ግራ ተጋብተው ግራ የሚያጋቡ ናቸው/ Fearful avoidant attachment

  Рет қаралды 13,791

Ahadu podcast

Ahadu podcast

Күн бұрын

Пікірлер: 159
@eduam2859
@eduam2859 2 ай бұрын
እግዝያብሔ ይስጥህ አቦ ገላገልከኝ ስንት ዘመን አወዛገበኝ መሰለህ !!
@MetekuHussan
@MetekuHussan 2 ай бұрын
እንምለው አባ እንተዋወቃለን እንዴ ሁሌ ምታወራው ስለኔ ነው የምሬን ነው😅❤ ግን በርታልኝ ብro በጣም ነው ምወድ 🎉❤
@agerie-fn5gg
@agerie-fn5gg 2 ай бұрын
ዋው መጀመሪያ ኮሜንት እንዴት እንደምወድክ ወንድማለም ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ😘
@amesasjs-fm1hv
@amesasjs-fm1hv 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ኪራዬ ምርጥ ስው የምታወራው ሁሉ እውነት ነው
@SeadaSeada-i1h
@SeadaSeada-i1h 2 ай бұрын
በጣም ልዩ ተሰጦዕ ነዉ አላህ ልብህን ያስፋልህ ለኛም ልብ ይስጠን በዛሬዉ እኔ ነኝ አንደኛዋ 😢
@و6ض
@و6ض 2 ай бұрын
በጣም ህይወት የገባህ ፍቅር የገባህ አስተዋይ ልጅ ነህ ያንተ ምክር ህወቴን እየቀየረልኝ ነው አልሀምዱሊላህ።
@WebNet-bg5hs
@WebNet-bg5hs 2 ай бұрын
❤👍
@alemrgsa
@alemrgsa Ай бұрын
በርቺ የኔ ጎበዝ❤
@NasErr-gk1ww
@NasErr-gk1ww 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ ኪራ እኔ የአንተን ምክር እየተመገብኩኝ ጠንካራ ሴት ሆኛለሁ የወደፊቱ ባሌ የእውነት ታድለሐል እኔን የመሰለች ሚስት ከሰጠህ 😂😂😂😂 ኪራዬ በርታልኝ
@SmsitEthiopia-c6s
@SmsitEthiopia-c6s 2 ай бұрын
@@NasErr-gk1ww ሆሆ
@yosephtsegaye198
@yosephtsegaye198 2 ай бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@SelamMamuye-b1p
@SelamMamuye-b1p 2 ай бұрын
በትክክል ግራ ያጋቡካል
@EthioSkillShare
@EthioSkillShare 2 ай бұрын
God bless you❤
@Amina___hbshwit
@Amina___hbshwit 2 ай бұрын
ኪራ ወንድሜ ምክሮቺህ ውስጤ ናቸው በርታልን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@MesiTube12-19
@MesiTube12-19 2 ай бұрын
እውነት በጣም ነው የሚገዛኝ የምትናገረው ነገር
@و6ض
@و6ض 2 ай бұрын
ፍቅር በትክክል የገባህ አንተ ነህ 🎉🎉🎉
@ZeenatOmar-o5m
@ZeenatOmar-o5m 2 ай бұрын
በርታ ኬራ ጥሩደረጃ እንደምደርስ ተስፋለኝ በአላህ ፍቃድ🎉🎉🎉🎉
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ኪራዪ❤❤
@Hayat-k7r
@Hayat-k7r 2 ай бұрын
Yena asetmari allah yechemrlk enam besemawet emtkem yarginge tetikmalhum thanks ❤❤❤❤
@bettyyihun5750
@bettyyihun5750 2 ай бұрын
በጣም እውነት
@KaleDawit-c2b
@KaleDawit-c2b 2 ай бұрын
