 19 күн бұрын
Yileyalu yemr
@misrak-t4p
@misrak-t4p 19 күн бұрын
ኪራ አሁን ስላለሁበት ሁኔታ ስለኔ የምታወራ እስኪመስለኝ ድረስ ተመስጬ ነዉ ያዳመጥኩህ ተባረክ ዘመንክ በልምላሜ ይለፍ❤❤❤❤❤❤❤
@user-qg5ds6xz9m
@user-qg5ds6xz9m 20 күн бұрын
ኪራዬ አንተ ቤት ያሉ ኮማቾች እራሱ አስታዋዮችነቸው ቢከውዝ ለንተ በምሰጡ ሃሳብ ይገርመኛል አንድአንዴ .እንዶውም ለኛነው አላህ የለከ ይመስለኛል .❤❤❤❤ irespect you.
@user-xx4ou7kv1k
@user-xx4ou7kv1k 2 күн бұрын
ሁሉም እዲማሩ በቴሌቪዥን ብታስተምር ይበል ይህንን ትምርትና ምክርክን ወዱም ሴቱም ቢከታተሉ ማራካ ህይወት ያገኛሉ በተቻለክ መጠን በቴሌቬዥን ዲተላለፍልክ አድርግ❤❤
@Hgfy187
@Hgfy187 20 күн бұрын
እምትናገረው ሁሉ የኔን ህይወት እስኪሙስለኝ ነው እማዴምጥህ እኔ እንዳንተ ችግሬን ነግሬው እሚያዳምጠኝና እሚረዳኝ ሰው ባገኝ እሚሰማኝ መጥፎ ስሜት ሁሉ እሚጠፋልኝ ያክል ይሰማኛል ።የሆነ ቀን ከባሌጋ ቁጭ ብየ ባወራህ እንዴት ዴስ ባለኝ ኢንሻአላህ ተስፋ አለኝ ኪራየ።ኮሜንት ባልፅፍም ሁሌ ተከታታይህ ነኝ ዩቱብ ስገባ ቀድሜ እማየው ያንተን ቪድዎ ነው
@Hana-l2m
@Hana-l2m 20 күн бұрын
ምን ላድርግህ የልቤ ነው የተናገርክልኚ የሆነ ልጅ አፈቅርኩሽ ብሎ መቶ በርቀት ነው የተዋወቅነው ግን ገና ሳላገባው ማርያምን አሳመመኚ አሁን ግን ተገላገልኩት ብሎክ አድርጌ አንተየተናገርካቸው ሁሉነበርየሚለኚ አመመኚ ስለውኳን እና እራስሽን አጠብቂም ይለኛል እንዴፈጣሪ አኮነው ያሳመመኚ ስለው ጭራሽም ነው የማያዝንልኚ ስለዚህ ይህ ሰው ነገ አግብቸው ስኖር እንዴት ነው ሃላፊነት የሚኖረው ብየ ተውኩት
@ትግስት955
@ትግስት955 20 күн бұрын
@@Hana-l2m ዋውውውውው ጎበዝ ነሽ ደግ አደረግሽው ደግሞ አንድ ድንጋይ ራስ አለ የኔ ውም ይሄነ ተናድጄ ድምጼ እንኳ ከተቀየረ ምነው ይለኝና በቃ ማኩረፍሽን ስትተይ ትንሽ ቀይቼ እደውላለሁ ብሎ ሲዘጋው በጣም ነው የምናደደው
@እናቴዋ
@እናቴዋ 20 күн бұрын
@@ትግስት955 ክክክክክክ መብሰል ነው ውዶቸ
@ትግስት955
@ትግስት955 20 күн бұрын
@@እናቴዋ ማለት መብሰል ስትይኝ😂😂😂😂
@MekidesBelay
@MekidesBelay 20 күн бұрын
ውይይይይይይይይይ አንተ ልጅ ምን ላድርግ ህ የልቤን ነው የነገርክልኝ
@sofihuss8124
@sofihuss8124 11 күн бұрын
ኪራ በየቀኑ ፔጅህን ሳላይ አልውልም Positive mindset እንዲኖር ያደርጋል ቪዲዮክ የእውነት ጀግና ነህ
@tigistalemu9473
@tigistalemu9473 14 күн бұрын
በጣም በጣም ትክክል ነህ እሄኛውን ብቻ ሳይሆን በወንዶችም ጉዳይ የምታወራቸው ነገሮች ሁሉ ሁሌም ይገርመኛል እውነቱን ነው የምታወራው። አንዳንዴ ያወራውልህ ሁላ ይመስለኛል ።ስሜቴን ስሜታችንን ነው የምታወራው በርታልን።😍👌🙏
@lemlemtsegay-kz7ee
@lemlemtsegay-kz7ee 19 күн бұрын
🎉🎉ኪራዬ ስለአንተ ምን ብዬ እንደምገልፅህ ቃላቶች አጣውልህ ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜ ከጤና ይስጥህ አሜንበጣም መልካም ሰው ነህ ኪራዬ🎉🎉
@ConfusedArcticBirds-uf1gv
@ConfusedArcticBirds-uf1gv 19 күн бұрын
ወንድሜ ከተናገርከው አንድ እንኳን ስህተት የለው በጣም አመሰግናለው በርታ ❤
@hiwottesfaye8899
@hiwottesfaye8899 20 күн бұрын
ኪሪዬ የተናገሪከው እወነት ነው እኔ 20 ዓመት በትዳሪ አነዳውም አንድ ሰባኪ ሚሰትህን አንተው ነህ ሰመሪም ዊነተሪም የምታደሪጋት ሲል ሰምቻለሁ በጣም ነው የምከታተለህ ልጅ ተሆናለህ የመጀመሪ ልጅ 20 አመቱ ነው በሪታ በእኝ ጊዜ እነደዚህ የሚመክር የለም ለልጅ ሸር አደሪጌለታለሁ ፖጅህን በሪታ🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@ሊያ
@ሊያ 15 күн бұрын
በጣም ነው የሚገርመው እኛ ሴቶቹ እራሳችን ውጣችን እያወቀው የምንሸሸውን ስሜት ቁልጭ አርገህ ነው የምትነገረው ወንዶች ይሄን ቢሰሙ ቢያውቁ የስንቱ ትዳር ምክንያቱ አልታወቀም በተባለ ተልካሻ ሰበብባልተበተን ያብዛኛው ምክንያቱ ይሄ ነው ማን ይገራቸው መማትም አይፈልጉም የኛ ወንዶች ego አንቆ ሊደፋቸው ነው አንተን እናመስገናለን ውስጣችን ያለውን ነገር ግልፅ ስላረክልን
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 20 күн бұрын
እኔ ገናዘብ ያለው ወንድ አልፍልግም እኔ በጣም ጀግናናኝ ከሰተዳደግም ግን ሀሳብና ጠንካራ ወንድ አያጋጠመኝም በጭራ ከሰው ጥገኛ መሆን አልፍልግም ሴት ናኝ ግን ከወንድ 1ብር አልፍልግም የምር በቃ እኔ ለመሰራት የተፍጠርኩ ናኝ
@HawaSeidadem
@HawaSeidadem 20 күн бұрын
የኔ ቆንጆ አች ስቶልጅ ምናምን እሚሰራ ወንድ ያስፈልግሻል!
@HawaSeidadem
@HawaSeidadem 20 күн бұрын
የኔ ቆንጆ አች ስቶልጅ ምናምን እሚሰራ ወንድ ያስፈልግሻል!
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 20 күн бұрын
@@HawaSeidadem አወ ግን በአሁን ሰአት የሚሰራ አለወየ ናው
@HawaSeidadem
@HawaSeidadem 20 күн бұрын
እኔም በፍለጋላይ ነኝ ውዷ እኔጃ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 20 күн бұрын
@@HawaSeidadem አገር እንግባን እግዚአብሔር የሚሳናው የለም በፀሎት መጠየቅ ናው ተመሰገን ለኛ ይለው አናጣውም
@Hbdh-gw4lv
@Hbdh-gw4lv 20 күн бұрын
ባሌ አንድ ግዜ መላጣ ብሎ ቴክስት ሲርግልኝ መልስ ሳልሠጠው15ቀን ዘጋሁት በስንት ሽማግሌ ቀልድ ላላወራ ነው ከሚስቴ ጋር ብሎ ውኦኦኦኦ ብሎ ታርቅን እና እኛ ሴቶች ሲፍ እናደርጋለን😂😂
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 18 күн бұрын
😂😂😂
@Lidiyana-yemariyam
@Lidiyana-yemariyam 15 күн бұрын
😂😂😂😂የኔ ጀግና ጎበዝ
@momina1149
@momina1149 4 күн бұрын
😂😂😂
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 20 күн бұрын
እዉነት ነዉ!! ጥሩ ስላወራዉ ስለ ሴት ልጅ አንቺ እሱ ነሽ ማለት አይደለም እራስን መመዝን ግድ ይላል ትክክል!! ግን comment ላይ ጥሩ መፃፍ እኔ ጥሩ ነኝ እያልን ሳይሆን የምትናገረዉ ጥሩ ነገር ጥሩ ተረድቻለዉ ማለት በሚለዉ ያዝልን እኔ ጥሩ ነኝ አይባልም Arif ትምህርት ነዉ !! Thank you!!!ኪራ
@Nards-z5t
@Nards-z5t 19 күн бұрын
ትክክል
@Tube-hf3ij
@Tube-hf3ij 20 күн бұрын
🌹🌹🌹🌹❤❤እናመሰግናለን ለምክርህ ሰምቶ ከምጠቀሙት የርገን ፈጠሪ
@Sየሀይቋቅመም
@Sየሀይቋቅመም 20 күн бұрын
እናመሰግናለን ኪራየ እውነት ነው የአንተን ቪድዬዎ ሳይ ልቤ ይጠነክራል በርታልን 😊
@Sosina-wv6nq
@Sosina-wv6nq 11 күн бұрын
ከስነወርቅ ቀጥሎ በፍቅር እማዳምጥህ አሀዱ ከእውቀትጋ ነው አቀራርብህ ክበርልኝ እና አንዳንዴ ስለእኔ እምታወራ ይመስላል ከቤተሰብ እኔ ጎማዳ ነኝ እና ክሩቅ ዘመድ ሲመጣ ሁሌ የጎርቤት ልጂ ያድርጉኛል ልጀ ናት ስትል እማየ ውይ ወንድ ብትሆን ይሻል ነበር ይሉኛል እናደድ ነበር አሁን ያስቀኛል እና አሁን ቆንጆ ነሽ ሲሉኝ አላምንም ሁሉ ነበር ነኝ ብየ አልተብይም ግን ነኝ ምንም አይጎለኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-jk3ul2rm4s
@user-jk3ul2rm4s 19 күн бұрын
የኛ አንበሳ ብርታ ንግግርህ ገንቢ አበረታች ማነታችንን የምንፍፈትሽበት የምንማርበት ፣፣፣፣፣፣ወዘተ እናመሰግናለን
@SosiMelkamu-tv1sy
@SosiMelkamu-tv1sy 19 күн бұрын
ከሰው ልብ አፍልቅህ ነው እምትናገርው ኪራዬ❤ በርታልኝ🔥💪👏
@SmilingCaterpillar-qq5gl
@SmilingCaterpillar-qq5gl 20 күн бұрын
ወይ ባተ መክረ ቡዙ ተምሬለሁ አመሰግናለሁ🙏
@merimaaragie346
@merimaaragie346 20 күн бұрын
ወንድሜ በምን ቃል ላመስግንክ የተናገርከው በሙሉ ልክ ነው በሚገርምክ ሁኔታ አንተ የተናገርካቸውን ነገሮች ተናግሬ ተናግሬ ደከመኝና ተነገሮችሁላ ፍላጎት አጣሁ ተገናኝቶ ማኪያቶ መጠጣት ራሱ ስራ እስኪመስለኝ እያፈቀርኩት ራኩት ያልከውን በሙሉ ተናግሬያለሁ ርቄዋለሁ ግን ስለገረመኝ ንግግርክ ሼር አርጌለታለሁ ሙሉ በሙሉ ትክክል ነክ እናመሰግናለን
@saarayoutube4253
@saarayoutube4253 19 күн бұрын
የእዉነት ትክክል ብላሃል አንድም አለተሰስትክም ሆኖም ግን የዘማናችን ቡዙ ዋንዶች እኔ እዳ አለብኝ እንዴ እሷ ሰርቼ የማበላው ቢሆን አብረን ነው ሰርታን ማዳግ ያለብን ይላሉ አሔ ስንፍና መሆን አለበት እንጂ እንዴት እንድ ይላል ዋንድ ልጅ
@מולוווטאככחרק
@מולוווטאככחרק 20 күн бұрын
እንዴት አድርኔ ልመርቅህ በጣም እውነት ነው ፈጣው ጤናህን ረጅም እድሜህን ይስጥህ ተባረክ በጣም ነው የምንወድሃን👏🙏💖💖💖💖💖💖💖❤❤❤❤❤❤
@JnatJnat-b1d
@JnatJnat-b1d 9 күн бұрын
እግዚያብሔር ይባርክህ የእውነት ያንተን ቪዶዎች ሳይ ጠካራ ሴት እሆናለሁ ትዳር ነበርኝ ልጂ ወልጄለታለሁ አሁላይ ግን ቀስ በቀስ ፈቅሬ ጠፍቶል ብዙ ግዜ እኔ ነኝ የምጥርው እና ሁሉ ነገር መሽከም ይሰለቻል አሁላይ አርብ ሀገር እየስራሁ ልጄን ለማሳደግ ስል
@user-oc3jd5ws1h
@user-oc3jd5ws1h 20 күн бұрын
ውይ ምክሮችህ ከመሬት ጠብ አይልም👌
@user-rq2fx3wn6d
@user-rq2fx3wn6d 20 күн бұрын
ውይ ኪራየ እዳተ ሁሉ ወንጆች ሰለሴቶች ቢሰቡ መለያየት ሚባል የለም ነበር በርታ እውነት ጀግናነክ
@-fw2lp
@-fw2lp 19 күн бұрын
የልብ እኮ እው ነው የምታደርሠው እውነት እናመሠግናለን።ያንተ ሴት እድለኛ ነች።
@TurufatOppo-xh6zh
@TurufatOppo-xh6zh 20 күн бұрын
ኪራ ለምንደሆነ አላቅም ገንዘብ ያለው ወንድ ጥሎብኝ አልወድም የምር ስራ የመስራት ፍለጎት ካለው በቂነው::
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp 20 күн бұрын
ሆ እግዚአብሔር ከሰጠውስ ጉዱ እኮ ነው ዋናው እግዚአብሔር የሚፈራ ይሁን እንጂ የወንድ ሃፍታም ዛሬ አልተጀመረም እነ አብርሃም አነ እዮብም ሃፍታሞች ነበሩ😊
@TurufatOppo-xh6zh
@TurufatOppo-xh6zh 20 күн бұрын
@@BdMs-ci3dp እውነትነው ዋናው ፈሪሀ እግዚአብሄር ነው
@Toyba-mc9xz
@Toyba-mc9xz 19 күн бұрын
ወንድ ልጅ ከልቡ ለሚወዳትን ሴት ገዘብእና ጊዜዉ ሳይሆ ሂወቱን ይሰጣታል ❤🎉❤🎉 እንዴወድ ልጅ የወህ የለም ይዉዴድሽ ብቻ 😂❤
@sewihebite
@sewihebite 11 күн бұрын
ለሁሉም ወንዶች ይደረሰልኝ ከዛን ፍቅር ትዳር መለያየት የሚባል ነገር የለም እኔ አብረን ሰርተን አብረን ታገለን እንደናደገ እንጂ ተለያይተን መኖር አልወድም የወደድኩት እለያለሁ በቃ ጨቅጫቃ እሆናለሁ ከምወድዉ ሰው እርቄ መኖር አልችልም ባጠቃላይ የርቅት ፍቅር አልችልም ሰለሞከርኩት ነው በአካል ግን 6 ወር አንድ ቀን ሳንጣላ እርቀት ሲሆን ግን አንድ ስምንት 2እና3መጣለት መጣ ተለያየን በቃ
@yeshiyeshi1986
@yeshiyeshi1986 15 күн бұрын
እዉነት ነው ወድሜ በርታ
@MahletWondale
@MahletWondale 17 күн бұрын
ትለያለህ የምትሰጣቸው ምክሮች የምትናገራቸው ነገሮች ትክክል ነህ እናመሰግናለን❤❤
@user-ls2hd1fy7x
@user-ls2hd1fy7x 20 күн бұрын
ኪራዬ በጣም አመሠግናለሁ ካተ ብዙነገር ተምሪያለሁ😍😍😍
@SemiraLehona
@SemiraLehona 11 күн бұрын
በትክክል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemdagim699
@alemdagim699 19 күн бұрын
ልክ ብላሃል ኪራየይ አመሰግናለው❤😍
@user-ve8po1cp5m
@user-ve8po1cp5m 19 күн бұрын
በጣም ኡውነት ነው ፈጣሬ ይጠብቅ❤❤❤❤❤
@SelamawitKebede-xs9ih
@SelamawitKebede-xs9ih 11 күн бұрын
ኪራዬ በጣም ጎበዝ ነህ በርታልኝ😊
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q 20 күн бұрын
እኔማ ገና ለመተው ሲያስብ በደብ ነው የሚገባኝ ሳይቀድመኝ ልቅደም እልና ተው ይሄ ነገርህ ብየ እነግረዋለሁ ጭራሽ ይብስበታል ብሎክ አርጌ እልም ቡሀላ ሲያብድ እኔ በደስታ የለሁም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@elenidemes4769
@elenidemes4769 18 күн бұрын
U are playing...
@075_ቸ
@075_ቸ 19 күн бұрын
ኪራየ የእግዚአብሔር ሰው❤
@MekaYassin-ne4xf
@MekaYassin-ne4xf 20 күн бұрын
ያንተ ምክር እዉነት ነው በትክክል በርታልን
@leeleemengistu2491
@leeleemengistu2491 16 күн бұрын
Oh wow you are absolutely correct! You look very young but yet very knowledgeable about women's feelings! Thank you!!! We need more men that understands women to this extent!
@hiymanotabrhame9161
@hiymanotabrhame9161 16 күн бұрын
እኔ መጀመሪያም የዉደድኩት በመልኩ ዉይም በገንዘቡ አልነበረም በራስ መተማመኑ የስራ ፍላጉቱ ፍጥነቱ እራሱን አጠባበቁን ነበር እንዳፈቅረዉ ያደረገኝ ግን እየቆየ እነዛን ነገርች በሙሉ ከሱ ጠፉ እዉነት በየ ቀኑ ለሱ የነበረኝ ስሜት እየቀነሰ መጣ በግልጽ አዉራንበት ግን ለዉጥ አላየሁም መለየት አልፈልግም አሁን ግን እኔ እራሴ ከራሴጋ ሙግት ገጥሜ አለሁ አንዳንዴ ልብሽን ሳይሆን አምሮሽን እያሰራሽዉ ነዉ ልብሽን ስሚ ብየ ከራሴ ጋር እሟገታለሁ ግን አሁን ከአቅሜ በላይ ሆነ ብተዉዉ ብየ ሳስቡ እሱ በጣም ይጎዳል ህይዉቱን እስከማጥፋት ደርሷል እሱን ፈርቸ እስካሁን መወሰን አቃተኝ እስኪ የራሳችሁን ሀሳብ ንገሩኝ ምን ላርግ?
@user-sj6yv5ri8n
@user-sj6yv5ri8n 15 күн бұрын
ባክሽ ምንም አይሆንም እኔም እንዳንቺ ነበር ብዙ ግዜ ጠብቄ መክሬ ተናግሬ ስያቅተኝ ስለየው ምን ይሆናል እያልኩ ስሰቃይ አሁን ግን ተገላገልኩት አንችም መወሰን አለብሽ በቃ ተነግሮ መስማት ካልቻለ እንዱም አይወድሽም ማለት ነው አንቺ ማጣት አያስፈራውም ማለት ነው ስለዚ ህይወትሽ ኑሪ ጠንካራ ሁኚ
@yektashefrewa2003
@yektashefrewa2003 20 күн бұрын
እውነት ነው ትክክል ነው ኪራ በርታልን
@yeti2828
@yeti2828 20 күн бұрын
ልክ ነህ
@GaniBedane
@GaniBedane 3 күн бұрын
ትክክል ናህ
@user-pi5fx3kk8m
@user-pi5fx3kk8m 15 күн бұрын
ያወራህው ሁሉ ልክ ነው አሁን እየተሰማኝ ያለ ስሜት ነው እየወደድኩት ግን ከኔ ጋር እንደ ማይሄድ ለስሜቴ ግድ እደሌለው ተረድቻለሁ
@user-ss1kg9dp6u
@user-ss1kg9dp6u 20 күн бұрын
Thank you kiraye and Abani mnm sehtet yelwm andega 👌🙏❤️
@user-rg2so7vi5u
@user-rg2so7vi5u 16 күн бұрын
እውነትህን ነው ወንድሜ❤❤❤❤❤❤
@adislasti4907
@adislasti4907 20 күн бұрын
Kirubael wandime betam Amesgnlwu Ewunet balegn amelekaket lay bedenb endigebegn sel aderkegn Amesgnlwu bedegame Ewunet tebark Egziahber tsegawun yabzleh Egziahber moges yehuneleh Hulem metngerwu lek nwu betelgn ye feker hiwot wust lalu sewoch asteway lehonu betem metkem meker nwu Egziahber yerdah bertelgn betam nwu mewodeh akbari negn bertelgn❤❤❤
@SentayehuTesfaye-pu3bm
@SentayehuTesfaye-pu3bm 19 күн бұрын
ወንድም እግዚአብሔር ይሰጥክ የእውነት የልቤን ነው የተናገርከው የእውነት እኔ የተለያዬ ሰራ በመሰራት ለመለወጥ ብዙ እጥራለሁ ግን እሱ ምን ነገር እንቅሰቃሴ ወይም ሌላ ተጨማሪ ሰራ መሰራት ለዠነገ ማሰብ የለም ከአመት እሰከ አመት አንድ ሰራ ለመለወጥ ጥርት አያደርግም የነበር ፍቅር እየቀነሰ ነው
@godislove1474
@godislove1474 15 күн бұрын
ታናሼ ኮራብሀለው ኬሩ ቱቲ ነኝ❤❤❤❤ እየተከታተልኩኝ ነኝ አብሮነቴን ገልፃለው ኮራብሀለው ኬሩ ሐወይ ሀሀሀሀ❤😂😂😂😂
@Selinaye-edil429
@Selinaye-edil429 14 күн бұрын
Eskahun yehenen podcast alemaweke it's true enamsegnalen❤❤❤❤
@MelatMelat-r6e
@MelatMelat-r6e 6 күн бұрын
ልዩ እኮ ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ejiguakebede457
@ejiguakebede457 17 күн бұрын
Ewunt new ✅ Yene wud Enamesegenal nurlen 🙏
@SolyanaAbush-pi8cv
@SolyanaAbush-pi8cv 8 күн бұрын
Hulem yemtinagerew tikikil nek ene teqebyalhuny ❤❤❤
@user-il7wi1cr6h
@user-il7wi1cr6h 14 күн бұрын
Betam leke nehe ersnem endaye new yarkene thanks 🙏🏾
@seniadimtsumiru3900
@seniadimtsumiru3900 18 күн бұрын
በታወድሜምክሮችክ,በጣም,,ጠቃሚ,ነዉ,በፍቅር,ነዉማዳምጥክ,,ስልክክ,,,ፃፍ,,ጥያቄ,,ለመጠየቅ,☺☺☺☺☺☺😍😍😍😍😍😍😍
@Deratube95
@Deratube95 20 күн бұрын
እኔ ቃል የለኝም ላንተ አላህ ይጨምርልህ እውቀትህን ❤
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 20 күн бұрын
ኪራ ስወድክ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉እናመሰግናለን
@TigistTerefe-b7j
@TigistTerefe-b7j 19 күн бұрын
በጣም ትክክል ነዉ
@Kalkdan-x2j
@Kalkdan-x2j 16 күн бұрын
የምትናገረው ሁሉ እውነት ነው
@mintamirmega386
@mintamirmega386 13 күн бұрын
በናት እርዳኝ ከፍቅረኛዬ ጋር አብሬው የሼር ስራ እሰራለው እና በአንዳንድ አለመግባባቶች ተፍጠሩ በጣም አፍቅረዋለው ግን አሁን ተለያየን እንዴት ስራዬን ልስራ ምክርህን እፍልጋለው በጣም አፍቅረዋለው
@sanchsanch1058
@sanchsanch1058 19 күн бұрын
Kira, you are talking about my current situation .
@yewbdarzewdie7400
@yewbdarzewdie7400 14 күн бұрын
Thahk you my son 100 percent you are right
@ብርቄይቱብ
@ብርቄይቱብ 20 күн бұрын
ወንድሜ ትክክልነህ.
@HadraTaju
@HadraTaju 20 күн бұрын
ክበርልን
@MikiGer
@MikiGer Сағат бұрын
አረ ጓዶች አማኩሩኝ በፍቅር ሂወት ስቀጥል ደሞ ትዳር ሞኩረን ነበር በጣም የሚያስቀና ሂወት ነበረን ግን ከእለታት አንድ ቀን መንገድ ሳታች ከዛ ከሌላ ሰዉ ግንኝነት መስርታ ግን ለኔ አልነገረችኚም ግን በጣም ተስፋ ትቆርጣለች ታለቅሳለች መቶን ነዉ የምመርጠዉ ምናም ትላለች በቃ እኔ ግራ ገባኝ ከዛ እኔ ወዳለችበት ሂጂ ሳጣራ ግን ሌላ ግንኝነት ጀምራለች ግን ያኔ እንካን እስዋ አልነገረችኚም ጠብቀኝ ነበር ያለችኝ ከዛ ነዉ ሰዉ የነገረኝ ካወኩ ቡኋላ ተዉኩት ዝምታ መርጬ ዝም አልኩ በዛዉ ተጠፋፋን እኔም ሂወቴ ማፅናናት ጀመርኩ ከዛ ትደዉላለች ከዛ ማልቀስ ተሸዉጄ ነዉ ምናምን ትላለች እኔ ግን ምንም መጥፎ ቃል አልወጣኚም ከተመቸሽ ካስደሰተሽ ፍቅር እና እምነት በብር ለዉጠሽ መሄዱ ከተመቸሽ መልካም ሂወት ብየ ዝም አልኩ ግን እስዋ እየደወለች ትቀበለኝ አለክ ወይ እያለች ሂወቴ ግራ ተጋባ በእርግጥ ከኔ ጋ ትኑሽ ችግር ነበር እሱም የገንዘብ ነበር እሱም ችግር ዉስጥ ስለነበርኩ ነዉ እና አሁን ግን ምን ላድርግ እየደወለች እያለቀሰች ትረብሽኛለች ምን ባደርግ ይሻለኛል
@eluselkimdi
@eluselkimdi 14 күн бұрын
very very true! every point is valid from a woman's persepctive... i never thought i would relate to contents like this but man... how come u know us this well?!!
@helen-w3p
@helen-w3p 13 күн бұрын
As me you're definetly correct
@ይታይሽአድማሱይታገሱ
@ይታይሽአድማሱይታገሱ 20 күн бұрын
አንተ የልቤ ሰው ኪራዬ ጎበዙ❤
@g7vg900
@g7vg900 10 күн бұрын
ውይ ኬራዬ አረ ትለያለህሌሎች ወንዶችም እንዳንተ ቢረዱን ምናለ
@mekedesbekele5204
@mekedesbekele5204 20 күн бұрын
?? የሆነች ሴትማ ዉጠሀል 100%እዉነት ነዉ
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 20 күн бұрын
ክክክክ😂
@user-tx5lc8yu8u
@user-tx5lc8yu8u 20 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🥰
@SamsungDuos-ik2wk
@SamsungDuos-ik2wk 18 күн бұрын
ክክክክክክክክ ንግግሩ እኝ እየሰብነው የለነውን ፊለጎተችንን እተነገረ ነው
@user-qw3cp5tr5d
@user-qw3cp5tr5d 19 күн бұрын
አይ ቢዝነስ አድርገውናል በተለይ ሰው ሀገር ያሉ እህቶቸ አድቱን ሳያስተዳድር ከዛ ሁለተኛ ያገባል ሁለቱም እያመጡ እድሰጡት ከባድ ነው አላህ ይስትር 😢
@timnitasmir5960
@timnitasmir5960 17 күн бұрын
ኡፍፍፍ ኪራ 👏🏽👏🏽👏🏽❤
@MihretTariku-w1d
@MihretTariku-w1d 20 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@bryegaldiesae
@bryegaldiesae 20 күн бұрын
ልክ ነክ ኪራዬ💝
@ZEMZEMALI12
@ZEMZEMALI12 20 күн бұрын
ምክርህ ሲመቸኝ የኔውድ ባል ናእስኪ አብረን እንስማውና የጎደለ ካለ እንድናስተካክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤my habibi
@user-qg5ds6xz9m
@user-qg5ds6xz9m 20 күн бұрын
እኔም ብዬ ተመኛሁ ለኔ ሀቢቢ .
@user-zp6fz9nc3m
@user-zp6fz9nc3m 16 күн бұрын
እውነት ነው ።
@hanannure3597
@hanannure3597 17 күн бұрын
ሁሉም እውነት ነው
@Kidu10
@Kidu10 19 күн бұрын
Enante gine ahunem 77.7K laye lemen😢 let's go 100K Kiraye Teleyalehe😊😊😊
@genetmelese7487
@genetmelese7487 20 күн бұрын
የሆነች ሴት እማ አለች ቁጭ 😊
@GODISTHEKINGOFKINGS
@GODISTHEKINGOFKINGS 18 күн бұрын
Ohhhh ante ginn liyu nehh betam betam intelligent neh how do you know yehea hulu yemtlew benea hiwet it's true. Lante yemtagebaw set weyne tadlla❤❤❤❤❤
@FikiradisTilahun-lv9pl
@FikiradisTilahun-lv9pl 18 күн бұрын
You are so genius wow 👌 👏 ❤
@HiwotEndegena-bs6gx
@HiwotEndegena-bs6gx 20 күн бұрын
የውስጤን ነው ምታወራልኝ አመሰግናለሁ ኪራ
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 20 күн бұрын
Wow you are simply the best ❤
@meserettilahun8825
@meserettilahun8825 8 күн бұрын
betikekel new sileset yegeletsikew tnx
@istme4224
@istme4224 20 күн бұрын
ህልም ልክነው🎉🎉🎉
@hayatmohammed6250
@hayatmohammed6250 12 күн бұрын
ትክክል😢😢😢😢😢😢😢😢የኔ ቲ ሪከ
@JemaneshAessen
@JemaneshAessen 13 күн бұрын
በትክክል
@Karimahrima-tw9ct
@Karimahrima-tw9ct 19 күн бұрын
እዉነትነዉ❤❤❤❤❤
@DhRt-x3s
@DhRt-x3s 12 күн бұрын
ትለያለህኮ❤❤
@hanashewandgn6188
@hanashewandgn6188 20 күн бұрын
ኪራየየኛመካሪእኳንደህናመጣህልን😍❤❤
@hiwethailu-wp3zb
@hiwethailu-wp3zb 14 күн бұрын
ተባርክ❤😅
@AlainAll-de1yf
@AlainAll-de1yf 18 күн бұрын
ግን አተ እሄን ሁሉ ነገር በምን አወክ🤔ፈጣሪ ይጠብቅህ❤
@TsionNigusse-t6z
@TsionNigusse-t6z 19 күн бұрын
እውነት ነው
የፍቅረኛዬን ባህሪይ እንዴት ልቀይረዉ….
19:44
በዚህ ምክንያት ነው የተወሽ...እሱ....Ahadupodcast
24:28
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 49 МЛН
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 7 МЛН
እንድሮው እንዲወድሽ ይህን አድርጊ
22:54
Ahadu podcast
Рет қаралды 30 М.
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН