የሊቨርፑል የማጥቃት “ኤግዚቢሽን!”

  Рет қаралды 20,453

Alazar Asgedom - Official

Alazar Asgedom - Official

Күн бұрын

Пікірлер: 94
@ZidaneAssefaOfficial
@ZidaneAssefaOfficial 18 күн бұрын
በቃ ሊቨርፑል ዘንድሮ ትክክለኛ የዋንጫ ቡድን መሆኑን አረጋግጦልኛል IDOL❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@gebrielkidany
@gebrielkidany 18 күн бұрын
እርጋታህ በጣም ደስ ይላል እናንተን መስማት ሁሌም ደስ ይላል Liverpool 👑
@wosenmandefro582
@wosenmandefro582 19 күн бұрын
“አስደናቂ ሰው” ብትባል ላንተ እጅግ ያንስብሃል!! የትኛውም የአድናቆት ቃል…. አንተን ችሎ መች ይገልጻል! ታዲያ በምን ቋንቋ ላድነቅህ?!.... ምንስ ብዬ ላወድስህ?!.... አላዛር አስገዶም…እጹብ ድንቅ ልጅ ነህ!! በነገራችን ላይ…በዋንጫው ጉዳይ.. ብለናል “እጅ ወደ ላይ” “ለምን?” ቢባል… የዘንድሮ ዋንጫ ከአስደናቂው ሊቨርፑል አያልፍምና።
@YenewAbera-u9n
@YenewAbera-u9n 19 күн бұрын
በአማርኛ liverpool የዋንጫ ተፎካካሪ ነው በአርስናልኛ ግን ለ top 4 ነው የሚጫወተው
@DagneHailu-z2o
@DagneHailu-z2o 18 күн бұрын
Wow Liverpolachen የምር ከድጋፍም ብቻ ሳይሆን የአሁን ዘመን Brandu team In the word የኛው #ሊቬ ነው እናም Alazar በትክክለኛው ሠአትና ጊዜ አሞግሠኸዋል ይገባዋል ሲየሠውም ነው እዲ ነው የሠራ ሢወደስ ሚያምረው እናም እናመሠግናለን 1ኛ............
@husumusa6007
@husumusa6007 19 күн бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ የሊቨርፑል ደጋፊዎች ማታ በጣም የሚዝናና ጨዋታ አይተናል የስሎት ሊቨርፑል ይለያል እኔ ግን አሁንም ሃዘን ላይ ነኝ የሶስቱ ተጫዋቾችን ኩንትራት እያሰብኩኝ ሊቨርፑል ያለ ሳላህ ሊቨርፑል ያላ VVD ሊቨርፑል ያላ TAA ላንድ ደቂቃ ራሱ ለማሰብ ከባድ ነው የሊቨርፑል ባለቤቶች ግን ጉራጌ ናቸው እንዴ ለምንድን ነው የሚፈልጉትን ነገር የማይሰጣቸው
@julejemisbah7455
@julejemisbah7455 19 күн бұрын
Bro TAA ayasasebem bihedem Bradley alech bayhon ye vvd ena mohammed sallah bettam wessany new arnold gen ye Bellingham tetseno sayarfebet ayqerem lebu wede Madrid sayshefet alqerem endewem endene felagot bihon nekiew neber melew
@HasenWabela
@HasenWabela 19 күн бұрын
አንቴ ኢንደ አዩድ ቢሄርተኛና ዘረኛ ኢኔ ስልጤ ቢልሆንም።
@HasenWabela
@HasenWabela 19 күн бұрын
ዘረኛ
@HasenWabela
@HasenWabela 19 күн бұрын
አንቴ ቄሸሻ
@MuhajrMuhajr-c6b
@MuhajrMuhajr-c6b 18 күн бұрын
ደነዝ ጉራጌ ምናምን ትላለህ እንዴ አንተም ብሎ ኳስ ደጋፊ ስለ ኳስ ምንም ምታቀው ነገር የለም አርፈል ቁጭ በል
@bekelemelkamu7981
@bekelemelkamu7981 19 күн бұрын
የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ እዉነት ነዉ አድናቆት ይገባቸዋል።አስገራሚ ነዉ በዚህ ከቀጠሉ ዋንጫዉን የሚወስዱ ይመስለኛል።
@bereketynwa1153
@bereketynwa1153 19 күн бұрын
Alazar Asgedom 🐐journalist
@dawitdaba5498
@dawitdaba5498 18 күн бұрын
በጣም ትክክል ነህ አሊዝ እኔ የአርሰናል ደጋፊ ነኝ ነገር ግን በሚገባ ባንተ ሀሳብ እስማማለሁ ሊቨርፑል በርቀት ከሊጉ ቡድኖች ሁሉም የተሻለው ነው። Thank you
@bekrimohammed3408
@bekrimohammed3408 19 күн бұрын
አላዛር እኔ ስላ liverpool ስታናትን አንጃቴናው ያራስካው ባጣም አድናቂክ ናኝ... ማን እንዳንታ
@sisco19
@sisco19 19 күн бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ከአንተ እና ከፍሰሐ ተገኝ ውጪ በኳስ ትንተና አንጀት የሚያርስ ተንተኛ አልተፈጠረም በጣም የሚገርመኝ ግን ሰው ጥሩ ነገር መስማት አይወድም ወይ ወደሚለው ጥያቄ ይወስደኛል ለማንኛውም የዘመናችን ምርጥ የኳስ ተንታኝ ከአንተ ውጪ አልተፈጠረም።
@SultanAhmed-j4e
@SultanAhmed-j4e 17 күн бұрын
ምንጊዜም የኛው ሊቨርፑል 💪🛑💪🛑
@BrookBefi
@BrookBefi 17 күн бұрын
Aliss zizuu yiblagn bante gize ye sport journalist lehonutu ante ye journalistochu cruyiff ❤❤❤
@YonasAelemu
@YonasAelemu 18 күн бұрын
እጊር ኳስ ባተ ሲተነተን እደታባቱ እደሚምር በቃ በናቴ እጂ ምጊብ እደበለሁኝ ያክል እዲሰማኝ አርገከኛል ዋውው❤❤❤❤❤
@utube2121
@utube2121 18 күн бұрын
ትናንት እራቴን በደምብ በልቸ ነበር አርኔ ስሎት ፈትፍተው አጉርሰውኝ ብዙም እራብ የለም እስካሁን ጥጋብ እርካታ ላይ ነኝ ግን ምሳየን መብላት ስለፈለኩኝ መጣው አሌክስ ፈትፍቶ ምሳየን በልቸ እሄዳለው እናማ ወደ ዋናው ጉዳይ ስመጣ ትናንት ሊቬ እሳት ሆኖ ነው ያመሸው ዋንጫ ድርስ እንዳትሉ እያላቸው ነው ተከታዮችን ቶተንሃምን ብርግድግዱን ነው ያወጣው የሊቬ ሰራዊት ሞ ሳላህ መድፍ ተኳሹ ደምቆ ነው ያመሸው ዲያዝ የኔ ታታሪ ዋው ማካ ሶቦ ቲኤኤ እረ ትናንትማ ጎሜዝ እራሱ ምርጥ ነበር ግራቪ ዋው in General They Were Incredible አሁን አንድ ዋና የቤት ስራ ለአስተዳዳሪዎች እንዲፈፅሙልን እንፈልጋለን ዲያዝ ይተጣጠፈዋል አይገልፀውም ሄዲንጉዋ ዋው ዋው አርኔ ስሎት ላላላላላላላላላላላላላላላላ ብሎዋል አባታችን ክሎፕ መሰረቱን ሰርቶለት መንገዱን ጠርጎ የሄደው ሌጀንድ ግን ጎበዝ ይኽ ኩሊቭሊስኪ የተባለ ተጨዋጭ ምን አይነት አደገኛ ተጫዋች ነው
@Adi-p7b
@Adi-p7b 19 күн бұрын
🚩ብሄራችን ሊቨርፑል ቋንቋችን እግር ኳስ ተአምራቱ ይቀጥላል
@abdulfetasemani523
@abdulfetasemani523 17 күн бұрын
aye tentena techyalesh abate ❤🎉
@yawiwe
@yawiwe 18 күн бұрын
እንደ እኔ ሊቨርፑል ፖሰስ ከሚያረጉ ቡድኖች ጋር ፖሰስ ቢያደርጉ እንዲሁ በተቃራኒው ፣የሚሳካላቸው ይመስለኛል፣ስሎት ትክክለኛ ትክቲካል ማናጀር ነው ።
@bekelemelkamu7981
@bekelemelkamu7981 19 күн бұрын
Well come alexo from Stamford bridge.የቼልሲ ነጥብ መጣል የአሰልጣኙ የፈጠራ ክህሎታቸዉ ጥያቄ ዉስጥ ይገባል።የተጫዋቾችም ልምድ ማጣት እንዳለ ሆኖ።
@BiniamHailu-dy2om
@BiniamHailu-dy2om 17 күн бұрын
Hats of Arne Slot.....Manager 2 watch!!!
@muktaralii3415
@muktaralii3415 19 күн бұрын
እረ አሌ አንተን ለማድነቅ ቃላቶች ያጥሩኛል በጣም ትችላለህ:አንተ ትተነትነዋለሁ; ኳስ በ አንተ ትገለፃለች; እኔ አሁን አሁን ከማየት በላይ አንተን ለመስማት እጓጓለሁ።
@AbebawLiverpool
@AbebawLiverpool 18 күн бұрын
አላዛር አገላለጽህ ይለያል ዕውነት ስብከት እየሰማሁ ነው የሚመስለኝ #ሊቨርፑል ይችላል ዋንጫውን መብላቱ አይቀሬ ነው ነገር ግን ሶስቱን ተጫዋቾች ኮንትራታቸውን ማራዘም ግዴታ ነው።
@Reismohammed22
@Reismohammed22 19 күн бұрын
Alazar Welcome YNWA ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@rakebhaile1375
@rakebhaile1375 18 күн бұрын
We are Liverpool forever አሌክሶ በጣም ትለያለህ
@pogbatony3178
@pogbatony3178 19 күн бұрын
Ye footbal tentena bante geletsa endet endemigebagn waw alazar ❤
@habtamul.belete516
@habtamul.belete516 19 күн бұрын
Huletu sigenagnu hulem maraki chewata new yemnayew....what a match
@sadamhussen4889
@sadamhussen4889 18 күн бұрын
ዋንጫውን ስጡን 💪💪💪 ሊቨርፑል ይለኛል 🔥🔥🔥
@Huyeabamda
@Huyeabamda 19 күн бұрын
ኳሷንማ አንተ ተንትናት አሌክሶ👍❤💪
@YenusAli-q5n
@YenusAli-q5n 19 күн бұрын
ሊቬ ይለያል 🔥
@SururAhmed-rr6tv
@SururAhmed-rr6tv 18 күн бұрын
Hi Alazar!!!! Thank you for your confirmation my club* Liverpool* be champion.Ahmed Liverpool from Paris.❤❤❤
@AbuemranMelkamu
@AbuemranMelkamu 19 күн бұрын
አሌዝና ምሳ ለምነው እንደዚህ የምታስጠብቁኝ ከጫወታው እይታ በላይ የእናንተን ትንተና እጠብቃለሁ ።ክበሩልኝ ፍቅርና ሰላም ለእናት ሀገሬ አቡ ኢምራነኝ ከሳኡድ አረቢያ
@TsinatLoic
@TsinatLoic 19 күн бұрын
አሁን ሁሉም ክለብ ሊቬን ሲያስብ ቀድሞ ዪሸነፋል we are liverpool ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@danielababulgu9368
@danielababulgu9368 18 күн бұрын
Thank you alazar u best❤❤❤
@mubarakbharadin5159
@mubarakbharadin5159 18 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 አሊዝና ምሳ ሰላም ሰላም ሰላማቹ ይብዛ
@baharadentube4905
@baharadentube4905 18 күн бұрын
አላዛር በጣም ልህቅ ሰው ❤
@Eyobeyob-r4x
@Eyobeyob-r4x 18 күн бұрын
We are liverpøøl🔥🔥🔥🔥
@isemaelabdi6966
@isemaelabdi6966 18 күн бұрын
Liverpool forever ❤
@ashufirmino596
@ashufirmino596 19 күн бұрын
አሌክሶ እንዴት ነህ ምሳስ ቁርስ በላሽ 🤔😁? ወደ ፊት የኔ ሊቬ 💪🏽✌️
@gashuamare3316
@gashuamare3316 18 күн бұрын
አሌዝ ምርጥ ሰው❤
@nigustelaye296
@nigustelaye296 18 күн бұрын
Love ❤Liverpool
@Eyobeyob-r4x
@Eyobeyob-r4x 18 күн бұрын
We are liberpøøl🔥🔥🔥
@yenegetmekuriaw7641
@yenegetmekuriaw7641 19 күн бұрын
Wow
@holarham
@holarham 18 күн бұрын
In the 10 matches of week 17 Aston Villa was the lone team to clinch a win on their home turf 😢😢
@yefikr351
@yefikr351 19 күн бұрын
Liverpool Zubimendi አይነት ተጨዋች ጥር ላይ ካስፈረመ ከቫንዳይክ ውጪ ቢጎዱም ውጤቱ ያስቀጥላል እስከአሁን የVVD ሚና ነው መተካት ያልተቻለ
@yibekalyohanes
@yibekalyohanes 18 күн бұрын
Woow live❤❤❤
@Shewaethan
@Shewaethan 19 күн бұрын
😍😍😍😍
@gashuamare3316
@gashuamare3316 18 күн бұрын
ሊቬያንስ❤
@BiniAlemu-b5w
@BiniAlemu-b5w 19 күн бұрын
Welcome ❤️❤️❤️
@EzuZizu-yx2kc
@EzuZizu-yx2kc 19 күн бұрын
Ballandor coming for the king
@julejemisbah7455
@julejemisbah7455 19 күн бұрын
❤❤❤❤
@AbrhamBerket
@AbrhamBerket 18 күн бұрын
ሰላም አላዛር የትላንቱ ጫወታ የሊቨርፑል ጥንካሬ ያየንበት ቢሆንም እንደ ሊቨርፑል ደጋፊነቴ የገቡብን ጎልና በመጨረሻዎቹ አስራ አምስት ደቂቃዎች ያሳየን መዘንጋት አናዶኛል።
@bereketgebreslase2703
@bereketgebreslase2703 19 күн бұрын
Still first commenter Welcome ale
@mxsparta4478
@mxsparta4478 19 күн бұрын
Slot underrated coach
@asmetour
@asmetour 19 күн бұрын
Liverpool ❤❤❤
@AlexBereket
@AlexBereket 19 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️
@abdelahahmed7300
@abdelahahmed7300 18 күн бұрын
liveeee❤🎉
@hussuebti
@hussuebti 18 күн бұрын
Abo yeliben nw yemitenagerew.eytahin betam.adenkilehalehu
@ሳላህ
@ሳላህ 19 күн бұрын
Come on the reds🔥🔥
@Mrbiniyammoges
@Mrbiniyammoges 19 күн бұрын
🎉🎉
@ETH_FOOTBOAL
@ETH_FOOTBOAL 19 күн бұрын
We Are Liverpool
@betsegawbirhanu4101
@betsegawbirhanu4101 19 күн бұрын
ትልቅ ክብር አለኝ ላንተ
@wegenehaile3750
@wegenehaile3750 18 күн бұрын
Liverpool ሚገርም ቡድን ነው ግን ዋንጫ እንዳይበላ እቆጥራለሁ !!
@esayasmekonnen8710
@esayasmekonnen8710 18 күн бұрын
አሁን እያረጋገጥ ማውራት ችልሀል
@amirendires
@amirendires 19 күн бұрын
አላዛር አንተ ትችላለሕ አባቴ
@julejemisbah7455
@julejemisbah7455 19 күн бұрын
አሌ በጉጉት ነው ስጠብቅህ የነበረው
@julejemisbah7455
@julejemisbah7455 19 күн бұрын
Well come 🫴🫴🫴🫴
@Fix-w
@Fix-w 19 күн бұрын
🤙
@WondiwosenGebremikael
@WondiwosenGebremikael 18 күн бұрын
Alez ko temchgnaleh,,,,, Alez is red
@TesfayeLamba
@TesfayeLamba 19 күн бұрын
ዋንጫውን ለሊቨርፑል ከሰጠን ፕሪሚየር ሊጉን መመልከት አቁሙ ነው አልገባኝም።
@tadeleabera-pq4yl
@tadeleabera-pq4yl 18 күн бұрын
ALIZ .. I disagree with your comments it's early to to say that .. we wills see a lot of twist Arsenal and Chelsea can compete to Liverpool ..
@sualihmuhamed
@sualihmuhamed 18 күн бұрын
mo salha 2naw kadada
@Miki-f6k8p
@Miki-f6k8p 18 күн бұрын
Liverpool ylayal
@SolomonAbebe-n2w
@SolomonAbebe-n2w 18 күн бұрын
We will never walk alone
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 19 күн бұрын
ሊቨርፑል ባገባቸው 6 ጎሎች ከመደሰት በላይ በተቆጠረበት 3 ጎል መጨነቅ ይኖርበታል (ያገባውም የገባበትም በጉዳት ባዶ በሆነው ቶተንሃም ስለሆነ)
@Mera-v2g
@Mera-v2g 18 күн бұрын
በርግጠኝነት ከዚህ ጨዋታ በፊት ሊቨርፑል ይሄን ጨዋታ ይሸነፋል ወይም አቻ ይወጣል የሚል ተስፋ እንደነበረህ አልጠራጠርም አሁን አዝረክርኮ ሲያሸንፍ የቶተንሃም ተጫዋቾች ጉዳት ታየህ ቅናት ነው የሚያናግርህ
@አርሰናል-ፀ7ጐ
@አርሰናል-ፀ7ጐ 19 күн бұрын
ቀን ሙሉ አሰልቺ ነገር በአንድ ስዓት ሉዬየት 15 ደቂቃ ወሬ እያመጣ ከምታደክመን ሰፋ ያለ ቆኝጆ ሳቢ ትንታና ሙያው ካለ አቅርብ በነገራችን ላይ ሙሉ ቀን ከእስትዲዬ ጥወጣለ እዛ ምታድር የሚመስለኝ
@su72973
@su72973 18 күн бұрын
አንተ ለምን አተነትንም ዘገምተኛ
@sofonias6262
@sofonias6262 18 күн бұрын
ከመተቸትህ በፊት ግን ትንሽ እጅ ፁሁፍን አስተካክል
@challatafese
@challatafese 18 күн бұрын
እውቀት የለህ፣ ስነምግባር የለህ፣ እንዲው ምንም የሌለህ ምንም የሆንህ ሰው፡፡ ባዶ!!
@danielnegat34
@danielnegat34 18 күн бұрын
Mn den new metlew ante erasu tanebewaleh gn ?
@zewdumesfin9747
@zewdumesfin9747 18 күн бұрын
@Arsenal!!!! It's not your business, it's ours, ynwa Alex❤❤❤❤.
@danielababulgu9368
@danielababulgu9368 18 күн бұрын
Liverpool ❤❤❤
@Eyobeyob-r4x
@Eyobeyob-r4x 18 күн бұрын
We are liverpøøl🔥🔥🔥🔥
@ZelalemYared-j3i
@ZelalemYared-j3i 18 күн бұрын
❤❤❤
@Eyobeyob-r4x
@Eyobeyob-r4x 18 күн бұрын
We are liverpøøl🔥🔥🔥🔥
КОНЦЕРТЫ:  2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
ዩናይትድ ሊሸጣቸው? | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት
18:24
Mensur Abdulkeni Official
Рет қаралды 41 М.
የጃዋርና የቴዲ ዱላ ቀረሽ ክርክር
21:15
Info Gebeta ኢንፎ ገበታ
Рет қаралды 5 М.