Nice topic 👏 thank you, Kira 🫡! You are blessed 😊
@godislove1474
@godislove1474 2 ай бұрын
Hi, my blessing, big sister. I'm proud of you as usual❤🎉Tuti
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 2 ай бұрын
ትክክል እኔ ለ(7)አመት ግራ እያጋባኝ ጊዜን ሲበላኝ ቆይቶ አሁን እኔ በቃኝ ብዬ ድምፄን አጥፍቼ ፀብ ሳልጨቃጨቅ ዘጋሁት በቀን እስርና 10እና 15 ጊዜ ይደውላል አብሬ እያለው ያተረፍኩት ስድብና ንቀት ነበር እኔ ለሱ ልዩ ቦታና ፍቅር እየሰጠሁት ግን እሱ ምንም አልመስል አልኩት በሰላም ራኩት የእጁን ያግኝ እኔም ከበደልኩት የእጄን ይስጥኝ ልቤን ሰብሮኛል ዳግም ለማፍቀር አቅም እዳይኖረኝ አርጎኛል💔💔💔💔😭😭😭
@Safee-w6t
@Safee-w6t Ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ጠንካራ ነሽ በርች ❤
@WebNet-bg5hs
@WebNet-bg5hs 2 ай бұрын
ይህ የኔ ርእስ ነው እኳን ደህና መጣህ የኛ ውድ😊
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 2 ай бұрын
Thank you my brother 🙏❤
@Usama-ds2ww
@Usama-ds2ww 2 ай бұрын
Thanks kira my teacher
@BetelhemAgmas
@BetelhemAgmas 2 ай бұрын
ትክክል 😊😊😊
@FuffChhc
@FuffChhc 2 ай бұрын
ኪራችን እንኳን ደና መጣክ ምርጤ
@ZuzuBintIselam
@ZuzuBintIselam 2 ай бұрын
ኪራየ አላህ ይጠብቅህ ሂወትን በደንብነዉ የተረዳሀት❤
@susuhabeshawet4988
@susuhabeshawet4988 2 ай бұрын
የዛሬው ደግሞ ይለያል ❤
@SmsitEthiopia-c6s
@SmsitEthiopia-c6s 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጥህ🎉🎉🎉❤❤❤
@YouTbe-qr7ln
@YouTbe-qr7ln 2 ай бұрын
በጣም
@tsegaBerhane-i7n
@tsegaBerhane-i7n 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ😊🎉
@hanandawd5053
@hanandawd5053 2 ай бұрын
ኪራ እንኳን ደና መጣህ
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 2 ай бұрын
Papapa yezarew yileyal kirachin kiberilin🙏🙏❤❤❤
@Muler_Tigraweti
@Muler_Tigraweti 2 ай бұрын
*_ኪራየ የኔ ኣስተዋይ ቀጥልበት ኣባቴ😊❤_*
@SeedomaidMaid
@SeedomaidMaid 2 ай бұрын
ጀግናው❤❤❤❤❤
@JackyFurno
@JackyFurno 2 ай бұрын
Endezi ayinet chigir alegn betam amesginalehu
@ge5967
@ge5967 2 ай бұрын
ወንድሜ አኔ በዙ ጎበዝ ነቸው ብዬ ማሥባቸው ሠዎች አሉ በሥሻል ሚድያ ግን ካለማካበድ አንተን ሚደርሥ ዬለም በርታ አነጋገርህ የሠውን ልብ በሚገዛ መልኩ ምኑን ልዘርዝር በጣም ነው ምትመቸው ግን እግሊዝኛ አትናገር
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 2 ай бұрын
Kiruy be tikikil Nurelgn 🔥🔥🙌❤️💕🙏💕
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 2 ай бұрын
ወይኔ ሳቄ እየመጣ ነው የሰማዉት 😂የዛሬው የኔ ፀባይ ነው 😢
@ObseTajeba
@ObseTajeba 2 ай бұрын
Wowwo le hona xiyaqe zare mals agangawu kiraye nurileng wandime🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤😊😊
@xoxo6891
@xoxo6891 2 ай бұрын
_ኪራዬ💚_
@MrMe-dn3jb
@MrMe-dn3jb 2 ай бұрын
እኳን ደህና መጣህ ኪሩ❤❤❤❤❤❤🎉
@AbebechAyalew
@AbebechAyalew 2 ай бұрын
መፋትሔ❤❤❤❤❤በናትህ❤❤❤
@tsehaytube
@tsehaytube 2 ай бұрын
ልክ እንደዚህ ነበር የኔ ጓደኛ ደሞ መሄድ ስለሚፈልግ እንለያይ የሚለው ቃል ከኔ እንድመጣለት ብዙ ትግስቴን ለማስጨረስ ይጥር ነበር ግን በመጨረሻ እሱ እንለያይ አለኝ እኔም በምችለው ለመንኩት እቢብሎ ሄደ በተለያየን በ2 ለኛ ወር ሌላ ጓደኛ ያዘ አይገርምም ግን ከኔ ጋ እያለ የመሰረተው ጓደኝነት ይመስለኛል ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ እና ብቻ ሰብሮኝ ሄደ ተመስገን እኔም እራሴን አስታመምኩ በሰው ሀገር ላይ ሁኜ ብቻ ከባድ ነበር🥺💔ከባዱ ህመም ደሞ እሷ ናት የከዳችኝ እያለ ያወራል😢
@SeedomaidMaid
@SeedomaidMaid 2 ай бұрын
ምንአሰጨነቀሽ የሄደው ራሱ አራሰሽን ከጭንቀት ነፃአድርጊ
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 2 ай бұрын
ህመሙ ቢከብድም ጥርግ ይበል .... በልጠሽ ተገኚ የኔ ቆንጆ
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 2 ай бұрын
አይዞሸ እራሳቺንን መቻልአለብን ባምነኝ
@alemesoratube9648
@alemesoratube9648 2 ай бұрын
Wademachen ena masagenalane❤❤❤❤❤❤
@TemerYesuf
@TemerYesuf 2 ай бұрын
ለቤትህ አድስ ነኝ ግን ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ አመሰግን አለሁ እኔ ለቤተሰብ ሁለተኛ ልጅ ነኝ እና ትንሽ ጫና ነበረብኝ ሳድግ ትዳርም ዉስጥ ስገባ ጫና ነበረብኝ እና በራስ መተማመን ብዙ አልነበረኝም 😢ሰዉ አምናለሁ ያመንኩት ሰዉ ይጎዳኛል 😢 እንድህ እያልኩ ብዙ ትምህርት እየወሰግኩ ነዉ አመሰግናለሁ በርታ
@tube-jo6rg
@tube-jo6rg 2 ай бұрын
ወላሂ ለ7አመት ኖሬበታለሁ ይሔን ሁኔታ ሲሔድ ሲመጣ ያዉ በርቀት ሰለነበርን ደህና ሲሆን በላሸ ጠጣሸ ተነሳሸ አደርሸ ይላል ሲጠፍ ደግሞ ከነመፈጠሬ ይረሳኛል አሁን ምርር አለኝ ከዚህ በኀላ ከሒዎቴ ዉጣልኝ አልኩት ሞልቶኝ ሰለነበር ምንም ማዳመጥ አልፈለኩም ተረጅኝ አሰተካክላለሁ አለኝ ግን ዉሰጤ አልተቀበለዉም 1ወሬ ሰላሜን አግኝቻለሁ በቅርቡ ሀገር እገባለሁ አይኑን ማየት አልፈልግም
@GgGhh-cl5jv
@GgGhh-cl5jv 2 ай бұрын
እኔማ ልተወዉ አሁን ወስኛለሁ ይሄ ድንጋይ ራስ😮
@BethelhemWasihun
@BethelhemWasihun 2 ай бұрын
Kiru best❤
@Argobwa
@Argobwa 2 ай бұрын
ይህ ሰው አጋጥሞኛል 😢ግን ተጎድቻለው ጥይው ሰሄድ ሰላም አገኘው ❤
@Foreverfree00
@Foreverfree00 2 ай бұрын
እኔም ውይይይይ እረፍት
@fetheyasuleyman5229
@fetheyasuleyman5229 2 ай бұрын
100% tkekel nek gnbEndze aynet bahri yalbn sewoch endat new keze mewtat mnchilew pls mefthawnm negeren thanku🙏🏽
@NardosGirma-jj7rt
@NardosGirma-jj7rt 2 ай бұрын
Zare demo semen metkes nw yekerew enji eraswa ene negn mn gud neh gn kira gn at least awear endehon redtehegnal thank you 🙏 gn how to fix yehenen character ❤
@teamoaregawi8519
@teamoaregawi8519 2 ай бұрын
እናመስግናለን ወንድማችን❤ እኔ ጥያቄ ኣለኝ በፍቅር ሂወት ኣልፈን እማናውቅ ግን ከኣሁን በሃላ የፍቅር ሂወት መመስረት ለምንፈልግ ሰውች ምን ትለን በወገኔ እንኳን በፍቅር ሂወት ብዙ መቆየት ኣይልፈልግም ተሎ ወደ ትዳር መግባት ነው ኣሳቤ ስለዚ በፍቅር ተምክሮ ለሌለን ምክር ስጠን❤ ኣማርኛ ማጣፍ ብዙ ኣልችልም
@እመብረሃንየልቤብረሀን
@እመብረሃንየልቤብረሀን 2 ай бұрын
ኪራ ከምር ቃላት አጣሁልህ ይጨምርልህ😘😘😘😘😘😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘
@kalyekalina10
@kalyekalina10 2 ай бұрын
thank you 🙏
@TeegyAdmeen
@TeegyAdmeen 2 ай бұрын
Fater.agirachenin.yetabekiln.❤❤❤❤
@meskiiyoo7643
@meskiiyoo7643 2 ай бұрын
ክበርልኝ👌👍
@semiraa-fd4wx
@semiraa-fd4wx 2 ай бұрын
ወይኔ የኔ ፀባይ ነዉ እንዴት ማስተካከል እንችላለን ወለሂ የራሴ ፀበይ በጣምነዉ ያስጠለኝ🤔
@balderasubalderasu
@balderasubalderasu 2 ай бұрын
THANKS
@betelihemgetnet7671
@betelihemgetnet7671 2 ай бұрын
Berta wendeme ❤❤❤❤
@MeklitGetachew-j1m
@MeklitGetachew-j1m 2 ай бұрын
Astesasebihn ❤❤❤
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed 2 ай бұрын
Konjo naw 🎉gobaz
@DgdyDhdy-g1h
@DgdyDhdy-g1h 2 ай бұрын
ኪራየ❤
@ناصراليحي-س5ب
@ناصراليحي-س5ب 2 ай бұрын
yene vihever new gn ahun astekakyalew ke family new yameta anam thanks
@F-vb9dd
@F-vb9dd 2 ай бұрын
እውነት ለምናግር እኔ ልሆን እንሱ ገራ እንድተጋባን ነው እኔ ነኝ ግራ የትጋባሁት እንሱ አላውቅም እስኪል አሁንም ግራ ተጋብቻልሁ ተዋዝግቢያልሁ ውግን ውላሂ 😅
@Aysha-y6w1s
@Aysha-y6w1s 2 ай бұрын
ኪራዬ ከምንም በላይ መፍትሄው ላይ በርታልን😢
@MufiBeyu
@MufiBeyu 2 ай бұрын
Lemndnew mulu lemulu slene mtaweraw😮😮
@በሊዘተዋህዶ
@በሊዘተዋህዶ 2 ай бұрын
Well😊❤
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed 2 ай бұрын
Fekeren ba iymero tana west mayatu yelmadebeh astamari naw🎉
@ሀሁብየዩቱብ
@ሀሁብየዩቱብ 2 ай бұрын
አይገርምም 1:47ላይ ያለው እየሠማሁ ቴክስ አያረግልኝም መሠላችሁ😂 ለኔ በጣም ገርመኝ ሠላም ካለኝ ቆየ
@GameFuns-f9d
@GameFuns-f9d 2 ай бұрын
i hope my girlfriend seems to be suffering from this Trauma, she doesn't know what she wants most of the time, there are reasons that I think can calm her down, but every time I try to bring them up, she snorts and Kiru, if you can, I would appreciate it if you could help me, God bless you. 🙏🙏🙏
@sarsweet2017
@sarsweet2017 2 ай бұрын
ሙሉ በሙሉ እራሴን በተናገረከው ውስጥ አገኘውት እባክህ እንዴት መውጣት እንደሚቻል መፍትሔ ጀባ በለኝ
@ribkamelky6225
@ribkamelky6225 2 ай бұрын
ተናገረ እህት ስሚ እስከመጨረሻው
@SmsitEthiopia-c6s
@SmsitEthiopia-c6s 2 ай бұрын
ማነው እንደኔ የዚህን ልጅ ንግግር በጥሞና ሚያዳምጥ
@samuelabriham3261
@samuelabriham3261 2 ай бұрын
ትከከል
@midirumi398
@midirumi398 2 ай бұрын
Selk magegnet echelalew Le advice? Or address for tomorrow please
@Ahadumedia
@Ahadumedia 2 ай бұрын
0948486063
@miftahesma
@miftahesma 2 ай бұрын
የኔ ፍቅረኛ አንድዚህ ነው
@kumelasori6049
@kumelasori6049 2 ай бұрын
Most of us lived in this circle. እንደት ነዉ ከዚ trauma የምንዋጣዉ?
@MKl-zu9tpseada
@MKl-zu9tpseada 2 ай бұрын
ግንመፍትሄ ስራልን
@zmzmzmzzm5005
@zmzmzmzzm5005 2 ай бұрын
እኔ ያለሁበት ሁኔታ ስርቀው ይቀርበኛል ስቀርበው ደሞ ይርቀኛል ግራ ነው የሚያጋባኝ😢
@BeqyaAhmed
@BeqyaAhmed 2 ай бұрын
አይገርምም እኔ ሳስብ ነበር አመጣከው እናትም አባትም የለውም እና እየተረገጠ ነው ያደገው ለራሴ ማነም የለኝ ብሎ ነው እሚያስበው በጣም ቆራጥ ጨካኝ ነው ለውሳኔ ይቸኩላል ሂጂ ብሎኝ ልሄድ ስል እግሬላይ ወድቆ ይለምነኛል አንድቀን አንደሚቆርጠው እርግጠኛ ነኝ ስለዚህ እኔም ተንጠልጥየ ነው እምኖረው አብረን እየኖርን ስለኔ አያገባሽ እኔም አያገባኝ ብሎ ነው እሚያስበው መፍትሄውን ስራልን እባክህ
@AtikaAli-z4t
@AtikaAli-z4t 2 ай бұрын
እንደው አንተ ልጅ ለዚህ አለም ተሰፋ ሰጭ ከፋጣሪይ በታች ፈጣሪይ የሰጠን ልጅ ነህ ከፍ በል ሁሌም 🎉
@MuMoh-p1e
@MuMoh-p1e 2 ай бұрын
የ attachment ባለሙያ ምናገኝበትን መንገድ ልትጠቁመን ትችላለህ
@LebinashEyobe
@LebinashEyobe 2 ай бұрын
Enamasaginalani wo batikikil
@Kerima-p3b
@Kerima-p3b 2 ай бұрын
የኔን አይኔነት ሄወት ነው የተናገርከው የተናገሪካቸው ነገሮቺ ከኔ ሂወት አሉ
@Amicggg
@Amicggg 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zahrazahra-zl3lu
@Zahrazahra-zl3lu 2 ай бұрын
ልክ እንደኔ አባውራ😂😂😂😂😂
@FuffChhc
@FuffChhc 2 ай бұрын
ያለሁበት ቦታ ነው😢
@Nebat-c7y
@Nebat-c7y 2 ай бұрын
Please ebakh lawerak efelgalehu
@AdichoAdicho
@AdichoAdicho 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ኪራ፣ያለውበትን፣ነው፣የነገርከኝ፣ሄዷል፣ቢዬ፣ቁጭ፣ስል፣ይመጣል፣መጣ፣እንደምንም፣ብሎ፣ወደመጀመሪያው፣ተመልሼ፣ትንሽ፣ሪላክስ፣ሳደርግ፣እልም፣ይላል፣ምንሼ፣ወገን፣ዘ፣ውዝግብ😂😂
@zaincell6175
@zaincell6175 2 ай бұрын
Galatomii haadhookoo
@WebNet-bg5hs
@WebNet-bg5hs 2 ай бұрын
ኮሽ ሲል አላልክም ትክክል እኔ ባለቤቴ ግራ ግብት ነው ያረገኝ ወላሂ እማረገው ልተውም ብል እምቢ አለ እሺ ተስተካከለል ወፍ የሉም ጭራሽ ሲያጠፋ ጥፋቱን ማመን ሣይይሆን እኔን ጥፋተኛ አርጎኝ እርፍ ኡፍ ሂወት ልዘጋኝ ነው ግን ምን ትመክረኛለህ ኪራ እንዋደዳለን እንከባበራለት ግን ውስጤ እርግት ያለ አይደለም መጣ ስል ይሄዳል ተስተካከለ ስል ጭራሽ ዝግት አርጎኝ እርፍ እየሣቁ ማልቀስ ይሉሀሀ 😊😢
@ዜድወሎየዋ-ሸ7ቐ
@ዜድወሎየዋ-ሸ7ቐ Күн бұрын
የኔ ቢጤጤጤጤ
@KalHoney
@KalHoney 2 ай бұрын
Yegermal... Enae agatmognale ena menden new beyae Gera gebtogne neber...
@SaraBisrat-l9h
@SaraBisrat-l9h 2 ай бұрын
Omg 😢 its ma issue 😢😢😢😢
@IntactIntact
@IntactIntact Ай бұрын
ኮሜት በሪከድ ቢሆን የልቤን እነግርህ ነበር ያለሁ በትን እኔ አልችውም የዉሥጤን በናገር ልናገርምስል እባ ይቀድመኛል ።ብቻ አድ ነገር አቃለሁ ልቤ ስብር ስብርር ብርቅሥሜ ሥብር እዳለ ። 😢😢😢😢😢😢 ብቻ ይህቀን ባለፈልኝ
@ሀያት-ሠ5ሐ
@ሀያት-ሠ5ሐ 2 ай бұрын
ያለሁበት ቦታ ነዉ እኔ😢😢😢😢😢
@Sara123-h5j
@Sara123-h5j 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@hiphone9113
@hiphone9113 2 ай бұрын
❤❤❤❤👍👍👍👍
@DawitTihut
@DawitTihut 2 ай бұрын
I am one of the person you had told us I have awareness and my attachment comes from my family pressure by making me under dog. And I want to fix this. My relationship looks peaceful but I thinks of my relationship that she is here bc I am rich and I always asked her why she is with me and she told me she is not here bc of my money. she proved me so many times but in my thought thats not enough to trust her. So whats you advice me.
@MartaEyayu-z7d
@MartaEyayu-z7d 2 ай бұрын
😍😍😍😍😍😍😍
@jfDh-yp8ip
@jfDh-yp8ip 2 ай бұрын
ዋዉ. ቃላት አጠሁለህ ምንብየልግለፅህ
@habiba3933
@habiba3933 2 ай бұрын
የኔ ፍቅረኛ አያቅም አሁን ጪራሽ ሊያገባነው አላሕ አያሣካት😊
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН