ዓለማየሁ ዋሴ (ዶ/ር) ፡ እዚህ ሀገር የተሳካለት ሰው አለ ወይ? | Alemayehu Wase

  Рет қаралды 98,084

Dejaf TV

Dejaf TV

8 күн бұрын

In the second episode of "Dejaf Ke Dawit Tesfaye Gara" with Alemayehu Wase, he discusses about the interesting issues he has addressed in his widely read books.
#dejaf #alemayehuwase #፲፯ #ethiopia #dawittesfaye #podcast #religion #spirituality #economy #politics #litrature #emegua #zigora #sebez #interview

Пікірлер: 616
@abrshyehaymi6362
@abrshyehaymi6362 6 күн бұрын
ምነው ምነው ዴቬ በሁለት ክፍል ብቻ የዶ/ር አለማየሁን interview ቋጨሀው ብዙ ክፍሎችን ስንጠብቅ..ማነው እንደኔ ያዘነ 😞
@Yetanafert1221
@Yetanafert1221 6 күн бұрын
Maybe dr does not have time
@jonahhist
@jonahhist 6 күн бұрын
he isn’t a fan of Screen-man
@hanaseyfu3019
@hanaseyfu3019 6 күн бұрын
እኔም ከፍቶኛል
@Binnyanimation
@Binnyanimation 6 күн бұрын
That's excess for this fool people 😅
@tewodrostilahun3801
@tewodrostilahun3801 6 күн бұрын
Er please add 2 more parts deve with this Kind man
@NainanF
@NainanF 6 күн бұрын
የዶክተርነት ማዕረግ በቦታው የተገኝው በዚህ ሰው ብቻ ነው 👌❤
@biruktib4689
@biruktib4689 6 күн бұрын
Owww agelaletse
@yitbarekayele8667
@yitbarekayele8667 6 күн бұрын
አንተም እራስህ ትክክለኛ ሰው ስለ ሆነክ ነው🌹🌹🌹 እንደዚህ ትክክለኛ ሰው የፈረጅ ከው ጎበዝ ሰው ነህ 🌹🌹🌹
@ibxbrno4747
@ibxbrno4747 5 күн бұрын
በትክክል
@asterabate7743
@asterabate7743 4 күн бұрын
@htilahun888
@htilahun888 4 күн бұрын
exactly
@tarieethio9518
@tarieethio9518 6 күн бұрын
ጋዜጠኛ እንዲህ ተዘጋጅቶ ሲጠይቅ በጣም ደስ ይላል! በርታልን!👏👏 እንደ ዶ/ር አለማየሁ ያሉ ለሃገር የሚጠቅም ሃሳብ ያላቸውን ምሁራን ጋብዝልን
@user-jz1mt8zx1o
@user-jz1mt8zx1o 6 күн бұрын
ምን ያድርግ ብለህ ነው የዶክተር እውቀት ይመስጣል እየሰማሁት ወደሌላ አለም ገባሁ በህሊናያ የአበው ትህትና እውቀት ምክር ናፈቀኝ ሳስበቻው አይኔ እባ ያሞላል 😢
@ermiasfiseha7317
@ermiasfiseha7317 5 күн бұрын
ልክ ነህ እኔም እንዳንተ ነው የተሰማኝ
@fasika9507
@fasika9507 5 күн бұрын
ይህን ቃለመጠይቅ ካደመጥኩ በኃላ መፅሐፍቱን ደግሜ ማንበብ እንዳለብኝ ተረድቻለሁ። ዳዊት፣ በ እውነቱ እነደዚህ ተዘጋጅቶ እንግዳን መጋበዝ አድማጭንም የተጋበዘውንም እንግዳ ማክበር ነውና በጣም አመሰግንሀለሁ🙏🏾
@gujin9147
@gujin9147 6 күн бұрын
ዴቭ ስለእውነት በቃላት ድርድራ ባሞካሽህ እምብዛም አይጠቅም, አምላክ የበለጠ ጥብበቡ ይጨምርልህ, ካንተ መገለጥ እኔም ብዙ አተርፋለሁና። እንቶ ፈንቶ ምድሩ እና ሰማዩን ባጥለቀለቀበት በዚ ዘመን እንዲ ያለው ጠብሰቅ ያለ ቁም ነገር ያዘለ ወግ መቋደስ እልም ባለ በርሀ ውስጥ ቀዝቃዛ ውሀን እንደመጎንጨት ነብስን ያረካል, መንፈስን በሀሴት ይሞላል። በርታልኝ ወንድማለም።
@sabasol6682
@sabasol6682 5 күн бұрын
እዉነት ነዉ❤
@addistefera651
@addistefera651 6 күн бұрын
ዶክተር ዓለማየሁን አውቃቸዋለሁ ። የዘላለም አክባሪያቸው ነኝ። ጋዜጠኛውን ግን አለማድነቅ ድንቁርና ነው። ሁሉንም መጽሐፎች ማንበብ ብቻ ሳይሆን በጥልቀት ተረድቷቸዋል። ይጠይቃል።አጠያየቁ ለዛ አለው። መልሱን ለአድማጭ ሳይሆን ለራሱ እንደሆነ አድርጎ ያዳምጣል። ለሁሉም ጋዜጠኞች ሥልጠና ብትሰጥ ጥሩ ነበር። አመሰግንሃለሁ❤❤❤
@HosaEna-ld7mz
@HosaEna-ld7mz 6 күн бұрын
ደግመህ እንድትመጣ እፈልጋለሁ ዶ/ር አለማየሁ 🙏
@selamlehulum7768
@selamlehulum7768 Күн бұрын
እዴሜ ልኬን ብሰማው የማልሰለቸው ጥንቅቅ ብቅት ያለ አንደበተ ርዕቱ እውቀቱ ውቅያኖስ በዚች በውስን ገላው ሞልቶ የሚፈስ የኔ ዘመን ሊቅ : እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
@kalababrham8480
@kalababrham8480 6 күн бұрын
ዶክተር አለማየሁ የህይወቴ Game changer ነው ። ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ❤❤❤።
@CheerfulHighway-er2wj
@CheerfulHighway-er2wj 4 күн бұрын
Bro ምን ማለት ነዉ Game changer
@kalababrham8480
@kalababrham8480 Күн бұрын
​@@CheerfulHighway-er2wj Game changer ያልኩበት ምክንያት ህይወቴ በመፅሃፉቹ positively እንዲቀየር ስላረገ ነው ። ለምሳሌ , ስለ ሀገራችን እና ስለ ህዝባችን ያለኝ አመለካከት የተበላሸ ነበር ይህ ንን እንድቀየር እና ቆም ብዬ እንዳስብ አርጎኛል
@tamirufeleke
@tamirufeleke 6 күн бұрын
"ታሪካችንን መሸከም የሚያቅተን ; በድሆች ሀገር እየኖርን የግል ስኬት የምንመኝ ከንቱ ህዝቦች" wow big respect 🙏 for both of you.
@taterechmelka1242
@taterechmelka1242 4 күн бұрын
የዚህ ቃለመጠይቅ ክፋቱ ማለቁ ብቻ ነው! ዶ/ር ዓለማየሁ(ሲሳይ) በእድሜ በጤና ይጠብቅህ አንብቤ የማልጠግባቸው ሌሎች መፃሓፍቶችን እጠብቃለሁ🙏💚💛❤
@alemkebede5848
@alemkebede5848 6 күн бұрын
አንኳን ደህና መጣህ የፈጣሪ ጥበቃና ምህረት አይለይህ ባለውለታዬ ነህ ሁሌም በልቤ ትልቅ ቦታ አለህ ወደእናት ቤተክርሰቲያኔ ያንተ መጽሀፎች መልሰውኛልና አክብሮቴ የላቀ ነው እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድለህ።
@thomashirpo5953
@thomashirpo5953 6 күн бұрын
ለእኔ Number one podcast in Ethiopia ! ዴቭ የማዳመጥ ችሎታው- ጥያቄዎቹ አጠቃላይ ዝግጅቱ በጣም ደስ ይላል። ዶር አለማየሁ የሚናገረውን የሚኖር ሰው ነው ከዓመታት በፊት የሚሰራበት መስርያ ቤት የሚከፈለው ብር ከፍተኛ በመሆኑ ይሄንን ሁሉ አለፈልግም እንዳለ ሰምቻለሁ።
@abelwoldu69
@abelwoldu69 6 күн бұрын
በመጨረሻ ዶር የተናገረውን ውስጤ ነበር እንዲህ አንብቦ ተዘጋጅቶ የመጣ ምርጥ ጠያቂ እናም ደስ የሚል ቃለ ምልልስ ነበር "እንደነ ሰይፉ መፀሐፍ ፅፈሐል ግን አላነበብኩትም ብለው በድፍረት የሚጠይቁም ስላሉ ለማለት ነው"ዶር ሁሌም አትጠገብም
@Kendrick1795
@Kendrick1795 6 күн бұрын
እውቀት ቆሞ ሲሄድ ማለት ዶክተር አለማየሁ ረጅም ዕድሜና ጤና ያድልልን
@Kglighthandler
@Kglighthandler 6 күн бұрын
ዶ/ር ረጅም እድሜና ጤናን እመኝልሃለሁ። ለወጣህበት ማህበረሰብም አሁን ካለበት ትልቅ አደጋ ተርፎ የሰው ህይወት ታሪክ ከመጥፋት ፈጣሪ ይጠብቀን። ሃገር ሃሳብና ራዕይ ባላቸው መሪዎች የምትመራበትን ግዛ ፈጣሪ ይስጠን።
@mulukenmelese3617
@mulukenmelese3617 5 күн бұрын
commente ላደርግ ፈለኩኝና ስከፍተው እኔ ካሰብኩት በላይ አነበብኩኝ🤔ከብር ለዶ/ር አለማየሁ ክብር ለዴቬ🙏🙏🙏
@CHEFYABUABEL
@CHEFYABUABEL 5 күн бұрын
የጋዜጠኛ ደረጄ ሀይሌ ተተኪ ተገኝቶል ጥሩ አንባቢ ቆንጆ ጠያቂና አንባቢ ዳዊት ተስፋዬ በርታ ለሚጠይቃቸው ጥያቄዎች በደንብ ተዘጋጅቶ ና ተጠንቅቆ የሚጠይቅ ድንቅ ጋዜጠኛ ነው
@MulugetaFentTeklu
@MulugetaFentTeklu 6 күн бұрын
“By choice” what a powerful word 🥺 Dave pls we need Dr. to see again before the new come pls
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 6 күн бұрын
ምርጥ እንግዳ ነው የጋበዝከው አለማየሁ ገላጋይን ብታቀርብልን ደስ ይለናል
@abrhambelete9629
@abrhambelete9629 6 күн бұрын
ከዶክተር አለማየሁ ብዙ ቃለመጠይቆች መካከል በጣም የረካሁበት ነው ... ዴቭ ስለ ቆንጆ እይታዎችህ እና የመጽሐፍ ዳሰሳዎችህ አመሠግናለሁ ... በድጋሚ በሌላ ፕሮግራም እንደምትጋብዘው አምናለሁ ... እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
@EthioKenya-vx5bo
@EthioKenya-vx5bo 6 күн бұрын
ዋው ዶር አለማየሁ ዋሴ የሃገር ሃብት ናቸው እግዚያብሄር ይጠብቅልን ማንም በሚፈነጭባት ሃገር መኖሮን ባዝንም ነገ ሌላ ቀን እንደሆነ ሳስብ ደስ ይለኛል😢
@kidisttadese1139
@kidisttadese1139 5 күн бұрын
ሁሉም ሀበሻ ማየት ያለበት ሾዎ ነው እናመሰግናለን
@yaredgeremew21
@yaredgeremew21 4 күн бұрын
ተኝቼ እንዳለው አሁን ገባኝ የ ህይወት ማንቂያ ደወል ብያለሁ ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ
@tekalegngeneneabera1686
@tekalegngeneneabera1686 6 күн бұрын
ለሰው የሚተርፍ የአእምሮ ልህቀት ሊያውም በሳይንስም በእምነትም የተደገፈ ሲሆን እጅጉን ግሩም ነው። ደጃፍ እናመሰግናለን ከደጃችን ስለደረስክ።
@AyehuSamuel
@AyehuSamuel 6 күн бұрын
በሀገሬ ውስጥ በሚሆኑ፣ በማያቸው፣ በምሰማቸው እንዲሁም በየዕለቱ በማስተውላቸው ነገሮች እጅጉን ተስፋ እቆጥርና ደግሞ የኩራዝ መብራት ያህል ጭላንጭል ተስፋ አያለሁ ልክ እንደዚ።ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘው።ያኑርልን።ዴ አመሰገንኩ አንተንም።የድርሻህን እየተወጣህ ነው።የታሪካችን አንድ አካል ነህ።የሚጠቀም ይጠቀማል አንተ ከምታቀርባቸው ሰዎች።በርታ።
@kingdomofaxum6891
@kingdomofaxum6891 6 күн бұрын
በነፍስ ሓሴት ድምጸት አደመጥኩት ጋባዥም ተጋባዥም እጅግ አመሰግናለሁ ዶ/ር የልቡ እንድናገር ጋባዡ የምሰጠው ትእግስት አለማድነቅ ንፉጉነት ይሆናል።❤❤
@wasihunyalew-gm8jf
@wasihunyalew-gm8jf 3 күн бұрын
ጋዜጠኛዉ እዉነት ፈጣሪ ያክብርልን :: ዶ/ር አለማየሁ በጣም የ ተለየ ሰዉ ነዉ ምነዉ ወደ ተግባር እሚለዉጥ ሰዉ እግዜር በሰጠን
@negalignhailu3227
@negalignhailu3227 6 күн бұрын
የራሳቸን ታሪክ የ ከበደን ህዝቦች 👌👌👌👌👌
@azt67
@azt67 5 күн бұрын
የዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴን ለትውልዱ በእጅጉ ጠቃሚና ትምህርት ሰጪ የሆኑ ሀሳቦች የተነሱበትን ቃለመጠይቅ በሁለት ተከታታይ ክፍሎች ስላቀረብክልን ከፍተኛ የሆነ አክብሮቴንና ምስጋናዬን አቀርባለሁ። እስከ ዛሬ እመጓን የት ሆኘ ነው ሳላነበው የቀረሁት በሚል ቁጭት ክፍል አንድን ካደመጥሁ በዃላ አንብቤ ስለነበር ክፍል 2 ትን መሳጭ አድርጎልኛል። ሌሎቹንም አድኜ አነባቸዋለሁ። ❤❤❤
@adinasentube0020
@adinasentube0020 6 күн бұрын
ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ፡ ደጋግመህ ብትመጣም በናፍቆት እንጠብቃለን እንጂ ፈጽሞ አንሰለችም፤ ትውልዱ ካንተ ብዙ የሚማረው ስላለ እባክህ ደግመህ ደጋግመህ ወደ ደጃፍ ናልን፡፡ ለአንተ ብቻ ሳይሆን ለትውልዱ በመደበኛ ስራህ፣ በጽሁፍችህ እና በአስተሳሰብህ /ንግግሮችህ የምትጠቅም ሰው ስለሆንክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመኝልሀለን፡፡ ጋዜጠኛው ምሉዕ የጋዜጠኝነትን ስነምግባር የተላበስክ ስለሆንክ እናመሰግናለን፡፡በፕሮግራምህ እንዲህ ለህብረተሰቡ እና ለሰው ልጅ የሚጠቅሙ በአስተሳሰብ የላቁ፣ ኢትዮጵያዊነት ትርጉሙ የገባቸው እና ትውልድን የሚያስተምሩ ሌሎች እንግዶችንም ደግመህ አቅርብልን በሶሻል ሚዲያ ያለው ወሬ እና ተራ ቧልት ለሚሰለቻቸው እና ለማይወዱ ጠቃሚ ስለሚሆኑ፤ ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
@user-gb9pm5tm1j
@user-gb9pm5tm1j 5 күн бұрын
ዶክተር አለማየው እረጅ እድሜ ጤና ይስጥልን መቸም የማይሰለቹ ስጦታ ስለሆኑ ግድ የለም ተልተሎ ይምጡልን ❤ ጋዜጠኛው አመሰግናለው ❤
@tilahunwoldesenbet8970
@tilahunwoldesenbet8970 4 күн бұрын
ዴቭ በመፅሐፎቹ የምደመምበትን እጅግ የማከብረውን አለማየሁ ዋሴን ለመጀመሪያ ጊዜ ለአንተ ኢንተርቪው ፈቃደኛ ሆኖ በደጃፍ ላይ በእንግድነት ስላስቀመጥከው ክብረት ይስጥልን እያልኩ አለማየሁ ስለሠጠን እጅግ ጣፋጭ ቃለመጠይቅ እሱንም እያመሠገንን ይልመድብህ እላለሁ ፡፡
@mulugetaferede4472
@mulugetaferede4472 5 күн бұрын
አንተም ብቃትህን ደጋግመህ በዚህ ቃለ ምልልስ ደግሞ ❤❤በጣም ደስ በሚል ሁኔታ ለቦታው ልዬ የሆነ ሰው ስለጋበዝከን እናመሰግናለን ። ቀጣዬን ደግሞ በጉጉት እንጠብቃለን ። በርታ።
@yitbarekayele8667
@yitbarekayele8667 6 күн бұрын
እውንተኛው ዶክተር // ዶክተር ዓለማየሁ ዋሴ // እመጓን ደጋግሜ አንቢዋለሁ ዶክተር ረጅም እድሜ ና ጤና ከነመላ ቤተሰብህ ይስጥህ ኑርልን እውነተኛው ደክተር ዓለማየሁ ዋሴ
@melkshamedia7320
@melkshamedia7320 4 күн бұрын
ዶ/ር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 🙏 ዴቭ ምነው ክፍሎቹን ሰፋ ብታደርገው 😢😢
@bazgnaworkwoldeyohanes3676
@bazgnaworkwoldeyohanes3676 5 күн бұрын
በጋዜጠኛ ተስፋ በቆረጥንበት ዘመን ብቅ ያለ ድንቅ ጋዜጠኛ። ያነበበ የተረዳ ትዕግስት ያለው አዳማጭ። you the best Dawit Tesfaye. Thank you so much!!!
@astumolla6911
@astumolla6911 4 күн бұрын
የዶክተር ድምፅ ግን ለኔ ብቻ ነው ...ብዙም አይሰማም በተረፈ ግን ቆንጆ ቃለ ምልልስ ነበር
@negashworku4594
@negashworku4594 6 күн бұрын
I am always amazed by Dr.Alemayehu's insight about who we are as Ethiopians now and before. Thank you doc and Dave as well .
@Zekariasful
@Zekariasful 4 күн бұрын
ሳዳምጠው ብውል ባድር የማይሰለቸኝ እጅግ ቅን ሰው። እናመሰግናለን ዴቭ። ደጋግመህ ጋብዝልን።
@kalkidanw0lle27
@kalkidanw0lle27 3 күн бұрын
ይኔን አርበኛ ከማድነቅም አልፎ ከልብ እምቀናበት ሰው ነው! የኔ አባት ስሳሳልህ! በእውነቱ ከሆነ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያስብላል! ብዝት በልልን በረከትህ ይደርብን❤❤
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 5 күн бұрын
አቤት የአነጋገር ለዛ ለጆሮ የሚጥም መንፈስን በደስታ የማያረሰርስ ድንቅ ጭዉዉት እጅግ በጣም አድናቂዎት ነኝ ዶ/ር አለማየሁ እንዲሁም አዘጋጁ ሁልጊዜም የምታቀርባቸዉ እንግዶች ምርጦች ናቸዉ በርታ ድንቅ ሰዉ ነህ
@marieabebe5253
@marieabebe5253 6 күн бұрын
ልብን የሚንካ ንግግር በእውነት እውነት ነው ሁላችንም ድሃዎች ነን
@yohannesejigayew4616
@yohannesejigayew4616 4 күн бұрын
ቀልብን የሚያነቃ ብዙ እዳሰላስል የሚያደርግ አገላለፅ እና ሀሳብ የሁለቻቹንም ውይይት እጅግ በጣም አከብራቸዋለሁ
@mafiw
@mafiw 5 күн бұрын
ዶ/ር አለማየሁ የአንተ እንኳን ቃለ መጠየቅህ፣ መጽሐፍትህ እንኳን ያስቆጨኛል፣ያስለቅሰኛል። አንተ ትልቅ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ! እንደው ሀገራችንን እና ቤተክርስቲያንን ለማዳን እያንዳዳችን ምን ማድረግ ይኖሮብን ይሆን?😢 ጋዜጠኛው ቦታህና፣መክሊትህ ነው ጋዜጠኝነቱ ።ተባረክ
@samuelalemu4383
@samuelalemu4383 5 күн бұрын
በመጀመሪያ ለጠያቂው ምስጋናዬ ይድርስህ ፤ ከዛ ቀጥሎ ግን ውይይቱ ፍፁም ማራኪ እና ፈታሽ ሆኖ አግኝቸዋለሁ። ወደ መካከል ላይ ደግሞ ያለማጋነን እንባዬ የአይኔ በር ላይ ደርሶ ነበር ----- የኛ ነገር ልብ ይነካል። ዶ/ር አለምአየሁ ለአንተም ከፍ ያለ ክብር አለኝ ፤ ያንተን አይነቱን ልሂቅ እድሜ ያርዝምልን ያብዛልንም ብዬ እራሴን ልመርቅ። በጠቅላላው ምስጋናየ ለጠያቂው ይሁን ።
@matiz2811
@matiz2811 6 күн бұрын
#ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ ከጠበቅዎት በላይ ሁነዉ ስላገኘዎት በጣም ደስ ብሎኛል፤እግዛብሄር የማስተማሪያ ጊዜውን ይባርክ።
@Azebgh
@Azebgh 5 күн бұрын
ሀያሉ እግዚአብሔር ይርዳን እና የዶክተርን ያህል ማስተዋል ሰቶን ካለንበት ድንዛዜ ያውጣን🙏
@mikosart12
@mikosart12 5 күн бұрын
I think this kind of podcast can be like public seminars I can’t wait to hear another elite interview Ethiopian strong
@TsehayBekele-zk3db
@TsehayBekele-zk3db 3 күн бұрын
ዶ/ር አለማየሁ አገራችን ከዚህ ወስብስብ ወጥታ የምስባትን ኢትዮጵያ ያሳይህ፦
@user-kw7fk8vd4v
@user-kw7fk8vd4v 2 күн бұрын
ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ ለእኔ እጅግ በጣም ታላቅ ሰው ናቸው ... ቀረፃ ላይ ትንሽ ድምፃቸው የራቀ ነበር...
@user-mn2pz2il7f
@user-mn2pz2il7f 3 күн бұрын
የመማርን ትርጉም በተግባር የሚያሳዩ ሙሁራንን ያብዛልን
@nibretshitahun1212
@nibretshitahun1212 3 күн бұрын
የእውቀት መለኪያውን ጥግ የደረሱ ሰዎች ጥብበን እንደሸማ ተላብሠው ሲናገሩ ማዳመጥ በራሱ መታደል ነው። እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድላችሁ ለሁለታችሁም።
@user-nx5tt3pb9m
@user-nx5tt3pb9m Күн бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያዬ ሁሌም ትናፍቂኛለሽ። ራሴን በዶ/ር መፃህፍት ውስጥ አገኘዋለሁ። በተለይ ዝጎራ❤
@WengelKebede
@WengelKebede Күн бұрын
እጅግ ጥልቅ የሆነ የሚማርክ ብዙ ትምህርት ያለው ነው። መቼም እንዲህ አይነት ነገር አንወድም ግን ለውጥ ማምጣት የሚቻለው በእንዲህ አይነት ሀሳቦች ነው።ዶክተር አለማየው እድሜ ይስጥህ፣ ደቭ እጅግ ድንቅ ነህ በጣም። ❤ ተባረኩልኝ🎉
@RedAb-gy7sd
@RedAb-gy7sd 4 күн бұрын
ጥንቅቅ ያለ ጠያቂ👌 ጥንቅቅ ያለ መልስ👌 Respect Dave🙏Respect Doc! What an Interview!!
@lemlemseyfu8765
@lemlemseyfu8765 2 күн бұрын
ቀኑን ሙሉ ብሰማዉ ብሰማዉ ፍፁም የማይሰለች በጣም ለጆሮ ጥዑመ ልሳን ነዉ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ
@yigremzewdu5426
@yigremzewdu5426 4 күн бұрын
ግሩም ዕጹብድንቅ ኢንተሪቪዉ ነዉ በዚሁቀጥል አመስግኛለሁ ።
@MeseretFelate
@MeseretFelate 6 күн бұрын
አለማየሁ ዋሴ ዶክተር መፅሐፍ እንዳነብ የረዳኝ ሰው ሺህ አመት በጤና ኑርልኝ አንድ ቀን ባገኝህ ደስ ይለኛል።
@eteneshfantahun8038
@eteneshfantahun8038 5 күн бұрын
እረጅም እድሜና ጤና። ባል በዘብዝም እንኳን ጉዳዩን እንደ ደህና ነገር አይቼ ማለፉ እራሱ... ቢያንስ ማፈር አለብን።
@ET_sheger
@ET_sheger 6 күн бұрын
ዴቭ ያለማየሁ ድምጽኮ ብዙ ቦታ ላይ በደምብ አይሰማም! በሁለተኛው ክፍል ላይ ይሻሻላል የሚል ተስፋ ነበረኝ።።።
@alayeshtesfaye4720
@alayeshtesfaye4720 5 күн бұрын
ዴቫችን ዕድሜና ጤና ይስጥክ ዶ/ር ረጅም ዕድሜ እና ለሀገርክ ለህዝብክ ያሰብከው የሚሳካበት ዘመን ይሁንልክ ።
@tensayetesome8172
@tensayetesome8172 5 күн бұрын
ይገርማል እጅግ አስደሳች አስተማሪ ቃለ መጠይቅ ነው እውነተኛዋ ኢትዮጵያ ስትገለጥ እንናንተን ትመስላለች
@yeabserabelete5751
@yeabserabelete5751 3 күн бұрын
ጋዜጠኝነት በእውቀት ሲሆን እንደ ዳዊት ነው መምህራችን ዶክተር የሚለው እንኳን አይመጥነውም ሁል ጊዜ ከርሱ እማራለሁ እናም በእርሱ ደረጃ ያሉ እውቀትን በተግባር የሚተረጉሙ ሰዎችን እግዚአብሔር ያብዛልን
@eskedarbizualem5696
@eskedarbizualem5696 6 күн бұрын
ግሩም ነው ሁሌም በጣም ተገርሜ የማዳምጠው ሰው ዶ/ክ አለማየሁ
@kucher1336
@kucher1336 5 күн бұрын
ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ ዶ/ር፣ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ። አንድ መድረክ ላይ ራስህን ለማግኘት የፈጀብህን ዓመት ስትናገር ሰምቼህ ነበር፣ ጉዞው ከባድ ቢሆንም ራሱን ያገኘ ሰው ደግሞ እንዲህ ከራሱ አልፎ ለሃገር በረከት የሚሆን ከሆነ የዚች ሃገር ጥያቄ መልስ ያለው ራሳችን ጋር ነው ማለት ነው። እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ..........እናከብርሃለን አርያችን ነህ
@Elia1621
@Elia1621 2 күн бұрын
ዶ/ር እድሜ ከጤና ይስጥለን ፤ ጋዜጠኛዉም ጥሩ አስተዋይ ነህ ፤ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ ፡፡
@juka41
@juka41 2 күн бұрын
ለመጠየቅ ተዘጋጅተህ የመጣህበት ሁኔታ በጣም የሚደነቅ ነው በጣም ከልብ እናመሰግናለን ደጃፍ TV
@meronregassa6901
@meronregassa6901 19 сағат бұрын
የጋበዘውን እንግዳ ጠንንቆ የሚያውቅ ምርጥ ጠያቂ❤👏👏👏👏
@Rehobot-tube2
@Rehobot-tube2 2 күн бұрын
በስላሴ እንዴት ደስ የሚል ነበረ በስመአብ የምር ደስ ሲል ዶክተር እጅግ በጣም ነው ምወድህ ጋዜጠኛው በቃ ቃል የለኝም ❤❤❤❤
@ermiasteshome2009
@ermiasteshome2009 5 күн бұрын
ትዝብት፣ቁጭት፣የትውልድ ክፍተት......እየተፈራርቂብኝ በስስት ያየሁት ፕሮግራም❤ Thanks Dave & Doc.
@aster3798
@aster3798 Күн бұрын
ግሩም ድቅ የሆነ ቃለ መጠየቅ የተደስትኩበት የተፅናሁበት አገሬ ሰው አላት
@yodittameru6981
@yodittameru6981 4 күн бұрын
በነካ እጅህ ስለሜትራልዮንም ጠይቅልን ተጠያቂው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድልልን ዶክተር🙏
@solomonbefekadu188
@solomonbefekadu188 5 күн бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዴቭ በሁለት ክፍል መቋጨቱ ግን ቅር ያሰኛል! ይሁን ሌላ ጊዜም እመለሳለሁ ስላለ እንጠብቃለን! ሰላም ለሀገራችን!
@Yarmela
@Yarmela 6 күн бұрын
ዛሬ ልክ ልካችንን ነው እንደ መስታወት ቁልጭ አርጎ ያሳየን። እንቆጭ!! እንስራ!! እንዲህ ያሉ ታላላቅ ሰዎችን አስቀምጠን ደፋር ያምሮ ስውሮች አገር ለመምራት ሲፈራገጡ ማየት ያማል።ያሳፍራል።
@GetchoTeka
@GetchoTeka 5 күн бұрын
እድሜ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን ያቆይልን የምትመኛትን ሃገር ያሳይልን Dr. እናመሰግናለን 😊
@tanatube4881
@tanatube4881 6 күн бұрын
The best Ethiopian podocast ever i heard, I salute to Dr Alemayehu for his dedication and discipline.
@ZenaSemhagn
@ZenaSemhagn 2 күн бұрын
መምህር በጣም አክባሪወት ነኝ ሁሉንም መጽሐፍወትን እንቢባቢያለው እና የእኛነታችን መሰረት ምንጋ እንደሆነ በደንብ ያየንብወት ድንቅ ሰው እረጅም እድሜ ተመኘውለወት ጠያቂውም ክብር ይገባሃል ጎበዝ አስተዋይ እና አንባቢ መሆንህን ፍንትው ብሎ ያየንበት ቃለ መጠይቅ ይመስለኛል።
@tekalegneabera4498
@tekalegneabera4498 3 күн бұрын
አቤት ዴቭ በጣም አመሰግንሃለሁ ተባረክልኝ ዶ/ር የተናገረው ነገሮች ብዙዎች ልናዳምጠው የተገባ ቃለ መጠይቅ ነው ይህ ባለብዙ ሚሊየን ብር አውጥቶ መኪና የሚገዛው ሕዝቡ እጁን አውጥቶ የመረጠው ፖለቲከኛ ምሁሩ ነው ተብሎ በየሚዲያው የሚቶለቱለው .... ሊያዳምጡት የተገባ ቃለ መጠይቅ ነው በርታልን ዴቭ
@eyobgebreselassie511
@eyobgebreselassie511 6 күн бұрын
Dave, this is by far my most favorite episode I have ever watched on your podcast. God bless you Dr. Alemayehu Wase.
@Yonas-jp7sp
@Yonas-jp7sp 4 күн бұрын
ዶ/ር አለማየሁ ምረጥ የኢትዮጵያ ልጅ
@user-oc6ue2ju6z
@user-oc6ue2ju6z 5 күн бұрын
እሚገርም እይታ ነው ፈጣሪ ማስተዋልን እና ልቦናን ይስጠን እስቲ ።
@nebatube3260
@nebatube3260 6 күн бұрын
ሁለተኛውን ክፍል በጉጉት ስጠብቅ ነበረ እናመሰግናለን ዴቭ በርታልኝ
@bereketabraham6130
@bereketabraham6130 6 күн бұрын
በጣም ግሩም ጋዜጠኛ የሀገራችንን የድህነት እና የጦርነት ችግር መንስኤ እና መፍትሄ በሚሰንዳችው መፃህፍት የጠቆመውን ደራሲ ስለሀሳቦቹ እንዲያብራራ በመጋበዝህ አስኳሉን እንድናገኘው አርገኸናል ።ምስጋናዬ ይድረስህ።🎉
@Meski1921
@Meski1921 Күн бұрын
ዛሬ ገና የልቤን ሰው አገኘሁ እምወደውና እማከብረውን ዶ/ር አለማየሁን በስራአት interview ሰላድርክልን ዴቭዬ ክብረት ይስጥልኝ አመስግናለሁ ዝግጅትህ በጣም ይገርማል ደግመህ አቅርብልን🙏
@yotor6221
@yotor6221 6 күн бұрын
😮 wow wow ዓለማየሁ ዛሬ ከብዷል። ዳዊት ጥያቄዎችህን ሳላደንቅ ብወጣ ንፉግነት ነው። በቀጣይ ዓለማየሁ ገላጋይን ፣ መጋቢ ሐዲስ እሸቱን ፣ ደመወዝ ጎሽሜ ፣ አዳም ረታ ፣ ዘነበ ወላ ፣ ያረጋል አበጋዝን ፣ ያሲን ኑሩ ፣ ብርሀኑ አድማስ ፣ በድሩ ሁሴን ... በየተራ አቅርብልን ❕
@antenehk5651
@antenehk5651 6 күн бұрын
ጀግና እይታ ነው ያለህ
@AddisuAdenagir-hm9fy
@AddisuAdenagir-hm9fy Күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ቀጣይም ልክ እንደ ዶክተር ብዙ ምንማርበትን ሰው እንጠብቃለን። ዶ/ር መስከረም ለቺሳን ብታቀርብልን 🙏🙏🙏
@SelamAbebe-mt8do
@SelamAbebe-mt8do 6 күн бұрын
ቲያትር የመመልከት ያህል መሳጭ ነው በርታ ዳዊት ዘመናችን የሰጠን ድንቅ ሰው ነህ
@user-qx1jb4yy1v
@user-qx1jb4yy1v 5 күн бұрын
ሁሌም የማይሰለቸኝ ብሰማው ብሰማው እድሜ እና ጤና ይስጥ
@iandi907
@iandi907 5 күн бұрын
ዳዊት የጋዜጠኝነት ልዕቀትህ ከዶ/ር ጋር ባደረከው ቃለ መጠይቅ አሳይተህናል 👍 በእውነቱ ከሆነ ሞያቸው የነፍሳቸው ጥሪ የሆኑ ምሁራን ሲዋሀዱ ነብስን እንደሚያለመልሙ አሳይታችሁናል። ሁለታችሁን ፈጣሪ አብዝቶ ባርኮ ለሀገራችን የበለጠ የምታበረክቱ ያርጋችሁ ፤ ብዙ ክብር ለሁለታችሁም 🙏
@media688
@media688 5 күн бұрын
ወንድም ዳዊት ለምትሰራቸው ስራዎች ትልቅ አክብሮት አለኝ ጋዜጠኛ በረከት በላይነህ እና ዶ/ር አለማየሁን ዋሴ ቃለ መጠየቅ ከተመለከትኩ ወዲህ ከቅዠት መላቀቅ እዳለብኝ ነው የገባኝ ከፍተኛ አክብሮት ላንተም እና ለቀስቃሾቼ 🙏🙏🙏
@frehiwotlemma1032
@frehiwotlemma1032 4 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው፤ ክፍል 1 ላይ እንዳልኩት ዳዊት በጣም ጎበዝ ጠያቂ ነህ በርታ!!!! ዶ/ር አለማየሁን ሌላ ሰፋ ባለ ውይይት እንደምታቀርባቸው እጠብቃለው! በተለይ "ሚተራሊዮን" ስለተባለው መፅሀፍ በደንብ ብትጠይቅልን ደስ ይለኛል ። በርታ!!!!
@yonasmelese4927
@yonasmelese4927 6 күн бұрын
የዛኔ እመጓን ሳነብ ለቀናት በመጽሃፉ ላይ ስለተነሱት ጉዳዮች እያሰብኩ ተክዣለሁ። ዛሬም ከብዙ አመት በኋላ ትንሽ በበሰል አእምሮ ነገሮችን እንዳመዛዝን እና እንድተክዝ አድርጎኛል። አለማየሁ እግዚአብሄር የስራ ዘመንህን ይባርክልህ። የተመኘከውን እኛም ለማየት ለመፈጸምም ያብቃን። ወንድማችን ዳዊት ድንቅ ቃለ መጠይቅ ነበር በርታልን። ደጃፍ ብቸኛ የምከታተለው ፓድካስት ነው።
@robel-kz2je
@robel-kz2je 5 күн бұрын
ዴቭ እግዜር ያክብርህ አንተ ብቻ እሱን በደንብ ያነጋገርከሁ ሌሎቹን መፃሀፎቹን ደግሞ እንደምጠይቀዉ አብሶ ሚተራሊዩንን እዉነት ትክክለኛ ቃለ መጠይቅ ፈጣሪ ይስጥህ
@Kiflebeti
@Kiflebeti 6 күн бұрын
መርሃ ግብርን አዘጋጅተው ያቀረብኩትን እያመሰገንኩ ደ/ ር አለማየሁ የለገሰንን ሃሳብ በቅንነት ተቀብለን ወደ ተግባር ብንተረጉመው ለውጥ እናመጣለን። ሃሳቡ ውስብስብ ያልሆነ፣ግልጽ ፣አስረጅነት ያለው ነው። በእውነት በጣም እናመሰግናለን።
@user-fz8bb7xe3c
@user-fz8bb7xe3c 6 күн бұрын
በእውነት ምንም አይሰለችም ባላለቀ እያልኩ ያዳመጥኩት ፕሮግራም ነው።በድጋሚ እንደምትጋብዝልን ተስፋ እናደርጋለን። ቁጭት ይጭራል....በተረፈ ለአቅራቢውም ለቀራቢውም ክብርን ያድልልን
@user-oj7eg8sv4z
@user-oj7eg8sv4z 3 күн бұрын
ዶ/ር በጣም ደስ የሚል እይታ ነው ኑርልን ።
@altayelemma8540
@altayelemma8540 Күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ሁልጊዜም ለሀገራቸው ራዕይ ያላቸው እንዲህ ዓይነት ምሁራን ብታቀርብልን ያንተንም አጠያየቅ ወድጄዋለሁ
@user-sh7lp6nm8b
@user-sh7lp6nm8b 4 күн бұрын
ምርጥ አትዮጲያዊ ተስፋ እንዳንቆርጥ የሚያደርጉን የፈጣሪ መልእክተኞች.....
@kibralemwubet1739
@kibralemwubet1739 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ጥበቡን ይግለፅልህ ይህን ስል ግን ልቤ አንተን እምገልፅበት ሌላ ቃል ስላጣው ነው።
@amelkachtube942
@amelkachtube942 3 күн бұрын
ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ ኢትዮጵያ እንዳንተም አይነት ሰዎች እንዳሏት ነገ በቁጭት የሚነሳ ትዉልድ ይኖራል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ ❤❤❤ ።
Купили айфон для собачки #shorts #iribaby
00:31
ТАМАЕВ vs ВЕНГАЛБИ. Самая Быстрая BMW M5 vs CLS 63
1:15:39
Асхаб Тамаев
Рет қаралды 4,6 МЛН
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 3 МЛН
Купили айфон для собачки #shorts #iribaby
00:31