ሴት ልጅ ፍቅር ውስጥ ስቶን ራቁቷን ነች፣ በጣም ስስ ነች/ሳሙኤል/sanch/ Ahadu podcast 18 ክፍል 2

  Рет қаралды 36,764

Ahadu podcast

Ahadu podcast

Күн бұрын

Пікірлер: 189
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z Жыл бұрын
ቀላል ተሠባበርን 😢😢😢 ኡፍፍፍ እስኪ ይሁን የሆነው ሁሉ ለበጎ ነው ብቻ ዛሬም ተመሥገን
@adoniyasadi350
@adoniyasadi350 2 жыл бұрын
I love the word ሴት ልጅ እራሷን protect ማድረግ ከጀመረች መውደድ እያቆመች ነው ..... he is soooooo right
@meziekubay751
@meziekubay751 2 жыл бұрын
Not mewided takomalech wendu beza gize yalewin r/n ship ayiwedewim
@almaztarekegn8508
@almaztarekegn8508 Жыл бұрын
ሴት ልጅ እራሷን መጠበቅ ከጀመረች መውደድ እያቆመች ነው የሚለው ቃል ደስ ይላል ከኔጋ ያለ ነው ስት ያረኩለት ውድ ጋር የመውጣት መገድ ላይ ነኝ እሱ ግን አያቅም አሁንም እራሴን ሳቆም እነግረዋለው
@53067
@53067 Жыл бұрын
እስማማለሁ
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 Жыл бұрын
በትክክል እስማማለዉ
@Maesetwalyoutube
@Maesetwalyoutube 7 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ደከመኝ በጣም በከባድ ስብራት ውስጥ ሆኜ ነው ይሄን እየሰማሁት ያለው ሰባራውን ልቤን ሁሉ ዳሰሳችሁት ሁለታችሁም መልካሞች አስተዋዮች ናችሁ ፈጣሬ ከዚህ በላይ ሞገስ ክብር ይሁናችሁ ፈጣሬውን የሚፈራ ነው የሚያስተውል ክበሩልን ሳሚ በድጋሜ ይጋበዝዝዝዝዝዝዝዝ🙏🙏🙏 በነገራችን ላይ
@Yemariyam21md
@Yemariyam21md 4 ай бұрын
Ayzosh tseliy
@SaedahAlharbi
@SaedahAlharbi 7 ай бұрын
ኧረ ትለያላችሁ ምርጥ ሰዉ ነዉ ያቀረብከዉ ❤❤❤❤
@kediyoutube3080
@kediyoutube3080 Жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ❤❤❤ እናመሰግለን ግን ይሄን የፈረንጅ ቋንቋ ባትቀላቅሉብን ጥሩ ነው ምክንያቱም ብዙ ማይገባን ሰዎች ስላለን ወይንን ደግሞ አስተርጓሚ አስቀምጡልን ሚተረጉምልን አለዚያ አትቀላቅሉብን 😅
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 Жыл бұрын
የምሰሚውን ተግብሪ የፈረጁን ቋቋ እለፊው 😂😂😂😂😂😂
@LubabaNuru-r3k
@LubabaNuru-r3k Жыл бұрын
ኸረ በአሏህ በጣም ከመመሠጤ የተነሣ ሁለቱንም ፓርት በአንድ ጊዜ ነው ያዳመጥኩት በጣም ደጋግሞ መምጣት አለበት
@Meklit-g8q
@Meklit-g8q 6 ай бұрын
ከመለያየት በኋላ የሚመጣ ጥላቻ ፍቅር ያልነበረ መሆኑን ሳይሆን የሚያመለክተው መለያየቱ የሚፈጥረው ህመም በሙሉ የሚያያዘው በቀጥታ ከዛ ሰው ጋር ስለሆነ ያንን ሰው ማሰብ ወይም ማየት በተደጋጋሚ ወደ ቀድሞው ስቃይ እና ህመም ስለሚመልስ ይመስለኛል። የምንጠላው ህመሙን የምንሸሸው መንስኤውን ነው😊
@ayshamohammed3663
@ayshamohammed3663 Жыл бұрын
ማሻላህ የወጣት ቅመሞች ናችሁ‼️ በርቱ እውቀታችሁን አላህ ይጨምርላችሁ‼️ የቃላት ፍሰታችሁ ግልፅና የሚጣል የለውም‼️ በርቱ❤
@henokdereje325
@henokdereje325 2 жыл бұрын
part 1 part 2 አየሁት በጣም የሚገርም experience ነው ያገኘሁትበተ ይሄን video ከወራት በፊት አይቼው ቢሆን ብዙ ማስተካከል ምችላቸወ ነገሮች ነበሩ 😔 አሁን ግን አልፏል! ለመጪው ይጠቅመኛል. በርቱ በጣም ደስ ይላል 🙏
@NafkoteEmu
@NafkoteEmu 9 ай бұрын
Betam thank you yemir Dies yemli negr new thinks 🙏🙏🙏
@Yemariyam21md
@Yemariyam21md 4 ай бұрын
@hadeya22
@hadeya22 7 ай бұрын
ሁለት እቆች❤❤ እረ በትንሽ እድሜችን ብዙ ተሰባበርን እኔንም አማካሪ ቢያደርጉኝ ስለትዳር ከ12ቴ እስከ28 አምት ብዙ አሳለፍኩ ስለቆጆወች ደግሞ መሆኔን አላቀው ለሚያውኝ ቢሆንጅ ተስት አድ ናቸው ቆጆ ነኝብለው የሚመፀደቁት
@MmKk-i3g
@MmKk-i3g 9 ай бұрын
ቃላት የለኝም ከምን ከምን አዋህዶህ ነው ፈጣሪ ይባርካችሁ እምገርም አቅምሮ ያተ የሁነች ሴት ፈጣሪ የባረካት ናት ሺአመት ኑር ❤❤❤❤❤
@makitube-1857
@makitube-1857 2 жыл бұрын
እኔ ሳላውቅ ሁለት ሰዎች በአንድ አዕምሮ ማሰብ ጀመሩ እንዴ 🤔🤔 እንዴት ነው እንደዚህ ቃል በቃል የምትናገረው 🤔 "ሴት ልጅ በ relationship ውስጥ እራሷን protect ማድረግ ከጀመረች አትወደውም , ያሰቃይሀል በድጋሚ ሰብረህ መግባት አትችልም" በትክክል 🙏🙏 i like this part 🥰 እና በድጋሚ ጋብዝልን ይደገም ይደጋገም Please 🥰
@adoniyasadi350
@adoniyasadi350 2 жыл бұрын
He is soooo right aydel me like the way explain things
@Mahiyeshi21
@Mahiyeshi21 Жыл бұрын
Right
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 7 ай бұрын
ሳሚ ምርጥ ነህ👌ከአክብሮት ቃላቶች ጋር
@53067
@53067 Жыл бұрын
የኔ ጎበዞች ገና በወጣትነንታችሁ ይህንን አመለካከት እንዴት አገኛችሁት በርቱ አስራ ቤት እና አያቤት ያላችሁ ሴቶችዬ ተረጋጉ ብዙ ነገር ይጠብቃቹሀል
@wuberesttamru7691
@wuberesttamru7691 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ብዙ ተምሬያለሁ በሚገባኝ አረዳድ ይቀጥል ክበሩልን 🙏
@mulukensisay9383
@mulukensisay9383 8 ай бұрын
እናመስግናለን ወንድሙቸ እኔ ግን ብዙ ታገስኩት ከዛ.ከነገ ዛሬ ይስተካክላል ብዬ ብዙ ለፍሁ ግን በስከመጨርሻ እልፍልግሽም ብሎ ሌላ አገባብኝ እኔጋ 4አመት በትዳር ቆይተናል እንዴት ልጀም ወልድናል ሁኖም እያለ ሲደርብብኝ. በጣም ተጎድሁ እልቱን ከዛ.አንድ.አንድ.ብዬ ቆራጥ ሁንኩ 😢አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ያሁሉ አልፍ ልጀም እድጋልች. እኔም ብዙ ትምህርት ተማርሁብት ሁሉም ለበጎነው 😊😊😊❤
@ጦይባ-ሸ6ከ
@ጦይባ-ሸ6ከ 9 ай бұрын
ሁለት ምርጦች እናመሰግናለን በርቱልን ❤
@netsanetabagissa1464
@netsanetabagissa1464 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ጥሩ ና ምርጥ አሳብ ነው ይደገም ክበሩልን ዘመናቹው ይባረክ ይለምልም በመልካም ነገር ከዝህ ብዙ ትምህርት አግንቻለውኝ ምን አለበት ክፊለ አገር ገጠሪ ያለቱ ወንዶች ብሰሙ ና ብማሩ እላለውኝ እኔ ራሰ እድሜ ለስደት ራሰን እያጋገምኩ ነው እድሜ ጠና ይስጣቹው እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ለመልካም ነገር ሁሉ እናመሰግናለን በሪቱልንንን 🙏❤️❤️📖📖📖❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌🥰
@hajerworld9912
@hajerworld9912 Жыл бұрын
Wow. ሴትንልጂ የገለፅክበትመገዲ i like🎉🎉🎉
@netsanetgirma1037
@netsanetgirma1037 Жыл бұрын
ዋውውውውው ግሩም ትምህርት ነው ሳንቾ ይብዛልህ የኔ ቆንጆ ወንድሜ ትመስለኛለህ ከነመልዕክትህ ውድድድድድ በርታ ወንድሞቼ ልምልም በሉ በጣም ተመችቶኛል ፀጋ ይብዛላችሁ አንደኞቼ ኑሩልኝ በርቱ❤❤❤❤❤
@meserettmsgen
@meserettmsgen 5 ай бұрын
ዋው ዋው አንደኛ ናችሁ አንድንና ሁለትን በአንድ ጊዜ ነው የሰማሁት ጌታ ይባርካችሁ ቃላት አጣሁለት ሳሚ ይቀጥል ❤❤❤❤😊😊😊😊😊
@yordi4366
@yordi4366 Жыл бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነው አስመሳይነታችሁንም አመናችሁ ተመስገን
@መዲነኝየጀማንጉሧ
@መዲነኝየጀማንጉሧ Жыл бұрын
ክክክክ
@saradestateshome9093
@saradestateshome9093 Жыл бұрын
አቦ ይመቻችሁ ወድሞቼ በፍቅር ስንት ሰው ልቡ ተሰበረ እፍፍፍፍ ከራሴ ጀምሮ😢😢😢😢😢እናመሰግናለን ወድሞቼ🙏በርቱ❤😘❤😘❤😘❤😘❤😘❤😘
@suzaniyoutube-p7m
@suzaniyoutube-p7m 8 ай бұрын
ሁለቱም በጨዋነትና በእውቀት የተሞሉ ናቸው❤❤❤🙏
@bint4181
@bint4181 2 жыл бұрын
part 3 ይቀጥል አልኮምትም እጂ እከታተላችሀለሁ
@abeiyemaryamilij6600
@abeiyemaryamilij6600 Жыл бұрын
ትልቅ ትምእት ነው በወጣት እነት እድሜ ላለን በርቱልን ለመልካም ምክራችሁ እናመሰግናለን በሳል ልጅ ነው ከpart 1ዋን እስከ part 2 እማይሰለች ምክር
@neymayousef4841
@neymayousef4841 Жыл бұрын
እናንተ ሁለት ልጆች ይመቻችሁ ሴትን ልጅ የተረዳችሁት እናንተ ናችሁ በርቱ እኔ ቪድዎ ስለቁ እከታተላለሁ እና ጎበዝ ናችሁ
@SennvLove-m9f
@SennvLove-m9f Жыл бұрын
እውነት ነው ፍቅረኛዬ ከሆንክ የምፈልገውን ማውቅ ግዴታ ነው የምፈልገውን ካላውክ ምኑን አፈቀርከኝ ❤❤
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 10 ай бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው ባብዛኛው ለኛ ለሴቶች የሚጠቅም ነው እናመሰግናለን ለትዳር አቋም የሌላቼው ወዶች ለሁሉ ነገር በወሬ ይፈጥናሉ ስለዚህ እርቀትን መጠበቅ ወይ ፍክች ሲጄመር የወሬም ቦታ የለኝ እናመሰግናለን በርቱ ወድሞቼ❤❤🎉🎉🎉
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
አለመረዳዳት ያለያያል የሷን ፍላጎት የሱን ፍላጎት አለማወቅ መፈራራት አለመከባበር ፍቅር ይቀንሳል
@ليلىالقيسي-ج4ر
@ليلىالقيسي-ج4ر Жыл бұрын
Betkkl
@lemlemtsegay-kz7ee
@lemlemtsegay-kz7ee 9 ай бұрын
ዋው ሁለታችሁም እሚገርም አስተሳሰብ ነው ያላችሁ ተባረኩ ዋው ፕሮግራማችሁ በጣም ያስደስተኛል በርቱልን
@Fatima-m3v1g
@Fatima-m3v1g Жыл бұрын
ወላሂእርግጠኛሆኜየምናገረው ፍቅር በጣምደስይላል የሰውልጅ ሲኖር መጋጨት ያለነው ግን ጭቅጭቁእራሱ ይናፍቃል እኔ አስር አመቴ ከተጋባን ብዙጊዜእንመሳሰላለን ግንእንጋጫለንም ቢሆንም በጣምደስየሚልትዳርነው እናምእኔየምለው ፍቅር መስጠትነው ያለን ከዛምምላሹያማረይሆናል
@kaltadese
@kaltadese 2 жыл бұрын
ይሄ ድንቅ ደጋግሞ ይምጣ pls🙏
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና Жыл бұрын
አናንተ ወጣቶች በልቤ ውሰጥ ኣላቹ ወይም ጾታቹ ተቀየረ ልበል😂ሴትልጅ ሰታፍቅር ህጻንልጅ ትሆናለች አንደ አንቁላል ልንታይ አንፈልጋለን አናንተማ በልቤ ውሰጥ ኣላቹ ዋው በቃ ቃላት ኣይገልጻችው😊😊
@almasslink8015
@almasslink8015 Жыл бұрын
ተባረኩ ሴቶችዬ በተለይ ሰው ሀገር ያለን እራሳችሁን ውደዱ❤❤❤
@ehtiolove2464
@ehtiolove2464 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጥሩ ትምህርት ብዙ ተምሬበታለሁ
@hanagerbi3218
@hanagerbi3218 2 жыл бұрын
Pls part 3............10
@ወይኩንፍቃድከ-ሰ5ጀ
@ወይኩንፍቃድከ-ሰ5ጀ Жыл бұрын
እናመሰግናለን ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን
@love_wo8kx3kk6c
@love_wo8kx3kk6c Жыл бұрын
ሂወት እንደ ቀን ነው አንዳዴ በሂወት ማለዳ ፍቅርን ወይ እንሸለማለን ወይ እንሰባበራለን አንዳዴ ወይ ከሰዓት ወይ ማምሻ ላይ እንሰጣለን ብዙሀኑ ግን የሂወት ወገግታ ላይ በፍቅር ይሰባበራል ወይ ጠባሳ ላይ ነው ወይ አሻራዉን ይዟል .......
@እሙነኝየእናቴብቻ
@እሙነኝየእናቴብቻ Жыл бұрын
መልካም ትምህርት ነው እስኪ ትያቄም ተጠየቁ የሆነ ሰው በጣም ሲወድክ የሚወዳትን ሴት አገር ይወቅልኝ ይላል በትንሽ ነገር ሲኮራረፍስ ለምን አገር ይወቅልኝ ይላል ለምን
@solomon6733
@solomon6733 Жыл бұрын
ብዙ ሃሳብና አስተየየት መስጠት ቀላል ነው ሆኖም ግን የምትስጡት ሀሳብ በትክክል በውስጥ አልፋችሁበት ካልሆነ እውነታውን አታገኙትም በውስጡ ያለፈ ስው ነው የሚያውቀው።
@haregyosephhagi1051
@haregyosephhagi1051 2 жыл бұрын
Wow you're an amazing personality! God bless you Our dear brother 🙏
@AbduetupAhmodetpiy-tx8fq
@AbduetupAhmodetpiy-tx8fq 8 ай бұрын
Inameseginalen digemulin ingilizegna batabezubet yatashale now by negn qetilu ❤
@Harge-u8v
@Harge-u8v Ай бұрын
በደንብነው የገለፅህልን እናመሰግናለን❤❤❤
@EtsegenetegidaworkAmanuel
@EtsegenetegidaworkAmanuel 7 ай бұрын
I have no word .❤❤❤❤❤just wanna say thank you so much .
@BetiEndalemaw
@BetiEndalemaw 10 ай бұрын
ይመስለኛል ወንጆች የሚወዳትን የሚወዳቸውን ሰዎች ሚያጡት በዚህ ምክንያት ነው
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo Жыл бұрын
ገራሚ ልጅ ነህ የማይጠገብ ትምህርት ሴት ልጅ በሬሊሽን ሽብ እራሷን ያልከው 100% ትክክል ነው እኔ ያለሁበት ነው
@adoniyasadi350
@adoniyasadi350 2 жыл бұрын
Wooooow the way he explain is unbelievable ❤
@LidsamYo
@LidsamYo 29 күн бұрын
Sami pls sel ledersape vido seralen ena balteder nagie gen mawek yemefelgawe nager ala bless u
@SaedahAlharbi
@SaedahAlharbi 7 ай бұрын
ይደገም አሪፍ ሰዉ ነዉ🎉🎉❤❤
@SennvLove-m9f
@SennvLove-m9f Жыл бұрын
ሲጀመር የማለከብረውን ወንድ ስለምን አፈቅረዋለው ለፍቅር ቦታም አዪኖረውም እኔጋ
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 10 ай бұрын
👍👏❤🎉
@EtsegenetegidaworkAmanuel
@EtsegenetegidaworkAmanuel 7 ай бұрын
Thank you so much?❤❤❤❤❤❤❤❤
@meklitdaniel2999
@meklitdaniel2999 Жыл бұрын
Sami U are so correct!👍👍👍👊
@Milkiiy
@Milkiiy 2 жыл бұрын
Betam emigerm topic, melkam maninet yalachu sewoch, bzu emyastemr podcast nw Ylaschebetachun gnzabe ejg betam enamesegnalen kberuln. SANCH big respect🙏🙏 pls hulem bezi menged besefiw astemren b/c yante hasaboch beketita hiwotachin lay tirgum yalew lewt ynorachewal
@betuldefersha2192
@betuldefersha2192 4 ай бұрын
Wow, that is the most unbelievable I learned so many things I’m gonna watch again .👏
@fatumasultan2515
@fatumasultan2515 3 ай бұрын
Yes thankyou you really add value to our life
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 9 ай бұрын
ፍቅር ማለት ማበዴነዉ አፍቅሮ ከመሠቀያት አላህይጠብቅህ። ሠባበርኝእንጂ ላላገኘዉ
@aslidubai516
@aslidubai516 Жыл бұрын
እየተማኩኝነው፣ተመቻቹኝ፣በርቱልን፣
@justme13203
@justme13203 Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏እጅግ በጣም ትክክል በቃ ትችላለህ
@KeriyaAwol
@KeriyaAwol 8 ай бұрын
wow 👌 huletum batem naw mewadachu❤
@embtwodmi5138
@embtwodmi5138 Жыл бұрын
ይዴገም 🙏🙏
@nolawitakalugetaneh
@nolawitakalugetaneh Жыл бұрын
Kira , Sami yedegem we want to listen him again 👍
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Жыл бұрын
ተባርኩ ብዙ ትምህርት አገኛው
@kime3780
@kime3780 Жыл бұрын
sami yidegem, yidegem, yidegem!!!!!!!!!!! he is a wise man!
