KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ከፍቅረኛሽ ጋር ከመታረቅሽ በፊት...ይሄን ቪድዮ ላኪለት...ahadupodcast
22:49
ብዙ Relationship ማይቀጥልበት ምክንያት ....Ahadupodcast
21:01
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
Chain Game Strong ⛓️
00:21
ቺት Cheat ሲያረግ በዚህ ያስታውቃል ....ahadupodcast
Рет қаралды 29,814
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 113 М.
Ahadu podcast
Күн бұрын
Пікірлер: 219
@RahileKetema
Жыл бұрын
እኔንም ገጥሞኛል እሄ ነገር አንድ ቀን ስልኩ ላይ የሆነ ቴክስት አይቼ ማናት ስለው እህቴ ናት አለኝ ከዛ የልጁቱዋን ስልክ አፈላልጊ ስጠይቃት ወድሜ አይደለም ግን ያለፈ ታሪክ ነው እኔ የራሴ ሄወት አለኝ አለችኝ ከዛ እኔም ዝም ብዬ ሳልጠይቀው ሃገር ወጣሁ አሁን ባላወኩት መንገድ ሂወቴን አበላሸሽው ብሎ ያላለኝ የለም አሁን ግን ሁለቱንምbelok አድርጊ ህሜን እየታመምኩ ነው ሁሌ የዚህን ልጅ ምክር ስሰማ እበረታለሁ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልን
@Arimon813
6 ай бұрын
I feel you
@abibi5249
5 ай бұрын
አኔ ቴክስት አይቼ ስጠይቀው የቆየ ነው የተጣላሽኝ ሰዓት አለ እሺ አልኩና ተው እይዝሀለው አልኩት ሸመጠጠ አንድ ቀን ከለሊት ጀምሮ ነይ እያለ መደወል ጀመረ ያው እኔም የምጨርሰው ጉዳዮች ስለነበሩኝ አልችልም አልኩና ማታ ሱቅ ዘግቼ ቤቱ ስሄድ ሴት አለች አስቡት እስኪ መናደድ ነበረብኝ ግን አልተናደድኩም ከሱ የምጠብቀው ነገር ስለሆነ ነው መሠለኝ ወጥቼ ሄድኩ ከዛ ተመልሼ ደሞ አጥረገረኩት እና ከባድ ነው
@ekrmyimam
Жыл бұрын
ያለፍው ሂውት ተብላሽቶ አድስስ ሂውት ልጂምር ነው መልካም ምኞታችሁን ተመኚልኝ❤
@tigistteketel3363
Жыл бұрын
Melkam hiwet yehunelsche❤
@fanoseebuziyee2159
Жыл бұрын
መልካም የተባረኬ ህይወት ይሁንልሽ እማ❤❤❤
@jujuHassen-l2p
Жыл бұрын
እኔም ግን ፍራት ፍራት እያለኝ ነው
@ዲባቲቭ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ግን በጥበብ ተመሪ ካለፈዉ ስተትሽ ተማሪ አደራ ❤❤💪💪🇪🇹🇪🇹👆👆🙏
@hckid2748
Жыл бұрын
መልካም ህይወት
@genitube5211
Жыл бұрын
ሴቶችዬ ብቻ ልባችንን እጠብቅ እምነታችንን በፈጣሪ ላይ እናድርግ🙏ኪራ እውቀቱን አብዝቶ ይስጥልን ተባረክ😍🙏
@Ahadumedia
Жыл бұрын
Thank you guys
@fanoseebuziyee2159
Жыл бұрын
ልዩ ነህ ኪራዬ በርታልን ❤❤❤
@AminaAbubeker
Ай бұрын
ልክ ነህ በዚህ ምክንያት ትዳሬ ሊፈርስ ነዉ በትዳር ሶስት አመታችን አንድ ልጅ አፈራን ግን አንድ ቀንም ቢሆን ስልኩን እዳይ አይፈቅድም እንደሚጀናጀን አዉቃለሁ ነገርኩት አስመከርኩት እሽ ይላል ግን አሁን ላይ የገዛ እህቴን ጀነጀናት በቲክቶክ ቁጥሮን ተቀብሎ እሱ መሆኑን አታዉቅም ነበር ፎቶዉን ሲልክላት ደነገጠች እሱም አያዉቃትም አላህ እጄ ላይ ጣለዉ ታግሼዉ ነበር አሁን ግን ወስኛለሁ እሱ ገና ጉዱን አላወቀም እኔ እራሴን እያዘጋጀሁ ነዉ
@HiwetYemaryam
Жыл бұрын
እኔ ሆዬ የሚወደኝን እርግፍ እርግፍግፍ አድርጌ ትቼ የምወደውን ስከትል ምንም እደጠበኩት አለገኘሁትም አላፍርም ያፈቀረኝን ሰው ፍቅሩ የእውነት ገብቶኝ ተመልሼ እንታረቅ ስለው ልቤን እንክት እንኩትኩት አድርገሻዋል ሰባራውን ልቤን ይጄ እኖራታለሁኝ እንጅ መመለስ አልፈለግም አለ እኔም እሰይ ደግ አደረገ በሚል ቆንጆ ቃል እራሴን እያጠነከሩኩኝ ነው።😁😅 ተንጊዴህ በሆላ በስልክ ጅንጅን No እዛው ሀገሬ ገብቼ ባይኔ አይቼ አገባታለሁ እንጂ ድጋሜ ከመዳም ስራ ጋር አልዳረቅም የምር😢 በነገራችን ላይ ለምሰጠን ጠቃሚ ምክሮች እናመሠግናለን❤🙏
@TiruB
Жыл бұрын
ይመችሽ ምርጥ ሰው 😍
@RoseKarbe
Жыл бұрын
የኔንጉዳይ አወራሽ ይመችሽ
@Hana-cg5tk
Жыл бұрын
የኔወዶችችች፣ክሀገራችን፣ሥገባባ፣❤❤ከእኔ፣ተማር፣በቴክቱክ፣የተዋወቁት29ሺብር፣ሥጥቸው፣ይባሥ፣ቡሎላኬልኝ፣ደጋሜ፣አለኝ፣ክኔ፣ተማሩ😊😢
@Helina2013
10 ай бұрын
@@Hana-cg5tkሲጀመር ለወንድ ልጅ ብር መላክ በገዛ እጅሽ ሂድ ሌላ ሰው ጋር ማለት ነው በርግጥ አንዳንድ ችግሮች በጣም አጣቢቂኝ ውስጥ ካልገባ በስተቀር ብር አልክም።
@Hana-cg5tk
10 ай бұрын
እኮኮኮ፣፣መች፣አወኮልሺሺ፣፣ኤህታለሜሜሜሜ፣ወይ፣ጎድድድድ
@barki117
Жыл бұрын
ሲጀመር ስለሴት ልጅ cheating ወንድ የማውራት ድፍረቱ አለው እንዴ 24 ሰአት ኣደል እንዴ ወንድ cheat ሚያደርገው , መንገድ ላይ , በሃሳቡ , በህልሙ , ስራና ትምህርት ላይ ...ሁል ጊዜ ያዪትን ሴት ሁሉ sexually fantasize እንዳረገ ምግብ ይመስል ከየኣይነቱ መብላት ሚፈልጉ ፍጡሮች
@Sassy387
3 ай бұрын
Thank you. Cheat kemadreg alfo normal yeWond bahri endehone mawrat yifeligalu. Yihe lij demo setim Cheat tadergalech eyale siyawera yasikegnal. Yemaywedader neger mawedader new.😅
@lemlemtsegay-kz7ee
6 ай бұрын
🎉🎉ኪራዬ ጌታን ሁሌም ፕሮግራሞችህን አያለው እምትናገራቸው ነገሮች አብዛኛውን ትክክል ነው እምትናገረው ኪራዬ ሁሉም ቁምነገር ነው እምታስተምረን ለሚገባው ሰው ልዑል እግዚአብሔር ረጅም አድሜ ከጤና ይስጥህ አሜን🎉🎉
@asnagirma4890
Жыл бұрын
ዛሬ አዳማ ለጉዳይ መጥቼ ቡና ለመጠጣት ጎራ አልኩ ከዛስ ኪራ ከአቤኒጋ አልመጣም ተንቀጠቀጥኩ በቃ ታላቅ ወንድሜ የመጣብኝ ነው የመሰለኝ እና ምክርህ ሰርቷል 🙏🙏🙏
@Ahadumedia
Жыл бұрын
😁😁😁 thank u
@GanetGanet-ku6ic
8 ай бұрын
😂😂😂😂
@zabebahmed7095
Жыл бұрын
የሰው ልጅ ሀሳቡን በየሰከንዱ ነው የሚቀያይረው አይ ሰው ምኑም የማይጨበጥ ፍጡር ነው እናመሠግናለን በርታልን እድሜ እና ጤና ተመኘሁልህ
@hodanlaki3759
Жыл бұрын
እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ያለፈው ሂወቴን እረስቼ አድስ ሂወት እድጀመር አዳዴ ያለፉ ሂወቶች የማይረሳ ጠባሰ ጥለውብን ያልፋሉ ለሁለተኛው በጣም ያስቼግራሉ
@zumera-y5p
5 ай бұрын
አብሽሪ ለኔም አድርጊ እንደራረግ
@BirtiBirhen
Жыл бұрын
የምር በጣም ልክ ነህ የሆነ ግንኙነት ከመጀመራችን በፊት ሰልክካችንንም ሆነ ልባችንን ንፁ ማድረግ መልካም ነው
@Helina2013
10 ай бұрын
ኪራዬ በጣም አመሰግናለው
@fikrtesilase
Жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ ይም ሆነ ያ ብቻ በዚች ምድረ ታማኝነትን የመሰለ ውድ ነገር የለም እኔ ለራሴም ለባሌም በጣም ታማኝ ነኝ ግን ካሃዲ ሰውን እጅግ በጣም እጠላለሁ ለምዋሸኝ ሰው ይቅርታም ለማድረግ ይከብደኛል ለምወዱን ሰዎች በተቻለን መጠን ታምነን እንገኝ።
@BccgHcgc
Ай бұрын
አረቦች በጣም ደስ የሚለኝ ነገራቸው ሚሲት የባሉን ባል የሚሲቱን ስልክ አያዬም ምንም ቢደወል ቢጠራ አያነሳም አታነሳም ይሄ ነገራቸው ደስ ይለኛል
@alemtsehaysesaysisay7144
Жыл бұрын
ዋው ኪራየ ከምር ምርጥ ምክር ነው እኔ ሚገርመው ሰወ ከወደድኩ ሌላኛው አይታየኚም ደስ እሚል ምክር ነው ችት ምናልባት ሰወች ምንም ግንኙነት ሳይኖራችሁ በሀሳብ ወይም በወሬ የሚሆነንን መምረጥ ከዛ ከራሳችን በሀሪ ጋር የማይሄድ ሰው ከሆነ ማለትም አሁን ብዙ የሚጠይቁንን ሰወች አሉ ግን እኛ የምፈልገው አይነት ሰው ካልሆኑ ስናወራቸው ከብዙ ሰው ጋር ማውራት እደ ቺት ይቆጠራል ኪራየ በዚህ ነገር ስራልን በተረፈ በርቱልን❤❤❤❤❤
@user-ih6dk
Жыл бұрын
እንኳን ስላም መጣህልን ኪሩዬ🥰በርታልን በንግግሮቺህ ብዙ ተለውጫለሁ
@fathimafa6444
Жыл бұрын
በጣም ጠቃሜ ምክር ነው ፈጣሪ ይባርክህ ወድማችን ቀጥልበት ምክርህ ሡሥ ነው የሆነብኝ ተሎ ተሎ ልቀቅ ❤❤
@sisy5472
Жыл бұрын
መተማን ለጌታ እግዝአብሔር እና ለረስ ነው❤ የሚጎደኝም እኔኑ ነው።ስለዝህ ለሚወዳኝ ሁሌም ተማኝ እሆነለው ለሚወደቼውም እታማናለው።አልፎም ማታመንን ባህሪዬ እንድሆን እፈልገለው😊
@edendebele6509
3 ай бұрын
አመሰግናለው ሁሌም ሀሳብህ ይገዛኛል መስታወቴ ነው🎉
@addisemetiku1495
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤ እኔ ችት ባይሆንም ኤርፎን አድርጌ እያዳመጥኩ ምግብ እበላለሁ በቃ ስልኬን አልፋታዉም 😂😂
@FatumaFatum-r9k
Ай бұрын
የምር ትለያለህ ኪራ ፈጣሪ እርጅም እድሜና ጤናይስጥህ❤❤❤❤
@AbebaAyele-ze3cx
Жыл бұрын
ኪራዬ የኒልዩ ያተንምክር በምሠማሠአት መፈሤልቦች እደአዲሥ የተወለድኩያክል ይሠማኛል እድሜናጤናይሥጥህፈጣሪ አብሦ በሥደትላለን እህቶቻችን በጣምጠቃሚምክር ሁሌምአድናቂህነኝ ተካናዳአበባ የኒንታሪክ ዝምነውብቻወደባለፈውአልመለሥም ከተመለሥሁያመኛልወደአዲሥሒወት የላይኛው አምላክ እሥኪሠጠኝ እጠብቃለሁ ታማኝየለምፈጣሪብቻ❤❤❤❤❤❤ሁሌምአከብርሀለሁምርጥወድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Lubab406
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ኪሩ ያንተን ቪዲዎች በጉጉት ነው የምጠብቃቸውደስ እያለኝ ነው የማዳምጥህ በርታልን❤
@ኣለማሽኣብርሃ
11 ай бұрын
ኣይይይ የሀ ነገር ገና ሳልገባበት ኮዱ በዛብኝኮ 😅 እናም በርታ ወንድሜ ምክርህና ት.ት ደስስስ ይላል ቀጥልበት እመብርሃን ትጠብቅህ 🌾🙏
@cell8316
Жыл бұрын
እንካን ደና መጣክ ወንድሜ ከንንተ ብዙ ተምራለው ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋር ይሥጥክ❤❤
@bizualemdigafie6208
9 ай бұрын
በጣም ዘግይቼ አወኩህ ብዙ አመታትን ተሰቃይቻለሁ መወሰን አቅቶኝ ኪራ ብቻ ቢያንስ የሚያዳምጠኝ ጆሮ አጥቼ 😢😢😢
@zumera-y5p
5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉በርታ እናመሰግናለን
@melatmelat-fy5he
9 ай бұрын
ኪRዬ ለቤትክ አዲስ ነኝ የኛ special የምር በጣም የማከብረው ሰው ተባረክ
@ፈትያፈትያ-ቘ3ጐ
Жыл бұрын
የኔ ሁልጊዜ ከሳምት ሶስት አራት ቀን ይጠፋል ምነዉ ስለዉ መልስ አይሰጠኝም ከዛ ስልችት ይለኝና መጠየቅ ሳልጠይቀዉ ስቀር ለምን አልጠየቅሽኝም ብሎ ይጨቃጨቀኛአሁን ያልጠየቅሽኝ ምን ተገኘ ሌላ ጠበሽ ወይ ይለኛል
@Yeshimulunhe
Жыл бұрын
እህ ይህ ባህሪያቸው እኔም ሰልችቶኛል ሲይዙቻው አይያዙ አድክም ናቸው😢
@ፈትያፈትያ-ቘ3ጐ
10 ай бұрын
@@Yeshimulunhe በጣም አሰልች ነገር ነዉ የሆነብኝ
@ትግስት955
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን
@qemerseid1447
Жыл бұрын
ትክክል bro. ውሸት በጣም ነው ሚረሳው ቼት. ሚያረግ ሰው በቀላል ነው ሚታውቀው እማወቅ ካልፈለግን በቀረ እናመሰግናለን
@yewoggata-lo2iw
10 ай бұрын
እናመሰግናለን❤😊
@BanechMiss
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ለትምህርትህ ወንድም😊😊❤❤❤
@Karimahrima-tw9ct
8 ай бұрын
እናመሰግናለን በርታልን❤
@solomonsaba9072
11 күн бұрын
Eza yayehewen movie 😂😂😂😂😂 yemer ere oooooo😂😂😂😂😂 u so brave
@edendebele6509
3 ай бұрын
ኪራ እናመሰግናለን
@xtratoxic6130
8 ай бұрын
ትክክል እኔም ምኞቴነው የሱ ስልክ የኔ ነው የኔ ስልክ የሱነው
@ኩኩሻየሸገሯ
Жыл бұрын
ያድርግ ከፈለገ የምን መጨናነቅ መተው እያለ 😂😂😂 ግን ምርጥዬ ልጅ ነህ ቂርቆስን ❤❤
@ethiopiaethiopia1827
Жыл бұрын
አመሰግናለው ሁሌም ሀሳብህ ይገዛኛል መስታወቴ ነው🎉
@saruyenatuwa3247
Жыл бұрын
አረ መላ በሉኝ እኔን እወደዋለሁ ብየ አስባለሁ ካላወራን ይደብረኞል ስናወራ ደግሞ እሱ ሌላ ቦተ፣ታ ነው እና ስለ ኢትዮጵያ ያለው ሀሳብ በጣም ያናደኞል ማለት ጥላቻ አለበት ሀገሩ፣ን የማይወድ ለኔ አይኾንም ብየ አሰባለሁ እሲ ምን ትላላችሁ 😢😮😢
@Yeshimulunhe
Жыл бұрын
እሱ የት ነው የሚኖረው ከሀገር ወጭ ከሆነ ከመመደው የኑሮ ምቹ ነት ይሆናል
@saruyenatuwa3247
Жыл бұрын
@@Yeshimulunhe አወ ከሀገር ውጭ ነው 😌
@genetshiferaw7160
Жыл бұрын
በጣምምምም ወንዶች እያወቁ ነው
@selamzemedkun
4 ай бұрын
ፍቅረኛችሁ/እጮኛችሁ ለወደፊት ብዙ እቅድ አብራችሁ ለመኖር አውታችሁ ሚስት እንዳለው ከሎላ ሰው ብትሰሙ ምን ታረጋላችሁ? ትጠይቁታላችሁ ተናግራችሁት ብሎክ ታረጉታላችሁ ወይስ ትጠይቁትና ትናገሩታላችሁ? ስልኳን አፈላልጋችሁ ታወሯታላችሁ? አሁን ላይ የቱን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም እስኪ ምከሩኝ ደግሞ እኮ ቅናቱ ለካ ውስጡ ለቄስ ሆኖ ነው እሱ ውይ ወንዶች ምናችሁ ይታመናል እናተ ግን ኡፍፍፍ
@SeneSene-e3d
8 ай бұрын
thank you bor🎉
@TeghsEshtu-bx9vl
Жыл бұрын
ውይ አገላለፅህ ተባረክ ልክነህ
@elyanademise9227
Жыл бұрын
እኔ አሁን ስልኬን ብሞት አላስነካም😂 ያየሆነው በዙሪያዬ ያሉ የእርጎ ዝንቦች አሉ ፍቅረኛ እንኳን የለኝም😂 ካለሁበት የኑሮ ሁኔታ አንፃር ሴት እንጂ ወንድ ሀበሻ የለም የኔ ምርጫ ሀበሻ ስለሆነ ። የሰው ስልክ የመፍተሽ አባዜ ያለባቸው ሰዎች አሉ
@janojanet5272
Жыл бұрын
የውስጤን ነው ያወራሽው ውዴ ብርታቱን ይስጠን❤❤
@zaincell6175
Жыл бұрын
WOW anattuu jalaqaaba ilalee baayyee siijaladhaa baayyee faggeesiitii yadaa ❤❤❤
@Ahadumedia
Жыл бұрын
Galatoomaa
@betelhemworku2976
11 ай бұрын
ኡፍ ስራ ላይ ሆነህ እንኳን ስልክ ለምታነሳው ባሌ ❤❤❤
@xtratoxic6130
8 ай бұрын
ትክክል እኔም ምኞቴነው የሱ ስልክ የኔ ነው የኔ ስልክ የሱነው አገር ስገቡ ፎርማት አድርጋችሁ ባዲስ ቁጥር ከፍታችሁ ግቡ
@tiringoshifera8320
9 ай бұрын
የምታወራዉ ሁሉ ሀቅ ነዉ❤❤❤
@TheMekdelawit
Жыл бұрын
ይሄ ልጅ ግን የ70 አመት አዛውንት ውስጡ አለ።
@hilluTube
Жыл бұрын
no comment ዝም ብሎ ብቻ ማዳመጥ ነው👍👍
@mulukenfetene5442
11 ай бұрын
ጎበዝ ነህ
@zakiail9186
Жыл бұрын
የዘመናችን. አስተዋይ ብየሃለው በርታልን ❤
@alemendres
Жыл бұрын
❤❤አንደኛዬ አሀዱዬ❤❤
@chalanebirt
Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ❤❤❤
@abc12452
Жыл бұрын
wow ምርጥዬ ምክር ነዉ እናመሰግናለን በርታልን🥰🥰 🥰
@MekdiBeauty
Жыл бұрын
እኔ ባለትዳር ነኝ በዛላይ ነብሰጡር ነኝ ግን የባለቤቴ ባህሪ ተቀይሩአል ካቅሜ በላይ ሆነብኝ ምን ላርግ ሁለት ነብስ ሆኜ የምወስነው ነገር ግራ ገባኝ ተነጋግሮ ለመፍታት በጣም ሞክሪአለው ለማናገር ፍላጎት የለወም ስናገረው ትቶኝ እደሚጠፋ ያስፈራራኛል የሰማኒያ ሚስቱ ነኝ ግራ ገባኝ
@ruhamaamele1774
Жыл бұрын
እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ሂድ በይው አትጨነቂ በጓደኞቹ አስመክሪው ፀሎት አድርጊ
@Yeshimulunhe
Жыл бұрын
በሰላም ውለጅ ከዚያ ቀስ በቀስ ነገሮች ይስተካከላል መሄድ ፈልጓል ይሂድ አንች ጠንካራ ሁኝ
@JamilaSaeed-lx3er
Жыл бұрын
አይዞሽ ውደ ሁላቸውም ናቸው እኔም ልጀን ይዠ ነው የምሰራው ብሎክ አርጎኝ ጠፋ ልጀ የ10ውር ልጂ ሁና ይሄው አሁን አራት አመቶ አልሀምዱሊላሂ እናም አትጨነቂ ይሂዲ አች ማዲረግ ያለብሽን ሁሉ አዲርጊ ከዛ ብኀላ ጥርግ ይበል እደውም ህወትሽን እደት ማስተካከል መምራት እዳለብሽ ታስቢአለሽ ወይ አለ አትይው ወይ የለም አትይው ህወትሽ ከሚበላሽ መሄዲየተሻለ ነው ላች እናም የኔን ህይወት የነገርኩሽ እዲጠነክሪ ነው እኔም ከጎንሽ ነኝእህት
@JamilaSaeed-lx3er
Жыл бұрын
ሳኡዲ ከሆንሽ ውለጂና እኔ ልጂሽን ይዠልሽ እሄዳለሁ አችም ስራሽን ትሰሪያለሽ ምንም አትሰቢ ልጂሽን ከልጀ አልነጥልም በተረፈ ስልክ እንቀያየር ፋቃደኛ ከሆንሽ ፃፊልኝ እኔ እህትሽ ነኝበኢስላም
@BccgHcgc
Ай бұрын
@@JamilaSaeed-lx3erመልካም ሰው ነሽ ቅንነትን ማድረግ ወይም ማሰብ ለአላሀ ብለሽ ነው አላሀ ይስጥሽ
@masetewal6914
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ኪራ 🥰
@HemenZewdu
Жыл бұрын
100%You're right
@abibi5249
5 ай бұрын
ሲክድ ሲክድ እይዝሀለው ስለው አትይዥኝም አለ እጅ ከፍንጅ ያዝኩት 😅😅😅
@yorditube1928
Жыл бұрын
እር በፈጠራችሁ የዚህን ልጂ ቁጥር ስጡኝ በጣም ግራ ያጋባኝ ነገር ተፈጥሯል ግን መወሰን አልቻልኩም😢😢
@hayatkumlachew
7 ай бұрын
Hasabehn yemetgeltsebtn mngd sewedw,yemetetenkekelen ngrs❤❤❤ Enamsegnaln
@MakdaSolomon-z5n
11 ай бұрын
Antan magegnat efalegalew please tell lakelegn
@Ahadumedia
10 ай бұрын
0948486063
@TheQueen-ux7cd
6 ай бұрын
@@Ahadumedia❤❤❤❤
@makilove6390
9 ай бұрын
ፀጋ ተልከሰከሰች ኣላለም😀😀
@rrtt4781
10 ай бұрын
ትክክል
@RahmaJAMAAL-mx7kl
11 ай бұрын
ትክክል
@amrankan7159
Жыл бұрын
ምክርህ ምርጥ ነው በርታ ወድም
@ajmandubai1053
Жыл бұрын
Thank you biro ❤❤👍👍👍💯💯💯
@Sየሀይቋ
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ😊
@melat1064
Жыл бұрын
ደከመኝ እሡን መከተል😢 መኩረት አካተኝ😢
@makilove3195
Жыл бұрын
የስራ ጉዳይ ነው ብሎ ይሔዳል ከዛ ስልክ ደና ገባሁ ብሎ ቢደውል ነው 1 ወርም ይሁን 15 ቀን አይደውልልኝም አሁን ይሔንን ምንድነው ሚሉት እኔም ደስተኛ ሆኖ ስለማይመልስልኝ መደወል አቆምኩ አቤትም ሲመጣ ስለኩ ሳይለንት ነው ከዛ
@zemzems2429
7 ай бұрын
ልቀቂው😢
@BccgHcgc
Ай бұрын
ችላ ብለሽ ተይው
@amrankan7159
Жыл бұрын
አረ ሳቅ ዝበላቸው😂😂😂😂😂
@Tsigereda-v9v
Жыл бұрын
thank you 💜💜💜
@SaniyaMll
8 ай бұрын
አይይ ይህ የኔ ትርክ ነው በቃ የኔ ፍቅርኛይ እንደዚህ ነው ብቻ አልሃምዲላለሂ ግን አሁን ትለያዬን😢😢😢😢😢😢😢😢😢🫀❤️🔥❤️🔥😔😔😔👌😭😭
@alZain-l9w
Жыл бұрын
Thanks kiraye❤❤❤❤❤❤
@SaaraSaara-q8y
Жыл бұрын
❤❤❤ሁሌም የልቤን ነዉ የምትናገረዉ የምረ ትለያለህ
@EkramMohammad-h3y
11 ай бұрын
እናመሠግናለን
@habhabdhi
Жыл бұрын
ምርጥ ምክር ነው ወንድሜ አናመሰገናለን❤❤❤❤
@HanaNa-v1c
Жыл бұрын
እኔ ምለው ባለትዳር ሁነው ለምንድነው ሌላ ሰው የሚያዩት እፈፈፈ አረ የሰው ባህሪ ከባድ ነው
@TigistTigist-hv3mt
10 ай бұрын
አረ እኔም እንዲ ነኝ ግን ከባሌ ዉጪ ከማንምጋ አላወራም😢😢😢
@GoAsd-dh5ul
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤, ጃጊነ
@Fafi807
Жыл бұрын
ኪራ ክበርልን 🙏
@astertube5406
Жыл бұрын
ኬራየ እንኮን ደና መጣቹው
@RoseKarbe
Жыл бұрын
እኔ ቲች አደርጋለሁ ግንየማረግአይመስለኝም እሱንግን በጣም ያናደዋል
@alwaalaij7929
Жыл бұрын
ጥሩ እዳደረገ ሰዉ ታወሪለሽ
@sn-jn3eg
Жыл бұрын
😂😂@@alwaalaij7929
@madeenasiraj2479
11 ай бұрын
@@alwaalaij7929😂😂😂 እኮ
@KememTadse
8 ай бұрын
@@alwaalaij7929🙈🤣🤣🤣🤣
@hawamohammed2571
7 ай бұрын
አቢኒያም ግን የስቱን ምክር ሊይዝ ነው 😂
@eyrusi
Жыл бұрын
የት አግቼ ያልቤን ልገረህ
@sitratube1193
Жыл бұрын
እናመሠግናለን ለምክርህ ሁሉ
@HiwotFilefilu
Жыл бұрын
በትክክል 🙏🙏🙏
@ruhamaamele1774
Жыл бұрын
ውይ እንደውሸት የሚጎዳነገርምን አለ 😢
@EkramAbdullah-u4u
Жыл бұрын
1 ሳምንትሙሉ ዘጋኝ ስደዉል ስፅፍ አይመልስም ዝም አልኩት መልሶ አክስቴ ሞታነዉ አላለም ሰዉአክስቱ ሞታ ኦላይን ቁጭ ብሎ 😂😂😂😂
@madeenasiraj2479
11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ggcc8401
8 ай бұрын
😁😁😁😁😁ሀዘን ላይ ነበር ተረጂዉ🙄🙄🙄🙄 ወንድ ልጅ እኮ ተወት ሲደረግ ይወድሉ😅😅😅😅😅
@YeneneshAltaye
6 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@zakidagi7539
5 ай бұрын
ክክክ አይ ሰው
@zeinashelias182
Жыл бұрын
Thnak you🥰
@Elsa-bet
Жыл бұрын
abet ante lje mkrochih 👌
@ዶናት-ኈ1ቘ
Жыл бұрын
በጣም ትለያክ ቅመም በጣም ትክክል
@azebgeberegziabher500
Жыл бұрын
Tnx. Bro🎉
@53067
Жыл бұрын
እንኳን ደናመጣህ
@istme4224
Жыл бұрын
Thinkse bro🎉🎉🎉🎉
@BetelehemGetachew-y6l
Жыл бұрын
ያወራከው ሁሉ የኔ ጓደኛ ያደርገዋል ግራ ነው የገባኝ የምር
@KalkidanKebede-op1ws
7 ай бұрын
Betam megeremne ngr bet sehon selk ayansam aydewelm tefelgem ebet sehon forward yadregal selkun meyaweranm medewelelnm Tebet wechi sehon new lmndnew selw ebet yenagrunal beteseboch yelnal
@fyoutube9268
Жыл бұрын
ትክክል ነህ እኛም እምናቀቸዉ ሴቶች ነበሩ
22:49
ከፍቅረኛሽ ጋር ከመታረቅሽ በፊት...ይሄን ቪድዮ ላኪለት...ahadupodcast
Ahadu podcast
Рет қаралды 38 М.
21:01
ብዙ Relationship ማይቀጥልበት ምክንያት ....Ahadupodcast
Ahadu podcast
Рет қаралды 18 М.
00:16
When you have a very capricious child 😂😘👍
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
01:10
1% vs 100% #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
00:21
Chain Game Strong ⛓️
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
45:29
በ ምሽት መቃብር ላይ ተጥሎ የተገኘ ህፃን እናት አገኘ! @shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 21 М.
18:45
ተስፋ መቁረጥ አይታሰብም| አትችልም የሚለኝ ጠላቴ ነው | 5 Mindsets that changed my life for good
Kirubel Ahadu
Рет қаралды 12 М.
10:30
አስር ከሰዎች ማመን የሌለባቹ የውሸት እና መርዛማ ባህሪያት /#habesha #motivation #dawitdreamslifesuccusscoach #facts
B_Perspective
Рет қаралды 1 М.
42:26
ከሌሊቱ 10 ሰዓት ጀምሮ ከጀግናዋ ጽዳት ሰራተኛ ጋር ውሎ እና ያልጠበቀችው ሰርፕራይዝ 😱
Efi G
Рет қаралды 99 М.
23:38
ራሳችሁን ከ10 ስንት ትሰጣላችሁ? 😲 እንዳትዋሹ|how to know if you are narcissist | ahadu podcast
Ahadu podcast
Рет қаралды 13 М.
1:16:08
🛑ማስጠንቀቂያ 🚨ማታ ማታ በፍጹም ማድረግ የሌለባችሁ‼️👉መደረግ ያለበትን እወቁ👉መምህር ኢዮብ ይመኑን ስሟቸው
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 377 М.
3:02:32
ካጠፋቹ ይቅርታ ጠይቁ ለድድብናቹ ጥቅስ አትፃፉ |1Birr|ወቸው GOOD|
ወቸው GOOD
Рет қаралды 226 М.
32:55
Part 2 ከምንወደው ሰው ስንለይ ምን እናድርግ እና የመለያየት በረከቶች #breakup #relationship #ethiopia #podcast #sanch
ከኖርኩት
Рет қаралды 171 М.
20:00
ለተገበረው በነጻ ህይወትን የሚቀየር ድንቅ ትምህርት...Kira ahadu
Kirubel Ahadu
Рет қаралды 30 М.
35:02
ሴት ልጅ ፍቅር ውስጥ ስቶን ራቁቷን ነች፣ በጣም ስስ ነች/ሳሙኤል/sanch/ Ahadu podcast 18 ክፍል 2
Ahadu podcast
Рет қаралды 37 М.
00:16
When you have a very capricious child 😂😘👍
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН