በዕውቀቱ ስዩም እና መዓዛ ብሩ ያደረጉት ጨዋታ ክፍል 2

  Рет қаралды 123,313

Ethiopian View

Ethiopian View

Күн бұрын

Пікірлер: 59
@BiraraReda
@BiraraReda 5 ай бұрын
መአዚ እንዴትነሽ ጋሽአቤ ደህናነው ልጆሽ ሰለም ናቸው አንቺ የምታቀሪባቸው ሰዎች ግሩም ናቸው ለምሣሌያክል ፖ/ርመስፍን ወ/ማርያም ገነት ዘውዴ እንድርስ እሸቴ በውቄ ኧረ ስንቱን ልጥቀስ በጣም አክባሪ ሽነኝ ቢራራ ረዳ ክፉ አይንካሽ
@kalkidanmesfen5298
@kalkidanmesfen5298 6 жыл бұрын
መአዛ አክባሪሽ ነኝ፡፡ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሸ
@ahamedia2086
@ahamedia2086 2 жыл бұрын
መአዚ የጋዜጠኝነት ውሀ ልክ❤
@liyukebedecell5784
@liyukebedecell5784 6 жыл бұрын
በእውቄ ምርጡ እዴት ደስ እደምትለኝ እኮ መአዚዬ እናመሰግናለን
@tsiyonethio4940
@tsiyonethio4940 5 жыл бұрын
በውቄ በጣም እናመሰግናለን ሁለታችሁምን እግዚአብሔር ያክብርልን 💚💛💝
@AbayLiyu
@AbayLiyu 4 ай бұрын
Bewukie ante ምርጥ ethiopiawi neh betam nw yemwedeh keza belay demo yeseferie lij slehonh betam nw yemkorabh
@enkuyeyizengaw9094
@enkuyeyizengaw9094 6 жыл бұрын
በዕውቀቱ እንዴት እንደምወድህና እንደማደንቅህ ለመግለጽ አቅም ያንሰኛል፡፡ ምክንያቱም ቋንቋ፣ ፍልስፍና፣ ታሪክ፣ ስነ ልቦና ብቻ ብዙ ነገሮችን በአንድ ላይ የተቸርክ ነህ፡፡ ስራዎችህ ቀጥተኛ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪ፣ ሞጋች ድፍረት የተሞላባቸው ናቸው፡፡ ቀጥልበት!
@kalkidanmesfen5298
@kalkidanmesfen5298 6 жыл бұрын
meazi there is something to tell you that you are one and only rational, skillful and authentic journalist that we never seen before!
@michaelayele7811
@michaelayele7811 6 жыл бұрын
መአዛ ያንቺን ፕሮግራም ስከታተል አንዴት ደስ አንደሚልኝ ልነግርሽ አልችልም
@DawitTagegne
@DawitTagegne 9 ай бұрын
በዕቁቱ ስዪም እንደ ኔ መሳል ትስል።አለህ በጣም ጎብዘሃል። የአንተ ገጽ ባህሪው ምንድ ነው።
@DawitTagegne
@DawitTagegne 9 ай бұрын
የአዲስ አለማየሁ መጽሐፍ የእንግሊዙ የሸክስፔርን መጽሐፍ ይመስላል።
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 6 жыл бұрын
በእውቀቱ በጣም ብግሩም ከያኒ ነህ እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልክ
@hiwiredu2057
@hiwiredu2057 6 жыл бұрын
Yes
@hiwiredu2057
@hiwiredu2057 6 жыл бұрын
Ä
@solomontakele7953
@solomontakele7953 2 жыл бұрын
መአዚ ከ በእውቀቱ እውቀት እና ክህሎት የበለጠ አንቺ ኢንተርቪው ያደረግሽበትን አካሄድ ስሰማው በጣም አረካኝ እና እባክሽን ሌሎች ኢንተርቪዎችሽን በዩቲብ ብታቀርቢው እጅግ በጣም ጥሩ ነው በተረፈ በእወቀቱ ስዩም እንደ ስሙ ሆነ ግን በጣም የሚአሳዝነው በአብነት ትምህርት ቤት ገፋ አድርጎ ቢሆን እጅግ በጣም ጥሩ ነበር ነገር ግን እሱ ሳንቲም ላይ ያተኮረ ይመስለኛል ሌላ ው የምጠይቅሽ አንዳንድ አስተያየቶችን በግልፅ ለመስጠት ትንሽ ስለሚከብድ በስልክ ቁጥርሽ በድምፅም ይሁን በቴክስት ብሰጥሽ ደስ ይለኛል
@ዳንኤል-በ2ሠ
@ዳንኤል-በ2ሠ 5 жыл бұрын
ብዙም ተባዙም ኢትዮጵያንም ሙሏት።እናንተን ያቆይልን።እረጅም እድሜ ተመኘሁላችሁ።
@abebebchneri2927
@abebebchneri2927 4 жыл бұрын
Aq
@yoyow9617
@yoyow9617 6 жыл бұрын
Entertaining and educational, very humble guy!
@solomontakele7953
@solomontakele7953 2 жыл бұрын
መአዚ አንቺ ባትሆኚ ማንም ሰው ኢንተርቪው ሊአደርገው አይችልም በእውቀቱን ፈልቅቆ ማወቅ ከባድ ነው
@mulugetagebre9406
@mulugetagebre9406 6 жыл бұрын
ውይይቱ ቶሎ አለቀብኝ። የሚጣፈጥ ነበር
@xsss9011
@xsss9011 6 жыл бұрын
መኣዝዬ ሁሌም ኬክ ነሽ! በዕውቄ ደሞ አራዳ ያራዳ ልጅ እና ፀዴ ፀሓፊ ነህ። አድማጮች ደሞ እ በምስጣ አዳምጡ ።
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 5 жыл бұрын
ይመችሽ መአዚ ተመችቶኛል
@nabanebina359
@nabanebina359 2 жыл бұрын
Maaziye betam tru sebena yalat ematekeyer
@sunnytheplantmum8373
@sunnytheplantmum8373 6 жыл бұрын
በውቄ ምርጥ ፀሐፊ
@ሄመን-ጸ4ፀ
@ሄመን-ጸ4ፀ 6 жыл бұрын
እንዴት እንደምወድሽ መአዚዬ!!
@hebayehadu7870
@hebayehadu7870 2 жыл бұрын
የማይሰለች ምርጥ ቆይታ
@Ahemedinmohamed
@Ahemedinmohamed 6 жыл бұрын
great
@hassenjemal
@hassenjemal 6 жыл бұрын
አንዴ የሚገርም ድራማላይ ምን አለ መሰላቹ ።እንጀራ ሊገዛ ሲል እንጀራው አንድ ብቻ ነው አሉት ሻጯ ከዛው እሱ ምን አለ መሰላቹ? ኮፒ አድርጉልኝ አላቸው። እሄ ነገሩ በታም የሰቀኛል
@onehabeshapresents4275
@onehabeshapresents4275 4 жыл бұрын
👍🏾👍🏾👍🏾
@wisegethio6087
@wisegethio6087 6 жыл бұрын
በዕውቀቱ ጥሩ ፀሀፊ መሆንህ እንዳለ ሆኖ , ከታሪክ እና ከአምነት ጋር ያለህ እይታ ግን ማንነትክን ከገነባህበት እሴት አንፃር እሚጣረስ ሁለት እማይጣጣሙ ማንነቶች ናቸው , እና ወንድም በዕውቀቱ ወደ እራስህ ብትመለስ ግላዊ አስተያየቴ ነው
@7kilo853
@7kilo853 9 ай бұрын
እሱ እኮ ሳይኮሎጂ ነዉ የተማረዉ ምጥ ለሚስትህ ማስተማር አይሆንብህም
@mulugetakassaw1408
@mulugetakassaw1408 6 ай бұрын
sijemer ye loret tsegayen yimeslal
@melatadoniyas3013
@melatadoniyas3013 6 жыл бұрын
Bewketu mirt tsehafi neh.bezihu ketil.Meazi demo wow ye mirtoch mirt nesh.
@jmilajuhar1699
@jmilajuhar1699 6 жыл бұрын
Bewke bizu kiber
@tikikilhmichail9700
@tikikilhmichail9700 6 жыл бұрын
Bewke yene andgnaa
@frehiwdtaraya1560
@frehiwdtaraya1560 6 жыл бұрын
Tikikil H/michail oo
@afromedia6728
@afromedia6728 3 жыл бұрын
በውቄ❤
@DanielYwondwossien
@DanielYwondwossien 4 ай бұрын
ወይ እኔ
@1hagerachin
@1hagerachin 4 жыл бұрын
Huge respect for Meaza and Bewketu
@adanekassie208
@adanekassie208 3 жыл бұрын
በውቀቱ ምን ዓይነት ሠው ነህ
@mamemome8341
@mamemome8341 Жыл бұрын
ለምን ለሀገሬ ልማትና ሠላም ምን አሰተዋጽኦ አደረኩኝ ብለን ለምን ራሳችንን አንጠይቅም? ግለ ሰብና መንግሰት ላይ ትችት ሰናቀርብ ሚዛናዊ መሆን እንድንችል። አሁን ላይ መንግሰት ላይ ትችት የምያቀርቡ ሰዎች ከምቀኝነትና ጥላቻ በመነሳት እና ሌላው ድብቅ የግል ሀብት ብልጽግና ፍላጎት ነው።
@selamdesu3462
@selamdesu3462 11 ай бұрын
የፃፍከው ለራስህ እንኳን የገባህ አይመስለኝ
@7kilo853
@7kilo853 9 ай бұрын
ሀንጎቨራም
@DanielYwondwossien
@DanielYwondwossien 4 ай бұрын
በዉቄ ??3💘
@GeraBizuneh
@GeraBizuneh 6 жыл бұрын
Meaza you are one of the best journalists in Ethiopia but on this interview some of your questions were a bit impolite ( or may be the tone of your questions rather than the substance itself ... there were some subtle hints of impoliteness )
@zbiniyam09
@zbiniyam09 6 жыл бұрын
There is nothing impoliteness about her question, she was actually very sensitive and aware exactly what to ask without offending him. What is wrong asking a truthful question?
@tazabiwsew5123
@tazabiwsew5123 6 жыл бұрын
Gera Bizuneh Can you please be specific and give example? Thank you.
@mulubelay6818
@mulubelay6818 6 жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ ናት ረጅም እድሜ መዓዛ ብሩ ትልቅ ኢትዮጵያ ሀብት
@sammyethiopiawi6493
@sammyethiopiawi6493 6 жыл бұрын
Gera your opinion is very cynical. Meaza is one of the best social assets of our time.
@fasikaamlaku5340
@fasikaamlaku5340 6 жыл бұрын
አንበሳው በውቀቱ ልክ እንደስምህ እውቀትህ
@tirurr6150
@tirurr6150 4 жыл бұрын
betam nw mawdash mazi weda tv metash baysh
@medaabraham8752
@medaabraham8752 6 жыл бұрын
Ere ye 3000 shih tarik keldu tewut gina nation building
@betelhemgetachew8760
@betelhemgetachew8760 6 жыл бұрын
እንደምን አለሽ መዓዚ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልሽ።።። እሺ እንግዳችን አንድ ነገር ሥነግርህ መቼም መቼም ስብሀትን አትመስልም አትተካምም ልብህ ተራራ ነው አደለም ስብሀትን የእሡን ዘር አታገኝም ትውልድ በሠባተኛው ትውልድ ይገናኛል አደል እሡ እንኳን አይደርስህም ፀሎት አደርጋለሁ እንዳይደርሥህ ሢቀጥል ሠው ሁሉ እንዳንተ ባንዳ አደለም እሺ ልቀጥልልህ ለምን የማድቤቱን ወሬ ረሣኸው በፍፁም አትረሣውም ሞተህ እራሡ አፅምህ አረሣውም እሺ ምቀኝነት ነው ትላለህ ያንተ አይብሥ ት/ቤት ብትከፍትና ብታስተምር እራሡ ምኞትህ አደል የምታሥተምረውን የትምህርት አይነት ልንገርህ ክፋት፡ቅናት፡ተንኮል፡ወሬ ...በጣም ብዙ መቼም አይገባህም ዙርያህ ያሉት ሠዎች ራሡ በቂህ ነበሩ በመጨረሻም የምልህ እንዲህ አርገውኝ ከምትል ምን እያረኳቸውብለህ በል ራስህን መርምር አረ ወይኔ እድሜ ት/ቤት ነው የዛሬ አስር አመትም እንደዛው አሁንም እንደዛው ወደፊት የዛሬ ሀያ አመትም እንደዛው አትሁን ከእንቅልፍህ ንቃ ስብሀት እኮ አንቀላፍቶም የሚያወራው ይጣፍጣል እሺ አንተ ማለት ውሀ ቢወቅጡት እንቦጭ ነህ እራሥህን ምሠል እድሜ ያስተምርህ ቢበቃህ የማድቤቱ ግዜ ትነቃ ነበር አሁንም ተኝተሀል ለማንኛውም ከእንቅልፍህ ስትነሣ አጠቸብህ ነኝ ከቻልክ ለምርቃቱ ብቅ በል በራችን ክፍት ነው ልባችን ያው ነው መላ ቤተሠቡ ሠምተሀል።።።።።።።።።።።።።።።።።። ።።።።።።።።።መዓዚ መልካም በዓል
@77861022
@77861022 6 жыл бұрын
Betelhem Getachew ቤተልሄም እርግጠኛ ነኝ ማእድቤት ውስጥ ስትሰሪ ሊደፍርሽ ሞክሯል መሰለኝ እንግዲህ ምን ይደረግ ጭንቅላቱን አትወስጅበት ከእግዜር ተሰጥቶታል!ብቻ የግል ችግር አለብሽ ስራሽ ያውጣሽ!!!
@ninaaman4586
@ninaaman4586 4 жыл бұрын
Mindinew yemasbetu???minew weredkbet??
@abexoearth9259
@abexoearth9259 4 жыл бұрын
From the beginning he doesn't consider him self as sebhate, balu girma ,etc... he was trying to express the way he writes or the structure he wanted to create and also wanted to follow so please you should listen again and again and try to understand what he said ...even he considered his fame as an ambiguous he is one of genuine guys from this generation
@Neelofer112
@Neelofer112 2 жыл бұрын
What's wrong with you? What the hell are you talking about" MADIBET" ?
@dejenworku3675
@dejenworku3675 4 жыл бұрын
ጎንጤ ቱባ ጠሀፊ ነህ ሆኖም በኖርክበት ግን ደግሞ ጠልቀህ ባላየሁ ረቂቅ ምስጢር ላይ አታላግጥ!
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
ወዝውዞ አደር - በዕውቀቱ ስዩም
16:37
GK POEM ETHIOPIA
Рет қаралды 35 М.
Funny Bewketu Seyoum full አጫጭር ትረካዎች
3:01:44
KIDUS getem
Рет қаралды 155 М.
Meaza Biru chewata with  Bewketu Part Two
48:19
Ethiopia Nege - ጠቃሚ ቪዲዮዎች ብቻ
Рет қаралды 7 М.
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.