@amirbabyshu913
@amirbabyshu913 2 жыл бұрын
Uufffff migarem topic naw kelb naw miwerau kelb naw migebau bezi lek Sela set mawk yegermal bech betam arif part 3 pls pls.....
@ልጀእወድሻለሁ
@ልጀእወድሻለሁ Жыл бұрын
አወ በጣም ነው የጠላሁት በሠው ሀገር ትቶኝ ስለሄደ ከነልጀ የት ነሺ ብሎ ስላልጠየቀኝ በጣም ነው የጠላሁት አረመኔ ስለሆነ የሠባት አመት ፍቅሬን ሂወቴን ጊዜየን ስላባከነብኝ በጣም ነው የምጠላው ስለዋሸኝ
@senaitlulseged1569
@senaitlulseged1569 11 ай бұрын
ጥላቻ አይጠቅምም ልቀቂው ......ጥላቻ በሽታ ነው .....
@ZoomKuwait-ez8te
@ZoomKuwait-ez8te Жыл бұрын
ሳቹየ❤የኔእዉነተኛመካሪ😢😢😢😢
@Yesriba-hs3gp
@Yesriba-hs3gp 11 ай бұрын
Mashallah betam des telalchu nuru len
@LamlamWejra
@LamlamWejra Жыл бұрын
የሚገረም ትምህረት ነው እሄ ትምህረት ቀደምብዬ ብሰማው ጥሩፐነበር በጣም ከተጎዳሁ በሀላ ሆነ፠እንጂ
@rosarosa9341
@rosarosa9341 2 жыл бұрын
Badgami sami'n akrbut ena part 3 yeketl......bzu tmhrt nw yewesedkut badgami akerbln
@tsionfekadu80
@tsionfekadu80 2 жыл бұрын
Ewnt betam Denk hasaboch nachew yawerachut erasen enday aregachugnal I might be the one testifying about this day God bless you two
@azmerabirahnu1415
@azmerabirahnu1415 Жыл бұрын
Woww betam new yemwedachew wndmechi🥰🥰🥰
@zemassefa1397
@zemassefa1397 Жыл бұрын
ምተትገርም ልጅ ነህ በቃ መረዳት ትችላለህ👏👏የመጀመሪያውን ክፍል አይቸ ስደመም 😢 ሁላ ነበር Instagram ላይ የተቆረጠ ቪድዮ አይቸ ይህን youtbe channel ስፍልግ ስፈልግ ነበር
@IbrahHuss-xv1nf
@IbrahHuss-xv1nf Жыл бұрын
Thank you metam arif mkr new yemr ymechachu
@Hailuvet
@Hailuvet Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክራችሁ ግን ለምንድነው የምታሰተምሩትን በብዛት የውጭ ቋንቋ ይበዛል እኛኮ ኢትዮጵያዊ ነን ያውም ያልተማርን የምታሰተምሩን ጥሩ ምክር የሚያበረታ ነው ፍቅር ገጠርም ከተማም አለ ይህንን ቋንቋ እንግሊዘኛን እንደ ከተሜ ለማይጠቀሙት እንዲደርሰ ብትቀንሱት በርቱ አክባርያችሁ ነኝ
@hwiimohomed7787
@hwiimohomed7787 11 ай бұрын
Sltane yimeslachewal
@alemsemu7617
@alemsemu7617 10 ай бұрын
ጎበዞች ❤❤❤❤❤❤❤
@EfrataAhmed-j1j
@EfrataAhmed-j1j Жыл бұрын
God everything you said is right....
@Rohama-xb2jm
@Rohama-xb2jm Жыл бұрын
Oh my god kal yelegnim betam enamesginalen ketelubet egzihabher yebarkachehu🙏❤
@Ahadumedia
@Ahadumedia Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@JimmaAgaro-n9l
@JimmaAgaro-n9l Жыл бұрын
Betaam inameseginaleni lelaa demoo kesirii yalewu dimtsi uuuuffaa Ethiopian yastawisenyali beteleyi abayeni 😢😢❤❤
@merrygirma8638
@merrygirma8638 Жыл бұрын
Exh magitabh kehones zarem tiwedataleh
@yohanesyigezu3986
@yohanesyigezu3986 2 жыл бұрын
We need for pt.3 life😍😍😍
@IbrahHuss-xv1nf
@IbrahHuss-xv1nf Жыл бұрын
አዎ ፍቅር ነበር ግን ስብራትን ጥሎብህ ነዉ የሚሄዱት ከዛ በሃለ ሰዉ ማመን ሚባለዉ ነገር እንድፈራዉ የሚያደርጉህ ብዙ ነገር አለ ለዛ የንን ሰዉ በዛ ምክንያት ልትጠላቸዉ ትችላልህ
@SaraAliays
@SaraAliays Жыл бұрын
Hi ትምህርህን በጣም እወዳለው ስለኔ የምታወራ ይመስለኛል selfish girl ስለወንኩ
@hayatkarsema6047
@hayatkarsema6047 2 жыл бұрын
Sami yedagamelen bahiwate mulu yayewet video
@mekonenspremier1729
@mekonenspremier1729 2 жыл бұрын
sanch thanks bro kiruyem betam enamsegnalen bidegem des ylegnal
@Ahadumedia
@Ahadumedia 2 жыл бұрын
Thank you
@Eruksewne
@Eruksewne 22 күн бұрын
ልቧን እንዲዴግፍላት ፈልጋ አልክ ፈልጌ አጥቸዋለሁ እቆርጣለሁ ኢንሻ አላህ
@helina79jm15
@helina79jm15 2 жыл бұрын
Setu batam nw yanansaw bawnt batam telk temrt nw yastahan bidagam hula das yelagnal love it😚😍
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ 11 ай бұрын
ዬኔ ውዶች ኢትዮጵያዊ መሆኔ ያኮራኛል እናንተን ሳይ እኔ ተለያይተን ግን ምንም ሳይመስለኝ ተከባብረን እንደ ወንድምና እህት ነን
@muna7848
@muna7848 Жыл бұрын
Betam Thank you
@hermitsehay1473
@hermitsehay1473 Жыл бұрын
Wow great job ❤❤❤❤❤
@NatnaelAyalew-n5l
@NatnaelAyalew-n5l 2 ай бұрын
waw I never seen like Sami
@genetadune8290
@genetadune8290 2 жыл бұрын
Hulatachum garami nachu bartu dnwadachuhalen
@MySisite
@MySisite 10 ай бұрын
Wowowwwwwwwwwww ❤
@tsigewondiyebeshah1239
@tsigewondiyebeshah1239 Жыл бұрын
Wow ❤❤
@hahutechnology-3643
@hahutechnology-3643 2 жыл бұрын
Part 3
@melatdaniel4479
@melatdaniel4479 2 жыл бұрын
It's really worthy
@tsionteketel798
@tsionteketel798 2 жыл бұрын
ሳሚዬ ይደገም
@redietalemu1632
@redietalemu1632 Жыл бұрын
betam ariff , thank you
@Ahadumedia
@Ahadumedia Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@Brokflkr
@Brokflkr Жыл бұрын
እውነት በጣም ነው ሴት ልጅ ያከካት ሳሚ ጌታን
@LidiyaMulatu-e4q
@LidiyaMulatu-e4q 7 ай бұрын
samin degemeln ahadu podcast
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
በህመም ውስጥ ያለፈ ሰው
59:20
ከኖርኩት
Рет қаралды 46 М.
መለያየት part 1 #breakup #relationship #love #sanch
28:48
ከኖርኩት
Рет қаралды 160 М.
ዝም በሉ፣ ድብቅ ሁኑ @Ahadumedia
23:34
Kirubel Ahadu
Рет қаралды 45 М.
NEW 2025 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 44( BY BRUNO )
40:59
Awra Tube
Рет қаралды 6 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН