አርሰናል ከዚህ በፊት በመጨረሻ ቀን ለዋንጫ በተናነቀ ጊዜ

  Рет қаралды 17,714

Alazar Asgedom - Official

Alazar Asgedom - Official

23 күн бұрын

#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Пікірлер: 55
@wegenehaile3750
@wegenehaile3750 21 күн бұрын
ከዛሬ 30 ወይንም 40 አመት በኋላ አላዛር አስገዶም ሚባል ኳስን በዕውቀት ና በብቃት የሚተነትን ሊቅ ነበረ አሁንም አለ የሚሉ የስፖርት ተንታኞች እና ቤተሰቦች ይመጣሉ። 🏆🙏🏆
@yewalashetalemayehu
@yewalashetalemayehu 21 күн бұрын
አንተ ግን ለምን እንደምንወድህ ሁሌም ታሳየናለህ 💪
@wosenmandefro582
@wosenmandefro582 21 күн бұрын
ኡፍፍፍ......ልብን ሰቅዞ የሚይዝ አስደናቂ ትንተና!! ታሪክ በተሰናሰለ እና ባማረ ሁኔታ በውብ ቋንቋ በአሊዝ ሲቀርብ ሲተነተን....እጅግ በጣም ደስ ይላል። እጅግ በጣም ያረካል። "አንደበትህ ጣፋጭ.... ትንተናህ ጥም ቆራጭ... አተራረክህ እጅግ ማራኪ... አቀራረብህ ፍጹም አርኪ..." የምንለው በአሳማኝ ምክንያት ነው አሊዝ። እናመሰግናለን ታላቁ ሰው። ❤❤❤❤❤
@mahammed838
@mahammed838 21 күн бұрын
አሪፍ ትንተና ነው እንወዳሀለን አሊዝ
@ShewanMamo
@ShewanMamo 21 күн бұрын
ምርጥ አቀራሬብነው ይመቻቹ
@gessesebegifeye3757
@gessesebegifeye3757 21 күн бұрын
ምርጥ ትንታኔ ዓላዛር በርታ
@Arsenal.45810
@Arsenal.45810 21 күн бұрын
አላዘር ግን ሰንት ነው እዲሜው ? የማያውቀው ነገር የለም . በጣም የሚገርም ስው ነው ❤
@SuleymanMuhammed-dt1tm
@SuleymanMuhammed-dt1tm 21 күн бұрын
36 akebabi ymeslegnal
@habtamutefera5205
@habtamutefera5205 21 күн бұрын
ያነባል ቪዲዮ ያያል የግድ በወቅቱ መኖር የለበትም ኮ
@elyasgirma9654
@elyasgirma9654 21 күн бұрын
አሌክስ ዓምና በዌስተሃም ነጥብ ስንጥል የቀሪ ጨዋታዎች ትኬት እደልብ ይገኙ ነበር ኢቭን ብዙ ቻንስ እያለን ዘንድሮ ሲቲ በሜዳው የመጨረሻውን እየተጫወተ ብዙ ተስፋ መቁረጥ አይታይም ደጋፊው ጋር አሁን በጣም ውድ ነው እኔ እደግሌ እግር ኳስ ብዙ ግዜ እዳልተጠበቀችው ስትሆን ስላያሆት በተስፋ ለማየት እሄዳለሁ 🙌
@enyewabebe6571
@enyewabebe6571 21 күн бұрын
እናመሰግናለን
@zad9141
@zad9141 21 күн бұрын
እረ አርሰናል ግን ተመቸኝ እስቀመጨረሻው ድረስ ጋርድዮላን አስጨነቀው
@VerdamirAlemu
@VerdamirAlemu 21 күн бұрын
Lovely man
@mengistufetene8521
@mengistufetene8521 21 күн бұрын
አርሴ ይችላል❤❤❤
@user-ml9sb6cv9m
@user-ml9sb6cv9m 21 күн бұрын
ማንም ምንም ቢልም በአዲስ ታሪክ ሲቲ በዌስትሀም ነጥብ ይጥላል, አርሰናል ኤቨርተንን አሸንፎ ዋንጫ ያነሳል።
@almightyGOD-vd9is
@almightyGOD-vd9is 20 күн бұрын
ስፖርት በእውቀት ሲተነትን ❤❤❤
@utty3720
@utty3720 21 күн бұрын
ሲቲ ነጥብ ይጥላል ብሎ ማሰብ ሞኝነትነዉ ይሔ መላጣ ፔፖ ካለቀቀ በቀር ዋንጫ ማሰብ ከባድነዉ አርሴ እድሉን በገዛግዜዉነዉ አሳልፎ የሰጠዉ ለማንኛዉም መልካም እድል ለአርሰናል ❤❤❤❤
@sultansofiya
@sultansofiya 21 күн бұрын
አሌ አንተም እኮ የእስፖርቱ አንድ አካል ነክ ስላንተ የሂወት ታሪክ መስማት እፈልጋለዉ እዉቀትክን አደንቃለዉ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ
@migolove2075
@migolove2075 21 күн бұрын
አሌ አይደለችም እኮ ታዲያ እሷ😅​@@sultansofiya
@utty3720
@utty3720 21 күн бұрын
@@migolove2075 ወድመስየዉ ይሆንወይስ የ አላዛርን ታሪክ መስማት እፈልጋለሁ ማለቱ ነዉ
@utty3720
@utty3720 21 күн бұрын
@@sultansofiya የአላዛርን እኔም መስማት እፈልጋለሁ 🥰🥰
@tewodrosferede5775
@tewodrosferede5775 21 күн бұрын
አላዛር ለማስታዎስ ያህል ያኔ የሚያሸንፍ ቡድን 2 ነጥብ ብቻ ነው የሚወስደው። በኋላ ግን ተቀይሮ ወደ 3 ነጥብ አደገ ለዚህ ነው ሻምፒዮን የሚሆን ቡድን 78/79 የሚሆንበት።
@EliyasAyenew-lk7iu
@EliyasAyenew-lk7iu 21 күн бұрын
Wel come🤗🤗
@Steven.24
@Steven.24 20 күн бұрын
አርሰናል የዋንጫ ተስፋ አለው የአመቱ ምርጥ ቀልድ 😂😅አርሰናል በኤቨርተን ባለመሸነፉ በምን እርግጠኛ ነን😂😂😂
@YohannesDegefa
@YohannesDegefa 21 күн бұрын
አርሰናል የሌላውን ውጤት ብቻ በመጠበቅ መዘናጋቱን ትቶ የራሱን የቤት ሥራ በደንብ ጠንክሮ መሥራት ይኖርበታል
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 21 күн бұрын
ተስፍ አንቆርጥም 🔴⚪️💪
@Steven.24
@Steven.24 21 күн бұрын
RIP 😂😂😂
@MAFADConsult.
@MAFADConsult. 21 күн бұрын
We will not, Enbelawalen
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 21 күн бұрын
@@Steven.24 🙄🤔
@Bheriya-cj3rs
@Bheriya-cj3rs 21 күн бұрын
አሌ ታሪክ ይቀየራል
@daneysisay981
@daneysisay981 21 күн бұрын
አሌክሶና ምሳ ለምታቀርቡልን ትንታኔ ከልብ እናመሰግናለን 🙏 አርሰናል ዋንጫውን ባያነሳ እኩዋን ባለፈውም አመተ በዚህም አመት ላሳዩት ብቃትና ፉክክር በጣም ነው ያስደሰቱኝ በጣምም ነው ያኮሩኝ 👏👏👏 ዋንጫው ቢያነሱ ደሞ ኬኩ ላይ አይስክሬም መጨመር ይሆን ነበር 👌 ዋንጫውን ባያነሱትም ኬካችንን 🎂(ውብ ጨዋታቸውን⚽) እናጣጥማለን ይብላኝ ጎርፍ ላጠቃው ክለብ 🚣🏟️😂
@mohammedkedirayub7926
@mohammedkedirayub7926 20 күн бұрын
No one come to lose to play every one fight to win a cup:: Manchester city
@girmazewedu3478
@girmazewedu3478 21 күн бұрын
ሰላም አሌክስና ምሳ እኔ እንደማስበው ስሌት ብቻሚሆን ይመስለኛል መጣም አስቀያሚ እሚሆነው ሁለቱም ከጣሉ ነው።
@samuel_arse
@samuel_arse 21 күн бұрын
I am arsenal fan but ሲቲ በፍጹም ነጥብ አይጥልም።
@prokal9470
@prokal9470 21 күн бұрын
I don't agree with people claiming "Arsenal bottled the league "if they don't lift the PL cup. The stat tells us otherwise.Some times, being the best doesn't guarantee trophies.
@joyo64
@joyo64 21 күн бұрын
አርሰናል ተስፋ አለው የሚል ሞኝነት ውስጥ መግባት አልፈልግም በቃ አልቋል አሁን ስለቀጣዩ ሲዝን ማሰብ አለብን። #ሊዮ የአለም ዋንጫውን ሲያነሳ እግር ኳስ ፍትሃዊነትን የምታውቅ መስሎኝ ነበር አሁን ግን እግርኳስ እኛ #የአርሰናል ደጋፊዎችን ደጋግማ እየበደለችን ነው
@jobiraw
@jobiraw 21 күн бұрын
ራሳችሁን ነው የበደላችሁት ባክህ
@zelalemyared6556
@zelalemyared6556 21 күн бұрын
@dawitdaba5498
@dawitdaba5498 21 күн бұрын
ሰላም አሊዝ ልክ ነው ሲቲ ይጥላል ብሎ መሰብ ከባድ ነው ይሁን እንጂ ምንም ቢሆን የመጨረሻ ቀን ጨዋታ ነው ያ ዘጠና ደቂቃ ዋንጫውን ይወስናል ስለዚህ ለሁለቱም 90 ደቂቃው ወሳኝ በሪከርድም ይሁን በፐርፎርማንስ ሲቲ በጣም የተሻለ fixture ገጥሞታል ግን ሪከርድ ያን ያክል ጠቃሚ አለመሆኑን በ ቶተንሀም ጨዋታ አይተናል ሌላው ሲቲ 4ግዜ በተከታታይ ለማንሳትና ብቸኛው ቡድን ለመሆን የሚያረገው ጫና ልያረግበት ይችላል በአንፃሩ ዌስትሀም ነፃ ሆኖ የሚጫወት ይመስለኛል ግን በቃ የማይካደው ምርጡን ሲዝን በሊጉ አይተናል
@yonaskenenisa1594
@yonaskenenisa1594 21 күн бұрын
አዚዝ መልካሙን ሁሉ ለአርሰናል ለማይክል አርቴታ አድናቆቴን ለመግለጽ እፈልጋለው ❤
@MelakuBezabehe
@MelakuBezabehe 21 күн бұрын
በቃ ለአርሰናል ደጋፍ ተስፋ ለመስጠት የማትፈነቅሉት ድጋይ የለም አዴል
@AbubekerYacine
@AbubekerYacine 21 күн бұрын
men akaxelek
@ChaltuYadesa
@ChaltuYadesa 21 күн бұрын
Onces a gunners always a gunners
@henokayele3666
@henokayele3666 21 күн бұрын
Un end book alazar asgedom
@robelsoimon
@robelsoimon 21 күн бұрын
ዋንጫው የኛ የ ኣርሴናል ነው ዌስትሃም ለ ከተማችን ክብር እንፋለማለን ብለዋል 😂😂😂 ኣሁን የ ክለብ ሳይሆን የ ከተሞች ዉግያ ነአ የተቀየረው 😂😂😂 ሊንዶን ወይም ማንቸስተር ከተሞች ያሸበርቅሉ እሁድ ከሰኣት ፍርዱ ይሰጣል።
@SurafelKinde
@SurafelKinde 21 күн бұрын
ከፕሪሜርሊግም ውጡና እስቲ ላሊጋ ሴርያ ቦንደስሊጋ እና ሊግ ዋን ምናምን በተለይ ማድሪድና ባርሳ ተረሱ እንደ አላዛር?
@SuleymanMuhammed-dt1tm
@SuleymanMuhammed-dt1tm 21 күн бұрын
Laliga ended row aydelem
@abubekerkedir96
@abubekerkedir96 21 күн бұрын
Bro, after the departure of CR7 and Messi, La Liga is a terrible and uninteresting league.
@hazikelm3967
@hazikelm3967 19 күн бұрын
A
@ahmederina
@ahmederina 21 күн бұрын
ሰላም በሉት የአርሴናል ተስፋን ትንሽ አትሸማቀቁም ተስፋ ስተሰጡት ክለቡ ሲቲ ነው አስር ጎል አግብቶ ተስፋቸውን ይሰጣቸዋል ክክክ ክክክ
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 21 күн бұрын
ተስፋ የለንም
@zekeyahmed1529
@zekeyahmed1529 21 күн бұрын
እኔ የማንቼ ደፋፊ ብሆንም ግን ዘንድሮ አርሰናል ካሣየን አቋም አንጻር ዋንጫዉን ቢበላ ደሥ ይለኝ ነበር ግን ደሞ ፈርሰናል ዋንጫ ከበላ ሀገራችን ሰላሟን ታጣለች ሥለዚህ የአርሰናል ዋንጫ ደሞ ከሀገር ሰላም ሊበልጥ ሥለ ማይችል ይሄ ዋንጫ ይለፋችሁ😅😂
@yaredmekbebe863
@yaredmekbebe863 21 күн бұрын
Ere hiwotih yilef
@user-up6lg6tn4c
@user-up6lg6tn4c 21 күн бұрын
Alexo kuaslay mifeterew aytawekem milew eg le city ayseram aun gen aybelam:: beka arsenal mech endemibela alawekem gen ande ken yesakal beka
@kinfefantu4652
@kinfefantu4652 21 күн бұрын
Alazar I always admire you but today I will never agree with your analysis because this is foot ball why not city loose hah !!!! why?? I am 100% expected city loose last day.do not forget this last comment before the game bro
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 571 М.
The delivery rescued them
00:52
Mamasoboliha
Рет қаралды 7 МЛН
የአርሰናል እንደ "አዲስ" ፈራሚ - ዩሪየን ቲምበር
14:33
Alazar Asgedom - Official
Рет қаралды 4,8 М.