እንደድሮው ከልብሽ ሰዉ ማመንም መዉድም አልቻልሽም: ወር ሳይሆን ሰለቸችህ|

  Рет қаралды 21,499

Ahadu podcast

Ahadu podcast

Күн бұрын

Пікірлер: 231
@RanaRanaRstartKena
@RanaRanaRstartKena 2 ай бұрын
ኪራዬ የዛሬው ምክር የመላው ሴቶች ስብራት የሆነውን ርዕስ ነው ያነሳሀው በዛሬው ት/ትህ እርምጃ ማትወስድ ሴት ካልተቀየረች መቼም አትቀየርም እኔ በሴቶች ስም ከተቀመጥኩበት ተነስቼ አጨብጭቢያለሁ አመሰግናለሁ ። ሁሏም ሴት ዙሪያዋን አይታ ሚጠቅማትን ውሳኔ እንደምትወስድ አልጠራጠርም
@ZuzuBintIselam
@ZuzuBintIselam 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን የኔ ማር
@Eyerusalem-ol7lv
@Eyerusalem-ol7lv 26 күн бұрын
አንተ ግን ሀሳብ ነው የግልፅክ በእውነት እና ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ እውቀት ጥበብ ይጨምራል 🎉🎉❤❤
@ribkamelky6225
@ribkamelky6225 2 ай бұрын
ከሰይጣን ይልቅ ልማድህን ተጠቀቅ ይላል የእግዚአብሔር ቃል🙏እሽ ኪራ ሰምተን ለመተግበር ያብቃ በርታ❤
@netsanetthomas8803
@netsanetthomas8803 2 ай бұрын
ኪራዬ እኔ ሁሌም የሚገርመኝ ነገር ምክሮችህ እያንዳዱ የምትናገረው ነገር የሆነ የአይምሮ እረፍት ሰላም የሆነ ስሜት አለው ከልቤ ስለማዳምጥህ ነው መሰለኝ እፎይታ ይሰማኛል 🙏በርታ ብዙ የመስራት አቅም ያለህ ነህ 🙏
@RabeyaSultan-sm7vt
@RabeyaSultan-sm7vt 2 ай бұрын
ወለሂ እኔ ሁሉም ይገልፀኛል በጣም ነው ምሰለችው ዳና እወደውና ዮና ሰሀት ለይ የስጣለኛል እኔ ከራሴ በለይ ነው ምማኘው ዋይም ማለገኝውን ምወዱኙን ሚንሠፈሠፉልኝ በጭረሽ አልወደችው ግን ምን እዳመራግ ግራ ገብቶኛል አሁን በአሁን እተውወኛል የልኩኝ ራሴን ለማተላል ብሞክርም......ነው😢ብቻ ኪራዬ የልቤ ነው የወረሃው አንተ ስተወራ ደናገጥኩ እሄ ልጅ እኔ ውስጥ ነው የለው እሰከ ሚል ብቻ ይማች የኔ ሙህር❤❤❤❤👑🙏
@SEP2922
@SEP2922 Ай бұрын
አንተ ልጅ ግን የሴቶች አይምሮ ልብ ዉስጥ የምትኖር ይመስለኛል,,,ጉድ እኮ ነዉ😅🤔 Wow,, ,very deep and true,,,.you are a brilliant young man , ,,,Thank you for showing me myself in all aspects!❤️🙏
@WubetTa-lg9yp
@WubetTa-lg9yp 2 ай бұрын
በትክክል እየተሰማኝ ያለው ነገር ነው😢😢
@rishonrishon4762
@rishonrishon4762 Ай бұрын
ግሩም ትምህርት ነው ወንድሜ❤❤❤
@ZuzuBintIselam
@ZuzuBintIselam 2 ай бұрын
ኪራየኮ ሰዎችን በደምብ የምትረዳ ምርጥ መምህርነህ❤❤❤
@BanchiYekdusgebrillij
@BanchiYekdusgebrillij 2 ай бұрын
እውነት ኪራዬ ከመዳም የሚያገራግሩኘን እግሊዘኛዎች እራሱ ካንተ ጭምር እየሰማሁ በደንብ አዳሪሪያለሁ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ አመስግናከሁ ተባርክ ሺ አመት ከጤና እድሜ ጋር በእውቀት ላይ እውቀት ይጨብርልህ
@absraagumas5200
@absraagumas5200 2 ай бұрын
ዎው በጣም ግሩም አገላለፅ ነው የእኔ ባህሪ ነው የገለፅክው ❤❤❤ በርታልን
@HanaRebso
@HanaRebso 2 ай бұрын
በእውነት ኪራ የልበን ነው የተናገርከው እኔ በሕይወቴ በጣም ሰው አማኝ በቃ ኑሮን እንደ ወረደ የምኖር ለራሴም ግልፅ እና ታማኝ ሰው ነኝ እናም ሰው አምን ነበር 2016 መጀመርያ አካባቢ የሆነ ሰው በኤፍቢ ተዋወኩኝ ፎቶ ሸር አርጌ ይሱን አይቶ ፎቶሽን አይቸ ወደድኩሽ ነው ያለኝ እና በዛ ስአት ይደውላል ይፅፋን መንፈሳዊ ነገሮችን ስለምወድ መዝሙር ምናምን ይልክልኝ ነበር 3ወር ምንም አልምልስለትም ነበር ከዛ የሆነ ቀን ደብሮኝ ነበር እስኪ አስቸ ላውራ ከድብርት ብወጣ ብየ አስቤ አነሳሁለት ከዛም የቀጥታ ቁጥሬን ሰጠሁት በመሰንጀርም በዛም በዚም ብቻ ማውራት ጀመርን 9ወር አወራን በቀን የምንልያየው ልተኛ ስል 5ስዓት የእንቅልፍ ስአት አለችኝ አረብ አገር ነኝ የምትኝታ ስአት አረቤ የሰጠችኝ 12ስዓት ነው አንዳንዴ በጊዜ ከጨረስኩኝም ከዛ በላይ ማለት ነው ስለዚ እሱ ጋር እማወራው እየሰራሁም ስራ ጨርሰሸም ከምትኝታ ስዓቴም ቀንሸ ነው ማለት ነው ቤተሰብ ጋር ትንሽ ስዓት ላወራ ቻው ካልኩት እሽ ብሎ ወጥቶ ወዲያውኑ መልሶ ይደውላል😂አንዴ አደለም 10ጊዜም ሊደውል ይችላል😁" ከዛ በቃ ያን ስልክ ዘግቸ ይሱን አነሳለሁ እና በጣም እንደሚወደኝ እኔን ካጣ መኖር እንደማይችል እኔ ከተጣላሁት ሀሽሽ በልቶ ሰክሮ ይደውልልኝ ነበር ባጭሩ በጣም ይወደኛል ያለ እኔ መተነፈስ እንደይችል እኔን ማግባት እንደሚፈልግ ወዘተ..ነው የተወነው እኔም የተረዳሁት እንደዛ ነበር ማለትም አምኘው ነበር 😭ከ9ወር ቡሀላ እኔ የምር ይሱን መፈለግ ስጀምር በቃ ከዚ ቡሀላ መገናኘት አለብኝ ብየ ስወስን ምክንያቱም 9ወር በስልክ ብቻ ነበር ከዛም ለመገናኘት ቀጠሮ ይዘን ሚስት እና ልጅ እንዳለው አወኩኝ ከዛ በፊት ግን 1ሺ ጊዜ ምስት ካለው እንዲተወኝ አስጠንቅቄው ነበር ባካል አላቀውም ነበር አገሩ እሩቅ ሁኖ አይደለም በመኪና3ስዓት 4ስዓት ቢሆን ነው በቴሰቦቹ ከሀገሬ አሉ እናም ሽማግሌ ልኬ አከባሻለሁ መቸስ ሚስት ቢኖረኝ ሽማግሌ እልካለሁ አልልሽ ብሎኝ ነበር ያመነኩት ቡሀላ ላይ ግን ልንገናኝ ስንል መጀመርያ እንገናኝ አልክም ብሎ ደሞ መልሶ አሳምኖኝ ነበር😭 ከዛ ሚስት እንዳለው ሳውቅ ተውኩት ሌላ ያገሬ ልጅ ጋር ወዲያው ነበር በፍቅር መደዋወል የጀመርኩት ያገሬን ልጅ የተቀበልኩት ምክንያት ድሮም እፈልገው ነበር ይሱም ድሮ አንስቶ እንደሚፈልገኝ አካለሁ እና እቢ ብለው ላጣው ነው እሽ እንዳልለው ይሄኛው ጋር በዛ መንገድ ተለያይቻለሁ መጨረሻ ላይ በጓደኛየም በእህት ወንድሞቸም ምክር እሽ ብየው እየቀጠልን ነው አሁንም አለን ግን አላምነውም ለምውጣት ጫፍ ላይ ነኝ እንደ ድሮው መውደድ ማመን አልቻልኩም ግን ካንተም በመማር እየጠርሁ ነው አንደየ ገብቸበታለሁ ልጅ ጡሩ እሚባል ነው መስፈርቴም ያሟላል የኔ አለማመን እና ከልቤ አለመወደዴ ችግር ሁኖብል የድሮው ልቤ ናፍቆኛል..
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 2 ай бұрын
ከምናገረዉ አንዱ ቦታ እራሳችሁን ታገኙታላቹ እዉነት!! Thank you!! ኪራ ምርጥ!!!
@Mamma55
@Mamma55 2 ай бұрын
እንደዛሬ የልቤን ሰምቼ አላውቅም ከምር:አመሰግናለው ስለ ወሳኝ ምክርህ ❤❤❤
@lenssaameya6917
@lenssaameya6917 2 ай бұрын
Wow it is amazing message thank you 🙏👍
@SaaraSaara-q8y
@SaaraSaara-q8y 2 ай бұрын
ኪሩየ ትለያለህ እኮ👈👌👌❤❤❤❤❤❤አንተ ብቻ ተናገረ የልብ ነዉ የምትናገዉ
@lemlemtsegay-kz7ee
@lemlemtsegay-kz7ee 2 ай бұрын
🎉🎉ዋው ኪራ እሚገርም አገላለፅ 100% ትክክል በተለይ መጨረሻ ላይ የተናገርከው 🎉🎉
@EskedarGetahun-zg7ji
@EskedarGetahun-zg7ji 2 ай бұрын
አይ አንተ የምታወራለት ሰው አንተ ብቻነክ አሁንማ አንተ ብቻነክ የምትወደደው ሌላውማ ድሮ ቀረ እልሀለው 🙌ምስጥ የሚያደርገዎ ያንተ መንገድነው🙏
@GgGhh-cl5jv
@GgGhh-cl5jv 2 ай бұрын
ኪራዬ የኔ ህይወት ነዉ ምታወራዉ 😂 ማርያምን እኔማ እግዚአብሔር ልቤ ይመልስልኝ እንጅ ከአሁን ብኋላ እስከመጨረሻ ሰዉ የሚያምን አይመስለኝም በተለይ ወንዶች ከ100% 1%እንኳ እምነት የለኝም😂
@Butu_T
@Butu_T 2 ай бұрын
bzu nen anchi bcha adeleshm sikernugni hidu matrebu eyaln singl honene enarejalen
@ማኪ-በ1አ
@ማኪ-በ1አ 2 ай бұрын
🤣🤣🤣እኔማ ክንፍ ብዪ በትኒሽ ነገር ለኣይኔ ያስጠሉኛል😢😢
@GgGhh-cl5jv
@GgGhh-cl5jv 2 ай бұрын
@@ማኪ-በ1አ 🙃😂😂
@EMU_AYMNA
@EMU_AYMNA 2 ай бұрын
😂እንደኔ 😢የምር ይህ ነገር ከባድ ነው
@Joker32E
@Joker32E 2 ай бұрын
tnxs kira u are the best teacher
@MuluAbreha
@MuluAbreha Ай бұрын
ኣየ ኣንተ መቸም የማትገባበት ኣርእስት የለም ኪራዬ ቀጥይበት በርታልን😘
@melikmeshal6041
@melikmeshal6041 2 ай бұрын
አንት በማዳመጤ ብዙ ነገር አግኝቻለሁ አብሶ አሁን ባለበት ሰዓት 😢 በጣም አመሰግናለሁ🎉
@elisabethhabtemichael2650
@elisabethhabtemichael2650 2 ай бұрын
Love it በጣም ጥሩ አርገህ ገልፀህዋል I am one of them❤️
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 2 ай бұрын
Thank you brother 🙏
@Hayat-k7r
@Hayat-k7r 2 ай бұрын
Kira Mashaallah yena melkam wedim❤❤
@Simegnnadew4081-l6z
@Simegnnadew4081-l6z 2 ай бұрын
የኔ ምርጥ ሰው❤እውነትህን ነው እኔም አንዱ ውስጥ አለው
@SifuMideksa
@SifuMideksa 2 ай бұрын
Thanks bro yadaa gaarridhaa
@abc12452
@abc12452 2 ай бұрын
tnx kira@እኔስ አፍቃሪ ልብ አለኝ የኔ ያልሆነ ነገር ሲርቀኝ በቃ እተዋለዉ ትክክለኛ ሰዉ ከፈታሪ ከተሰጠኝ አፈቅራለዉ ❤❤❤
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ 2 ай бұрын
ኪራየ እኔም አመሰግናለሁ በጣም ጠቅመከኛል ባሌ ምርጥሰዉነዉ ችሎኝ ነበር የኖረዉ አሁን ተለዉጫለሁ አልሀምዱሊላ ጣፍጪ ፍቅር ላይነን ያሰላም ግን እኔ ችግር አለብኝ ወጋ ለመክፈል አልሆንም ለኔ ስት ዋጋ ከፍሎልኛል ፎቃ ስለያዘዉ ዋጋ የከፈለ ባይመስለዉም እኔ ለሱ እሱ ለኔ የምንኖር ሁነናል አሏህ መጨረሻዉን ያሳምርልን
@fatihaali389
@fatihaali389 2 ай бұрын
ኪራ my Best 👍👍👍👍
@YefikirMihiretTube
@YefikirMihiretTube 2 ай бұрын
Wwwwww Bewanti Xaru Melaketa New Tebarki Ewanti Wadem Berata❤❤🎉🎉Ewanti New Keri
@EthioSkillShare
@EthioSkillShare 2 ай бұрын
Waww amazing speech really.
@TigistBezabih-dz6mr
@TigistBezabih-dz6mr 15 күн бұрын
በእውነት እኔን የገጠመኝ ነው የገለፅከው.....በጣም ነው የምወድህ!!
@AmbesaNayzgi
@AmbesaNayzgi 2 ай бұрын
Thank you
@WionshetFikadu-qv7je
@WionshetFikadu-qv7je 27 күн бұрын
Thank you 💕 👌
@Sara-n2s
@Sara-n2s 2 ай бұрын
Thank you ❤
@edenmelkamu4570
@edenmelkamu4570 2 ай бұрын
Thank you Kira🙏
@suzaniyoutube-p7m
@suzaniyoutube-p7m 2 ай бұрын
ንጉስ ኪራ❤🙌
@መኪያ-ነ4ገ
@መኪያ-ነ4ገ Ай бұрын
እኔ ወላሂ 2011 ተዋዉቀን ይኸዉ2017 ተቃጠልኩ በመኻል ተጣላኝና አሰናብቶኝ ሌላ ከሌላ ጋ ፍቅር ጀምሮ ጨርሰዉ ሊጋቡ አልሳካ ሲለዉ ተመልሶ ደግሞ እኔ አልታደልኩት ጋ መጣ ተለማምጦ ተለማምጦ ይቅርታ አደረኩለትና ታረቅን ቤተሰብ ላክ እቢ አለ አሁንም ይሄዳል ይመጣል ሲፈልግ ብቻ የሚደዉልልኝ አልቻልኩም 7አመት ሙሉ የቁም ሞት ነዉ የሞትኩት ወላሂ ግን በስልክ ብቻ ነዉ የምናወራዉ 6አመት ሙሉ በአካል ተገናኝተን አናዉቅም ያደረገዉን ሁሉ ያወራኛል እኔም ጥፋት አይመስለኝ ስቄ ዝም የምለዉ ነበር ምክናዬቱም ስለምወደዉ በአላህ ዱኣ አድርጉልኝ አሁን ሙሉ ስልኩን ቦልኬዋለሁ አላህ ይርዳኝ ያረቢ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ኡሙረያንኢሻአሏህ
@ኡሙረያንኢሻአሏህ 26 күн бұрын
ጠከር በርታ በይ ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል ደሞ ለአሁኑ ወንድ
@JemiHusen-d1l
@JemiHusen-d1l 2 ай бұрын
Thanks kira🎉
@abebalema4080
@abebalema4080 2 ай бұрын
Kirachen thanks yemer erasen agegnew bezi video
@Ana-ct8bx
@Ana-ct8bx 2 ай бұрын
በጣም Thank you kira❤
@daryeleshabebe9475
@daryeleshabebe9475 2 ай бұрын
Thank you kira tebarek❤
@MegabayMegaby
@MegabayMegaby 2 ай бұрын
እውነትነው ወድሜ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Rahma-td6er
@Rahma-td6er 2 ай бұрын
በጣም ትክክልነህ ወላሂ የኔ ፀባይ ነዉ ሁሉም😢በምን ልቀይረዉ ግን
@hiphone9113
@hiphone9113 2 ай бұрын
❤❤❤❤ye zariw yilyal tnx❤❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 ай бұрын
ቁሰሌን ናካህብኝ የሀያሰኩል ተማሪ እያለው የሚወደኝን አገባው ቆርብን ተጋባን በቤተሰብ ከዛ ያው ሁለታችንም ገናዘብ የለንም ሌላ ሴት አገባ ሰንፍታ ወለደ ሂዶ ገባ አንች ድሀ ብሎኛ አሁን እኔ በቃ 6አመት ሙሉ ሌላ ሰው ማውራት ማሰብ አልችልም በጭራሺ 16ሰአት እሰራለው እማራመው ጥሩ ቦታ ደርሻለው ገና ትልቅ ደርጃላይ እደርሳለው ይቅርታ አድርጊልን አለ ይቅር ለፍጣሪ ግን ሁለተኛ ላይህ አልፍልግም አልኩት ሰለሁሉም ናገር ተመሰገንንንን
@suzaniyoutube-p7m
@suzaniyoutube-p7m 2 ай бұрын
ጀግና ዋናው ተለውጠሽ ማየቱ ነው
@TeshayArgawa
@TeshayArgawa 2 ай бұрын
ኪሩ ኑርልኝ ትመቸኛለክ የምር ብዙ ተምሪያለው
@Hayat-j1m
@Hayat-j1m 2 ай бұрын
Mkirik Des Sil Bro Ketlbet 🎉🎉❤
@Hayat-k7r
@Hayat-k7r 2 ай бұрын
Kira Mashaallah yena melkam wedim❤❤ sus honbenge eko videochek
@አርሴማወለተስላሴ
@አርሴማወለተስላሴ 2 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤
@ቅንአሳቢYouTube
@ቅንአሳቢYouTube 2 ай бұрын
የምር የኔም ሂወት መሠለኝ የምታወራው ወድማችን በርታ
@MarletSisay
@MarletSisay 2 ай бұрын
ኪራየ የእውነት እናመሰግናለን❤❤❤
@nobelkassa6660
@nobelkassa6660 2 ай бұрын
EWNET AHUN LAY EYETESEMAAGN YALE SEMET NEW KELIB YE HULUM KEN SERAYE HONOWAL ANETEN EYESEMAW NEW LIFE ........... THANK YOU KIRA BROTHER
@khidrakhidra-k8g
@khidrakhidra-k8g 2 ай бұрын
እኔ አጭር ነኝ አጭር ወንድ በጭራሽ አልፈልግም 😂😂😂😂ብዙ የምትናገረው ነገር ትክክል ነህ
@lulululu3892
@lulululu3892 2 ай бұрын
ትችላለህ❤
@RoseKarbe
@RoseKarbe 2 ай бұрын
እሄ የኔ ሂወትነዉ ❤❤❤❤❤
@YifatAyfokr
@YifatAyfokr 2 ай бұрын
ዋዉ የኔ ሡስ የኔ እንቁ ትለያለህ የልቤ ❤❤❤❤❤
@AminAmin-h8j
@AminAmin-h8j 2 ай бұрын
Asetemerugal wedem❤
@freecell7438
@freecell7438 2 ай бұрын
thanks bro ❤❤❤
@NaimahKiyaa
@NaimahKiyaa 2 ай бұрын
My king ❤❤❤❤❤
@Maryam-v1i9n
@Maryam-v1i9n 2 ай бұрын
Yene bhar new sew mamen alchilm wallahi 😢😢😢
@AskuMesi
@AskuMesi 2 ай бұрын
Wawwww betam yemigerm nw yemir silene emitawera nw yemeselegna .....Koy endet nw gn endezih bezih lik yawekibin yemigerim teseto nw be fetari....e/r yibarkih ....ene gn lagegnak efeligalehu pls enditaguzegna efeligalehu ....ebakih....endet nw emagegnah
@gualabaytigray
@gualabaytigray 2 ай бұрын
Kira smart boyyyyyy proud of you mearey❤❤
@BoomHeadshot-xr3ek
@BoomHeadshot-xr3ek Ай бұрын
Owww yes option is dangerous i cant stop it😢😢😢
@YefikirMihiret2
@YefikirMihiret2 2 ай бұрын
Wwwwww Bexami Ewanti New❤❤🎉🎉
@VrgyFs5gd
@VrgyFs5gd 2 ай бұрын
ኪራዬ እኔም ሌላሰው ለመልመድ ብዙ እጥሬአነሁ ግን ወድፍቅር ለመግባት እፈራለሁ እደበፊቱ ፍቅር ባይዘኝስ ብዬ ስለማስብ🎉❤
@ይታይሽአድማሱይታገሱ
@ይታይሽአድማሱይታገሱ 2 ай бұрын
ኪራ የልቤ ሰው እኔን ውጠከኛል ልበል😢 እንን እራሴን አወራህ የዛሬው ደሞ ይለያል ገብርኤልን😢 ማንንም መቅረብ አልፈልግም ማንምም እንዲቀርበኝ አልፈልግም እኔ አውሬ የሆንኩ ያህል ይሰማኛል 😢 መረሳትም መውደድም ማፍቀርም መቅረብም አልቻልኩም😢 💔😭
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 2 ай бұрын
እኔ መጥላት ነው ያቃተኝ (8)አመት ሆንኝ እሱ አያፈቅረኝም ግን አል ራቀኝም እኔ አፈቅረዋለው ብዙ የማይመች ነገር ያረጋል ግን ልጠላ አልቻልኩም💔💔😭
@suzaniyoutube-p7m
@suzaniyoutube-p7m 2 ай бұрын
እህት እኔ ከልምዴ ላካፍልሽ በጣም የማፈቅረው ሰው ነበር እኔን ደሞ 6አመት ሙሉ የሚያፈቅረኝ ልጅ ነበር እኔ የምወደውን ስከተል ፈፅሞ ባልጠበኩት መንገድ አገኝሁት በሂይወቱ ውስጥ 5ሴቶችጋ የፍቅር ግንኙነት አለው ጥፋቱን ነግረው ወዲያው ከሂይወቴ አስወጣሁት ሀለት አመት ደም አለቀስኩ ህመሙ እስካሁን እንኳን አለቀቀኝም የሆኑትን ባሰብኩ ቁጥር ስቅስቅ ብዬ አልቅሼ እረግመዋለሁ ልቤን ስለሰበረብኝ ልቤን የሰበረውን ሰው ካራቅሁ ከሁት አመት በሇላ ያ ለ6አመት ሲያፈቅረኝ የነበረውን ልጅ ፍቅሩን ተቀበልኩት ግን ከህመሜ ስላልዳንኩ የሚያፈቅረኝን ልጅ ላይ ንዴቴን እወጣበት ጀበር አሁን ግን እኔ በፍቅር የደረሰብኝን ስብራት እሱም እዳይሰበር እንለያይ ልለው ነው እሱ የሚያቀው ግን እደምንጋባ ነው. እደምንለያይ ስነግረው አደጋላይ እዳይወድቅ እበፈራሁ እሄው አብሬው አለሁ ለሱ ስነልቦና ስል እራሴን እየጎዳው 😭😭😭እና እህቴ እሱ የማያፈቅርሽ ከሆነ አድራሻሽን አጠፋፍተሽ ከሱ እራቂ በሗላ ህመሙን አትቺውም እኔ በመጀመሪያው ፍቅረኛዬ የደረሰብኝ ክህደት እስካሁን 3አመት መዳን አልቻልኩም በደሉን ሳስታውስ ቀጥታ ወደ ክፍሌ ነው የምገባው ለማሌቀስ ፈጣሪዬን ሁሌም እለዋለሁ እኔን እዳሳመመኝ አሱም ያ ህመም እንዲደርስበት እመኛለሁ ምክንያቱም በኔ መሰበር ሲቀልድብኝ ነበር 😭😭😭😭
@ጎጃሜዋየደብረወርቋን
@ጎጃሜዋየደብረወርቋን 2 ай бұрын
😂😂ስልኩን ከስልክሽና ከልብሽ ውልቅ አርገሽ አውጭው። እመኝኝ አይጠቅምሽም ልጁ😢😢እደዚህ አይነት ሰወች እድሜሽን ግዜሽን ሁሉ ነገርሽን ነውእሚፈጅብሽ😢ወስኝ
@Sgh1-pj2ec
@Sgh1-pj2ec 2 ай бұрын
​@@suzaniyoutube-p7m፣አንችም እህቴ ለራስሽ ያን የመጣ ብኃላ አጥብቀሽ ያዥው ፣ደግሞ ከዛ የምያፈቅርሽ ተጋቡ ፣ምክንያቱ ያን የበፊቱ ፣አይጠቅምሽም።እና ለራስሽ አድኚ ፣ካንቺ ያለው ሰው ውደጅው ፣አፈቅርው ፣ወደ ፈጣሪ ጸሎት አርጊ የሱ መውደድ ይሰጥሻል እህቴ ፣ለሰው ልጅ የምጎዳው ከመጀመርያው ፍቅሩ ህማሙ ሳይድን :በእልህ ይገባል እና ላዛ ሰው መጽናናት እንጂ ፍቅር መስጠት አንማርም እህቴ ለዛ ነው እና ።ጸሎት አርጊ ፈጣሪ ይምስተካክልልሻል፣ስልክሽ ዘግተሽ አትሂዲ ፣ አትጥፊበት ለሱም ልቡ አትስበሪው
@GenetAdugna-o1i
@GenetAdugna-o1i 2 ай бұрын
Yene konjo Enem endach Negn 6 amet molawu ahun gin hiyot mejemar eflgalow gn sawun mawded alchalkum gn Damo enga setoch gizachen beagebabu mexeqem alben aderesh isun kelibesh mawxex moker😢
@suzaniyoutube-p7m
@suzaniyoutube-p7m 2 ай бұрын
@@GenetAdugna-o1i ከልቤ ማውጣት ብችል እኔም ደስ ይለኝ ነበር ስራውን ሳስታውስ ማየት የማልችለው ቁስል እንዳለ ህመም ይሰማኛል
@NaimahKiyaa
@NaimahKiyaa 2 ай бұрын
Wowowow so beautiful ❤️🌹🥰🙏🏿
@helentube4131
@helentube4131 Ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም የህይወት አጋር ይስጠን እንጁ በፍቅር የሚያምን ሰው ጠፍቷል
@mahaletageahew8008
@mahaletageahew8008 29 күн бұрын
እናመሰግናለን
@Jamila-h3t
@Jamila-h3t Ай бұрын
ወላሂ ወድሜ ዛሬ ድስ ብሎኛል የኔን ባህሪ or ተፈጥሮነው ያወራህልኝ እና ይሄነገር ለራሤ ጥያቄነበር ለምን እልነበር ዛሬ ግን እድሜላተ ምክኒያቱን ከነመፍተሄው ነገርከኝአለህ ይጠብቅህ አመሠግናለሁ ቃላት የለኝም የምር🎉🎉🎉🎉
@EkaAli-e1m
@EkaAli-e1m 2 ай бұрын
Welcome kiraye sus hunehbn esktlek begugut lemntebkh wedajochh nurln yene melkam wendm
@Kiyasena96
@Kiyasena96 2 ай бұрын
አምሰግናለሁ🙏🙏❤❤❤
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 2 ай бұрын
እኔም ይሄ በሀሪ ይታይብኛል ድሮ ግን በጣም ሀይለኛ ፍቅር ይዞኝ ከድቶኛል ምናልባት የዛ ተፅኖ ይሆን እላለው?
@YordanoYord
@YordanoYord Ай бұрын
confidence ያለዉ አገላለፅ ቀጥልበት
@FatumaMahmmud-z6k
@FatumaMahmmud-z6k 2 ай бұрын
Thank you Kiraye Nati & Abany 🙏❤️ እንደዚ ልክ ልኬን ንገረኝ እንጂ የኔ ግን 1ኛ ያለዉ ይመስለኛል🙄🙇🏻‍♀️
@mbmaereg
@mbmaereg Ай бұрын
የሚወደንን ትተን የማይወደንን ስንከተል ገንዘባችን ግዜያችን የጨርስን እስኪ ምክር ስጠን😢
@RamelaaadmeAdm
@RamelaaadmeAdm 2 ай бұрын
Ena kbalegare ktgabane 5amtachine nwe ene sedte nnyi bruqunwe nika yasrenwe gene esekahune lafqerwe alechalekume esu bxame yiwdnyale hulu ngru endmeflegwe nwe gene kzibfite seltgodawe lmafeqre kbdnyi sidwele bxame yislchnyale esudmo demecene kalesma mwale ayichileme enadmo bdwl quxere yanadednyale😢😢😢😢😢😢😢
@Amina___hbshwit
@Amina___hbshwit 2 ай бұрын
እኔማ ሰው ማመን አቃተኚ በመጀመሪያ የፍቅር ታሪኬ ስለተከዳሁ ለዛ ነው መሠል ለመጭው ሂወቴ አድስ ሰው ለመቅረብ እጥራለሁ ግን ማመን አቃተኚ እጨቃጨቃለሁ 😢😢😢😢
@tsehaytube
@tsehaytube 2 ай бұрын
me to🥺
@jemilamhammed4806
@jemilamhammed4806 2 ай бұрын
እኔም😢
@YilmamartaMarta
@YilmamartaMarta 2 ай бұрын
❤ufff I can't beka bemn kale legelatsh yehe yen baherye new ewnte tasedmemgalhe yehe hul ewket keyte new gen
@yoditsolomon1141
@yoditsolomon1141 2 ай бұрын
ወይኔ የራሴ ችግር😢 ገና ትንሽ ምልክት ሳይ እኔ ብሼ ቁጭ፣ ራሴን ፕሮቴክት ያደረኩ ይመስለኛል፣ የሚገርመው ለራሴ እራሱ ይታወቀኛል፣ ምንም ነገር መጣር አልፈልግም፣ የዛኛውንም ሰው ጥረት ቫልዩ አልሰጥም፣ ከልቡ ነው ብዬ አላምንም፣ picky ሌላው ችግር ነው፣ ሙሉ ሰው የመፈለግ፣ የሆነ የሳልኩት ሰውዬ አለ😅
@senaitbereket9530
@senaitbereket9530 2 ай бұрын
በማይወዱኝ ሰወች ተከብቤ ስላደኩ በአሁኑ ሰአት የሚወደኝ አለ ብየ አላምንም ግን ቢሆንም ማንንም ሰው አልጠላም ምክንያቱም ሁሉንም በሚወድ አምላክ እንደተወደድኩ በደንብ ስለገባኝ
@senaitbereket9530
@senaitbereket9530 2 ай бұрын
ሊሰብሩኝ ያሰብ ሁሉ እራሳቸው ተሰባብረው ሳያቸው በጣም ያሳዝኑኝል
@seniseniheran
@seniseniheran 2 ай бұрын
መውደድ እና ማመን እውነት እኔ የተቸገርኩበት ነገር ነው
@Mekdes-q4y
@Mekdes-q4y 2 ай бұрын
ኪራዬ የርቀት ፍቅር ላይ ያለውን ጠንካሬ ስራለን
@meklitdaniel2999
@meklitdaniel2999 2 ай бұрын
Kiru my big bro💕
@RoseKarbe
@RoseKarbe Ай бұрын
እናት ወልዳለች አተን ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃላት አጥሮኛል ላተ
@ሊነጋሲል-ፀ7ረ
@ሊነጋሲል-ፀ7ረ 2 ай бұрын
ኪራ አንዳንዴ ይገርመኛል ሰሞኑን ከራሴ ጋ ለምንድነው ብዬ ግራ የገባንኝን ነገር ነው የተናግርከው አመሰግናለሁ ለጥያቄዬ መልስ አግቼለው
@zeneemuzeyen9260
@zeneemuzeyen9260 2 ай бұрын
100% yes
@RudaAman
@RudaAman Ай бұрын
ክክክ እኔ አጪር ነኚ አጪር አሎድም😂😂😂😂
@SeadaSeada-i1h
@SeadaSeada-i1h 2 ай бұрын
የኔም ችግር ነው ወላሂ ሰዉ ማመን አልቻልኩም ተስፋ ቆርጨ ትቸ ማረፉን ወሰንኩ ብያለሁ😊
@Zenat324-dz7wv
@Zenat324-dz7wv 2 ай бұрын
Bestkkl belhal
@HyattOk
@HyattOk 2 ай бұрын
አማራጭ ያልከው ነገር በጣም ያስቸገሪኝ ነው ማለቴ ይሄሻለኛ ብየ ጀምርና ከዛ አማራጭ አለኝ ብየ ሳስብ እተወዋለው እና በጣም የጨነቀኝ ነገር ነው ኬራየ ምን ይሻለኛል
@TsionYilma
@TsionYilma 22 күн бұрын
Enam endh eyhonku techegeralew 😢😢😢😢 ere min yeshalegale 😒😒😒
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 ай бұрын
21:48 ገርሞኛል👌👍❤🎉
@AlemMulugeta-sx9ul
@AlemMulugeta-sx9ul Ай бұрын
የትነበርኩ እስካሁን አመሠግናለሁ በጣምም
@yordiyo1935
@yordiyo1935 2 ай бұрын
እመቤቴን አሁን ያለውበት ሁኔታ ነው እግዚአብሔር ያንሳልኝ ይሄንን ስሜቴን 😢💔 ኪራዬ ክበርልኝ
@Sadiah-bl5in
@Sadiah-bl5in 2 ай бұрын
ኪሩ የሚገርም ታሪክ ልነግርክ እፈልጋለው በምን ላግኝክ
@hanaabel899
@hanaabel899 2 ай бұрын
Lawerak echlalw pls🥺
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
ባገኛችሁት ነገር አትበሳጩ! | Inspire Ethiopia | Shanta
15:26