ለኔ ብላ ነው| Why is it hard to let go of off a toxic relationship

  Рет қаралды 14,686

Ahadu podcast

Ahadu podcast

Күн бұрын

Пікірлер: 139
@MrMe-dn3jb
@MrMe-dn3jb 21 күн бұрын
የኔ መካሪ እውነት ኪሩ አንዷ እኔ ነኝ በጣም አመሠግናለሁ ባተ ምክንያት ነገዬን ብሩህ አድርጌ ማየት ችያለሁ የእውነት እግዚ አብሔር ይጨምርልህ ወድማለም🙏😘😘😘😘😍😍😍😍😍
@bitaniyafitsum2480
@bitaniyafitsum2480 7 күн бұрын
No one explained psychology in amharic with a detailed manifestation more than you , big respect
@tttubu-l3i
@tttubu-l3i 21 күн бұрын
ኪራየ ከውስጥህ ወሳኝ ቃላቶች ይፈልቃሉ ይጨምርልህ❤❤❤🎉🎉
@የማርያምልጅ-ኘ7ሐ
@የማርያምልጅ-ኘ7ሐ 21 күн бұрын
ኪራየ እኔ እራሴን በጣም ነው የምወደው ፈጣሪየ ከማይከበርበት እና እሱ ካልፈቀደልኝ ግንኙነት ውስጥ መግባት አልፈልግም በዚህም ከብዙ መጥፌ ነገሮች ስውሯኛል መጨርሻየንም ያሳምርልኝ እንጅ 🙏🙏🙏🙏
@ያሸናፊእናት
@ያሸናፊእናት 21 күн бұрын
ብዙ ትምርት ካተ አግኝቻለው እኔ ማነኝ ብየ እራሴን እድፈልግ አድርገህኛል እግዝአብሔር ይባርክህ ❤
@ድንቂቷ
@ድንቂቷ 21 күн бұрын
ይሔ በጣምም ትክክል የሆነ ነገር ነው በትዳር ላይ ነን አሁን ግን በጣምምም ተደባብረናል ሁለታችንም ለመለያየት ግን በቃ የያዘን ነገር አለ የሚያበቃበትን ቀን ግን ፈጣሪ ይርዳን
@selamzemedkun
@selamzemedkun 18 күн бұрын
እውነት ነው የማይጠቅመን ህይወት ውስጥ እያረሩ ከመኖር ጨክኖ መውጣት ግድ ነው እኔም ያለሁበት ነገር ነው ግን ለመውጣትም እስቴፑን አልፌአለሁ ልክ ነህ ምንጭቅ ብሎ ለመውጣት ጊዜ ይፈልጋ ግን ደግሞ አሁን ያለሁበት ኡፍፍ ሰላም አለው የሚውለበለብን ሰው ከህይወት ማሶጣትን የመሰለ ሰላም የለም ብቸኝነት በምን ጠአሙ እናቴን 🥰🥰🥰
@Frehiwet-ij9dr
@Frehiwet-ij9dr 20 күн бұрын
ታውቃለህ በጣም ከብዶኛ ነበረ ግን ያንተ ምክር ከስማው በውሃላ ደስ አለኝ በውስንኩት ውሳኔ አመሰግናለሁ ወድሜ ❤❤❤❤
@Sassy387
@Sassy387 21 күн бұрын
This is a good content. Hope it reaches many women who justify their partners toxicity and their stay in the relationship while their life is being eaten away.
@salehahadidi-ob6yp
@salehahadidi-ob6yp 21 күн бұрын
ይገርማል ይሄ የኔ ሂወት ነበር 2ዓመት ሙሉ እደዝ ነበርኩኝ እያለቀስኩ ነው የኖርኩ መጨርሻለይ ለራሴ ጊዜ ሰጠውኝ እና ከሱጋር ሆኔ ምን እንዳገኘው ምን እዳጣው ለራሴ ግለሰጽ አደረኩ ድመት አይጥ ይዛ እስክትሞት ድረስ ታገላታታለች ሂወቴለይ ጌም ተጫወተ ስሜቱ ከባድ ነው አሁን ግን ተገላግያለውኝ አልሃምዱሊላህ
@DhehDhhwh
@DhehDhhwh 20 күн бұрын
ትክክል የኔሂወት😢😢😢😢😢😢😢
@alfyiamoh
@alfyiamoh 21 күн бұрын
እኔ ግን በጣም ከብዶኛል ይሁነኛል ብየ 2 አመት በላይ የገነባሁት ፍቅር ግን በእርሱ በኩል ፣ተበላሸ በስደት ነው የምኖረው በርቀት ፍቅር ነው እንደሚወደኝ ከእርሱ ባልየ የሚወደኝ እንደሌላ ለብዙ ግዜ ይነገረኝ ነበር ማንም እንደማይፈልገኝ ፣ ግን እኔ ይህን አይምሮ ላይ አላረገውም ነበር። ግን እንደሚወደኝ እርግጠኛ ነበርኩኝ በእኔ በኩል ግን እርሱ ይህ አመት እየዋሸኝ እንደነበር ደረስኩበት 😢" ታዳ አሁን አይምሮየ ማመን አቃተው ፣ማለት ከብዙ ሴቶች ጋር የፍቅር ግንኙነት እንደሚጀምር አወኩን ፣ብዙ አረብ ሀገር ያሉ እህቶችን እንደሚጀናጀን ።እእኔ እወደው ስለነበር መረሳት አልቻልኩኝ በጣም አመኝ ።በስደት ሲሆን ደግሞ ይከብዳል ።ግን ወንዶች ለእህቶች ብትጠነቀቁ ጥሩ ነው
@medinaseid-n6i
@medinaseid-n6i 21 күн бұрын
አይዙሽ እህቴ ተይው እህይ አይርባሽም
@LovelyLizard-rh6ue
@LovelyLizard-rh6ue 20 күн бұрын
ኪራ እምወድህ የኔ ወንድም ምክርህ ብዙ ነገር ቀይሮኛል እናመሰግናለን ❤
@ZuzuBintIselam
@ZuzuBintIselam 21 күн бұрын
ገና ሳልሰማህ የምለይከዉ ነገር😂😂❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@YilmamartaMarta
@YilmamartaMarta 21 күн бұрын
የዛሬው ንግግርህ ብዙም አልተዋጠልኝም ለምን እንደሆነ ባይገባኝም?ግን የሰውን ልጅ ባህሪ መሸከመ ትልቅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ብዬ አስባለሁ ደስታቸውን ደስ ብሎን ሀዘናቸውን ሀዘናችን ሆኖ ብናልፈው መልካም ነው እላለሁ አንዳድ ሰዎች ሲናደዱ ወይም ሲከፋቸው ወይም የተሸከሙት መችግ ሲከብዳቸው ዝምታን ከሰው መረቃን ይመርጣሉ ሀዘናቸውም ለሰው ማጋባት አይፈልጉም ስለዛ ከፍቅረኛቸው ሊርቁ ይችላሉ ሀዘናቸውን ጨርደው በደስታ ሲመለሱ አለመቀበል አይከብድም የዛሬውን ሀሳብህ እንደዚህ ነው የተረዳሁት
@redietmeles9492
@redietmeles9492 21 күн бұрын
Your the only one telling me where I am always.Respect🙏
@MaziHailay
@MaziHailay 21 күн бұрын
ዋውው ሁለተኛ ነኝ እንኳን ደና መጣህ ኪራየ🍀🤞
@AziizaaAaziiza-gd4ll
@AziizaaAaziiza-gd4ll 21 күн бұрын
በርታልን መካሪያችን ❤❤❤
@luchutajebe381
@luchutajebe381 20 күн бұрын
😮😮 ❤❤yegna mekari thank you 😊 🙏አስርቦ ማጥገብ😮😮
@Muler_Tigraweti
@Muler_Tigraweti 21 күн бұрын
*_Welcam ኪራ ወንድሜ የኔ ኣስተዋይ💜💐😘_*
@ZufanNega-zc9hi
@ZufanNega-zc9hi 21 күн бұрын
እውነትነው❤❤❤ወንድማችን
@tsionabreham3684
@tsionabreham3684 21 күн бұрын
fetari be negerek hulu yetebekek kiru bertaln .legnam mastewalun yesten sewun kemwuks befit erasachene endenay yerdan amen.❤❤
@user-jd4zh9fq6j
@user-jd4zh9fq6j 21 күн бұрын
እኳን ደና መጣክ ወድሜ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@kidustesfaye3676
@kidustesfaye3676 15 күн бұрын
ልክ ነው
@Majed8920-b5z
@Majed8920-b5z 21 күн бұрын
Yihe meker ketita Lene nw yetelakew ... thanks bro ❤❤🎉🎉🎉🎉
@MuluAbreha
@MuluAbreha 18 күн бұрын
ለሁሉም ይሆናል በጣም ትክክል ነህ ኪራዬ በርታልን🙏 ❤❤❤❤❤
@KaleDawit-c2b
@KaleDawit-c2b 21 күн бұрын
Nice topic 👏 stay blessed! That can cause a lot of trauma it is not safe at all !
@beckkdot35lamor
@beckkdot35lamor 20 күн бұрын
Please we need video how to move on from toxic Relationship
@elisabethhabtemichael2650
@elisabethhabtemichael2650 21 күн бұрын
Thank you for 2024 advisors ❤and i wish you a happy new year 🥂🎉🎉🎉
@betelihemgetnet7671
@betelihemgetnet7671 20 күн бұрын
Thank you for your advice 🙏
@በሊዘተዋህዶ
@በሊዘተዋህዶ 21 күн бұрын
Well come kiraye❤
@Usama-ds2ww
@Usama-ds2ww 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤ thanks kira keep moving bro
@martatiga6552
@martatiga6552 20 күн бұрын
ጎበዝ ኪሩ በርታ❤
@lulululu3892
@lulululu3892 21 күн бұрын
ኪሩ Thank you my favorite brother ❤
@TemroTemi
@TemroTemi 21 күн бұрын
Please we need video how to move on from toxic Relationship 🙏🙏🙏
@zeinashelias182
@zeinashelias182 21 күн бұрын
Well come ኪራ 👍🥰
@FatumaMahmmud-z6k
@FatumaMahmmud-z6k 21 күн бұрын
Thank you kiraye🙏❤️
@hadiyakonjo9325
@hadiyakonjo9325 21 күн бұрын
በትክክል//👍👍
@ElisabeteAbebe
@ElisabeteAbebe 20 күн бұрын
Tankiwu. Wendmachn. Nurln❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NebiyatBiniyam
@NebiyatBiniyam 21 күн бұрын
Thank you kiraye❤
@merimaaragie346
@merimaaragie346 21 күн бұрын
እናመሰግናለን
@Sebli16-u1o
@Sebli16-u1o 19 күн бұрын
Kiraye hulem andegna wow betam yemigerm chinklat❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@Sinankef
@Sinankef 21 күн бұрын
Endew ante mn largeh uuuuùffffffffff kemem nk eko masha allah❤❤❤❤❤❤❤❤
@alazarnegashgulich7003
@alazarnegashgulich7003 21 күн бұрын
Thanks kira tebarek
@UmuzubeyreBintmustofa
@UmuzubeyreBintmustofa 21 күн бұрын
ትክክል እኝ አንዷ😭
@jfDh-yp8ip
@jfDh-yp8ip 21 күн бұрын
በትክክል
@AmbesaNayzgi
@AmbesaNayzgi 21 күн бұрын
Thank you
@hewotat2147
@hewotat2147 21 күн бұрын
Aygermm you are right sew wusane masreg ayichilm coz habesha tokosalew menor nw miwedew 😢
@FatumaFatum-r9k
@FatumaFatum-r9k 21 күн бұрын
WELCOME BRO❤❤❤❤
@2003j.f
@2003j.f 21 күн бұрын
Welcome bro ❤❤❤❤
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 20 күн бұрын
🙏❤❤❤❤❤ ኪራ ምርጥ!!!
@NaimahKiyaa
@NaimahKiyaa 21 күн бұрын
Thanks 🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉
@Dirrbe-z3l
@Dirrbe-z3l 21 күн бұрын
thanks ❤❤❤🙏🙏🙏
@alemgetachew3151
@alemgetachew3151 21 күн бұрын
Well come ኪራ
@HayatMensur-y4g
@HayatMensur-y4g 21 күн бұрын
wedme lk nek gin betdar yale sews mn madreg ychlal mekebel bcha new😢😢😢
@AhlanAhlan-os4xd
@AhlanAhlan-os4xd 20 күн бұрын
ኪራችን ❤❤❤❤❤❤👌👌👌👍👍👍
@ድካምብቻ-ዘ9የ
@ድካምብቻ-ዘ9የ 21 күн бұрын
አንደኛነነኝ😊
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 20 күн бұрын
የእኛ መካሪ ኑርልን❤
@EmaweyGoraye
@EmaweyGoraye 13 күн бұрын
በጣም እናመሠግናለን በዉነት እኔ እራሴ
@SebleBelay-b1d
@SebleBelay-b1d 21 күн бұрын
Kiraye🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@anshasmith6936
@anshasmith6936 19 күн бұрын
True!
@Hasent-f1p
@Hasent-f1p 21 күн бұрын
Kiru❤✅🙏
@RoseKarbe
@RoseKarbe 21 күн бұрын
❤❤ስወዲህ
@እማ-እማ
@እማ-እማ 21 күн бұрын
በጣም ከበደኛ አይገልፀውም ይሄቆሻሻ 9 አመት በስደት በርቀት እደተጫወተብኛ ሳልጫወትበት አልቀርም ኢሻአላህ ባላህፈቃድ እራሴን እትልቅደረጃላይ እደማደርስ አልጠራጠርም ደግሞም አላህ የተሻለነው እሚሰጠን አዱቢሄድ አዱይመጣል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@merimaaragie346
@merimaaragie346 21 күн бұрын
አብሽሪ እሱም አይቀናውም
@weynua-tube
@weynua-tube 21 күн бұрын
አይዞሽ እስኪ አበረታቱኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ወደኔ ቻናል ተቀላቀሉ
@MelibestMama
@MelibestMama 21 күн бұрын
አትበቀዩ ይቅር በይውና ትይዩ ውዷ አህቴ አላህ የተሻሉ ሰዎች አሉት ሁሌም
@Hdksbe
@Hdksbe 21 күн бұрын
Kiraye❤❤❤❤❤
@SemiraMohammad-k6t
@SemiraMohammad-k6t 9 күн бұрын
❤❤❤tnx
@yeti2828
@yeti2828 21 күн бұрын
ኪራዬ እኔ እኮ የሚገርመኝ ሀሳቦቹን ከየት ነዉ የምታመጣቸዉ የሚገርም መረዳት ነዉ 🥰🥰
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 21 күн бұрын
አንዳንዴ ትገርመኛለህ ኪራ መንፈሰ ቅድስ የናገርሀል ልበል
@StarEr-r7n
@StarEr-r7n 21 күн бұрын
Ere kirü yimechih enaten🙋‍♀️ mefitihewin afitinilin kiru
@beckkdot35lamor
@beckkdot35lamor 20 күн бұрын
Ohhhhhhh Same here
@H.A........-jz6ub
@H.A........-jz6ub 21 күн бұрын
የበደሉንን ሰዎች በምን መልኩ ነው ግን መርሳት የምንችለው
@ahlamnory9115
@ahlamnory9115 21 күн бұрын
አልሀምዲሊላህ አለ ኩለሀል እሱን ፍራቻ 7 አመት ተደብቄ ነው የምኖረው በጣም ከባዲ ነው
@DgdyDhdy-g1h
@DgdyDhdy-g1h 21 күн бұрын
ኪራየ😢
@Zm.LYforever
@Zm.LYforever 20 күн бұрын
Ebakh begeta endet lagegnh echilalew Hulum yawerakew yene tarik new ebakih erdagn 🙏🙏🙏🥲
@mahiethio
@mahiethio 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@ድካምብቻ-ዘ9የ
@ድካምብቻ-ዘ9የ 21 күн бұрын
የዛሬው ለኔ ይመስለኛል እደማይህነኝ አውቃለው ልቤ ግን እቢአለኝ ነገ ሌላሰው ለመሆን አስባለው መልሸ እሱጋ እገኛለው 😢 ኡፍ በጣም ከባድነው ፍቅር ካንድ ጎን ሲሆን 😭💔
@tttubu-l3i
@tttubu-l3i 21 күн бұрын
በጣም😢😢
@medinaseid-n6i
@medinaseid-n6i 21 күн бұрын
እኔም እዳንች ነኝ እፍፍ ፈጣሪ ይርዳን
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 21 күн бұрын
❤❤❤🙏🙏
@MkMintwab
@MkMintwab 21 күн бұрын
በጉጉት ስጠብቅህ ነበር❤❤❤
@Mesi_25
@Mesi_25 21 күн бұрын
Kiru❤
@Sየሀይቋ
@Sየሀይቋ 21 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ኪራየ ባሌ አጁዛ አገባ ለይኩኝ እስኪ😂
@ععلي-ذ4ظ
@ععلي-ذ4ظ 21 күн бұрын
ውይኔ 😂ኣይዞሽ
@HasenYimam-g4h
@HasenYimam-g4h 21 күн бұрын
ክክክ እንኳን ደስ አለሽ
@medinaseid-n6i
@medinaseid-n6i 21 күн бұрын
ክክክክ
@WoineshetDekito
@WoineshetDekito 18 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰 eiwent new
@beckkdot35lamor
@beckkdot35lamor 20 күн бұрын
Aww 18:00 betam temechen
@kedrozil4925
@kedrozil4925 21 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏
@Hibestttt
@Hibestttt 19 күн бұрын
Lzi Hulu sw slederesk ena ybzu sw hiwt slakalah ftari rasu lante truwn mrto nw misth sw le sw bdrse kutr yrasun ftari yastkakleltal ❤
@zdabdu3545
@zdabdu3545 21 күн бұрын
ኪራ ምን ልበልህ የኔን ነው የምታወራልኝ ኡፍ እንዴት ልውጣ ?
@-kdsti
@-kdsti 21 күн бұрын
የቀንየልና ኪራ ወንድሜ ደቂቃ ቢጨመርልን ሳይታወቅብኝ ኣለቀ ❤
@beckkdot35lamor
@beckkdot35lamor 20 күн бұрын
Omg 😱 Kira my story 5:00-7:00
@NaimahKiyaa
@NaimahKiyaa 21 күн бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@aster8918
@aster8918 21 күн бұрын
👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍
@aminahossain2730
@aminahossain2730 21 күн бұрын
እኔግራያጋባኝእየወደድኩት እንደሚወደኝም አውቃለሁ ግንውስጤይረበሻል አገራችን ትንሽ ይራራቃል ለዛምሰላምአይሰማኝም😢
@yeti2828
@yeti2828 21 күн бұрын
ዉስጥሽ የሚልሽን ስሚዉ የሆነ ያልተዋጠለት ነገር ሲኖር ነዉ የሚረበሸዉ
@tttubu-l3i
@tttubu-l3i 21 күн бұрын
እኔም እደዛው በተለይ እሱጋ ሳወራ ውስጤ እሚረበሸው ነገር ማለት አዳነ ቴክስትም ቶሎ እማይመልሰበት ሰአት አለ እኔ ቅጥልነው እምለው ደሞ በጣም ወደዋለሁ አሁንላይግን ለሱ ያለኝ ስሜት እየሞተነው የሸገር ልጅ ነው ግን ማውራት የጀመርነው በቅርብ ነው ስደት ሄደ እሡም ሂዶ ተለያየን ፊት ያይን ፍቅር አለብን እሡም እኔም😢
@tttubu-l3i
@tttubu-l3i 21 күн бұрын
የሠፈርልጅነው እናም ሀሳብ ስጡኝማ ላሠናብተውነው አሁን ከተዘጋጋን 15 ስልኩን ሠረዝኩት አይደውልም ባለፈው ሁለት ወር ተዘጌጋን ተመልሶ መጣ እደዛው በፍቅር ስቀበለው ኮራት ተሠማው እኔ የፍቅር ካላት እልክለታለሁ እሱ በላኩት መሠረት ቅድሚያ አይልክም😢😢
@AmanAman-d9c6u
@AmanAman-d9c6u 17 күн бұрын
😢😢😢
@BezaLesanu
@BezaLesanu 20 күн бұрын
ኪራዬብ መፍትሄውስ?
@heymanothemanot2317
@heymanothemanot2317 21 күн бұрын
የኔ ሂወት አረብ ሀገር መምጣቴ ጠቀመኝ አወጣኝ❤
@beckkdot35lamor
@beckkdot35lamor 20 күн бұрын
Dem reality 9:45
@SosinaEshete
@SosinaEshete 21 күн бұрын
waw
@SanayitTamiru
@SanayitTamiru 21 күн бұрын
Yemir ewdhalew
@bjgjgbjjjhg6913
@bjgjgbjjjhg6913 16 күн бұрын
😢😢😢😢
@NaimahKiyaa
@NaimahKiyaa 21 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@NebiyatMekonen-l4k
@NebiyatMekonen-l4k 19 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🙏🙏
@meseHusen
@meseHusen 21 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
ዝም በሉ፣ ድብቅ ሁኑ @Ahadumedia
23:34
Kirubel Ahadu
Рет қаралды 48 М.
የግል ሲስተም መገንባት |How to build routine
21:00
Kirubel Ahadu
Рет қаралды 14 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН