በዚህ ምክንያት ነው የተወሽ...እሱ....Ahadupodcast

  Рет қаралды 115,035

Ahadu podcast

Ahadu podcast

Күн бұрын

Watch it and comment your opinions
👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
👉 Telegram @ahaduofficial

Пікірлер: 903
@emiyeee1490
@emiyeee1490 7 ай бұрын
I love ብቼኝነት ❤❤❤ መልካም ሰው ሁኑ መልካሞች ይመጣሉ በፈጣሪው የተመካ ሰው መቼም መጥፎ ላይ አይወድቅም ❤❤❤ 🙏
@dubaisha234
@dubaisha234 7 ай бұрын
በትክክል ብቸኝነትን ተላምጀዋለሁ ❤
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 7 ай бұрын
እኔም ትቻለሁ ለኔያለዉአይቀርም
@dubaisha234
@dubaisha234 7 ай бұрын
@@user-fo8je1md8n አብሽሪ የኔውድ አላህ የመረጠልንንአላህ ይስጠን
@dubaisha234
@dubaisha234 7 ай бұрын
ወላሂ ከመላመደ የተነሳ ወዶችን ረስቻለሁ አላቅም
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 7 ай бұрын
@@dubaisha234 አላህያበሽርሽማሚ ይሆናልያልኩትምጥቅመኛሆነ ለኔከተፃፈ ሁሉምአይቀርም አርፌቁጭብያለሁ
@user-rs4if2qj3f
@user-rs4if2qj3f 7 ай бұрын
ቃልህ እውን ነው ።ነገር ግን ሴቶችዬ ከማፍቀራችን በፊት እንማር እንስራ እንለወጥ ከጥገኝነት እንውጣ የምናደርግ እንጂ የሚደረግልን አንሁን ።ለራሳችን ክብር ይኑረን ጥሩ ነገር መብላት መጠጣት መልበስ ማጌጥ እራሳችንን ከጭንቀት ከድህነት ነጻ እናድርግ ።ያን ጊዜ አደለም የሚወደን የምንወደው ሰው መረቡን ዘርግቶ ለማጥመድ ይመጣል ።ያን ጊዜ ነቃ ብለን እናስብ እናስተውል እንወስን ።
@mariammariam1007
@mariammariam1007 6 ай бұрын
💯💯✅✅
@BrianKiyaa
@BrianKiyaa 4 ай бұрын
❤❤❤❤​@@mariammariam1007
@Hhh-rd7gp
@Hhh-rd7gp 4 ай бұрын
ይመችሺ አቦ ልክ ነሺ 👌👌👌👌👌
@user-ed9kw8pr1t
@user-ed9kw8pr1t 7 ай бұрын
ሴቶች በራሳችሁ ተማመኑ ጠንካራ ሁኑ ወንዶች በዚህ ዘመን ጥቅም ፈላጊ ሆነዋል
@user-eu5rh3yk9w
@user-eu5rh3yk9w Ай бұрын
እውነት ነው
@KidusShfe
@KidusShfe 13 күн бұрын
ሁሉም አደለም
@Yichalaltube
@Yichalaltube 7 ай бұрын
እኔ ያችው የለመድኳት ብቸኝነቴ ትሻለኛለች ወንዶች ሲፈቀሩ ልብ ሰbረw ነው የሚሄዱት ሶ በስራ ራሳችሁን ለውጡ ሴቶች ከዛ ይመጣሉ ደምሩኝ ወገኖቼ❤❤❤
@KediyTube885
@KediyTube885 7 ай бұрын
@betelhemworku2976
@betelhemworku2976 4 ай бұрын
ልክ ነው ...እህቴ ለዚ መድሀኒቱ የበለጠ ቆንጆ ፣ የበለጠ ጠንካራ ሰራተኛ ፣ ከፈጣሪ ጋር ...መጣበቅ
@Yichalaltube
@Yichalaltube 4 ай бұрын
@@betelhemworku2976 ደምሪኝ እማ
@Se-fl1sg
@Se-fl1sg 3 ай бұрын
ሳህ
@FlowersLover-yv1ck
@FlowersLover-yv1ck 7 ай бұрын
ወንዶችን የሚያርቃቸው ሌላው የሴት ባህሪ confidence ያላት ኩሩ ሴት ሰተሆን ይፈራሉ መበለጥ ያሰፈራቸዋል ። ተባረክ
@karimaayman3519
@karimaayman3519 7 ай бұрын
ብዙ ዋጋ ከፍያለሁ 😢 አሁን ግን ማንም ቢሂድ ማንም ቢመጣ ምንም መስለ አይታየኝም አይሞቀኝ አይበርደኝ አሁን ትኩረቴ እራሴ ላይ ነው አልሀምዱሊላህ
@user-vu3st4to6s
@user-vu3st4to6s 3 ай бұрын
ትክክል ነሽ የኔ እህት
@ymeralcd4850
@ymeralcd4850 3 ай бұрын
የኔ ብጤየ😢😢
@Mary-qy8nj
@Mary-qy8nj 2 ай бұрын
Me to love is Rip😢. ሴቶቸ ተጠነቀ ቁ ፈቅረ ሞተ ተቀበረ የሰሞኑ ወንዶቸ ጥቅም ብቻ
@tayba1611
@tayba1611 2 ай бұрын
እኔም😂😂😂
@k2910
@k2910 2 ай бұрын
በትክክል
@guzobetsfatube
@guzobetsfatube 7 ай бұрын
ሲጀመር የዘበኑ ወንዶች ሃላፊነት መሸከም አይችሉም ጥቅም ፈላጊ ብቻ ናቸው
@LovelyCoastline-hq4gy
@LovelyCoastline-hq4gy 7 ай бұрын
እውነት ነው/100%
@AstuAstu-sw6tu
@AstuAstu-sw6tu 7 ай бұрын
Yes 100%
@user-bt2tc3dy3x
@user-bt2tc3dy3x 7 ай бұрын
እውነት ነው
@user-zb6xg9ml4v
@user-zb6xg9ml4v 7 ай бұрын
በትክክል
@yeshitila5299
@yeshitila5299 7 ай бұрын
እውነት ነው100 %😢😢😢😢
@sosinayoni
@sosinayoni 6 ай бұрын
ባልንም ፍቅረኛንም ተገላግያለሁ ብቸኝነቴን ነፃነቴን እራስን መውደድ ደስ ይላል❤ ወንዶች ገደል ግቡ!
@SoratiTesfaye
@SoratiTesfaye 4 ай бұрын
Amen
@tigraweyti192
@tigraweyti192 3 ай бұрын
Amen 😂😂😂wend keber aywedm gedel yegebu❤
@AbeYod
@AbeYod 3 ай бұрын
Aybalm nege enat mehon ayamrshm lemiyalf ken ........
@Mub351
@Mub351 3 ай бұрын
Enat kalfelgeshi zem malet enji bezu mawrat teru ayedelem
@user-ll2dz7tf3l
@user-ll2dz7tf3l 2 ай бұрын
በሞላ😅
@narty46
@narty46 7 ай бұрын
በራሣቸዉ ሣይተማመኑ ወደሠዉ ህይወት አይግቡ አፈር ይብሉና 😏😏😏😏ሢጀመር ወንድ ልጅ ቆራጥ ዉሣኔ ሣይኖረዉ ፣ቃሉን ሣያከብር በሰዉ ህይወት ዉሥጥ እየገቡ ሠላምን መንሣት ምን ይሉታል ?ሢጀመር የሚወድ ሠዉ ያለብንን ችግር ይናገራል እንድናሥተካክል እንጅ ዝም ብሎ ጥሎ አይሄድም
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 7 ай бұрын
አረ ይድፋዉ የኔንሥ የተረገመ ገዘብ ገዘብ ይላል
@narty46
@narty46 7 ай бұрын
ገንዘብ??ይቅርብሽ ይሄ ዘመዱ ገንዘብ ነዉ እህቴ ​@@emanahmed-vb6fy
@narty46
@narty46 7 ай бұрын
@@emanahmed-vb6fy የኔ እህት ይሄ ዘመዱ ገንዘብ ነዉ ።ይቅርብሽ ቢወድሽና ለትዳር ቢፈልግሽ ገንዘብ ስላት ትተወኛለች ብሎ በማሠብ ከአንች ገንዘብሽን አያሥቀድምም ነበር ይድፋዉ😏😏አሥመሣዮች
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
😅😅ውዴ ደምሬኝ
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
​@@narty46😅ውዴ ደምሬኝ
@user-sn1ch4wy8l
@user-sn1ch4wy8l 2 ай бұрын
አረ ወዶች ጥሩ የሚባሉት በወር ዉስጥ ይቀየራሉ ፍቅር ይገልበጥ 😏😕 ሠርቼ መለወጥ አላማዬነዉ በራሳችን ስንቆም ፈላጊያችን ብዙነዉ ❤ ቅመሞች ተሠብስበን እጠክር በላይክ አሳዩኝ ከወድልጅጋ ወይ አብረዉን ላይቆዩ መጃጃል ስልች ያለኝ ስራ ስጨርስ ለወደፊት የሚጠቅመንን ይቱብ እንማር ለራሳችን ግዜ መስጠት ከሱጋር እቅልፌን አጥቼ ያደርኩበት ቀን ያቃጥለኛል😂
@user-eq4gs3tw8y
@user-eq4gs3tw8y 7 ай бұрын
ሴቶችየ ጠንካራ ሁኑ❤❤❤
@LovelyCoastline-hq4gy
@LovelyCoastline-hq4gy 7 ай бұрын
እሺ 😅😅
@AstuAstu-sw6tu
@AstuAstu-sw6tu 7 ай бұрын
Ya❤
@yeshitila5299
@yeshitila5299 7 ай бұрын
እሸ😅😅😅👏👏🙏
@Selam-sk2vk
@Selam-sk2vk 5 ай бұрын
esh wud
@user-sb7dc1dx6l
@user-sb7dc1dx6l 7 ай бұрын
እየሳኩ ነው የጨረስኩት ኑርልን አቦ የምትናገራቸው መሬት ጠብ አይሉም❤
@BMWvike
@BMWvike 5 ай бұрын
የምታነሳቸው መወያያ ርዕሶች ጥሩና አስተማሪ ነው ብሮ ቀጥልበት። በነገራችን ላይ እኔም በጣም የምወዳትና የማፈቅራት ፍቅረኛዬ ጋር የተለያየነው ከባድ ሁኔታ ላይ በሆንኩበት ጊዜ እራሴን ማዳመጥ በፈለኩበት ስዓት ለምን ዘጋከኝ በሚል ክርክር ተለያየን እወዳታለው እናፍቃታለው ግን አልሆነም መልካም ነገር ሁሉ ይግጠማት!!! ጥሩ ትምህርት ነው ሴቶች ለፍቅረኛቹ የማሰቢያ ጊዜ ስጡ ለምትወዱት🙏🙏🙏❤ መልካሙን ሁሉ ያምጣልን!!!
@user-yl2lf2ue1d
@user-yl2lf2ue1d 21 сағат бұрын
Ewunet new amen 🙏🙏🙏
@JcyfHch
@JcyfHch 2 ай бұрын
የብዙ😊ሰው😊ህይወት እያተረፈከነው❤በርታ
@esubeabera898
@esubeabera898 6 ай бұрын
ስርአትህ ; ለሰው ያለህ አክብሮት ; ለንግግሮችህ /ለቃላት አጠቃቀምህ የለህ ጥንቃቄ ብስለትህ ለአምላክህ የሚትሰጠው ቦታ/ፊርሃት/ በእውነት በጣም ተገርምየለሁኝ እግ/ር መባረክን ይባርክህ ።
@fvv1680
@fvv1680 4 ай бұрын
በትክክል❤
@Kal0920
@Kal0920 7 ай бұрын
ፍቅር ነፃነት ነው ለምንወደው ሰው ነፃነቱን መስጠት ያስፈልጋል ሰው ነው የራሱ ግዜ ያስፈልገዋል ሴት እና ወንድ አስተሳሰባችን ይለያያል ኪሩ ቀጥልበት በጣም ነው የማዳምጥቅ የማደንቅህ በርታልን 😊
@madenahusain6966
@madenahusain6966 7 ай бұрын
የፍቅር ግዜው አብቅቷል ወንድሜ ተሥፍ ያሥቆርጣል ፍቅር ከአላህ ብቻ ነው ከሠው አይጠበቅም
@AbushEtanbetL-veme
@AbushEtanbetL-veme 2 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ
@Nasante27
@Nasante27 6 күн бұрын
አላን አጊቢው 😅😅😅
@Mesi-to3wu9fn2m
@Mesi-to3wu9fn2m 17 күн бұрын
My Love ብቸኝነት❤❤❤መልካም ሰዉ ሁኑ መልካም ሰዉ ይመጣል ❤በፈጣሪያችሁ ብቻተማመኑ ቢዘገይም ለኛያለዉ መቼም አይቀርም ሴቶችም ወዶችም ቆመን ማሰብ አለብን ማስተዋል ይቀድማል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን 🙏
@user-vs6dt7le3r
@user-vs6dt7le3r 7 ай бұрын
እረ ተው ሴቶች እንደዚህ አትሁኑ ያለወድ ደማችሁ አይሰራምደ ሲፈልጉ ገደል ይግቡ ለወንድ ቦታ አትስጡ ወንድ ሲፈቀሩ አይወዱም መፈቀሩን ካወቀ የማትተይው ነው የሚመስለው እስኪ ማፍቀር የሚባል ነገር ተው በቃ አቁሙ
@AbushEtanbetL-veme
@AbushEtanbetL-veme 2 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ
@bettyaddisethiopia8537
@bettyaddisethiopia8537 7 ай бұрын
እኔ የናዝሬት ልጅ ነኝ እድሜዬ 27 ነው ይገርማል እኔም በቅርቡ ገጥሞኝ ነበር የጋራ ጓደኛችን አቀራርቦን ተገናኘንና እኔ V ነኝ የሱ ፍላጎት እንዳየኝ ወሲብ ነው ፍላጎቱ እና ትቼው ሄድኩ ያው ዲያስፖራ ስለሆነ በጥቅምም ለመሞከር ፈለገ እንጋባለን እኮ ነው የሚለኝ እኔ ደግሞ እምነት እና ባህልን የሚደግፍ እንጂ የሚጣረስ አልፈልግም ቆሜ ልቅር እንጂ ከጋብቻ በፊት ወሲብን አልደግፍም። ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ እስኪ ከጋብቻ በፊት ስለsex ምን ትላለህ ከጋብቻ በፊት እና ቡሃላ ምን ልዩነት ሊኖር እንደሚችል ቀጣይ አቅርብልን እኔ 100%እኔ ከጋብቻ በፊት sex አልደግፍም አልስማማም
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 7 ай бұрын
ጀግኒት አታድርጊው አምላክሽን አጥብቀሽ ያዢ❤
@abc12452
@abc12452 7 ай бұрын
ጎበዝ ከጋብቻ በፊት አይቻልም ዝሙት ነዉ ፀሎት አድርጊ የተባረከ ትዳር እንዲሰጥሽ!!!!!ደሞ ይሰጥሻል ከዝሙት በመሸሽ በራሱ እግዚአብሔር ያከብርሻል በርቺ
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h 7 ай бұрын
እህቴ ከጋብቻ በፊት ግንኙነት እንዳታደርጊ በእምነትም ሀፃት ነው ስለዚህ በክብር አግቢ ባልሽም ይወድሻል ቤተሰቦችሁም ያከብሩሻል ❤🙏
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j 7 ай бұрын
እንዳታደርጊው በኔ ይሁንብሽ ወንዶች ውሻ ናቸው እንዳትነኪው አግብተሽ አማና አማና ለወንድ ልጅ መፅዋት አትክፈሉ ሴቶች የተሸወድነው ይበቃል😢😢
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 7 ай бұрын
በአቋምሽ ፅኒ
@hayatkonju261
@hayatkonju261 7 ай бұрын
የኛ ሴቶች ችግር ነው የነሱ አይደለም ሳንግባባ ወዳሁኑ አምሶላ እንጋፋለን ለምን ይቆይ የፈለገውን ካገኘ ውሻ ስጋውን እስክያገኝ በየዳሩ ይዞራል የልቡን ካገኘ ይሮጣል ሴቶች የኛ ጥፋት መሆኑን እንወቅ ።
@AbushEtanbetL-veme
@AbushEtanbetL-veme 2 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ
@user-wl2sv5lv6l
@user-wl2sv5lv6l 7 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ለጌታዬ በሚደያ ወይም በጓደኛ አደለም ሀላሌን የገኘሁት የልጀነት ጮኛዬ ነው ከተገባን 20002 ሁለት ነው የተጋባነዉ በትዳረ ደስተኛ ነኝ አሁን ላይ ግን አራት አመቴ ስደት እናም ልገባ ነው ከሶስቶር ቡሀላ የአንድም ልጁ እናት እና አባት ነን ዉዶቸ አላህ ለእናተ የሚጠቅማችሁን ይስጣችሁ ደሞም ሴቶችዬ በረቀት ፍቅር ይቅረባችሁ የመዳም ቅመሞች አሁን ላይ እናተን የሚፈልጉ ወንዶቸ ለጥቅማቸዉ ነው የኔ ዉዶች ብልጥ ሁኑ
@memmem4421
@memmem4421 2 ай бұрын
2002 beyaa😂😂😂❤❤❤
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 7 ай бұрын
ትክክል ነህ ወንድ ሲያሳድድ እንጅ ሴት ልጅ ስታሳድደው ይደብረዋል አንበሳ ማደን እንጅ መታደን አይወድም😂😂😂😂
@Yichalaltube
@Yichalaltube 7 ай бұрын
ደምሪኝ እማ ይመችሽ
@fasshsehmufjde3599
@fasshsehmufjde3599 7 ай бұрын
Yes
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
😊😅ደምሬኝ
@WebNet-bg5hs
@WebNet-bg5hs 7 ай бұрын
😊
@roozarooza7877
@roozarooza7877 7 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@maqdasazizy7381
@maqdasazizy7381 3 ай бұрын
ፍቅር ለኔ አልተፈቀደም ፍቅር እና ትዳር ነብስ ይማር
@masetewal6914
@masetewal6914 7 ай бұрын
ኪሩዬ የእውነት ከልብ አመሰግናለሁ በርግጠኝነት የብዙ ወጣህ ስቃይ መታደግ ትችላለህ ❤️ተከታተሉት 🥰
@AbushEtanbetL-veme
@AbushEtanbetL-veme 2 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ
@ethiopiabinth6371
@ethiopiabinth6371 3 ай бұрын
ሴቶችኝ በራሳችን እንተማመን ጠካራ እንሁን ❤❤❤️❤️
@user-lo2ks8iw6f
@user-lo2ks8iw6f 7 ай бұрын
ዋውውው በጣም ትክክል የምር ትለያለክ በአሁኑ ጊዜ የሚያስፈልግ ምክር እናመሰግናለን❤❤❤❤ ጆሮ ያለው ሰምቶ ከስተቱ ይማር❤❤❤❤
@AbushEtanbetL-veme
@AbushEtanbetL-veme 2 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ
@user-xp9bj3yh5y
@user-xp9bj3yh5y 28 күн бұрын
እኔ አየሁ ዜሬ የታቃደሰ ትምህርት ምርጥ በእውነት ኑርልኝ❤
@almasslink8015
@almasslink8015 7 ай бұрын
የኢትዮጵያ ወንዶች ሲጀመር መወደድ መፈቀርም አይወዱም 😏
@Tyghv
@Tyghv 5 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ብዙ ጊዜ እራሴን ስጠይቀው የነበረውን ጥያቄ ነው የመለስክልኝ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤
@OsmanAyalewe
@OsmanAyalewe 5 ай бұрын
firkfa
@seadanurye8983
@seadanurye8983 5 күн бұрын
የኔውድ እህቶች የማዳምቅመሞች ጠካራሁኑ አላህ የተምቻቸውን ኑሮይስጠን ከስደትመልስ እኘሠንም መልካምያድርገን😊😊😊😊
@user-ng4uw9pk5b
@user-ng4uw9pk5b 7 ай бұрын
❤እርግጣኛናኝ ለቡዙ ሰዎች ለልበቻው❤ መዳኒህት ሆናሃል
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
😮ውዴ ደምሬኝ
@AzizaAziza-jk6dh
@AzizaAziza-jk6dh 6 күн бұрын
በጣም አሪፍ ንግግር ነዉ። ግን bro የራስዋ ገቢ ያላት የተማረች ሀይማኖተኛ ቆንጆ ሴት ስትሆንም ይሸሻሉ። በተረፈዉ አልሀመዱሊላህ i like alone its happy life
@AlemShewafera
@AlemShewafera 7 ай бұрын
በትክክል እውነተኛ ንግግር ነው ምርጥ ወጣት ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ima3452
@ima3452 2 ай бұрын
Your quality ፦1.የምታወራቻዉ ነገሮች በእዉቀት ናቸዉ 2.ስታወራ በጣም ፈጣን ነህ.....its not boring keep it 👍 3.When you speak its comfortable and really benifical for all Thanks bro ያዉ ቡዙ quality አለህ ትንሹ😊
@denkiesile4827
@denkiesile4827 4 ай бұрын
እኛ ሴቱች ጠንካራ ነን ታየኛ እኩ ሳለቃቅስ የእኔ ስላልሆነ ሄደ መንገዱን ጨርቅ ያድርግለት
@user-dn9mb8go5l
@user-dn9mb8go5l 4 ай бұрын
ባሁን ጊዜ ብቸኝነት ይሻላል ከማይረባ ሰዉን ጊዜን ማቃጠል አተግን ትክክክል ነኽ አመሰግናለሁ ወድሜ
@wubedel4103
@wubedel4103 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችንና በትክክል ዛሬ ያነሳሃቸው ነጥቡች እኛን ልንቀየር እሚገባ ነው እኔ ግን ኩስተር ባልኩ ቁጥር ፍቅር የጋራ እጂ ያንድ ሰው አደለም ብለው ይሸሹኛል ኩስተር ያለኩት እኮ ልፋብኝ ፈልገኝ ነው ግን በሚሳዝን 😢 ላምስት ቀን ፍቅር ፍቅር ይሉ እና ከዛ ይጠፋል ጥሩ ነገሩ ግን ይሄ ሁሉ ሲሁን በሩቅ እጂ ቀርቤ ያየሁት ወንድ የለም
@AbushEtanbetL-veme
@AbushEtanbetL-veme 2 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ❤
@user-xp9bj3yh5y
@user-xp9bj3yh5y 28 күн бұрын
😅😂😅😂😅😂😂😅😂😅 ሐረ ኑርልኝ ከመውደዴ የታነሰ ሁሌ እንድያውረኝ ብየ ስልክ ሺግዜ ነው ምደውለው አሁን ግን መለስኬኝ እድሜ ይስጥልኝ ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅ❤
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j 7 ай бұрын
ካለ ወንድ አይኖርም ያለው ማነው ድልን አርጌ እኖራለሁ ሁለተኛ ልቤን አልሰብርም ያለፈው ይበቃኛል እንዳልነሳ አድርጓ ኛ ሂዷል😢😢
@user-fp8wg6es9w
@user-fp8wg6es9w 7 ай бұрын
አይዛሺ ማሬዋ ሁላችንም ነን😢😢😢
@user-xr5dl2wf3e
@user-xr5dl2wf3e 6 ай бұрын
አብሽሪ ወድቀሽ መነሳት እንደምትችይ እራስሽን አሳምኝው ጠንካራ ሴትማለት ወድቃ የምትነሳናት እናም ጠንካራ እንሁን
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j 6 ай бұрын
@@user-xr5dl2wf3e እሺ እማ 😭
@JcyfHch
@JcyfHch 2 ай бұрын
አብሽሪ❤🎉😢😊
@motivationalspeech-world
@motivationalspeech-world 2 ай бұрын
AW yene inat bemegefat wust yalew himem kebad bihonim,ketefetershbet alama indayaswotash xenkresh lela idloch menqat alebish
@hiwotwalelgne2328
@hiwotwalelgne2328 6 күн бұрын
100% በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ እውነት ተባረክ አመሰግናለሁ
@user-kw1fj9vp9z
@user-kw1fj9vp9z 6 ай бұрын
አሁን ያለሁበት ሁኔታ ነው በጣም ከፍቶኝ ነበር እንተ ያልካቸው ሁሉ ልክ ናቸው እወደዋለሁ ግን የሱን ስሜት ላውቀው አልቻልኩም ከባድ ነው አሁን አቁሜያለሁ እንተ ያልካቸው ነገሮች ሁለተኛ አልደግማቸውም
@AbushEtanbetL-veme
@AbushEtanbetL-veme 2 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ
@BT-om1zl
@BT-om1zl Ай бұрын
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 2 ай бұрын
ኡፍ ብየ ያረፍኩት ከፍቅር ከትዳር አለም ስወጣ ነው አልሀምዱሊላህ ብቸኝነት ይለምልም አላህ ካለ ከሰደት መልስ ኢንሻ አላህ
@AbushEtanbetL-veme
@AbushEtanbetL-veme 2 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ
@fatumakonjo7655
@fatumakonjo7655 7 ай бұрын
☺አንዳንድ ወንዶች ከሴት ልጅ ብቻ እንደህፃን እንድትንከባከባቸው ይፈልጋሉ😊
@darejeabera8823
@darejeabera8823 7 ай бұрын
😮😮😂❤
@Bigchance25
@Bigchance25 5 ай бұрын
የምታነሳቸው ሀሳቦች በጣም ጥሩ ናቸው ደስ ይላሉ አንድ ነገር ጠቆም ለማድረግ ግን በመሀል ይቅርታ አታብዛ እውነቱን ስለተነገረው የሚቀየም ሰው ካለ ቢቀየም ይሻላል (ወደፊት ህይወታቸውን ቢያስተካክሉ ይሻላል!)
@AbushEtanbetL-veme
@AbushEtanbetL-veme 2 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ❤
@Bigchance25
@Bigchance25 2 ай бұрын
@@AbushEtanbetL-veme ደምሬሻለሁ ማሬ አንቺም ወደ ቤቴ ጎራ በይ
@user-qe1re7nz1c
@user-qe1re7nz1c 7 ай бұрын
በጣም የብዙዎቻችንን የፍቅር ሂወት እድንማርበት አድርገህናል ሁሌም ተናፋቂ ነህ ወንድሜ😍👌
@AbushEtanbetL-veme
@AbushEtanbetL-veme 2 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ
@esubeabera898
@esubeabera898 6 ай бұрын
በጣም ትገርማለህ ! የሚገርም ነገር ነው የሚትነግረን ገርሞኛል በጣም; ቆይ አንተ ይህን ሁሉ ነገር /መረዳቱን/ከየት አገኘህ ? ወንዶቹ ለምን እንድህ አይነት መረዳት ብኖራቸው ?
@AbushEtanbetL-veme
@AbushEtanbetL-veme 2 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ
@DaniLove-gh9ui
@DaniLove-gh9ui 7 ай бұрын
የኔስ ምን ሆኖ ነው ሳይደውልልኝ የምውሎው ድሮ ኮ onlin ስገባ ቀጥታ ነው እምደውሎው የነበረው😢
@user-qq3oe9bu2d
@user-qq3oe9bu2d 7 ай бұрын
በቃ ስለተማመነብሽ ኖ❤😮
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 7 ай бұрын
Jil
@GgGg-zn8ec
@GgGg-zn8ec 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ በዕዉነት ትምርት አገኘሁበት በርታ
@የማዳምቅመሞችቤት
@የማዳምቅመሞችቤት 3 ай бұрын
እኔ 2 አመት አብረን ቆይተን ዉጭ ኢያ መጥቸ ታምሜ ፀበል ሂጀ ረጅም ፀጉሬን ተላጨሁ እምነት ልቀባ ብየ ከዛ ስታስጠይ ያለ ፀጉር አላለም ከዛ ተጣላን 💔💔💔💔💔ቱ ድሮም ዉበት ነበር ለካ😬😬😬
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 2 ай бұрын
😢😢😅😅እህየኔምለዛነዉ የራቀኝ ጉድ ፀጉሬን ቆርጨዋለሁስለዉ ተወኝ 😅😅😅እደዉም ፈታሁሽ ባለቸኝ ግልግልነበር😅😅
@Banafitkay
@Banafitkay Ай бұрын
​@@emanahmed-vb6fy እረ ጉዴ እኔን ማነው እና ቁረጪው አሳምሪዎ ተበጣጠሰ ላጪው ሚለው እሱ
@user-yc2td8kn2m
@user-yc2td8kn2m 17 күн бұрын
😂አቤኔን ግን ትወደዋለህ በፍቅር አይን ነው እምታየው 😂በርታልን ወንድማችን ጥሩ ምክር ነው
@SendaHotel
@SendaHotel 7 ай бұрын
ሰለ ወንድ ልጅ ምንም መማር አያስፈልግም አሁን ሴቱ ነቀቱዋል ወንድ የሚመጣው ለገንዘብ ነው የሚርቀውም በልቶ ሲጨርስ ነው ደሞ ማንም ወንድ ሳይነካካ አይኤድም እኛ ሴቶች በአንድ ቀን ማፍቀር ቀርቶ ለመውደድ እነኩዋን መንጥረን አይተን ነው
@AbushEtanbetL-veme
@AbushEtanbetL-veme 2 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ❤
@user-yl2lf2ue1d
@user-yl2lf2ue1d 21 сағат бұрын
Ewunet new yena konjo 🥰🥰 marrrrrrrrr nesh 🌹
@user-xz3ly4vv8o
@user-xz3ly4vv8o 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ።
@user-cu5to9bx6t
@user-cu5to9bx6t 7 ай бұрын
መጀመሪያ ፍቅር ማለት እኮ የአንዱን ደካማ ጎን መሸፈን ነው ልጅን ከወደዱት አይቀር ከነ ንፍጡ ነው ምርጫው ካልሆንኩ ለምን ሀይ ይለኛል አረ በትንሹ ገጥሞኛል ግን እኔም ስቀልድ ነበር ማወራው ምክኛቱም በsocial midia ፍቅር ሰለማላምን ለሬው እየገረመኝ እዝናናበት ነበር እና አንድ ቀን አውቄ እንደምወደው አስመሰልኩ ከዛ አይጠበርርም ከዛ ሰደብኩት ከዛ ጨቀጨኩት ከዛ አዛኩት ከዛ ባሰበት ከዛ ጠፋ አይኑ ይጥፋ እንደዚ አይነት ወንድ
@እቢ
@እቢ 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 7 ай бұрын
😂😂😂እነሱ ጢባራ ስትሆኝባቸው ነው ሚመቻቸው
@ygyygh6610
@ygyygh6610 3 ай бұрын
አሁንስ ብቼኝነት ይሻለኛል መልካም ሰዉ ሁኑ በስራ እራሳችሁን ወጥሩ መልካሞች ይመጣሉ በፈጣሪ የተመካ ሰዉ መቼም መጥፎ ላይ አይወድቅም😢🙏
@AbushEtanbetL-veme
@AbushEtanbetL-veme 2 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ
@azilili9891
@azilili9891 7 ай бұрын
እስከ ዛሬ የት ነበርክ ኪራ ? you are blessed
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
😅😅እማ ደምሬኝ
@Gelila67
@Gelila67 11 күн бұрын
እኔ በሁን ሰዓት እልም ያልኩ ብቸኛ ነኝ ብቸኝነቴን በጣም ነው የምወደው በጣም ይጣፍጣል ልክ እንደ ማር
@bizuhan
@bizuhan 7 ай бұрын
ድንቅ መልዕክት ነዉ ወንድም ጸጋዉን ያብዛልህ ኑርልን❤️🙏🙏
@bezawitbelayneh9616
@bezawitbelayneh9616 7 ай бұрын
እኔ ገና ፍቅር ጀማሪ ነኝ ምንም አላውቅም ነበር ። ግን እድሜ ላንተ ብዙ አውቂያለሁ አመሰግናለሁ በጣም ❤
@Semu1279
@Semu1279 7 ай бұрын
ልክ ነህ የኔን ጥፋት በዚህ video weste አገኘሁት amsgenalwe
@AbushEtanbetL-veme
@AbushEtanbetL-veme 2 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ
@yordanostesfay8121
@yordanostesfay8121 23 күн бұрын
I love your advice thanks
@muluderbia7106
@muluderbia7106 7 ай бұрын
እኔ ብዙ ባይምሮየ ሲመላለሱብኝ የነበሩት ጥያቄወች ተመልሰዉልኛን👌👌👌👌 ከልብ ነዉ ምስጋናየ ኪሩየ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
ውዴ ደምሬኝ
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 7 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ከሴቲቱም ከወንዱም ያላቸውን አስተሳሰብ በትክክል ተረድተህ ለእኛ ለምታቀርብልን ትምህርትህ በደንብ ነው የምሰማው ንግግርህን እድሜ እና ጤና ተመኘሁልህ
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
😊ደምሬኝ
@user-gn1ry4mi9l
@user-gn1ry4mi9l 7 ай бұрын
አንደኛ ነኝ ለይኩኝ የኔ ውዶች ወንድማችኝ በርታ የዘመኑ ጀግና 🌺🌺🌺
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
😅😊ማሬ ደምሬኝ
@SmyrahSgalh
@SmyrahSgalh Ай бұрын
ሲጀመር ወንዶች እምታፈቅረውን እናእምታዝነትን አይወድም ወንዶችእሚወዱት እምታስለቅሳቸውን ሴትነው እሚወዱት እግዚብሔር ይመስገን ብቸኝነቴን እወደዋለሁ ❤❤❤
@user-mc9qg4zu4b
@user-mc9qg4zu4b 7 ай бұрын
ትህትናክ le sew care mtadergew ngr des ylal እመ አምላክ kezim belay ክብሩን ፀጋው ሞገሱን ትስጥክ አመስግናለው 💜
@AbushEtanbetL-veme
@AbushEtanbetL-veme 2 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ❤
@AbushEtanbetL-veme
@AbushEtanbetL-veme 2 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ❤
@biniyamsefiwe9719
@biniyamsefiwe9719 4 ай бұрын
ብሮ ፍቅር ደካማነት አይደለም ፍቅር መመረጥ ነው። ስለዚህ ፍቅርና የሆነ ነገር ጠብቆ ግንኘነት ውስጥ መቆየት ፍፁም የተላያየ ነው ማለትም ፍቅር ለማለት አይደፈርም
@KamilaHussain-gf9nq
@KamilaHussain-gf9nq 7 ай бұрын
ወንዶች ስማቸው እንጂ ሁሉም አንድ አይነት ናቸው ከሀዲ ሙናፋቅ ናቸው
@hayuti7346
@hayuti7346 6 ай бұрын
😂😂
@selelah
@selelah 3 ай бұрын
ከሁሉም ለምን ሄዲሽ
@user-xq3vq7hv1v
@user-xq3vq7hv1v 7 ай бұрын
ማርያምን ካንተ ትምህርት እየወሰድኩ ነዉ እስካሁን የማዉቀዉ ነገር የለም ለወደፊት ጉዞየን ግን በጣም እየተማርኩኝ ነዉ መልካም ሴት ከ እግዚአብሔር ነዉ ለሁላችንም መልካም የሆነ የተባረከ ፈርሃ እግዚአብሔር ያለዉ ይህወት ኑሮ ይስጠን እመብርሃን ትጠብቅህ ወንድም ኣለም 🌾🙏💞
@AbushEtanbetL-veme
@AbushEtanbetL-veme 2 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ❤
@user-dd7ev8jd8c
@user-dd7ev8jd8c 7 ай бұрын
እውነት ምርጥትምሕርትነው እየተማርኩበትነው በርታወንድሜ❤ ዴስስየሚል ዴሞአንዴበትሕ❤
@medinamohammed9813
@medinamohammed9813 6 ай бұрын
የምር በጣም ትችላለክ በደንብ ነው የሰማሁክ የተናገርካቸው ነገሮች ነባራዊ ሀቅ ናቸው😊
@user-ot8jg3hs6b
@user-ot8jg3hs6b 7 ай бұрын
ምንም የምንጨምረው የለም ሁሉንም ገልጸከዋል ምን አባቱ ጥርግ ይበል እንኴን እሱ አምሌና ነሀሴም ኤዷል 😅😅
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 7 ай бұрын
ክክ😊
@user-fy3qr2ec3k
@user-fy3qr2ec3k Ай бұрын
ክክክ ወዮዉ በሳቅ ለማንኛዉም ጥሩ ምክር ነዉ በርታ
@nathandkassa5394
@nathandkassa5394 3 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ ኪሩ ምናለበት ከ 1 ዐመት በፊት ባወኩህና በተከታተልኩህ.ኖሮ ስብራቴ ባልደረሰብኝ ነበር😢
@user-mq3ln4ku3o
@user-mq3ln4ku3o 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@mestawet438
@mestawet438 7 ай бұрын
ዴስ በሚል ሁኔታ ነው የገለፅከው እናመሰግናለን ብሮየ.
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
ደምሬኝ ውድ
@abebateklemariam4789
@abebateklemariam4789 4 ай бұрын
You know how many time I listen this, you did well. Thank you
@AbushEtanbetL-veme
@AbushEtanbetL-veme 2 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ
@سعادها
@سعادها 7 ай бұрын
ኪሩየ እናመሰግናለን❤እኔ ካልደወልልኝ ወይ ፍክች የለም😂ስደዉልልኝ ግን ፍድቅድቅ እያልኩ አወራዋለሁ በጣም ነዉ እምደዉ ታዳ ቅብጥብጥ እያልኩ ሳወራዉ ቀን ቀን ስራ ቦታ ሆኘ ሁኔታሺ ትዝ ሲለኝ ፈገግ እላለሁ ጅል አረግሺኝ ይለኛል ግን ካልደወለ አልደዉልም ሴትነቴንማ አላስንቅም እሚወዱትም እድህ ነዉ ስቶችየ አትከተሉ ከፈለጓችሁ ምንም ነገር አያግዳቸዉም ስተከተሉ ግን ኡፍ ነዉ የምኮኑባቸዉ ጀስት ቀብረር😂
@darejeabera8823
@darejeabera8823 7 ай бұрын
ፈሱካ😅😂😂😂😂❤
@user-ox4hy6dc1s
@user-ox4hy6dc1s 3 ай бұрын
በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን ትክክለኛው ነገረ ነው ያሳወከኝ
@AbushEtanbetL-veme
@AbushEtanbetL-veme 2 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ
@user-ps3yb4ry9k
@user-ps3yb4ry9k 7 ай бұрын
ብሮ አምለክ ነፊ ዕድሜና ጤና ይስጥህ🎉
@AbushEtanbetL-veme
@AbushEtanbetL-veme 2 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ❤
@ConfusedArcticBirds-uf1gv
@ConfusedArcticBirds-uf1gv 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ይህ ለኔ ጠቅሞኛል❤❤❤🎉🎉🎉
@WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv
@WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv 7 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ ወንድሜ ካንተ ብዙ እየተማርኩ ነኝ ቀጥልበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
❤ደምሬኝ ውዴ
@WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv
@WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv 7 ай бұрын
@@astertube5406 ደምሬሻለው ውዴ
@user-xx4ou7kv1k
@user-xx4ou7kv1k 3 ай бұрын
እኛሴቶች ልባች ባንሰጣቸው ይሻለናል ከገብ ለማውጣት አደጋነው ፈጣሪ ይኽ ያችነው ብሎ ሲሰጠን በቀበል ልባችንን መቼም ለወዶች አንስጥ ሴቶች❤❤❤
@AbushEtanbetL-veme
@AbushEtanbetL-veme 2 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ❤
@AbushEtanbetL-veme
@AbushEtanbetL-veme 2 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ❤
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 7 ай бұрын
ትነትነ ወላሂ እቅልፍ አሸንፎኝ ሣልጨረሠው ነበረ ያደረኩውት 😂የመዳም ሥራ ቁጭአሉበት እንቅልፍ ይደፍልነ ወንድሜ እኔ ወላሂ ወድልጅጋረ ድከመቴንነ ችግሪን አላሣይም በቀረበኝልክነው እምቀረበው ደሞ አከብረሀለሁጅ እወድሀለሁ ምነምን ማለት እፍራለሁነ አግብቶኮዋ እኔን መረሣትአሕቻለም ምክንያቱውም ወሥኝ የተለየሁት በሡው ችለተኝነት ነበረ ቻይነትሸ ከወድጋ መልሥ አትመላለሸም እነ ይህ ፀባይሸ ይማረከኛል ማለት ጀምረዋል እኔሥላ ቢጠብሡውትም አይሸተኝ ምክንያቱውም ግዜው አልቆልነ
@Muka-fn5fg
@Muka-fn5fg 7 ай бұрын
ለቤትህ አድስ ነኝ ማሻአላህ ትምህቶችህ በጣም የምገርም ነው ብዙ መወቅ ምፍልጋቸው ትምህርቶች ነቸው እናመሰግናለን ።
@AbushEtanbetL-veme
@AbushEtanbetL-veme 2 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ
@metialemayehu196
@metialemayehu196 7 ай бұрын
የኔ አንደበተ ርዕቱ እግዛብሔር ይባርክህ❤❤
@AberhemeFeleke
@AberhemeFeleke 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@AbushEtanbetL-veme
@AbushEtanbetL-veme 2 ай бұрын
ደምርኝ ውዴ
@user-vd7gj4bc8k
@user-vd7gj4bc8k 7 ай бұрын
ገደል ይግቡ ወዶች ሲወደዱ መከራ😢😢😢😢
@amaathh4061
@amaathh4061 7 ай бұрын
😢😢
@GODISTHEKINGOFKINGS
@GODISTHEKINGOFKINGS 15 күн бұрын
Thank you so much may God bless you 🙏
@genetkonjo
@genetkonjo 7 ай бұрын
😂😂😂😂ኪራ በመሀል ምረታወራቸው ቃላቶች ሲያስቅ ይመችህ ሳትጠገብ ያልቃል❤❤
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
😊ደምሬኝ
@genetkonjo
@genetkonjo 7 ай бұрын
@@astertube5406 ደመርኩሽ😀
@zadtanenew-ts6fq
@zadtanenew-ts6fq 7 ай бұрын
እውነት ነወ ወንድሚ ይህ ነው እኔ እስካሁን እያጋጠመኝ ያለው ምን እንደሚሻለኝ አላቅም እውነት ይቀርቡያል ከዛ ውይ አንዴ ውይ ሁለቲ ከተገናኝን በኋላ እንደር ይሉኛል ከዛ እኔ ከቢ እላቸዋል ከዛ እየሸሹ ይመጣሉ ምን ማድረግ አለብኝ በማርያም ንገርልኝ እውነት
@genitube5211
@genitube5211 7 ай бұрын
ተናፋቂው ቪድዎ 👌👌👌👌👌👌 ፀጋውን ያብዛልህ ወንድም❤❤🙏
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
😅ደምሬኝ
@user-fx3kh6nk2b
@user-fx3kh6nk2b 3 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍ ዘመንክ ይባረክ
@hjgughkgkg1804
@hjgughkgkg1804 7 ай бұрын
ወላሂ ያለሁበት ሂወት😂😂😂😂😂ወላሂ እርግፍ አርጌ ነው የምቶዉዋ ይህ ድጋይ እራስ😂😂😂😂😂
@dubaisha234
@dubaisha234 7 ай бұрын
😂😂😂እኔም
@hjgughkgkg1804
@hjgughkgkg1804 7 ай бұрын
@@dubaisha234 አንችም እንደኔ
@dubaisha234
@dubaisha234 7 ай бұрын
@@hjgughkgkg1804 አወ ወላሂ
@hjgughkgkg1804
@hjgughkgkg1804 7 ай бұрын
@@dubaisha234 በይ ሲደውልልሽ በ3ቀን መልሽለት
@fikirgetachew1472
@fikirgetachew1472 5 ай бұрын
ዋይ ይሄ ምክር በትክክል ያለ ነው ግን ላትቆዩ እስኪ አትምጡብን ወንዶችየ
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 7 ай бұрын
ሀቅ ነው ወንድ ልጅ ሲፈልግ እንጂ ሲፈልጉት ኩሩ ነው ! ብዙ ወንዶች በውበት ተማርከው አጌጥባታለሁ ሲሉ እሱን በውበት አስራው እሱ በገንዘብ አስሯት ቢጣመሩም ግን በፍቅር የሚገዛት ስታገኝ ነገሩ እንደዝዋዝዌ ይሆንና ያልወለደውን ልጅ ሲሳድግ ይኖራል የውበት እስረኛው true history እናተ ከወደዳቹህ በምንም ነው የማትነቁት ይመቻቹህ ወንዶችየ 😎
@astertube5406
@astertube5406 7 ай бұрын
😅ደምሬኝ
@Lidiyana-yemariyam
@Lidiyana-yemariyam 7 ай бұрын
አሉ ደግሞ ፍቅርን ለቢዝነስ መጠቀም የሚፈልጉ ሲጠጉን ከባድ መሆናችንን ሳቁ የሚርቁን😊
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 7 ай бұрын
አየየየ ልቤ ተሰብሮ 9አመት ሙሉ እድሜየን ገናዘቤን ገብሬ ሌላ አገባ
@abc12452
@abc12452 7 ай бұрын
ኡፍፍፍ አይዞሽ ውዴ የተሻለዉን ይሰጥሻል
@Shh-ds1vd
@Shh-ds1vd 7 ай бұрын
ለወድ ብር አትሰጡ
@እቢ
@እቢ 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h 7 ай бұрын
ያማል በጣም አይዞሽ ዋናው ጤና ነው ፈጣሪ የተሻለውን ባል ይስጥሽ❤😭🙏
@WebalmeTnaw
@WebalmeTnaw 7 ай бұрын
ፈጣሪ የተከበረውን ሊሰጥሽ ነው❤❤
@ephremgemeda5263
@ephremgemeda5263 4 ай бұрын
betam gobez ...eski degmo sile rebound relation ship content sira
@hawwamohammed643
@hawwamohammed643 7 ай бұрын
ወንድልጅ በጣም ከመጠን በላይ ከተፈቀረ ይቀየራል
@Hayat-yh9dd
@Hayat-yh9dd 3 ай бұрын
ትክክል ነው
እንድሮው እንዲወድሽ ይህን አድርጊ
22:54
Ahadu podcast
Рет қаралды 29 М.
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 42 МЛН
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 64 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 76 МЛН
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 42 МЛН