Alemneh Wasse በመንገድ የቀረ ታላቅ ህይወት!

  Рет қаралды 13,101

Alemneh Wasse 2

Alemneh Wasse 2

Күн бұрын

Пікірлер: 44
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 2 күн бұрын
ዋው እኔ ባለሁበት ስአት አቆጣጠር ከጥዋቱ 6 ስአት ጅምሮ እስከ 12 ስአት ለስደስት ስአት እየመላለስኩኝ ሰማሁት😢 ልጠግበው አልቻልኩም የአለቢ ታሪክ😢 እኔ ለመጅመርያ ግዜ ቲቪ ያየሁበት ግዜ አለቤ ነበር ያየሁት በቴሌቭዢን ውስጥ😢 አልቅሼ አልወጣልሽ አለኝ ይህ የሂወት ታሪክ😢 አለቤ ነብስህን በሰላም ትረፍ🙏🥰🙏
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 3 күн бұрын
አለቤ1990 ምርጥ ልጅ ትዝታ በጉጉግ ምና እግዚአብሔር ነብሱ እግዚአብሔር ደግነቱ ነብሱበገነት ያኑርልህ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 күн бұрын
ዋለ አለም ነህ ዋሴ ተወዳጁና አንጋፋዉ ጋዜጠኛ ሁሌም አከብርሀለሁ በርታልን
@danielfeisa3284
@danielfeisa3284 2 күн бұрын
😢😢😢😢😢አለቤ አለቤ አለህ ሁሌ ከልቤ !!!
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 2 күн бұрын
እለቤ በጣም መልካምና ትሁት ስው ነበር ስለ እሞሞቱ ስምቼ እላውቅም ነበር በጣም እሳዛኝ ስው ነው ቸሩ እግዚአብሔር ነፍሱን በእፀደ ገነት ያኑርልን መልካሞችን እግዚአብሔር ወደሱ ይስበስባቸዋል
@yonman9437
@yonman9437 3 күн бұрын
ጊዜው ይሮጣል አለቤን ካጣን 20 ዓመታት ተቆጠረ። አለቤ ባረፈበት ቀን የሀገር ፍቅር ከያኒያን “ማን ለማን” የተሰኘ ትያትር ይዘው ይሄዱ ነበር።ጌታሁን ሰለሞን ሲናገር አለቤን አግኝተነው ትያትር ልናሳይ ወደጅማ ልንጓዝ ነው ስንለው አለቤም ቀረጻ አለኝ ሰዓቱ ካልገጠመ የምንገናኝ ይሆናል ብሎን በልተን ቡና ጠጥተን ተሳስቀን ሄደ ተራችን ደርሶ ስንሄድ ቡልቡል ድልድይ ጋር ስንደርስ አደጋውን አይተን አዝነን አለቀስን ሰዓቱ አምቡላንስ መጥቶ የወሰዳቸው ሰዓት ነበር ልክ ጅማ ስንገባ መሞቱን ሰማን ብሎ ተናግሮ ነበር ነፍስ ይማር።
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 3 күн бұрын
😢😢😢😢 ለመጀመሪያ ጊዜ በጨቅላ አካሌ እና አይምሮዬ አለባቸውን ተካ ቀበርኩት ከአቃቂ 25 ቁጥር ባስ ይዤ በ50 ሳንቲም ሳንቲሙን ከየት አገኘው እንጃ ከዮሴፍ ስንመለስ እስከ ሳሪስ መንገድ ዝግ ነበረ በእግሬ ፈጨውት ፐፐፐፐፐፐፐ ጉልበት የተኖረ ኢወት ❤በደምሴ ዳምጤ እልፈት ጊዜ ስደት ላይ ነበርኩ 😢 😢😢😢😢 እንግዳ ዘር አለቤ ታምራት ሲራቅ ደምሴ .....የ80_90 ትዝታዎች ነፍሳቹን በገነት ያኑረው አለምዬ ነጋሽ እና ጀማል የአባቴ ደስታዎች የእኔም ትዝታዎች ❤❤
@ፍሬ-ሕይወት
@ፍሬ-ሕይወት 3 күн бұрын
አሁን ይሄ ሁሉ ሾ አቅራቢ እንደአሸን ፈልቶ አንድ አለቤን መሆን አልቻሉም መግቢያው ብቻ ይቦንሳቸዋል!
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx Күн бұрын
እግዚአብሔር ነብሱን ያሳርፍ አለቤ
@selamhailu1990
@selamhailu1990 11 сағат бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sisaybirhane1789
@sisaybirhane1789 3 күн бұрын
አይ አለምነህ ዋሴ ማን ይሆን እንዲህ አድርጎ ስላንተ የሚዘግብ? ሁሌም ያሳስበኛል አንተ ግን የእውነት ጋዜጤኛ ነክ
@Genetworku123
@Genetworku123 3 күн бұрын
😰😰😰😰😰😭😭😭😭ነፍስ ይማርልን
@monaworku7553
@monaworku7553 3 күн бұрын
ዓለምነህ እንደአዲስ በልቤ ሃዘን ሆነ:: ልዮ በሆነው ድምፅህ እና አቀራረብህ የምንጊዜም አድናቂህ ነኝ
@Ade-s9e
@Ade-s9e 3 күн бұрын
አለቤ ነብስ ይማር😢😢😢😢
@muletadewos7516
@muletadewos7516 3 күн бұрын
አለቤ ልጇ የኢትዮጵያ 😭 😭 😭 🙏 🙏 🙏 ዓለም እናመሰግናለን ክበርልን 🙏 ❤ 🙏 ❤
@addistamirat
@addistamirat 3 күн бұрын
አለቤ ታሜሶል ጋር በኢቲቪ በሚያቀርበው ተወዳጅ መዝናኛ ዝግጅት ነው በደንብ ያወኩት ጀሞም የደሀ አባት ነበር ፈጣሪ አምላክ ነብሱን ይማርልን
@grmbyn1
@grmbyn1 3 күн бұрын
ከፋሲል ዳን ኮሙኒኬሽን ጋር
@REEealTV
@REEealTV 2 күн бұрын
ወይ አለቤ....
@AsterAlemayehu-c8h
@AsterAlemayehu-c8h 2 күн бұрын
Nefsachewin begenet yanurewi 💔💔💔
@ayalbirhanu3208
@ayalbirhanu3208 3 күн бұрын
RIP Alebachew Teka❤
@selamabebe7552
@selamabebe7552 2 күн бұрын
❤❤❤❤
@danismart-rj9gs
@danismart-rj9gs 3 күн бұрын
ነብሱን በገነት ያኑርልን
@gelannegash7327
@gelannegash7327 2 күн бұрын
ጥሩ ነገር እያቀረብክ ሳለ ቀጥታ ወደ ማስታወቂያ መሄድህ ከፊት ለፊትህ ሞት እንዳለ አለመረዳትህን እጅግ አዛዝኖኛል
@amen3379
@amen3379 3 күн бұрын
አለሜ ስለ ኬኔዲ መንገሻ ስራልን
@yemanetsadu4969
@yemanetsadu4969 3 күн бұрын
ነብስ ይማር
@lulitgebregziabher1048
@lulitgebregziabher1048 3 күн бұрын
ኣይ የሰው ነገርርርር😢
@DnDjd-v7x
@DnDjd-v7x 2 күн бұрын
ሠላም ለአዋዜ ዝግጅት ክፍል
@tilahunfikremariam9038
@tilahunfikremariam9038 Күн бұрын
akalew teru sew neber gen tenesh hiwot ale enda? Yanen Alemeneh wasa yet new yalew?
@DejeneKassaye-v9g
@DejeneKassaye-v9g 3 күн бұрын
😢😢😢
@TsegaLegesse-m3n
@TsegaLegesse-m3n 3 күн бұрын
😢😢😢😢
@ሀገሬHagaretube
@ሀገሬHagaretube 3 күн бұрын
💔
@Amdo.m
@Amdo.m 3 күн бұрын
በጣም ይገርምሃል እኔ ወዴ ሰድት ከወጣሁ 20 አመት ሆነኝ መለት ነው😅😅😅 እኔ ከኢትዮጵያ በወጣሁ በ15 ቀኔ ነው አለቤ የሞቴ እግዚአብሔር ነፋሱን በገናት ያኑር😢
@nonenone3420
@nonenone3420 2 күн бұрын
ስንት አለቤ ነዉ ያለዉ እሱ ከሞተ 30 አመት ሆኖታል
@BiniShow-h4u
@BiniShow-h4u 3 күн бұрын
Alem American tekaxalchi altakaxalech wow wow tezeta nice
@1950fhhdhhdhh
@1950fhhdhhdhh 3 күн бұрын
ሰላም ሲሆን ደበረህ አይደል 💪🇵🇸
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx Күн бұрын
እንከፍ
@SamiEyael
@SamiEyael 3 күн бұрын
መጨረስ አልቻልኩም ኤልሻዳይ
@MesfinGaredew
@MesfinGaredew 3 күн бұрын
ከዜና በፊት ካሳንችስ የምንገናኝበት ቦታ ነበር እኔ ደምሴ ሌሎች የማልገልፃቸው ሰዎች ደምሴ ጋር መተው ሹክ አሉት ምንአልባት ከምሽቱ አንድ ሰአት ዜና የሁለት ሰአት ዜና ከመታወጁ በፊት አለን አደጋ አጋጥሞት ሞትዋል የሚል ሁላችንም ክው አልን
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 2 күн бұрын
Nafse Yamer
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 3 күн бұрын
አይ አለቤ ደጉ መቸም ደግ አይበረክት ነብስህን ይማረው
@AbebeTeka-ne4ux
@AbebeTeka-ne4ux 3 күн бұрын
ምንድነው በመንገድ የቀረው እንደተወለደ ይሞት አደል እንዴ
@luciejungo6985
@luciejungo6985 3 күн бұрын
ሰላም አለምነሀ አለባቸው?አይ ሳቅ ጨዋታከልመንሀ ጋር ታድያ ምን ያረጋል ጥሩ ሰው በዚሀ አለም አዩበረክት ነብሱን የማር ሌላ ምን እላለሁ የአደጋው መንስዔ የሰው እጅ አለበት አውቀው ነው የገደሉትም ተብሎ ነበሮ እግዜር ዩወቅ
@luciejungo6985
@luciejungo6985 3 күн бұрын
ገና አለባቸውን እና ልመንሀን ሳቅ በሳቆ ነበር የሞሆነው እንደኔ ሳቂታ ሳቅ መውደደደ
@Mengst420
@Mengst420 3 күн бұрын
ድሮ ደግ ሰው አይበረክትም
Alemneh Wasse አያሙሌ የከተማ ባህታዊ!
28:46
Alemneh Wasse 2
Рет қаралды 12 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
Alemneh Wasse ለፍቺ ያደረሰው ማልማላታ!
12:20
Alemneh Wasse 2
Рет қаралды 17 М.
የመስቀሉ ክርክር ለበጎ ነው |መምህር ዘበነ ለማ
1:02:34
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 1,1 М.
"7ተ መዓልቲ ለይትን ቀትርን ኣብ ናይ ባሕሪ ጉዕዞ !"
1:06:29
Nile Media ናይል ሚድያ
Рет қаралды 5 М.
Alemneh Wasse የእግር ኳስ #ጦርነት! | The football war!
20:56
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН