Пікірлер
@edut5618
@edut5618 Сағат бұрын
Thanks deva for bringing us the legendary Michael belayneh my favorite musician. Big respect for both of you 🙏 🙏 🙏
@REEealTV
@REEealTV 4 сағат бұрын
ጠላ በአደባባይ በደጃፍ
@REEealTV
@REEealTV 4 сағат бұрын
ምንም ይቅርታ የሚያስጠይቅ አቋምም ሆነ አስተያየት አልሰጠህም ብዬ አስባለው. ሰዎች ራሳቸውን ከመመልከት ይልቅ በሰው ላይ ማላከክ ይወዳል. 1:31:31
@REEealTV
@REEealTV 5 сағат бұрын
Miki ጥሩ ጨዋ ጨዋታ አዎቂ ነው.
@REEealTV
@REEealTV 5 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ErmiasTilahun-q6e
@ErmiasTilahun-q6e 6 сағат бұрын
Please Teddy Afron deva
@Live-music1462
@Live-music1462 7 сағат бұрын
ኢትዮጵያውያዊ አሪፍ 5ት ፖድካስት አለ 4ቱ ደጃፍ ነው
@amanuelfeyisa5733
@amanuelfeyisa5733 11 сағат бұрын
አማኑኤል ይልማ አቅርብልን
@tianastyle2139
@tianastyle2139 13 сағат бұрын
የፍቅር ምርጫዬ ለኔ የ ትዳር ህይወት ትልቅ ቦታ አለው :: ለዛሬው የ18 የፍቅር አመታት ያንተም እጅ አለበት : : ሚኪዬ ኑርልኝ
@REEealTV
@REEealTV 14 сағат бұрын
#abegaz next
@REEealTV
@REEealTV 15 сағат бұрын
ከinterview ይልቅ ደስ የሚል የወዳጆች ጨዋታ ነው. ተመስጨ ነው ያዳመጥኳችሁ
@Nar-Dos
@Nar-Dos 15 сағат бұрын
ለዛን በአካል
@He_techn
@He_techn 23 сағат бұрын
ዴቫ ሚኪን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ሚኪ ከዚም በላይ ግዜ ኖሮክ ብታወራው በጣም ነበር ደስ ሚለኝ ቢያወራ ማይጠገብ ሰው ነው እንደ ጥኡም ዜማዎቹ።ሚኪ ኩል ለኔ ሁሌም አንደኛ ነክ ከ አንተጎዳና እስከ አንድ ቃል ለሰጠከን ጥኡም ዜማዎች ምስጋናዬ ይድረስክ🙏🙏🙏 የኔ ሁሌም ምኞት አንተ መድረክ ላይ ስታዜም ማየት ነው እንደሚሳካም አምናለሁ።❤❤❤
@TibebuWeldetsadik
@TibebuWeldetsadik Күн бұрын
ሞገድ ነው ትርጉም መፀሃፉ
@fananiummt8478
@fananiummt8478 Күн бұрын
Wow exceptional explanation 😊 Tnx a lot
@teddyfitnessworkout9660
@teddyfitnessworkout9660 Күн бұрын
Thank you
@MatiwosAfework-e8t
@MatiwosAfework-e8t Күн бұрын
Miki dav❤
@tamiratsolomon4655
@tamiratsolomon4655 Күн бұрын
again. i don't know any one from ethiopia music industry with such highest philosophical caliber. thank you both .
@hamudtube2977
@hamudtube2977 Күн бұрын
ይህ ቃለ መጠይቅ በ EBS, FANA እና ETV ጣቢያ ላይ በሳምንት ለሦስት ቀን ደጋግሞ መተላለፉ ያለበት Podcast ነው👏🏽👏🏽👏🏽
@mimit4032
@mimit4032 Күн бұрын
My favorite singer Michael Belaynehi🥰 I pray one day I will see you singing to God🙏🙏🙏
@eyob86
@eyob86 Күн бұрын
ቀጣይ ደግሞ ገጣሚ አምጣልን አንድ ቸሬ ብቻ እኮ የቀረበው
@maryamsaje8328
@maryamsaje8328 2 күн бұрын
ቃል አጠረኝ ምፅፈው ግን ሚኪ በፍቅር ነው ምወድክ ማደንቅክ አራም እደሆነ እያወኩ ከምፈተንባቸው ሙዝቃ ሚካያ አይሉ እና ሚኪ ❤❤❤ ሲከፉኝ ትናቴን ሳስታውስ 😢😢😢 አንድ ቃል እራሱ ሰምቼ አልጠግበውም
@asegahegnenegussie1420
@asegahegnenegussie1420 2 күн бұрын
በመጀመሪያ ሠላም ጤና ላንተ ዳዊት እኔ አንተን ሳደምጥ ቴዲ /Reyot/ ነው የምትመሳለኝ ለምን ተዘጋጀተህ ነው የምትመጣው በርታ ወደዛሬው እንግዳ ስመጣ እኔ ሁሌ የሚገርመኝ ነገር ግዴታ ነው እንዴ አሜሪካ መኖር በቤተሰብ በልጆች አሳቦ እያማረሩ መኖር ነው ወይስ ለሚዲዬ ተብሎ የሚወራ ነገር ነው ኢትዮጵያን ከወደዱ ከነችግሩ ነው ወዳጄ
@sirgutshibru9229
@sirgutshibru9229 2 күн бұрын
Thank you Dave what an interesting interview. He is my favorite singer since from " Godana" album I wish I could get the chance to see his concert.
@mehadomer2544
@mehadomer2544 2 күн бұрын
I have great respect for Michael. but to hear you talk about the way you did about Dereje and Elias is sad. There is a saying "don't speak ill of the dead".
@jewesejosanson5141
@jewesejosanson5141 2 күн бұрын
Davo,, አንዳንድ የቪዲዮ ማስረጃዎችን በ editing ቢጨመሩና የበለጠ ለምታደርጉት ጨዋታ የተሻለ መረዳት እንዲኖረን ያደርጋል ብዬ አምናለሁ ። በተረፈ እንከን የማይወጣልህ ምርጥ ፖድካስተር ነህ ፣ ።
@jewesejosanson5141
@jewesejosanson5141 2 күн бұрын
Davo,, አንዳንድ የቪዲዮ ማስረጃዎችን በ editing ቢጨመሩና የበለጠ ለምታደርጉት ጨዋታ የተሻለ መረዳት እንዲኖረን ያደርጋል ብዬ አምናለሁ ። በተረፈ እንከን የማይወጣልህ ምርጥ ፖድካስተር ነህ ፣ ።
@NatiGeza
@NatiGeza 2 күн бұрын
ኤልያስን በትክክለኛው መንገድ የገለፀዉ ሰዉ
@TamiratGebremariam
@TamiratGebremariam 2 күн бұрын
This is the link of Michael classical music composition kzbin.info/www/bejne/nJmnfouah9N4iZIsi=ohIr1fUbI9S07Uj6
@AlphashaKassa
@AlphashaKassa 2 күн бұрын
ምናለ እኩያ ሆነን ይሄን ጊዜያቹን በተጋራው ኖሮ 😍😍😍 ሚኪ እናመሰግናለን 🙏🏾
@zediti
@zediti Күн бұрын
This is also my wish 😂
@samimeng3585
@samimeng3585 2 күн бұрын
ቆይ ምን አስበህ ነው እንደዛ በትግራይ ላይ ሲፈስ በነበረው ደም ስትደሰት እና ስትረካ የነበረው ? ሁሌም ነው ጥያቄ ሚሆንብኝ😢
@REEealTV
@REEealTV 14 сағат бұрын
he never did. he stood for his country unlike blind sided tplf
@earmiasesebsibe3006
@earmiasesebsibe3006 2 күн бұрын
Wow, what a nice discussion. Very interesting.
@AbateSuliman-kv3zv
@AbateSuliman-kv3zv 2 күн бұрын
መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ዶክተር በብረታብረት በማዕድን ሌሎችንም ቴክኖሎጂዎች ለኢትዮጵያ ያስፈልጋሉ በአንተበኩል ይሢካሉ
@dawitdomenico931
@dawitdomenico931 2 күн бұрын
very interesting conversation i like it
@akliluwoldemariam846
@akliluwoldemariam846 2 күн бұрын
I can listen this podcast the whole knight. Nice package . Keep up the good work. Thank you.
@SeneduAbebe
@SeneduAbebe 2 күн бұрын
ምርጥዬ ጭውቴ ነው ።💚💛❤️
@sarimaeregu5858
@sarimaeregu5858 2 күн бұрын
youtube.com/@behailumulugeta5062?si=jEoMV_X-aveumXHe
@ayufan3
@ayufan3 2 күн бұрын
ሚኪ ግን ያልተባነነብህ ምርጥ ኮሜዲ ነህ ....ደሞ ቢዝነስ እንዳታደርገው!!!። ባይሆን ቀጣዩን ቢዝነስ ፓለቲካ ብታደርገው fail አታደርግም። ምክንያቱም ፖለቲካ against people ስለሆነ...😂.የኔ ፀይም....የኔ ብዙ ገፅ ......በሁለት ክፍል አንብቤ ጨረስኩህ።tanks dejaf
@MiuzFisha
@MiuzFisha 2 күн бұрын
በደንብ ልናውቀው ልናዳምጠው ልንረዳው የሚገባው ሰው ነው!!!
@eduTesma
@eduTesma 3 күн бұрын
ድንቅ ሴት
@mahletmelaku1724
@mahletmelaku1724 3 күн бұрын
It was a very interesting conversation, miky i really love your new music video,አንድ ቃል and the album is perfect እንደበፊቶቹ።
@selamseyfu5539
@selamseyfu5539 3 күн бұрын
በጣም ምርጥ ቆይታ ነው።
@gvgv7344
@gvgv7344 3 күн бұрын
ዝፍቅ የሆነ ሰውየ!
@hanageremew1994
@hanageremew1994 3 күн бұрын
❤❤❤miky knowledge +
@Devid_4X_Journey
@Devid_4X_Journey 3 күн бұрын
It was really wonderful podcast 😍 micky is interesting talker 👌
@mercyZenebe
@mercyZenebe 3 күн бұрын
ከምታቀርባቸው ሰዎች እስከ ምታነሳቸው ሀሳቦች ስምር ያለ podcast Thank you Dawit
@engidatadesse5675
@engidatadesse5675 3 күн бұрын
ስንዱ የሆነ ጠያቂ' ስንዱ የሆነ መላሽ!! ዉብና ረጋ ያለ ፣ ከዕውቀት ጋር የተዳወረ ውይይት!! ሁሌም በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው' ደጃፍ!! ጠፋ ስትልብን ሰግተን ነበር፣ በመምጣትህ ደስተኛ ከሆኑት ውስጥ አንዱ ነኝ። እንደምገምተው ሙዚክ ቪድዮ ጠበብተኛ ሳትሆን አትቀርም፣ ባለማወቄ ይቅርታ!! እኔ' 36 ሆነኝ ከሀገር ከወጣሁ ስለዚህ በቅርበት ስለአላወቅኽሁ ነው። ሚካኤል! ርግባዊና ርግት ያለ ድምፅ ያለው የምወደው ዘፋኝ ነው።🙏
@MillionTeshome-i3q
@MillionTeshome-i3q 3 күн бұрын
ዳዊት ድንቅ አቀራረብ ተመስጬ የሰማሁት ቃለ መጠይቅ በርታልኝ
@eddyjapan3630
@eddyjapan3630 3 күн бұрын
አፌን ከፍቼ ነው ያለቀው ፕሮግራሙ ,ብዙ ነገር ተማርኩበት , Interesting ነበር😊