ዓለማየሁ ገላጋይ - በስብሃት ገብረእግዚአብሄር ስራዎች ላይ | Sheger Cafe With Meaza Biru

  Рет қаралды 70,536

Sheger ሸገር Online

Sheger ሸገር Online

5 жыл бұрын

SPOTIFY: open.spotify.com/show/2YPBc9A...
SUBSCRIBE: / @shegeronline
ዓለማየሁ ገላጋይና መዓዛ ብሩ በስብሃት ገብረእግዚአብሄር ስራዎች ላይ Sheger Cafe With Meaza Biru

Пікірлер: 16
@tafessemuluneh388
@tafessemuluneh388 Ай бұрын
መጽሐፎችህን ለማንበብ ዕድል እና ጊዜ አላገኘሁም። ከእንዳለጌታ ጋር ባደረከው ውይይት ግን "ለምን አዲስ ሃሳብ ማቅረብና ለውጥ ማምጣት ተሳነን?" በማለት ምርር ብለህ በመናገርህ ልቤን አርክተኸዋል። ተባረክ።
@Yewellowa
@Yewellowa 4 жыл бұрын
Thank you Alexo & Meazy
@addisugebru1554
@addisugebru1554 4 жыл бұрын
Wow!!!🙏🙏🙏🙏
@abityfantu8923
@abityfantu8923 4 жыл бұрын
Woww endat endemtarku
@yemanegebrehiwet2184
@yemanegebrehiwet2184 4 жыл бұрын
One of the best detailed analysis!!!!!!!
@tadessetulu8463
@tadessetulu8463 2 жыл бұрын
Betekekel yayewen yenorewem yasalefewen be aynachen yayenew yakel yaskemetelen gobeze abat new
@mamawest3407
@mamawest3407 3 жыл бұрын
Wow
@mitiku5577
@mitiku5577 3 ай бұрын
ኤሊን ድንጋይ ያለበስክ እረሣኸው that is his master pieces
@Samuel-sp9wc
@Samuel-sp9wc Жыл бұрын
ደንቅ ነህ
@Honynutchocopl
@Honynutchocopl 4 жыл бұрын
♥️♥️
@samrawithailemariam4879
@samrawithailemariam4879 4 жыл бұрын
Thank you
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 5 жыл бұрын
THANKYOU.....TRUE & INTERSANT
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 Ай бұрын
ኢትዮ ሊንክ ላይ ልትቆይባቸው የተመኘሐቸው ቦታዎች ጠቀስክ የአንድ ቀን ወጪሕ ብችል በመስቀል ወይ በአረፋ ጊዜ ጉራጌ አገር ወልቂጤ ወይ ቡታጅራ መጎብኘት ትፈልጋለሕ ወይስ ከዚሕ በፊት ጎብኝተሐል? አመሰግናለሁ በጣም
@Furgosefer
@Furgosefer Жыл бұрын
ነፍስ ይማር ጋሽ ስብሃት
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 5 жыл бұрын
ጀግናው መሪያችን ዶክተር አብይ አህመድ ይዞልን የመጣልን የስራ እና የፍቅር መርህ ብቃት በመከተል ይህንን እጅግ ውብ የሆነ ልብ የሚነካ አስደሳች በጎ ሰዋዊ የሆነ የተቀደሰ አላማ እና ሀሳብ ይዞ ሲነሳልን ቤታችን ቁጭ በማለት ብቻ ፈጣሪ ያመጣልንን እድል አሳልፈን ልንሰጥ አይገባም ባይ ነኝ :: ቆንጆ እድል ደስታ በጥሩ እሳቤ እና ምኞት ስንመኝ የነበረውን አሁን ጊዜው ደርሶ ቤታችን ሰተት ብሎ መጥቶልናል :: ግን በአሁን ሰአት የተሰጠንን እድል በእውቀት ማነስ በእንዝላልነት እና በክፋት ከእጃችን እንዳይወጣ እፈራለሁ :: ይህንን ለማንም ያልተሰጠ ትልቅ እድል አሳልፈን ለማንም ሰይጣን ለተፀናወተው በሽተኛ አሳልፈን ልንሰጥ አይገባም ባይሆን በሽተኛው ድኖ (ሲድን ) እንዲያግዘን እንዲሻለው እናክመው እናሳክመው ሰርተንም እናሳየው :: በተረፈ ከዶክተር አብይ ጋር ወደፊት መጏዝ አለብን ሀሳቡን በመጋራት በመቀበል በመደገፍ ከጎኑ በመሆን በቁርጠኝነት ከልብአችን ለስራ ልንነሳ ልንነሳሳ ይገባል ባይ ነኝ :: አዎ ቤት አካባቢያችንን እናፅዳ ልቦቻችንን እናፅዳ ችግኞችን እንትከል እርስበርሳችን "እንዋደድ" አሁን የምስጋና እና የስራ ሰአት ነው :: ፈጣሪያችን አላህ ሰው ፉጡራኑን እና እፅዋትን ሳይቀር የሚወድ ወዶም የሚያሶድድ መሪ ሰጥቶናል :: አልሀምዱሊላህ የደስታ ሰአት ነው :: እኛም ፈጣሪ ወዶ የፈጠረውን ፉጥሮቹን በመውደድ እናመስግነው :: ፈጣሪ በተለይ መልኩ የተከበረውን የሰው ልጅን አክብሮ እኔ አከበርኩት ወደድኩት ውደዱት ተዋደዱ እያለ ከሁሉም አስበልጦ ክብር የሰጠውን "ሰው" ን ሲወዱለት ይወዳል እኛም በፈጣሪ ዘንድ የተወደሰ ክብር የተሰጠውን ሰው ወደን እናስደስተው እላለሁ :: ምክንያቱም ፈጣሪ ማሀሪ ሆኖ ሳለ በሰው ልጅ ሀቅ ግን ምንም እንደማይምረን በተደጋጋሚ ነግሮናል :: የሰው ልጅ ውድ ስለሆነ :: ስለዚህ ወዳጅ ወገኖቼ በመዋደድ ይቅር እንባባል : ሰዎችን እናስታርቅ : የእርቅ ድልድይ እንሁን ሰዎች እርስበርስ የሚዋደዱበትን መንገድ እናመቻች : አዲስ አስታራቂ የሚያዋድድ ሀሳብ እንፍጠር : እንረዳዳ : እንደጋገፍ : ጠቅላይ ሚንስትራችን እንዳለው " እ ን ደ መ ር " :: ውበታችን አብሮነታችን : ውበታችን መደጋገፋችን : ውበታችን አንድነታችን ነው :: እኔም በበኩሌ ለቤተሰቦቼ እና ለጏደኞቼ ሀሳብ እና ምክር በመስጠት መሪያችንን በመታዘዝ የበኩሌን ሀገራዊ የውዴታ ግታዬን ለመወጣት ዝግጁ በመሆን እገዛዬን ጀምሬአለሁ ! አላህ ይቀበለኝ ! ሌላው ውጭ ሀገር የምንኖር የምትኖሩ የተከበራቹህ እና የምወዳቹህ ሀገር ወዳድ ዲያስፖራውያን ወንድም እህቶቼ በሙሉ የሚመለከት ልዩ መተዋወሻ የሆነ መልዕክት አለኝ መተዋወስ መልካም ነው !! እባካቹህ ውጭ ሀገር ይእምትኖሩ ኢትዮጵያውያን :- ሰው እንዴት ብሄራዊ ቡድን ገብቶ መጫወት እየቻለ ታች ቀበሌ መንደር ወርጄ ካልተጫወትኩ ሞቼ እገኛለሁ ብሎ ያስቸግራል ? Lol ኧረ ጎበዝ እናስብ እንተሳሰብ ካሰብን በደንብ እንችላለን :: እምቅ ሀይል እና አቅም ያለው ትልቁ የጭንቅላታችንን ክፍል እንጠቀምበት ልቦቻችንንም እንክፈት ሀሳባችንን እናስፋ ውሸት : ሀሜት : ጥላቻ : የማይጠቅም ወሬ : ዘረኝነት : ክፋት : ተንኮል : ምቀኝነት : አጨቃጫቂ ሰዎችን የሚያለያይ የማይጠቅሙ ጎጂ ሀሳቦችን ማስፋፋት (ማናፈስን) በመተው እና እጅግ በመጠየፍ :: ወደ ተሻለው ለውጥ እና ውስጥ ልቦቻችን እንመልከት ! እርቀን እናስብ ! ካሰብን ሁላችንም እንችላለን :: ፈጣሪ ሁላችንንም ወዶን አሳምሮ የመቻልን አቅም ሰጥቶን ሙሉ አርጎ ነው የፈጠረን :: የተፈጠርንበትን አላማ አንዘንጋ :: የተፈጠርነው ፈጣሪያችንን አውቀን ተገዝተን ከመጥፎ ምግባር ርቀን በጎ ሰራን ሰርተን ጥሩ ስነምግባር ተላብሰን ለማለፍ ነው :: ሁላችንም ከቀበሌ ወጥተን የብሄራዊ ማሊያ ሀሳብ ልንለብስ ይገባል :: ከብሄር ከዘር መልክ ቁመና ምናምን ከምንለው የወረደ የጠበበ ከመሬት በታች የሆነ የጠነባ የዘረኝነት ቆሻሻ አስተሳሰብ እራሳችንን አወጥተን እራሳችንን ከፍ የሚያረገንን ሀገራዊ ብሄራዊ ስራ እንስራ ሰርተን እንለወጥ ለሰው ልጅ የሚጠቅም ሀሳብ እናስብ :: እስኪ ተቃውሞ ድክመት አቃቂር የመሳሰሉትን ብቻ ከማውጣት ለትሽ ጊዜ መለስ ብለን ከኡኩይ ተግባራቶች ተቆጥበን እራሳችንን መላልሰን እንጠይቅ እናስብ እኔ ለቤተሰቤ ለጎረቤቴ ላካባቢዬ ለከተማዬ ብሎም ለሀገሬ ምን ሰራሁ ? ምንስ አበረከትኩ ? ብለን ደጋግመን እንጠይቅ :: ዶክተር አብይ ጠቅላይ ሚኒስቴራችን የጠየቀንን እየተገበር ነው ? ስንቶቻችን ነን የታዘዝነውን እየፈፀምን የምንገኘው ? ለነገሩ የፈጣሪችንን ትዕዛዝም መፈፀም እራሱ ፈፅሞ ከብዶናል :: lol ፈጣርትያችንን አስቀይመናል :: ቢገባን መሪያቹን ታዘዙ የሚለውን ትዕዛዝ ፈጣሪያችን የሰጠን ትልቅ ስጦታችን ነበር :: የፈጣሪ ትዕዛዝ ሁሌም ለኛ መጠቀሚያችን መዳኛችን መቋቋሚያችን ማትረፊያችን መፍትሄአችን ጭምር ነበር ቢገባን :: እስኪ ውዶቼ በጣም ቀላል አዲስ የሆነ ታራካዊ ሀገራዊ እርዳታ ታዘናል በተወዳጁ መሪያችን ጠ/ቅ ሚንስቴር ዶክተር አብይ አህመድ በጣም ቀላል የሆነ ግን ሰው መውደድ ማፍቅር ቀናነትን የሚጠይቅ ስራ ነው :: በቀን አንድ ዶላር እደግመዋለሁ "በቀን አንድ ዶላር" ትህትና በተሞላበት ልመና ለሀገራቹህ እርዱ ያለንን ሀሳብ በበጎነቱ በፍቅር በቅን ልቦናችን ተቀብለን በቀን 1 ዶላር በመክፈል በመደመር ሀገራችንን ህዝባችንን እንታደግ በቀናነት በፍቅር እንርዳ እንረዳዳ እላለሁ :: በዛውም ፈጣሪያችን ለበደልነው ላጠፋነው መታረቂያም ይሆነናል ግድ የላችሁም ወዳጅ ወገኖቼ ዛራ በተግባር እንጀምር እንፈፅመው :: እባካቹህ ወንድም እህቶቼ ደግሜ በድጋሚ ደጋግሜ መሪያችንን በመደገፍ እናግዝ እንታዘዝ እያልኩ እለምናቹሀለሁ :: ይህንን እውነተኛ ከልብ የመነጨ ንፁህ ልማታዊ ጠቃሚ የሆነ ሀሳብ ለማሳካት በስራ በተግባር በፍቅር እና በውዴታ ከተገበርን ባጭር ጊዜ ውስጥ አገራችንን መለወጥ ማሳደግ እንችላለን :: ፈጣሪያችን የሚያስደስት ስራ ነው :: ውስጣዊ ሰላም እርካታ እና ደስታም የምናገኝበት ስራ ነው :: ሰውን የበደለ ሰውን በመርዳት ሰውዬውን በመካስ ብቻ ምህረት እና ይቅርታ ማግኘት የሚችለው :: ውዶቼ መሪያችንን በመታዘዝ በማገዝ ተጀምሮ የማይቋረጥ ተሳትፎ በማድረግ ካሳካነው በርግጠኝነት እነግራቹሀለሁ ሁሌም ለዝንተ አለም ሲዘከር የሚኖር "ታሪክ የሰሪው ህዝብ" "ታዛዡ ህዝብ" በመባል የታሪክ ተወሺ እንደምንሆን አልጠራጠርም :: ይህንን ታሪክ የሚያወሳው ታላቅ ልማታዊ ተሳትፎ ካደረግን የኛው መሪ ዶክተር አብይ አህመድ በአለም ላይ በአጭር ጊዜ ውስጥ የተሳካለት የምርጥ ህዝቦች "ምርጥ መሪ" ተብሎ እና በተግባርም ተሸላሚ ሆኖልን እንደምንመለከት ....! ፈጣሪዬ አላህን ተስፋ አረጋለሁ :: አስጀምሮ ላስጨረሰኝ Amlak ፈጣሪዬን አላህን አመሰግናለሁ 🤲
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 23 МЛН
The Noodle Picture Secret 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 30 МЛН
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 24 МЛН
"የወቅቱ አምላክ ሰው ነው !" ዓለማየሁ ገላጋይ  ክፍል 2
53:46
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 151 М.
Interview with Gash Sibhat Gebre Egziabher- ETHIOPIA
33:04
Ethiopian Renaissance
Рет қаралды 607 М.